"ሙስሊም ካገባሽ ዘር አይኖርሽም"በእድሜ ትንሿ ሰለምቴ ፀሀይ(ሲትራ) ወደ እስልምና | ነጃህ ሚዲያ nejah media | minber tv የኔ መንገድ |

  Рет қаралды 62,670

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Жыл бұрын

Пікірлер: 314
@Abekidada
@Abekidada Жыл бұрын
ወደ እስልምና ለመጡ እህት ወንድሞች በረመዳን ሰርፕራይዝ ማድረግ አስበናል መሳተፍ የምትፈልጉ 0911692486 በዋትሳፕ አናግሩን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
ማሻአላህ ያኡክትና ታድለሽ የኔ ውድ አሏህ ይጨምርልሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቅኑን መንገድ እስልምናን ይወፍቃቸው
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
ሰንበትማ ከክርስቲያኑ ይልቅ ለሙስሊሙ ጠቀመን 🤣🤣አሏሁ አክበር
@zabeebamuhammad4637
@zabeebamuhammad4637 Жыл бұрын
ድምፅ ይጠራ እይደለም እሽሽሽ ይሚል ድምፅ አለ ይስተካከል ሁሉም ነዉ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Жыл бұрын
አባትሺንም አላህ እስልምናን ይቀፍቃቼው እናትሺንም አላህ ያጽናቼው
@uaeuae72
@uaeuae72 Жыл бұрын
መሻ አላህ
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s Жыл бұрын
ማሻአላ አቤት ዉበት ዉበት ሲለካ በጅልባብ በኒቃብ ነዉ ለካ እህቶቼ ይህ ዉበት መዎብ እዳያልፈን እንዎብበት
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እሽ ሁቢ
@user-vo9yo9ob9v
@user-vo9yo9ob9v Жыл бұрын
እንሻአላህ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Жыл бұрын
አሏህ ወክበር ያረህማን ለአንተ ምን ይሳነዋል 💚❤😭😭😭 ኧረ ክርስትያን ወገኖቻችን ተው እስልምናን አትጥሉ እስላም ሰላም ነው ❤💚😭
@user-dp3vm9ml6y
@user-dp3vm9ml6y Жыл бұрын
ሁለተኛ የኔ ምገድ ፕሮግራም ተጀመር መሽአላህ ተባረከላህ አሏሁ አክበር
@user-ek4gk5hr2c
@user-ek4gk5hr2c Жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበስሽ እራሱ ውብ ነው እስኪ ተማሩ ከሱዋ አለባበስ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
የኔ ቆጆ አልሀምዱሊላህ እኳንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አልሐምዱሊላሕ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
@@alinaalina212 እህቴ ደምሪኛ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶች በተለይ ሰለምቴወችን ካገባችሁ በኀላ አትፍቷቸዉ የአላህ ትሀ ዕዛዝም ቢሆን ታገሱ ወላሂ ሶስት ልጂ ብቻዋን ማሣደግ ያዉም አድስ አበባ በጣም ከባድ ነዉ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
የሚያሣድጋቸው አላህ ነው የነሡ እርዝቅ በአላህ እጅ ነው ካልጠቀማት ይሂድ አላህ አላት አላህ ያጠንክራት
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
የምትመለከቱ ሁላቹም ላይክሺር አድርጉ ለሌሎች እዲዳረስ
@ahmedmohammed677
@ahmedmohammed677 Жыл бұрын
Programu betam arif new gn akerarebu lay gn ende interview bihon yebelete konjo yhon neber
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
ሀዩ ደምርይ በቀንነት
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Жыл бұрын
የኔ ዉድ ስታምር አለባበስ ማሻ አላህ🌹
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እህቶችየ ደምሩይ
@najmaaaa3589
@najmaaaa3589 Жыл бұрын
በምን
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
በሰዉ። የሚያምኑት እነሱናቸዉ በኢሳ አሊሂሰላም እኛ በሰዉ አናምንም እምነታችን አምላካችን አድ አላህ ነዉ
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Awo le enanete eyesuse kirstose menachu ayedeleme nebi new belachu enkane benebeyenetu atetekemubetime le eGa kirsteyane gene fetariachene amlakachene new sew hono yemetabete demo eGane lemastemare newe selezi fuxume amlake fuxume sew hono meta selezi mene yemiasgereme ale alemetadele kalehone selezi medehanietachene eyesuse kirstose ye aleme fetari new ena fetari kemekade yeswerene besmeabe yasazenale
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ማሻአላህ እድለኛ ነሽ ከአንቺ አልፎ ለእናትሽ እስላምን ለወፈቀልሽ ጌታ ምስጋና ይግባው ኢላሂ ሂዲያህ ለቤተሰቦቼ በተለይ ጀነትን በእግሯ ስር ያረከክላትን እናቴን😭😭😭😭ያረብ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅሺ አለባበስሺ ወድጀውለሁ
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
_አህለን ወሳህለን አብኪ ወላሂ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት_
@kkww5399
@kkww5399 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ደስ ይላል ውዷ እናትሽም ወንድምሽም መስለማቸው ደስ ይላል አባትሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ማሻአላህ እህታችን አላህ ያፅናሽ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ማሻአሏሕ ተባረክ ረሕማን አላሑ አክበር የኔዋ ቆንጆ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻ አላህ አላህ እንኳን ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ አላህ ቤተሰቦችሽንም ይምራቸው
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሽ ውደ እኔንም ደምሪኝ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
አለባበስ ማሻአላህ አለይኪ 🌹
@rtyttt9228
@rtyttt9228 Жыл бұрын
ማሸላህ ማሸላህ አላህ የፅነሽ ኢህታችን ኢኘነም ጠንከራ የድርገን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@hadiabdu7176
@hadiabdu7176 Жыл бұрын
አቦ ኒቃቡ ደሞ አንች ላይ ውብ ነው ስታምሪ
@sekuryasekurya1375
@sekuryasekurya1375 Жыл бұрын
እኳንደህናመጣሽ ወደተፈጠርሽለት እሥልምና አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር ማሻአላላህ ሁሉንም አላህ ወደተውሂድ ይምራልን
@txm8826
@txm8826 Жыл бұрын
መሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ በርች አበትሽን አሏህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራዉ አለበበስሽ 👍👍 መሻ አሏህ ነዉ ጎበዝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከወደደ ማንከልክሎት ኒእማውን ስጥትነው የሚያረገው ያረብ አልሀምዱሊላህ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
የኔ ውደ ማሻአላህ 🌺🌺🌺እኳንም ውደ ትክክለኛው ሀይማኖት መጣሽ አላህ የፈለገውን ውደ ቅኑ ምገድ ይመራል🌺🌺
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል ከአለባበስሽ ከጥንካሬሽ ማሻ አላህ
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻ አላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለስሽ🍊🍊🍊🍊🍊
@faezadula898
@faezadula898 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እስልምና ላይ አላህ ያጽናሽ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@mekibuser9912
@mekibuser9912 Жыл бұрын
አላህ ይውደድሽ አላህ ቢወድሽ ነው እስልምናን የሰጠሽ
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በገዛ አባትሽ የሾሀቦችን ያክል የተፈተሽ ፈተናሽንም ያለፍሽ ምርጥ አማኝ ነሽ ጠክሪ ማሬ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ ደግሞ አለባበስሽ ሲያምር የኔ ውድ አላህ. ያጽናሽ በኢስላም ላይ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 Жыл бұрын
ማሻአሏህአላህይጨምርልሽእህቴመጨረሻችንንያሳምርልሽ
@leylakader6016
@leylakader6016 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ውድ እህቴ ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ሁላቹም እምትመለከቱ ሁሉ ላይክ እያደረጋቹ 👍
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
አለህ ከባለቤትሽ ያስታርቅሽ አብሺሪ ጠንኪሪ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውድ እህት አባትሽንም አላህ ሂዳይሥጥልሽ 😍👌👌
@user-kf2ux2ho7y
@user-kf2ux2ho7y Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن زادكي الله في ميزان حسناتك
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ማሻ'አላህ አላህ በስልምናሽ ያፅናሽ እኛም ያፅናን አላሁ አክበር ደሞ ሂጃቡ ሲያምርብሽ ውበት ሲለካ በሂጃብነው ለካ
@sadatahayoutube1971
@sadatahayoutube1971 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
ማሻ አላህ፣አላህ የወደደውን ነዉ ቀጥተኛ መንገድ ምመረዉ። ማሻ አላህ አብሽር
@SamSam-ys4ub
@SamSam-ys4ub Жыл бұрын
ማሻለ የኔ ጀግነ አለህ ሲወድሽ አልሀምዱሊላ
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አህለን ቢኪ እህትና
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ማሻአላ የኔውድ
@tamimaabdo6
@tamimaabdo6 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ይስጠንም ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@maheryourbro6832
@maheryourbro6832 Жыл бұрын
ኢቺ ልጀ ወላሂ የሰፈሬ ልጀ ናት በመስለማቸው ምክንያት በጣም በችግርውስጥ ናቸወ ከቻላቹ እርዷቸው
@user-sj5cr4jo9m
@user-sj5cr4jo9m Жыл бұрын
ቑጡሩወን ዐሠቀምጭልኝ
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 Жыл бұрын
አላሁክበረ.መሻላህ.አቤትዉበት..እደዉሰለምቴዉችኮ.ሰኮራባችሁ...
@re5591
@re5591 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በእስልምና ያጥናሺ
@zharaendris7460
@zharaendris7460 Жыл бұрын
አላህመጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
አላህ. ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ያፅናሽ እህት አለም
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያፅናሽ እህት
@shj4997
@shj4997 Жыл бұрын
ማሸአለሃ አለሁ አክበር ያኔ ዉድ አለሀ ያጠነኪሪሺ🌹🌹🌹🤲🤲🤲
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃቹ ፆናቱ አላህ ለኛም ለናንተም ይስጠን
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ማሻአላህ እንደትመታደልነው
@hanamam
@hanamam Жыл бұрын
መሻ አላህ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልን🤲
@zeinebmohammed490
@zeinebmohammed490 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዉዴ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ማሻላህ ሲትራየ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ
@jemaljuhar1727
@jemaljuhar1727 Жыл бұрын
አሏህ መጨረሻውንም ያሳምርልሽ አብሽሪ እህቴ ።
@mubarek6932
@mubarek6932 Жыл бұрын
ማሻአለህ በጠም ደስ ይለል
@user-xg6gg8eu7r
@user-xg6gg8eu7r Жыл бұрын
Muhamed seyd mahsa allah
@user-hs8yw6ec3u
@user-hs8yw6ec3u Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ💐💐
@zuzu6381
@zuzu6381 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐ማአሻአላህ አላህ ያፅናሽ አባትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ኢሻአላህ
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
Ws. Wr. Wb. ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ 😍😍😍❤❤❤❤❤ውድድድድድ ውዷ እህቴ ❤❤❤💋💋💋☝️
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሺ እህቴ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ ያጠንክርሽ
@allhamdulilah8648
@allhamdulilah8648 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ❤❤
@user-vz3qc4tt7s
@user-vz3qc4tt7s 3 ай бұрын
ዉባት ስላካ ባሂጃብ ባታላይ ባደድስ ሳላምቴዎች ያኣላሀ ባረህማትክ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
አለባበሰ ሸ ማሻአላህ አላህ ያፅናሸ እህቴ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
ማሻሀላህ እህቴ አላህ ያበርታሽ አድ ትምርትቤት ነው የተማርነው ደስ ይላል
@user-wv8fr7zs3y
@user-wv8fr7zs3y Жыл бұрын
ኒቃባችን ውበታችን ማሻአላህ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኮንወደተፈጠርሺበትአላማ ተመለሺ
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Жыл бұрын
መሽአላ ተባርከላ እስልምናን በተግባር አለባበስ አደኛ
@fatumae7785
@fatumae7785 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ወኪበር
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይርዳሸ ወዴ በርቺ
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጠን እኔም ሰበት ተማሬ ነበርኩኝ አልሃምዱሊላህ አል ኒአመተል ኢስላም
@jemilahussen2214
@jemilahussen2214 Жыл бұрын
ማሻላህ ሂጃብን በተግባር
@aliyemude6932
@aliyemude6932 Жыл бұрын
Masha Allah
@Maruf-gy6rg
@Maruf-gy6rg 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን
@Allahuakber1336
@Allahuakber1336 Жыл бұрын
Masha allah allahu akber☝️
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 Жыл бұрын
ዩ ትዩብህ ላይ በጣም ጥሩ ፕሮግራም እያስተላለፍክ ስለሆነ ልትበረታታ ይገባል አዲስ የሰለሙትን ሰዎች የእስልምና ና የክርስትና ልዩነት በደንብ ማወቅ ስላለባቸዉ አንተም ሆንክ ሌሎች የማስተማር ግዴታ አለብን
@nurigofore3949
@nurigofore3949 Жыл бұрын
MashAllah MashAllah MashAllah may Allah bless you may sister
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Masahallahe
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@user-ov2rh4hs2t
@user-ov2rh4hs2t Жыл бұрын
ሰፊያበሙዱመሀዱመሻአለሃቡኩ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah 🌺masha allah 🌺😍❤️
@user-th6du5hn5q
@user-th6du5hn5q Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-ni3qm1kb4s
@user-ni3qm1kb4s Жыл бұрын
ወደእስልምና የመጣች ጋደኛዬ ኣለች ብታቀርባት ብትናገር ደስ ይለኛል
@Abekidada
@Abekidada Жыл бұрын
0911692486 አድራሻዬ
@user-ni3qm1kb4s
@user-ni3qm1kb4s Жыл бұрын
ሥደት ናት በድምፅ ኣይቻልም
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እህታችን አላህ መጨረሻሽንም ያሣምርልሽ ለእኛም ልቦና ይስጠን
@user-hs1nv7ih5j
@user-hs1nv7ih5j Жыл бұрын
አቅም ያላችሁ እርዶት አግዞት
@fatomaakibew2860
@fatomaakibew2860 Жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ያጽናሽ እህት
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@hayatabate3532
@hayatabate3532 Жыл бұрын
Mashaalah tebarkbalah
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ሌላም አይዲያ ፍጠረ አብኬ
@sikosili6663
@sikosili6663 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@sofiasa1231
@sofiasa1231 Жыл бұрын
Masha Allah ♥️😘😘
@ssuw5688
@ssuw5688 Жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ እድለኛነሽ አባትሽንም አላህ ይወፍቀው እናትሽንም አላህ ያሽራት ያረህማን
@nabah8797
@nabah8797 Жыл бұрын
ኸይር
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ውዷ እህቴ እንኳን ውደ እስልምና በሰላም መጣሽ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН