No video

ዋዉ ጉድ የተባለለት በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር በ48 ሰዓት | እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው| እርሾ

  Рет қаралды 80,096

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

3 жыл бұрын

በአሜሪካ
ጤፉን ለመግዛት ሊንክ ( Ivory)
bit.ly/2M2kFFk
#ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር በ 48 ሰዓት |እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው |የእርሾ አዘገጃጀት|
Easy Injera Recipe | How To Make Injera | Ethiopian Food Recipe | Teff Flour | 100% Teff Injera Recipe | Gluten Free | How To Make Ethiopian And Eritrean Injera | Super Soft Spongy Texture Sour Tangy Flat Bread Made From Super Grain Teff | Flat Bread | Injera Recipe With English Subtitles | How To Make Ethiopian Teff Injera | Easy Rcipe | Delicious Food Injera | How To Bake Injera | Ethiopian Eritrean Traditional Food
Injera is a sour fermented flatbread with a slightly spongy texture, traditionally made out of teff flour in Ethiopian and Eritrean cuisine. It is the national dish for both countries, and East African countries. It is central to the dining process in those cultures as bread is the most fundamental component. Source: Wikipedia

Пікірлер: 264
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በአሜሪካ ጤፉን ለመግዛት ሊንክ ( Ivory) bit.ly/2M2kFFk ዉድ ተመልካቾቼ አዲስ ከሆናችሁ subscribe ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም አይታችሁ like like like ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 3 жыл бұрын
ወደ ጀርመን ሊልኩልን ይችላሉ ጥሩ ጤፍ አግንቸ አላቅም እና ሚቻል ከሆነ ንገሪኝ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ለጊዜው አሜሪካ ብቻ ነው ሌላ አዲስ ነገር ካለ አሳዉቅሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@haregtsega8800
@haregtsega8800 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔም እንደቺ እሞክራለው ባለሞያ ተባረኪ።
@user-bz8eo8ck1r
@user-bz8eo8ck1r 3 жыл бұрын
አህለን የትነውእኔመግዛትእፈልጋለሁ
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 жыл бұрын
እሽ ቤተሰብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ልዩ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርሽው እውነትም አበባ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💚💛❤👍👌👏👏ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆና አይናማ ምርጥ እንጀራ ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር💯‼️‼️👌🥰💕
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ሲያምር ! ይህው እኔ ለ3ተኛ ጊዜ ልሞክር ነው. ይቅናሽ በሉኝ.😁
@absetayimam4174
@absetayimam4174 Жыл бұрын
በጣ ም እናመስግናለንአያይዝሽ ብቻ ይበቃልብእጂሽ ይባረክ ፅድት ያለ ሙያ 👍
@bahromuzakov6545
@bahromuzakov6545 6 ай бұрын
Best recipe I have seen. Tried many but this one is the best. Thanks to author 😁
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራt fየእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩይእሚዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
የሚዬ እውነት ምን እንደምል አላውቅም በጣም ምርጥ እንጀራ ነው አይኑ በደንብ ወቶልሻል የኔ ባለሙያ በርቺ 🙏🙏👌👌👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ እንዴት ያምራል የእኔ ጎበዝ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ እንጀራ ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ ውዴ👌👌🥰🙏ሼር
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጆችሽ ይባረኩ❤🙏😘🙏
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Betam konjo ayinama injera niw siyamir ijish yibarek silakafekishin ❤️👍🏾🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ እነጀራ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ዉድድድድድ😍😍😍
@halimayoutube1380
@halimayoutube1380 3 жыл бұрын
ማሻአላሕ። ውደአላሕያበረታሸ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬ ይህ ቪዲዮ አምልጦኝ አላየሁትም ነበር ጉደኛ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ልዩ ነው የሚ እሚገርም እንጀራ
@kidistgetu1359
@kidistgetu1359 2 жыл бұрын
Weye tadlsh MN aynt balmoya nesh hulum videowochsh wawww nachew
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እንጀራ 👍👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እንጀራሽን ስወደው እኮ የምዬ እጆችሽ ብርክ ይበሉ ቆንጆ ነው ሼር😍👌
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ አይናማ እጀራ ነው ጎበዝ ጥሩ አርገሽ ጋግረሸዋል እጅሽ ይባረክ👌👍👍❤️❤️ሼር
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ሁሌም ትመቺኛለሽ ይመችሽ !
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ አይኑ ልስላሴው በጣም ያምራል እጅይባርክ@ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክl🙏👍♥️
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 3 жыл бұрын
እንኳን ልብርሀነ ትንሳኤ በእል ብሰላም እደረስሽ። Thank you yemiye For Sharing .bale muya.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አበባ የመሰለ እንጀራ ነው የሚየ በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ 👍🥰❤️ሼር
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 ай бұрын
ተባረኪ❤🎉
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎዉ የሚዬ እንዴት እንደሚያምር ልስላሴው አይኑ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የአገሬ ልጅ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግንሻለን::
@helenesayes9649
@helenesayes9649 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው ወደ አውሮፓ ቢላክ ጥሩ ነበር የጤፍ ዱቄት
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 2 жыл бұрын
የእውነት ልዩ ነሽ እናመሰግናለን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍👍❤️🥰❤️ሼር
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Wow yene wudi liyu ejera new yegagershw ejish yibareki
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
የሜየ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ የምትጋግሪ ሁሊም አጂሽ ይባረክ እህቴ ባለሙያ ነሺ በርች ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@selamawithailu7758
@selamawithailu7758 Жыл бұрын
የስደተኛ ችግር የገባሽ ምርጥ 👍
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ! በቅንነት መረጃ ሳትሰስቺ ሁሉን እንዳውቅ ስላስረዳሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ! ከአሁን በኋላ የግዢ እንጀራ አልበላም እራሴ በዚህ video መሰረት ጋግሬ እበላለሁ ። አመሰግናለሁ !
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 3 жыл бұрын
I just made this today thank you so much it’s was very easy and wonderful testy thank you so much
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሆነ እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው ሲያምር ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👍💚💛💜💕😍ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@minatube1146
@minatube1146 2 жыл бұрын
Betam konjo enjera konjeyaa tebareki
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Beautiful ingera ema egish yebarek
@kidesteromo6772
@kidesteromo6772 3 жыл бұрын
Yes, it’s a great work for baking injera. I really love ❤️ it.thank you for sharing!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
thank you so much kidstyeee😍😍😍
@hhuu9859
@hhuu9859 2 жыл бұрын
Existing ybareki
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ እንጀራ ነው በአብሲት ተሳክቶልኝ አያውቅም እሞክረዋለሁ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 жыл бұрын
ወላሂ ባለፈው ያሳዬሽን እጀሪ ሞክሬው ዋዉ ሁኖ ነው የወጣው በጣም ከልብ አመሰግናለሁ አምሬቴን አወጥቻለሁ ሀቢቢቲ❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ልዩ አርገሽዋል ተባረኪ🙏❤👌
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Thank you so much, you are super good to explained . I’ll definitely try it soon.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Thank you so much dear 😍
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
Amazing injera recipe and great and easy to follow instructions :)
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ በርቺልኝ
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
betam leyu aregesh new yegagereshew enamesegenalen
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኣቀራረብሽ
@mamitugobena7717
@mamitugobena7717 11 ай бұрын
በታም አመሰግናለሁ ❤
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጌታችን ምርጥ ነው እያልሽ ንኬት እንዳገኘች ብትነግሩኝ በጣም እፈልጋለሁ እኔ ፈልጌ ነበር አላገኘሁም ከየት እንደ ገዛች ወይንስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለች ከኢትዮጵያ መጣሽ ኬት ወገኛ የሹም ዕጣ ነሽና የኬክ እንዳገኙት ክፍለ እግሬን አንቀጠቅጣለሁ በአክብሮት
@hawashait8758
@hawashait8758 Жыл бұрын
BETAM GOBEZ NESH ENJERASH SYAMR 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው የሚዬ እጅሽ ይባረክ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የሚዬ👍🏽❤️ Thank you for sharing!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በስምአም እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው ቃላት ያጥረኛል ጥራቱስ ብትይ ዋውውው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረክ የጤፎ ዋጋ በዶላር ለስንት ኪሎ ስንት ? ጻፊልን ውዴ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሪችዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍 ጤፍን ለመግዛት ከፈለግሽ ሊንኩ ይህ ነው bit.ly/2M2kFFk 25 lb $65 ነው USA ከሆነ የምትኖሪዉ 😍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን ሐኒዬዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው😋👌👌
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ሲያምር!!!
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ለስላሳ እና ቆንጆ እንጀራ ❤🙏
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
እውነት ነው አበባ ነው ቆንጆ እንጀራ ነው አመስህናለሁ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
የሚዬ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር ሼር 👌😍
@tewodrosaddise5340
@tewodrosaddise5340 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your knowledge my sister! The instructions are very clear! I’m gone order the “Teff” & the Barley to give it a try. I will follow the recipes as you demonstrated and post the result on your KZfaq page. One question I have is if I am banking ingera for the first time how I can get the yeast? Can I use any commercially available yeast (like bread yeast)?
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Hi tewodros 👋 No you don't have to use bread yeast To make a teff yeast you need just teff flour and warm water mix well close tightly and keep warm place for 2-3 days or until fermented .... thank you so much dear if you have any other questions let me know .
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 8 ай бұрын
Beta konjo enjera new ehte emokrwalhu
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Thank uuuu.well explained
@ayalneshabebe7597
@ayalneshabebe7597 2 жыл бұрын
wow እንጀራ መጋገር ከአንቺ ነው የተማርኩት
@isaiah53_1
@isaiah53_1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርሽ ❤️💕❤️🙏🏻
@user-dz9sh1hn5h
@user-dz9sh1hn5h 3 жыл бұрын
አመሠግናአለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching yemya ❤️❤️❤️
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እጅሽ ይባረክ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Thank you Yemyae, injera is my struggle.
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@FIKERish
@FIKERish 3 жыл бұрын
Thanks arif new emokeralew
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
የምዬ ቆንጆ የአንጀራ አሰራር አናመሰግናለን 🙏👍👌
@mascebasce209
@mascebasce209 3 жыл бұрын
Wow 😱😱🤜🤛❤
@KOKOKoko-pw1eu
@KOKOKoko-pw1eu 2 ай бұрын
ماهو بديل التيف
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣኝ ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@alemyoutube765
@alemyoutube765 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ምርጥ ሀገረችን በርች የኔ በለሞያ ቤተሰብሺ ሆኛሎ ቤተሰቤ ሁኝ እህቴ🙏❤️
@hanaetahanur6433
@hanaetahanur6433 2 жыл бұрын
Ehet. Mejemerya. Amesgenalew areb ager new yalhutt. Betam tshegerku ezee ager. Yhonalll
@uaeead407
@uaeead407 2 жыл бұрын
Yekirta Abeshi sayegebabet baregews mahon Ayechelem
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Yichalal chiger yelwim amsegnalehu!!!
@bahromuzakov6545
@bahromuzakov6545 3 жыл бұрын
Selam. Thanks for your video. I tried 30% teff and the rest rice flour. Good results.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Selam selam ,Oh that's great dear thank you !!
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
ጎበዝበርችማማየ
@limeatteklu
@limeatteklu 2 жыл бұрын
Syamir gobz nesh
@IteractionsNet
@IteractionsNet 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ 💖
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 3 жыл бұрын
ድግምት ሥራ አስቸግሮኝ ነበር ልኬቱን ስለነገርሽን ትመሰገኛለሽ ጐበዝ ተባረኪ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@aelemgenatube2643
@aelemgenatube2643 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 жыл бұрын
Can you please make a video how to start new metade (momwashet) thanks.
@user-sy3vn2pu6g
@user-sy3vn2pu6g 3 жыл бұрын
Wawu siyamr berci aerim newu
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ የኔ ባለሞያ ዋው ቆንጆ እንጀራ እጀሸ ይትባረክ ይመችሸ
@lemlemdemisse495
@lemlemdemisse495 2 жыл бұрын
Absit chemren mebrat bitefabin min enadirg
@user-cp8pj3gb7v
@user-cp8pj3gb7v 5 ай бұрын
Yemiye how can I get the cup in Ethiopia?
@aelemgenatube2643
@aelemgenatube2643 2 жыл бұрын
ዋዉ ነው
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 2 жыл бұрын
Great job 👏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ገበዝ በርችልኝ🥳🙏🙏🙏🙏🥳🤩🤩🤩
@aynalemkemal4795
@aynalemkemal4795 2 жыл бұрын
Btam mert enjera new gn Habesh balchemerebet ayleseleselegnem?
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
እኛ አረብ ሀገር የፉርኖ ዱቄት ነው የምንጋግረው እደት እደሰለቸኚ አላህ ለጤፍ እጀራ ያብቃኚ ላገሪ ልዩ ነው 🥰🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 የአበሻ ሱቆች ካሉ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ መልካም እድል 😍
@hareghagos9110
@hareghagos9110 2 жыл бұрын
I love it
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 жыл бұрын
አውውውውው.....ባለሙያ ነሽ
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
How to make 100% Ivory Teff ingera
18:08
Elsa Kunama Queen
Рет қаралды 43 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН