"ወዳጅ" አዲስ ፊልም

  Рет қаралды 227,666

Negus Film Production

Negus Film Production

Жыл бұрын

#ታሪኩብርሃኑ #ደረጄሀይሌ #ቸርነትፍቃዱ #ኑአሚንመሰረት #ፒፒሎ

Пікірлер: 256
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
ባባዬ ያልሞተ ሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ግን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔እባካችሁ በቃልዬ ቅርብ ያላቹ ሰዎች አባቱን መሳይ 💜ያቡን👈👈 የባባን ልጅ በግዜ የፊልም እንዱስትሪውን ይቀላቀል ማስረሻ ይሆነናል
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
ኡፍፍ😭😭😭ባባዬ
@kiyagesese2579
@kiyagesese2579 Жыл бұрын
Enem alew
@enatfantaregassa2860
@enatfantaregassa2860 Жыл бұрын
ኡፍ እኔ እራሱ ያለ ነው ሚመስለኝ 😭😭😭😭😭ውይ ሞት ባይኖር ነው ሚያስብለው
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 Жыл бұрын
ተይ እንጂ
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Жыл бұрын
እኔምማመን አቅቱኛል
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ወንድማችን ነፍስህን ይማረው🙏🥺 ለቤተሰቦች ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣቸው 🥺🥺🥺😭😭
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ሶል ቤተሰብ እንሁን ዩቶብ ዱባይ እንደትነው የሜከፍለው
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ትሁት ሁሌም ባየንህ ቁጥር ልባችን ቢደማም ለዘላለም አንረሳህም ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w Жыл бұрын
ለዚች አጭር እድሜ በስዴት መከራተት💔😔😖😥😣
@bettybaba9411
@bettybaba9411 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tigsetshumetyoutube
@tigsetshumetyoutube Жыл бұрын
ባባዬ አንተን መርሳት በፍፁፍ አይቻልም😭😭 ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለዘላለም ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭❤
@user-nu2ss7ct1t
@user-nu2ss7ct1t Жыл бұрын
🥺💔🙏🙏🙏
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
​@@user-nu2ss7ct1t 😭😭😭😔😔😔በጣም የእውነት መቼም የማይረሳ ልጅ በጣም ከባድ ነው😭😭
@dasashtigabu1116
@dasashtigabu1116 Жыл бұрын
ባባዬ ፊልም እኮ ባንተ ይብቃ 😭ማርያምን እስካሁን መመሞትህን አምኜ መቀበል ከብዶኛል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭
@betelt2932
@betelt2932 Жыл бұрын
ባባዬ ❤ አንተ ደግ ሳንጠግብህ አጣንህ ነፍስህ ባባትህ እቅፍ በሰላም ትርፍ
@temietube12
@temietube12 Жыл бұрын
ባባ አልሞተም ስራዎቹን ሁሌምሳያቸው እሱ አለ ። በህዝብ ውስጥ የገባ የትወና ብቃት ሁሌም ተወዳጅ ስብዕናው አስተማሪ ። በህይወት ያላችሁትንም ፈጣሪ መልካም እንድትሰሩ ይርዳችሁ በርቱልን ቸሬ በርታልን ምርጥ ወንድማችን ። ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን። የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ያለነውን በፍቅር በሰላም ያኑረን አሜን !! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 6 ай бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ😭😭😭የአንተን ሞት ማመን ይከብደኛል አማርኛ ፊልሞች ሁሉ አንተ ያለክበት ሲሆን ነው የሚያምረው😭ሞት ክፉ💔💔💔💔💔💔
@millionbesene3983
@millionbesene3983 Жыл бұрын
መች ነው ሚለቀቀው ባባዬ መቼም ቢሆን አንረሳህም ነብስህ በሠላም ትረፍ 😭😭😭😭
@abenetagune997
@abenetagune997 Жыл бұрын
ባባዬን በሙሉ አይኔ ለማየት ፈራሁ 😭😭ነፈሰህ በሰላም ትርፍ😥😥
@sarabya4574
@sarabya4574 Жыл бұрын
ወልደ ዮሐንስ እያላቺሁ ባባዬን በፆሎት አስቡት ነፍሱ በሰላም እንድታረፍ መቺም ከልባቺን አትጠፍም
@yodet-cg5dh
@yodet-cg5dh Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን ከነአብርሃም ከነይሳቅ ይሁንል አሜን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ቸርሬ ፅናቱን ይስጣቹ ይከብዳል የልብ ወዳጅንማጣት 😭😭😭😭😭
@user-ir8tq8to7y
@user-ir8tq8to7y Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ 😭😭😭
@missfanoos5796
@missfanoos5796 Жыл бұрын
አይይይይይይ ባባዬ ለምን ይሆን እንዴ ያንተ ሞት ከደምስሬ ገብቶ የሚያንገበግበኝ 💔😭😭እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏🙏🙏
@saraAbebe100
@saraAbebe100 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያንተን ሞት ማሰብ ከባድ ነዉ ባባዬ እንወድአለን ነብስህን በገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭😭😭
@juniedmaziedsaied9137
@juniedmaziedsaied9137 Жыл бұрын
I can't wait to see it ! Rest in peace tariku baba !!! Your legacy will leave on !!! Knowing it is his last movie it is special . Exited to see my favorite actor chernet working with a legend !!!!
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
Well come ብለናል 😍😍😍😍ባባዬ እግዚአብሔር ነብስካን በገነት ያኑራው 😥😥😥😥😥😥
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 💔🙏
@eyerusalemmelaku6514
@eyerusalemmelaku6514 Жыл бұрын
መልካም እድል ቸርዬ ባባዬ ነብስክ በገነት ትኑር ሁሌም በልቤ ትኖራለክ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ሳትጠገብ ያጣንህ ወንድማችን ነፍሰህን ይማር ❤
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ባባየ አተ ከዚ ተለየክ ነብስክን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፉልሙ ያምራል
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ ስትናፍቀኝ ስራወችህን ደግሜ የማየው ነገርስ እህ የእግር እሳት አባቢ እኛ አድናቂዎችህኮ ነን የሞትነው አንተማ እረፍት ነው ብቻ ከባድ ነው
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ውይ ባባዬ 💔😢ነብስህ ይማር የኔ ተወዳጅ ሁሌም እንቁ ነህ አቺ አለም ከንቱ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማረ 😭😭😭😭አትረሱት ወገኖቸ እነቸሬ ጥናቱን ይሰጣችሁ ይከብዳል ሰሜቱ😭😭😭
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
የወንድማችን ነብሰ ይማር ለሀገራችን ሠላም ኢትዮጵያ ለዘ ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ጥሩነዉ በዚህ ፊልም እለቅሷ እንደርሳለን ታሬ ናፈከን እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭 አፈሩ ይቅለልክ ወድሜ
@user-ji4ex8me9p
@user-ji4ex8me9p Жыл бұрын
ባባዬ በልባችን ትኖራለክ ነፍስህን ይማርልን 😭😭😭😭😭
@kokobaytenfsu5396
@kokobaytenfsu5396 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ባባዬ ምን ልሁንልህ ልቤ ተሰበራልህ አሁንስ ሞትህን መቼም አላምንም ነፍስህ በሰላም ትረፍልን💔💔💔💔
@azmerawassefa1379
@azmerawassefa1379 Жыл бұрын
ባባየ ነፍስህን በገነት ያኑረው
@ermiasmengeshaermiasmengesha
@ermiasmengeshaermiasmengesha Жыл бұрын
ባባየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭በኖርኩበት ዘመን ከአባቴ ቀጥሎ የሞትን አስቀያሚነት በአንተ አየሁ ባባዬ የቤታችን ሰው እንደ ነበርክ ከአጣንህ በኃላ አወቅን ፍቅርህ በሞትህ በዛብን እሺ ምን ልሁን የአንተ ነገር ባየሁ ቁጥር እባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 Жыл бұрын
ባባዬ😭😭😭😭😭😭 ሁሉም በልባችን ነህ😭😭😭😭
@biniyamjemal
@biniyamjemal Жыл бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ናህ😭😭
@user-gn6nk8qj3e
@user-gn6nk8qj3e Жыл бұрын
Baba nebs yemar❤
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
ባባ የኔ አባት እውነት በጣም ነውያዘኩት አፈሩ ይቅለልህ ወድሜ
@melattube1354
@melattube1354 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😢😢😢😢😢
@wintayoutube
@wintayoutube Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በናፍቆት አየሁ😢😢😢😢💔💔💔መቼም አንረሳህም😢
@yitayal6769
@yitayal6769 Жыл бұрын
1st View
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework Жыл бұрын
በጥላዬ ተደምሜ ነበር አሁን ደሞ ...... እንጠብቃለን
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፋ😢😢😢
@mulujemal7702
@mulujemal7702 Жыл бұрын
የምር ከቤተሰቤ አንድሰው ያጣሁ ያክል ነው የተሰማኘ ባባዬ ፎቶው ሳየው እባይተናነቀኛል ቃልዬ አይዞሽ በርቺ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ባባዬ አንተን መርሳት ከባድ ነው ያማል ያማል ያማል ያንተ ነገር ኡፍ አቤት መቃጠል ነብስ ይማር
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Жыл бұрын
ይለቀቅልን
@uaeuae7039
@uaeuae7039 Жыл бұрын
Babaa yee yenee wudii 😭😭🙏🙏🤩🥰🥰🥰♥️♥️♥️😢😢😢😢😢🤲😭🤲
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ታርኩ ባባ ሣንጠግብህ ያጣንህ ወንድማችን ነህ ከባድ ነዉ ሞትኮ መራራ ናት 😢😢😢😢😢
@user-ju2xd3jr3y
@user-ju2xd3jr3y Жыл бұрын
በሉ ልቀቁልን እንየው ባባየ ነብስህን ይማርው መቸም አንርሳክም
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
ማነው ሙሉውን ለማየት የጋጋዉ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hihihihi8372
@hihihihi8372 8 ай бұрын
እኔ እንዴትነው የሚታይ ሙሉው ሳልሞት
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
ባባየ የፊልሙ ዲምቀትኮ ነህ ባባየ ነፍስህን በአጸደ ገነት 💔💔😢😢😭😭😭😭😭
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ባባዬ ፍጣሪ ነብስህን ያማርዉ መቸም አንረስሀ 😢😢
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh Жыл бұрын
Babaye yene geta 😢😢 betamm new yewunet seber yalekut bante yerase wondem endebetesebe leresah alchalkum 😢😢😢
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔ባባዬ ነፍስክ በሰላም ትረፍ
@tube8360
@tube8360 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ባባዩ። ነፍስ። ይማር
@tedytedi3234
@tedytedi3234 Жыл бұрын
Wayinee babaa yente mot ikoo hushet nw yemimeslew😭😭😭 yene miskin yelbee qusul🖤..ayii mot ayii mot......
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 Жыл бұрын
Weyene babaye
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ መልካም አይይይ ሞት😭😭😭😭
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ባባ ፊልም ማየት ካቆምኩኝ ስንት ጊዜ አሁን ባባ ስላለ ላይ ነው😭😭😢
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
nbseh yimarew baba
@zemedyoutube4803
@zemedyoutube4803 Жыл бұрын
ባባ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትኑር
@ethiopia6344
@ethiopia6344 Жыл бұрын
አባዬ ነብስ ይማር
@user-uz1ou5cf2i
@user-uz1ou5cf2i Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ባባዬ ተቃጠልኩልህ እኮ እስካሁን አላምንምእኮ ገናስምህን ሳይነው እባዬ የሚፈሠው አረዉዉዉዉይይይይይይይይይ ምንአባቴ ልሁን ባባባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 Жыл бұрын
ባባየ አይሞት አጉዳዩ ነብስህን ይማርው
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ባባዬ 🥺🥺🥺 ዛሬም ባባ መሞቱን ማመን አልቻልኩም 😭😭😭😭
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 Жыл бұрын
እንደቀልድ ትናት ታይቶ ዛሬ መጥፋት አላህ የወደደውን ፈፀመ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያ ጉዞ ለሁሉም አይቀር እኔም ወንድሜን ጧት ደህና ዋል ተብሎ ማታ ሬሳ መጣልኝ ይከብዳል አይደል ይመጣል ሲባል እሱ ወደ ማይቀረው ሄደ ይሁን እስኪ አላህ ትዛዙ ከሆነ
@mekiyareshade7175
@mekiyareshade7175 Жыл бұрын
መች እንጠብቅ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ባባዬ እንዴት አርጌ ነው እምረሳህ😥💔
@user-hl1nz1ue2h
@user-hl1nz1ue2h Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማረው😥😥😥
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን በገነት ደያንሮው💔
@matikiflom1158
@matikiflom1158 6 ай бұрын
ነብሰ ይማር ታሪኩ ባባ😢😢😢😢😢
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
ባበዬ ነብስህ በሰላም ትርፍ የኔ የዋህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sipara8333
@sipara8333 Жыл бұрын
ባባየ የኔ አበባ እኔ አፈር ይብላኝ የኔ ጌታ የኔ ሁሌ አዲስ እኔ አፈር ይብላኝ💔
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ባባዬዬዬዬዬ የኔ አለም ምን ልሁንል,😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏
@betylove5099
@betylove5099 Жыл бұрын
Babaye hulem belebachn tenoralehe enwedehalen....
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
ባባዬ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭አላመንኩም እኔሥ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
እሱ የሰራበት ፍልሞች ባየሁ ቁጡር ልቤ ስብር ይላል 😭አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ 😭😭
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
ባባየ የኔ አልቃሻ እፍፍፍ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
Ufff pabaya nefes yemar yena melkam 😢😭😭
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
😭😭😭😭ባባዬ የልቤ ቁስል💔💔💔💔💔
@wintahaile4530
@wintahaile4530 Жыл бұрын
Babaye nebes yimar .....🥺🥺🥺
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite Жыл бұрын
Tew benatachu 💔😭😭😭
@wekaite
@wekaite Жыл бұрын
ባባየ ሁሌም በውስጣችን ትኖራለህ
@zhrahalqhtaniah4650
@zhrahalqhtaniah4650 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ባባይ😭😭😭😭😭😭⛪
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
ሰው መሆን ከንቱ ባባ ነብስህ በሰላም ትረፍ💔💔💔💔
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
ውይይይይ ባዬዬዬ
@timeto...3445
@timeto...3445 Жыл бұрын
Baba🥺🥺❤❤❤
@teddytdddy-zq8ri
@teddytdddy-zq8ri Жыл бұрын
ሞት በይኖር ሚን ነበር 💔💔💔😭😭😭ተሬ 🙏እንዎድሃላን
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
አይይይይ ባን የኔ ምስኪን ነፍስ ይማር
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
ባባዬ ለምን እንደሆነ አላቅም መሞትክን ልቤ አልቀበል አለ 💔ባባዬ የአንተን መሞት ስሰማ እንደዛን ቀን አልቅሼም አላቅም😭😭😭 ከመዳም ኩሽና ቁጭ ብዬ ባባዬ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑረው እወድካለሁ ውንዴሜ
@gogotyu6208
@gogotyu6208 Жыл бұрын
babaye😢😢
@user-gx7ly4ig6x
@user-gx7ly4ig6x Жыл бұрын
ባባዬ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@usmanumar1979
@usmanumar1979 Жыл бұрын
ሙሉውን የት ነው የሚገኘው
@aa11aa83
@aa11aa83 Жыл бұрын
ኡፍባባየ ነፍሥይማር
@tedlatesfaye7384
@tedlatesfaye7384 Жыл бұрын
Ahhh baba....
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x Жыл бұрын
ባባየ😭😭😭😭😭😭ወላሂ ዛሬምኮ የሞተ አይመስለኝም አፈሩን ያቅልልህ ልቤ ተሰብሯል ባተሞት 😭😭😭
@eyastarekan-pw9jd
@eyastarekan-pw9jd Жыл бұрын
ባብዬ ናብስ ይማር 😭😭😭
@Nolawieneye
@Nolawieneye 7 ай бұрын
መቼ ነው ሙሉውን የምትለቁት?
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yemi-bb4sp
@yemi-bb4sp Жыл бұрын
Amlak yefekedewn ywesdal yefekdewn ytewal manm bestaw talka aygebam
@fekerabza4945
@fekerabza4945 Жыл бұрын
እህህ ባባዬ 💔😥😥😥
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 100 МЛН
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)
1:31:35
News ET Social
Рет қаралды 1,9 МЛН
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 921 М.