No video

ዋው❗️❗️ የሚገርም ለውጥ ነው ያየሁበት ❤የፀጉርን ጠረን ውብ ያደርጋል የፀጉርን ከለር ያሳምራል ያለሰልሳል

  Рет қаралды 79,194

Ferye Tube -ፍርዬ ቲዩብ

Ferye Tube -ፍርዬ ቲዩብ

Ай бұрын

#Ferye tube

Пікірлер: 131
@YoniYene-b4z
@YoniYene-b4z 21 күн бұрын
ልጅ ሆኜ ፀጉርሽን ለመንካት ማላረገው ነገር አልነበረም ከድሮም ውብ ነው ፀጉርሽ የሰፈራችን ቆንጆ እንደነበርሽ መሰክራለው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የአጎቴ ልጅ best friend ሽ ነበረች ❤❤❤
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 Ай бұрын
በጣም የፀጉርሽ ለውጥ ይታያል ✌️tnx dear
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️
@zewdemengiste8325
@zewdemengiste8325 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀጉርሽም ያምራል እረዥምም ነው።
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
በጣም ጠፍተሻል ሚዲያ ላይ የለሽም በዚህ መልኩ መምጣትሽ ደስ ይላል በርቺ
@fghhhytre415
@fghhhytre415 Ай бұрын
Artset Frute Batam Nabare Mewadeshe Talke Ehitane Nawe Metemseyegni Esewame Malkuwa Tagurewa Edace Nawe Tafetacale Artu Laye ❤❤❤❤❤
@AbentTilahun
@AbentTilahun 2 күн бұрын
ወይኔ ስላየውሽ ደስ አለኝ ፍሬ (ሒወት )ፊልም አስታወሺኝ የልጅነቴ ❤❤
@Rukia-b7e
@Rukia-b7e 14 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በዚሁ ቀጥይ🎉🎉🎉
@makyamd6204
@makyamd6204 25 күн бұрын
በረቺ
@HiwotCherenet-p4j
@HiwotCherenet-p4j Ай бұрын
Wow Megrem lawet naw
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
አርቲስት ነበርሽ ልበል ፍርዬ የሆነ ቦታ ያየሆሽ ይመስለኛል የኔ ቆንጆ❤
@HaleluyaGetachew-e9e
@HaleluyaGetachew-e9e Ай бұрын
ፊልሟን ራሱ ላስታዉስሽ ህይወት የሚል ርህስ ስለኤችአይቪ ሙሉ ፊልሙ አይጠፋኝም
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
@@HaleluyaGetachew-e9e አይገርምም ጎበዝነሽ እርጅም አመት ሌላምነበረች ጠፍታለች
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Ай бұрын
አዎ አርቲስት ናት እዉነትም በጣም ተቀይሯል ፀጉርሽ አድጓል ሲያምር ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
ከተሳሳትኩ ይቅርታ ከመሀመድ ሚፍታ ጋር አንድ ፊልም አላት ልበል የአበባ ይሁን የወይን እርሻ ግብርና ምርምር ሆና የሰራችው
@emebethagos6066
@emebethagos6066 Ай бұрын
​@@user-gi4tu4pj1s እሷ አይደለችም
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Ай бұрын
ከልብ፣እናመሰግናለን
@fghhhytre415
@fghhhytre415 Ай бұрын
Selayahushe dase Belogi Ale❤
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw Ай бұрын
Enamesegn Alen
@user-jn9tl9sy9f
@user-jn9tl9sy9f Ай бұрын
ቆይተሽ በመጣሽ ቁጥር የፀጉርሽ ለውጥ አስገራሚ ነው... መጥፋቱ ግን አያዋጣም በርቺልኝ ሄሉዬ👍👍
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
thanks ❤የኔ ቆንጆ
@FtehaF
@FtehaF 21 сағат бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Ай бұрын
ለቤትሺ አዲስ ነኝ በርቺ እህት
@yashikonju8805
@yashikonju8805 28 күн бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩሽ እሞኩረዉ አሎሁ
@tizitatesfaye1463
@tizitatesfaye1463 17 күн бұрын
ኧረ ጉድ የት ጠፍተሽ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@masaretmas2402
@masaretmas2402 22 күн бұрын
WAWubThagurishi 👌
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp Ай бұрын
Betam konjo whd new❤❤❤
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
thanks ❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
❤❤👌👌🙏በርች ወዴት ጠፋሽ ዉዷ
@SenayNigus
@SenayNigus Ай бұрын
ጸጉርሽ ድሮም ረጅም curly ነው ማለትም naturally ዉብ ነው። ፊልሞች እና የመዚቃ ክሊፖች ላይ አውቅሻለው ካልተሳሳትኩ በስተቀር ...
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 26 күн бұрын
ልክ ነሽ
@mohammedtayyab8034
@mohammedtayyab8034 14 күн бұрын
❤❤❤❤ basamit Ade naw
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Ай бұрын
ሰላም ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቡና ዋው ነው ለፀጉርም ለፊትም እናመሰግናለን በርቺ❤❤🎉🎉
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
thanks ❤
@roziabel6047
@roziabel6047 16 күн бұрын
እሺ እናመሰግናለን❤
@asratfeyisa9377
@asratfeyisa9377 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መጀመሪያ እዴትነበር ፀጉርሽ አጭርነበር ስላለየሁነው
@Dina6146
@Dina6146 20 күн бұрын
O love you're voice
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug 17 күн бұрын
Thanks yene qonjo ♥️
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 29 күн бұрын
ፀጉር እርዝመት አለው ብዛቱ በጣምም ቀነሰብኝ ምን ያበዛው ብለሽ?
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፀጉርሽን እንደዚህ ውብ የሆነ ፀጉር አላየሁም መታደል ነው ከስው አይን ያውጣልሽ እህቴ 🥰 After wash ብታሳይን ጥሩ ነበር 🙏
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Ай бұрын
ፍርዬ እኔ ፀጉሬ ልክ እንደአንቺ ነው ግን በቁመቱ እየተመዘዘ ይወጣል ምን ትመክሪኛለሽ
@user-ty2oz5gz6z
@user-ty2oz5gz6z 24 күн бұрын
V. Good berchy ❤❤ thank you
@HelenCherinet-nt7rv
@HelenCherinet-nt7rv 10 күн бұрын
❤❤❤
@adadnech122
@adadnech122 20 күн бұрын
አራ እናቷ የስዎራሷት ፀጉር ነው አትልፉ እግዚአብሔር የሰጠት ፃጉሪነው ሞኝ አትሁኑ ይማችሽ የኔ ውድ😂😂😂
@DJ_Gech
@DJ_Gech 24 күн бұрын
Selam lanchi yihun ina letegurish yemititekemiwn Litinegirin tichiyalesh
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 21 күн бұрын
ለስስ ዐጉር መዳኒቱ ምድነዉ
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
በርቺ ለቤትሺ አድስ ነኝ እኔ ፀጉሬን ስታጠብ ከሻፓ ጋር 2 የሾርባ ማንኪያ ቡና ጨማሬ ነዉ እምታጠበዉ በጣም ለዉጥ አይቸበታለሁ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 26 күн бұрын
የኔ እህት ከሻንቦው አቀላቅለሽ ነው ውዴ ንገሪኝ እስኪ
@kedijahussin
@kedijahussin 26 күн бұрын
@@RABIASEID-oi8zk አወ ታጥበሺ ካጠራሺ በሗላ በሻፓ ቡናዉን አቀላቅለሺ ተለቃለቂበት መጨረሻ ላይ አይዞሺ የቡናዉ ሺታ ይጠፉን ከፀጉር አይቀርም
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 26 күн бұрын
@@kedijahussin እሽ እሞክረዋለሁ የኔ እህት ማለት ካሁን በፊት ምን ነገር አልተጠቀምኩም ለራሴ ገና ጀማሪ ስለሆንኩ ነው
@BatyMamo
@BatyMamo 20 күн бұрын
ወዲአው ከሻፖው ጋረ ቀላክለሽ ነውተጠቅመሽ ወዲአው የምትጣጠቢው
@user-cq9px2qj3e
@user-cq9px2qj3e 2 күн бұрын
Selame marea segure yemyabeza Serelne please
@united6563
@united6563 2 күн бұрын
Benatish before and after asayin
@user-xd9vz2en6w
@user-xd9vz2en6w Ай бұрын
Love you❤❤❤❤❤
@mabRihit
@mabRihit 29 күн бұрын
❤❤
@salm4735
@salm4735 Ай бұрын
❤❤❤❤
@bareduuoromiyaa7479
@bareduuoromiyaa7479 27 күн бұрын
🎉
@ZolaAb-ph3tm
@ZolaAb-ph3tm 28 күн бұрын
ምን እና ምንድን ነው
@RehanaOmerrr
@RehanaOmerrr 11 күн бұрын
በደህና ጸጉር ላይ ተለወጠ ክክክ
@Susu840
@Susu840 18 күн бұрын
ደፋር ይችን ቡና ባገኛት አፍልቸ አልጠጣትም ነበር😂😂😂
@selamawitdargie9005
@selamawitdargie9005 22 күн бұрын
ሄለን እንዴት ነሽ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አብረን ኢለመንተሪ ተምረናል የሰፈርሽ ልጅ ነኝ ፀጉርሽ በፊትም ለስላሳ እና ረጅም ነበረ አሁን ግን ብዛት ጨምሯል
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 21 күн бұрын
ተልባ የሌለውስ
@bkhm6433
@bkhm6433 22 күн бұрын
የፀጉሬ ሰሩ ነጭ ነው ለምድን ነው?
@naab6977
@naab6977 15 күн бұрын
Tatbeshew new yetekebashew
@kewlet474
@kewlet474 Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zulfadawed243
@zulfadawed243 21 күн бұрын
Derom sagrwa rajem naw
@user-iy8xo3iv5f
@user-iy8xo3iv5f 14 күн бұрын
Oh selahush des bilognal yet tefach eyalku nbr
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 19 күн бұрын
እዚህ ምዲያ ላይ ስለፀጉር የሚያስተምሩት በፊትም ያላቸው ናቸው So አትጃጃሉ ተመልካቾች
@lubabseid9295
@lubabseid9295 Ай бұрын
Tegur teftro new atlum mechem😂😂
@user-ks1hk3tn8c
@user-ks1hk3tn8c 22 күн бұрын
የማስታውሳት ኤፍቢአይ ቁጥር 1 ላይ ትንሽ ፓርት ከነጻነት ወርቅ ጋር ስርታ ነበር ሌላም ሰርራ ይሆናል እኔ ትዝ ያለኝ ይሄ ነው ከረጅም አመት በኃላ ዛሬ አየኃት የት ጠፍታ ነው
@sofiyayifru3714
@sofiyayifru3714 20 күн бұрын
ሰብስክራይብ መልሺ
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Ай бұрын
Yene Segure Klerue Keye Nowe Bekebawe Tekure Yehonale Weye Ehte Ebakeshene Melseshene Etbkalhuene Amsegnalhune
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 27 күн бұрын
ድሮስ ቢሆን ምን ይወጣለት ነበር ጸጉርሽ
@muramura4154
@muramura4154 25 күн бұрын
ኒስኮፊ መጠቀም እንችላለን?
@ኪዳነምህረት
@ኪዳነምህረት 10 күн бұрын
yas you can
@seadayimam4050
@seadayimam4050 Ай бұрын
በርቺ የኔ ፀጉሬ ምንም ዐያድግም በዛላይ ከፊቴ ሸሸ ሣሣ ምን ላድርገዉ 😢😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እባክሽን ከላይ ሲስጥ ንው ከመቀባባት አይመስለኝም
@nardi7379
@nardi7379 15 күн бұрын
እኔ ሙሉ ለሙሉ ላጭቸው አሁን እዳዲስ እየከባከብኩት ነው😊
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 22 күн бұрын
የዛሬ ሀያ ምናምን አመትም ፀጉርሽ ይህዉ ነበር
@ኪዳነምህረት
@ኪዳነምህረት 10 күн бұрын
አዎ ፀጉሮ በፊት በጣም ያምራል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 20 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ምንትመክሪኛለሽ😥😥ፀጉሬን ለ17አመት አልኩት አልኩት ምንም🤷‍♀️የናቴ ድካም!😥ያሳዝነኛል ቁመት ከጆሮዬ አላለፈም የአማዞን ጫካ ጥቅጥቅ!!ኡፋምን ላረገው????
@habebahu56
@habebahu56 29 күн бұрын
Mshealhi birchi lbatshe adsenge weda emokirwalhuge
@OumerHassen-l9v
@OumerHassen-l9v Ай бұрын
ኑስ ካፌ ይሆናል እደ በቡናው ፈንታ
@user-be9zs9gd3s
@user-be9zs9gd3s 23 күн бұрын
awo👌👌
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 Ай бұрын
ግን አንድ ነገር ሳልጠይቅ ተቀብተን እስከ ስንት ደቂቃ /ሰአት እንቆይ?
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለጥያቄሽ እኔ ሁለት ሰዓት ነው የማቆየው
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Ай бұрын
ፀጉሬ በፍጥነት አያደገ ነው ግን ደረቅ ይላል እና ወበት የለም በዝም ብሎ ቁመት ብቻ ምን ላርግ
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m 24 күн бұрын
ምን እየተጠቀምሽ
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide 24 күн бұрын
@@user-jg6qn8th4m የቅርንፉድ ዉሃ እና ቅባት በቅርንፉድ እና ጥቁር አዝሙድ በጥብስ ቅጠል ሠርቼ እቀባለው ጭቃ ቅባትም እንደዛው እሠራለው እና በሳምንት ውህድ ተልባና ቅርንፉድ ቀቅዬ እቀባለው ውዷ
@missababa1635
@missababa1635 11 күн бұрын
አረ ባክሽ ከድሮም በጸጉርሽ ነው የምትታወቂው
@hilinatessema986
@hilinatessema986 22 күн бұрын
ጸጉር ሽበት አስቸገረኝ መላ ይኖርሻል
@tigistbenti225
@tigistbenti225 Ай бұрын
H
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Ай бұрын
ቀለም ላለው ፅጉር ይሆናል
@cjwonder5131
@cjwonder5131 Ай бұрын
Awo yihonal
@user-zd9xd9uk1o
@user-zd9xd9uk1o 24 күн бұрын
תודה רבה לך יצא לי שיער לא אפרו❤🙏🇮🇱🇪🇹 אני ילידת אתיופיה תחי אתיופיה וישראל
@Dina6146
@Dina6146 20 күн бұрын
Ke daneal tegna gar drama sertalch
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Ай бұрын
እኔ በፀጉሬ ተስፋ ቆርጫለሁ 😭
@feryetube-19
@feryetube-19 Ай бұрын
ተስፈ አትቁረጪ ተንከባከቢው ለውጡን ታይዋለሽ❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 23 күн бұрын
@@user-ut3rw8hw2l ብዙ አመት ሆነኝ ሁሉን ሞክሬአለሁ ፀጉሬ መነቀሉ ምንም አላቆመም ሳለበጥረው ነው የሚነቃቀለው መፍትሄ አጥቻለሁ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 23 күн бұрын
@@feryetube-19 ሶስት አመት እህት መከባከብ ከጀመርኩ ያልተቀባሁት ነገር የለም እንደውም ሳልከባከበው በፊት ፀጉሬ አይነቀልም ነበር ውሀ ከነካው ፍሪዝ በጣም ነበር የሚያምረው አሁን ምናምኑን መቀባባት ከጀመርኩ ፀጉሬ አለቀ ተነቃቅሎ መፍትሄ አጣሁ 😭😭😭
@mumtahamumtaha5482
@mumtahamumtaha5482 24 күн бұрын
😂ይቺ. ልጅ. አርቲስት. አደለች
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ይቺ ልጅ የት እንደማቃት ጠፋኝ ኧረ አውቃታለሁ
@sirgutewoldie2568
@sirgutewoldie2568 Ай бұрын
ድራማ ትስራ ነበር አርቲስት ናት።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
@@sirgutewoldie2568 ወይ ጉድ ድራማ ላይ ነው ለካ የማውቃት በጣም ጠፋጭ ግን
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 19 күн бұрын
ድሮ ከዳንኤል ጋ ፊልም ሰርተሻል አደል
@tsedfa7295
@tsedfa7295 21 күн бұрын
ሄለን መሆንሽ ቀርቶ በድሮ ስምሽ መጠራት ጀመርሽ ምነው???
@abebechtonageramo6322
@abebechtonageramo6322 29 күн бұрын
እረ ማሬ የሽበት ማጥፊያ ንገሪኝ
@DJ_Gech
@DJ_Gech 24 күн бұрын
❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@HiwotCherenet-p4j
@HiwotCherenet-p4j Ай бұрын
Wow Megrem lawet naw
@HmmMm-j6m
@HmmMm-j6m Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x Ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@HiwotCherenet-p4j
@HiwotCherenet-p4j Ай бұрын
Wow Megrem lawet naw
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 71 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН