No video

አዋጭ የስራ አይነቶች፥ የሻማ ማምረቻ ማሽን በቀን ትርፍ እስከ 18,000 ብር የሆነው /effective working in Ethiopia/

  Рет қаралды 51,338

MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ

MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ

Күн бұрын

አዋጭ ስራ፥ የሻማ ማምረቻ ማሽን በቀን ትርፍ እስከ 18,000 ብር የሆነው /effective working in Ethiopia/
ማሽኑን ለማግኜት አቃቂ ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የስራ ቦታችን መምጣት ይችላሉ።
አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ
business development

Пікірлер: 132
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለህ እህት ተባረኪ
@belaynehchafamo7426
@belaynehchafamo7426 Ай бұрын
Very interested and I hope to hear additional information.
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 жыл бұрын
ጀግና የኔውድ እዲህየሚሰራእናበረታታ
@nuhaminzebene7889
@nuhaminzebene7889 Жыл бұрын
ስለም እህቴ ሰራ ከተባለ ሁሉም ሰራ ከተነሳ ወይም በየቀኑ እሚረከብ ካለ የማያተርፍ ስራ የለም እንዲሁም ከዚ የተሻሉ ማለትም ከ1 ብር እሰከ ሃያና ከዚያም በላይ የሚያተርፉ ንግዶች አሉ ግን ካልተሸጠ በቀን ገቢ አይገኝም ይህ ማለት የምታወሪለት ብር የለም እኔ አጣርቼ 4800 ብር 3000ሻማ ይወጣል የምትይው 1500 እንኳን አይወጣውም የሚሰሩትን ጠይቄአለሁ ስለዚህ እህቴ እባክሽ የማይሆን መረጃ በደንብ ሳታጣሪ አታውሪ።
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
ኑሃሚን እኔ አጣርቼ ነው ያቀረብኩት ደግሞ በቀን አይዴለም በወር ነው ትርፍ ያወጣሁት
@mehammednurabdu6124
@mehammednurabdu6124 Жыл бұрын
ትክክለኛ ስልክ ነገሪን
@mehammednurabdu6124
@mehammednurabdu6124 Жыл бұрын
ትክክለኝ ስልክ አሰቀምጪልን
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሠግናለን ማማዬ 💞
@yikeberaschale7672
@yikeberaschale7672 2 жыл бұрын
የሻማ የካርቶን ማምረቻውን የት ማግኘት ይቻላል ለስራችን ይበልጥ የሚያምረው አብረን ማምረት ብንችል ነበር
@alemtaddese8683
@alemtaddese8683 6 ай бұрын
Arife naw gin Shama be Mold maserat memaer kefalgechu ye KZfaq channel melkake ejamralhu gibetchu temlkatu❤
@helinatesfaye1555
@helinatesfaye1555 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጅግ ለስራ አነሳስቶኛል
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
Keberilig
@mikiweditesfaliyagalhafto-326
@mikiweditesfaliyagalhafto-326 Жыл бұрын
ውይ ተባረኪ እንዳንቺ ያብዛልን እህቴ
@NegaAyenew
@NegaAyenew Ай бұрын
thanks
@HaileGwh19
@HaileGwh19 Ай бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ማርትዬ ውስጤን አገኝሽው እንድ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ እሰራለው ክበርልኝ እህቴ እንዳቺ ያለውን ያብዛልኝ 💔💔💕🙏
@user-db6it8ux3l
@user-db6it8ux3l 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@YimegnushalEmito
@YimegnushalEmito 4 ай бұрын
አመሰግናለው እህቴ
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
ሰላም እደትነሽ ማርትዬ የጠፋሰዉ በጣም ምርጥ የስራ እዲልነወ እና መሰግናለን
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ዘርዬ አለሽልኝ እማ
@emuyeemu7382
@emuyeemu7382 Жыл бұрын
ስልጠና ያስፈልጋል ማሪቲ ለሴት አይከብድም አይደለ
@AbinetMuluneh-l6b
@AbinetMuluneh-l6b 21 күн бұрын
ስልክሽን ላኪልኝ ለመግዛ ት ነው
@MuluKiros-zp8is
@MuluKiros-zp8is 2 ай бұрын
ዉሸት በቀን ይኸንየህል ለመሰራተ በባለሰነቱነዉ ይኸነያህል አይሰራም
@michaletesfaye4233
@michaletesfaye4233 2 жыл бұрын
ማን ይረከባል እህቴ የሰማሁት በአንድብር ትርፍ ነው የሚቀበሉት
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Please mamaye Tebabergn baltasbe miknyati wede hager ligeba new birr degmo 20sehi or 40 seh new yalgn kebad chinketi wsti negn tebabergn siltena yisetalu Please
@tigistusibani1484
@tigistusibani1484 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ስልክ ላኪልኝበጣም አሪፍ ነው
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ይስጡ አመሰግናለሁ የቴሌግራም ቻይናሌን ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/alhug1 እኔን ለማግኜት የምትፈልጉ 👇👇 +971589157850
@AbebaKebade
@AbebaKebade Ай бұрын
in yakil bota
@musaabuna6173
@musaabuna6173 Жыл бұрын
ማርቲዬ እንዳቺ አይነት አስተዋይ ሰው ቢኖር ሁላችንም ከሰራ አጥነት ወደ ተሻለ የኑሮ ደረጃ እንደርስ ነበር(ወደስራ እንደገባ ስላረግሺኝ በጣ አመሰግናለው)
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
Amesgnalhu
@mariammariam6086
@mariammariam6086 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ መስራት እፈልጋለሁ
@ahlm211
@ahlm211 8 ай бұрын
አሪፍነው እናመሰግናለን በደብ ማወቅ ስልክ ቁጥሩን እፈልጋለሁ
@momaadem44
@momaadem44 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ትራንስፖርት ኮስት ጨምሩበት
@martawub4938
@martawub4938 Жыл бұрын
Ameseginalew betam wodijalew
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Жыл бұрын
ዋውዋውዋውዋውዋው አመሰግናለሁ ማር
@selamwube6517
@selamwube6517 2 жыл бұрын
Merjash tekekel aydelem sijemer 1 wax yemwetaw shama 625 shama new endet abaztesh endehone alawkem
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ምነው ታዳያ ሰርተሽ አታደርሽም ወሬ ብቻ እኔ በአንድ ዋክስ ሶስት ሺ ይመረቲል አልኩኝ
@mulualemyilma-bq1nr
@mulualemyilma-bq1nr 5 ай бұрын
ጥሬ አቃዉ ከየት ነዉ የሚገኘዉ ከዉጭ ሀገር/ ከሀገር ወስጥ
@ZekariasAtilo
@ZekariasAtilo 29 күн бұрын
ሰልክሸን ላክኝ
@fantahuntsegaye5216
@fantahuntsegaye5216 2 жыл бұрын
እያስተዋልሽ
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 10 ай бұрын
Good 👍
@mekdsedemisw2985
@mekdsedemisw2985 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@heiue7e207
@heiue7e207 2 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ የኛ ሰው የሚሳደብ ነው የ ሚያየው አንች ግን ሂወት የሚቀይር ነው በትች ቤተሰብ አድርጌሻለሁ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🥰
@mine8262
@mine8262 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA የጧፉን አላብራራሽውም
@AbinetMuluneh-l6b
@AbinetMuluneh-l6b 21 күн бұрын
ስልካችሁን አፈልጋለው
@teshomeregassa1067
@teshomeregassa1067 Жыл бұрын
siletu lay tesasiteshal. anchi beserashiw silet erasu eko 3,000 sama lemamret 119kg wax new mifelgew enji 25 kg aydelem. yihime ke 3,000 shama yetetara tirfu 3,000 minamin endehone new miyasayew.
@DawitTalian-uu5oe
@DawitTalian-uu5oe 11 ай бұрын
25 kg ዋክስ አሁን ግበያላይ 5850 ብር ነው ግን ስንትሻማ ይወጠዋል ነው የምጠይቀው የኔ እህቴ
@MuleTesfay
@MuleTesfay 2 ай бұрын
እባክሽ አቅርቦትስ ይገኝበታል?
@bedilutadege8589
@bedilutadege8589 2 жыл бұрын
Kflehager endet lnagegnew enchilalen transpotu kflehager dres new woy mare???
@sipugelana705
@sipugelana705 2 жыл бұрын
ሲጀመር ስታስረክቢ ገበያ ለይ እደሚሸጥ አታስረክቢም ቢያንስ 7ከ50 ከተረከቡ ነው
@user-bm6lb7fm6o
@user-bm6lb7fm6o 2 жыл бұрын
كيف يمكنني الحصول عليها في الجزائر
@user-zo3ey6kj2h
@user-zo3ey6kj2h Жыл бұрын
ስልጠና ቦታ የት ነው
@YonasNiguse-ze3up
@YonasNiguse-ze3up 2 ай бұрын
Kami nawe yemini saraw
@user-gp8mx8xv9g
@user-gp8mx8xv9g 10 ай бұрын
Ehete wishte mene yadrgal ene eysrhugn egalow L
@mzs-xi5js
@mzs-xi5js 2 жыл бұрын
ክፍለ ህገር ላሉት እንደትነው የሚሆነው ደበያ እንደት ነው ማግኝት ይሚቻለው
@mehammednurabdu6124
@mehammednurabdu6124 Жыл бұрын
ትክክለኛ ስልክ ነገሪኝ
@gelilaazbite8758
@gelilaazbite8758 8 ай бұрын
yemigezan gebeyas yigegnal wey?
@user-vx5xo6sw7j
@user-vx5xo6sw7j 10 ай бұрын
ማሽኑ በመብራት ነው የሚሰራው እባክሽ ንገሪኝ
@HaileGwh19
@HaileGwh19 Ай бұрын
አሁን እዚያው ቦታ አላችሁ የቆየ ቪዲዮ ነው
@AmireBekri
@AmireBekri 2 ай бұрын
Wshtmi
@surafelengida1541
@surafelengida1541 2 жыл бұрын
Machine wede kefle hager derjitu madres yechilal ende ?
@biniyamgemechu7747
@biniyamgemechu7747 2 жыл бұрын
በአንድ ጊዜ 36 ሻማና 49 ሻማ የሚያመርቱ ማቀዝቀዣ ፋን የተገጠመላቸዉ ሁለት የሻማ ማሽኖችን ከተዘረዘሩት እቃዎች ጋር አንድ ላይ በ 45,000 ብር ብቻ 20 ኪሎ ዋክስ (ገበያ ላይ ብቻዉን ከ 4000ብር በላይ ) ባለ 20 ሊተር ማቅለጫ ድስት ( ገበያ ላይ ብቻውን 2500 ብር) ባለ 10 ሊትር ማንቆርቆሪያ ስድስት አይነት የሻማና የጧፍ ቀለም የተሟላ የሻማ ስራ ቢዝነስ ፕላን (እቅድ)(ገበያ ላይ ብቻዉን ብር) ካስፈለገ አጭር ስልጠናና ምክር 920 ማሸጊያ ፓኬጅ 16 ማሸጊያ ካርቶን 6 ዙር የሚያሰራ የሻማ ክር 30 ፍሬ ጧፍ 9 ቱባ የጧፍ ክር 1 መቆራረጫ ቻክ ቢላ 3 ማጽጃ ብሩሽ እና ሌሎችም እንደገዙ በቀጥታ ወደስራ የሚገቡበት እድል !!!! ገዥ ብቻ 0913833633 
@bedilutadege8589
@bedilutadege8589 2 жыл бұрын
Kemrh kehone arifff new wodaje
@user-wm4mx9fq1w
@user-wm4mx9fq1w Жыл бұрын
እናት እኔ መስራት ፈልጌ ማሺኑ ልገዛ ስደዉልላቸዉ ባለ 30ዉን 31ሺቡር አለኚ ምን ማረግ እችላለሁ
@hayimanothayimanot-jc5tc
@hayimanothayimanot-jc5tc Жыл бұрын
ስልጠናውስ እንደት ነው ስንት ጊዜ ያስፈልጋል
@fuaheart5534
@fuaheart5534 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች አንቺን ሰምተው እኮ ነው ስንት አመት የለፉበትን ብር አውጥተው ወደስራው የሚገቡት ለምን የተሳሳተ መረጃ ትሰጫለሽ????? ለ view ብለሽ ለምን የሰዎችን ሂወት ምስቅልቅሉን ታወጪዋለሽ ምን ያህል ሰዎች ኢሄንን ተማምነው ወደ ኪሳራ እንደሚገቡ ጠፍቶሽ ነው ?? ከመች ጀምሮ ነው ቁወይ አንድ wax ሶስት ሺህ ሻማ የሚሰራው እባካችሁን ኢሄን የምታነቡ ሰዎች በተለይ ከአረብ ሀገር የምትመጡ ሰዎች youtube ላይ ሠማን ብላቹ ወደቢዝነስ አትግቡ በፍፁም በተለይ በተለይ በ ማሽን የሚሰሩ ስራዎችን አደራ አደራ አደራ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ሌባው ድለላህ ስለቀረብህ ነው ሌላ አይደለም ወይም ለእህቶች አዝነህ አይዴለም እኔ ነቅቻለሁ ስራችሁ ምን እንዴሆነ ስለማቅ
@fuaheart5534
@fuaheart5534 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA በቀን 18,000 የሚያስገኝ ስራ ከሆነ ለምን አንቺ አሰሪውም ቁወይ ?? አንድ wax 25kg 625 ፍሬ ሻማ ነው የሚያወጣው ለምን ትዋሺያለሽ ? ትክክለኛ ነኝ በለሽ ካሰብሽ ለምን እውነተኛ መረጃ አትለቂም
@bezumulugeta7344
@bezumulugeta7344 Жыл бұрын
25ኪግ ስንት ሻማ ፊሬ ይወጠል ግለፅልኝ
@user-wm4mx9fq1w
@user-wm4mx9fq1w Жыл бұрын
የትነዉ የማገኘዉ የማገኚበትን መንዲ ብታመቻቺልኚ እናም ባለ 2200
@user-nf8bp7dn9z
@user-nf8bp7dn9z 5 ай бұрын
Wawu
@hanansolomon8721
@hanansolomon8721 6 ай бұрын
Waw
@kalekidan4058
@kalekidan4058 Жыл бұрын
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ባክሽ አግዢኝ።
@hayimanothayimanot-jc5tc
@hayimanothayimanot-jc5tc Жыл бұрын
እኔም እፈልግለሁ እህቴ
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
እምወድሺ የመቸ ነው አሁን በዚህ ዋጋ አለ
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 Жыл бұрын
Wax የት አገኛለሁ?ለሻማው
@bekureamanueltsigie102
@bekureamanueltsigie102 9 ай бұрын
Yete enagnalewalen
@Dollar.U
@Dollar.U Жыл бұрын
ተሳስተሻል ሲስቱ 25ኪሎ ዋክስ 800ሻማ ብቻ ነው የሚመረተው 3000 ወሬ ነው
@HaileKebebueh
@HaileKebebueh 10 ай бұрын
ስልክ ቁጥር የታል ያስቀመጥሽው?
@user-nf9yu2rt9w
@user-nf9yu2rt9w 7 ай бұрын
silxena tisexalachu sil aseraru
@YonasNiguse-ze3up
@YonasNiguse-ze3up 2 ай бұрын
Yet nawe ymigany
@kidusjr7278
@kidusjr7278 Жыл бұрын
ሰስልጠናም ይሰጡናል ስንገዛ?
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o 8 ай бұрын
❤❤❤
@argawwelda5975
@argawwelda5975 10 ай бұрын
50 ፊሬ ማምረት የምችለዉ ሲንቲ ሺ ብርነው ?
@hayimanothayimanot-jc5tc
@hayimanothayimanot-jc5tc Жыл бұрын
ቁጥር ላኪልን ውደ
@hayatnuredin2545
@hayatnuredin2545 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ዩቱበሮች የሆነን ነገር ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም የምትሄዱት ካርድ ለመጨረስ
@Ante-eo5xi
@Ante-eo5xi Жыл бұрын
❤❤
@fitsumjunior5474
@fitsumjunior5474 Жыл бұрын
How can i contact you for a lot of detail questions?
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
0929825279 ማርታ
@meryemali6373
@meryemali6373 Жыл бұрын
እህታችን ለመልካም መተባበርሽ እናመሠግናለን ከዋክሡ ውጭ ያለው ሥራ የሚሠራው በኤሌክትሪክ ነውወይሥ ?????
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
ሁሉም ኤሌክትሪክ አያስፈልገውም
@azidireart
@azidireart Жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA በጣም ተመችቶኛል እህቴ ቤት ሰጥቼ የማኖራት እህት እና ደሞም በኑሮዋ ያልተሳካላት የራሴ እህት አሉ ሉለቱም የተለየሰየ ቦታ ነው ያሉት ገዝቼ ብሰጥ እመኛለሁ ጌታም ይረዳኛል
@siko3535
@siko3535 Жыл бұрын
25 ኪሎ ዋክስ 3,000 ሻማ የሆናል? ይህን በቻ መልሱልኝ።
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 Жыл бұрын
ዋክስ የት አገኛለሁ?
@eshetukassa7867
@eshetukassa7867 2 жыл бұрын
ቆይ አልገባኝም 6ሺ ምናምን ብር ወጪ 18ሺ በላይ ትርፍ በ1ቀን 🙄?
@user-cx8ge8ts4f
@user-cx8ge8ts4f 9 ай бұрын
Silkish 😢😢😢😢😢😢
@user-ui9mg8qv9y
@user-ui9mg8qv9y 8 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነሽ 25ኪሎ ዋክስ 625 ፍሬ ነው እኮ የሚያወጣው 40ግራሙን 625*10=6250ብር ነው የዋክስ ዋጋ 25ኪሎ 5500 ነው የካርቶን 3.75*78ካርቶን =292 የክር 150 ብንል ጠቅላላ =5942 አንዱን በ 9.50 ብንሸጥ 9.50*625=5937.5 ኪሳራ 4.50ሴትዮ ሰው ማሳበድ ነው የያዝሽው ዜግነትሽ ግን የኛ ነው ሌላ ተልኮ አለሽ ነው ማትስ ዜሮ ነሽ
@melonayet1204
@melonayet1204 2 жыл бұрын
kartoniw yet ygegnal.....
@ahlm211
@ahlm211 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@biniyamabiy7750
@biniyamabiy7750 9 ай бұрын
የትኛውም ሰው ስራ ሲሰራ አትራፊ ነው ስሩት አይልም።ተደብቆ ነው የሚሰራው ። እናንተም ማሽኑን ስለምሰሩ ማሽኑ እንዲሸጥላችሁ ነው እንጂ አዋጭ አደለም ተረካቢ አውርዶ ነው መረከብ የሚፈልገው
@sipugelana705
@sipugelana705 2 жыл бұрын
የሳሙና ማምረቻና ጥሬ እቃ አዘጋጂልን ከተቻለሽ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
እሽ አዘጋጃለሁ
@hgfhg4602
@hgfhg4602 2 жыл бұрын
ጧፍ ለማምረት ምን ምን ያስፍልገናል
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
አዳምጪው ቪዲዎውን እማ
@hgfhg4602
@hgfhg4602 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA አዳምጥሁት እኮ ውዴ
@serkalemtassew8640
@serkalemtassew8640 2 жыл бұрын
ማቴሪያሉ የት ይገኛል?
@AndargachewKassa-vj5ct
@AndargachewKassa-vj5ct Жыл бұрын
ሰላም ነው ማሽኑ በአሁኑ ሰአት ዋጋው ስንት ነው እባክሽ ፃፊልኝ
@burisweet-lm6rv
@burisweet-lm6rv 11 ай бұрын
09
@kabigemeda6628
@kabigemeda6628 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-je8vv5je9q
@user-je8vv5je9q Жыл бұрын
ዋክሰየተነዉየሚገኘዉ።እህቴ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
መርካቶ አለ
@situhassen1414
@situhassen1414 2 жыл бұрын
Martiye 25 kilo 1000 enkuwan ayamertm eko
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
625 free new yemiwetaw
@yohannestemesgen8714
@yohannestemesgen8714 Жыл бұрын
ከመንቀፍ የሚያቁትን መንገር አለቀ
@tizutiziezedo3146
@tizutiziezedo3146 2 жыл бұрын
ዓንች ደደብ በ4800 ብር ዋክስ ነው 3000 ሻማ ምናመርተው ?የደነዘዝሽ ሰውን ዓብረሽ ታደነዝዢያለሽ፣ 4800 ብር ዋክስ ላይ 625 ፍሬ ነው ሚወጣው ዕና ደግሞ በቀን ቢበዛ 700 ሽም ቢሰራ ነው
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 Жыл бұрын
waxየት አገኛለሁ?
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ስድብ የሴጣን ነው መሳሳት ያለ ነው ያለ ስድብ አስረጂ እማ።
@ethiopiafirst7076
@ethiopiafirst7076 Жыл бұрын
ትዝታ ስድቡን ምን አመጣው ከተሳሳተች ማረሙ አይሻልም 25 ኪሎ wax ከ600-700 ሻማዎችን ሊያመርትልን ይችላል ይሄንን መንገር አይሻልም በአግባቡ
@user-dq1ud4dz8c
@user-dq1ud4dz8c 7 ай бұрын
የውሸት ትርፍ ነው የምትናገረው
@surafelengida1541
@surafelengida1541 2 жыл бұрын
Ena cartoon waga ezhi sera mekatet yelbetem ende malt amde cartoon 14 birr nw ena menakefaflew be cartoon a ende ?
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
Surafel hulunem yaserduhal dwulilachew eshi 🥰
@kedirmosa2909
@kedirmosa2909 2 жыл бұрын
ሲልክ ቁጥር ልቃቅልን
@kedirmosa2909
@kedirmosa2909 2 жыл бұрын
ኤኔ መግዛት ሲላ ሚፈልግ ናው
@ashualemu5300
@ashualemu5300 4 ай бұрын
ትልቅ ውሸት ነው።
@hayatabdela1234
@hayatabdela1234 8 ай бұрын
ውሻተም
@mastewalkinde9620
@mastewalkinde9620 Жыл бұрын
Selam endet nesh ye business planesh enem sasbew yenebrew nger nw ena des blognal. 1 neger gn lteykesh efelgalew candle wax supplier emtawkiw kale please contact number sechign.
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
Amesgnalhu 🙏 eshi bewust awurag
@hawatube9251
@hawatube9251 Жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA hi Marti
@user-qn6rt3rt9o
@user-qn6rt3rt9o 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HaileKebebueh
@HaileKebebueh 10 ай бұрын
ስልክ ቁጥር የታል ያስቀመጥሽው?
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
በ25 ኪ.ግ ዋክስ ስንት ሻማ ነው /የሻማ ማምረቻ ማሽን/
13:23
MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ
Рет қаралды 52 М.