No video

አዋዜ አሰራር እና ሸክላ አሞሻሸት

  Рет қаралды 53,416

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
የቃልዬ እናት እንደዚህ ሲሟሽ አይቼ አላውቅም ነበር ባህላዊ ነገር በጣም እወዳለሁ ፡አንድ ሙያ ተምሬአለሁ ፡ እንወዶታለን እናከብሮታለን ፡እጆት ይባረክ ፡በርቱ ፡በጣም ብዙ ሙያ እንጠብቃለን ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
መልካም እናት ነሽ በተለይ እርጋታሽ ደስስስሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና እመኝልሻለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@tgtg1730
@tgtg1730 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረከረክ
@nuriyajemaltubeh9196
@nuriyajemaltubeh9196 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው አቤት ሞያ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው በርቺልኝ የኔ ባለሞያ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እትዬ.. ይሄን የመስለ ቀለል አርገሽ ቆንጆ.. አዋዜ የስሩ እጆችሽ... ይባረኩ ፕሊስ.. ሼር... ስብስክራይብ.. ላይክ 🙏🙏🙏✝️❤️
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@mekedesmuluye5219
@mekedesmuluye5219 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ❤
@bezawitasmerom8964
@bezawitasmerom8964 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አየተሰነጠቀ ተቸግሬ ነበር ጥሩ አስተማርሽኝ ተባረኪ።
@meronmebrahtu8896
@meronmebrahtu8896 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ድልክ ነው ያሳየሽን ጊዜ ሲኖርሽ ከይቅርታ ጋር ደግሞ ድልህ ለወጥ የሚሆን ብታሳይን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
ምርጥ 👍
@user-eq8zs4ez5n
@user-eq8zs4ez5n 2 жыл бұрын
ዋውውውው ማሚዬ በጣም ቆንጆ ነው
@hiwettube3006
@hiwettube3006 2 жыл бұрын
Mamaye betam new yemadenkwot. Yenem Inat inderswo balemoya nat. Betam new yemiwedwot. Ijwo yibarek. Inameseginalen. 💕💕💕😙
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
ደስ ይላል 🙏🏾ድልህ ከተጠራ አይቀር ብትችይ ድልህ ስሪልን፡፡
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና እመኝልሻለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እጅ ይባረክ 🥰
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@lelabelete7905
@lelabelete7905 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እጅሽ ይባረከ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን እናቴም እንዲህ ነው ምታሞሸው ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@tsigeredamikre996
@tsigeredamikre996 Жыл бұрын
በጣም የምታስተምሪንሁሉ ደስይላል ሸክላዎችሽን ከየትነው የምትገዝው እሱን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Ejige wede agerebete temelesh ede?eseye yene balemuya konjo dileh newe tebarekiligne😘❤🙏
@FouziaFouzia-xm5ek
@FouziaFouzia-xm5ek 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አደየ 😍😘
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሸክላ አሞሻሽ እና አዋዜ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👏ሼር❤🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እጅግ ከኢትዮጽያ ነበረ የማስመጣው ዛሬ እራሴ ልሰራ ነው አመሰግናለው ተባረኪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
እንኳን አደሬሰሽ ዊዴ አሪፊ ድልዕ ነው እናመሰጊናለን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nuramussa1416
@nuramussa1416 2 жыл бұрын
What awake be wine tiru new maweku andande ke resturant sleminaz awaze wisti alcohol yideregal beye algmetkum. Is good to know thanks
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አዋዜ በጣም ነው የምወደው::🙏🏽👍🏽❤️
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j 2 жыл бұрын
በጉጉት እኮነው የምጠብቃት የሚለን እናት እጅሽ ይባርክ እናታችን ቶሎ ቶሎ ነይልን እናታችን እኔማ መግብ ለመስራት ስፈልግ እጅ ሞያ ብየ ይቱብ ገብቸ አይቸነው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
Thanks for sharing
@almazt3763
@almazt3763 2 жыл бұрын
❤🙏❤🙏👌
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx 2 жыл бұрын
በጥሩ video ነው። very helpful. Thank you very much. But I think it is better if the title of the video includes "ሸክላ ማሞሸት". It helps others to easily find out such video whenever someone search for it.
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Eshi we will add it
@bemnywork39
@bemnywork39 Жыл бұрын
እጅጌ በናትሽ አንቺጋ ያሉትን ሸክላ ድስት መግዛት ፈልጋለሁ ካምችሸሽልኝ አልችልበትም
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
wow betam des yelale mamiy amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Enem amesegnalew
@romankifle2862
@romankifle2862 2 жыл бұрын
አመሰገንን
@Ti-nr1ig
@Ti-nr1ig 2 жыл бұрын
Wede addis metash ende yene melu enat kemetash enkwan dena metash
@melkamroulier896
@melkamroulier896 2 жыл бұрын
👌👍👍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ወ/ሮ እጅግ አገር ቤት መጣሽ እንዴ? አሪፍ ድልህ ነው
@kemmenkem2874
@kemmenkem2874 2 жыл бұрын
Almetahum kkkkk
@user-dg9li5dl1i
@user-dg9li5dl1i Жыл бұрын
ለፈረሱላ ደረቅ ቅመም መጠኑን እና የቅመም አይነቱን ንገርኝ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 жыл бұрын
Egziabher Rejme Edimina teina yestshe❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@selamyilma9460
@selamyilma9460 2 жыл бұрын
ማሚዬ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታስተምሪን አመሰግንሻለሁ! ለአብዛኛው ወጣት ሸክላ እቃዎች ማሙዋሸት ግር የሚል ነገር ያለው ይመስለኛል፡፡ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ እና ጊዜ ካለሽ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል፡፡ የመጀመሪያው ከዚህ በፊት የሸክላ ድስት በሞራ ለማሙዋሸት ሞክሬ ነበር፡፡ ነገር ግን ከተሟሸ በኋላ ስጠቀምበት ድስቱ የሞራው ቃና ሊለቀው አልቻለም እና ቃናው ወጡን ያበላሻል፡፡ በዛ ላይ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም የድስቱ የታችኛው ክፍል ከተሟሸ በኋላ ሸካራ ሆነ እና እያማሰልኩትም ይይዝብኛል፡፡ ይሄን ድስት መጣል ነው ያለብኝ ወይስ ሊስተካከል ይችላል? በተጨማሪ ምጣድስ በምን አይነት መልኩ ነው የሚሟሸው?. ሁለተኛው ጥያቄዬ አዋዜ( በተለይ አዋዜን ለመስራት ውሃን እንደ አንድ ግብአት ስንጠቀም) ከፍሪጅ ውጪ ቢቀመጥ አይበላሽም ወይ? የማይበላሽ ከሆነ ከተሰራ በኋላ እስከምን ያህል ጊዜ ውጪ ሊቀመጥ ይችላል? 🙂🙂🙂
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ሰላም። ሸክላውን መጀመሪያ በሽቦ እጥብ አርጊው ከዛን ንፍሮ ወይ ጐመን ቀቅበት ቃናው እንዲጠፋ።
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
አምልጦኝ ስለነበር ተመልሼ አየሁት መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከ KZfaq እናገኛለን ደውሏን መጫን ነው እናመሱግናለን❤️
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Wow thank you so much I didn’t see like this simosh 🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Your welcome
@wagey6343
@wagey6343 2 жыл бұрын
ከአሜሪካን ተመለሽ
@sofiasherif809
@sofiasherif809 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@eyerusalemhadgu948
@eyerusalemhadgu948 2 жыл бұрын
MAMIY ENAMESEGENALEN
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 2 жыл бұрын
ሰላም፡እናት፡ልጆትን፡በደብ፡ሳያርሱነው፡የመጡቴ፡ገፍሲያገነፉ፡አይቾት፡ነበር፡በጣም፡አገሮትን፡ይወዳሉ፡ማለት፡ነው፡ቻው።
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
How do you do it for jebena
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Bebuna atela new lejebena sihone
@metibelay705
@metibelay705 2 жыл бұрын
@@ejigemoya thank you !!
@webnet700
@webnet700 Жыл бұрын
ሎሚ 🍋 ማድረግ ይቻላል ወይ?ማዘር ወይን ለኔ አይሆንም
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
አዎ
@melatmedia2702
@melatmedia2702 2 жыл бұрын
አንድ ዶሮ ይሰራል ድልሁ?
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምነው ሜሉን ጥለዋት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ ወይ?????
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@mercym.7732
@mercym.7732 2 жыл бұрын
ደስስስስ የምትይ እናት ነሽ: በጣም እስታውስኩሽ ውጭ አገር ካለችው ልጅሽ ጋር KZfaq ስርታችሁ ነበር: ትንሽ ቆይታ እናቴ ከዳችኝ ምንናምን ስትል እኔ ይንን መስማት አልፈልግም ብዬ ሳላየው አለፍኩት አሁን ግን ገባኝ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
የሴት ቁንጮ የእኛ እናት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 2 жыл бұрын
ሰናፍጭ አይጨመርም? ይሄ ለወጥ መስሪያ ነው ?
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እኔ ሰናፍጭ ለብቻው ስለማዘጋጅ ነው
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ሞያ ከቤታችሁ ነው እጅግዬ እጅ ይባርክ ድልሁ ፍሪጅ ውስጥ ሳይገባ መቆየት ይችላል ወይ ? እቃዎችሽን ደሞ በጣም ነው የወደድኩቸው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አዎ ይችላል ቀዝቃዛ ቦታ
@samrawitsiyum897
@samrawitsiyum897 2 жыл бұрын
@@ejigemoya ፍርጅ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል ማሚዬ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
%%%%%%%%%%%%%%👌👌👌👌👌👍👍👍
@bygrace2411
@bygrace2411 2 жыл бұрын
Enat, Tebarekulen! Melkam Fasika Le-hulachum yehun! kzfaq.info/get/bejne/f61zoKVmmpq5iqs.html
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Subscribe aregyalhu endayehush 🙏❤🤗
@hiruttegaya70
@hiruttegaya70 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 182 М.
የሸክላ ድስት አሞሻሸት በቀላል መንገድ👌
12:52
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 70 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
15:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
ፈጣና Ethiopian Food ቆንጆ አዋዜ አሰራር
10:39
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 87 М.
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
23:36
Melly spice tv
Рет қаралды 83 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 70 МЛН