ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ 100% መድሃኒት ነዉ :: ተጠቀሙት ! FLAX SEED FOR FACE.

  Рет қаралды 11,230

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

4 ай бұрын

#ተልባ #facemask #flaxseed #100 #yemenzwerkyoutube

Пікірлер: 119
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሰላም ዉድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ተልባዉን ሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ በአጭር ደቂቃ ሰርታችሁ መቶ ፐርሰንት ጥቅም ታገኛላችሁ የፌት ቆዳን ያሳምራል እጅን ብቻ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ነዉ አመሰግናለሁ ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ስለምታበረቱኝ ተባረኩ 😍❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
❤መንዝዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ትርትመንት ነው ሼር ያርግሽልን ታልባ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይ እፊታችን ላይ የሚውጡ ጥቋቁ ነጥብጣብ ያስውግደልነል ቀጥይበት ❤አሪፊ ነው ሼር❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሰሙዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የምነዝዬ ቅድም ሽር አድርጌ ክፍቼ ትችው ሳልኮምት እርስቼው 😂ስራ ላይ ነበርኩኝ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ስራዎችሽን ስለምታደርሽን እናመስግናለን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን አሜን ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ 😂ችግር የለዉ ዉዴ ❤🙏
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t 4 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ የውነት በጣም ግሩም ተልባ ነው ለብዙ ነገር ገቢ ነው እናም እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የገጠር የኔ ዞማ አመሰግናለሁ ❤🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ waoo እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም መርጥ የፊት ማስክ አዘገጃጀት ነው በተልባ ተልባ ዘርፈ ብዙ ነው ለፊት ለፀጉር እንዲሁ ለተለያዩ የጤና እክሎች ለጨጓራም በጣም ጠቀሚ በተፈጥሮ የሚገኝ ነው ዋው ሳይቀቀል በውሀ ዘፍዝፈሽ አስቀምጠሽ ውሀውን በመለየት ምርጥ አዘገጃጀት ነው ሁሉም ጥቅም ላይ ውላል ተልባ ሽታ ስለ ሌለው ለመጠቀመም አመቺ ነው ዋው እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሞክሬዉ ዉዴ ትወጅዋለሽ ❤👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤🙏
@medihntube
@medihntube 4 ай бұрын
የመንዝዬ waoo እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@Bzu632
@Bzu632 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝየ እንኳን ደህና መጣሸ ተልባ ለብዙ ነገር ይጠቅማል ሶሰት ማንኪያ አረገሸ እሞቀ እዉ ሀወጥ ጨመረሸዉ ከደነሸ ለሀያ አራት ሰአት አቆ የሸዉ ተዛ ተላይ አጥለሸ ጀሉን ተቀባሸዉ ዋዉዉዉዉ ትክክል ነሸ ያጠለልነዉን መደፍት የለብንም 👌 ለሀያ ሁለት ደቂቃ ያክል ፍትሸን መሳጅ አረገሸዉ ዋዉ መጨረሻላይ በወሀብቻ ጣጠብሸወ አሪፍ ነዉ የዉነት የምታከፍይን ነገር በጣም አሪፍ ናችዉ በተለይ ባላፉ የሰራሸዉ የረደ እና ማር አበሻሎሚ አረገሸ ያሳየሸን እሱ መችም በጣም አሪፍነዉ እናመሰገናለን የመንዝየ በርችልኝ 👍👍👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ቅመም ታናሼ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ የተልባ ጄል ነው ያዘጋጀሽው ተልባ ከምግብ አልፎ ለጤናና ለውበት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የዘርፉ ባለሞያዎች እየመሰከሩለት ነው በእጃችን ያለ ያልተዘመረለት ወርቅ ነው እናመሰኛለን የኔ ውድ በርቺልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሃበሻዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤❤❤🙏
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝየ ውዴ ዋውው በጣም ቆንጆነው የምር እኔም እየተጠቀምኩትነው በቅርብ ለውጡን አሳያለሁ የምር ዋውው ነው ለሁሉም ነገር በጣም አሪፍ ነው በርችልኘ እማ🎉❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፅወንዬ ክብር በይልኝ ❤🙏
@meymunatube
@meymunatube 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝየ ልክ ብለሻል ተልባ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ከኬሜካል ነፃ የሆነ ውህድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርች
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ በጣም ቆንጆ ነው ለመጠቀምም አያስቸግርም ቀላል እና ምርጥ ዘዴ ነው ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን ለረጅም ጊዜ መጠቀም እንችላለን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አሜን የኔ መልካም እጅግ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@yenemartube1
@yenemartube1 4 ай бұрын
ሰላም የኔ ውድ የመንዝዬ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ ከምግብ ሞያ እስከ ውበት መጠበቂያ ተክነሽበታል በእውነት በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ እስቲ እሞክረዋለሁ በተፈጥሮ ኮስተር የምልበት ቦታ ከቅንድቤ መሃል መስመር አለ በርግጥ ኮስራ ስለነበርኩ መሰለኝ የወጣብኝ አንድ ቁጥር😆
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔም ነዉ ኮስተር ስትይ ይወጣል እናም ራስሽን አታስጨንቂ ፈታ አርግዉ 😂
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
የመንዝዬ እህቴ የኔ መልካም በጣም ፈጣንና ቀላል ጤናማ በቤታችን ማግኘት የምንችለው ከኬሚካል ነፃ የተልባ ውህድ ነው እጅሽ ይባረክ ❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሙሉዬ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@zeyada12
@zeyada12 4 ай бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ የመንዝ እዴትነሸ ዋው የሚሰሪው ስራ በጣም ያምራል ማሻአላ❤🎉❤🎉❤🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ዘይዳዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 4 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን በእውነት አሪፍ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን 💚💛❤👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህታለም ❤🙏
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 4 ай бұрын
በጣም ተልባ የማይሆነው ነገረ የለም ለፀጉር ለፊት ለምግብነት ጠቀሜታው ብዙ ነው በጣም ያወቅሽውን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልኝ❤ ዋው ዋው❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አድስዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍❤🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋው በርች የመንዝዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፀሐዬ ክብር በይልኝ ❤❤❤🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን እውነት ነው ተልባ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት እኔ በጣም ነው የምጠቀም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ዜድዬ አመስግናለሁ የኔ ብርታት ❤🙏
@hargtube216
@hargtube216 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳዬሽን የእውነት እስካሁን ተጠቅሜው አላቅም እሞክረዋለሁ እናመስግናለን የኔዋ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ምክሬዉ የኔ ዉድ በጣም ትወጅዋለሽ 👍❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው ተልባ ሳይቀቀል በሙቅ ውሀ ተዘፍዝፎ ለጨጉዋራና ለሌሎችም በሽታዎች በጣም ፍቱን መዳኒት ነው ለቆዳችንም እንደዛው እናመሰግናለን ውዴ እኔ እየተጠቀምኩት ነው ሚገርም ውጤት ነው ያለው እናመሰግናለን❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ደግ የዋህ ፈጣሪ ያክብርልኝ ሮሮዬ ❤❤❤🙏
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ያካፈለሽን ለፀጉር ለእጅ ለሁሉም ነገር አሪፈ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
❤❤❤🙏
@Tigist-gf5uq
@Tigist-gf5uq 3 ай бұрын
በርቺ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
የኔ ዉድ እሺ አመስግናለሁ ❤🙏❤
@foodloverethio
@foodloverethio 4 ай бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የምናመሰ ተጠቅም አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፉድዬ የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@merry-2121
@merry-2121 4 ай бұрын
የመንዝየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ የፊት ማስክ ነው ያካፈልሽን ስለመልካም ተግባርሽ እናመሰግናለን❤ 🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤🙏
@2-nl9dw
@2-nl9dw 4 ай бұрын
ዋው ውዷዷዷዷ ጡሩ ጎበዝ ማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛ የፊት ጀሌ(ሚክስ)አዘገጃጀት ሶስት ማንኪዬ ተልባ ለአንድ ብርጭቆ ውሀ ለብ ባለ ውሀ ለአንድ ቀን ዘፈዘፍሽው መልካም በማግቱኛው ቀን ተቀባባሽው ፊትሽንም እጅሽንም ከሀያ ደቂቃ በሗላ በንፅሁ ውሀ መታጠብ መምህር ትምህርቱን በጥሞና ተከታትለናል በቃ እርጅማን ከተከላከለ ሀምሳ አመት ሲሞላኝ በወረቅት ፅፌ ይዠ በቃ እጠቀምለሁ ለአሁን ፌቴ ደህና ነው 😅😅 ግን ግን ቁነገር ተልባ ለሁሉም ነገር በጣም ሀሪፍ ነው የተለያዩ ጥቅሞች አሉ የሚጣል ነገር ነገር የለውም በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ተለባን ከነ አሰራሩና ከነ አጠቃቀሙና ከነ ጠቅሜታው ስለስረዳሽን 🎉🎉❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
መንብዬ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ተልባ ለኛ በጣም ጠቃሚ ነዉ አዘዉትረን ብንጠቀም መልካም ነዉ ቢያንስ በሳምንት አንዴ 👌❤❤❤❤🙏
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በቀላሉ ቤታችን የምናገኘው የተልባ ውህድ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለቆዳችን ጥሩ የተልባ ውህድ ለተጨማደደ ለተጓዳ ፊት ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤❤🙏
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ነው❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ መልካም ተልባ በጣም ጠቃሚ አንቲ ኦክሲደንት የምናገኝበት ተልባ ለፊታችንም ለፀጉራችንም በጣም ጠቃሚ የተልባን ቤኔፊት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን የኔ አንደበ ርቱ ❤❤❤ላይክ ሼር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ነፅዬ ዉዴ እግዚአብሔር ያብርልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@fentaye9663
@fentaye9663 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔዉድ እናመሰግን አለን ስለመረጀዉ ግን የምር ነዉ እምልሽ ስራ መቸ አዲረሰን እራሳቸን እምጠብቅበት ያረብ ስራ መቸም አያልቅም ግን ለምድነዉ እኔስ ሰለቸኛ አገሪቸን ሰላም በሆነ እና በገበዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ly4on4me5t
@user-ly4on4me5t 4 ай бұрын
የመንዝዬ ልዩ ነው እኔም እየተጠቀምኩት ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@najattube
@najattube 4 ай бұрын
አህሌን የመዝዬ ዋው ጠቃሚ ውህድ በርቺ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ነጃትዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
@kunFeyekunTube2
@kunFeyekunTube2 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመዝየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉዲ ክበሪልን እማ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ ነት ነዉ ጎበዝ ምርጥ አቀራረብ እኔ እዳልሞክረዉ ታልባ የለኝም ግን ምርጥ ነዉ እማ ከሱፐር ማርኬት ገዝቼ እጠቀመዋለሁ እደዉ ለራሴ ሰነፍነኝ መቼም አይሆንልኝ😅 እመክራለሁ አንደኛ ብየሻለሁ🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ሁሉ ቀር ነዉ አብሮን የሚኖር አካላችን ነዉ ውዴ ❤🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
የመንዝዬ ሁሉን ያደለሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ እኮ እናመሰግናለን በርችልኝ በሌላ አድማስ ቪዲዮ እንጠብቃለን የእጅ ማለስለሻ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
እሰራለሁ እሺ የኔ ዉድ ❤🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
❤😘🙏
@mirnatube6075
@mirnatube6075 4 ай бұрын
የመንዝየ እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ነገር አመጣሽልን ክበሪልን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ሜርዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@yenemartube1
@yenemartube1 4 ай бұрын
የመንዝዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከምግብ ዝግጅት እስከ ውበት አጠባበቅ ምን ይወጣልሻል ጎበዝ የኔ ጀግና ይህንን ነገር መሞከር እፈልጋለሁ ድሮ ኮስታራ ነበርኩኝ እናም በቅንድቦቼ መሃል ግንባሬ ላይ አንድ ቁጥር ሆኖብኛል😅በተደጋጋሚ ብጠቀምበት ለውጥ ያመጣል ብዬ አስባለሁ አሪፍ ነው ውድ👍🥰
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ማርዬ ከልብ አመሰግናለሁ የቤተ ድምቀት ❤❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዝዬ አወ በጣም ቆንጆ ነው እኔነበጣም ቆንጆ ነው ሞክረው ግን ወጭ ስለምሰራ አሁን ጠቅሌ እስከምገባ ምንም ማስክ አልጠቀምም ፊቴ እንዳይሳሳ ብዬ ለምግብነት በተለይ ስወደው አጠይቂኝ ቆይ አሁን ጠቅልዬ ልግባና ጠቀመዋለሁ ተልባ ለብዙ ነገር ጠቀሜታ አለው እናመሰግናለን ውድ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤❤❤🙏
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 4 ай бұрын
selam Yemezye Enkuwan Dehna Metashi Wow Yezarew Liyu New Enmokralen Tebareke Silakafelishin Enameseginalen❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤❤🙏
@getfanmedia
@getfanmedia 4 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጌት ❤🙏
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
የመንዝዬ ዉደ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ቪዶዮነወ እሞክረዋለሁ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ዘርዬ እህቴ የኔ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሞክረዉ ዉዴ ❤👌
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 4 ай бұрын
አህለን የመዝየ በርቺ የምር ደስ የሚል ግዜ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ❤🙏
@emebetyoutube
@emebetyoutube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሙዬ ዉዴ 😍❤🙏
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 4 ай бұрын
Yemenzwa❤ goooood job ❤ BRAVOOOOO ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@Etagegn2124
@Etagegn2124 4 ай бұрын
የመንዝዬ በጣም ጠቃም ነዉ እህቴ ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ተጠቀሚ የኔ ዉድ አሪፍ ነዉ ❤❤❤🙏
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 4 ай бұрын
የመዝ ጎበዝ በጣምርጥ የሆነ ማክስ ነው
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 3 ай бұрын
Tebark❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
💚💛❤🙏
@zeniwolloyewatube27
@zeniwolloyewatube27 4 ай бұрын
Selamshi ybzaligni wude waw new mokrut yemigrm lewt new yemiyasayew enamesegnale ymenzy
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
የኔ መልካም አመሰግናለሁ ዘነበችዬ ❤🙏
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 4 ай бұрын
ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሀገራቺን የመንዝደ አረፍ ተምረት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፋፍትዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 4 ай бұрын
❤❤
@Mohamed-vu8gc
@Mohamed-vu8gc Ай бұрын
ለወንድስ?❤
@user-uo8ke6ec1p
@user-uo8ke6ec1p 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hdyachanelhu8638
@hdyachanelhu8638 4 ай бұрын
ሰላምላቺሰላም ሰላም ለሀገራችን ፈጥልሪያግዝሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ ❤🙏
@user-cm6vh2gr2z
@user-cm6vh2gr2z Ай бұрын
እኔ እጠቀመዋለሁ ስታጠበውግን ፊቴመልሶ ያው ነው እህቴ ለውጥ የለውም ውጥር የሚያደርገውኮ ፊታችን ላይ ስለሚደርቅ ነው ስታጠበው ግን ያው ነው
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 4 ай бұрын
ሰላምሽይብዛእኳንሰላምመጣሽሰለመጣሽበጣምደስይላልአገራችንሰላምያርግልንብዙእንማራለንደስይበጣምድየሚልቆይታነወክበሪልኝየኔቅንአገራቸንሰላምያርግልን❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አሜን እህቴ ❤🙏
@user-cm6vh2gr2z
@user-cm6vh2gr2z Ай бұрын
በዚህ ሁሉ እጅ ሲነከርበት ለማስቀመጥ እጅ እጅ አይልም ወይስ ለአንድጊዜ ብቻ ነውየምንጠቀምበት
@bayubayuye
@bayubayuye 3 ай бұрын
ግን እሽ ውዷ ፊታችንን ተቀብተን ከስንትት ደቂቃ በዋላ ነው ምንታጠበው???
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
ሰላሳም ሃያም አንድ ሰዓትም ማቆየት ትችያለሽ ምንም ሰዉነትን አይግዳም ተፈጥሮ ስለሆነ አሪፍ ነዉ እህቴ 😍❤🙏
@user-eq4wg4gc1j
@user-eq4wg4gc1j 4 ай бұрын
እስከስንትቀንነው ለውጥየሚታየው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ተግዜ ጋር ነዉ ቀስ በቀስ በየሳምንት እና አስራ አምስት ሞክሬ ጥሩ ይሆናል 👌
@trhaaryam
@trhaaryam 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ያቺም ይብዛልኝ እህታለም ❤❤❤🙏
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
ለማዲያት ይሆናል?
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አዎ ግን ባንድ ሳይሆን በየሥምንት ተቀብ ይጠፋልሻል ❤👌🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ይህ ለሁሉም ይሆና ለማዳት የተሰራም አለ እሱ ይበልጥ አሪፍ ነዉ ይህም ቆንጆ ነዉ በጣም ተፈጥሮ ነዉ አይጎዳም ምንም ❤
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 4 ай бұрын
አንች ተፈጥሮ ፊትሽ ጥርት ያላ ነው እህት
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@anuhabesha2324
@anuhabesha2324 3 ай бұрын
አላህያሰብነውንነገር ያሳካልን ሰብስክራይብ አድርጉኚ በአላህ አግዙኚ
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,5 МЛН
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 262 М.
ቆዳሽን ይሄን ተቀቢው/ እሽቱ ሳይሞት/ how to treat your skin.
24:34
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,8 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 19 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 20 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2,3 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН