እወድሃለው | ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 274,298

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

7 ай бұрын

እወድሃለው | ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church #2023

Пікірлер: 167
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 6 ай бұрын
እንዲህ ነው እንጂ አምልኮ: በ30 ደቂቃ ሰላሳ ቦታ የሚደርስ ዝማሬ መንፈስን ሳይሆን ስሜትን ነው የሚኮሩኩረው። መዘመር ከዚህ ልጅ ተማሩ "አዘማሪዎች"! ተባረክ ኤቢ
@menatatube1795
@menatatube1795 6 ай бұрын
Which one is Good Menfes or Semet??👀
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 6 ай бұрын
No need to explain for you​@@menatatube1795
@samev2000
@samev2000 6 ай бұрын
@@menatatube1795 Erasekkk melesunn eyawekew ??? What a funny question ? 🧐
@tarekegnelias
@tarekegnelias 6 ай бұрын
ስሜትን ሳይሆን መንፈስን ነው የሚነካው 🙏
@ees988
@ees988 6 ай бұрын
ጥሩ ብለሃል
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 4 ай бұрын
መጀመሪያም እኮ ዝማሬው ዝግ ያለ ነበር እኛ ነ ን ጩኽትና 🎉ዝላይ እንዲለምዱ ያረግናቸው እኛው ነ ን ዘማሪው በመንፈስ ሆኖ ሲዘምር ጉባኤውን ያስተኛል ተብሎ ድጋሚ አይጋበዝም ነበር ምክንያቱም አለማዊነት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ስለነበር አሁን በጣም አምልኮ እየተቀየረ ስለሆነ ቤተክርስቲያን ወደትክክለኛ ውበቷ ስለምትመለስ ጌታን አመሰግናለሁ፡፡ እነዚህ ዝማሬዎች እኮ ድሮም ነበሩ አዲስ አይደለም በእርጋ ስላስመለከነው ፡ ፀጋው ይብዛልህ እንደ ድሮ ዘማሪዎች መንፈስ ቅዱስን በማክበር አገልግል ልጄ የእግ/ር መንፈስ ዛሬም ለሚፈልጉት ይሰራል
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 3 ай бұрын
ጥሩ ምልከታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ወንድም ሁሌ በእግዚአብሔር የምትጓደድ ተባረክልኝ እዉነተኛ በመንፈስ የሆነ አምልኮ በፀጋው በህይወትህ ዘመን ሁሉ ሞልቶ ይትረፍረፍልህ ድንቅ የቤተክርስቲያን ስጦታ
@ashenafigetachew3834
@ashenafigetachew3834 Ай бұрын
አምቦ ዪኒቨርሲቲ አዳር ፕሮግራም ላይ ይህንን መዝሙር ከአቢ ጋር አብረን እየዘመርን መንፈስ ቅዱስ በሃይል ሲንቀሳቀስ ታዕምራትን ሲሰራ አስደናቂ ጊዜ ነበርን አሁንም ሲዘምረው ያህ መንፈስ ዛሬም እንደ አዲስ ሲሰራ እጅግ ተደንቂያለው። ሃሌሉያ
@Mektas09gamilcomMektas
@Mektas09gamilcomMektas 20 күн бұрын
Holly spirit 🙏
@mesk_erem
@mesk_erem 3 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩ ነብስ አልቀረልኝም ምን አይነት መንፈስ ነው???? ኦ አምላኬ እወድሃለሁ!!!!!❤❤❤❤❤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ
@user-gn3jr1dg8f
@user-gn3jr1dg8f 4 ай бұрын
Almost I am watching this worship everyday! God bless you Abeni! በየጊዜው በጸጋ ላይ ጸጋ የሚጨምርልህ ጌታ እየሱስ ይባረክ! እግዚአብሔር በየዘመኑ ቅሬታዎች አሉት! አንዱ የዘመኑ ቅሬታዎቹ አንተ ነህ! ጌታ ይባረክ!!
