No video

Laundry Soap

  Рет қаралды 29,388

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

💯Laundry Soap with only 3ingredients 💯የልብስ ሳሙና በ 3 ነገሮች ብቻ አሰራር
#soap #laundry #laundrysoap
#homemade #homemadesoaps
##washcloth #washcloths
#clothescleaning #clothes
#comedianeshetu ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
‪@comedianeshetu‬
#seifuonebs
‪@EyohaMedia‬
‪@gebeyamedia‬
‪@huletmaezensoap‬
#ሳሙና
#የልብስሳሙና

Пікірлер: 274
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የተጠቀምኩት Sodium hydroxide + ውሃ የቧንቧ ውሃ ነው + ዘይት ( የተጠቀማችሁበት ዘይት አጥላችሁ መጠቀም ይቻላል / ሰብም አቅልጣችሁ ትችላላችሁ ) እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
እህቴ ተረድቻለሁ ስለመለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ በአመድ የሰራሽውን ወድጄዋለሁ ከፈሳሽነት ወደ ደረቅ ሳሙና የሚሆን ከሆነ ጥሩ ነበር ሜን ይኘስልሻል ?
@bekribashir9913
@bekribashir9913 4 ай бұрын
Hi eandate nesh fisashe samona as rare bitasyen dese yelegale plese
@TitiG_LifeTube
@TitiG_LifeTube 4 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅሽ❤❤❤ ግን ዘይቱ የምግብ ዘይት ነው ወይስ የራሱ ዘይት ኣለው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
@@TitiG_LifeTube የተጠቀምንበት የምግብ ዘይት
@rabiyayassin7383
@rabiyayassin7383 3 ай бұрын
ዉሀዉ አንተኪትከን ነዉ ወይስ ለቢ ባለዉ ነዉ እና ደሞ እነዝሂን ከሚካሎች የት ማግኘት ይቻላል ? ዘይት ማነኛዉሚ የሚግቢ ይቻላል ?
@TayibaBarato
@TayibaBarato 14 күн бұрын
Amiin 🤲 🤲 ❤❤❤
@user-wk2ul9gi5m
@user-wk2ul9gi5m 4 ай бұрын
የኛ ዘመን ወጣት ከመከታተል እናቶቻችን መከታተል ይሻላል እኔ ወድጄዋለው እድሜ ከጤናጋር ተመነሁ በተለይ ለኛ አረብ አገር ላለነው ምርጥ የስራ ፈጠራ ይሆነናል❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ፈጣሪ ካሰባችሁበት በላይ ያድርሳችሁ 🙏🙏🙏
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 3 ай бұрын
ሰላም ፅግየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ያወቅሺውን እውቀት አንቺው ጋር ብቻ እንድቆየ የማትፈልጊ ቅን ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@BurteaMle
@BurteaMle 2 ай бұрын
Thank you so much please Aastha Mein ringtone Mini militia version Nagar Nigam
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
@@BurteaMle አልገባኝም 🙏
@TayibaBarato
@TayibaBarato 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nu9dt8tf1g
@user-nu9dt8tf1g 3 ай бұрын
የድሮ ሰዎች ለዛቸው እንኳን እንዴት ደስ እንደሚል አነጋገራቸው ደርበብ ያሉ ፍቅርን በመፃሀፍ በፊልም ሳይሆን የእውነት የኖሩ ሀገራቸውን ከልብ የሚወዱ በነሱ ዘመን ኑሮ እርካሽ በረከት ሁሉም ነበር
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 3 ай бұрын
የኛ አስተማሪ እድሜ ረጅም ከጤና ጋር❤❤
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g 2 ай бұрын
Ejishi yibareki
@BerhanuBene
@BerhanuBene 7 күн бұрын
Thank you
@user-xb4yn9qk7t
@user-xb4yn9qk7t 20 күн бұрын
Fetar Edimena TENA yistisj
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 20 күн бұрын
@@user-xb4yn9qk7t አሜን 🙏🙏🙏
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው የሚገርም ሙያ ነው ያሳየሽን የልብስ ማጠቢያ ሳሙናን አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️🙏👌
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፀግዬ ይህን ኔ ባለሞያ ዋውውውልዬ ነዉ ይህ ስሙን እጆችሽ ይባረኩ ይህንን ስሙን ሰርተን መጠቀም አለብን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤❤
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ።
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 4 ай бұрын
እጅሸ ይባረክ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን ፫ እናታችን የእኛ ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤ በርቺልን ልጅ ከእናቱ ብዙ ይማራል እኔ እየታማርኩኝ ነዉ
@nejatmoh53
@nejatmoh53 4 ай бұрын
Waww waww bereka hunjelenje 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 4 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ እንኳን ሰላም መጣች ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ ከልብ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ
@zizi5972
@zizi5972 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ፈሳሽ ለላዉንደሪ የሚሆን አሳይን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
እሺ ውዴ ጊዜ ሳገኝ 🙏አመሰግናለሁ
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t 3 ай бұрын
ሳላም ትግየ እንኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም ውብ ነገሮች ናቸው በቀላሉ እዴት እደምነስራ እሳይተሽናን ግሩም ነው
@user-xj1bk6yo8t
@user-xj1bk6yo8t 4 ай бұрын
መሻአላህ የኔ ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samirabetasabi5140
@samirabetasabi5140 2 ай бұрын
SaIam agaracini yadiginani baxam arifino wooò🎉
@yousiftamrat
@yousiftamrat 4 ай бұрын
selam enekan dena mexash ejish yebarek yeney balemoya des ymil arif aserar new selasayshin keleb enamsegenalen ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ አንደኛ ነዉ ልዩ የሆነ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና በቃ ማምረት እፈልጋለሁ ሲያምር ይህን ልዩ ሞያ ላካፈለኝ ጀግና ሸር ብያለሁ በሶስት ግባእቶች አሪፍ ሳሙና እጅ ይባረክ ጀግናችን 😮👍👌❤🙏
@rabiatube1167
@rabiatube1167 4 ай бұрын
ፅግዬ መካሪያችን እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ ባለሙያ i like good job
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
የኔ ውድ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 4 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ የኔ ጀግና ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንማራለን እጅሽ ይባረክልኝ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 4 ай бұрын
ጽግዬ የኔ እናት ሙያሽን ያሳየሽን ተባረኪልን 🎉🎉🎉
@dubaiull.jemila.jemila
@dubaiull.jemila.jemila 4 ай бұрын
wow.barichi.allah.yagizish🥰🥰🥰🥰
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ 🙏
@mheeed5950
@mheeed5950 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ
@feregebisa8603
@feregebisa8603 2 ай бұрын
gobezi yene jegena
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ ይገርማል የላውንደሪ ሳሙና ም ሰራሽ የኔ ጎበዝ ለብዙ ሰው ብርታት የምትሆኚ ነሽ ዋው ልብ ያለው ሰው ካንቺ ብዙ ነገር ይማራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ በጣም አድናቅሸ ነኝ❤❤❤🎉👏👏👏👏
@yohannatube
@yohannatube 4 ай бұрын
Selam lanchi yihun widina melkam sew enkuan bedehina metash Betam tekami yesemuna ayinet azegajitesh silasayeshin enameseginalen bewunet ejochish yibareku ketiyibet kanchi bizu temirenal
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 4 ай бұрын
ሰላምሰላምነሽ እማ ዋው ያምራል አስራርሽ❤❤❤
@yamelak7583
@yamelak7583 4 ай бұрын
ሰላም ሰላንሽ ይብዛልኝ ማምዬ ዋው ጎበዝ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃልን ምክርሽ ብቻ ይበቃል የኔ ናት ❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
ዋው የዛሬው ሳሙና ለየት ያለ ነው❤
@elsaayoutube
@elsaayoutube 4 ай бұрын
ajsh ybark anmsgnaln barchi❤
@tube5169
@tube5169 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 4 ай бұрын
🥰🥰🥰 balemoya enat ❤❤
@user-bettybelay
@user-bettybelay 4 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እናመሠግናለን ❤❤❤
@elyaszerwun
@elyaszerwun Ай бұрын
በርቺ የኔ ጀግና ብዙ ካቺ እንማራለን ግን ዘይቱ አልገባኝም የምግብ ነዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@elyaszerwun አዎ የተሰራበት
@AkberetGebretsadkan
@AkberetGebretsadkan 4 ай бұрын
Btamiy gobez tsigeway❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ውዴ
@መይሙጎጃም
@መይሙጎጃም 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ወደአንቺ ዩቱብ ከመጣሁ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ በርቺ
@Kedo-i05
@Kedo-i05 4 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ያገርቤት ሳምና ይመስላል እኔ አላምንም ውነት አንቺ ነሽ የሰራሹ ዋው አንቺም ኦንላይን ሽጪ ፔኪንግ ሶዳ ነው የጨመርሹ ማሻላህ❤❤❤❤እጅሽን ይባርክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የሳሙና መስሪያ የራሱ አለ ውዴ ❤
@umuteslimtube7079
@umuteslimtube7079 4 ай бұрын
ስሙን ንገሪን ልሞክረው አገር ቤት ካለ
@saraaman4300
@saraaman4300 4 ай бұрын
ጀግና ነሽ እኮ
@emebethaile2477
@emebethaile2477 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በነፃ እውቀትሽን ስለምታካፊይን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@tigestgetachew
@tigestgetachew 4 ай бұрын
በርቼ ተባረኪ
@kidan5256
@kidan5256 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ ዋውውውውው ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ እዩ የቀንየልና 🙏🙏🙏😘😘😘ማማ ፅገየ ዓዲ ከይደ ከምዚ ዓይነት ስራሕቲ ክሰርሕ ይሓስብ ኣለኩ መሰልጠኒ ቦታ ተረክበስ 🙏
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስርቼ አሳይሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mheeed5950
@mheeed5950 2 ай бұрын
በአላህ ፈሳሽ ሳሙናም ስሪልን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-pu4qn9wq3f
@user-pu4qn9wq3f 4 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻💗💗💗
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 4 ай бұрын
አክስትዬ የኔ ጀግና በርችልኝ🎉🎉🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሙሽሪት እንዴት ነሽ 😘
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
Tx yene wede
@eyerusmanguday2669
@eyerusmanguday2669 4 ай бұрын
እኔም እየሰራሁት ነው ኘሩ ነው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
Woww❤
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 4 ай бұрын
Amasaginalahu ihite allaha yecamirilishi Eni lasariye asayichi yaramadani sabusa yatabasini zayiti azagajichiyalawu kamadu ehi batabe yeqalali
@EmebetGejabo-od8pi
@EmebetGejabo-od8pi 4 ай бұрын
ጽግዬ ጌታ ይባርክሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን ❤❤
@freweynimekonen6108
@freweynimekonen6108 4 ай бұрын
Wow ፅግዩ today you look gorgeous ❤️❤️❤️❤️🥰❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@askytube3255
@askytube3255 3 ай бұрын
ካንቺ ብዙ ነገርን ተምሬለሁኝ ባየሁት መሰረት ሳሙናም ሰርቻለው አመሰግናለው
@Kedo-i05
@Kedo-i05 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 ай бұрын
ሰላም ፅግዬ በጣም ገራሚ ነው እውቀትሽን ሳትሰስቺ ሰለምታካፍይን ክበሪልን ከልቤ ሳስብሽ ቅንነትሽን በጣም ነው የማደንቀው እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ውድድድድድ👏👏👏👏❤️❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን ውዴ 🙏🙏🙏
@famitube6801
@famitube6801 2 ай бұрын
በርች እማየ ድሮም ቤተሠብ ነን
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Brava Madam.
@genetkebede9564
@genetkebede9564 3 ай бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን።
@user-hx8hg7eh1q
@user-hx8hg7eh1q 4 ай бұрын
በርቺ ፅግየዋ እናመሰግናለን 🙏 በተለይ እነዚህ የምሰሩባቸው ነገሮች ሀገራችን ይኖሩ ይሆን እርግጠኛ ባልሆንም ሀረብ ሀገር አይጠፉም መውጣት ለሚችል ሰው መግዛት ይችላል ስሙን በሀረብኛ ካወቁት መውጣት ለማችለው ነውንጂ ችግሩ ገዝቼ ሀገሬ ስገባ እሞክረው ነበር
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
ፅግዬ የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሚሚዬ ምነው ቪዲዮ መልቀቅ ተውሽ ውዴ በደህና ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
@@tseghegirmay1 busy ሆኜ ነዉ አሁን እለቃለሁ። ♥️❤️♥️
@tejogure2167
@tejogure2167 4 ай бұрын
Pl show all one bye one ingredient soap for smile
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 4 ай бұрын
ማምተይ ክብረተይ ሰላምኺ ይብዘሐለይ እንካዕ ብሰላም መፃእኺ❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 ай бұрын
Merci ma belle 👍🥰
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
ጎበዝበርቺ ገና ዛሬ ሳይሽ
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 Ай бұрын
Thank you so much
@LIFEJOURENY
@LIFEJOURENY 4 ай бұрын
Great❤
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 4 ай бұрын
ፅግየ የኔውድ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 2 ай бұрын
❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ የካሜራ ጥራትሽ እና የምታስረጅበት መንገድ በደንብ ነው ዩምታብራሪው ትክክክል ነሽ ቪድወ ተሰርቶ ሲታይ ቀላል ይመስላክ ኢትድ ስለሚደረግ ነገር ግን የስራ ቀላል የለውም ሁሉም ነገር ሙያ እና ትግስት ይፈልጋል የስራ ውጤትን ለማግኘት ሳሙና ሙቁረጫው ምርጥ ቅርፅ እንድኖረው አድርጎታል ሌለኛውም አራት መአዘን ሆኖ ወቶል እናመሰግናለን ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ክበሪልኝ ❤
@user-lh5nj6le7v
@user-lh5nj6le7v 12 күн бұрын
አመሰግናለው ሞክሬ እነግርዎታለው የአመዱን ማለት ነው
@BurteaMle
@BurteaMle 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Thechefexcellency
@Thechefexcellency 4 ай бұрын
Very nice and amazing mashallah ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
Grazie mille 🙏🙏
@user-ue4uy5ut1l
@user-ue4uy5ut1l 4 ай бұрын
😍😍👌👌
@aleftube1219
@aleftube1219 2 ай бұрын
thanks alote ,which type of oil used ?
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp Ай бұрын
Thank You. 💙
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 4 ай бұрын
Be tesuf kemakerebesh be kal eyetnageresh betseriw more yimeretal
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አረ ስሙት 🤔
@halumtube8361
@halumtube8361 2 ай бұрын
የሶዳው ፎቶ በቲክቶክ ልቀቂው
@Roza-nf1ph
@Roza-nf1ph 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tube962
@tube962 4 ай бұрын
ከምር ጎበዝ በርችልን❤👍
@AsayaAsaya-br7ib
@AsayaAsaya-br7ib 2 ай бұрын
eneyemelewu zenith yemigebi new??
@ElsaPetros-cn6gk
@ElsaPetros-cn6gk 3 ай бұрын
የ እውነት ታላቅ የእውቀት እናት
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@hanamekone4795
@hanamekone4795 3 ай бұрын
wow
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@EyaderaddisMarie
@EyaderaddisMarie 28 күн бұрын
materials የት እናገኛለን ትንሽ ከተማ ነው ያለን ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SileHiwot
@SileHiwot 4 ай бұрын
የኔ ደርባባ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የኔ ውድ ❤
@Taiyaba-tube
@Taiyaba-tube 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiamediy
@ethiopiamediy Ай бұрын
እናቴ ሳላደቅሽ አላልፍም ማሽአላህ እኔም ሞክሬ እነግርሻለሁ
@tigistgarda654
@tigistgarda654 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪
@user-jk8px9jw6u
@user-jk8px9jw6u 2 ай бұрын
ስልክሽን አሰቀምጭለኝ ላዉራሽ በጣም ግበዝ ኘሽ
@DaweAbdi
@DaweAbdi 28 күн бұрын
አመሰግናለሁ, ግን NaOH ket enagegnalen
@badreaadd3114
@badreaadd3114 3 ай бұрын
,,,❤❤❤❤❤❤
@amufoziya77
@amufoziya77 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@aziebgebreslassie2487
@aziebgebreslassie2487 3 ай бұрын
Soda yet enagegnalen
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ሱቅ ውዴ
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
best instant skin whitening rice soap / homemade beauty soap
9:05
v channel by venu
Рет қаралды 874 М.
How to make multipurpose liquid soap at home| 20Litres liquid soap using N4500
11:21
ዳንቻ ሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካ #
20:40
Ethiopian Enterprise Development
Рет қаралды 17 М.
ፀጉሪ መንውሕን መለስልስ ናይ እንጣጢዕ ጅል (የተልባ ጅል)
12:34
ስደት መምህርና እዩ LEMLEM YouTube
Рет қаралды 7 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН