ስላልተሳካልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ!

  Рет қаралды 46,914

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ
forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5

Пікірлер: 331
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ዳጊዬ አንች እኮ ቁንጅናሽ የውጭ ብቻ አይደለም።ውስጥሽም ቅንጆ ጀግና በራስሽ የምትተማመኝ የዘመኑ እንቁ ነሽ።የዝች ጀህግና ሴት አድናቂወች አለሁ በሉኝ እስኪ🙌🙌🙌🙌
@wondwossenhailemaryam8095
@wondwossenhailemaryam8095 Жыл бұрын
Wow ደስ ይላል አመሰግናለው
@tube-yq5tr
@tube-yq5tr Жыл бұрын
Alhu
@celebrities.1
@celebrities.1 Жыл бұрын
እንቁ የሆነ አባት እና ቤተሰብ ስላለኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ስለሄድኩ አመሰግናለሁ ይህንን ቪዲዮ አይቼ 5 የማመሰግንበት ነገር ስለፃፍኩ አመሰግናለሁ I love you daggi ,you are the best 🥰🥰
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын
Thank you Dage i will start today ስለሆነው ስላልሆነው እየሆነም ስላለው እግዚአብሔር ይመስገን ። ሙሉ አካል ሙሉ ጤና ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ ጥሩ ቤተሰብ ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ ትዕግስተኛና አስተዋ ባል ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ በየቀኑ መኖር እንድጓጓ የሚያደርግ ልጅ ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ እምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 Жыл бұрын
ብሰማሽ ብሰማሽ አልሰለቺም የኔ እንቁ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ፍጡር ነሽ ዳጊዬ 🥰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@meraframa1088
@meraframa1088 Жыл бұрын
1,የፈጠረን አምላካችን ይመስገን 2, አምወደውን መልካም የሆነው ውድ አባቴ 3, የምወዳት ልጄን
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ዳጊዬበህይወቴ በጣም ጭቁን ነኝ የውስጤን ከምገልፅ ዝምታ እመርጣለው አሁን ግን ዛሬ ለመቆም ምክንያት የሆነቺኝ ጓደኛዬን ለማመስገን ስለልቻልኩኝ ብቻዬን አለቅሳለው ላመስግናት ብልም እሷ ታላግጣለሽ ለምታደርገው ነገር ምስጋናን አትፈልግም እንዳንዴ የኔ ውድ ስላት ታሾፍብኛለች መናገር እየፈለኩ ታፍኛለው😭
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ ምስጋና ትልቅ ሀይል አለው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏ዳጊዬ አንችም ስለምታደርጊልን ምክር እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 Жыл бұрын
1,ጤነኛ ስለሆንኩ ና ዛሬን የማየት ዕድል ስለተሰጠኝ 2, ንግግርሽን የመስማት አጋጣሚውን ስላገኘሁ 3, ከደቂቃዎች በፊት የሆነሰውን ድምጽ ስለሰማሁ.... በነዚህና በሌሎች ምክንያቶች ፈጣሪን አመሰግናለሁ
@BirtukanMekonnen-nh6so
@BirtukanMekonnen-nh6so Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾Thank_You_So_much_Blessed🙏🏾😍😍 I'm Grateful for my Family I'm Grateful for my Friends I'm Grateful for my Company
@thomasabiy3467
@thomasabiy3467 Жыл бұрын
1 ፈጣሪን የማመሠግነው ትዳሬ እንደሚፈርስ አውቆ 1 ወንድ ልጅ ስለሠጠኝ 2 ጤናና ህይወት ስለሰጠኝ ስላልሞትኩኝ 3 ስዋችን ስለምወዳቸው ሰው ስለማምን 4 ደግና ቅን አድርጎ ስለባረከኝ ሁሌም እግዚአብሄርን አመሠግነዋለሁኝ ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለሆነው ሁሉ አመሠግናለሁኝ
@ananatube2113
@ananatube2113 Жыл бұрын
አቤቱ፤ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለው፤አቤቱ የሰጠኸኝ ነገር ብዛቱ ፈጣሪ ሆይ አመሰግንሃለሁ ተቆጠሮ አያልቅም ዳጊዬ እንደው እንደነገሩ የሌለን፤የጎደለብንን ነገር እያሰብን ጊዜ ከምናጠፋ መጀመሪያ ያለንን ነገር እያሰብን ብናመሰግን እንዴት ደስ እንደሚል፡፡ እንደውም አንደውም እስከዛሬ ስላላመሰግን ሁሉ ይቆጨናል በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦቼን ጓደኞቼን አመሰግናለሁ፤ ላልሆነው ላልተሳካው ነገር ሁሉ በጊዜ ይሆናል ለፈጣሪ የጠየቅነው ነገር ግን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም፤ በመጨመረሻም ዳጊዬ አመሰግንሃለው የምታነሻቸው ሃሳብ አስደማሚነታቸው እንደቀጠለ ነው
@thomasabiy3467
@thomasabiy3467 Жыл бұрын
1 አነቺን ስለሰጠን አመሠግነዋለሁኝ 2 ስለፈጠረኝ አመሠግነዋለሁኝ 3 ወንድ ልጅ ስለሠጠኝ አመሠግና 4 የማንም ተረጂ ስላልሆንኩኝ አመ 5 ዛሬ ላይ ስላደረሰኝ አመሠግነዋለሁኝ ጌታ ይመስገን
@jordinzenebe3555
@jordinzenebe3555 Жыл бұрын
ለቤተሰብ ክብር የሚሰጥ ሰው ለራሱ ክብር ያለው ሰው ነው ዳጊ ስለ አባቷ እህት ወንድሟ ለልጇ ያላት ፍቅር ❤❤❤
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 Жыл бұрын
ጀግናነሸ ደጊ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ልክ ነሽ እናመሰግናለን አሏህ አመስጋኝ ያደርገን እሱንም ማስታወስ እራሱ በቂ ነው አልሀምዱሊላህ ያረብ
@kalkidanbehailu8015
@kalkidanbehailu8015 Жыл бұрын
ይችን ቀን የሰጠኝ አምላክ ተመስገን ሰላም ፡ፍቅር ፣መትረፍረፍ ስላለኝ አመሰግናለሁ ይህን ድንቅ መልእክት እንዳዳምጥ ጆሮዬ ጤነኛ ስለሆነ አመሰግናለሁ
@lemlemlemlem5087
@lemlemlemlem5087 8 ай бұрын
ዳጊየ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ኣስተማሪ እወድሻለው❤
@zehabumohamed1492
@zehabumohamed1492 Жыл бұрын
ልክነሺ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናቅ የገደለን ምንም የለም
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ በምታስተላልፍያቸው ቡዙ ነገር ተምርያለው ♥
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 Жыл бұрын
ዳጊዬ ከአምስቱ ምስጋና እንደ አንቺ አይነት መካሪ አስተማሪ እህት ስላገኘሁ እና የአንቺን ሾዉ እየተከታተልኩ ህይወቴን ወደምስጋና ህይወት እየለወጥኩ እየተለማመድኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ ::: ነዉ የዛሬ ምስጋናዎች አንዱ
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
ፈጣሬ ሁሉን አማልቶ የሰጥሸ ከራሰሸ ይልቅ ለሰዉ ምታሰቢዉ ነግረ ነዉ ሚአሰደሰተኝ ፈጣሬ አክሎ ብረሃን ያድረግሸ ለሁላችን ብረሃን ነሸ እንወድሸ አልን❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Yes, I agree with you and I have gratitude journal. For today, I thank God about you dagi! Bless you more
@thomasabiy3467
@thomasabiy3467 Жыл бұрын
ዳጊ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጅ ጤና ይስጥሽ
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኬኻ ዳጊየ በርችልን ካንች ብዙ ተምሬአለሁ
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ዳጌዬ ምሳሌ የምትሆን ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን። አበረታችን ደካማ ለሆነው። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@alexemshaw3773
@alexemshaw3773 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዳጊ የኔ ጀግና በጣም አከብርሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ!!
@solomonwolduhagos5797
@solomonwolduhagos5797 Жыл бұрын
I'm So Happy and Grateful for Dagy's life lessons and I have started keeping Gratitude Journal too. Words are not enough to say how much I appreciate your kindness and generosity. Keep Sharing and Shining.
@yosangoytom7755
@yosangoytom7755 Жыл бұрын
Dagiye tnks mamaye enem ewedeshe alew
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
ዋው ዳጊ ያነሳሽው ነጥብ ትልቅ ነው። ይችን የዛሬዋን ቀን እንዳይ ለረዳኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏
@MmNn-vv5xw
@MmNn-vv5xw Жыл бұрын
አቦ ብዙ ይማመስግንበት ነገር አለኝ ግን ሰነፍ ነኝ እኩያልጅ ስላለኝ አመሰግናለሁ መውለድ እየተጠየኩ አምላክ ደስተኝ ያረገኝ ከስት ነገር ጠብቆት አሳድጎልኛል አመሰግናለሁ ብዙም ነገር አስተምሮኛል
@freaketema8362
@freaketema8362 Жыл бұрын
am greatfull to listen you and ur kind for teaching us
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
ዳጊዬ እዴት ላግኝሽ መልካም ሰው ሺ አመት ኑሪልኝ
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳጊዬ ሳመሰግን ድጋሚ ህይወት ሸለመኝ ፈጣሪ አዳነኝ ተመስገን 🙏🙏🙏
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@helenhailu6841
@helenhailu6841 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ድንቅ አርጓ ስለፈጠረኝ አመሰግናለሁ የምወደው የሚወደኝ ባለቤት ስላለኝ አመሰግናለሁ ልጆች ሰለሰጠኝ አመሰግናለሁ ሰለእናት አባቴ አመሰግናለሁ ሰለእህት ወንድሞቼ አመሰግናለሁ ሰለስራዬ አመሰግናለሁ
@hannaayele9291
@hannaayele9291 Жыл бұрын
Thanks dear Dagi to share ur thought and positive vibes each and every moment of ur life and u are so special thank you.
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Жыл бұрын
Wooow batammm amesaginalewu dagiyeee hulem amesigagn negn lemidaregilign neageri gn bazi malku taredichewu halaqim nebar zare kamin gizewum balayi dasi bilognal ihen sila semawu soo the first as you are very thanks
@uaeuae3823
@uaeuae3823 Жыл бұрын
ተባረኪ
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
A. lilah for every thing🤲 tnx degiye allah yitebksh welahi swodat
@yohi9
@yohi9 Жыл бұрын
I'm Thank full For 1. I'm very Grateful to be the Child of Egziabhir 2. Grateful to know how Egziabhir is kindhearted & Unconditional lover 3.Grateful for my growing qualities& my Unique behaviour. 4. Grateful to having such alovely mom & dad
@amaniihp2318
@amaniihp2318 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ውብ ስላረከኝ ውብ የሚያረጉኝን ነገር ስለጨመርክልኝ ፍቅር ስለሆንከኝ በጣም ስለወደድከኝ አመስጋኝ ነኝ tank you my father
@hamelmalfantahun8129
@hamelmalfantahun8129 Жыл бұрын
1.ሰው አድርጎ ሰለፈጠረኝ እ/ርን አመሰግናለሁ 2.በሰላም ሰላሳደርከኝ አመሰግናለሁ 3. የእኔ ያልሆነውን ነገር ሁሉ ስለከለከልከኝ አመሰግናለሁ ዳጊዬ የምስጋና ጊዜ ስለሰጠሰሽኝ thank you so much!!!
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 Жыл бұрын
Thank u so much agreat message Dagiye🙏❤
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 Жыл бұрын
Dagiye, I agree 100% with,
@luwamchildofGode4666
@luwamchildofGode4666 Жыл бұрын
Thanks alot dagiye God bless you more
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 Жыл бұрын
ዳጊ ፍቅር ለሆነው ሃሳብሽ ሁሉ አመሰግናለሁ ሳዳምጥሽ ደስታ ይሰማኛል የምወደው አባቴን በጤና ያኖረልኝ አልኳቸው አመሰግናሁ ባለቤቴን 18 አመት በመልካም ሁኔታ ስላለ አመስግናለሁ ቤቴ ውስጥ 12 አመት ልጆቼን ያሳደገች ለኔ ያገለገለችኝን ድማምን አመሰግናለሁ እግዝአብሄር ልጆቼን ስለባረከልኝ አመሰግናለሁ
@ameleaddis703
@ameleaddis703 Жыл бұрын
Daggy,- You did a great job with your presentation today. You're absolutely right, gratitude is a game changer in today's life.. Gratitude is one of the strongest and most transformative states of being. It shifts your perspective from lack to abundance and allows you to focus on the good in your life, which in turn pulls more goodness into your reality. Thank you for your inspirational words.
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ስላልተደረገልኝ ነገርም አመሠግናለሁ ብየ እፅፍለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ያልሽውን ሁሉ ከማለትሽ በፌት እየተጠቀምኩባቸው ነው
@gospelsong2016
@gospelsong2016 Жыл бұрын
Thank You.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
የመንፈስ ንቃትን ስለሰጠኝ 🙏 ሰለቤተሰቦቼ 🙏 ስለ ሙሎ ጤናዬ🙏 ስላልሆነልኝም ሁሉ 🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks sis for giving this idea god bless you more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@dagmawittarekegn2957
@dagmawittarekegn2957 Жыл бұрын
I'm thankful for my loving God. I'm thankful for my happy, loving and peaceful family. I'm thankful for my body and soul. That was a great video dagi! Thank you for this advice, you truly are inspiring:)
@antenehmesfin7247
@antenehmesfin7247 Жыл бұрын
Yeah...መልካም አመለካከት☑☑☑
@misganaashebirofficial203
@misganaashebirofficial203 Жыл бұрын
Thank you Dagi, it's help full secret
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
Daggy, I used to write on & off on different papers to release my stress. Today, I started my gratitude journal seriously because of your full of wisdom & wise presentation on your life class. First of all, I am grateful & thankful for you!🙏🏿💗 Secondly, this morning in my bed I thank god as soon I woke up for changing the dark to a bright day & for my waking up. Thirdly, the negative though about what happened yesterday, Thanksgiving day surfaced up & I started thinking about it. Fourth, I said, come on Beyena, today is too precious day to ruin your day & I was happy for catching myself. I am thankful for being off work & decided to make it fan & happy day. I’ll try to be mindful & grateful as the day goes on…. Yesterday: 1. I was grateful to spend Thanksgiving with my two biological sons, two spiritual sons & other friends. 2. To see all the 4 boys happy & healthy. 3. For my energy for preparing all the feast. Not so grateful: 1. For 1 person tried to ruin the happy moment. I think that was the only thing I was ungrateful for. Thank you so much for your time, dedication & brilliance!🙏🏿💗 GOD BLESS YOU, YOUR HANDSOME SON, BEAUTIFUL SIS, BROTHER & WIFE! PS: your brother’s wedding is the at most happiest & fun wedding I have ever watched. I watched it more than 6 times. So entertaining! Congrats to all of you🎈🍾
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ስለመፈጠ ሬ፣በወንጌል በማመኔ ጤና ስላለኝ ፣አመሰግናለሁ
@hamzaahmed3346
@hamzaahmed3346 Жыл бұрын
Alhamdulillah for every thing tnx dagi
@hannage.3229
@hannage.3229 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 ❤
@milkaahmed4621
@milkaahmed4621 Жыл бұрын
Be grateful for the things you don't have as well; God will look down and provide.
@shewitkg
@shewitkg Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ግሩም ና ጎበዝ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠውን ያድርግልሽ። በህይወቴ ያንቺ አይነት ክላሲ ሴት በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም የኔ እህት በጣም ነው እምወድሽ። ገና ብዙ እጠብቃለሁ። ተመስገን!!!!!
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብ ያዲልሽ ዳጊዬ እንደ እኔ የሚወዳት ሰው ካለ በላይክ🏅
@FN-jc7jq
@FN-jc7jq Жыл бұрын
ዳጊዬ ይሄንን ቪዲዮ ከልቤ እዳዳምጥ ለረዳኝ ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ
@selamamenamendesalen6596
@selamamenamendesalen6596 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዳጊሻ። ድንቅ እናት፣ ድንቅ የስራ አለቃ፣ ድንቅ ጓደኞች ስላሉኝ አመሰግናለሁ። እንደ አንች ፣ እንደ ሳድጉሩ፣ እንደ ኤካርት ቶሌ፣ እንደ ሞጂጂ፣ እንደ ዳዊት ድሪምስ ወዘተ አይነት ሜንቶር ስለአወቅኩኝ አመሰግናለሁ። The blessing of God is with in us. Thank you almighty for all of your blessings.
@binitse5446
@binitse5446 10 ай бұрын
Thanks ❤
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 Жыл бұрын
Your wonderful lady ❤️ ♥️ 💖 💕 💛
@sabahaile6715
@sabahaile6715 Жыл бұрын
ዳጊ አንቺ ምርጥ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ያንቺ የሆነዉ ሁሉም ነገርሽ ይባረክ የቤተሰብ ፍቅርሽን አክብሮትሽን ሁሉን ነገርሽን አደንቀዎለዉ እኔ በፊት ነጭናጫ የሌለኝን ነገር የማይ ሰዉ ነበርኲኝ ግን አመስጋኝ ከሆንኰኝ በጣም ቆይቻለዉ በዛም ብዙ ተጠቅሚያለዉ ያለኝ ብዙ ነዉ አምላኬ ባሮኰኛል አመሰግነዎለዉ አንቺንም አመሰግንሻለዉ!!
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Daggiyee endet nesh. Yene konjo ewunet bileshal balen neger sinamesegin lelawu yichemeral. Lehagerachin endanchi positive sewu yabizalin. Thank you for your good advice. Be blessed.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@simonmekit3167
@simonmekit3167 Жыл бұрын
Thank you so much Dagy🙏🙏
@fitsumsamuel8145
@fitsumsamuel8145 Жыл бұрын
Thank u daggy for sharing amazing ideas!
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 Жыл бұрын
Dagi thankyou for making me release I have allot to be grateful 🙏
@helenhailemariamagano5092
@helenhailemariamagano5092 Жыл бұрын
Dagggi fetari degagmo yesetesh Mekeneyatum kesih ye belete eweket ke Edeme gar 🙏 🙏 🙏
@misgunkebede5233
@misgunkebede5233 Жыл бұрын
ዳጊ 1 ዛሬ ጥሩ ሰንበት ኢያሳለፍኩ ነዉ ተመስገን ጌታዬ 2 ቅድም ወደ ቤት ሔጄ እናቴን ስላገኘዋት ተመስገን 3 ከጉዋደኞቼ ጋር ተሰብስበን ጥሩ ቁርስ ሰለበላን ደስ ብሎኛል 1 አንድ በጣም ጥሩ ጉዋደኛዬን ሜሴጀ ተላልከናል
@getanehnibretie5027
@getanehnibretie5027 Жыл бұрын
Thanks queen
@semere8968
@semere8968 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@kiyabirhanu5652
@kiyabirhanu5652 Жыл бұрын
Thanks Yen wud
@yonathanlema4272
@yonathanlema4272 Жыл бұрын
Daggy, Thank you so much 💚💛♥️
@alemeneshbeyene776
@alemeneshbeyene776 Жыл бұрын
ጤናዬ ስለተመለሰልኝ የምወደው ልጅ ስላለኝ የምወደው ስራ ስላለኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ
@mastwalnega8373
@mastwalnega8373 Жыл бұрын
ስሰማሽ ቁስሎቸን የመርሳት አቅም ይሰጠኛል በወንዶች አለም አብሪ ኮከብ ስለሆንሽ ደስ ይለኛል ስለጤናየ አመሠግናለሁ
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Жыл бұрын
እናመሰግናልን መልካም ሴት ነሽ በጣም እረዳሽኝ ነው
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባሰክ ዳጊዬ
@Itta-nn7nz
@Itta-nn7nz Жыл бұрын
1 መጀመሪያ ፈጠራ ለዘላለም ይመስገን @2 ሰው አርጎ ስለፈጠረኝ አመሰግናለሁ @3 ስለ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ @3ከትነት መንነት ስለወጠሀኝ ስለወጠሀኝ አመሰግናለሁ @4 ሁሉ ነገር አልፎ እኔ አድጌ ለቤተሰቦቼ የተሸለ ቤት እንድሰረ አቅም ጉልበት ስለሰጠሀኝ እናተ ነ አባተን ደስተኞች ስለሆነ እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ ና አመሰግናለሁ @ የዘሬ አመት በዝህ ግዜ በዚህ ወሮ በጣም ምወደኝ የምወደው ፍቅር አገር ነገረኝ ግን ያ ፍቅር ችን ልቀጥል አልቸላም ለምን ብያ አለዝንም የተሸለ ስለምመጠ ነው በሁሉ ጌታ ልክ ነው ሰለልሆነም አመሰግናለሁ ዳግ እወድሸለሁ
@yeshimebetbtniniu6942
@yeshimebetbtniniu6942 Жыл бұрын
ተመስገን ፋጣሪ ጠና ስለሰሠጠኝ ኣመሰግንህለሁ🙏
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
ትክክልነሽ የኔ ልዕልት እግዚአብሄር እራሱ ለምስጋና ፍጠርን እኔ ደግሞ የአድ ልጀ እናትና የሰባት ወር ነብሰ ጡርነኝ ግን ያንችን ትምህርት ካየሁ በሆላ ሰወስት ሳምንት ሆነኝ በምስጋና ብዙ ነ ገር ተሳክቶልኝል ምስጋና የስኬት የደስታ : የመክነወን ቁልፍ ነው
@hiwetteklehaimanot76
@hiwetteklehaimanot76 Жыл бұрын
Thankd dagi anchim amesgenshalew
@kidisthagazi
@kidisthagazi Жыл бұрын
Wow ዳጊዬ ልክ እንዳልሽው pause እያደረግኩ በጣም ብዙ የማመሰግንበት ነገር ፃፍኩኝ አንቺንም ጭምር
@bezaasrat5624
@bezaasrat5624 Жыл бұрын
በጣም ነው የማደቅሽ ዳጊዬ
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 Жыл бұрын
ዳጊየ እንኳን ደህና መጣሽልን
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Dagi thanks I don’t know what to say you change my life I love to watch ur video all I am going buy this jornal for my kids including my husband for Xmas gift really great idea thank you so much dagi god bless a million thanks🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yalemism
@yalemism Жыл бұрын
Thank you.
@Creative-xr2iv
@Creative-xr2iv Жыл бұрын
Nice Work Dagi keep it up.
@fromtgray6076
@fromtgray6076 Жыл бұрын
ሰው ይሁን ዘራችን ፍቅር ይሁን ሀይማኖታችን የምትያት በጣም ደስ ትለኛለች Dagye👌
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ ስወድሽ
@selamalemayew3585
@selamalemayew3585 Жыл бұрын
Thank you so much❤
@alemsied9717
@alemsied9717 Жыл бұрын
አንችን የመሰለች ቅን ሰው አስተማሪ በማግኝቴ አመሰግናለሁ❤❤❤
@kumeteshome8355
@kumeteshome8355 Жыл бұрын
1.Betam emgerm abat fetari slesetegn 2. Fetari Rasen endichil sleredagn 3. Ene yefelekut sayhon esu yaseblegnin sra slesetegn am really great full
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 Жыл бұрын
1.ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ,ልጁ ስላረገኝ እናቱን ስለሰጠኝ 2.መልካም ቤተሰቦች ስለሰጠኝ 3.ጤና ስለሰጠኝ 4.ውድድድ የሆነች መተንፈሻ ትቦዬ የሆነች ጓደኛ ስለሰጠኝ 5.ብሩህ አዕምሮ ስለሰጠኝ 6.የአንቺን ቪዲዮ እንዳይ ስላረገኝ 7.በዙሪያዬ ስላሉ ክፉ ሰዎች .........እና ስለብዙ አመሰግናለሁ
@emancom7292
@emancom7292 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወዲሽ ለቤተሠብ ያለሽ ፍቅር እኔም ልክ እንዳች እወዳቸዋለሁኝ ቤተሠቦቼን
@haninspecial1707
@haninspecial1707 Жыл бұрын
የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሽ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 75 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 178 М.
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 202 М.
ሚስትህ ለስኬትህ...
17:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 104 М.
የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር
8:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 114 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН