No video

ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!ራሷን ለማጥፍት ሰትል....!!

  Рет қаралды 106,454

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
ራሷን ለማጥፍት ሰትል....!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 1 500
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Ай бұрын
ይሄ ከፍተኛ ጸሎት እንዲሁም የአዕምሮ ባለሙያ ምክር በእጅጉ ያስፈልጋታል።
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
አወ በጣም
@fanomidia688
@fanomidia688 Ай бұрын
😂😂ድራማ ይመሥላል
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ልጁ ባያወራ ደሰ ባለኝ የሆነ እንጭጭምኑን ጣለባት አሳዘነችኝ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Ай бұрын
በማሪያም ላይክ አረጉኝ እዲያነበው ዘልየ እባክህ መጀመሪያ ፀበል ትጠመቅ መጀመሪያ መንፈሱ ይልቀቃት እና እሱም ሽማግሌ ይላክ በፊት ግን ፀበል ትጠመቅ እባካችሁ
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m Ай бұрын
እኔግን ልጁን አድናቂ ነኝ ወንዶች እኮ ልባቸው እያወቀ አርግዣለሁ ሲሉ ይክዳሉ እኮ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb Ай бұрын
በመጀመርያ ሁለታችሁም ጸበል ተጠመቁ። እህታችን. ይሄልጅ በጣም የዋህ ነው። የሆነውን ሁሉ እውነቱን ስለነገረሽ ብትደሰቺ ጥሩ ነው። ባይነግርሽ ኖሮስ ?? ከማን አረገስኩ ብሎ መጨነቁን አስበሻል???? ይሄንንም ልጅ በኦድሽም ያለውን ልጅ እግዛአብሔር በጥበቡ ነው የሰጠሽ እህቴ እንደውም. በቤተክርስቲያን ስርዓት ብትጋቡ የበለጠ. እግዛአብሔር በሁሉም ነገር ያከብራችዋል። እህቴ. ይሄን ክፉ ሰይጣን ለማስደሰት አትሞክሪ። እባክሽን እህታችን
@aheatjars9993
@aheatjars9993 Ай бұрын
የልጁ ኣባት በጣም መልካም ነው ይወዳታልም ቢጋቡ እና ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ዘላኣለም በጣም እናመሰግናለን ኑረልን 1000 ኣመት❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክል 🥹❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
ትክክል❤​@@tigisit2534
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ትክክል
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
❤❤❤1000🎉🎉🎉😢፡አዎን፡ፀበል፡ትህዲ፡ያሆነ፡እሱዋ፡ያመታስተውላው፡ነገሪ፡ተደሪጎባት፡ይሆናል፡ባይ፡ነኝ፡ፀበል፡ትህዲ፡ፕልስ፡ዘላለም፡አግዛት😢፡፡ፀበል፡ፀበል፡ፀበል፡፡ ያሳት፡እውነታን፡ይታወቃል፡ፕልስ፡ፕልስ፡ጥያቄዋ፡ ይፋታላት፡😢😢😢
@tmtmtttt
@tmtmtttt Ай бұрын
ትክክል ይጋቡና ያሣድጉ
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 Ай бұрын
ዘላለም! አንተ የህግ ባለሙያ ብቻ ሳትሆን የስነልቦና ሀኪም ነህ። ሁላችንም ተምረናል።❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ልጂቷ ከዚህ ከረፈፍ ሰው መሆኑ ነው የደበራት እውነት ሰላት ሲያስጠላ የሆነ ጅላጅል ነገር ነው ልጂታ አሳዘነችኝ እንዳታገቢው በናትሺ አሎደድኩትም
@azebmalase4843
@azebmalase4843 Ай бұрын
ፀበል መሄድ ኣለባት
@DesieAsrad
@DesieAsrad Ай бұрын
እሱ አስማተኛ ነው ሳታውቅ ግንኙ ነትያደረገችው????
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 Ай бұрын
@@DesieAsrad ትክክል ብለሀል
@nesanetberehanu1855
@nesanetberehanu1855 Ай бұрын
የልጁ አባት በጣም ደግ ነው የኔ ነው ብሎ መቅረቡ ዘላለም የሰጠኸው ምክር ጠቃሚ ትምህርት ነው ቡዙ ሰወች ይማሩበታል ❤
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y Ай бұрын
የመምህር ተስፋየ ትምህርት ተከታተይ ፀበል ሂጂ ኣባቶችን ጠይቅያቸዉ ኣንቺ በማይታወቅሽ በደመ ነፍስ ነዉ የሆነዉ ፀበል ሂጂ እባክሽ
@negussiedemissie9077
@negussiedemissie9077 Ай бұрын
የልጅ አባቷ በጣም መልካም ሰው ነው::
@smarttv5682
@smarttv5682 Ай бұрын
ዘላለምዘገየእሸአሸዐመትያኑርህ❤❤❤❤❤
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed Ай бұрын
ሴት ልጅ ስተሻሽ ያው ሴት ልጅ አቅሙስኝ ነው እንል እጥግብኝ አትልም እና ከላይ ሁኔ የምተሻሻት ከሆነ በቀላሉ በሀፀና ልሄድ ይችላል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
የልጁ አባት ሊደነቅ ይገባል በጣም መልካም ወድ ባለመደበቁ ❤❤❤ሌላው ወድ ቢሆን ይሸመጥጥ ነበር
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤ ጀግናዉ ዘሌ ከልጁ ጋ ሆናችሁ ፀበል ዉሰድዋት ጎደኛ ተብዬዋም እንዴት ዝም ትላለች እራሴን ላጠፋ ነዉ ብላ ነግራት ወታ መፈለግ ነበረባት በዚህ ሰአት የሴት ጎደኛ ብሎ ነገር የለም
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ዘሌ ከምር.. አንተ የህግ አማካሪ ብቻ ሳትሆን .. የስነ ልቦና ሀኪምም ነህ እመነኝ ይሄ.. መልካም ስራ ለወደፊት ተቀምጦ., ለልጅ ልጆችህ ዋጋ አለው እመነኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@mhirat
@mhirat Ай бұрын
ዘለለም ለአንቴ ትልቅ ክብር አለኝ.እውነት.ቶሎማድረስህ.በጠም.ጡሩነው❤
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi Ай бұрын
ልጁ በጣም ጥሩሰው ነው በሁኑ ግዜ እድአይነት ወድም አይገኝም ድህነት ቁምጥነ አደለም ሰርታቹ ተገኘላቹ ምን አደረገዥ ለግዝሽ እየለ እልቁንስ ወደፀበል/ወደህክምና ህጅ ።የማይነጋ ለልት የማያልፍ ቀን የለም እሄልጅ ለግዝሽ ልርዳሽ እየለሽ ወደህወትሽ ተመለሽ ሁሉም ለበጎ ነው አስቢ በጣም መልካም ነገርይዞ ይመጣል ልጆች የኢዚጌርሶጦታዎች ነቻው አስቢ አሲቢ።
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu Ай бұрын
በጣም ያስዚናል የእርኩስ መንፈስ መጨወቻ ሆነ ህዝባችን ወላህይ በቀ ተጋቡና ሳላም ፍጠሩ ልጂ ውድ የአላህ ስጦታነው። አረ ዘሌ ሁሌ ምከረን ብዙዎቻችን በሰው ሀገር ብቻችን ሆነን ተስፋ እስከ መቁረጥ የደረስን አለን ምክርህ ደስስስ ብሎኛል ሹኩረን ዜዶ
@workneshberhe9414
@workneshberhe9414 Ай бұрын
የንየእናት መምህር ተስፋየ አበራ ዩትቡ አለ እይ እሽ ፀበል ተጠመቅ ማዐረይ ብግለይ ተዝረኽበኪ ደስ ምበለን እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ሓፍተይ አብዛሳዐቲ እዝአ ውላድ ስእኖም ክንደይ ወልድ ከምዝነብዕዘለው ሓሰብ !!!!!
@LuluLulu-dc7ty
@LuluLulu-dc7ty Ай бұрын
ፀበል ውሰድዋት አዲስ የወጣ ፀበል አለ ወይ ቃጥላ ማርያም ውሰድዋት አይዞሽ ልጁ ነገ ሲወለድ ምን እድል ይዞ እደሚመጣ አይታወቅም አይዞሽ በርቺ
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
ምንድነው አዲስ ፀበል የወጣው ደግሞ አዲስ አሮጌ የሚባል አለ እዲት ፀበል ለፀበል መዞር ዋጋ የለዉም ዋነው ነገር ተሰፋ ሳይቆርጡ በትግሰትእምነት ከአንዱ ፀበል ቁጭ ብሎ መጠመቅ ነው እንጂ በየጠበሉ መዞር ከዚህ አዲስፀበል አባትም አለ እያሉ መዞር ዋጋ አያመጣም
@IfaMenda-zx9gh
@IfaMenda-zx9gh Ай бұрын
ጸበል ምንም ልያደርግ አይችልም የኢየሱስ ስም ግን ከአጋንንት ነፃ ያወጣል
@user-zn5qu7ue5s
@user-zn5qu7ue5s Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ፀበል የሚባል ነገር መተት የሚሰራው ደብተራ ጸበል የሚያጠምቀው ደብተራ አይጋጭም
@Kubrahussien
@Kubrahussien Ай бұрын
የልጁ አባት ሲያሳዝን😢 ስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት ሰውልጅ አጣሁ ጤንነት አጣሁ ይላል ሙሉ ጤንነት እያላት አባት አለሁእያለ ለሰይጣን ምንም የማያውቅ ድዳልጅ እይወት አብራ ለማጥፋት መሞከር ነብስ ማጥፋት የእጥያት አጥያት ነው የምትገባው ሲኦል ትገቢያለሽ ልጅ ሲሳይ ነው። ልጅ እግዝያብሔር ከሰጠ ተመስገን ይባላል! አንቺ ንስአ ግቢ
@Mimimimi-zk6vt
@Mimimimi-zk6vt Сағат бұрын
መልካም ልጅ ነው ዕድል ስጭው በክብር አግብቶ አብሮሽ እየኖረ እንኳን የማይሳሳ ስንት አይነት ባል አለ። እግዚአብሄር በተዐምራዊ መንገዱ ነው ያገናኝሽ ብዙ ተምረው የትም ያልደረሱ አሉ መማር ብቻውን አይጥቅምም
@betygeremew8975
@betygeremew8975 Ай бұрын
የልጁ አባት መልካም ሰው ነው አትግፊው ሌላ ወንድ ቢሆን አላቅም በሎ ይክድ ነበር
@user-zr3by5dh5d
@user-zr3by5dh5d 15 күн бұрын
በጣም ሚክዱ አሉ❤❤❤
@mulugetzew3317
@mulugetzew3317 15 күн бұрын
በጣም የሚደነቅ ነው ልጁ ስንት ከሃዲ ባለበት። እሷ ግን ፀሎት ያስፈልጋታል
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
እህቴ እባክሽን እንደዚህ አይነት አትስቤ እሚያስጨንቅሺን ለመቤቲ ማርያም ንገራት ትፈታልሽ አለች😢😢😢
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 Ай бұрын
ምሳ ልጋብዛችሁ ስትል እዴትነው ያስዴሰትከኝ የኔ ጀግና አላህ ጀግንነንም. ቸርነትንም ያዲልህ ኢሻአላህ ❤❤❤. ግን እዴምንም ብለህ መቸምታውቅበታለህ. ሁለቱን አብረው እዲኖሩ አስማማቸው ልጀም የሆነ አገተሰባራ ገራገር የዋህ የሚያሳዝን ነው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
ፀበል ትጠመቅ እንዲህ የሚያሳስባት ሰይጣን ነው ስለዚህ እህቴ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f Ай бұрын
እህቴ ይሄ የመንፈስ ሥራ ነው እባክሽ ፀበል ተጠመቂ ሁሉ ነገር ይቀየራል መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ተከታተዪ በአካልም አግኝው ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏
@IfaMenda-zx9gh
@IfaMenda-zx9gh Ай бұрын
ጸበል አያድንም የኢየሱስ ስም ግን ከማንኛውም እስራት ነፃ ያወጣል።
@user-pc4tj8gn9q
@user-pc4tj8gn9q Ай бұрын
በትክክል መልስ ታገኙበታል ተከታተሉት መምህር ተሰፋዬን ትምህርት
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c Ай бұрын
ልጂቱ መንፈስ ነዉ እንደዚህ የሚያደርጋት የእምነት ቦታ ትሂድ።
@theTNT-tq8fu
@theTNT-tq8fu Ай бұрын
ልክ ነው
@user-wi9ii2kf3v
@user-wi9ii2kf3v Ай бұрын
ዘላለም! በእውነት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አንተ የህግ ባለሙያ ብቻ ሳትሆን የስነልቦና ሀኪም ነህ ምክርህ እይታህ ሁሉ የተለየ ነው ልትመሰገን ይገባሃል፡፡ አንቺም እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ እራስሽን አረጋጊ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l Ай бұрын
ከልጅ የሚበልጥ ምን አለ መፅሐፍ ቅዱስ ራሱ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይለል፡፡ዳግሞም እግዚአብሔር ትክክል ነው አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ በርቺ ነጌ መልካም ይሆናል ፀልይ ይሄ ያሳይጣን ስራ ነው
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Ай бұрын
ተጋቡ በቃ አለቀ በጣም ጉበዝ ነው ያለመደበቁ ልጁ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ይጋቡ የሚወለደውም ልጂ አባት ያስፈልገዋል አይደለ ✅✅✅
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Ай бұрын
👍👍👍
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ተከራይ ነህ ስተለው ነበር እምትፈልገው አይመስለኝም
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
​@@EmyaShataw-lp3tcእሷምኮ ተከራይ ናት ሁለታቸውም
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ፍቅር ሳይኖራት
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Ай бұрын
Betami yèmideneq sew new
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Ай бұрын
እህቴ ኣትጨነቒ ልጅ የእዝጋብሔር ስጦታ ነዉና ኣባቱም ኣለ ከጎንሽ ኣብረሽዉ መኖር ካልቻልሽ ወልደሽ ኣሳድጊ የልጅሽ ኣባትም ኣታስከፊዉ ስንቱ ወንዶች ኣስረግዘዉ የሚጥሉም ኣሉ።
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፀልዪ በፀሎት መልስ ይገኛል ልጁንም ውስጡን ማወቅ የምትችይው አቅርበሽው ስትነጋገሩ ነው አቅርቢው ዘሌ ፀበል እና ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል እርዳት እግዚአብሔር ያረጋጋሽ ዘሌ ተባረክ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 Ай бұрын
ግን እኮ አላዉቀዉም ብትይ እንኳን እሱ ግን እንደሚወድሽ እና ልጁን እያለ የሚጮህ ሰዉ እግዜር ሰጠሽ አይዞሽ አላዉቅም አላለም በጣም ለልጁ አባት መሆን ይፈልጋል እድልሽን አታበላሺ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
ሳታሥበው ዱብዳ ስለሆነባት ደግጣ ይሆናል
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Ай бұрын
እኔ ከሚገባው በላይ የልጁ መልካም ደግ እንደዚህ አይነት መኖሩ በጣም ነው የማደንቀው❤
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
በጣም እንጂ ጥሎ አለመጥፋቱ በራሡ የሚገርም ነው
@Mesi971
@Mesi971 Ай бұрын
ፀበል ውሰዷት ይሄ መንፈስ ነው ራሷን እያሳተ ግንኙነት እንድታደርግ አስደረጋት ከዛም አረገዘች በዛ ተበሳጭታ ራሷን ልታጠፋ ሞከረች ሴጣን ይሄን ነው ሚፈልገው
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ትክክል አይረብም ጓደኛዋም ልጁም😢
@MayeIove
@MayeIove Ай бұрын
በጣም የሰይጣን ስራ ነው😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
ትክል እደዛነው
@aynalemmekonnen1749
@aynalemmekonnen1749 Ай бұрын
ዘላለም የተቸገሩትን ወገኖቻችንን እምባ ለማበስ እና ለመርዳት ፈጣሪ የሰጠን የመስኪኖች ስጦታችን ነህና ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ።ሌላዉ የገጠማት ነገር በአይምሮዋ አስባ አዉቃ በመፈፀሟ ሊሰማት ይችላል።ልጁ ደግሞ በጣም የተቀደሰ የታመነ ልጅ ነዉ።ስለዚህ ልጁ የሰጠዉን እድል በታሳልፈዉ ጥሩነዉ ባይነኝ። ም/ቱም ይህንን ልጅ በደንብ ብትቀርበዉ እና ቢግባቡ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ የዛሬዋ ችግር ሆኖ የታያት ተረት ሆኖ የምታወራበት ቀን ይኖራል።
@selampeace4261
@selampeace4261 Ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ ልጁ ተራ ዱርዬ ቢሆንስ የመጀመሪያው ሴት አንቺ እንደሆንሽ ነው የተናገረው በቃ አንቺንና እሱን አጋጣሚ በሚመስል መንገድ ብትገናኙም ሰይጣን ክፉ ያደረገ ቢመስለውም እግዚአብሔር ተጠንቅቆልሻል ይሄ የአጋንንት አሰራር ነው በሌሊት እንድትወጪ የሚያደርግሽ ይህ መንፈስ አሁንም ሊገድልሽ ይፈልጋል ስለዚህ ወደ ፀሎት ቤት ሂጂ እና መንፈሱ ይውጣልሽ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቸርች ወይንም አጣና ተራ ቃለ ህይወት ቸርች ካልተሳሳትኩ ወደ ጦር ሀይሎች ይመስለኛል ከውጭ የሚወራው በሙሉ ውሸት ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክነት ነው የሚያምኑት እውር ይበራል ሽባ ይዘላል የአይምሮ በሽተኞች ነፃ ይወጣሉ ደንቆሮ እና ዲዳ ይፈወሳሉ ሰዎች ከብዙ ህም ነፃ ይወጣሉ ወንጌል ይሰበካል ሰዎች በንስሀ በእግዚአብሔር ፊት ይቀርባሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ይፀልዩላቸዋል ይሄ ሁሉ በጉባኤ ነው የሚደረገው በስውር ወይንም በጨለማ አይደለም ሆስፒታል ሰዎች መዳን እንደማይችሉ ሲነገራቸው ቤተሰቦቻቸው የመጨረሻ ተስፋ ሲቆርጡ ወደዚያ ያመጡዋቸዋል እና እህቴ ቤተ ክርስቲያን ሂጂ እና ይፀለይልሽ ይሄ ከባድ እስራት ነው ይህ ቀንበር የሚሰበረው ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ የተወለደው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ የስሙ ሀይልና በደሙ ጉልበት ብቻ ነው ኢየሱስ የእግዘአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው ስሙ ከሁሉ ያድናል ስሙም እኮ መድሀኒአለም ነው የአለም መድሀኒት ማለት ነው ነፍስንም ከስጋ ህመምም ያድናል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በትክክል
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
ለተጨናቃ ጭንቃትን የቃልለለል መንገድ ለጠፈበት መንገድን ይመራል ይራራ እንደገና እደል ይሰጠል እሱስ ጌታ ነዉ
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
ዘ ዘ ዘ ጌ 🎄 ልጅቷን ማትረፍ ከፈለጋችሁ በአሥቸኳይ ወደፀበል ካልተወሰደች ነገሩ ሁሉ ብላሽ ነዉ የሚሆነዉ 💚💚💚💚💚✍️✍️✍️✍️✍️✍️
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Ай бұрын
ትክክል። 100 %
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Ай бұрын
ልጁም እሷም በርትተው ይፀልዩ ጌታ ፍፁም ይፈውሳቸዋል፣ በጌታ በእየሱስ ስም የተፈወሱ ይሁኑ!!! በርቱ ጌታ ያስባችሁ።
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ስታሣዝን የኔ እናት ከባድ ፈተና ጌታ ሆይ ሰላምን ስጣት ልጁም ያሣዝናል ግን በቃ ከባድ ፈተና ነው
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y Ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቀድማ ወደ ፀበል ነው መሄድ ያለባት ንስሀ ገብታ ወደራሷ መመለስ አለባት እህታችን ያለውን ነገር ለአባቶች ነግረሽ መፍትሄው ይነግሩሻል ወድማችን❤❤❤❤❤❤ ነብቅ አዳንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዚህ ለሊት ተነስተው የሚወጡ አሉ ብዙ በፀበል ነው የዳኑት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ተከታተይ
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ ይወስደን የለ ወደራሱ እራስን ለማጥፋት መሮጥ ምን ይሉታል ፀበል ውሰዱዋት ይሄ መንፈስ ነው
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 Ай бұрын
ስጣን ነዉ አያምጣዉ ነዉ ሰዉ እኮ እራሱን አያጠፋም ግን ሴይጣን አደሪጊ ሚላት 😢😢😢😢😢
@IfaMenda-zx9gh
@IfaMenda-zx9gh Ай бұрын
ጸበል ጸበል አትበሉ ነፃ የሚያወጣው የኢየሱስ ስም ነው።
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
@@IfaMenda-zx9gh ፀበሉም የእየሱስ ነው በእየሱስ ስም የተባረከ ነው ፀበል ማለት ገለቴ እደመናፍቅ በቴስታ አይደለም መዳን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
ዘላለም እባክህ ቶሎ ፀብል ትእድ ትድናለች መንፈስ ነው
@ntshtieseyas2409
@ntshtieseyas2409 Ай бұрын
Ayzoh yene lij Egziabher ytebqh lij medlem tru new ❤❤❤❤❤❤
@Mimimimi-zk6vt
@Mimimimi-zk6vt Сағат бұрын
ላንቺ አጋጣሚ እርግዝና ቢመስልሽ በእግዚአብሔር ሳይታሰብ የተወለዱ ልጅ የለም በናትሽ ሆድ ሳትረገዥ አወኩሽ ይላል የእግዚአብሔር ቃል የምትኮራበት ልጅ ይሆናል
@winniea9803
@winniea9803 Ай бұрын
ዘለለም ለእንት ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤😢
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
ወድማችን ዘላለም እንኳን ደና መጣህ ይባክህን ከቻላችሁ ፀበል ዉሰዷት እለዋላይ ያለዉ ነዉ እንደህ የሚያረጋት በርግጥ ይጨንቃል ከማትግባባዉ ሰዉ ማርገዝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Ай бұрын
ዘላለም እግዚአብሄር ይስጥህ የምትረዳ ሰው ነህ ይሄ ነገርክ ደስ ይለኝል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፀበል ትሂድ ጥሩ ካውስሊንግ ይስፈልጋታል ልጁ ጥሩ ልጅ ነው እህቴ ልጅ እኮ ደስ ይላል እንደልጅ ደስ የሚል ነገር የለም በሽታ ነው መጥፎ
@ehitetadese8728
@ehitetadese8728 Ай бұрын
ከሁሉ በላ ይ ፀሎት ያስፈልጋል ልጅ የተባረከ ነው አታስቀይሚው አባቱ ባይታወቅ ምን ይባል ነበር እድለኛ ነሽ ዘሌ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ሁሌ ስራክን አከብራለው
@CarstinKoko-kj1pf
@CarstinKoko-kj1pf Ай бұрын
ዘሊ አተመልካም ሰው እመቤቴ ትጠብቅህ አተ መልካም ሰው ኑርልን የሰው ማኛ❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ትክክል❤
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 Ай бұрын
በጣም ይወድሸል በቃ ተቀረርባሽ የልጅሽን አበት ይንከባካብሽ ደግሞ አንድ ቤት ሁኑ የግዝሽ የምያምርሽ ነገር ብኖር ትናግርይወለሽ ግድ የለሽም በህደት ተፋቅርዋለሽ ላልትም ይጠብቅሻል❤❤❤❤❤
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
No she doesn’t want him
@UdyHggh
@UdyHggh Ай бұрын
Gazetegna betam yemtmesegen neh melkam srahn ketlbet ❤❤❤
@mulu532
@mulu532 Ай бұрын
ምንአይነት ቅዱስ ቤተሰብ አሳደገህ ከአንደበትህ የሚወጣዉ ቃላቶች ምን አይነት ቅዱስ ናቸዉ ❤እመብርሀን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@ማሪያምየእናቴ
@ማሪያምየእናቴ Ай бұрын
😢ልጀን ልጀን ይላል እዴ ቅድሚያ ለሷ የራሷ ጭቀት ይበቃታል ታሳዝናለችኮ😭😭😭😭
@user-lo8ot4vi8e
@user-lo8ot4vi8e Ай бұрын
awo yewnet sew gn tamual zim bilo ygabu ygbu yilal abet egna lay bihon....
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ንስሀግቢ ፀበል ተፀመቂ የመምህር ተስፋየአበራን ገጠመኞች አዳምጪ እንዲህ የሚጫወትብሽ መንፈስነው ዘሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ውለህ ግባ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
ተባረክ ዘሊ ዘሊ ተባረኪ ትህትና በቃ ከእግዚአብሔር ሰጥተው ነው በእውነት በዚሁ ቀጥል
@mulufantaye5845
@mulufantaye5845 Ай бұрын
ዘልዬ እውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ እንዳንተ ዓይነቱነ ያብዛልን ፈጣሪ ተባረክ
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo Ай бұрын
ዘሌ ይህች እህታችን መምህር ተስፍዬን ማግኘት ግድ ይላታል በራሷ ሳይሆን ሠይጣናዊ መንፈሥ ነው። ልጁም ቀስ በቀስ ቢቀርባት ለአንተም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር
@user-zz4lj8wp2c
@user-zz4lj8wp2c Ай бұрын
እማየ ተረጋግ ብወለድኮ ልጂነው እናትነት ትልቅ ክብር አለው ወልደሽ ስትስም ደስይለል ቀርቶ አባትየው አለሁልሽ እያለሽ ባይልሽኳ አድልጂ ማሳደግ ያቅትሻል አያቅትሽም ደሞ ጥሩ ጓደኛ አለችሽ አይዞሽ ላሁኑ ከባድ ይመስልሻል ግን ቀላልነው ስት እህቶቻችን በልጂ እጦት የምያለቅሱ አሉ መሰለሽ
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
ትክክል ልጂደሞ የራሱን እርዚቅ ነው ይዞ የሚመጣው
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
እቺ ምድር ትገርማለች እዳሰብነው ሳአይሆን ፈጣሪ እዳሰበልን እየኖርን ነው የገጠመሽን ነገር አምነሽ ለመቀበል ሞክሪ ደሞ ልጅ ጥሩ ሰው ስለሆነ እኮ ነው ያመነሁ ስቱ በጋብቻ የወለደሁንነልጅ እሚክድ ዘሌዬ ምርጥ ወድም ወላኢ 🫶🫶🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏 በርታአ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Ай бұрын
መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርጋት ጸበል ውሰድዋት ትድናለች ልጁ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ከሀዲ በበዛበት ዘመን ዘሌ መልካም ሰው ትለያለህ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ሰንቱ አለ ባሎቻቸዉ ክደዋቸዉ እራሳቸዉ ጥርሳቸዉን ነክሰዉ ያሳድጋሉ አንድ ልጅ እኮ ነዉ ልጁ ደግሞ የራሱን ርሰቅ ይዞ ነዉ የሚመጣዉ
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c Ай бұрын
እረ ዝም አትያትም ሆ እራስ ማጥፋትን አቅልለው አዩት
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Ай бұрын
ዘሌ መልካም ሰው ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል እደስምህ ዘላለማዊ የሆነ በረከት ያግኝህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 Ай бұрын
ጥሩ ልጅ ነዉ እርኩስ መንፈስ ነዉ ልጁን እንድትጠይ የሚያረግሽ። ፀሉት ፀሎት ጠበል።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም ዘሀዬ ዘሌ ዘመንህ ይባረክ .. አንዴ የደከምክ ደክመሀል .. እባክህ ወንድማለም .. ልጅትዋ የስነ ልቦና በለሞያ .. እና የሀይማኖት አባቶች በፅሎት ቢተባበሩዋት ባይ ነኝ .. ፈጣሪ ይርዳት:: ነገ ያልፋል @ ይሄም ያልፋል :: እራስን ማጥፋት .. በነብስም በስጋም .. በፈጣሪ ዘንድም ትልቅ ሀጥያት ነው .. አይዞሽ ይሄም ያልፋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Ай бұрын
ዘላለም እኮ ወላሂ ወንድሜ በሆነ የሚባል አህላቅ አለው አላህ ይጠብቅህ
@Dawit-h4c
@Dawit-h4c Ай бұрын
ዘሌ ይህች ልጅ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለችው አሁንም መፍትሄ ያስፈልጋታል በፀበሉ ብትበረታ መልካም ነው ዘልዬ አንተም በርታ
@fasiletana8262
@fasiletana8262 Ай бұрын
ወንድም ዘለሃለም ፡በጣም የምታስተላልፋቸው ጉዳዮች በሙሉ ከመጠን በላይ የሚያኮሩህ ናቸው፥ የምትለቃቸው ቪዲዮች በአጠቃላይ ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው፥ በርታ ራስህንም ጠብቅ፡ እንደ አንተ ለእውነትና ለተጎዳ የሚቆሙትን ጌታ ያብዛልን።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Ай бұрын
ዱካ ሾዉ አቅራቢዉ ወንድማቺን እግዚዓብሔር ይባርክህ ምን ማለቷ ነዉ ሰዉ በዚህ በዓሜሪካ ዉሻ ያሳድግ የለም እንዴ ልጂሺ እኮነዉ እህታቺን አይዞሺ !! ::
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
ዘልዬ መልካም ሰው ምክርህ ራሱ ለሌላሰው የሆናል ምስጥ ብየነው ያዳምጥኩህ ወላሂ እኔም በስደት ሳላስበው አርገዝኩ ግን እኔ ባል አለኝ ቢሆንምግን በቅርብነው የተጋባነው እና ብዙነገርነበር ያስብኩት መጀመሪያ ማርገዜን ሳቅ ግን በቃ ጠካራ መሆንአለብኝ ብየ አሰብኩ አልሀምዱሊላህ አሁለን 6ተኛ ወሬን ይዣለሁ አስካሁንም ስራላይነኝ ወደፊትም አላህ ከጎኔነው በሰላም ወልጀ እደማይ ተሰፋአለኝ ብቻ አሁን ሰሜቱ ደስ ይላል ፅንሱ መቀሳቀስ ሲጀመር እናትነት ስሜት ይሰማኛል እና አድነገር ሲመጣ ለመልካምነው ብሎ ማስብነው ብቻ ምክርህንም ወድጀዋለሁ
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
ዘለለም በጠም ጀግነነህ በርታ እህቴ ጠከራ ሁኝ ሁሉም የልፈል
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
የምር ጀግና ብቻ አይገልፅህም አይምሮህን ፈጣሪ ብሮህ ያድርግልህ በርታ የምር በጣም መልካም ነህ ሺ ዓመት ኑርልን
@MesiyeBeby
@MesiyeBeby Ай бұрын
ዘልዬ ተባረክ አንተ ለተገፉትና ላዘኑት ደራሽ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ልጁም በጣም መልካም ሰው ልጅ ተፈጥሮል በቃ ይጋቡ 😢❤
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
በትክክ ነዉ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
😢😢😢😢እህቴ የመጣውን በፀጋ መቀበል እራስን ማጥፋት መፍትሔ አይሆንም ተረጋጊ እና አስቢ
@KrstinaEshetu
@KrstinaEshetu Ай бұрын
ዘሌ በጣም መልካም ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው፡፡
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ ለሌላ ግዜ ጥንቃቄ አድርጊ ብቻሽን አትሁኜ ልጁ ደግሞ ቀርበሽ እዩው ፈጣሪ ላንቺ ያሰበው ሊሆን ይችላል አጆኺ መዓረይ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 Ай бұрын
ይጋቡ የምትሉ 😂
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Ай бұрын
አወ መጋባትም አለባችው ልጁም አባት ያስፈልገው የለ😂ግድነው
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r Ай бұрын
እረ ምን በወጣት ዱርዬ ነው አወራ ራሱ ይደብር ነበር የሌለ ፍቅር ሰርተ ምናምን እያለ ስደበር
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
BIGABU.DASEYELAL.ARGEZALCHU.ESU.MNFSEALBTE.TBLU.GABTA.TDNALCHU..ABRWEBIHON.MLKMU.NAWE❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ግድ ነው😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
እዉነት ከሆነ ቢጋቡ ጥሩ ነዉ😢 እዉነት ግን አይመስልም ምክነያቱም እራሴን ላጠፋነዉ ያለሰዉ ገና እጋዜጠኛዉጋ ተደዉሎ ከዛ መጥቶ ከዛ እጓደኛዋጋ ሔደዉ ጠይቀዉ የት እንዳለች ፈልገዋት ከዛ እራስዋን ልታጠፋ ስትል ደረስንባት እዉነት ይመስላል😢😢😢😢😢
@kebuK-oy2ls
@kebuK-oy2ls Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ በጣም ተጨንቄ ነበር አንተም የንስር አይንም ጠፋቹ እኮ
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 Ай бұрын
ውይይይ ልጁ ደስ ሲል! በጣም ልበ ቀና ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Letish190
@Letish190 Ай бұрын
ዘለአለም ኽንዲ ሽሕ. ብጣዓሚ አምስግነካ. You saved her life and I do appreciate the wisdom and advices you shared with her and for every woman. Lessons for sure has been learned . ያቕንየልና
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
ዘላለም በጣም ታስፈል ገኛለህ ስልክ ዘሌ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
ሂወት በራሷ መስመር እንጂ እኛ በፈለግነው አትሄድም እና አይዞሽ ተረጋጊ እህቴ እኳን እሱ ከጎንሽ እያለ ባይኖርም ልጂ ጸጋ ነው ተቀበይው ❤❤❤
@user-hh6dn4gv6x
@user-hh6dn4gv6x Ай бұрын
የማይተዋወቁ ሰዎች ይጋቡ ብሎ ማለት አይገባም። የልጅትዋ ፍላጎትና እምነት አክብረን በሂደት የማይግባቡ የሉምና ሲግባቡ ይሆናል። በአሁኑ ወቅት ግን የልጅትዋ ህይወት መቀጠል አለበት።ማረጋጋት የሁሉም ሰዎች፣ የጓደኞችና ቡአተሰቦች ጥረት ያስፈልጋታል። በሁሉም የሚከሰት ነውና ልጅ መውለድ ፀጋ እንጂ ምንም የሚያሳድብሽ ወይም የሚያቋሽሽ ነገር የለውም። እመንኝ ልጅሽ ከፍ የሚያረግሽና የሚያኮራሽ ይሆናል። እግዚአብሄር ፀጋውን ይሰጥሻል አይዞሽ
@tsegi9563
@tsegi9563 Ай бұрын
የኔ ውድ እንዳሰብከው ሳይሆን ፈጣሪ እዳሰበው ነው የኔ ውድ በርቺ ሁሉም ያልፋል ማሬ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Ай бұрын
አይዞሺ የኔ ቆጆ በርግጥ በጣም ከባድነው ግን ከሆነ በሃላ እራስሺን ጠቢቂ ቤተክርስትያን ሂጂ❤❤❤❤❤
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
ያላቹኝን በሉኝ እጂ ጓደኛዋ በጣም ጥፋተኛ ነቺ እያወቀቺ እዬን ሁሉ ግዜ እዴት ፀበል አትወስዳትም ብቻዋን መኖር ስትጀምር የሚገጥማትን ማሰብ አይከብድም ስቀቀጥል ወድየው የስሜት ብቻ
@BeemnetGher
@BeemnetGher 19 күн бұрын
ይህ ነገር ሳይንስ የሚያውቀው ሕመም ነው ፡መታከም አለባት ፡ ( ዓርኪ(መሐዛ) ኽዓ ናብ ሥነ-አእምሮ ሐኪም ወሰድያ፡ እዚ ሕማማ እዙይ sleepwalking(parasomnia) ኮይኑ sexsomnia ይበሃል ከሕከም ዝክእል እዩ ፤ ሐፍተይ ክአ ምሕረት የውርደልኪ ፈጣሪ ኩሉአለም። ጋዜጠኛ ደግሞ ተባረክ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
ዘላአለም ዘመነህ ሙሉ ይባረክ እግዛቤሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤ልጁ ግን መጀመርያ ወጣትነቷን ሳያስብ ገና ለትረገዘው ልጅ ልጄ ለጄ ምናለበት እሷን ቢያስቀድማት 😢
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k Ай бұрын
ፀበል ዉሰዳት በማሪያም
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
አሁን ባትወደዉምኮ ቢጋቡ ጥሩ ነዉ እየቆየች ትዎደዉ ይሆናል😂😂❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አወን ፍቅር በመላመድ ነው
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Ай бұрын
ልጅ ነው እንጂ ምን ድነው ፀበል ትሂድ መንፈስ ነው የሚጫወትባት ።ልጁ ጥሩ ሰው ነው ዘላለም እግዚአብሄር ይስጥህ ።እህትነት ያህል ነው የተሰማት ጥሩ ልጅ ነች በዙሪያሽ እንዲ አይነት ሰው አለሽ እህቴ ተዪ ተዪ ተዪ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ልጅ ይሳማል እንዲ አይነት ነገር የሁለት ዓለም ስደት ነው እህቴ ለምን ❤❤❤❤❤❤❤
@farisfaris4520
@farisfaris4520 15 күн бұрын
ውድ ወንድማችን እንወድሃለን 👏👏👏
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 Ай бұрын
አይ ወንድሜ ዘልአለም እሰቲ ያንተዉ ዉለታ የፈጠረህ ፈጣራ ረጂም እድሜ ይሰጥህ ሁሌ ፋሲካነህ ነህ እና አንተ ንርልን መልካም ቀን አሜን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ደሰ ሲል የልጁ ኮንፊደንሰ በጣም ይወዳታል ይቺ ልጅ ሰዉ ያሰፈልጋታል
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
ልጁ ኮብፊደንስ የሚባንይለውም ቢኖረው እማ ይሄን ሁሉ ወራት ሲጥቀምባት ነበር
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 Ай бұрын
​@@rising1786 መጀመሪያ አይታችሁ ኮምቱ
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o Ай бұрын
ዘልዬ አንተ እኮ ልዩ ሰዉ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላ እሱ ፍቅር ዉስጥ ገብቷል ደሞም ጥሩ ሰዉ ነዉ ማመኑ በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ስንቱ አለ አብሮ ተጋድሞ የሚክድ😢 ጓደኛዎም ምርጥ ሰዉ ናት ልክ እንደ እናት ፈጣሪ ይባርክት❤❤❤❤❤❤❤
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Ай бұрын
ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ማስተዋሉንና ቅንነቱን ጨምሮ ይስጥህ
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Ай бұрын
አይዞሽ የነ እህት ተረጋጊ የህክምና ባለሙያዎች አማክሪ ፀበል ተጠመቂ ❤❤❤❤❤❤
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Ай бұрын
የልብ ጉዋደኛ ነኝ ያለችው ሴት ብቻዋን ከምተዋት ለምን የተወሰነ ጊዜ አብራት አትሆንም? ልጅየው ደግሞ ልጄን ልጄን ከምትል አሁን ላይ የእርሷን ህይወት መንከባከብ ላይ ትኩረት አድርግ:: ቀልዷን መሰለኝ እንዴት ይባላል? Life is serious brother; be serious!
@alemfitsum2227
@alemfitsum2227 Ай бұрын
ዘላኣለም ናይ ባሓቂ ወዲ ስብ ኢካ Merci ❤ኣምላክ ዕድመ ይሃብካ
@KassayeAhmed
@KassayeAhmed Ай бұрын
ዘላለም እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥህ ምቀኞችሕን የጥፋልሕ የሁል ጊዜ አድማጭሕነኝ
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,1 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 87 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 148 М.
ዮርዲ ከሞት ተረፈች!! የሚኪ አሳፋሪ ድርጊት ተጋለጠ!!
38:36
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,1 МЛН