[አንድሰው ነው የሚበጠብጠን] የአክስቱን ልጅ ደፈ. የተባለው የዘማሪው እናት መልስ ሰጡ! ehuden be ebs, ebs sunday show, Addis Miraf

  Рет қаралды 17,267

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 506
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 2 ай бұрын
ልጄን ነው የማምነው ልጄ እንደዚህ አያደረግም ብሎ ሌላውን መኮነን ተገቢ አይደለም እግዚአብሔር ጻድቅ ነው በእውነት ይፈርዳል !
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል ለምን ልጅ የተቀበርበት ቦታ ተቆፍሮ አይወጣም የዛ ግዜ ምን ይውጣታል ኧር እፍሩ እውነት አርነት ያወጣል የሰው ነፍሰ ያቅለበልባል እውነት ትወጣለች ኧር እምዬ ኢትዬ ወዴት እየሄዱ ነው ሰትሞቱ እኮ ውርሰ ተይዞ አይኬድም እግዝዬ
@selamgach92
@selamgach92 2 ай бұрын
እኛ የኛ ሰፈር ልጆች ናቸው የእውነት ደፍሯታል ህጻን ሆነን ነው የሚወራው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርሽ ደፍራታል ድሮ ነው የተወራው እኔም እዛው ሠፈር ነኝ የውሸትዋ ብዛት የሠማሁት አሁን ነው አለች በጣም ከሀዲ ባለጌ አሮጊት ነች።
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Emuti349
@Emuti349 2 ай бұрын
እንዲህ ነው የነበረ ያውራ የሚባለው ተባረኩ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 2 ай бұрын
ድሮም ጴንጤ ቅንዝራም ነው
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 2 ай бұрын
በፍጥራችሁ. ይቺን አሮጊት ውሸታም. ጎረቤት ተባብሮ. እስር ቤት አስገቦች😢
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 2 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ ፍርዱን አላህ ይስጡ
@MayaprincesLuky
@MayaprincesLuky 2 ай бұрын
እኔ ልጄን እወዳለሁ እንጂ አላምንም እች ሴትዮ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባት ልጅቷ ላይ የምታወጣው ቃላት የመጨረሻ ያልተማረች እና ጥቅመኛ ባለጌ መሆኗን ያሳብቅባታል
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 2 ай бұрын
ውይይይይይይይ! ቀድሞ ከደረሰባት ነገር ይልቅ የእርስዎ ንግግር ሰባሪ ነው።
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 2 ай бұрын
ይች ሴትዮ የአባታቸውን እምነት በፈቃድዋ የቀየረች የእህትዋን ልጅ በገዛ ልጅዋ ያስደፈረች ያባታቸውን ኑዛዜ እራስዋ በምትፈልገው በሚጠቅማት አይነት ፅፋ ያስፈረመች ቤተሰቡን የምታምስ በገንዘብ ፍቅር የታወረች መጥፎ ሴት ናት
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
ወይኔ በኢየሱስ ስም ሴትየዋ ከንግግሯ ክፉም ነገረኛም ናት ሲቀጥል ወንጀል የሰራ ሰው አድርጌአለሁ ይላል ?? በዚህ እድሜ እንዲህ ያለ ክፋት ስንት ዓመት ለመኖር ነው እ/ር ይፈውሶት እማማ ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ😢😢
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ይህቺ የአሮጊት ማፍያ ቢመቻት ለመግደል አትመለስም።አረመኔ ነች።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ማንነትዋ ንግግራ ይገልፀዋልበጣም ነገረኛ ባለጌ ነች።ደሞ ጴንጤ ጴንጤ ያጫውታታል።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በካናዳ ብር ልብዋ አብጣል ውሸታም ባለጌ ነች መቅሠ ፍት ያግኝሽ።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ዮናስ ከነልጆቹ ድብን የሚያደርግ መቅሠፍት ያግኘው።
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 2 ай бұрын
benatsh eskenelijochu atebey
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 ай бұрын
ውይ ልጆቹ ምን አደረጉ
@Thutttttt
@Thutttttt 2 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ክፉ ሴት ነው ምመስለው ምትናገረው ነገር እርህራሄ የለውም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አይ ጴንጤ ይህቺን የመሠለች የእንጨት ሽበት ከሀዲ ይዛችሁ መቀመጣችሁ አሳፋሪ ነች።ይህቺ ነቀርሳ ነች።አንቺም ፣ልጅሽም፣ የልጅሽ ልጆችም በመቅሠፍት ወደ መቃብር እርገፉ።ሠው አትሁኑ።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በጣም አረመኔ ሴት ነች ለመግደል አትመለስም።
@MeronTadese-ob6lk
@MeronTadese-ob6lk 2 ай бұрын
@@user-lc6gw1zx9zባለፎ ሞኖክሴዋን የደፈራት የቤተክርስቲያን ቄስ ምን ተደረገ
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
​@@MeronTadese-ob6lkየኔም ጥያቄ ነው እግር ኛው ሚድያ ላይ ቀርበው ነበር DNA ምን ደረሰ
@123e53
@123e53 Ай бұрын
😅😅​@@MeronTadese-ob6lk
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ስለልጅትዋ ማልቀስ ስትጠየቅ የመለሠችው ማንነትዋን ያስረዳል
@medinamohmmde5756
@medinamohmmde5756 2 ай бұрын
ልጅሽ አደረኩ ሊል ነው ቢቻል ትልልቅ ሰዎች ናቹ እህተማሞች ናቹ ሲቀጥል የልጅቷ እናት ታማሚ ናቸው በዛ ላይ ትልቅም ናቸው ስት አመት ለምንኖረበት መሬት ነው ምንባላው ለምን አትስማሙም
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
ግን ኑዛዜ ሲደረግ እኛ የምናውቀው ቤተሰብ ሁሉ ተሰብስቦ ነው ሰውየው እንዴት አንችንና ልጅሽን ጠርተው ይናዘዛሉ?ሁለተኛ ሰውየው ለእናንተ ሲናዘዙ ለምን ሌሎቹን አልጠራችሁም ይሄ አንችና ልጅሽ የሰራችሁት ደባ ነው።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ይሄ የተጭበረበረ ነው።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
የሚገርመው ኑዛዜ የተባለው ምስክሮቹ ወላጅ አባቱ፣ጉአደኞቹ፣አንድ ደላላ ሠውዬ የተቀነባበረ ነው ማስረጃው በእጃቸው አለ የስር ፍርድ ቤት አፍርሶት ነበር አሻራውም አይመሳሰልም።ይህቺ በሁለት ስም የምትጠቀም ማፍያ ነች።
@hanatesfaye7921
@hanatesfaye7921 2 ай бұрын
Enda are you the family of them ?
@azebyemene750
@azebyemene750 2 ай бұрын
Nuzaza Be Weshet Yeseral Bizu bota
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q 2 ай бұрын
ትክክል ሴትይቷ አረመኔ ከሀዲ ናት ልጅ እያለ የልጅ ልጅ እህቶችዋን ከውርስ ነቅላ ሽማግሌውን እምነት አስቀይራ ኑዛዜ ለልጇ ያደረገችው ማጭበርበር ነው አኪም ነው ብዬ እንዳያውቁ አደረግኩ እንዳለችው ውርሱም ላይ ደባ ሰርታ ነው እንጂ አባት ልጆቻቸውን ያውም እዚያ ግቢ የሚኖሩትን ልጆቻቸውን ማረፊያ እንዲያጡ አድርገው እንዴት ለልጅ ልጅ ያወርሳሉ እያጣጣረ ያለ ሰው ተናዘዘ እምነቱን ቀየረ ብላ ትቀባጥራለች ውሸታም
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ግን እንደ ሰው በደንብ ለሰማቸው ዮናስ እና እናትየዋ እየዋሹ ነው :: እውነት አይረሳም እየተነበበ ሚነገር ታሪክም አይደለም ይሄ ጉዳይ እውነቱ ማን ላይ እዳለ ከንግግራቸው ይታወቃል እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ይፍረድ ሰው ይበልጣል ከንብረት
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 2 ай бұрын
ምርጥ አንደበተ ርቱ ጋዜጠኛ የደፋሪው እናት የሌባ አይነ ደረቅ.....
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
መና በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ። ❤ግን ይህ ቤተሰብ በዚህ ልክ መዋረድ እርግማን ነው። ንሰሀ ገብታችሁ ይቅር ተባባሉ ሳትሞቱ ትታችሁት ለምትሄዱት ምድር አትባሉ። እንኳን ለናንተ ለሌላም ትተርፋ ነበር። በጣም ፀያፍ ነው ታሪካችሁን አበላሻችሁ አቆሻሻችሁ አሁን በሰላም መጨረሻችሁን አሳምሩ ❤
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 2 ай бұрын
እኔ በዚህ እናት ቦት ብሆን " እኔ ልጄን ኣምነዋለሁኝ ግን ሓቁን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ፡ በቦታው ስላልነበርኩኝ ጠደፈርኩኝ ያለችው እውነት ተደፍራለች ወይ ፡ ልጄስ ኣልደፈርኩዋትም ሲል እውነቱ ነው ወይ? ፈጣሪ ብቻነው የሚይውቀው ነበር እምለው። በትግርኝ ቃንቁ ክንዺ ዝበጽሐ ዉላድካ ኣይትምሓል! የሚል ኣባባል ኣለ ፡ ሲተሮገም እቅመእዳም ስለደረሰው ልጅህ ምግባር የምታውቀው የለምና ስለሱ ማሓላ ኣትግባ ።
@mekiyatemam8261
@mekiyatemam8261 2 ай бұрын
አራጅ አስገብታቹ እሱ እዲገዛው ልታረጊው ነው ምናልባትም አኖሩበትም እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው ከሁሉም ከሁሉም የተደፈረችው ልጅ እንባ ያስፈራል የሷ መልስ ከሰማይ ነው
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z 2 ай бұрын
ልጄ አላረኩም ካለ አምነዋለሁ ትላለች አረኩ እንዲል ጠብቃ ነበር
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
ድሮ አደረኩ ሊልሽ ነው?
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በጣም እኮ አወናባጅ ነች።
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 ай бұрын
የእንጨት ሽበት ኖት እርሶ አሳድገውት ደፍሮ አለመግደሉ እራሱ እግዚአብሔር ትረፊ ቢላት ነው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
472 ካሬ ሜትር ለማግኘት ደምስ ቢለቀስ አለች ልጅትዋ እኮ በደረሰባት መደፈር የሳይካትሪክ ክትትል ስታደርግ ቆይታለች።የህክምና ማስረጃም አላት።ይህቺ አሮጊት ከአውሬ የበለጠ ክፉ ጨካኝ አረመኔ ነች።
@user-qr2dk3yw8t
@user-qr2dk3yw8t 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚመጻደቁት ንግግራቸው የክፍት እና የተንኮል ነውውው
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Ай бұрын
አሁን ምን ተመጻደቁ? እውነተኛውን ማን ያውቃል
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 2 ай бұрын
ዬውናስ. ሙት አልልህም ምክንያቱም ሁላችንም ሞችነና ግን በዝች ምድር ላይ ስቃይህ ይብዛ!!😢
@AwiAbudi
@AwiAbudi 2 ай бұрын
የቁንጅናዋ ነገር አጠያያቂ የለውም በእዚህ ጉስቁልና እንኳን ታስታውቃለች ያ ማለት ማንም ሊያገባት ይችል ነበር ልጅሽ ባይሰብራት ኖሮ ሴት ስለ ሴት እንዲህ ማለት የለባትም ደግሞ የተፃፈ እያነበብሽ ልጄ እውነተኛ ነው ትያለሽ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ባለጌ ወራዳ ነች።
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 ай бұрын
ልጄን አምነዋለሁ አይባልም ሰው ነው እሱም ፍፁም አይደለም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ባለጌ ነች የልጅትዋ፣የእናትዬዋ ሀዘን መቅሠፍት ያመጣባቸዋል።
@Lillyforever2424
@Lillyforever2424 2 ай бұрын
ከነልጆችህ ክደሀል እና እግዚአብሔር ይካድህ የሰፈርህ ልጆች መስክረውብህል
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ዮናስ ስራህን ታውቀዋለህ በሚዲያ ስለካድክ አላደረክም ማለት አይደለም ለሠራኸው የእግዚአብሄር መቅሠፍት ከነ ልጆችህ ከነ እናትህ ያግኝህ በነፍስም በስጋም ያስከፍልህ፣የማትወጣው የመከራ ማጥ ውስጥ ይጨምርህ፣አይምሮህ ይመታ አብደህ በካናዳ ሆስፒታል ለመተኛት ያብቃህ መከራህ፣ስቃይህ ከእናትህ እና ከልጆችህ ጋር አይለቅ።መቅሠፍት የአልጋ ቁራኛ ያድርጋችሁ።
@eyuyegeta443
@eyuyegeta443 2 ай бұрын
ልጆቹ ምን አደረጉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ሰው የእጅን ያገኛል የሰራውን አያጣም እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሰም ድሮም ጴንጤ ለንብርትና ለመሬት ወርራ ነው የሞቱት
@mekiyatemam8261
@mekiyatemam8261 2 ай бұрын
የተበዳይ እንባ መሪት ጠብ አይልም እናት ከሆንሽ ልጅሽ የዋለበት አትውልም አያረግም ብለሽ ድፍን የምታረጊው ፍርፋሪ ይወረውርለኛል ብለሽ ነው ደረቆች አቃጠሉኝ ተቃጠሉ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አሜን አሜን ይቃጠሉ።
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አላህ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳቸው እዱንያ ወል አሂራ
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 2 ай бұрын
ይገርማል እኔ በጌታ ነኝ የምትለው ሲት የምትናገረው ብዙም ኣሳማኝ ኣይደለም ፡ በተለይ ስለልጅዋ ጉዳይ የምትመሰክረው ይገርማል ፡ ድሮስ ቢሆን ኣዎ እህቴን/የእክስቴ ልጅ/ ደፍሪያት ኣለሁኝ ብሎ ሊናግራትነበር ምንም እሱም "በጌታ" "ቢሆን እንዴት ነው ለዚህ ከባድ ኣስነዋሪ ወንጀል ኣድሪጌእሎህ ብሎ ሓቅ ነው የተናገረው ብላ የምትመሰክርለት።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ባለጌ ነውረኛ ስለሆነች ገንዘብ እየላከ በገንዘብ ስለያዛት ነው።አስቡት ጭራሽ ልጄን አምነዋለሁ፣የምታለቅሠው ለመሬቱ ነው አለች።ሂሩት ስለረዳቻቸው ሲታመሙ አሳካሚ፣በሁሉ ከጎናቸው ስለሆነች መግደል ስላልቻሉ ሂሩት ስለምትረዳቸው ሚዲያ ላይ ስላወጣችው ጠመዱአት።
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 2 ай бұрын
እሷ ናት እኔ ከማለት ከምትጓተቱ በይቅርታ ብታልፉትስ:: አንችም እኔ ጌታን አውቃለሁ ካልሽ የበደልነውን እኛን በመስቀል ተሰቅሎ በደሙ ለገዛን ፈጣሪ የምንከፍለው ጥሩ በመሆን ነው::ሌላው ልጅቷን አለመደፈራን አለማመን ይከብዳል ለኔ ነው ያልኩት አንቺ እንደ እናት በደረስሽበት እውነት ነው ግን እባካችሁ ልጅቷ(ሰናይት ) ግን ይቺን የመሰለች ቆንጆ ስነ ልቦናዋ ተጕድቷል እባካችሁ የልጅቷ እንባ እንዳይተላለፍባችሁ በሰው መሀል ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ አለ :: እባካችሁ መሸጡ አይቀርም ግን የማያልፍ ቃል አታውጡ እባካችሁ ተስማሙ
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 2 ай бұрын
ቢችሉ መርዳት ነበረቦት የልጆትና የርሶ ክብር አስጨንቆት በሐሠት የቀረቡ ነው የሚመስለው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ 100 ፐርሠንት ትክክል ነሽ።ጭራሽ የውሸት ድርሰት ታነባለች እንዴ ደፋር ጨካኝ አረመኔ አሮጊት ነች።
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 2 ай бұрын
በትሹ አዳመጥኮ ከተደረገባት የባሰ በጣም መጥፎ ባለጌ አንደበት ነው ያሎት እግዚአብሔር ይይሎት ከተዘሩ ያልታረሙ ግን ጠብቁ ፈጣሪ ፍርድ አለው
@Jojogeb1
@Jojogeb1 2 ай бұрын
ለምንድነው እያነበቡ የሚያወሩት ተጽፎ ነው የተሰጣቸው እንዴ? ለምን ቀጥታ አያወሩም የሆነነገር አለ ብቻ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ተፅፎ የተሰጣትን አሮጊትዋ አፍዋ እየተንተባተበ ቀባጠረች ያነበበችው አንዱ ሀሳብ ከሌላው ሀሳብ ጋር ይለያያል።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አይ የአሮጊት ውሸታም ፅፎ ማንበብ ምን ማለት ነው????ኪኪኪኪኪኪኪኪ ድሮስ ከቡና ቤት ሴት የሚገኘው ውሸቱ ቅሌቱ ይበዛል።
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አላህ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳቸው እዱንያ ወል ኢክራም
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
አስተዳደገቸው በጣም የተበላሸ ነው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ይህቺ ሴትዮ በሁለት ስም ነው የምትጠቀመው ሲሳይ ማሞ እና ትእግስት ማሞ መንግስት ያላወቃት ማፍያ ነች።
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
እናትም ልጅም እየዋሹ ነዉ ካናዳ የወንጀለኞች ሀገር አይደለችም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
መጋለጥ አለበት
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ባለጌ ከሀዲዎች ናቸው የእግዚአብሄር መቅሠፍት ያግኛችሁ።
@user-vg7rt8pt1y
@user-vg7rt8pt1y 2 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ ይጥፋ እንደዉ ትልቅ ቁጥር ሆኖ ቀረ በወለዱት ይድረስ ለነገሩ የወለዱት ቆሻሻ ነው ፍርዱን በሰማይም በምድርም ያገኙታል ለጉድ ያስቀምጦት የሞት ለማኝ ያድርጐት ከነ ልጆት እሱም በወለደው ያግኘው እሱ ከወለደ የአባትን ግፍ በልጅ ይመልስለት የእውነቱ አምላክ ንግግሮት እራሱ ሲያስጠላ እናትም አይመስሉም 😡
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 2 ай бұрын
በፈጣሪ ስም ስው እንዴት ለነገር አጀንዳ ፆፎ ይመጣል አረ እማማ ይደብራል
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 ай бұрын
ወይኔ አባባንም ተክልዪ እንዳይቀበሩ አድርገዋል የሰኒ ብቻ አልበቃ ብሏቸው ኧረ ምን ጨካኝ ህሊና ቢስ ናቸው ሰዉዪውንም አፍነው ነው ዼንጤ ያደረጓቸው
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 ай бұрын
ልጅጄን አምነዋለሁ !!!አላደረግኩም ካለ አለ ነው !!!ስንቶቻችን ነን ልጆቻችንን የምናውቀው????
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
መቼም እህቴ አርግዜ ሆዴ ተቀዶ ልጅ ከጎሮ ተቀብራር ሰትል ውሸት ነው እንዴት ይዋሸል የውሸት አይነት እኮ አለ እንድያውም ለማሰርጃ የተቀበርውን ልጅ ቆፍሮ አውጥቶ ማጋለጥ ነው እውነት አርነት ያወጣዋል
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 ай бұрын
ኢየሱስን እኮ መውደድ በተግባር ነው ተግባራችሁ የት አለ እብሪትና ጥጋብ ጥሩ አይደለም እግዚያብሔር ይበቀላል
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
ሴትየዋ እራሷ መጥፎ ናት ልጅቷ ካልተደፈረች ሰላምን እሱ ነው ትላለች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 ай бұрын
ለማሳመን የእግዚአብሄርን ስም መጥራ ነውር ነው የልጅቷን ሞራል ለመንካት ባል የለ ስራ የለ ማለት ከአንድ አክስት አይጠበቅም ነውረኛ ኖት ያሰፈር እንደሆነ ብዙ ሚስጥር አለው የርሶ ግን እርኩሰት የተለየ ነው አባቶትን በድብቅ በስተ እርጅና ሀይማኖት አስቀይረው ከኖሩበት ሰፈር የተክልዪን አፈር እንዳያገኙ አስደርገው ልጆት ደሞ አልደፈረም ብለው ይከራከራሉ የሰፈሩ ሰው ሁሉ የሚያውቀውን ሚስጥር ንስሀ የሚያስፈልጎት ወርሶ ኖት
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Ай бұрын
በጣምበጣም በጣም አዘንኩ በጌታ ነኝ ብለው ይህንን ያክል ክህደት ይህንን ያክል ውሽት አጥያት ክፋት ይህ ለእግዝያብሔር ፌት ቆመው የፍርድ ቀን ምንሊሊነው
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 2 ай бұрын
ግን ስንት አመት ለመኖር ነዉ ለዝች አጭር እድሜ መጨካከን ምንድነዉ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ሰውዬውም ንግግሩ ያስታውቃል አድርጋል።
@emusitro4080
@emusitro4080 2 ай бұрын
Betam men ayenet kefu set nesh ergum
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 2 ай бұрын
ቆይ ስንት ሺ አመት ልትኖሪ ነው አሁን በሚያስፈራው ዘመን በሱሪ ተጣብቀሽ በዚ እድሜሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ግራህን ቢመታክ ቀኝህን ስጥ ነው የሚለው የፈጣሪያችን ቃል
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ልትሞት የደረሠች ቆረቆንዳ አሮጊት የካናዳ ብር ያለ እድሜዋ በሱሪ እንድትጣበቅ አደረጋት።ብትሞት ይሻላት ነበር ስልቻ አሮጊት የተፃፈ እያነበበች አያደቅግም ትላለች ይድፋሽ የእንጨት ሽበት ቀለምዋን ተቀብታ ፀጉራን አጥቁራ ጉብ አለች ማፈሪያ።
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ጭራሽ አባቴ ሞቶ ጭንቅላቱን እየነካሁ አልሞተም እያልኩ ትላለች በጣም ውሸታም ነች።እውነቱ ሳጥን አልገዛም ለለቅሶ አላወጣም ብላ ከዛች ሽቶ ማሞ ከምትባለው መተተኛ ጋር አብረው ጠፍተው ሁሉ ነገር ካለቀ በሁዋላ መጡ በጣም የተረገሙ ናቸው ።
@julia-lv5or
@julia-lv5or 2 ай бұрын
በመሬት ላይ እውነተኛ ፍርድ የለም የሰማዩ ጌታ ይፍረድብሺ አንች እና ልጅሺን ክፍ ልብ ሰባሪ💔
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይፍረድባቸው።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
አሚን በትክክል እሱ ይፍርድላቸው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ተጫወቱባቸው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 2 ай бұрын
ይች አጨበረበሪናት አሮጌት ሂሩት ያናያክል እደተጎዳች በጣም ግልፀነው እናዱሮሰ ሊነግራትነው
@woinshet5669
@woinshet5669 2 ай бұрын
አንቱዬ ድምፆ እራሱ ያሳብቃል እንፈር የድሮ እናት ኖት
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እናትዬዋ በጣም ነውረኛ መጥፎ ነች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 ай бұрын
አሁን ሆኖል ፈራጅ ከመሆን ያለፈው አልፋል ልጅትዋ ላይ ብንሰራ ቀሪ ዘመነናን ደስተኛ እና ከፀፀት ከጉዳት የነፃ ህይወት እንድትኖር ቤተሰቡ በይቅርታ ተቀራርቦ ልጅትዋን ቢያክሞት ይሻል ነበር ::እነሱ ታሪክ ነው የሚያወሩት ልጅትዋ ግን ቁስል ነው የያዘችው የእድሜ ልክ ህመም 😢😢😢አታሳዝናቸው ግን ለዚህ አላፊ ህይወት ይቅርታ እኮ ሁሉን ይሽራል
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
ሰው ለሚቀበርበት አፈር እንዲህ ይንገበገባል?
@user-qr2dk3yw8t
@user-qr2dk3yw8t 2 ай бұрын
ሲጀመር የህት ልጅ ልጅ ናት በጠም ትልቅ ሴት ኖት ልጄ ትክክል ነው የሚሉት ሀገር ያወቀው ነው አሁን የሚጣሉበትን ቤት ነገ ራቆቶትን ጥለውት ይሄዳሉ ንሰሀ ይግቡ ህሊና ካሎት እህቶትን ሰብሰበው አሰታርቀው ይኑሩ አይሰገብገቡ ለትንሽ ጊዜዜዜ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አባትዬው አይነስውር ነበሩ ኑዛዜው ተመርምሮ የስር ፍርድ ቤት ማፍረሱን ማስረጃ ስላላቸው አቅርቡት ይህቺ ሴትዮ ላባ አጭበርባሪ ነች።
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j Ай бұрын
የሚገርመው አባት እናትዋን እንኳን ልትጦር ስታሰቃያቸው ነው የኖረችው።
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
እናቴ ደፍሪታለሁ እንድል ጠብቀዉ ነበር ዊሸታም
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
አይ ይቺ ቆንጆ እፆታዊ ትኩሳ ሳይደርስባች ይህ ያህል ዘመን ያነ ትዳር አትቀመጥም ትልቅ ምስኪር ጊቢው ቢቆፈር አጥንት የህፃኑ አይጠፋም
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 2 ай бұрын
የ DNA ምርመራ ከአጽም ማድረግ ይቻላል እኮ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል ይሄ ነው የሚያሰፍልገው ሌባ እና ውሸታም ነው ጴንጤ የሚሆነው እኔ በጌታ ነኝ እቺ ሲሰተም ነች ማዘርዬ ፍርድ ከእየሱሰ ያግኙት
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j 2 ай бұрын
ሂሩት በጣም ጥሩ ደግ ጨዋ ነች ባንቺ እና ባለጌ ነውረኛ ሠዎች ስምዋ አይነሳም።አያፍሩም እንዴ ባለጌዎች።
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 2 ай бұрын
እርስወ በጌታ አደሉም ልጅወትን እና የእህት ልጅ የሚለዪ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ሲጀመር ተንከሲሱ ማን ሆነና ጴንጤው አይደልፓሰተር ፓሰተር እያሉ ያጭበርብራሉ የምን ፓሰተር ዳሰተር ናቹ በእየሱሰ አትነግጂ እማማ ግዜው አጭር ነው
@lydiafufa58
@lydiafufa58 2 ай бұрын
እውነትን ነው ማመን ያለብዎት እንጂ፣ ልጅዎት ስለሆነ ብቻ አይዋሽም ማለት አይደለም። ሌላው በእህቶት ልጅ አለመሳካት ባይሳለቁ መልካም ነው።
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 2 ай бұрын
እግዚአብሒር ይቅር ይበልዎት ዳግም ገደሏት።
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j Ай бұрын
ሳይወለድ የገደላችሁት ልጅ ደም ወደ ሰማይ እየጮኸ ነው።
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Ай бұрын
ልጆሽ በጉልበቱ ሰርቶ ያግኝ አቅመ ደካሞቹ በናት ባባታቸው ንብርት ይኑሩበት ጠንከኛ ልጅ ነው የወለ ድሽው አንዳንዱ የተመርቀ ልጆ ቤተሰብ ይሰበስባል እንዳንች ልጅ ደግሞ ቤተሰብን እንድህ ያደርጌል
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እህታችን መና ፎቶው ባልታየበት ሌላ ሠው ሊሆን ይችላል።ፎቶው ቢታይ እሱነቱ ቢታይ ጡሩ ነው።
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 ай бұрын
Defariw lijish Lehigh ykreb error ayastebablu
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በትክክል ደፍራታል።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
እራሳችሁ እየገባችሁ ኮመንት የምትሰጡ ሂሩት የምትባይው
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አይ ጴንጤ የነፍሰገዳዮች መደበቂያ ነው።
@mekedesberhanu4811
@mekedesberhanu4811 2 ай бұрын
ተጽፎ ነው የተሰጣት ቀጣፊ ነገር
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ውሸት ነው የምትሉ ሰዎች በእራሳችሁ ይድረስ
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
ይህ ታሪክ በጣም አሳዛኝ ነው መከታተል እፈልግ ነበር ነገር ግን የአቅራቢዋ ፀጉር እና መነፅር በጣም ያስጨንቃል መጨረስ አልቻልኩም ።
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 ай бұрын
እረ ወዮ😂😂😂😂
@hayuabdu3239
@hayuabdu3239 Ай бұрын
Wa🤣🤣🤣🤣
@emusitro4080
@emusitro4080 2 ай бұрын
Yesteyewa yebas arios
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 ай бұрын
ቅሌታም ምን አይነት ጭካኔነው ቅስምዋን ሰብሮ የባለጌ እናት እውነት አሁን ለመሬት ብላ ይላሉ አለማፈሮት ቅሌታም የህፅኑ አምላክ ልጆት ላይ ይፍረድ ግን እርሶ በአይኖት ያሳየው በቁሙ አብዶ
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ከልጆት ጋር 🙏 በስመአብ ደረቅ
@elda554
@elda554 2 ай бұрын
ወራዳ አሮጊት ቀጣፊ
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ጋሮ የተቀበር ረው የልጅልጅሽ አያሳዝንሽም?????
@elda554
@elda554 2 ай бұрын
@@user-lc6gw1zx9z በጣም 😔😔 የደፋሪው እናት አይነ ደረቅ ናት ከሃዲ ናት ሴት ሆና በእህቷ ልጅ ላይ ጭካኔዋ ደሞ ውጪ ሀገር ነው ምኖረው ትላለች ፈጣሪ በልጆቿ ይቅጣት
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 ай бұрын
አባት ጠቅላላ ውርስ እንዴት ይሰጣል ?የእናትን ድርሻም መስጠት ይቻላል?
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
አባትዬው ሁለቱም አይናቸው አያይም አይነስውር ናቸው የኑዛዜው ቅንብር የተቀነባበረው ምስክሮች የተባሉት የደፋሪው ወላጅ አባት፣እና ጉአደኞቹ ፣እና አንድ ምስኪን ሠውዬ የንስሀ አባታቸው፣ትላልቅ የተከበሩ ዘመዶቻቸው አያውቁም ገንዘብ የላቸውም ብለው ተጫወቱባቸው እንጂ ኑዛዜው ፌክ ነው።አባትዬውን ይረዳል 100 ፐርሠንት ውሸት ነው።ባጠቃላይ ግፈኞች ውሸታሞች ናቸው የስር ፍርድቤት አሻራ አስመርምራ አፍርሳው ነበር እባክሽ ጋዜጠኛዋ ማስረጃም ለጥፊ።ይህቺ ሴትዮ በዘመንዋ ሁሉ ውሸታም አጭበርባሪ ከሀዲ ግፈኛ ነች።የተወለዱ ልጆች እያሉ አቶ እከሌ የማይባል ዲቃላ የአባታቸውን ድርሻ በሙሉ እንዴት አባቱ ይወስዳል???????ጭራሽ ቤታቸውንም ልጅትዋንም አስገድዶ ደፍሮ ህይወትዋን አበላሸ።
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 2 ай бұрын
ምን ይንተባተባሉ ይህ የውሸት ምልክት ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
እማማ እያነበቡ ነው እንዴ መልስ የሚሰጡት
@bisratkibiryisfaw3540
@bisratkibiryisfaw3540 Ай бұрын
እቺ የተረገመች ነች የስዋ ልጅ ቢሆን ይህን አትልም ልጁ አድርጊያለሁ ሊል ነው ፣፣፣፣፣
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z Ай бұрын
በጣም ክፉ አረመኔ ቢመቻት አርዳ ትቀብራታለች።
@mekiyatemam8261
@mekiyatemam8261 2 ай бұрын
ሲጀምር ታስቦበት ወረቀት ተፅፎበት የተመጣ ውሸት እስከዛሪ የት ነበረች ለልጅሽ ከለላ መሆን ያለብሽ በዚህ ወንጀል አልነበረም ፈጣሪ እውነቱን ያውቀዋል
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ነው እግዚአብሄር ያክብሮት እግዚአብሄርን የማያይ የማይሠማ አድርጋዋለች ።
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 ай бұрын
አደረኩኝ ይላል ብለሽ ትጠብቂያለሽ? ንግግርሽ አጥንት ይሰብራል አይ እናት ልጄያደርጋል አትልም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
በጣም ንግግራ መጥፎ ነው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነው ጭንቅላትዋ ታየ።
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 ай бұрын
Hulum hibreteseb yhe defarin balebet Lehigh endikerb
@meazakebede925
@meazakebede925 2 ай бұрын
Kefafi sateyo nate gata kene legjeshe yanesashe kezi behala 20 amet atenorim
@fozyaseid4832
@fozyaseid4832 2 ай бұрын
Setyowa betam arada negni alech mnm ayametum ngr new yetm ayqr yehe gefegna yejachihun tagegnalachihu bezerh ayqerlhm
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 ай бұрын
Belu emama zare yeshefenubet ken tebko yejun yagengal defr enat not
@tsegeh2657
@tsegeh2657 2 ай бұрын
Ewunet silalhone eysnebebeche yemitaweraw
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ስለ ዮናስ በቅርብ ያሳደገውን አጎትዬውን ጠይቂ።ይህቺ አተላ ልጁን ያሳደጉት የአባቱ ቤተሠቦች ናቸው።በ1 አመት ለአባቴ ሰጠሁት በጣም ውሸት ነው።
@hayatkemise9785
@hayatkemise9785 2 ай бұрын
አንደበትሽ ላይ ምንም እውነት የለም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ውሸታም ነች አንደበትዋ ላይ ምንም እውነት የለም።ጨካኝ አረመኔ ከሀዲ ነች
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ያወራችው ሁሉ 100 ፐርሠንት ውሸት ነው ስም ባጠፋችው ትከሰስ
@azebyemene750
@azebyemene750 2 ай бұрын
Lij Eyale Ye Lij Lij Bat Ayewersem 😢
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j 2 ай бұрын
በጣም እኮ ይገርማል ሲያመለክቱ ዳኞችን በሙስና ይዘው እውነተኞቹ ሠሚ አጡ።
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o Ай бұрын
ትክክል ነው እነሱ ከካናዳ በሚመጣ ብር ሙስና እየከፈሉ ፍትህ አሳጡአቸው።
@tutukebede2236
@tutukebede2236 2 ай бұрын
እንዴት ነው ልጆች እያሉ ለልጅ ልጅ የሚወርሰው ? በመጀመሪያ ችግር አለው ቤተሠብ ውስጥ
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 2 ай бұрын
በትክክል
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
100 ፐርሠንት የተቀነባበረ ውሸት ነው።እነ ሂሩት እውነት አላቸው ገንዘብ የላቸውም፣ ደፋሪውና እናቱ ውሸታሞች ናቸው ግን ገንዘብ አላቸው ።የካናዳውን ብር እየከፈሉ አሸናፊ ሆኑ።እውነቱ የሚያሳየው ይሄንን ነው።
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 2 ай бұрын
This lady is making up the story. She is reading the note that she prepared. I don't trust this lady. If she is talking about the true story, why did she say eeeeeeeee. Mena walk up..... look at her eyes 👀. Don't believe what the lady said.
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ውሸት በንባብ ይህቺ የለመደች ባለጌ አሮጊት ነች።
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 ай бұрын
Exactly 💯
@hanafekade9663
@hanafekade9663 2 ай бұрын
የተጎዳችውን ልጅ እግዚአብሔር ይርዳት:: ሂሩት የምትባለውን እርኩስ ሴት ግን ባለፈው በሸገር ሂንፎ ሚዲያ ላይ የሰራችውን ጉድ አጋልጠዋት አይተናል:: በጣም ክፉ ሴት ናት:: ቤተሰቡን የምትለያየውም እስዋ ናት በጣም መርዝ ሴት ናት::
@mengedegnoch888
@mengedegnoch888 2 ай бұрын
I think this evil lady paid to say this. Tekflosh new anchi rasesh weyem kenezi defariwoch mehal andua nesh. And aynet comment endet degagmesh tetsefialesh tekeflosh kalhone? Manm ayesemashem anchi yesefari kemagna tebabari tenektobeshal bezi dereja ye ethiopia ezben mrnak erasu manenetachun yasayal.
@hanafekade9663
@hanafekade9663 2 ай бұрын
@@mengedegnoch888 እኔ እነዚህን ሰዎች አላውቃቸውም የልጅትዋም ጉዳት አሳዝኖኛል:: የተናገርኩት ስለ አንዲት ሂሩት ስለምትባል ክፉ ሴት ብቻ ነው:: ልጁ ካረገውም ልክ አይደለም:: በህግ መጠየቅ ነበረበት ብዬ አምናለው:: እናትም ብትሆን ልጄ አረገ ብላ ልታምን አትችልም:: ነገር ግን ያቺ ክፉ ሴት በሸገር ኢንፎ ሚዲያ ላይ የሰራችውን ክፋት አጋልጠዋት ስላየው ነው::
@hanafekade9663
@hanafekade9663 2 ай бұрын
@@mengedegnoch888 እኔ እነዚህን ሰዎች አላውቃቸውም የልጅትዋም ጉዳት አሳዝኖኛል:: የተናገርኩት ስለ አንዲት ሂሩት ስለምትባል ክፉ ሴት ብቻ ነው:: ልጁ ካረገውም ልክ አይደለም:: በህግ መጠየቅ ነበረበት ብዬ አምናለው:: እናትም ብትሆን ልጄ አረገ ብላ ልታምን አትችልም:: ነገር ግን ያቺ ክፉ ሴት በሸገር ኢንፎ ሚዲያ ላይ የሰራችውን ክፋት አጋልጠዋት ስላየው ነው::
@fetikedir
@fetikedir 2 ай бұрын
አንቱ ልል ነበረ አንቱታ በእድሜ ብቻ ከሆነ እሺ እኔ ግን አንቱ የምለው ለአስተሳሰብ ባለፀጋ ነው ፈጣሪን ትተሽ ገንዘብ ተደግፈሻል ድሀዋን ለመቅበር በዚ እድሜ መዝቀጥ ያስጠላል ፈጣሪ ይፋረድሽ
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
They need to report her son for Canadian police 👮‍♀️ raping is crime he will be deported
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ነው።መደረግ አለበት ሲያወራ ፎቶው መታየት ነበረበት።
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
ግን ስንት አመት ለኖር ነው?
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe Ай бұрын
ሴትዮዋ ታስታዉቃለች የወጣላት አጭበርባሪ ናት እሷም ደፋሪ ልጇም በህግ መጠየቅ አለባቸዉ ኢንሻ አላህ በቅርብ ጊዜ ትዋረጃለሺ በምላስሺም ትመሰክሪያለሺ ልጅሺንም ስታዋርጅዉ የኢትዮ ህዝብ ይታዘብሻል በአደባባይ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ሌብነትሺ በቅርብ ይወጣል እመኒኝ ብር የማይሰራዉ የለምና ጉቦ የምትለዋን ቃል ደጋገምሻት እጅሺ አለባት ዉርደትሺን በቅርብ ለማየት ያብቃን
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
እባክሽ ጋዜጠኛዋ እህታችን የሂሩት እናትን እና ማስረጃዎቹን አቅርቢልን።አሮጊትዋ የውሸት ኖት አንብበው ወርደዋል።
@user-ym9jg2kp1j
@user-ym9jg2kp1j Ай бұрын
ዮናስ፣ሲሳይ ማሞ፣(ትግስት ማሞ)ሽቶ ማሞ የፈጠነ መቅሠፍት ከነልጆችህ አፈር ያልብሳችሁ።አሜን አሜን አሜን
@user-oc3gj1zk7v
@user-oc3gj1zk7v Ай бұрын
በጣም የመገርምነገርነዉ የልጀታህወት በጣም ያዛዝናል ወይልጁአድጎቢሆን ለመፍረድ ያመቻል ወንድልጀን ማመን አይቻልም አምላክ ነዉ ሁሉ ነገር የሚያቀዉ በናንተመካከል ዉሸት ቢኖር የጎላዉንጉስ እዉነቱን የወጣ
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጦሩ ይግባበት
@woubayehubekele2692
@woubayehubekele2692 2 ай бұрын
እ፣ድሮስ፣አርጊለሁ፣ሊልነው፣የአንቺልጅ፣እውነተኛ፣ሊያምን፣እመይመስልነገር፣፣
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ቤት አከራየሁ የምትለው ለሺሻ ቤት አከራይታ ፓሊሶች ደርሰውባቸው መታሰር ሲገባት 1500 ብር ከፍላ ወጣች።የሰፈሩ ፓሊስ ዋና ሳጅን ቀሬ ነው ያጋለጣቸው።ጭራሽ በእስተርጅና ቤትዋን ለሺሻ ቤት ያከራየች ባለጌ ነች።መታሰር ሲገባት 1500 ብር ከፍላ ወጣች።
@user-br5dp9bj8e
@user-br5dp9bj8e 2 ай бұрын
አንቺ ራስ ወዳድ ነሸ? እስከ ምታድሪ ብትሞቺስ እኔ እውነቴ ነው ዛሬ አታድሪም
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 2 ай бұрын
ትክክል ነው እራስ ወዳድ ጨካኝ አረመኔ ነች።
@selamtefera6597
@selamtefera6597 2 ай бұрын
ጴንጤ ጨካኝ እንደሆነ በቅርብ አመታት ነው ያረጋገጥኩት‼️
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
በጣም አሰመሳይ ገንዘብን የሚየመመልኩ ፍቅር የማያቁ ተንኳለኞች አር በፍጣሪ ለጴንጤ ቃላት የለኝም 😢
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН