No video

WASS mitad || ዋስ ምጣድ || ስለ ዋስ ምጣድ ለጠየቃችሁኝ ጥያቄ መልስ

  Рет қаралды 14,864

Kiya's family

Kiya's family

8 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 42
@haregmasreshaalemu218
@haregmasreshaalemu218 4 ай бұрын
ኦረ ዋስ ምጣድ በጣም ነው የሚደብረው ለእንጀራ አይሆንም ምንም ደስ አይልም አይን ከታችም ከላይም ያወጣል ከቻላችሁ ግዙኝ
@RahmetNuri-od9tm
@RahmetNuri-od9tm 3 ай бұрын
እኔ ገዛሻለው የት አገር ነሽ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
እረ ሣኡዲ ከሆንሽ ተባበሪኝ በጣም የምፈልገው ምጣዲ እደዝህ ያለሁኖ ሀሪፉን ከላይብቻ አይን የሚያወጣውን ወይ የትእደሚገኝ ጠቁሚኝ ​@@RahmetNuri-od9tm
@Mur_Channel
@Mur_Channel 5 күн бұрын
Telefonieren 📲 kale senden
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 4 ай бұрын
በጣም አስቀያሚ ምጣድ፣ ስንት ሊጥ ደፋሁ፣ መጣዱን የገዙት የማውቃቸው በሙሉ ጥለውታል፣ ያልገዛችሁ እንዳትገዙ፣
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 4 ай бұрын
ልክ እንዳልሺው ከላይ አይኑ ሲያምር እንጀራው፣ ከስር ግን ኡፍኣይን ያወጣል አብሲት እንደበዛበት እንጀራ ይላጣል፣ በዛ ላይ የጤፍፈንጀራ ልስልስ ያለው ሳይሆን ቆዳ ቁርበት ነው የሚሆነው፣ የሆነቭየገብስ እንጀራ አይነት ነገር፣ እንዳትገዙ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
ኪያዬ እኔ ከገዛሁት 4 ወር ሆኖታል እንዳንቺ እያሰቃየኝ ነው በጣም ነው የተበሳጨሁት ዋስ ምጣድ ለማንም አልመክርም::
@mattanight5890
@mattanight5890 3 ай бұрын
በምንድነው የሚሟሸው ትእዛዙ ላይ ያለው በጨው ነው ይላል ነገር ግን ምንም ውጤት የለውም እኔ በግሌ ለእንጀራ አይሆንም
@kalkidantadele3290
@kalkidantadele3290 4 ай бұрын
እኔ ገና ከገዛውት ከና ሳምንት ነው ግን እግጀራው አውን እንዳሳየሽኝ ነው እረ ምንም ጥሩ አይደለው በጣም ነው የሚያስጠላው ብሬሬሬሬሬሬ
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 8 ай бұрын
ኪዱዬ እኔም አይን አያወጣለኝም ከዱቄቱ ወይም ከሊጡ አበካክ መሰሎኝ ነበር ። ከጋዛሁት 6 ወር ይሆነዋል መጀመሪያ አሪፍ ነበር። ግራ ገብቶኝ ነበር በቃ ከምጣዱ ነው ማለት ነው። thank you for your honest review.
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
አይ ቲጂዬ አንቺም እንደኔ ተቸግረሻል
@genetbrhanubedane8845
@genetbrhanubedane8845 5 ай бұрын
Enjeraw erasu mn yfelgal meselesh masesha yasfelgewal even be engera mtad enkuwan zeyt mnamb sidereg ketach aynu ywetal esti mokriw be gomenzer masesha
@keyakeya2199
@keyakeya2199 8 ай бұрын
እኔም እንደዚ ነበር የሆነብኝ አሁን ተገላግያለሁ ሌላ ገዝቼ wub Mitad ይባላል ከሀበሻ ስቶር ነው የገዛሁት እኔ በጣም ወድጄው እየተጠቀምኩት ነው ከጠቀመሽ ብዬ ነው ኪያዬ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
እሺ ኪያዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏 እስኪ እሱን ሞክረዋለው
@ZetseatWendmu
@ZetseatWendmu 3 ай бұрын
አድራሻውንና ዋጋውን ንገሪኝ እህት
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 8 ай бұрын
Ene ga arif new gen fiku new mslgn yanchi kedanu ylyayal
@muke614
@muke614 3 ай бұрын
ስጀምር አዲስ ምጣድ ማሟሻ ከጋገርሽ በኋላ እኮ ምርጥ እንጀራ ትጋግሪያለሽ።
@lydiafufa58
@lydiafufa58 2 ай бұрын
በዋስ ምጣድ እኔም በጣም ነው የተሰቃየሁት፣
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 8 ай бұрын
Gebsi4mag + tefi 2mag tinsh absh labe yal water mabkat bedeb betshit yeflgal edemtefelgew maqaten absit aldergm injiraw woww new ❤🇨🇦
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
Thank you!
@akbermichael5517
@akbermichael5517 4 ай бұрын
ለማንም አይመከርም አትግዙት
@elbetelzenebe4874
@elbetelzenebe4874 4 ай бұрын
እናት ሚታድስ እንደት ነው?
@HaymanotTesfa-yu1ni
@HaymanotTesfa-yu1ni Ай бұрын
ምንም ሳልጨምር ሳልቀንስ የአንች አይነት ገጠመኝ ነው የደረሰብኝ እና የሚሻል ምጣድ የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ አሁንማ ጭራሽ ደርሶ ፀጥ አለ ገና 3 ወር እንኳን ሳይሞላው
@alemayehu7036
@alemayehu7036 Ай бұрын
እንጀራው አይን እንዲኖረው ባይካርቦኔት ሶዳ በጣም ትንሽ አርጉበት ምናልባትም ለውጥ ይኖረዋል ግን ሶዳ ከበዛ ጣእሙ ይደብራል ተጠንቀቂ።
@user-wt3sm2mv1y
@user-wt3sm2mv1y 4 ай бұрын
ስልክ ቁጥር
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 8 ай бұрын
👋 👋 👋, yalshiw bemulu yenem chegir new, enjera megager lechil sil cherash abelashebign
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
ትግስት ያስጨርሳል
@user-yv9dh4zp8i
@user-yv9dh4zp8i 2 ай бұрын
ጥቁሯን።የት።የማገኘው
@Mekds-lu2uo
@Mekds-lu2uo 2 ай бұрын
ዋጋዉ ሰንት ነዉ አድራሻዉስ የት ነዉ
@rahelkassahun8340
@rahelkassahun8340 Ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@SEADINEGASH-lj4ls
@SEADINEGASH-lj4ls 3 ай бұрын
በጣመ አመሰግናለዉ ብሬ ተረፈ
@Brlemedia
@Brlemedia 2 ай бұрын
እንዴት ኖው ምናገኞው❤
@user-wt3sm2mv1y
@user-wt3sm2mv1y 4 ай бұрын
ውጪ ትልካላቺሁ
@wdasseandom595
@wdasseandom595 8 ай бұрын
Yenim imbi blo tecchegrie neber ahun ksnt bhala tru weta ihi trukalweta beka kengdi algagrm bye neber gn tru hone ke absit ina kemabkut lewt ameta 3days abkutesh absitu akezkezesh huletum blend argesh ferige wst asadriw lemgager stfelgi ke 2 seat awchw ina 435 dgree gageiew 1injera stawchi 30se iyekoysh msfat ayn sayaweta atkdenut anyway mtadu tru aydelem sost dershalo le amharic sorry bzu aydelehum iam from Eritrean ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
እሺ እሆቴ ከልብ አመሰግናለሁ እስካሁን ያልሞከርኩት ይሄን ብቻ ነው ሊጡን ፍሪጅ ውስጥ ከትቼ አልሞከርኩም አሁን እሞክረዋለሁ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 9 күн бұрын
ምንም ቆንጆ አደለም
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 8 ай бұрын
Wasi mitad konjo new len❤ 3 mtadi mokerlew wasi the best for me😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
You're so lucky😩 ሚስጥሩ ይነገረን 😄
@romanmichael9088
@romanmichael9088 3 ай бұрын
ሌጣ ቂጣ ደጋግምሽ ጋግሪበት
Seifu on EBS: ከኢንጅነር ዋሴ ጋር ቆይታ
29:31
Seifu Show
Рет қаралды 301 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ 100% መድሃኒት ነዉ :: ተጠቀሙት ! FLAX SEED FOR FACE.
14:50
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ዋስ የ ኤሌትሪክ እንጀራ ምጣድ ዋጋ Wass Injera mitad
5:33
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 296 М.
WASS Digital Mitad
12:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 190 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН