ወገኖቻችን በበረሃ እየረገፉ ነው!😭😭

  Рет қаралды 42,692

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ወገኖቻችን በበረሃ እየረገፉ ነው‼️😭 እንድረስላቸው
• ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ...
ለሴቶች👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 396
@user-Toyba7523
@user-Toyba7523 Жыл бұрын
በሰው ሂወት ላይ የሚጫወቱት ደላሎች ናቸው አላህ ይይላቸው ሀስቢ አላህወናእመልወኪል
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረመቱላሂወበረካቱ ያረብ በጣብ ያማል
@naimatube2312
@naimatube2312 Жыл бұрын
እነሱም ተገደዱ ሀገራችን ያለው ነገር ወይ ሰላም ብቻ አላህ ይርዳን 😢
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e Жыл бұрын
በምታምኑት ይሁንባችሁ የኢትዮጵያ ደላሎች በገዳይ ይያዙልን😭😭😭😭 እኛ አረብ አገር ያለነው መስራት አልቻልንም በጭቀት ማለቃችን ነው😭😭😭😭እውነት ይህን ያህል ተጨካክነናል ማለት ነው 😭😭😭😭
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም የጭካኔ ጥግነው እኛሀገር ያለው 😢
@user-qg3my4iy3c
@user-qg3my4iy3c Жыл бұрын
ያአላህ ስደት በቃ ይበለን እሄን የየመን መገድ ይዝጋልን ወገኖቻችን አለቁ😭😭😭😭
@kadidja1405
@kadidja1405 Жыл бұрын
ሱብሀናላህ ኡስታዝ ሰደቅት ጀዛ ከላሁኸይር አላህ ሁላችንንም ከመጥፎነገር አላህይጠብቀን
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Жыл бұрын
ሰው እደቀላል እደቅጠል በየበረሀው በለጋ እድሜያቸው ቀሩ😭😭😭😭 እስከመቸነውግን
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😢ደላላወችኮ. ተይዘው እያዳዳቸው ቢለቀሙ. ማንም የሚሄድ የለም.
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 11 ай бұрын
ትክክክል አላህ ልቦና ይስጠን እያዩ እየሰሙ መህድ ከባድ ነው
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
አዛኝ የሆነው አላህ ይዘንልን አይ የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገሩም ተገድሎ በሰው ሀገርም ተገድሎ ያማል አላህ ይራሀማቸው
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Жыл бұрын
ኸረ ዛሬስ እኔ አልቻልኩም ወላሂ እህቴ ደብር 1ወር ሆናት በዱአችሁ እዳረሱኝ እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-gw9mp8vs1q
@user-gw9mp8vs1q 7 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ😢
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
_ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል መንግስት እንደሁ እንኳን የመን ያለው ሀገራችንም ያለውም ግድ አልሰጠውም ሰው አለቀ የአላህ ወላሂ የመጨረሻው ቀን እየተዳረሰ ነው መሰል ብቻ አላህ ኸይሩን ነገር ይዎፍቀን በቃ በዚህም በዛም ሰው አለቀ_
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
ሀቂቃ በየመን የሚሂዱትንመንግስትምንያርግ አገርያለውንባረጋጋውእጂ ምክናየቱም የመንእደዛተሰቃይተው ታስረውስንትአመት በስርቤት ተሰቃይተውገብተውመልሰውይመጣሉ እናመንግስትምንያርግ ለነፍሳችን እራሳችን ካላወቅን ማንምሊያቅልን አንችልም አብዘሀኛው የገጠር ልጅ ነው ለምንአርሰው አይበሉም እዛምፍየልነው አገር ቤትም እርሻነው ስለዚህምንይደረግ
@hayat.966
@hayat.966 Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ እከታተልሀለሁ ግንኮሜንት አልጽፍም እሁሉም ቦታ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን በጣምነው ያስለቀሱኝ ሚስኪኖች እበረሀላይ ቀሩ የኔከርታቶች አላህ ይሄንን መንገድ ይዝጋልን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ወዲሜ 2ወሩምን ይሻለኛል እህ የመንነወያለዉ😭 እኛንየተርዳንየለም ወዲም ሀሰን ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-gu9lu5vr5u
@user-gu9lu5vr5u Ай бұрын
በጣም አላህ የወጡትን ሁላ ይጠብቃቸው ያረብ
@halemhhabashy396
@halemhhabashy396 Жыл бұрын
ወላሂ ወድሜ ሢመጣ ካርድመግዦ የለኝም ከዛ ተበድሬ አመጣሁት አልሀምዱሊላህ ሢያወራኝ የሞቱትን ሢነግረኝ አልቅሸ ልሞት ያረብ እርዚቃችንን ባገራችላይ አርግልን ያረብብቦሸ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 11 ай бұрын
አላህ እዳው መጨረሻየን አሳምርልኝ ጊዜው ያስፈራል አላህ በራህመቱ ይዘንልን 🤲😭😭
@habibasaid9142
@habibasaid9142 Жыл бұрын
ፈልግው አደለም የሀገራችን ችግር ቅጥ አጣ
@mekyamekya
@mekyamekya Жыл бұрын
ኸረ ልጅ ይዘንንንንን አስተናልል😢😢😢😢😢😢😢😢
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
በጣም ያሳዘነል የኛ ሰድተኞች ድከመን ሊረዱን አልቻሉም ግን እንዳበባ እረገፉ እህት ።ወንድሞቻችን እፍፍፍ😭😭😭😭
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
አይሰሙምምምምምም ምንም አይሰሙምም ሱብሀን አላህ ባይሰራ ቢቀርስ በሀገር አፈር ላይ ቢሞትስ በሰው ሀገር አየርፍባይአጉዳይ ብዙ ያልታዩ ያለቁ ብዙ ናቸው ህግም ጠፍ ምን ሰውም ማሰብ አቃተው
@aminh8142
@aminh8142 Жыл бұрын
ያረብ ሁልግዜ ሀዘን መርዶ አሏሀ በቃበለን😭😭😭😭
@halimatube7942
@halimatube7942 Жыл бұрын
መንግስት ሲኖረ ነው እኮ ከባድ ነው ልብ ይሰብራል
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ሁሉንም መንግስትን መውቀስ አይከብድም እዴ ህገ ወጥ መንገድ መቼ ፈቀደ መንግስት
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ነህ100%
@haleemaumhayat2549
@haleemaumhayat2549 Жыл бұрын
ትክክል ነው ንግግርህ መቸመሥሜያአላቸው ደላሎች እሚባሉሌቦችን አላህ ያጥፋልን ያረብ
@user-xz1lo7co1q
@user-xz1lo7co1q Жыл бұрын
አላህዋ አግራችንን ሰላም ያረገልን ያረብ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
አየ የኛ ነገር ማሳዘናችን እርስ በርሳችን ተጨካክነን አላህ እንደት ይዘንልን
@mekiyaali857
@mekiyaali857 Жыл бұрын
ሱብሓን አላህ ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል 💔💔💔 አቤቱ ፈጣሪ 😭😭😭
@selimtube404
@selimtube404 Жыл бұрын
ምመች ይሰማሉ ኡስታዝ ሳኡዲ ሲባል ጀነት ነው የሚመስላቸው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
በትክክል ወለሂ
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 Жыл бұрын
እውነት ነው ትኽት ብሎኛል እህቴን ወሠድኳት ሣነግረኝ እምንገድ ገብታ አሁን ደሞ ወንድሜ እያሥፈራራኝ ነው እመጣለሁ ይላል በዛላይ ቤተሠብ እኔ እድሜየ ሄደ ሣልወልድ አላህ ያሣካልኝ ምኞቴን ዱአ አርጉልኝ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እኔም እንዳችሁ እህቴን አመጣሁ መንድሜንአመጣሁ ወንድሜ ሀገሩገብቶነበረ ድጋሜ እመጣለሁ እያለነው
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 Жыл бұрын
አይዞን የኔ ውድ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
አንተ ብቻ ሀቅ ተናጋሪ የሌላው ህመም የሚያምህ ምርጥ ሙስሊም አላህ ልጆችህን ቤተሰብህን ይጠብልህ
@homehomee3526
@homehomee3526 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል መቸ ነዉ የሚቀረዉ እሄባህር ያረብብብ
@user-vx7dk6lb2b
@user-vx7dk6lb2b Жыл бұрын
ሳሕ በጣም ያሳዝነል 😭😭😭😭
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
የማየው ነገር ሁሉ እያሳመመኝ መጣ ወላሂ 😭😭😭😭😭💔ምን ይሻላል
@user-dd5de6mj5n
@user-dd5de6mj5n Жыл бұрын
ትክክል ወድሜ መችይሰማል
@GTime-jr6cf
@GTime-jr6cf Жыл бұрын
እነሱም ተገደዱ ሀገራችን ያለዉ ነገር ወይ ሰላም ብቻ አላህ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bisra7025
@bisra7025 Жыл бұрын
Maashaa Allah Tabarakala SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW
@hayat.966
@hayat.966 Жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ድንበር ይዘጋ ነበር ከመንግስት ጀምሮ እስከ ደላላ የአሏህ በላ ይሁረድባችሁ
@gamila8009
@gamila8009 Жыл бұрын
😭😭
@hawaahmed2076
@hawaahmed2076 Жыл бұрын
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
በትክክል
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
እሱመ ደስታው ነው ሁሉም እርልቆ ብቻውን ቢኖር አይጠላም
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
አሚን
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y Жыл бұрын
ያርብ አላህ ያርብ እዝብ አለቀ
@user-bd2jc8qg3c
@user-bd2jc8qg3c Жыл бұрын
አላህ ከክፉ ይጠብቃቸው ሰቅጣጭ ነው የሚታየው የሚሰማው ነገር እህት ወንድሞቻችን በበርሀ አለቁ. አላህ ይድረስላቸው
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@user-yc7yh6gl2x
@user-yc7yh6gl2x Жыл бұрын
እዳው አነዝህን ደላሎች አላህ የጨርሳቸው ያረቢ አሁንስ እኛም በጭቀት አለቅን
@hawabintdowed3006
@hawabintdowed3006 Жыл бұрын
በጣምኡሰታዝእኔንየወንድሜ ልጅእረተውተውበልአልአሸፈረኛበልበባህርመጣየመንላይተሰቃይትገባሁ
@hassennando462
@hassennando462 Жыл бұрын
አላህ ነጀ ይባለን ሁሉን ቸይ የሆነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@madeenaahmed6448
@madeenaahmed6448 Жыл бұрын
እረ ኡስታዝ ጨቆኛል ወድሜ የመን ተደረሰ በኃላ ሰማሁ አሁን ደውሎም አያቅ አሁን እምስራውንም አላቀው በጭቀት ልሞት ነው
@alainswe8996
@alainswe8996 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ተቸግረናል
@user-kx6pt6js1j
@user-kx6pt6js1j 6 ай бұрын
እውነትክነውወድንድማችን
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን የመን እማይዘጋው እፍፍፍፍፍ ወላሂ መከራችንን አየን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እኛ አስቸጋሪነን ስንት መንግስት ጥሰነው የምንመጣው
@Lik108
@Lik108 Жыл бұрын
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሞቱትን አላህ ለጀነት ይበላቸዉ የታመሙትን አላህ አፊያያድርግልን አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ 😢😢
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c Жыл бұрын
ከስረው አከሰሩት ወድሞቻችን ደከመን ዛሬስ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ሠህ ኡዝታዝ ብር ለመሞጭለፎ ነዉ ዴላሎቹ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
የወሎ ልጅ አለቀ ኡስታዝ😢😢😢
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
በጣም አሰቸጋሪ ነዉ ምንም ልል አልችልም አላህ ህይሩን ይሻ ሰራ የለም አገር ተምረዉኳን የተመረቁት ሰራ መች ያገኛሉ ታዲያ ምን ያርጉ ህዝቡ ህጄ ልሙት ሆነ የሚሉት
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Жыл бұрын
እና በህጋውይ ይምጡ እጁ
@user-hp7to5qu8k
@user-hp7to5qu8k Жыл бұрын
ያረብአተበዝነትህፈተናችንአቅልልነየዘድሮውባሰ
@user-mo7xx7hk1g
@user-mo7xx7hk1g Жыл бұрын
ሁላችነም በዚክ ነው የመጣነው ነገረ ግን እደ ዘንድሮ ሁኖ አያቅም ወላ እዚክ ያለ ቤተሰብ እደት እደሚኖረ ማነም የሚያቀው ነው እኔ በራሴ ይህን ሰሞን መኖረ አትበሉት ወላሂ በጭቀት ልሞት ነው ብራዘረ 2 ግዜ ደላሎቹ ታውቀው አስመለሱት 3 ተኛ መጣ የዛኔ ደላላ አልናገረም በምን ያስመልሱት አልቻሉም ሱብሀን አላህ አሞኝ ስራ አልነበረኝ ከቤት ነበርኩ እየተሀከምኩ ምንም ብረ አልነበረኝም ፈጣሪየን መለመን ብቻ ነበር አማራጫ አልሀምዱሊላህ አላህ ዱአየን ሰምቶ 8 ቀኑ ከብሀረ ወዳ ተያዙ ተመለሰ አሁን ይመጣል እያልኩ መኖረ አይደለም ያለሁት ወላ ቤተሰብ ምንም የሚያውቁት ነገረ የለም የኔ አሁን ተማረ ነው ት/ ቤት ሂዷል ብለው ያስባሉ ለገረ ግን 6 ሰአት ባልሞላ ነው ውሀ ልማት ደረሰናል ብለው የሚደውሉት አላህ ይዝጋልን ያረብ እኔ በቤተሰብ አልፈረድም
@aminayimam8056
@aminayimam8056 Жыл бұрын
ኧረ አልሰማ አሉ ሲነገራቸው አልሰማ አሉ
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 Жыл бұрын
ያአላህ አሁንስ ባሰ ምን ይሻለናል እሳቸውም አይሠሙ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ኡስታዝ የማወራውጠፍኝ
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
ትንሹ ኡሰታዝ አብደል መጅድ አላህ ይጠበቅህ እንኳን ደምፅ ሆንክልን
@nusnustube
@nusnustube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችን አላህ ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርግልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አቦ አብድረህማን ማሻአላህ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-bg9iv4qg9b
@user-bg9iv4qg9b Жыл бұрын
😢😢😢 ትክክልል
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
አይ የኢትዮጰያ ነገር በስንቱ እናልቅስ እረተው አላህ ይቅርበለን
@sart9828
@sart9828 Жыл бұрын
አልሠማንአሉ ወላሂ ምንእናድርግ😭😭
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 8 ай бұрын
አሏህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ እኳን ወድሜ ገባልኝ አልሀምዱሊላሂ በወሩ ገባ ሥራም ገባ ወለከል ሀድ ወለከል ሺኩር እነሱ አበዷን መቸሰሙንንንንጆሮጥጥ
@itaqillaah
@itaqillaah Жыл бұрын
Masha ALLaah thank you
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e Жыл бұрын
በጣምምምምምምምእህህህአሏህህ ይድርስልንንንን
@user-mv2fe5sx5p
@user-mv2fe5sx5p Жыл бұрын
ትክክል ነህ
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
😢😢😢 ደላሎች ወላሂ ሳኡድ ሰውካለህ ሁሉም ቀላልነው በሳምት ሳኡድ ትገባለህ እያሉ ህፃናትን ከትምርትቤት ሰብስበው የመን አጥተው ያሰቃዩዋቸዋል በመጀመሪያ መግስትነው ለምን ህገወጥ ከተባለ በመግስት የተከለከለ ነው ታድያ መግስት ለምድነው ደበሩን እማይዘጋው አዳድ ፖሊሶች እራሱ የዝሁ ተባባሪናቸው ጠከርብለው ቢሰሩ አደም ሰው አይወጣነበር ሲቀጥል ህዝቡ የደላላውን ቤተሰብ ባድሆኖ መያዝ ልጁ ካለበት ስራ እድተው ለቤተሰቡ ሲል ምንናልባት ቢተው እነሱም ተጎድተው እኛንም ገደሉን እኛም የበሳሶ ዶኒክ ሆነን ቀረን አዱ ሲሄድ አዱሲመጣ በምን ቃል እናስረዳቸው ሰኞ አናግሬው ብርእደለለኝ የሚሰቃዩትን ልጆች ልኬለት ሀሙሰለት መገድ ገብቱዋል አሉኝ 😢😢😢😢
@abdduabddu1285
@abdduabddu1285 Жыл бұрын
በትክክክል
@hawahasan6202
@hawahasan6202 9 ай бұрын
ወዱም አላህ ይጨምርልህ
@HgggYffgh-hv4on
@HgggYffgh-hv4on Жыл бұрын
ሠላም ነው ድሬሮቃ ያለው ደላላ ነው ሕዝበን ማሥጨረሥ የያዘው
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 Жыл бұрын
It's true statement my brother mashaallaah jazaa kalaa waa keeyriin ❤❤❤
@hdddgd5968
@hdddgd5968 11 ай бұрын
አለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@DfgFfgg-wv2vo
@DfgFfgg-wv2vo Жыл бұрын
አይ የኛ መጨረሻ በሃሳብ መዋለል
@shjdxb6907
@shjdxb6907 Жыл бұрын
ያረብ ርቃችንን በሀገራችን ያረግልን አይሠሙም ወደዉምአደለ ችግርነዉ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
አትምጡም ሲ ባሉ አይሰሞም አይተው የሂዱትም አይሰሙም እኳን ያላዩት
@mekahussen3107
@mekahussen3107 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ልብ ይሠብራል አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
እኔማ አይቼ አይቼ ልቤ ተስብሮል
@nfisa2992
@nfisa2992 Жыл бұрын
እውነትክነውወንድማችን
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Жыл бұрын
አዎ ኡዉንት ነው... መቸም ተቸግረን ነው ከሀገር የዎጣነው... 🥺🥺ቢሆንም በህጋዊ መንገድ መሄድ ይሻላል... በአየር መንገድ... እነዛ በባራሃ አትሂዱ ተብሎ አንሰማም ያሉት ናቸዉ 🥺🥺🥺🥺
@zinetseidzanbayseid
@zinetseidzanbayseid Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ መች ይሰማሉ እደዚህ ስንላቸው የእህቴ ልጅ ና እኔ ከመጣን ኳተር ገና ሁለት ወራችን እሱ ተከትሎ ከሆላችን የመን ገብቷል እህቱ ጋር ደውሎ ላኪ አለ የት አለኝብር ስትለው ደላላው ደግሞ ካላክሽ እገለዋለን አለ ጭቀት ገባን ደላሎች እርምጃ ቢወሰድባቸው አሪፍ ነው ኡስታዝየ ጀዛክላህ
@user-no7ge6zy1t
@user-no7ge6zy1t Жыл бұрын
በአላህ እኔኮ የእህቴ ልጂ መታብኚ ሁለተየ ከፍየ ጂዛን ስትደርስ ተያዘቺ አሉኝ አንድ ወር ሆናት ግን ትምትም ትዳንም አላቅም በደላለወቹ ነው የሰማሁት ምንም ድምፅ የላትም 😢😢😢😢😢😢😢 ያረቢ ምን ይገኸልኚ ይሆን
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
እውነት ነው
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ ከባድ ነው አላህ ኽይሩን ነገር ይወፍቀን እኔ ልምጣ ሲኝ እኔ ከናንተ በፊት እሞታለሁ ስላቸው እሽ አንመጣም ነው እሚሉት
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ጉበዝ አች ነሽ ያወቅሽበት
@asdtddfg141
@asdtddfg141 Жыл бұрын
ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል 😢😢
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 Жыл бұрын
SAW
@sikosilo3260
@sikosilo3260 Жыл бұрын
ያአላህ እረ ይብቃን 😭😭😭😭😭
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ሀሲቢላሂ ወነአመል ወኪል
@user-bx4sd9rv8c
@user-bx4sd9rv8c Жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ያአላህ መቸ ነው የበሀር ጉዞ የሚቁመው
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
እረምን፣ይሻላል፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ፣ግራተጋባን፣ያረብ፣ፈርጀን።
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@UkYoj0
@UkYoj0 Жыл бұрын
አላህ ይይላቸው እና ተይዘው የመጡት ናቸው እኛን የገደሉን ከደላሎቹም በላይ ምንም የማያቁትን እያመጡ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ትክክልነህኡታዝ. ታውስንላቸው ምቀኝነትይመስላችዋል
@Hayu2260
@Hayu2260 Жыл бұрын
እፍፍፍ እያዩ ማዘን ብቻ
@user-lc3ch4sj3m
@user-lc3ch4sj3m Жыл бұрын
ትክክል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢
@merimatadese9126
@merimatadese9126 Жыл бұрын
አላህ ይድረሰልን ያረብ❤❤❤
@user-vw4eu6pb6n
@user-vw4eu6pb6n 11 ай бұрын
በጣም. ያሳዝናል. እባካቺሁ. ለሚመለካው. አባል. እንጩህ. አሁንስ በዛ.
ሶፊያ አመረረች 😭 ልጁ የሱ ይሆናል …
24:10
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 633 М.
Ауылға қайт! | АСАУ | 2 серия
33:16
Qarapaıym Qanal
Рет қаралды 1 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 72 МЛН
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 103 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 633 М.