ወንድም ኑረዲን በሳኡዲአረቢያ አዋጁ ዙርያ አንገባጋቢ መልክት አለኝ ይላል ለጠቅላላ እውቀት አድምጡት

  Рет қаралды 34,918

Harun Media Network

Harun Media Network

7 жыл бұрын

Пікірлер: 427
@user-sl7pj5xt8e
@user-sl7pj5xt8e 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ኑረዲን ወላሂ በጣም ነው ንግግርህ የመሰጠኝ አላህ በጀነት ይበሽርህ
@NeimaBintIselamNow
@NeimaBintIselamNow 7 жыл бұрын
እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ጠፍታችሁ የምሰሩ እህቶቸ ወላሂ አብሽሩ ያኦህቴ ፊላህ አላህን ተወከሉ አብሽሩ በዱአ ከናንተጋ ነን ያረብ ክፋችሁን አያሰማን። አላህ ያለው ነው የሚሆነው አትሰቡ ውዶቸ♥♥♥♥♥♥
@tghabtu8102
@tghabtu8102 7 жыл бұрын
Neima Bint Iselam.የወሎ ልጅ የሱና ተማሪ Now mar.selkn.Yenered.lakelc.wpp0562622806
@hatmhatm9823
@hatmhatm9823 7 жыл бұрын
ውድም ኑሩዲን እውነት ነው ጀዛክ አላህከይር መልካም ንግግርህን አላህ ይውደድልህ
@MuhammadMuhammad-fe9wb
@MuhammadMuhammad-fe9wb 7 жыл бұрын
جزاك الله خير برك الله فيك
@user-mu2cm5gw1x
@user-mu2cm5gw1x 7 жыл бұрын
Muhammad Muhammad መሸአላወድም እሪ ይስጥህ
@ffggg1926
@ffggg1926 7 жыл бұрын
ጁዛ ካላህ ህይር
@user-zf4re3ty5n
@user-zf4re3ty5n 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ኑረድን ጃዛ ካላህ ከይር ወድሜ ሀሳብህ ቀርቶ ፈገግታህ ያስደስታል አላህ ይጨምርልህ
@user-bc3he4rv2s
@user-bc3he4rv2s 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ኑረድን. ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ ውድ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ አላህ አላህ ከጭንቅ ያውጣን ያረብ ስደተኞችን አላህ ይጠብቀን አሚንንንንንን ♥እናቴ ኑሪልኝ
@user-ut6eb1xw7m
@user-ut6eb1xw7m 7 жыл бұрын
ምክርህ ሁሌም ያስፈልገናል አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@zeharahussen6522
@zeharahussen6522 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ኑረዲን አሏህ ያበሽርህ
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 6 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን
@allhe8643
@allhe8643 7 жыл бұрын
ሀቅ ተናጋሪዎችን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ሳኡድ ያላችሁ ወገኖቼ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ወደሀገር የምትገቡም በሰላም ግቡልኝ ክፉ አይንካችሁ
@user-dp5xo4hp9m
@user-dp5xo4hp9m 7 жыл бұрын
ትክክል ጨላማ የሆነብኝስ እኔን ነው ግን ተወከልቱ አል አላህ ብዬ ነው የተቀመጥኩት ብር የለኝም አባሲ ደዉዬ ፓስፖርት ላሳድስ እፈልጋለሁ ስላቸው 99 ቀን ሰያልቅ ሀገር ግቢ አሉኝ በምኔ ልግባ ሀላስ ተወከልቱ አል አላህ መጨራሻችን ብቻ አላህ ያሳምርልን በዱአቹሁ አትርሱን ግን እኔ እጃ ምንም ጭከት አልተሰማኝም ጭቀት ለሰይጣን ነው እና አልጨነቅም
@enanegnsdetegnawaselina2680
@enanegnsdetegnawaselina2680 7 жыл бұрын
abshiri ehta hulachinm nen
@user-lm4tj6si6l
@user-lm4tj6si6l 7 жыл бұрын
አላህማሽ ጀሚላ እሻአላህ ሁሉም ባላህፍቃደነው እህት አይዞን
@foziyaseid8823
@foziyaseid8823 7 жыл бұрын
አላህማሽ ጀሚላ አብሺሪ ማር ኩን ፊየኩን አትጨነቂ
@user-dp5xo4hp9m
@user-dp5xo4hp9m 7 жыл бұрын
አላህ ያበሽራችሁ እህቶቼ
@user-vo7pc4li4b
@user-vo7pc4li4b 7 жыл бұрын
ወዲም ጀዛካላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ወላህ ልክነህ እዲህመይነት ጀግና ቢኖር እዲህአንሆንም ነበር
@user-wu4eh2um3o
@user-wu4eh2um3o 7 жыл бұрын
እደው ዘድሮ መልካሙን የረመዳንን ወር በጭንቀት ወጥተን የዛሬ አመት ተረት የምናወራ አላህ ያድርገን ያጀመአ
@heyratgurage3412
@heyratgurage3412 7 жыл бұрын
ዘ ዘይነብ አሀመድ የኤዶልጅ አሚን ያረብ
@user-wu4eh2um3o
@user-wu4eh2um3o 7 жыл бұрын
Heyrat gurage አላህም አሚን
@hailmahalima5811
@hailmahalima5811 7 жыл бұрын
ዘ ዘይነብ አሀመድ የኤዶልጅ አሚን አማን እህቴ ኸረ ውነሽነው ወላሂ ዛሬሥ እሮመዳን አልቆ ጉድ አይቸ
@user-wu4eh2um3o
@user-wu4eh2um3o 7 жыл бұрын
Hailma Halima አብሽር እረመዳኑ እኳ አይለቅብን ደሞም ስለነሱ አላህ ከይሩን ያሱራቸው አላህ ያለው አይቀርም ና
@user-bu1yq4eg8g
@user-bu1yq4eg8g 7 жыл бұрын
ዘ ዘይነብ አሀመድ የኤዶልጅአብሽሪ። እህት። ተወከል። አላህ
@toybaahmad3812
@toybaahmad3812 7 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ እኛ እኮ የተሰደድነው የተሻለ ፈልገን እንጂ የየሚበላ እና የሚጠጣ አላጣንም ።ስለዚ እህቶች እና ወንድሞች ምንም አትጨናነቁ አላህ ያለው ይሆናል!!
@kubrakubra8258
@kubrakubra8258 7 жыл бұрын
ጀዛክአላህከይርኸረወገኖቸን፡ከጭንቀትያውጣልን፡አሚን
@kalfikir2090
@kalfikir2090 7 жыл бұрын
እግዝኣብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተን ንግግር በሰማሁ ሰዓት ውስጤ ይደሰታል ጭንቀቴ ይገለላል የልጆችህ አባት ያድርግህ
@galaxus4212
@galaxus4212 7 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ችግራችንን የተረዳኸው አንተ ብቻ ነህ ወላሂ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢያስብ ጥሩ ነበር እውነት ልክ ነህ ፓለቲካ ነው ችግሩ።
@JashimUddin-mg9pl
@JashimUddin-mg9pl 7 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር ወንድም አላህ ይበሽርክ
@zdzdzd4137
@zdzdzd4137 7 жыл бұрын
አቦ እድሜህን አላህ ያስረዝመው ወንድም ኑረዲን በእርግጥ ትኘወከልቱ አላህ ብለን ቁጭ ብለናል
@fhjxgjk4741
@fhjxgjk4741 7 жыл бұрын
አንተን ሳዳምጥ ጭንቀቴ ይወገዳል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሁሉም ማህበረሰብ ያንተን አረአያ መያዝ አለባቸው ነው የምለው አንተን ያቆይልን አላህ ያበሺርህ
@saadahmunat9244
@saadahmunat9244 7 жыл бұрын
አቦ ይመቺህ ወዲም ኑረዲን እኔማ ስለ አዋጁ ስሰማአ የአሚሮጪከት ሊይዘኚ ነው የሚደርሰው በመጨረሻ ማየቲን አቆምኩ ከምታመም በየ ብቻ ዘላህ የተሻለውን ያምጣልን ያረብ
@rabitmohammed7489
@rabitmohammed7489 7 жыл бұрын
እኔ አሁን ቪዛ እሚያወጣልኝ ሠው አጣሁ። ኑረድን ጀዛክ አላህ ከይር
@seadaseadi7111
@seadaseadi7111 7 жыл бұрын
ወንድም ኑረዲን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሌላ ምን ይባላል እንዳንተ እውነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን ወላሂ ያቺ BBN ላይ ቀርባ የተናገረችው ልጅ እኔ ራሱ በጣም ታዝቢያታለሁ አናዳኛለች ያላየ ሰው እውነት ይመስለዋል እኛም እኮ ብዙ ጊዜ ተመላልሰን አይተነዋል ኤምባሲውን ምናልባት ሌላ ኤምባሲ ካለ ትንገረን ገናለገና ሰሚ አገኘን ብሎ መቀደድ በጣም ያስጠላል አላህን እንፍራ ከዛ በተረፈ እንዲህ ጥሩ ነገር ተናግረህ ስላረጋጋሀኝ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም
@user-gg1vy7er4h
@user-gg1vy7er4h 7 жыл бұрын
allah yesteke mgiste lga bello new wundmi
@yalfalenshaallah7633
@yalfalenshaallah7633 7 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ።ወንድም አላህ አንተንእና አምሳያህን አሏህ ያብዛልን ያረብ ።ወሏሂ በዚህ መልእክት የስንቱን ሰው አኢምሮ እንዳከምክ ነው እማምነው ብዙ ልጆች በጭንቅ ላይ ነበሩ አሏህ ይጠብቅህ ዘርክን ያብዛው ።
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 7 жыл бұрын
ጄዛክላህ ኸይር ወንድማችን ኑረዲን አላህ ምንዳህን ከፍ ያርግልህ ወንድሜ መሰሎችህ አላህ ያብዛልን
@hayathmol8096
@hayathmol8096 7 жыл бұрын
ወላሂ ስሰማው እንባየ ነው የመጣው በጣም የሰውን ችግር የሚረዳ በአሁኑ ሰአት አንተን አየሁ ጀዛካሏሁ ኸይረን ወንዲም
@helimettube5468
@helimettube5468 7 жыл бұрын
tanks wendim nuredin
@fatomamohamedmohammad1868
@fatomamohamedmohammad1868 6 жыл бұрын
አብሽር እህት ወንድሞች አላህ ፈረጁን ያመጣላችሆል እኛም በዱቃ በጎናችሁ ነን
@GhEbtisamHjhj
@GhEbtisamHjhj 7 жыл бұрын
እንጀራ ይውጣልህ ወንድማችን እውነትም አዛኝ ለወገንህ አሳቢ ነህ ኑሬ እንኩዋን ተወለድክ
@asa406
@asa406 7 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ እዱኒያ ወል አኬራ ወድማች
@Gg-qv6qy
@Gg-qv6qy 7 жыл бұрын
ወንድም ኑረድን ጀዛክላ ከይር ጀዛ በጣያስደስታሉምክሮችህ አላህይጨምርልህ ወድሜ
@aahhjj1931
@aahhjj1931 7 жыл бұрын
አላህ ያበሽርህ ፍዱኒያ ወልአኬራ ወንድማችን አላህ ከሪም
@bbnji5637
@bbnji5637 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር ወንዲም ኑርዲን ለምታድርግው ሁሉ አላህ ኽይር ጀዛክን አላህ ይመንዳህ ውንዲም
@Ibrahim-nm9cw
@Ibrahim-nm9cw 7 жыл бұрын
ውድ የገሬ ልጆች ሙሥሊም እህት ወድሞቼ ሸህረመዳን መጀን ከይር ነገር ይወፍቃችሁ እድሁም ክርሢቲያን ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያአላህ
@user-xb2iq9jy9u
@user-xb2iq9jy9u 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ወንድም አላህ ይጥብቅህ
@samerelove5114
@samerelove5114 7 жыл бұрын
ወንድሜ ኑረዲን ወለሂ የተን ሀሠብ ሥሠማ ተረገገዉ ተጨነንቄ ነበር ጀዘህን አለህ ይክፍለዉ አለህ እድሜህን የርዝማዉ
@FFff-tq9vy
@FFff-tq9vy 7 жыл бұрын
አላህ ይጠውል አምረክ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ
@user-ej1wg7xm4v
@user-ej1wg7xm4v 7 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኡሥታዝ ኑረድን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ዱኒያ ወልአኸይራ ምን እንደምል አላዉቅም በተረፈ ዉዶቸ አብሺሩ የኛ እርዚቅ በአላህ እጅ ነዉ አትፈሩ አላህ ሁሉም ነገር እንድሥተካከልላችሁ የምንግዜም ዱአየ ነዉ
@user-rb9pu7nl2m
@user-rb9pu7nl2m 7 жыл бұрын
ወንድም ሠላምህን ያብዛልኝ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወንድም ያረብ ከመከራ ከጪንቀት አላህ ይጠብቅህ
@ainshaahmed8038
@ainshaahmed8038 7 жыл бұрын
jezakum allahu khayeran jeza
@rahma33rr27
@rahma33rr27 7 жыл бұрын
ጀዛካላህ ወንድሜ ኑርዲን መልካም ንግግር ሷደቃ ነው እውነት እልሀለሁ ምን እንደምልህ አላቅም አላህ ምንደውን ይለግስህ እንሻ አላህ ።
@anisa5843
@anisa5843 7 жыл бұрын
ጀዛህንአላህይክፈልህወንድምኑረድንአላህበኽይርያስታውስህ
@sofibintebrahim4311
@sofibintebrahim4311 7 жыл бұрын
جيزاك ألله خيرا اخونا آلله يحفظك
@haniasella9101
@haniasella9101 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ጀዛክን ይክፈልክ
@hayatmohammed9215
@hayatmohammed9215 7 жыл бұрын
ያአላህ ወንድም ወላሂ ምን ማለት እንዳለብን አላውቅም ብቻ አላህ ጀዛውን ይክፈልህ ሀሳባችንን ቀለል አደረከው
@rabitmohammed7489
@rabitmohammed7489 7 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-oj7lj9zn5d
@user-oj7lj9zn5d 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed you are very good
@marebery3977
@marebery3977 7 жыл бұрын
abo lahe yisetehe rurelen
@amenamainhailo5110
@amenamainhailo5110 7 жыл бұрын
ወንድም ኑረዲን ትክክል ብለሐል ሑሉም ሰው እንዳንተ ቢሖን ለሰው ጥሩ የሚያስብ የሚ ጨነቅ ቢሖን ምን አለበት ያለውን የሌለው ይያደባለቁ ለኛ አስጨንቀው ለቤተሰባችን ሚያስጨንቁ እኛ ግን ፈጣሪያችን አለን ላንተም እድመና ጠና እመኝልሐለው ዋጋሕን ፈጣሪ ይክፈልሕ ቁጥርሕን ብትልክልኝ ችግሬን ባማክርሕ ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ ስላም ሑንልኝ
@zekyamohammed2745
@zekyamohammed2745 7 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ህይርን አላህ በቂያችን ነው አብሽሩ
@user-wn8np2zy9e
@user-wn8np2zy9e 7 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا شكراً لك
@user-pj8ws8xw9z
@user-pj8ws8xw9z 7 жыл бұрын
ጀዛከላሁል ኸይረን ወጀዛ ፊዱኒያ ወል አሄራ
@AAAA-rg1cd
@AAAA-rg1cd 7 жыл бұрын
ወአለይክ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም ኑረድን ሱባን አላህ ሁሌም አተን ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል ሀቅነው እምትናገረው አሏህ ይጠብቅህ
@gftd1022
@gftd1022 6 жыл бұрын
ሽኩረን
@user-gd3yw9ox8o
@user-gd3yw9ox8o 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህያበሽርህበጀነተልፍርዶስጀዛክአላህከይረን
@ilovek10
@ilovek10 7 жыл бұрын
s.a.w yahbibea ya mohmed
@ulumsbr6294
@ulumsbr6294 7 жыл бұрын
ኑር ስወድህ እኮ አላህ ይጠብቅህ ማለህበት እዳተ አለ ወንድም አብዛልን
@fatimamohammed1885
@fatimamohammed1885 7 жыл бұрын
jazaklhe keyer allah yanerhe
@aloaal6609
@aloaal6609 7 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይር ወላሂ ለንግግርህ ቃላት የላኝም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወገኖቸ አላህ ፍትህ ይስጣችሁ በጣም አዝነናል
@susutube9609
@susutube9609 7 жыл бұрын
jezak Allah hayer
@fb4335
@fb4335 7 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ በዕውነት አረጋጋሀኝ
@ryuyoutube9252
@ryuyoutube9252 7 жыл бұрын
የሞተ መግስት መቸም አይነሳም አላህ ፈራጀውን ያቅረብሊን የኢትዮጵያ መግስትን ያሳልን ያረብ
@anwarsiragsubehanallh2115
@anwarsiragsubehanallh2115 7 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ ጀዛከላህ ኸይር
@user-cx9tw1tv4m
@user-cx9tw1tv4m 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድምአችን
@user-wd1xl9cv6u
@user-wd1xl9cv6u 7 жыл бұрын
አላህ በሚወደወነውና የምትናገረ ከይሩን ነገር አላህ ያበሽርህ አንሻ እድሪስ
@toybaahmad3812
@toybaahmad3812 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ወንድም በርታ ጎበዝ ምናለበት ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ!!!
@user-hf9fr9st1e
@user-hf9fr9st1e 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@eawe2055
@eawe2055 7 жыл бұрын
MASHA. Alah
@snagn7311
@snagn7311 7 жыл бұрын
tkikl blehah wandemachen jazek allah keyr
@user-qp7ll3ex3e
@user-qp7ll3ex3e 7 жыл бұрын
و عليكم السلام و رحمة الله و بركاته 😭 😭 جزاك الله خير
@hawletbintislam7911
@hawletbintislam7911 7 жыл бұрын
walikum selam werahmethulahi weberekathu ኡስታዜየ ጀዛ ካላህኸይር እርዚቅ ባላህ እጂ ነው
@eslamselam360
@eslamselam360 7 жыл бұрын
አላህ አምሣያወችህን ያብዛልን ወንድም
@user-ju7tl3sc6x
@user-ju7tl3sc6x 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ኑረድን
@FetihaTube
@FetihaTube 7 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ብለሀል. አላህ ራህመቱን ያውርድልን ያረብ
@user-dp5xo4hp9m
@user-dp5xo4hp9m 7 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ አዉ ትክክል ብለሀል ብዙ ህዝብ ነው ያለነው በሳዉድ አረብ አላህ ብቻ ይርዳን ሁላችንም
@ahlammohammed6652
@ahlammohammed6652 7 жыл бұрын
ሀቅ ነው ኑረዲንየ ጀዛክ አላህ
@kadjalamebebo8870
@kadjalamebebo8870 7 жыл бұрын
ጃዛካአላህ ኸይረን እንደታ አይነት ብበዛ ወንድማችን።
@user-bu1yq4eg8g
@user-bu1yq4eg8g 7 жыл бұрын
ኑርዱን። ጀዛከላ። ፈግግታህ። ብቻ። ጭንቀት። ያስወግዳል። ወንድሜዋ
@ayshaaysha3845
@ayshaaysha3845 7 жыл бұрын
ትክክክክል ጀዛኸላህ ወንድም
@GgGg-pv5rx
@GgGg-pv5rx 7 жыл бұрын
ወድሚ ጀዛካላ ከይር አመሠግናለሁ አላህ አለን
@user-in7lz3zo3x
@user-in7lz3zo3x 7 жыл бұрын
ወድም ኑርድን አላህ ይጠብቅህ እዳተ ያለወድም ያብዛልን
@muhammadhasan9185
@muhammadhasan9185 7 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@user-es4dc4gh4q
@user-es4dc4gh4q 7 жыл бұрын
jazake allla hayre
@user-zu7ko3qs6b
@user-zu7ko3qs6b 7 жыл бұрын
ወድም ጀዛካሏህ ኸይር ወሏሂ በጣም ትክክል ነህ ሚድያዎች ሴቶችን መቦጥቦጥ እንጂ ለሴቶች የሚረዱት ነገር የላቸውም
@zebibaredi6398
@zebibaredi6398 7 жыл бұрын
Jezakllah keyir
@user-sn6hd9zs4d
@user-sn6hd9zs4d 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ውንድም ኑርዲን
@fetumaebdia9045
@fetumaebdia9045 6 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም. አላህይጠብቅህ ኡስትዝ
@user-vy5jj2ec7c
@user-vy5jj2ec7c 7 жыл бұрын
maashaa Allaaha jzkl
@fb4335
@fb4335 7 жыл бұрын
በዕውነት እንቅልፍ እንኳ አጥቸ ነው የከረምኩት ቀኑ ሳይደርስ በጭንቀት ነፍሴ ልትወጣ ነበር እግዚአብሄር ይሥጣችሁ ወንድሞቻችን
@nasritubenasri3878
@nasritubenasri3878 7 жыл бұрын
Masha Allah Batam Das Yamil Mikr Naw Hulunm Miyakaw Allah Naw Tilku Nagar Ahunm Bihon Babahr Lamamalas Atmokru Yaman Lay Haylagn Chigr Naw Yalaw Magst Yelam Tornat Naw Yamanoch Rasu Eyalaku Naw Adarachu Ene Dubay Eyasaraw Yalahut Kayamanoch Naw Ena Bachikat Naw Yalut Adarachut Baharun Tilut
@user-ct3se3vt1k
@user-ct3se3vt1k 7 жыл бұрын
hashim Hashim ልክ ነህ ወንድማቹን አላህ ይባርክህ
@zenitseid8480
@zenitseid8480 7 жыл бұрын
ለእናትህ ኑረላት ለእናትሺ ኑሪላት 😭😭😭😭 ወላሂ አሥለቀሠኝ ይሄ ቃል
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 7 жыл бұрын
✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒سبحن الله جزاك الله خايرن اكون
@user-zu7ko3qs6b
@user-zu7ko3qs6b 7 жыл бұрын
አሏህ አብሽር ይበልህ በጀነትትትትትትትት ያአሏህህህሙሥሊም ሚድያዎች እንደነገረኛ ሁነዋልጂ አሏህ መፍራት ረሥተዋል
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 7 жыл бұрын
جزاك الله خير
@khikfu4024
@khikfu4024 7 жыл бұрын
ناصر علي ትክክል
@user-gv6yr4hq3l
@user-gv6yr4hq3l 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡዝታዝ
@kedikedi3430
@kedikedi3430 7 жыл бұрын
እንደው ውሎም እንዳንተ ቤውን እድሜና ጤና ይስጥክ ዘር አትል አይማኖት አትል ውሎንም ባአንድ የምትመለከት ውሎችንም እንዳንተ ብናስብ ውሎም ቤተባበር ጤና ይስጥክ
@user-dp5xo4hp9m
@user-dp5xo4hp9m 7 жыл бұрын
የሚሳደቡትም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
@lilimelese1902
@lilimelese1902 7 жыл бұрын
جزاكِ اللهُ خير
@foziyaseid8823
@foziyaseid8823 7 жыл бұрын
አወ ወላሂ ቤተሰብ ከሁሉም በላይ ተጨቀው ነው ያሉት ሺኩረንለከ ወንድም እውነት ነው አላህ ያለው ይሆናል ኢሺአላህ አላህ ከይሩን ነገር ይምረጥልን የአለማቱ ጌታ የውሰጥ አዋቂ የሆነው ያረብ ወንድም ኑረዲን እሰኪ በዱአህ አትርሳን ሱብሀነከ ያረረረብ
@Gg-qv6qy
@Gg-qv6qy 7 жыл бұрын
ወድም ኑረድን አላህ ይውደድህ ሙስሚሙ ወድሜ
@islamispeace7092
@islamispeace7092 7 жыл бұрын
Allah heyir jezakn yikfelk wendimachin
@zeharinazehar7354
@zeharinazehar7354 7 жыл бұрын
walhi tekkkl nah wandem jazakallah kayer
@gghgfgh355
@gghgfgh355 7 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ ጀዛኩም አላህ
@sosososo1502
@sosososo1502 7 жыл бұрын
ወድም ኑረድን አላህ እድሜና ጣጤና አላህ ይደልህ አተብቻ ሀቅ አለህ ለማንም አታዳላም
@sosososo1502
@sosososo1502 7 жыл бұрын
እውነትህ ነው
@user-fj1ly2jb2z
@user-fj1ly2jb2z 7 жыл бұрын
ጀዛክአላህነኸይር ወድም አላህ በጀነት ያበሽርህ
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 7 жыл бұрын
እውነትነው ወንድም ልክብለሀል በጭንቀት ገደሉን ይቅርይበላቸው
@fyy7841
@fyy7841 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@madinahussen8629
@madinahussen8629 7 жыл бұрын
masha allah jezake allah edat hulum biyasbi tru neber allah ychemirlih
@hayatmoh6970
@hayatmoh6970 7 жыл бұрын
ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ
@rehimbinitialivjc9770
@rehimbinitialivjc9770 7 жыл бұрын
Jezahi allah heyir
@emadhelal4187
@emadhelal4187 7 жыл бұрын
አህለንኸይርወዳጁኡስታዝአላህይጨምርልህይጠብቅህም
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
Podcast: 160 Jahre SPD - eine stolze Parteigeschichte? | Lanz & Precht
1:00:05
ZDFheute Nachrichten
Рет қаралды 199 М.
Quran: 18. Surat Al-Kahf (The Cave): Arabic and English translation HD
54:41
The Meaning Of Islam
Рет қаралды 4,6 МЛН
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 119 М.
ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።
18:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 49 М.
ሩታ ረሙን አፍቅሬሃለው  አለችው.አብርሽ ደነገጠ😱🙈
27:39
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 184 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН