የምናየውን ማመን አቃተን መራመድ ጀመረ ጉድ ... እንባውን መቆጣጠር አቃተው።

  Рет қаралды 127,527

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

2 ай бұрын

የምናየውን ማመን አቃተን መራመድ ጀመረ ጉድ ... እንባውን መቆጣጠር አቃተው።

Пікірлер: 2 900
@abezash921
@abezash921 2 ай бұрын
የት ናችው የዚህ ልጅ መዳንን የናፈቃችሁ ኑ👍👈🎉🎉🎉🎉💪💪👈ዋውው
@khadejabh7203
@khadejabh7203 2 ай бұрын
Alen Alen ❤❤
@XajituuChalaa
@XajituuChalaa 2 ай бұрын
🎉🎉❤️👏🏻👏🏻👏🏻
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ወንድሜ እራስእን ጠብቅ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 2 ай бұрын
አለን
@Maariyamtube
@Maariyamtube 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰 Elelelele ((3))አለን ኩሺና ውስጥ ነን
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 2 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ይህንን ጀግና 100.000k እናስገባው👍👍👍👍👍
@khalidkhaleed7856
@khalidkhaleed7856 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍👌
@ayinalem6227
@ayinalem6227 2 ай бұрын
Ara 200.0000❤❤❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
👌👍
@user-pm1en5cf9u
@user-pm1en5cf9u 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
ወገኖቼ መራመድ የምትችሉ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሄርን በእግሮቼ መራመድ ስላስቻልከኝ አመሰግንሃለሁ ብለን እናውቃለን? በነፃነት መራመድ የምንችለው ከእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ብዛት ነውና አሁን እግዚአብሄር ሆይ በነፃነት መራመድ ስላስቻልከኝ አመሰግንሀለሁ::: ብላችሁ ፀልዩ:: አሜን ሀሌሉያ::
@user-cr9jz9km9k
@user-cr9jz9km9k 2 ай бұрын
ያገሬ ልጅ በጣም እጅግ ደሰ ብሎኛል ገና በደንብ ትድናለህ የኔ ልጅ በርታ ጋዜጠኛዉ ጀግና ነዉ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏 አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🙏
@azezetegene660
@azezetegene660 2 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ እኮ እንደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንጅ የማታወጣው ወንጀል እኮ የለም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@leoleule9039
@leoleule9039 2 ай бұрын
እ/ር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ....
@abrashbekl
@abrashbekl 2 ай бұрын
Eleleelelele ❤❤❤❤
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq 2 ай бұрын
​mashallah mashallah wandime allah yixabiqik batam dasbilognal bro inwadihalen jagna❤❤❤❤❤❤❤❤❤ gazxegna
@ifyiguh3600
@ifyiguh3600 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@AbdalazizGiddi-sj3gx
@AbdalazizGiddi-sj3gx 2 ай бұрын
❤💪💪👍
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ማርያምን ምን እደምልህ እንኳ ቃላት አጣሁልህ 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም የበለጠ ድነህ ለማየት ያብቃን ❤❤❤
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 ай бұрын
አንተ ልጅ እንደው ቃላት የለኝም እግዛብሔር ብቻ ይጠብቅህ
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r 2 ай бұрын
አዎ ተከታተሉት ይህ ጋዜጠኛ እጅግ በጣም ጀግና ነው ለተቸገሩ ደራሽ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 ай бұрын
ትክክል ማንም ብራክ ልቅምቃሚ ከምናይ ኤሄንን ጀግና ማበረታታት ነዉ
@Fekadu-so3zs
@Fekadu-so3zs 2 ай бұрын
betam betam GEGENA gazetegh geta yebarke yetabeke
@lubabamehammed1108
@lubabamehammed1108 24 күн бұрын
Yes it is. I’m proud of him.
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 2 ай бұрын
ከአድስ ቅሜም የመጣችሁ ላይክ👍👍👍 ኤሄን ጀግና ተከታዮች❤❤❤❤❤
@almaz1207
@almaz1207 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አሁንም ጨርሶ ይማርህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቢሄድ የበለጠ ይድናል
@user-id6mr6pn8f
@user-id6mr6pn8f Ай бұрын
መንግስ ከለላ እንዲያደርግል እመኛለሁ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ካንተጋር ይሁን አሜንንንን❤
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 2 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃኒዓለም ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ጀግና ወንድማችን ተባረክልን
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ደፋር ሀቀኛ ቁምነገረኛ አስተዋይ ና ሰባዊነት የሚሰማህ ሰው ነህ በርታ!!!
@toba1854
@toba1854 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 ай бұрын
እልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእውነት ሙሉ ጤናህም ተመልሰህ እግዝአብሔር እምታመሰግንበት ሰዓት ቀርበዋል አይዞክ በፀሎት እናስበው ጋዜጠኛ ወንድማችን የኛ አንደበተ ርቱ በርታልን🙏
@zebu8565
@zebu8565 2 ай бұрын
የኛ ጀግና ወንድም ትለያለህ ጌታ ኢየሱስ ክክፉ ሰዎች በደሙ ሸፍኖ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia523
@Ethiopia523 2 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እስኪ ላይክ አርጉን
@user-vw4mf4vu6e
@user-vw4mf4vu6e 2 ай бұрын
እኔም እኮ 2ኛሺነኝ😂😂❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
ወይኔ እርእሱን አይቼ በደስታ አለቀስኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ከነ ልጇ ጨርሳ ትማርህ ጀውናው ወንድማችን ስላንተ ለመግለፅ ቃላቶች ያንሱኛል እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ
@user-rj2gt2cy7n
@user-rj2gt2cy7n 2 ай бұрын
❤❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ. 🙏🙏🙏🙏 አተጀግና ጋዜጠኛ ላተቃላት ያጥረኛል. እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 2 ай бұрын
አልሀምድሊላህ አላህ አፊያክን ይመልስልክ አንተምርጥ ጋዘጤኛ እራስክን ጠብቅ የኛ ጀግና መልካምሁሉ አላህይስጥክ
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 ай бұрын
የዚህን ወጣት ልጅት ጤናዉን እግ/ር ይመልስለት።።።❤
@NatnaelBele
@NatnaelBele 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የወንድማችንስ ልፋት ጠብ አላለም ከዚህ በላይ እናያለን የምትሉ?
@astersur4368
@astersur4368 2 ай бұрын
❤❤
@rabiya2020
@rabiya2020 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ሊያድንህ ሲመጣ በሰው ተመስሎ ነውና አንተ ከፍጣሪ የተላክ ነፍስ አድን ነህ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለሴጣን አሳልፎ አይሰጥህም። የአለም መድሐኒት በደሙ ይሸፍንህ ወድሜ።ብቻህን አትሁን በእንቅስቃሴህ ቦታ ሁሉ ወድሜ።
@sirajsirajsirajmohammed1634
@sirajsirajsirajmohammed1634 2 ай бұрын
ለኔ ከጋዜጠኞች ሁሉ አንተ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ አንተ ማለት የብዙ የተበዳዮች ወንድም ነህ አሁንም ደግሜ ደግሜ አላህ ይጠብቅህ ብቻ ነው እምልህ
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ መድሀኒአለም ሁሌ ይቅደምህ 🙏🙏🙏እሰይ ተመስገን ስለእውነት ተመልካቾች የሄ ዶክተር እጀረጅም ነዉ ጋዜጠኛውን ይገድለዋል ብየ ስጨነቅ ነበር መታሰሩ ስሰማ 🙏🙏🙏
@deraobg8704
@deraobg8704 2 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ጀግና፣ ደፋር፣ የደሐ እና የእውነት ወዳጅ፣ ለሕሊናው የሚኖር ሰው አይቼ አላውቅም። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሐለው።
@kiyawolde68
@kiyawolde68 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ጨርሶ ይማርህ ጋዜጠኛው ጌታ በስራህ ሁሉ ከአንተ አይለይ ጥበቃዉን ያብዛልህ ተባረክ
@MarthaMarkos-lf2in
@MarthaMarkos-lf2in 2 ай бұрын
አንተ የእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@BabeNatan
@BabeNatan 2 ай бұрын
ጀግናችን ተባረክ የዚህን ወጣት ልጅ ሙሉ ጤናውን መድሀኒአለም ይመልስለት
@TemeMan-le5np
@TemeMan-le5np 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@Nigst-oy1hq
@Nigst-oy1hq 2 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ቃል የለኝም እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ ቃል ያጥረኛል የዚህን ምስኪን እምባ አብሰሃል አላውቅም ብቻ መድሃኒያለም ይጠብቅህ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 2 ай бұрын
አተ ማለት የዘመናችን ጀግና ነህ❤❤❤❤በርታ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
እኔ እኮ ለአንተ ቃላቶች አጠሩኝ ብቻ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍👌
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መዳን በጌታ ነው እመብርሃን ከልጃ ጋር ትጎብኝክ ስትሮጥ ያሳየን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@AynalemKassahun-th8sh
@AynalemKassahun-th8sh 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!!
@z_juman
@z_juman 2 ай бұрын
፣አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ነገሮቹን ጥግ ድረስ ተከታትለህ መፍትሄ ሳትሰጥ ባለመተዉህ አድናቂህ ነኝ በጣም ደስ ይላል
@rlrf895
@rlrf895 2 ай бұрын
اااجكبط،، ارغنو❤❤❤❤❤
@rukykassa210
@rukykassa210 2 ай бұрын
የኔ ወንድም መታ መታ የአንተን ልብ የያዙ ልጆች ይስጥህ አላህ ወንድማችንም አልሃምዱሊላህ እንኳን ተሻለህ
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 2 ай бұрын
መርድ የድንግለል ማርያም ልጅ እሰከመጨርሻው ይማርክ እየን የመሰለ ጀግና መሸመድመድደ ዳክተር አዲሱ ፍቅረያ ተቡዬ ፀዲ እግዛቤር ይቅጣቹ ክፍ ኢወታቹ ይጨልም ወንድማችን ለአንተ ቃላቶች አይገልፁም እንደዛነ አሰፈረርቶ በራሱ ተማምኖ ያን ጥይት ሲመዝ ዛሬ በእግ ሰራ ዋለ ተመሰገን
@user-zc1wc6zk3t
@user-zc1wc6zk3t 2 ай бұрын
ወድም ጋዜጠኛ ፈጣረ ይባረከህ በጣም ጀግናነህ❤❤❤❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 2 ай бұрын
የዶክተሩን በቁጥጥር ስር መዋል ስለነገርከን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ጉዳተኛውም እ/ር ጨርሶ ይማርህ ነብሰ ገዳዩ አዲሱና የሴራው ተካፋይ ልጁም ሚስቱንም መጨረሻ ያሰማን!!
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 2 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ልዩ ወድም ላተ የሚመጥን ቃል አጣሁልህ የዘመናችን ጀግና ታማኝ የልብህ ይድረስ የድግል ልጅ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እሱኖ ሰይጣን የሆነ ሰው ተጠንቀቀው እራስህን ጠብቅ በርታልን
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 2 ай бұрын
እሷ እንዳናገረችህ እና እሱም መሳርያ ማውጣቱን አላየሁም ሊንኩን ብትለቅልን እባክህ አምልጦኛል ጋዜጠኛው በእውነት ትለያለህ የስንቱን እንባ አጠብክ የእግዚአብሔርጥበቃ አይለይህ ተባረክ ብሩክ ሁን አንተን የወለደች እናት ክብር ይገባታል ተባረክ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
ወደ ሀላ ተመልሰሽ እይው አለ ክሮፋይሉን ተጭነሽ የሱን ማለትነው
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 ай бұрын
አንተ ልጅ እኔ በግሌ ልሸለመ ፈለጋለሁ ስልክህን አስቀመጠልኝ ፕሊስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና የወለደች እናት ማጸኗ ይባረክ💜💙❣️❣️❣️❣️
@abezash921
@abezash921 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ አንተን ማመስገን አለመቻል ንፉግነት ነው ዋውውው🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 ай бұрын
የጅግኖችም ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠቡቅክ ኬዳነምረት እመቤቴ ትጠቡቅክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝✅✅✅✅✅✅💪💪💪💪💪💪💪👌💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪🤝✅✅✅
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝💋💋💋
@aberashnegash5323
@aberashnegash5323 2 ай бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 2 ай бұрын
የኛ ጀግና የስንቱን ነፍስ አዳንካት በጣም አሳስቦኝ ነበር የዚህ ልጅ ጨርሶ ይማርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 2 ай бұрын
የኔ ልዩ መናገር አይጠበቅብህም እኮ እንዃን አንተን ጀግናችንን ማንንም በጥራቃ እናደርጋለን እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቅህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@AsterNegash-nn5kv
@AsterNegash-nn5kv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እንኳን ትሻለህ ፀበል ተጠመቅ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ybsty-nq5eu
@ybsty-nq5eu 2 ай бұрын
በስራህ ሁሉ አድናቆቴ የተለየ ነው ። ክብር ይገባሀል ።ሁሌም ከጎንህ ነኝ !
@user-dr7zf4rm7m
@user-dr7zf4rm7m 2 ай бұрын
ጋዜጣኛዉን አለመመስጋን ኑፉግነት ነዉ የኔ ሹጉጢ ስዳቅንብህ ቆሜ ነዉ የቀራሁት ቢቻ የህዝብ ልጅ ነህ ራስህን ጠብቅ ኡፉ❤❤❤
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd Күн бұрын
እዝህ ደረጃ ደርሰህ በማየታችን ደስ ብሎናል ወንድማችን እሰርግህ ደግሞ እኛም አለን እንዳታስብ ገና ትልቅ ደረጃ ደግሞ እንደምደርስ የንፁሀንን እባ ከዝህም በላይ እንደምታብስ አልጠራጠርም የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@user-wk9qw9oq2p
@user-wk9qw9oq2p 2 ай бұрын
መምህር ተስፋየ አበራን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ይሄ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር መርቆ የፈጠረህ ልጅ ነህ ክፉ አይካህ ❤❤❤❤❤
@user-xi5wd4gk4r
@user-xi5wd4gk4r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@freweinikinfe958
@freweinikinfe958 2 ай бұрын
ጀግና ነህ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
አዎ በእውነት ይመሰላል መልኩም ቅጥነቱም ቁመቱም ሁሉ ነገሩ እና ለሰው መርዳቱም እደ መምህር
@taz3739
@taz3739 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ ለተበደለው የምትቆም ጎበዝ እግዛኣብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏👍
@kidistchala3228
@kidistchala3228 2 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን የደሀ እምባ፣ ሀዘን እንድትፈታ ጌታ እግዛብሔር የመረጠህ ነህ ። እረዥም እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን ምክንያቱ ገና አንተ የምታነሳቸው ያልታዮ ብዙ ችግረኞች በየቤቱ ታፍነው የሚያለቅሱ አሉ ። አንተን እንፈልግሀለን እድሜህ ይርዘም 🙏
@user-gu9tf6ho4v
@user-gu9tf6ho4v 14 күн бұрын
ኃዜጠኛው ኣይዞህ በርታ ፈጣርይ ሁሌ ይጠብቅህ ወንጀለኞች መንጥረህ ኣውጣቸው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
አንተ ብርቅዬ የሀገሬ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ በፀሎት አትለይህ።
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 2 ай бұрын
በ እየሱስ ሰም ያስሩት ነገር ሁሉም ወደ እራስቸው ይገልበጥ አሜንንን a
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 ай бұрын
አሜን
@abejechemma1450
@abejechemma1450 2 ай бұрын
Amen
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 2 ай бұрын
Amennnnnn ygelbet
@Fatmah-yq8xm
@Fatmah-yq8xm 2 ай бұрын
ወድሜ የዚህ ልጂ ደስታ ብቻ ላተ በቂህ ነው ጀግናችን ከመጥፎ ሰወች አላህ ይጠቅህ
@almasa4814
@almasa4814 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው🙏🙏🙏❤
@SharaMim-tq8ts
@SharaMim-tq8ts 2 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳህ ቁመህ ጤናህ ተመልሶልህ እምናይህ ያርገን
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልፈጣሪ ይመሰገን ሰለዚህ ልጅ ፈፈጣሪን አመሰግናለሁ አንተ ጀግና ከልቤ ነው የምወድህ አንበሣ አንተ የምታደርገው ነገር ሁሉ ዋው ትንሹ ሙሴ ነህ ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክልኝ ጀግና
@nas7117
@nas7117 2 ай бұрын
የኔ ጅግና ማነው እደኔ የሚወደው 👍👈
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 2 ай бұрын
እኔም አለው ፈጣሪ ይጠብቀሁ
@EnatLakew
@EnatLakew 2 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አረ እኔስ ቃል አጣሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመድሀኒአለም ይሁን አሜን
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 ай бұрын
እመብርሐን ጨርሣ ትዳብስ ወድሜ የጋዜጨኛውንም ድካም ትቁጠርለት።
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 2 ай бұрын
የብዙ ሰዎች ሕይወት ለውጠሀል እግዚአብሔር አምለክ በየሔድክበት ይጠብቅህ የእመቤቴ እና የመላዕክቶች አማላጅነት አይለህ❤❤❤❤
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሷ ይማርህ ወድማችን ይህን ጀግና ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነው እናበርታታው ቤተስቦች እናሳድገው ይህን ጀግና
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 ай бұрын
አንተ ከሌሎች ዩትበሮች ለየት የልክ ነህ እስከመጨረሻ ድረስ እደናይ ማድረግህ ነው ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 2 ай бұрын
አንተን ልጅ ግን አለማድነቅ ይከብዳል እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@zerfecheru3089
@zerfecheru3089 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይሄ ልጂ ለዚህ በመብቃቱ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ጨርሶ ይማረው
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ከእግዚአብሔር በታች ለሰዎች ችግር ፈጥነህ የምትደርስ ህይወትህን ለሰው አሳልፈህ የምትሰጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-jd3lb5kb3w
@user-jd3lb5kb3w 2 ай бұрын
የኛ ጀግና እባ ጠባቂ አላህ በየሄድክበት አብሮህ ይሁን
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ጋዜጠኛው ለኔ የዘመኔ ጀግና ነህ አርሴምዬ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
@abezelove7365
@abezelove7365 2 ай бұрын
ይህን ጀግና የሆነ ልጂ ፍጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 ай бұрын
ጋዜጣኛዉ ጀግና ደፋር ነህ ጌታ አቅም ጉልበ ይሁንልህ አስተዋይ ና ትልቅ ሰባዊነት የሚሰማህ ጀግና ክፉ አይንከሕ🎉❤🎉❤
@user-rt7cj2qw1i
@user-rt7cj2qw1i 2 ай бұрын
አንተ ጅግና ጋዜጠኛ እግዝአብሕር ይጠብቅህ ለተቸገረ ድራሽ ብርታ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-dz8kg8ro2o
@user-dz8kg8ro2o 24 күн бұрын
ምንጌዜም የአንተ ስራ እጅግ ላይ የሚጥል ስለሆነ መድሀኒያለም ይጠብቅህ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 2 ай бұрын
እኛ 24 ስዓት ስንዘል እየዋልን ጤና መሆናችን አናስተውልም እንዲሁም አናመሰግንም❤❤።ታማሚ ግን ትንሽ እንኳን መቆም ሲጀምር እንዴት እግዚአብሔርን እንደሚያመሰግን❤❤
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 ай бұрын
Ewnet new yegermal amesgagoche aydelenemen
@gcy3510
@gcy3510 2 ай бұрын
ወንድማችን አለህ ይጣብቅ አንታን ያእትዮጵያ ሕዝብ በሥሥት ያምጣብቅህ ጀግና ወንድማችን ነው
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Ай бұрын
አትን ፍጠሪ ይጠብቅልን ጅግነይ ጦዋም መተማ ከትገረ ይሁንልኝ❤❤❤
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
ወንድማችን ውሀ በብዙ ጠጣ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሙሉ በሙሉ ይፈውስህ:: አሜን
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 2 ай бұрын
ተባረክ የእውነት አንተ ትለያለክ ወንድማችን እራስክን ጠብቅ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል! የልምጭም ገድ አለው አሉ ! ይሄንን ጋዜጠኛ ጀግና አይገልፅውም ! የ አመተ ምርጥ ገዳም ! ትንሹ ሎሪት ፅጋዬ ገ/ መድህን ብዬሀለሁ ልክ እንደ እሳችው መልካም አስተሳብ እና የስራህ ብልህነት ... እንዴት ደስ እንዳለኝ .. ገና እንደ ሀይሌ ትሮጣለህ በቅርቡ አቦ እልልልልልልልልልል 💪🙌🏻👏👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@salmakhan3464
@salmakhan3464 2 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ተባረክ ወንድማችን❤
@user-uf8lh1tg7z
@user-uf8lh1tg7z 2 ай бұрын
ጋዜኛዉ ተባረክ ለእግዚአብሄር እሚሳነዉ ነገር የለም
@tanaethiopia5836
@tanaethiopia5836 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን የወንድ ጀግና እናትህ ሺ ትወለድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 2 ай бұрын
አንተ ከፈጣሪ የተላክ የሰው መልአክ ነህ ❤ጀግናችን ነህ በርታልን ❤እራስህንም ጠብቅ ❤❤❤🎉🎉🎉
@hayuti.7169
@hayuti.7169 2 ай бұрын
100.000k እናስገባው ጀግናው ወድማች እሥቲ በላይክ አሣዩኝ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 2 ай бұрын
ውድ የህዝብ ልጅ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 ай бұрын
ግዜጠኛው ወንድማች ተባረክ በሔድክበት ሁሉ መድኃኒአለም አምላክ ይጠብቅክ አሜን
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
እልልልልልል አልሃምድሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ አንድ ❤❤አላህ ጀግና ጋዜጠኛ እኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልክ አድናቂህ ነኝ ወንድማችን እንኳን ደስ❤አለህ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ እሱንም እግዛብሔር ጨርሳ ይማርህ።
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
ጀግናው ጋርድ ያስፈልግሀል መሳርያም በፍቃድ አውጥተክ ያዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-zc8tl1mk2m
@user-zc8tl1mk2m 2 ай бұрын
እኔ አሁንም ለጋዜጠኛው እንደ ልጄ ስለምሳሳልህ ከፈጣሪ ጋር እራስህን ጠብቅ በአቶ ኤርምያስ ልጆችም መልካም ነገርን አሳይተህናል በሌሎቹም ይህምልጅ ቆሞይሄዳል እ/ር ይርዳህ
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ከልቤ ዉ የምወድህ አንተን ለመግለጽ ጀግና የሚባለዉ ቃል ያንስሀል የወንድማችንንም ለዉጥ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ ለአንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ ይኸን ጀግና የምትወዱሁሉ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubalemalehegn1385
@wubalemalehegn1385 2 ай бұрын
እ/ር ጨርሶ ይማርህ !!! እባክህ ጋዜጠኛው ሲጠሩህ ብቻህን እንዳትሄድ ጠባቂ እ/ር ቢሆንም ለሱም መመቸት ያስፈልጋልና ጋርድ ሳትይዝ አትንቀሳቀስ። ለዚህ ሁሉ ግፍና በደል ለደረሰባቸው ሁሉ እንደደረስክላቸው እ/ር ላንተም ይድረስልህ።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
አይዞህ የእግዚአብሔር መልክተኛ የሆነ የተባረከ የሰው ዘር አገናኝቶሀል እና መድሀኒት አለም ጨርሶ ይማርህ የእናትህ ፀሎት ልፋት እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q 2 ай бұрын
በጣም ነው የማከበርህ ጋዜጠኛው መድሐኒትዓለም ይጠብቅህ ቅንና አዛኝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን የብዙ ሰዎች መፍትሔ ነህ አሁንም ልጄ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሁን አደራ አደራ አንተን ስከታተልህ ሁል ጊዜ በጭንቀት ነው ጌታ ይጠብቅህ።❤🎉
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 ай бұрын
ጀግናው የዶ/ሩን ነገር ለሕግ አቅርቤህ አሳውቀን
@user-lr5hv6ht6u
@user-lr5hv6ht6u 2 ай бұрын
የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ ጀግናችን
@almazkemal5895
@almazkemal5895 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለሰዎች ህይወት መስዕዋት እየሆንክ ነው ከባድ ውሳኔ ነው ጌታ ይባርክህ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 ай бұрын
አንተ የኛ ጀግና የወለዱህ ይባረኩ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር አጥር ከለላ ይሁንህ የኔ ጀግና ወንድም
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 134 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 19 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት
37:05
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 105 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 19 МЛН