@arrarsodelel
@arrarsodelel 6 ай бұрын
Brother, you are anointed by the Holy Spirit. I love the way you are worshiping, adoring and exalting the living God. GOD BLESS YOU!!!
@user-uc9hx3jv8k
@user-uc9hx3jv8k 6 ай бұрын
እንዴት አይነት ያማረ ሙዚቃ ነው የምትደረድሩት ግን?😍
@tadesseashagre1599
@tadesseashagre1599 6 ай бұрын
Halwot band አንደኛ ናቸው
@leulhabte8824
@leulhabte8824 6 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ፍስስ ያለበት አምልኮ ነው? በየሰዉ ውስጥ ያለው መንፈስ በቦታው ለነበረው ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ መልስ እስኪሰጥ (respond እስኪያደርግ) ትዕግስት ያለው አምልኮ ይህ እውነተኛ አምልኮ ነው፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው! አቤኔዘር አሁንም ይጨመርልህ!
@KebronTedros-by8ee
@KebronTedros-by8ee 6 ай бұрын
ኣቤኒዬ ብሩክ ሰው በጣም እንወድሃለን መልሰህ መልሰህ በክብር ተገለጥ❤❤!
@bornagain2024
@bornagain2024 6 ай бұрын
ጩኸትና ዝላይ ሰልችቶን ነበር። ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ ቀጥል ለሌሎችም ምሳሌ ትሆናለህ።
@marti1861
@marti1861 6 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም ሁሌም በአምልኮህ እባረካለው ይብዛልህ በብዙ❤❤❤❤❤
@hanaayele3288
@hanaayele3288 6 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል መርጋጋትህ ዝማሬውን ውብ አደርገው የምርም መንፍስን ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ ፍጣራ ይባርክህ
@gadamitiku-dn3bo
@gadamitiku-dn3bo 6 ай бұрын
Amazing worship ❤ GOD Bless you more and more
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 5 ай бұрын
መንፈስን የሚያድስ ጤናማ አምልኮ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ አልፈ ሕድድድድድ አት ቁምምምምምምምምም
@blenblen9248
@blenblen9248 6 ай бұрын
በማለዳ ልቤን ያረሰረሰ መዝሙር ወደ እግዚአብሔር ህልውና ይዞ ጭልጥ ይላል ተባረኩ በእውነት የተረጋጋ መዝሙር ውይ ነፍስም አልቀረልኝ❤
@miriamberhe9708
@miriamberhe9708 Ай бұрын
Simotm sinorm yhin mezmur adamitewalwu !!! i believe in Jesus christ !!!! Stadamitut fewus yihonal!!!
@user-se1sh2lj5d
@user-se1sh2lj5d 5 ай бұрын
ኢየሱስ አንቴኮ ልክ ነህ ለባርያዎችህ የተባረከ ድምጽ የምትሰጥ ጌታ ለዘላለም ተባረክ አሁንም ጌታ ሆይ ተባረክ ማዴራህ ይባረክ ኢየሱሴ
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 4 ай бұрын
ታማኝ ነህ እንደ ስምህ ፍቅር ነህ ታማኝ ነህ መልካም ነህ የእኛ ጌታ አሜን
@zeritumengistuzd8703
@zeritumengistuzd8703 6 ай бұрын
አሜን አሜን የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር ነው "አሱም አንተ ብቻ ነህ 😭😭😭🙏
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 5 ай бұрын
በጣም ነው ምውድክ ቀጥል ወንድሜ በእውነት ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 6 ай бұрын
እደዚ ዓይነት ዝማሬና አምልኮ ነው የናፈቀኝ እራስን ሳይሆን እግዚአብሔር ያጎላ
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 3 ай бұрын
በእውነት እና በመንፈስ ስትዘምረው ውስጥን ሰርስሮ ነው የሜገባው ከሰማይ ሰመያት በመንፈስ ያደርሳል ሴቀጥል በጣም ነው የምወድህ ዝማሬውችህ ሁሉ በመንፈስ ወደውስጥ ጠልቀህ ነው የምትዘምረው ሰውን ይገዛል ተባረክ ይብዛልህ ልጄ
@DothanMinistryOffical
@DothanMinistryOffical 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
@adamualemayehu08
@adamualemayehu08 5 ай бұрын
wow mine ayinet worship abine tebareklen
@KaleabKassaye-ko5st
@KaleabKassaye-ko5st 5 ай бұрын
በኢየሱስ ስም። ድንቅ አምልኮ። ተባረክ መንፈስ ቅዱስ። አቤኒዬ።❤
@user-xi1xb3rj6o
@user-xi1xb3rj6o 3 ай бұрын
leleloch zemariwoch mesale neh geta yebarkeh
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 2 ай бұрын
waw zemneh yebark eni gen yezh haymanit tektayi ayedlhum gen yez legi zemari leben yenkal ye egzhabeher menfes bewstu endal yastawkal enzi des yelal egzhaber sekeber 1000 amt yenurh
@AjebushTesfaye-yh3hl
@AjebushTesfaye-yh3hl 6 ай бұрын
Amazing worship🙏🙏
@christinaendale2573
@christinaendale2573 6 ай бұрын
"እየሱስዬ እወድሃለሁ"
@jerrydemissie1019
@jerrydemissie1019 6 ай бұрын
የተረጋጋ አምልኮ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አቢኒ
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ይባረክ አሜን አሜን የሰላሙ ባለቤት ይባረክ አሜን❤❤❤
@tsedalisaac1723
@tsedalisaac1723 6 ай бұрын
አቢዬ❤ በረከታችን
@samev2000
@samev2000 6 ай бұрын
What a worship !!! Am addicted by this worship day and night .., YEMIEYASFELEGH ADDDEEEE NEGER BCHAAA EYEYSUS! Abiyeee blessed!!!
@AmanuelMare-zt6sx
@AmanuelMare-zt6sx 6 ай бұрын
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን!! ይታወቀኛል አብሮነቱ አሜን
@wudigutema8234
@wudigutema8234 5 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ ጌታ ይጨምርባችው ዘራችው ይባረክ ንጉሱን እንደከበራችው መልካም ነገር ያግኛችው አምልኮ እስከ መጨረሻው ይቀጥላል
@liyawoldye9161
@liyawoldye9161 6 ай бұрын
We love you , we need you ❤️❤️❤️❤️
@yemiserachassefa3198
@yemiserachassefa3198 6 ай бұрын
God bless you , ወንድሜ .
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 6 ай бұрын
what a worship glory to God,
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 6 ай бұрын
Eba ሁሌም ለጌታ ያለህ ናፍቆትና ረሀብ ያስገርመኛል ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 2 ай бұрын
ኣሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏
@Nacool-sw8ln
@Nacool-sw8ln 4 ай бұрын
ሁሉ ሰላም ነው ❤️❤️❤️❤️♥️♥️ amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemiserachassefa3198
@yemiserachassefa3198 6 ай бұрын
ያለማቋረጥ ደጋግሜ ሠምቼዋሐሁ ነብስን የሚያረሰርሰ መዝሙር ነው .እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ. አቤኒ ተባረክ....
@solomehailu1475
@solomehailu1475 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ አቤኔዘር እውነት አሁንም የአምልኮ መንፈስ በእጥፍ ይለቀቅብህ እግዚአብሔር ብቻ እንዲታይ ደስ ሚል ምያረሰርስ አምልኮ🙌🙌🙌 ክብሩን እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ 👏👏👏👏
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 6 ай бұрын
Abeni Egzabher yibarkh
@rollnati
@rollnati 6 ай бұрын
Amen Egziabher Tamagn............... You are our blessing Abenzer,God bless you🙏
@hanibelongtojesus2932
@hanibelongtojesus2932 6 ай бұрын
አቤኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በዝማሬዋችክ ሁሉ የጌታ መንፈስ አብሮክ አለ ብዙ ግዜ በእምባ ነው እምስማው ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው እምወድክ🙏🙏🙏🙏
@user-rc3rs1jx2q
@user-rc3rs1jx2q 6 ай бұрын
Yane abat getan selemamelkew bante agelgelot hule des yelghal tebareklgn abeniye❤
@sani7331
@sani7331 6 ай бұрын
Amennnn Amennnn Amennnn ulhum selam New Eyesus Geta New ::
@magiyil1918
@magiyil1918 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ Ab በጊዚያት መሀከል የአምልኮ ለውጥ ያላየሁብህ ዘመንህ ይባሩክ ፀንተህ ቅር በእየሱስ ስም
@KalebBereket-ru7jo
@KalebBereket-ru7jo 6 ай бұрын
amazing worship 🥰🥰🥰🥰
@sahlualemu4319
@sahlualemu4319 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@AbrehamDeroo
@AbrehamDeroo 6 ай бұрын
አሜን አሜን የሚያሰፈልገኝ አንድ ነገር ነው ጌታ እግዜአብሔር ብቻ ነው ወንድመ ጌታ ዘመን ይባርክ መንፈሰ ቅዱሱ ከአንተ አይለዪ ተባረከ
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
@efrata4485
@efrata4485 6 ай бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ መንፈስ ቅዱስ። ተባርክ
@kiwieseta1234
@kiwieseta1234 6 ай бұрын
Woooo I was waiting for this. I watched it Live and was wondering when it gonna be released. I love you my blessed brother. You're truly anointed man. Yes I need only ONE thing in this crowded world and it's You Jesus. Amen.
@mihretablemma9982
@mihretablemma9982 6 ай бұрын
I am always dreamed of myself singing just like this man and preaching like Dr mamusha Fenta they are always in my prayers. I hope same spirit that touched this man and the Dr found of me. So in love with their ministry ❤
@user-ug6bd3pe4y
@user-ug6bd3pe4y 6 ай бұрын
abeniye ene sle ante getan amesegnewalehu.........ke geta gar yaleh menekakat siyauh rasu yastawkbhal medrek lay komeh batzemr enquan zm bleh btkom mnbarekbh ymeslegnal ke amlko melk belay haylu bante zend slale geta ybarek
@milahagos2807
@milahagos2807 5 ай бұрын
ነፍሴ ተይዛለች!
@TeketelForsido-xn2vp
@TeketelForsido-xn2vp 2 ай бұрын
Egzaber enade Baletaginatu yiberk Taberk ❤
@akam1625
@akam1625 6 ай бұрын
Abenye tebark 1 mezmur sitzemir beza lay mitkoyew betam tiru new terdetn indinamelk yiredanal
@user-mg2xn6tq6o
@user-mg2xn6tq6o 5 ай бұрын
Uffi አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. ስምቼ. ይብቅል. ብዬ. ማቶ. አቅትይኝ. ኡኡፍፍ... ዝምንክ. ይባረክ. ልምልም. አብነዘርዬ.
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ በጣም የተረጋጋ መንፈስ ያለበት ካንተ ይማሩ
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 5 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንን 🙏🙏🙏ሁሉም ሣላም ናው በኢየሱስ
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 6 ай бұрын
Tank you Jesus. You are blessed my Brother.
@nyakosame1579
@nyakosame1579 4 ай бұрын
iyesus ko ante liyu neh ko abba lene tebarekelge wud wendim you're my favorite singer love you man
@marsimoiitolasa3587
@marsimoiitolasa3587 6 ай бұрын
I love you my blessed brother. You're anointed man.
@user-nv5iz7yt4u
@user-nv5iz7yt4u 6 ай бұрын
YOU ARE BLESSED🙌🙌ABEN
@yadeshichemeda9583
@yadeshichemeda9583 5 ай бұрын
አንተ የተወደድክ ዘመንህ ይባረክ
@elizabethberhane3898
@elizabethberhane3898 6 ай бұрын
Eyesuse Ewedehalhu!!! ante becha, ante becha, ante becha tasfelegenalehe❤❤❤❤❤❤❤
@kebededule5475
@kebededule5475 3 ай бұрын
Abne we love you so much. I fill with a holy sprit when you worship so continue god is with you!!
@Habeshakidsincanada
@Habeshakidsincanada 5 ай бұрын
Menfes yalebet amleko tebarek wondmachin
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልህ :: በእዉነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ :: በቤቱ እየዘመርክ ፀንተህ ቅር❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@marginalupis1828
@marginalupis1828 5 ай бұрын
❤❤❤አቤነዘር በእውነት ተባረክ ትክክለኛ ዘማሪ❤❤❤❤❤❤አሜን
@user-dk1ov1rh1c
@user-dk1ov1rh1c 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen aemn
@ExodusZikre
@ExodusZikre 22 күн бұрын
geta hoy❤❤❤
@celacela893
@celacela893 6 ай бұрын
God bless you Abeni and 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-mf4ss2bb5i
@user-mf4ss2bb5i 6 ай бұрын
Tebarek wendeme geta yebarekek
@user-mg2xn6tq6o
@user-mg2xn6tq6o 5 ай бұрын
Uuuuufffi🎸አሜን. አሜን. እየሱስ.
@febenbejega4442
@febenbejega4442 6 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@blentefera182
@blentefera182 5 ай бұрын
Zemeneh yebarek wesete bezemare reserese.
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 6 ай бұрын
ከላይ የሆነ አምልኮ🙌🙌🙌
@mimecabed6527
@mimecabed6527 5 ай бұрын
Amen Amen Tebark Geta abezeto yebark ❤❤❤❤
@shambelselman5604
@shambelselman5604 6 ай бұрын
Brother Abi Our almighty God bless You for ever with this presence of God. Amen! Nafsem alkerech tebarak wondime.
@abushtamiru5983
@abushtamiru5983 6 ай бұрын
Abeni the real worshiper man ...God bless you a lot finally i respect you...
@user-qp6bv8sj8t
@user-qp6bv8sj8t 5 ай бұрын
zmnhe yebark bgeta tsntehe kre
@techearthtosky
@techearthtosky 5 ай бұрын
abenikoo sinjaaladha🙏🙏
@wozuwozamu8249
@wozuwozamu8249 Ай бұрын
😢ወንድሜ አቤኒ ለምልም
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 3 ай бұрын
ወንዲሜ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክ፡ በጣም ተባሪኬ፡
@TheMesgana
@TheMesgana 5 ай бұрын
አምላክ ይመስገን።
@user-xt9nk7yz1e
@user-xt9nk7yz1e 5 ай бұрын
wowww GOD Blessed you more and more brother abeni
@GelgeloAgersu
@GelgeloAgersu 6 ай бұрын
Ammeen God bless you ❤❤❤❤❤
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 2 ай бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen 🙌🙌🙌🙌🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 6 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Geta Yebarki❤❤❤
@user-bd6ni3hj9i
@user-bd6ni3hj9i 6 ай бұрын
❤❤❤
@7niyatteklu
@7niyatteklu 6 ай бұрын
❤❤❤ worship God God bless you eben whoooooo🙏🙏🙏
@genetmarkose8904
@genetmarkose8904 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤😂
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 6 ай бұрын
God bless you Abeni
@user-ex6cu6sr2u
@user-ex6cu6sr2u 6 ай бұрын
አቤንዬ❤❤❤
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 5 ай бұрын
amen amenn ye abate menfes ameseginalehu tebarek wondimachin amen amen🎉🎉🎉
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 745 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 521 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 125 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 871 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН