No video

ከዚህ ምን እንማር?

  Рет қаралды 11,267

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Ай бұрын

ከዚህ ምን እንማር?

Пікірлер: 59
@Tsega-kp2et
@Tsega-kp2et Ай бұрын
ብጣዕሚ. ደስ ዝብል ግዜ ነይሩ ዕድመና. ጥዕና. ይሃብኩም. Thank
@kidanugezae8274
@kidanugezae8274 Ай бұрын
ማርያማዊት ይእቲ ኣምሳለ ማርያም፣ ድምፅኪ ይሰማእ በኩሉ ኣርያም፣ አስመ ኣንቲ ፈጣሪተ ርትዕ ወሠላም።
@alguyonas3312
@alguyonas3312 Ай бұрын
@kidanugezae8274
@kidanugezae8274 Ай бұрын
ማርያማዊት ቆንጆ መርኣያ ዲያስፎራ፣ ብፅንዓት ተቃላሲት ሰውነታ ኣሕሲራ፣ ፀገማት ተፃዊራ ሓሳረ መከራ፣ ከም ድንግል ማርያም ከም ክርስቶስ ሳምራ፣ ትግራይ ክትለምእ ክመፅእ ኣዝመራ፣ ብዕሊ ትውልብለብ ናይ ፍትሒ ባንዲራ።
@eyobyat
@eyobyat Ай бұрын
እውነት ይህ አለም ፍፁም የሆነ ፍትህ ቢኖረው በትግራይ ጦርነት ትራምኘ ራሱ ተጠያቂነት አለበት።
@kukutilove
@kukutilove 26 күн бұрын
ምን አደረገ?
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Ай бұрын
ፈሪሃ እግዚሄር ያለን፣ እንግዳ ተቀባይ፣ .... ወዘተ ነን። የሚለው የዘመናት መመፃደቅ ውስጣዊ ማንነትን ለመሸፈን የምንጠቀምበት የበግ ለምድ መሆኑን የተጋለጠበት ዘመን። ሌላው ቀርቶ ሴቶች በባእድና በራስ አገር ወታደርና በደቦ ተደፈሩ ሲባል እንኳን "ይበላቸው" እልልልል የሚሉ ሴቶች (እናቶች) የሞሉበት አገር ነው እኮ እትዮጵያ። ሰው ክፕነንብሱ በእሳት በማቃጠል ሲገደል ዙሪያውን ከቦ የሚጨፍርና እልል ታውን የሚያቀልጥ ህዝብ የሞላበት አገር እኮ ነው ፈሪሃ እግዚሄር ከኔ በላይ ሲል የሚመፃደቀው።በእምነትህ፣ በዘርህ፣ በቋንቋህ እንድትጨፈጨፍ ድጋፍ የሚሰጥ ህዝብ ያለበት አገር ፈጣሪ ከሌሎች የአለም ህዝብ በተለየ ለኡ/ያ ልዩ ፍቅር አሉው ብሎ የሚመፃደቅ እኮ ነው። እንኳን ለሰው ልጅ ለእንስሳም ልዩ ክብር በሚሰጥባቸው፣ ሃሳብህን በነፃ እስከ ጥግ በሚገለፅባቸው ያደጉና የሰለጠኑ አገሮች ለ40 እና 50 አመት ቢኖርም አረመኔነቱ የሚስበት እንጂ የማይሰለጥን (ከአለባበሱ ውጪ) የማን አገር ሆነና? ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ትክክል 👍
@almazadamu9175
@almazadamu9175 Ай бұрын
You are right
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y Ай бұрын
Selam Selam Tigray
@almazadamu9175
@almazadamu9175 Ай бұрын
Thank you 🙏🏾 for your great service I appreciate keep up your great job ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 26 күн бұрын
ማርያማዊት ይህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። በአሜሪካ ውስጥ መከባበርን ያመጣው አስቻይ ሁኔታ ምንድነው ብለን ብጠይቅ ነው የሚበጀው። ያቺን ያወቅናት እንደሆነ፤ ይህን ሐሳብ የተጋራን እንደሆነ ብቻ ነው አሁን ካለው ችግር የምንላቀቀው። ችግሩን እየደጋግሙ ማውራት ችግሩን ያባብሰውን ከሆነ እንጂ አያቃልለውም። እንግዳሻ ስለ ሽግግር መንግስት አስፈላጊነት ወይንም ቅድመ ሁኔታዎች ያቀረበው ሐሳብ መንግስት ህዝብን ለማስተዳደር ካልቻለ ነው የሚለው ሀሳብ ላንድ ጉዳይ ብቻ የሚውል ነው። የሽግግር መንግስት ማለት ጊዜያዊ መንግስት ማለት ከሆነ ነው። የተነሳውን የሽግግር መንግስት ሀሳብ ግን በጣም ነው የምቃውመው። ምክንያቱም ማርያማዊት እንዳልሽው በዚህ ጉዳይ የሚሳተፉት ሁሉ የራሳቸውን ስልጣን ፈላጊዎች ብቻ ናቸው። ማሪያማዊት እንደ ሁልጊዜም ዛሬ ለልቤ በጣም ቅርብ የሆነውን ሃሳብ መቼ ነው ችግርን ከመተንተን አልፈን መፍትሔ ላይ የሚነጋገረው? የሚለው ጥያቄ እኔም ጥያቄ ነው። ሁሌም የምናፍቀው ከዚህ እንዴት ነው የምወጣው? ይህ ሀሳብ ነው ዋናው ቁም ነገር። ሁሉ ኢትዮጵያዊ ማሰብ ያለበት በዚህ ጉዳይ ላይ ነው። ወንድማችንም ኢሳያስም በመጀመሪያ ችግሩ መረዳት ያስፈልጋል እንዳለው ነው። እኔ ግን በጣም በእርግጠኛነት የሀገራችን ችግር መፍትሔውንም በሚገርም እርግጠኛነት አሳቢ ላካፍል እፈልጋለሁ። መፍትሄው ሁሉ ኢትዮጵያዊ የሚጠቀምበት፥ ሁሉን ኢትዮጵያዊ የሚጠብቅ፥ ሁሉ ኢትዮጵያዊ የሚሳተፍበት፥ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ባለቤት የሆነበት ህግ ማዘጋጀት ነው። በህገ ውስጥ ህጉን የሚጠብቁና ተግባራዊ የሚያደርጉ ተቋማትን ነጻና ገለልተኛ አድርጎ ማቋቋምን በዋናነት ያካተተ እንዲሆን ማድረግ። ህጉን በሁሉ ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ እና በተባበሩት መንግስታትና ሌላ ፍትህ ወዳድ አለም አቀፍ ማበረሰብ እርዳታ መሬት ላይ ጆርድ መተግበር። ይህ ነው የአለም ልምምድ የሚነግረን፤ የሩዋንዳም፥ የኬንያም ልምድ ይህ ነው። ይህ ነው ቀላሉ ደም የማያፋስሰው፥ የኔ የኔ የማያሰኘው መንገድ።
@user-ey9uv3ti3c
@user-ey9uv3ti3c Ай бұрын
Hfm,yehzib,dimts,mariamawit,Gold,Tigrai❤❤❤
@meskerem6234
@meskerem6234 Ай бұрын
Thank you ,Esayas.
@mussiemussie832
@mussiemussie832 Ай бұрын
Thank you guys . Respecting each other's space is a fundamental aspect of civilization and an integral part of fostering a democratic society.
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተነገር እንጂ ያልተደርገ ነገር የለም የበቀል አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላቸው እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል ዝም አይልም አሜን 🙏🙏🙏
@user-yc6fv8dt1l
@user-yc6fv8dt1l Ай бұрын
የአማራ አመለካከት ሊሂቃን ሁለም የመጣወ በነሱ ነው ሁለም የኛ አኛ የሚገርሙ ወደ ድህነትና ድንቁርና መለሱን ጳጳሶቹ ሌቦች ቄሱ ሳይቀር ብቻ ከነዚህ መፈጠራችኘ የሳዝናል ግደለው የገደል ይቃጠል ወደ ገደል ይወርወር ብቻ ስንቱ ተዘርዝሮ የድሀው አድል ወይ በፈጣሪ ተረግመን ይሆን እኔ እነጃ ስነቱ ይዘርዘር
@ErmiasAtakilt
@ErmiasAtakilt Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@dankfanta
@dankfanta Ай бұрын
Most important topic and you give them good lessons to those Abiy’s followers. Really I can’t believe Ethiopian’s they follow the criminal Abiy Ahmed as a leader.
@amanuelberhane2068
@amanuelberhane2068 Ай бұрын
ማርያማዊት የጤና ሁኔታሽን ሳይመለስ የህዝቡን ጉጉት አስቀድመሽ መስራትሽ ክብር ይገባሻል።
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 28 күн бұрын
ሰላም ማርያማዊት! በፍትህ ላይ የምታቀርቢው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን አንድ ነገር በደንብ እንድትረጂ እፈልጋለሁ፤ ፍትህ የሚበየነው በህግ ላይ ተመርቶ ነው። መንግስት በባህሪው የፍትህ ምንጭ አይደለም። ስልጣንና ቁጥጥርን ማብዛት የሚፈልግ እንጂ። ህዝብን በእኩልነት የሚያይ ስርዓት ከፈለግን የህጉ ባለቤቶች ህዝብ መሆን አለበት። በኢትዮጵያ ሃገራችን የመንግስት ህግ (ህገ መንግስት government law) እንጂ የህዝብ የሆነ ህግ (ህገ ህዝብ Constitution) የለንም።
@user-xg9bv6ft5m
@user-xg9bv6ft5m Ай бұрын
Great, I shared yr comments, and I wish I live in a place where u live.
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ❤
@odadejene2417
@odadejene2417 Ай бұрын
ስመኜውን የገደለው፣አብይ ነው።ለዚህም ማሳያ ይሆን ዘንድ ከግብጽ መንግስት ያደረገውን ንግግር መመልከት ይቻላል።
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 27 күн бұрын
TPLF ኢትዮጵያን ይዘን ብሔሮች በሕብረት እናድጋለን በሚል መርህ : እራቆቱን የኖረ ህዝብ ልብስ መልበስ ጫማ ማድረግ ከዛ ትምህርት እስኪሄድ የትግራይን ህዝብ ይህ ሁሉ ሃብት እያለ ቀበሩት :
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 28 күн бұрын
ሰውን መግደል አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን፤ አለመሰልጠንም ብቻ ሳይሆን፤ ለራስህ የሚጠቅመህን አለማወቅ ሃብትህን አለማወቅ ነው። ይህ ደግሞ ድንቁርና ነው። "ድንቁርናውን ምን አመጣው?"፤ "ምንድነው የተቀየረው?" ነው ጥያቄው? "ምንድነው አስተዋጽኦ ያደረገው?" የማህበረሰብ ባለሙያዎች እንደሚናገሩ የሰው ልጅ እንስሳዊ ባህሪ አለው፤ ሊገራ ይገባዋል። በተለይ በልጅነቱ እድሜው እስከ 7 አመት ድረስ አካሏዊና መንፈሳዊ እድገቱን ጠብቆ እንዲያድግ በምክር፥ በምግብ፥ በመንፈሳዊ ልምምዶች መገራት አለበት። ይህን ካላደረክ የሚጠብቅህ በጣም ቀላሉ የአውሬ ባህሪ ነው። ሁለቱ የሰው ልጅ የባህሪ ጫፎች እንስሳዊና አምላካዊ ባህሪ ናቸው።
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v Ай бұрын
ታማኘ ሆድ አደር ኘው ገንዘብ ካገኘ ከስመኘው ወዳጅ ቀርቶ ከእናቱ ገዳይ እግር ይወድቃል
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 28 күн бұрын
በአሜሪካ ውስጥ መከባበርን ያመጣው አስቻይ ሁኔታ ምንድነው ብለን ብጠይቅ ነው የሚበጀው። ያቺን ያወቅናት እንደሆነ፤ ይህን ሐሳብ የተጋራ እንደሆነ ብቻ ነው አሁን ካለው ችግር የምንላቀቀው። ችግሩ እየደጋግሙ ማውራት ያባብሰውን ከሆነ እንጂ አያውቅልለውም።
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 28 күн бұрын
ዋናው ለምንድነው አሜሪካ ዛሬ ስደተኛ የሚቀበለው፤ ለምንድን ነው ግፍ የሚቃወመው፤ ለምንድን ነው ስርአት ያለው? የዚህን መሠረታዊ መልስ ማግኘት ነው ቁም ነገሩ። ነገር ግን ስደተኛ መቀበል ምናልባትም የመጀመሪያው አገር ኢትዮጵያ ነች የምትሆነው፤ ይህ ደግሞ ወገናዊ ባልሆነ አምላክ የተመሰከረ ነው። በእስልምናውም በክርስትናውም። ምንድነው የተቀየረው ብለን መጠየቅ ነው? ምንድነው የአባባ ሰው ብለን መጠየቅ ነው? ይህንን ሳንመለስ የምንሰጠው ግምገማ ፍትሃዊ አይሆንም!!!
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ማርያያማዊት እግዚአብሔር ይማርሽ ፍሬሽ ጅንጅብል አፍልተሽ በ ማር ሎሚ አርገሽ ጠጪበት ከምግብ በኅላ 🫖
@kahsaygebregziabher
@kahsaygebregziabher Ай бұрын
ማክስኝት ነው ትውልድ ቦታው
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Ай бұрын
እንደው ብትችይ ኤርሜያስ ለገሰን ከእንደገና አቅርቢው
@danielmekonnen5444
@danielmekonnen5444 Ай бұрын
Leboch ena wushetamoch nachihu simegnewun yegedelut be Abay project lay kefitegna musina yeseru yekedmo balesiltanat nachew miknitum mistir endaywota new wodet talakikalachihu ?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ሜሪየ❤❤❤
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Ай бұрын
Thank you guys
@tirhaswelu
@tirhaswelu Ай бұрын
Selam Esayas 🙏❤️‍🔥
@aberakura9580
@aberakura9580 Ай бұрын
እሰይ! ጉድ በል . . . እንደ አባታችን አባ ሉቃስ፣ እናታችን ማርያማዊት ጴንጤዋም በሾርኔ የነፍስ ግድያ ማበረታት ጀመራለች። ተመሳሳይ ግድያ በኛ ሀገርም እንዲፈጠም አሟርታለች፣ ልብ አድርጉ!
@tigraiembeba4447
@tigraiembeba4447 Ай бұрын
Tigrai Ethiopia wist atiketilim. Common ground yelenim. Lemenegager ready nen gin hige mengistawi mebitachinin lemaskeber new
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe Ай бұрын
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 Ай бұрын
belete mola
@user-pw9td3ew8g
@user-pw9td3ew8g Ай бұрын
ማርያማዊት ኢርሚያስ ሚድያ የሠላ ሚድያ አይደለም ህወሀት ስለጠላ የትግራ እንድትከፋፈልና ለአብይ እንድታሸረግድ እየሰራ ስለሆነ በሚድያሸ እንዲጠየቅልን አደረ።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Ай бұрын
Fake identity ! Very true!
@CbcCc-vk6up
@CbcCc-vk6up Ай бұрын
በለጠ ምላ
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 Ай бұрын
የህውኻት እጅ እና እግር ሳይኖርበት አይቀርም እየታባላ ነው 😊
@tigraiembeba4447
@tigraiembeba4447 Ай бұрын
Trump doing Abiy Ahmed style
@tabsdoj4849
@tabsdoj4849 Ай бұрын
የተካደው ሰሜን ዕዝ ሲመታ ስጨፍሩ አልነበር .....
@mimiyany3185
@mimiyany3185 Ай бұрын
በመጀመሪያ የሕወሓት ደጋፊ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ማለት ነው አሁን ያልገባኝ ነገር በአማርኛ እያወራችሁ የኢትዮጵያዊን ወዳጅ የምትመስሉት ነገርስ አሁን ኢትዮጵያ የምትሰቃየው በወያኔ ሕገ መንግስት አይደለም ወይ ወያኔ የሕዝብ ጠላት ለራሱ ለትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው የትግራይ ሕዝብ ደሞ ወያኔን ካንተ በፊት ያርገን ካለ ምን ይደረግ ወያኔውን ይዞ ይገንጠል አሁን ስለ አማራ ያዘናችሁ አትምሰሉ
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
"የአብይ አማሮች"፣ የፖሊስ ኮሚሽነሩን ማን መርዞ ገደለው?፣ ሰሜን ዕዝ ተጠቅቷል?
22:43
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 103 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН