"አጼ ኃይለሥላሴን የገደላቸው ዳንኤል አስፋው ነው" ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ | በደርግ ዘመን የደኅንነት መ/ቤት የሕግ መምሪያ ኃላፊ

  Рет қаралды 269,171

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

3 жыл бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ | Hailesilassie |Tesfaye Riste

Пікірлер: 690
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን፡ ይህንን ታሪክ ስንተርክ እየሳቅን የምንተርከው ኣልነብረም፡ የስንቱን ህይወት የበላ ዘመን ነውና፡ ውስጣችን ሓዘን እየተሰማን የሚነገር ነውና፡ ክቡር ተናጋሪ እንደ ዕድሜዎት መጠን ቢናገሩ እንዴት መልካም በሆነ፡ ሁሉም የስራ ባልደረባዎችዎ እኮ ናቸው፡ ሁሉም ሲጠፉ መትረፍዎ እንኳን እግዚኣብሔርን ኣላመሰገኑም፡ ይገርማል፡ መቆየት ደጉ ብዙ ኣሳየን፡ እግዚኣብሔር ቅሬታዎችን ያስቀርና፡ ያለፈውን ታሪክ ይናግራል፡ እባካችሁ እስኪ ከእኝህ ሰው እንማር፡ ግዜና ሰዓቱ ሲደርስ የተከደነ የማይገለጥ የለምና። ያንጹህ ደም እንደ ኣቤል ደም ኣፍ ኣውጥቶ ወደ እግዚኣብሔር ይጮሃልና፡ የሚገርም ነው፡ በዛ ዘመን የነበርን ሰዎች ብዙ እናስታውሳለን፡ ብዙ ነገር የደረሰብን ነገርም ሊኖር ቢኖርም፡ በእግዚኣብሔር ምሕረትና ጥበቃ በህይወት ኣለን፡ ብዙዎችም በዛ በነበረው ችግር የምናውቃቸው ባለስልጣናት ሊኖሩ ይችላሉና፡ እንናገር ብንል ብዙ ነገር ብአሕይወታችን ያለፈና ልጆቻችን ያለኣባት ያሳደግንበት ዘመን ነው። እግዚኣብሔር ግን ከሁሉም በላይ ኣባት ነው። ኣሁንም ጌታ ሆይ እባክህን ይቅር በለን፡ ፊትህን መልስልን፡ በድለናልና ኣጥፍተናልና፡ የኔ ጌታ ኣስታውስን፡ ያንን ሁሉ ችግር ያየን ሰዎች ነን፡ ዕድሜና ጤና ሰጥተንህ ካንተ የተነሳ በህይወት ኣለን። እባክህን ያኔ የቀውጢ ግዜ የረዳሄን እግዚኣብሔር ኣምላካችንና ኣባታችን ሆይ ኣሁንም እርዳን። ከክፉ ሁሉ ጠብቀን፡ በደምህ ሸፍነን፡ ግዜው እጅጉን የከፋ ሆነዋልና እንደቀድሞው ኣስመልጠን። ኣሜን።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 жыл бұрын
Beautiful
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 жыл бұрын
Beza gize Asseb sleneberkugn melkachewn bastawes eyasebkugn new
@theodroskassa5709
@theodroskassa5709 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ዕውቀት ሊያበረክቱ የሚችሉ እንደሆኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜን ይስጥዎት
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 жыл бұрын
Betam ariff mereja new. Thanks Shanbel
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 жыл бұрын
I love this guy. Telling the truth gives u 100% satisfaction
@fifiaddis
@fifiaddis 2 жыл бұрын
Its not true story at all whatsoever! This old man 👴 trying to make money by saying stupid things! and the reason why should not be freedom of speech in Ethiopia or any other Africa country!
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 3 жыл бұрын
ለጋዜጠኛው !!! ይህን የመሰለ ቀጣፊ በዚህ ዕድሜ ላይ ይገኛል ብዬ አላስብም አዕምሮውም ጤነኛ አይመስለኝም ይህ ሰው የዘላበደው ሀሰተኛ ታሪክ የኋላውን የሀገሪቱን ታሪክ ጠንቅቆ ለማያውቅ ትውልድ የሰውየውን ዕድሜው አይቶ ዕውነት መስሎት የተዛባ ታሪክ እንዳይቀበልና እንዳይገነዘብ ፣ ሥማቸውን ከጠቃቀሳቸው ሰዎች እነ ዶ/ር ካሳ ከበደና በቀድሞ መንግሥት ከፍተኛ ሥልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች በህይወት ያሉትን ኢንተርቪ በማድረግ ይህ ቀጣፊ ሰው የዘላበደውንና የፈጠረውን የታሪክ ብዥታ ለማጥራት ሞክር ።
@mekonenabebe3429
@mekonenabebe3429 2 жыл бұрын
zim bileh sataregagt sew atzlef wendime.sewuyew bemasreja new yeminagerut masreja kaleh memoget new
@crimsonJerom
@crimsonJerom 5 ай бұрын
የነቀርሳ/የኢህአፓ ደጋፊ ነዎት እንዴ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
​​@@crimsonJeromehapa eko ye wenbede telalaki neber..lela alama yelewim..le lakiwochu yemitazez neber..
@truth3960
@truth3960 2 ай бұрын
Min masreja alek. Sewyew masrejawn eyakerebe new. Keriket yeminakewn new yaweraw.
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 22 күн бұрын
የቱ ነው ማስረጃው? የቢራ ቤት ወሬ ለቃቅሞ የሞነጨረውን ነው ማስረጃ አለው የምትለው?​@@mekonenabebe3429
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
በጣም,በጣም ትልቅ information ነው የነገሩን። አንድም ስህተት የለበትም!!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 23 күн бұрын
ትቀልዳለህ?
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 3 жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌ ይጠይቃቸው!
@ashtesera6949
@ashtesera6949 3 жыл бұрын
Dereje haiyele...gazetegna aderegehewe newe?? Kemideberugn ena unqulified chat show(Not Journalist). There is No one(even one good chate show host)in Ethiopia from thr time evil weyane enetred to Ethiopia until now.
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
መጽሓፉን በደንብ አንብቤ ከዚያ መነሻ ነው ቃለ መጠይቁ!
@wende5763
@wende5763 6 ай бұрын
ታሪክ በመሠለኝና ደስ አለኝ አይጻፍም
@gebregziabherbetaki4784
@gebregziabherbetaki4784 9 ай бұрын
Thanks captain Tesfaye Riste
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
እንደዚህ ታሪክ አዋቂ ሰው ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ከኢትዮጵያ ወርቆች አንዱ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@tinebebalemayehu7453
@tinebebalemayehu7453 2 жыл бұрын
211q
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Labanew wenbeda zerafi new yerasun lelala ynageral
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 22 күн бұрын
ተባለ እንዴ
@johndemissie7228
@johndemissie7228 Жыл бұрын
የምወደው ሚድያ ነው እግዚአብሔር እጅግ የበርታችሁ።
@sineshawemengistu
@sineshawemengistu 2 жыл бұрын
ለ ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ሰለ ጀኔራል ተካልኝ ንጉሴ የሚያውቁት ነገር ካለ ቢነግሩኝ። በተረፈ እድሜ ይስጥልኝ ። አመሰግናለሁ ።
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ሰላምህ ይብዛ እንኩዋን በዚህ መድረክ ስላየሁህ ዱስ ብሎኛል።
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተብሎ ይታረም።
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
I admire this father Sir please keep exposing the truth …. Stay safe & blessed 🙏
@ereyadey5695
@ereyadey5695 3 жыл бұрын
እኔ የምያሳዝነኝ ፡ ልጆጃችው ቁርጥና ዊስኪ እየተጎናጩ ወንድሞቻችን በናንተ ቦታ ገብተው እየተሰዉላችሁ መሆናቸው ነው እናንተ በጥላቻ ኣይን እያያችሁን እያለ እኛ ደግሞ እስከ መስዋዕትነት ሂወታችን እየከፈልንላችሁ ነን !!!!!!!!!!!
@addsssgdd6412
@addsssgdd6412 3 жыл бұрын
Lebocha
@ereyadey5695
@ereyadey5695 3 жыл бұрын
@@addsssgdd6412 ኣንተ የኣህያ ልጅ ቅጫማም ቱልቱሉ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
@@addsssgdd6412 mn maletnew antem endesachew eyetesadebk new
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Tada Ethiopians drom telatochachun nachew lezelalemm telatochachun nachew telat hulam wshetam labochu gedayochu nachew
@ananiatsadik4934
@ananiatsadik4934 3 жыл бұрын
ሳቅ የሚያበዛ ሰዉ ውሽት ይበዛበታል ።
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 5 ай бұрын
ለምን አይስቁም❓እንዳንተ የቅናትና የበታችነት ስሜት ባርያ አይደሉም ❗️
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 4 ай бұрын
What's your point? More very clear, that up to you...
@user-wp2he8cc6b
@user-wp2he8cc6b 4 ай бұрын
በማንኛው የፍልስፍና መፃሀፍ ነው እንዲህ የሚለው ቆርቆሮ የመንደር አስተሳሰብ ያለው ትክክለኛ ሀሳብን መቀበል አእምሮው አይቀበልም
@jesusislord2664
@jesusislord2664 3 жыл бұрын
Wishetam bederg yesintun dem yebelah shimagile kiletam
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እያልክ የምትሳደብ እርካሽ የጴንጤ አሰዳቢ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ድንቄም ስም ተሸካሚ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 23 күн бұрын
አዬ ሻምበል ተስፋዬ መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአጼ ምኒልክ ዘመድ ናቸው ይላሉ።
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tayeibrahim1479
@tayeibrahim1479 2 жыл бұрын
አንድ ህዝብ፣አንድ አገር። አመሰግናለሁ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
" እንትን እያልኩኝ እንትን እላለሁ ! " በጣም የማይመቸኝ ቃል " እንትን " የሚል ነው ። በእውነት እኝህ ሰው እንዲህ እያፌዙ የሚናገሩት ወሬ ( ወሬ ያልኩት በራሳቸው ምንም ዓነት ማረጫ ስለማያቀርቡ ነው ። ዛሬ በህይወት ኖረው ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ኮነሌል ተስፋዬን ነገረኝ ብሎ መደምደም እራሱ ችግር አለው ። ) የማዝነው አሁን ላይ ላለው ትውልድ ነው ። የተበረዘ ታሪክ እየሰማ ጭንቅላቱ ለተበረዘው ። የፕሮግራም አቅራቢዎች አብራችሁ ሌሎች ሰዎችንም ብታቀርቡ መልካም ነበር ።
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 2 жыл бұрын
ግሩም ታሪክ ነዉ በዚች ሀገር ብዙ አይነት እዉነትና ምስጢር አለ አወያዩም ሻምበልም ደስ የሚል ትምህርታዊ ጥያቄና መልስ ነዉ ደስ የሚል ነዉና አመሰግናለሁ።
@belayhayleab249
@belayhayleab249 3 жыл бұрын
በለጠ እናመሰግናለን: ጅንሆይን ሲጠብቁ የነበሩት ( ስማቸውን ዘነጋሁ) ዳንኤል መጥቶ ውጭ ቆይ አለኝ: ሲወጣና እኔ ስገባ ትራሱ ተመሰቃቅሎ:መድሃኒታቸው መሬት ላ ተበትኖ እሳቸውም የማይናገሩ ሆነው አገኘኋቸው በለው ቃለ መጠይቅ ሰጥተዋል:በሕይወት ካሉ ብትጠይቋቸው ጥሩ ነው::
@seyamuhe5385
@seyamuhe5385 Жыл бұрын
የግል ጠብ ሊኖር ስለሚችል, የአንድ ሰው ብቻ ምስክርነት ስማ ማጥፋት ሊሆን ይችላል... መረጃ ሚዛናዊ ለማድረግ ሌሎችንም በወቅቱ የነበሩ ሰዎችን መጠየቅ መሞከር የተሻለ ነው ጥንቃቄ ይጠይቃል
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
አባት ኢህአፖን ባይወድት እንኳን የዘመኑ ደህንነት ስለነበሩ ሚስጥር ያቃሉ።። ስለእግዚያብሔር ብለው ይንገሩኘ🙏🙏 ቀይሽብር ይፋፋም በህግ ከቆመ በውሀላ የኢህአፖ አመራሮች እስር ቤት የነበሩት እነ ብርሀነመስቀል እና ሌሎች ሴትም አለች እርምጃ ተወስዶባቸዎል።።የአይገደሉ ህግ ከወጣ በውሀላ በማን ትዐዛዝ ተገደሉ??በማንና እንዴት ተገደሉ?የትስ ተጣሉ?? ይህን puzzle ይፍቱልኘና ገላግሉኘ🙏🙏
@ananiatsadik4934
@ananiatsadik4934 3 жыл бұрын
ቃለመጠይቁን ስሰማ መጽሐፉን ላለመግዛት ወሰንኩ ።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ለምን
@arongebremeskel4710
@arongebremeskel4710 3 жыл бұрын
Good decision 👏
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 3 жыл бұрын
haha enem
@heywet
@heywet 3 жыл бұрын
Mengestu Oromo aydelem ye Amara propaganda new I know! Chekagn neftegna sebseba Oromo new market ye Amara sera new❌❌
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@heywet ✌🏽✌🏽✌🏽
@entrtian
@entrtian 2 жыл бұрын
በጣም እውቀት የሚያጨብጡ ጎበዝ ምሁር ናቸዉ
@solomonburihun8836
@solomonburihun8836 3 ай бұрын
መልካም ነገር የሰራ ይመስል ድዱን ያሰጣል ሁላችሁም አቃጣሪ ነበራችሁ።
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
ጠያቂው ብዙም ጥልቅ እውቀት ያለው አይመስልም።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
thsnks
@beshirdale2491
@beshirdale2491 4 ай бұрын
His analysis is definitely knowledge based and above all he was an intelligent officer who has access to many classifieds information.
@leyakober1312
@leyakober1312 3 жыл бұрын
Kefe yale Edme yestote
@poppynani672
@poppynani672 3 жыл бұрын
የትዉልድ ክፍተት በታሪክ ዉስጥ ስላለ አንዳዴ ያለፈውን ቅድመ ታሪክ ለማመን በጣም የህ ትዉልድ ይቸገራል
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 жыл бұрын
እውነትም ትልቅ ሰው እንቅጮን መናገር ምትንም ኖሮንም ንቀው እውነትን መናገር ይየ ዩሰማ የነበረ ታሬክን ይጣቅሳል እውነትን ይላወቀ ጊዜን ይመሰላል አደበተ እርቶ ጠበቅ ይላል ቃሉ ሸክላና ጀግና በእሳት ይፈተናል አልጋ ጠፍር ይዞ ጀግና መቼ ይኮናል በስደት በናፍቆት በእስር በግዞት በመዋል መዋለድ ዘር አንጀት ነውና መጨረሻ አለው መቀመጫ ጥሩ።
@keftam
@keftam 3 жыл бұрын
ሰውየው ከሚናገሩት ነገር ተመርኩዞ ብዙ ጥያቄዎችን እያቀረበ ተጫውቶ እያጫወተ ብዙ ነገሮችን እንዲያወሩ ማድረግ የማይችል ሰው ነው። እንዲሁ የጥያቄ ዝርዝር ሰጥቷቸው እሳቸው ብቻቸቸውን ቢያወሩ ይሻል ነበር።
@annaaylte1363
@annaaylte1363 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው አሁን እሳቸው ቢኖሩ ለኘ ታሪክ ነበር ። እኔ በልጅነቴ መጥተው ለተማሪ ሁሉ ሰር ሰጥተው ነበር። ያበር አሁንም ምንም ልጅነት ቢኖረኘም ያብር ሁሌ ሳያው አስተውሳቻለሁ ይህ ያደረገው ሰው ሁሌ ስጵጵ የኖራል በህይወት ካለ።
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ስንት እመትህ/ሽ ነው 65-70???...??? ሀይለ ስላሴ እኮ በንግስና ላይም እያሉ የ80 ምናምን እመት ነበሩ እና እንዴት እስከእሁን ሊኖሩ ይችላሉ???
@adugnawmesfin9439
@adugnawmesfin9439 3 жыл бұрын
Shambel..Happy to see you
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 10 күн бұрын
Good
@tsgheredaokubalidet8791
@tsgheredaokubalidet8791 3 жыл бұрын
Yhin sewye atmenut betam wishetam new
@MrSherqi
@MrSherqi 2 жыл бұрын
Why?
@t.t6233
@t.t6233 3 жыл бұрын
Please can you ask him about Bealu Girema. Thank you
@Anjulo959
@Anjulo959 3 жыл бұрын
Spot on. Thanks. But I doubt he answers the detailed truth., Who knows he could be one of those guys whose hands in blood (security man). The first-hand core ones passed away with the truth into thier grave. I believe them burning in hell, eternal hell!! This one is simply.... keeping up appearances.for his own sake
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 3 жыл бұрын
የደርግ የደህንነት ሰራተኛ የሆነ ሰው ፤ በደርግ ላይ ኩዴታ ለማድረግ ሲዶልቱ ያገኛቸውን መኮንኖች ምንም ሳያደረግ ወይም ሳያስደርግ ምክር ብቻ ሰጥቶ ሄደ ማለት በምንም መመዘኛ ሊታመን የሚችል ወሬ አይመስለኝም።
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 жыл бұрын
Wow. Very interesting.....
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 3 жыл бұрын
ሰምችያልሁ የዛነለት ዘብ የነበረው ተናግርዋል በትራስ ታፈነው እንደተገደሉ
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ እዉነት አለዉ የእውነት ያዉ ሁሉም ሚለዉን ነገር ግን እዉነት ነዉ ማለት አይደለም
@abdullaad1291
@abdullaad1291 2 жыл бұрын
ትክክል አባታችን
@hannujonur1095
@hannujonur1095 2 ай бұрын
ትክክል❤🎉
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 3 жыл бұрын
እርሶ በደህንነት ሰርተዋል በወጣቱ ላይ የተደረገውን ግፍ እውነቱን ይናገሩ ለሕዝብ የታገሉ የሞቱ ወገናቸውን የሚወዱ በሕይወት ያሉ ይታዘቦታል
@lensawame6930
@lensawame6930 2 жыл бұрын
?
@oromay02
@oromay02 3 жыл бұрын
As Ex Ethiopian I can tell you that you were officially Mengistu Haile Mariam which lost the country.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
@ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube kkkkkkk yezorebet qero nw
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 23 күн бұрын
ሙሉጌታ አስራተ ካሳ ለንደን ነው የሚኖረው።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
በጥቅሉ ስለ ጠቃሚ አስተያየቶች እናመሰግናለን
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 3 жыл бұрын
Thank you very much for helping us discuss on the information & not trying to influence any body's judgment. Excellent journalism. Thanks.
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
የሚያውቅ አይጥፋ ማወቅም ብቻ ሳይሆን እውነት ተናጋሪ አይጥፋ :: እድሜ እና ጤና ይስጥልን::
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 2 ай бұрын
ይገርማል
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
ግና ህፃን ልጅ ይመስላሉ
@teshomegezahagn8774
@teshomegezahagn8774 2 жыл бұрын
እከሌ ነገረኝ ብሎ መናገር እውነት ሊሆን ነው ብሎ ማመን ከባድ ነው።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
አንድ ሰው ሁሉም ጋ መገኘት እኮ አይችልም ተጠይቆ ተጣርቶ ነው ምስክርነት ስትቀበል አንተ በቦታው ተገኝተህ አይተህ ሳይሆን የሆነ ሰው ያየ ወይም የሰማ ነግሮህ ነው አይደል እንዴ ???
@astatsehaie3299
@astatsehaie3299 3 жыл бұрын
ምነው ሰው ጠፍቶ ነው ዝባንስኬ የሚ ያወራ የምታቀርቡት
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 2 жыл бұрын
እንኝህን ሰው ኢንተርቪው ማድረግ የነበረበት ጋዜጠንኛ ደረጀ ሀይሌ( Arts TV) ነበር።
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ድሬም ጀምሮ ባለስልጣኖች ኢትዩጵያን ሲገዘግዙ የነበሩ ናቸው ክፍዎች ሆዳሞች የእነሱ አጥያት ገና ኢትዩጵያን ልጆቻቸውን መርገምት እየተከተለ ይበቀላቸዋል
@ayaku131
@ayaku131 3 жыл бұрын
ማህይም ዝም ብለሽ ስሚ አልያ ሳህንሽን እጠቢ ዝም ብለሽ ስለ ማታውቂው አትዘባርቂ!!!
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
@@ayaku131 ማንን ነው
@ayaku131
@ayaku131 3 жыл бұрын
@@barkotbarkot8945 አንቺን ነው!!
@sabamekuria6408
@sabamekuria6408 3 жыл бұрын
Ewent new!!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ግፈኛ ስው በትራስ አፍኖ ሚገድል፣ ሀገር በዘር በብሔር የከፈለ ህዝብን ለስደት ለእልቂት የዳረገ መርዝ የማይድን ካንስር ጥሎ ያለፈው የኢሀዴግ መንግስት የሱ አባት ደርግ እነኝ ናቸው !!!ዛሬም ሚገላን የኢሀዴግ ልጀ ብልፅግና ያው ናቸው !!!!
@mekashshiferaw3729
@mekashshiferaw3729 Жыл бұрын
ስለሰጡን ዝርዝር መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። በወቅቱ የነበሩት ሌሎች እንደናንተ ያሉ የታሪክ ተሳታፊዎችም ሚዲያ ላይ ወጥተው የነበረውን እውነት ያጋሩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 2 жыл бұрын
አፄ ኃይለ ሥላሴ ጉዳይ!
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 жыл бұрын
ሳቃቸው ግን የሆነ ነገር ለመደበቅ ይመስላል
@MA-oo4ut
@MA-oo4ut 3 жыл бұрын
እድሜ ና ጤን ይስጦት አመሰግናለሁ
@melateworkyosseph9510
@melateworkyosseph9510 2 жыл бұрын
Betam des yemil new!
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ሆ ፈልጌ ፈልጌ ነው ይሔን ቃለመጠዬቅ ያገኘሁት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 3 жыл бұрын
የዝግጅቱን አቅራቢና ተጋባዡን ሻምበል ተስፋየ ርስቴን እናመሰግናለን።ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች እውቀታቸውን ለብቻቸው ይዘውት ኖረው ይዘውት ይቀበራሉ።ያ ሕዝብንም ሀገርንም ይጎዳል።ለዚህም ነው ዛሬ ብዙዎች ተደናብረው ሀገርና ሕዝብ የሚበጠብጡት።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
ይሄ ገራፊና ገዳይ የነበረ ሰው ያፈሰሰው ደም ነው የሚያስለፈልፈው
@mesabetigyawkal1958
@mesabetigyawkal1958 3 жыл бұрын
ሙሌ ኮሜንትህ ተመቸኝ ሰውዬው ከንግግራቸው ያስታውቃል ::
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
Yihen koshasha Gerafi yet yihon yemagegnew *lots of blood on his hand
@abrahamhadgu4416
@abrahamhadgu4416 3 жыл бұрын
የአማራ ክብት እንበለዉ ወይም የአማራ ከብቶች ማለት ይሻላል ???
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 жыл бұрын
ወንድም! አንድ ሰው ሲናገር ሰምተህ ፡ ህዝብን ጠቅልለህ ለምን ትሰድባለህ። አንዳንድ ፈረንጆች ምን እንደሚሉ ታውቃለህ *"ጥቁሮች በአስተሳሰባችህ ፡ ከዝንጀሮ ብዙ አትርቁም!"* ይህ አባባል ፡ ለአንተ አስተያየት ፡ በጣም ይቀርባል :-(
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
ጎጋ።
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 3 жыл бұрын
ቀልቀሎ ስልቻ ነው። ስልቻም ቀልቀሎ።
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 жыл бұрын
ባለጌ. ብሄር ጋ ምን ወሰደህ?
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 жыл бұрын
@@yemisrachjenbere4932 I admit it mnm benenadedem teklala hezbn mesadeb tekikil aydelem mejemeria maseb alebih
@queencrown1674
@queencrown1674 3 жыл бұрын
Part 2 please
@genetgezaw1176
@genetgezaw1176 3 жыл бұрын
Whergna!
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
እስኪ ይሔን የጭራቅ ዳንኤል አስፋው pic post አርጉልን።።ጭራቅ ምን ይመስላል?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Weregna
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 3 жыл бұрын
Endet lilakilih?
@girmayani3638
@girmayani3638 2 жыл бұрын
ለነገሩ ቀይ ረዘም ያለ መልከመልካም ሰው ነበር ብለዋል አንድ ሰው ከደረጄ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ::: ፎቶውም አለ
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 3 ай бұрын
ኸረ በጣም ቆንጆ ነበር እንደውም የሴት መልክ ያለው ከመሆኑ የተነሳ ሴታሴት ይሉት ነበር
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
ከበደ ተሠማ የሚኒልክ የመጨረሻው ልጅ ናቸዉ ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Minilik wend lij yelachewm..leza new yelijachew ye weyzero shewarega Minilik lij Eyasu Yenegesew !!
@demek53
@demek53 3 жыл бұрын
ትክክል
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ጀግናው ባሮ ቱምሳ በግፍና በሽር የተገደለ የእሮሞ ጀግና ነው 💔💔💔✅✅💔💔💔🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 2 жыл бұрын
Bewketu kasse
@zzzzzzzz7415
@zzzzzzzz7415 2 жыл бұрын
የአሁኑቹንም. አፄዎች. አላህ. በራሱ መንገድ. እንዲገደሉልን ያድርግልን. አፄዎች. የክፋታቸው ጤግ. ተቆጥሮ አያልቅም.
@tesfayetsedalu9420
@tesfayetsedalu9420 2 жыл бұрын
ማፈሪያ !!የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ ይባላል
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 2 жыл бұрын
ደንቆሮ ድንጋይ....
@abdurahimsani4296
@abdurahimsani4296 5 ай бұрын
የሀገር የካደ የትም ሀገር ይረሸናል ብርቅ ነዉ እዴ
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን !
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Erjem edmina tena yestote abati
@Josefe4950
@Josefe4950 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ላለፉት መሪዎቻችን ንሰሐ እስካልገባን ፈጣሪ ምድሪቷን ሁሌም የምናየውን ስቃይ እረሐብና በሽታ እርስ በርስ መፋጀቱ መቼም ኣይቆምም
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክል ብሔራቸውን እንኩን ማይናገሩ ፁሚ፣ ፀላይ፣ክርስትናን ሂዱ አጥምቁ እያሉ እያስጠመቁ፣ ኢትዮጵያን አልፎም ለአፍሪካ ታላቅነት ፋና የሆኑትን አውግዘን አዋርደን የአዲስ አበባ ዮንበርስቲ ተማሪ አምፆባቸው ታላቅ ስው ገድለን ዛሬ እንገዳደላለን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እንደውሻ የሚቀጠቀጠው የሳቸው እርግማን ነው የሚመስለኝ !!!
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እህህህህ🤔 የምን ንስሀ...???
@teddyabrah4608
@teddyabrah4608 3 жыл бұрын
Eritrean great 👍
@tesfaybrihane5969
@tesfaybrihane5969 3 жыл бұрын
Yeman qletam smagile
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 3 жыл бұрын
Talkign Akbar 😂 😂 😂
@heywet
@heywet 3 жыл бұрын
Kebede tesema ye mengestu welaj abatu new ke serategnaw bedebek weldot. ene derom awkealew! / Kasa kebede ye mengestu wendem new ye abatu lej!
@voiceofamhara0102
@voiceofamhara0102 3 жыл бұрын
የኛ ሰው ያልተገነዘበው ነገር ድብቅ ጽዮናውያን ነን ባዮችን ሚና ከቁም ነገር ውስጥ አላካተቱትም። ደጃዝማች ከበደ ጃንሆይ በስደት በነበሩበት ጊዜ በእስራኤል የስደተኞች ሀላፊ እንደነበሩና ልጃቸውም ካሳ ከበደ እዛው ኢየሩሳሌም ትምህርት እንዳገኙ ታሪካቸውን የሚያውቁ ሰዎች ተናግረዋል። በጽዮኒስቶች እቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የእስራኤል ነገዶች - ንጉሶች - አብዮታዊያን በሆኑ ነገዶች መቀዬር ነበረባቸው። ሁሉም ነገር የመጣው ዝም ብሎ አይደለም - በእቅድና ታስቦበት ነው። ለምሳሌ የሩሲያ ነገስታቶችም የተቀየሩት በኮሙኒስት ጽዮናዊያን አብዮተኞች ነው። የሶቪዬትን ስልጣን ከ 90% በላይ የተቆጣጠሩት እነርሱ ነበሩ። አብዛኛው ህዝብን ሩስኪዎችን ከስልጣን አግለዋቸው ነበር። እነዚህ የጽዮኒስት ኮሙኒስቶች የሩሲያውን የንጉሳውያንን ( "ሳር " ቤተሰቦች ) በጭካኔ under groun አስገብተው ነው በሙሉ የጨፈጨፏቸው። ስለዚህ የሶቪዬት መፍረስም ሆነ የኢትዮጵያ የደርግ ( አብዮታዊ) አመራር በሌላ አብዮታዊ የተቀየረው በእቅድ ነው። የወያኔዎችም መውደቅ ጊዜውን ጠብቆ በእቅድ ነው። በኢትዮጵያ ደርግ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት አልተሳካም - በዚያው በተመሳሳይ ዓመት በሱዳን ኒሜሪ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ተሳካ ። አንተ እንዳልከው በእቅዱ መሠረት ኤርትራ መገንጠል ነበረባት ከዚያ ህወሃቶችም ስልጣን መያዝ ስለነበረባቸው ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት አድራጊዎቹ ጄኔራሎች ስልጣን መያዝ አልነበረባቸውም። የሱዳኑም እንደዚሁ ከ 20 ዓመት በኋላ ደቡብ ሱዳንን እውቅና የሚሰጥ የባሽር መንግስት መመስረትና ከህዋቶች ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ መሆን ስለአለበት ነው። ሁሉም በእቅድ ነው። እዚህ ጋር ለምን ንጉሱም ሆኑ - የደርግ አመራሮች ወይም የህወሃት አመራሮች መጨረሻቸውን ያላወቁት ? መልሱ ቀላል ነው። "ማሶን" የሚባል ዓለምአቀፋዊ የጺዮኒስቶች ድርጅት አለ። በዚህ ድርጅት ውስጥ ብዙ የታወቁ ሰዎች ; ሚኒስትሮች ; ቢሊዬነሮች ; የታወቁ አርቲስቶች ; ንጉሶች ; ፕሬዚዳንቶች አባል ናቸው። ግን መዋቅሩ ጸሃፊዎች እንደሚሉት - ከ 1-99 ድረስ አለ። ከ 1-33 ድረስ እነዚህ ንጉሶችና ጠ/ሚኒስትሮች አባል ሲሆኑ - ከ1-66 ጽዮኒስቶች - የማእከላዊ ኮሚቴ አባሎች; ከ1-99 levit ( ሎሎዋዊያን - ነጭ አይሁዶች )- የፖለቲካ ቢሮ አባሎች - ለዬት ያለ ሚስጥር የሚያውቁ - ስለዚህ በየሃገሩ ያለ ፕሬዚዳንት ; ጠ/ሚኒሰትር ; ንጉሶች የፖሊት ቢሮ አባል የሆኑት ሎሌዋውያን ( LEVIT - LEVY ) እነርሱ ላይ የሸረቡትን ተንኮል ሳያውቁት ነው ያለቁት። ባጠቃላይ በዓለም ላይ አንድ ንግስት ብቻ ናት መኖር ያለባት - እሷም የእንግሊዝ ንግስት ናት። ሌሎቹ ቀስ በቀስ በሂደት ይወገዳሉ ነው የሚሉት። ስለዚህ የአብይም አስተዳደር በእቅድ የመጣ ሠንግስት ነው። ዝም ብሎ በድንገት የመጣ አይደለም። ጽዮኒስቶች ታሪካቸው እንደሚያመለክተው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ ብዙ እውቅ የሆኑ ሰዎችና ነገስታቶች ቀስ በቀስ ( STEP BY STEP ) በማይታይና በሚታይ ተንኮል እያስወገዱ ነው ወደ ፈለጉት "የግሎባልንይ" ( የጽዮን ) መንግስት ለመመስረት እየተቃረቡ የሚመስለው።
@mestes4158
@mestes4158 3 жыл бұрын
Weyane: Tigray people are the same
@semumerkebu404
@semumerkebu404 3 жыл бұрын
ጊዜው የወሬ አይደለም ተጠቀምበት.........
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 жыл бұрын
It is a very sad story,one of them was my family Hiruy(a colonel)
@jimmigmt9582
@jimmigmt9582 2 жыл бұрын
What is the name of the book written by shambel tesfaye ristu
@sssh5805
@sssh5805 3 жыл бұрын
ሻምበል ተስፋዬን በትክክል ጠርተሃቸው አክብረሃቸዋል እናመሰግናለን:: ነገር ግን ኮሎኔሉን ግን መንግስቱ እያልክ በነጠላ መጥራትህ ያንተን ትንሽነትና ድንቁርናን ያሳያል:: የግድ ልትወዳቸው አይገባም ነገር ግን profesional መሆን ነበረብህ ::
@girmayani3638
@girmayani3638 2 жыл бұрын
ምን ይበለው ያንን ነብሰ በላ
@dessalegnzeleke6466
@dessalegnzeleke6466 2 жыл бұрын
So what ?
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 22 күн бұрын
ደንቆሮ ጥራዝ ነጠቅ ምን ያውቃል። ትምርቱም እኮ ለብ ለብ ነው።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ትልቅ ባለጌ አየው ቫምበል እቴቴ ናቸው።
@mekonenabebe3429
@mekonenabebe3429 2 жыл бұрын
Ye ewunet shambel Tesfaye Eriste tikikilegna ena hakun yeminageru sew bemehonachew adnakote kefitegna new
@tsegayedemoz8965
@tsegayedemoz8965 2 жыл бұрын
Dr
@zainabzainab2503
@zainabzainab2503 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@seblegessesse915
@seblegessesse915 2 жыл бұрын
እንደው የቁም እስረኛ አርገው ፈጣሪ እስከፈቀደላቸው እድሜ ድረስ ቢያቁያቸው ምን አለ ይሄ ሀጢያታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው አሁንም ከመገዳደል ሌላ የለም በጣም ያሳዝናል ጨካኝነታችን
@fikrualemu4128
@fikrualemu4128 2 жыл бұрын
ሰውየው ትልቅ ናቸው ግን የሚወሩት አልጣመኝም
@yemanetse4602
@yemanetse4602 3 ай бұрын
ደርግ ያደደበው
@tigistamare2881
@tigistamare2881 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሲያወሩ ያሰቃሉ; ገነት ዘዉዲ ስትመዘን ቀለለች????? ጁንታ ጋር አብራ ኢትዮፐያዊያንን ገድላልቸ
@abdurahimsani4296
@abdurahimsani4296 5 ай бұрын
ደግ አረገ አካን ነዳዉ
@shikorinatatdeqierey91
@shikorinatatdeqierey91 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የተማሩ ሚኒስትሮችና ፡ ጀኔራሎች ጨርሶ ኣገሩ እና ሕዝቡ እርግፍ ኣድርጎ ትቶ ወደ ዚምባብወ ያፈረጠጠው መሪ የኢሰፓ ሊቀ መንበር የነበረ ማን ይባላል ? ? ? ሰውየው ኤንተርተይነር ቢሆን ያምርበታል ፡፡
@sdfghgfdsasdfghfdswe
@sdfghgfdsasdfghfdswe 3 жыл бұрын
I agree 100%
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
"አዲስ አለም ማሪያም" ትባላለች በሆለታና ግንደ በረት መሃል ያለች ቤተክርስቲያን ።ታዋቂ ነች ዳግማዊት ማሪያም ጽዮን በመባልም ትታወቃለች ።
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
አዲስ አለም(ኤጄሬ) ከሆለታ ቀጥላ ያለች ከተማ ናት
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
መፆሀፋን እንዴት ማግኘት እንችላለን ....???
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
በዛ ዘመን በቀጥታ ተሳትፎ እውነቱን የሚናገር ሰው ወይም ዝም ብሏል ወይም ሞቷል :: ሚዲያ የሚወጡት በስማ በለው second and third hand መረጃ ያላቸውና : መጽሃፍ ለመሸጥ sensationalize የሚያደርጉ ብቻ ናቸው:: የሰፈር ጠጅ ቤት የተሻለ መረጃ ማግኘት ይቀል ይሆናል::
@dawitdebena8513
@dawitdebena8513 3 жыл бұрын
It sounds typical Amhara.gurena. He looks like he’s lying or at least over exaggerating.
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
I agree with your opinion. However, recently I found Ato Fasika Sidelele far better than others.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 жыл бұрын
@@AA-xx4zh even him, he merely says "ስህተት ፈጽመናል" but doesn’t say what he personally did and “man-up” to it. I’ve heard many contradictions & holes in his stories also.
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 145 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН