No video

Wendimu Jira - Keras Gar | ከራስ ጋር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 608,666

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : Wendimu Jira | ወንድሙ ጂራ - Keras Gar | ከራስ ጋር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 491
@getachewasmamaw9900
@getachewasmamaw9900 3 жыл бұрын
የሃገራችን የማድመጥ ችሎታና የማገናዘብ ዕጥረት እንዳለብን የምረዳው የዚህ ሙዚቃ የተመልካች መጠን ከካናሞ ታሻሞ አንሶ ስመለከት ነው፡፡ ሆፖች እባካችሁ ይህን ክሊፕ በድጋሜ እንዳድስ ልቀቁት እኔ ብቻየን ሺ ጊዜ ለማየት ፈቃደኛ ነኝ
@solomonamare3777
@solomonamare3777 3 жыл бұрын
you are right bro
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
@@solomonamare3777 Excactly
@yirgalemtsegaye2785
@yirgalemtsegaye2785 Жыл бұрын
እኔም!
@abdelaarega6618
@abdelaarega6618 Жыл бұрын
thanks bro I think you better said my thought
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf Жыл бұрын
Exactly❤
@mikigemechu7277
@mikigemechu7277 4 жыл бұрын
The most underrated Ethiopian music legend Who is with me?
@mfranklin1515
@mfranklin1515 3 жыл бұрын
Me
@hiwotgirma6234
@hiwotgirma6234 2 жыл бұрын
couldnt agree more , betam enji
@gabzgyhailu7512
@gabzgyhailu7512 2 күн бұрын
ኣለሁ ምንም ቢዘፍን የሚጥመኝ ዘፋኝ ነው❤
@YaredDDesta
@YaredDDesta 2 жыл бұрын
I believe this is the music of the decade and yet not viewed that much. It is an indication of societal depreciation! Wondimu Jira you are indeed an artist.
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
..." societal depreciation!" ... 100% true!
@temutemu9526
@temutemu9526 9 ай бұрын
Well said 👌👌👌
@aabbe762
@aabbe762 2 жыл бұрын
ይህ ዘፈን እሁድ አውደ ምህረቱ ላይ ፣ የቸርች አዳራሽ ወይም መስጅድ ልማር ከምችለው በላይ ቁም ነገር ያለው ሙዚቃ ነው
@eyoelhaile7316
@eyoelhaile7316 3 жыл бұрын
This guy is criminally underrated.
@weneedhelpnow
@weneedhelpnow 5 жыл бұрын
ዘፈን ማለት እንዲህ ነው መልእክት ያዘለ፣ ትርጉም ያለው፣ በጊዜ የማይወሰን፣ ወንድሞቻችንን እንዳንረሳ የሚያደርግ ለማይሞላ አለም ስትሰርቅ ከወንድምህ የምትሰርቅበት አለም ሁሉ ሞልቶ ተጨማሪ ለምን?…. ምርጥ ድርሰት፣ ምርጥ ዘፈን ወንድሙ አሁን በጣም የበሰለ ሙዚቃ....ትውልድ ያስታውስህ ሁሌ እሰማዋለሁ፡፡
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 жыл бұрын
ለዘመኑ አልጠግብ ባዮች ሆዳቸው ህሊናቸው ለሆነባቸው ከሰው ከራስና ከአምላክ ጋር ለተጣሉት በምርጥና ስርቅርቅ ድምጽ ምርጥ ድንቅና ብርቅ ሙዚቃ እነሆ። ወንድዬ ተባረክ እድሜህ ይርዘም ክፉ አይንካህ የኔ አንደኛ!
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ይሄኮ እጅግ የሚደንቅ ምክር ነው እንጂ ዘፈን ብቻ አይደለም!!! ወንድሙ ጅራ የምትደነቅ የጥበብ ሰው! ወከባ የለ፣ ጉራ የለ፣ አሙቁልኝ የለ፣ ሥራውን በፀጥታና በዕርጋታ የሚሠራ ጨዋ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanayo1937
@yohanayo1937 5 жыл бұрын
ወንዴ ምርጥ ስራ አስተማሪ የሆነ ዘፍን ሙድ ከምይዙብን የዘመኑ ዘፋኝ ነን ባዮች ይሻላል እስኪ የወንዴ ወዳጆች....
@emmushet
@emmushet 5 жыл бұрын
ብዙ ሰው ያልተረዳህ ልዩ የጥበብ ሰው፣ ልዩ ድምጻዊ ፣ ልዩ ሙዚቀኛ . . . ትልቅ መልዕክት ያለውና በልዩ ድካም የተሰራ ገራሚ የሙዚቃ ክሊፕ . . . ቃል የለኝም . You are always No. 1 !!!
@ruthbayabel2039
@ruthbayabel2039 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ! ወንድሜ አንድ ቀን ይሄ ሙዚቃ በሁሉም FM በቀን ሶሰት ግዜ ይደመጣል! (ያው የገባን ቀን)
@Clear_Ly
@Clear_Ly 4 ай бұрын
You are perfect singer in Ethiopia go ahead I don't miss you for ever
@demelashtilahun1394
@demelashtilahun1394 2 жыл бұрын
What a song! Ethiopians cant understand this kind of music and that is why it is visited by less number of people. I am advising to my friends to listen to this music.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 21 күн бұрын
Are you Ethiopian? If so, you are an egomaniac. By the way, pay attention to your punctuation 😉
@luwammoges1303
@luwammoges1303 2 жыл бұрын
One of my all time favourite music! I will never get bored of this music!
@FetaZenaEntertainment
@FetaZenaEntertainment 2 жыл бұрын
Same here
@Innimamar
@Innimamar 2 жыл бұрын
I like this a lot too, but can you imagine our people saying this song is a sin or sinful just because it’s “zefen”??
@luwammoges1303
@luwammoges1303 2 жыл бұрын
@@Innimamar I knowww! That I will never accept. This is the most underrated special music for me.
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ሰው ሙሉ አይሆንም ያለ ህሊና❤👌 ስጋ ለምኞት ይነዳል አጉል ምኞት ሀጢያትን ይወልዳል✔
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 жыл бұрын
true +251947484647
@abdulshakor6636
@abdulshakor6636 5 жыл бұрын
ግን እኮ የዚህ ዘመን ሰው ቁምነገር አያውቅም ስርሰደው የሚገቡ ሙዚቃዎችን ከማዳመጥ ይልቅ በማይረባ ግጥምየታጨቀሙዚቃ ነውማዳመጥ የሚፈልገው በተለይ ስለ ዳሌከሆነ በ3ቀን አንድ ሚልየን ሰው ያዳምጣል ኤሄን ሙዚቃ ከመልክቱ አንፃር በ3ሰአት አንድ ሚልየን አድማጭ ተመልካች ልያየው ይገባ ነበር
@sol3417
@sol3417 5 жыл бұрын
Exactly!
@gddg2596
@gddg2596 5 жыл бұрын
thank you
@emmushet
@emmushet 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል፣ ግን ችግሩ ሰው ቁምነር ከረሳ ስንት ዘመኑ . . . . ሆይ ሆይ ብቻ!! የነ ጌትሽ ማሞ አይነት ለቅሶ አይሉት ዘፈን ሲሆን … ‹‹ ተቀበል›› እያለ ያጨበጭባል፡፡ ......ቂቂቂ
@fuadhaider1814
@fuadhaider1814 4 жыл бұрын
ewnet blehal
@kifluchekole2491
@kifluchekole2491 4 жыл бұрын
Right u are brother.
@messihdmi156
@messihdmi156 5 жыл бұрын
ሙዚቃህ ሁሌም ምርጥ መልእክት ያለው ግጥም ስለምትዘፍን በጣም አደንቃሀለሁ
@eyobhailu1031
@eyobhailu1031 5 жыл бұрын
......... ለትዕዛዛቱ ተሟሽተህ በምዕራፍ በአንቀፁ ተሞልተህ አንዷን መስመር መኖር ካቃተህ ሰስተህ ዕጅህ መስጠቱን ከሳተው ሰብሰብ አርገውና የሌላን መንካት ተው ለግዜው ፅድቁ ካሆነልህ እስኪ ኲነኔውን ተው .........
@temutemu9526
@temutemu9526 9 ай бұрын
👌👌👌👌
@mamushewasehune2026
@mamushewasehune2026 2 жыл бұрын
በጣም ተአምር ነው ነብስ ለስጋ ነው ይህን ያለዉ ሰዉ ሙሉ አይሆንም ያለ ህሊና አፍ እና አይን ሁሉ ይመከራሉ በእድሜ እንደዚህ የገባኝ ዘፈን የለም
@endalkachewzenebe9980
@endalkachewzenebe9980 5 жыл бұрын
#ወገኛ እኔን አስገዳፊ አንተ ፆመኛ የክፉ ቃል ድርጊት ቤተኛ ቂመኛ ለትዕዛዛቱ ተሟሽተህ በምዕራፍ በአንቀፁ ተሞልተህ አንዷን መስመር መኖር ካቃተህ ሰስተህ ዕጅህ መስጠቱን ከሳተው ሰብሰብ አርገውና የሌላን መንካት ተው ለግዜው ፅድቅህ ከሆነልህ ኩነኔውን ተው (ወንድሙ ጅራ ከራስ ጋር ከተሰኘው ሙዚቃ የተገኘ)
@emmushet
@emmushet 5 жыл бұрын
በሳል ግጥም፣ ድንቅ ድምጻዊ . ..
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 2 жыл бұрын
ok, tell me! How is it that I know about this song only today??? Listening to this just gave me goosebumps !! This is one of the most beautiful pieces of music with such a deep message which is more relevant now than ever!! It deserves much more views than what it has right now! It needs to be promoted more.Yes, I agree that Hope music Ethiopia needs to do something to promote this music again. Wendimu as it has always been said is one of the most underrated musicians of all! All this talent but it is not acknowledged as it deserves! Sharing it on all my social media pages now!
@abdelaarega6618
@abdelaarega6618 Жыл бұрын
the most underrated music in Ethiopia ever I think
@markoszeleke5795
@markoszeleke5795 5 жыл бұрын
ልዩ መልዕክት ከልዩ ድምፅ ጋ! እድሜህ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ፈጣሪ! እዉነትም ወንድም!
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 3 жыл бұрын
He is a legend but he didn't known well enough that he could have been deserved . I love your voice !
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 21 күн бұрын
ESL is warranted.
@user-jl1dz8nq3b
@user-jl1dz8nq3b 5 жыл бұрын
ለሚለዋወጥ ማንነት መሰረትህን አትሳት ተው ይሄን ጥሎ መነሳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉዉዉዉዉ👏👏👏
@khalidyusuf783
@khalidyusuf783 5 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ፈጣሪ በሰጠው ድምፁ የተጫወተው ከራስ የሚለው ዘፈኑ እንደምንጊዜውም ምርጥ ስራው ያማረ ነው፡
@mamilaasrat8156
@mamilaasrat8156 5 жыл бұрын
ወንዴ ስራዎች ሁሉ በጣም የሚማርኩ ናቸው!!! ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን!!!!
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
#ወንድሙጅራ በጣም ምርጥ በሆነ የሀገር ሙዚቃ መጣልን ግጥሞችህ ሁሌም መሳጭ ናቸው ዋውውው
@sammybaheru3863
@sammybaheru3863 5 жыл бұрын
Indeed, unfortunately we only see leber chadha singers even they don't know how to sing, webdmu jira is a real singer we a great talent and singers like him with a great vocal can give a life for a dying Ethiopian music and art in general. Victory for love and unity!!
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 жыл бұрын
true
@mezgebuwerku7223
@mezgebuwerku7223 2 жыл бұрын
The most underrated music and 👨‍🎤. 😍😍😍😍
@emutube5285
@emutube5285 5 жыл бұрын
የምር ድንቅ ልጅ ነህ #ወንዴ ስራወችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ይህ ደግሞ ለየት ያለ ነዉ #ህሊና ያለው ይንቃ ገንዘብ ቢከመር ከሞት አያስቀርም ለሆዳችን ሳይሆን ለህሊናችን እንኑር
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 5 жыл бұрын
ምርጥ ድምፃዊ ወንድሙ ጅራ 😍😍 ምርጥ ስራ ከአሪፍ መልክት ጋ 👌👌 ድምፅክ ገዳይ ነው 💚💛❤️
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 жыл бұрын
+251947484647
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
ወንድሙን ጅራን ምትወዱ ስሞት ላይክ አርጉይ
@natnaelurgessa3295
@natnaelurgessa3295 5 жыл бұрын
Like lemagegnet memot
@emmushet
@emmushet 5 жыл бұрын
@@natnaelurgessa3295 ቢቻል መቶ ሚሊዮን like ገጭሽ ነበር . . . .
@tadessetegefawu1955
@tadessetegefawu1955 3 жыл бұрын
Ewneti new
@ethioittutorial6005
@ethioittutorial6005 Жыл бұрын
This song can only be understood by the few…amazing song
@notuseranonymous
@notuseranonymous Жыл бұрын
ለሚለዋወጥ ማንነት መሰረትህን አትሳት 💥💥💥
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
የወንዲሙ ጂራ ግጥም ብዙ ትምህርት አላቸ ፈጣሬ ይጨምርልህ
@asterkiro7382
@asterkiro7382 5 жыл бұрын
I can't stop listening this song Oh my God it's sooooooooooooo nice love you more Wendyee
@afroshadellc8163
@afroshadellc8163 5 жыл бұрын
I usually do not comment on any art product, but this one left me no option to resist. Boy I was and am listening this song as if I am looking myself through the mirror and I think that is the aim. Well done Wedimu Jira , I hope many will get it and interpreted it for its sole intent ( have a chance weigh ourselves against this songs content ) ወገኛ እኔን ኣስገዳፊ ፆመኛ,,,,,,,,,,,, የጡር ነዋይ ምን ቢካበት አድሜ ኣይገዛ ሞት ኣታስቀርበት,,,,,, 🤔 🤔 🤔 🤔 🤔
@yourchannel3046
@yourchannel3046 3 жыл бұрын
ያልታደልን ህዝብ። ቁመ ነገር፣ ዘላቂ መፍትሄ አየስማማንም። ሁሉ ነገራችን ጊዜያዊና ሆይታ ላይ ትኩረት ያደርጋል። ይህ ሙዚቃ መግነን ሲገባው በ2 ዓመት ግማሽ ሚሊየን ሰው እንኳን አላየውም። የመንደር ጀግንት ዘካሪ ጦርነት ቀስቃሽ ወይም ቂጥ አወዛዋዦች ቢኖሩበት ሚሊየኖች ያዩት ነበር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዋውውው ያበደ ነው ምርጦች መኪና ምንም ማየት ደብሮን ነበር
@fatumayasin5905
@fatumayasin5905 5 жыл бұрын
ባርስመሰኤ
@Tom-pt4rg
@Tom-pt4rg 5 жыл бұрын
I love it ....Wendimu Jira is legend musician
@CR-yd9wg
@CR-yd9wg 5 жыл бұрын
ጥዕምቲ ደርፊ ቀጽሎ ሓወይ From Eri,
@burukigebreamanuel5498
@burukigebreamanuel5498 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ በተለይ ለአሁን ትውልድ በጣም ነው የማደንቅህ ወንድዬ
@user-gc7db5yn6k
@user-gc7db5yn6k 5 жыл бұрын
ወይ ገና ዛሬ ሠማሁት ሥንቴ ደጋገምሁት በአንድ ቀን ግን ብዙ ሠው አላየውም ሌላ ሙዚቃ ቢሆን ብዙ ኮመንት ነበረው
@user-ge2rp6wn1p
@user-ge2rp6wn1p 5 жыл бұрын
ዋ ው ያምራል አገራችን ላይ ለእስሳ ቀርቶ ለሰው ፍቅር መስጠት ቀርቶዋል ጨካኝ ሆኑብን አላህ ይርዳን እጅ ልባችን ቆሰለ የደሀ ልጅ በስደትም በአገራችንም እረገፉ
@user-zn3kd1ni5o
@user-zn3kd1ni5o 5 жыл бұрын
አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አሚን አላህ ሰላም ለአገራችን ያውርድልን
@kalusmaster78
@kalusmaster78 5 жыл бұрын
what a beautiful song! everything about it is just on different level. Whoever is behind this whole production is very talented.
@eyerusnigussie6181
@eyerusnigussie6181 4 жыл бұрын
My daughter love this song crazily.she start watching this vedio at 3 month now she is 7 month. B/c of her we have listened the message of music.
@Benjifirst00
@Benjifirst00 4 жыл бұрын
She understand the music malet eko new dear
@webdev4786
@webdev4786 5 жыл бұрын
we Ethiopian can use such music now more than ever...great job.
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun 5 жыл бұрын
Amazing, wendimu jira u deserve more respect. My hat off for now
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
የወንድሙ ሙዚቃዎች ሁሌም ልዩ ናቸው ።
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 3 жыл бұрын
Wow it's so classic wonderful my brother God bless you it's real
@user-so8dt3uq2t
@user-so8dt3uq2t 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ አስተማሪ ሙዚቃ ነዉ። 💚💚💛❤❤ ና ና ና ና ሰዉ ሙሉ አይሆንም ካለህሌና!
@sisayel2128
@sisayel2128 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwww kalat yatoregnal betam konjo web zama , kina & bahilawy clip. Beka betam arif sera thanks bro
@teyebakishtube9679
@teyebakishtube9679 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሀበሻ ይባላል። አዎ fuck off
@Fevelove-A
@Fevelove-A 5 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ስወድህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👌👌👌👌
@mihretabkassayewoldearegay8376
@mihretabkassayewoldearegay8376 5 жыл бұрын
I love this guy! That’s it. and what an outstanding job you have done bro jira.
@samuelmesfin6743
@samuelmesfin6743 5 жыл бұрын
ለምንነትህ መለያ ሰው ለመሆንህ ማሳያ ተሰጥቼ ማስተዋያ ለመኖር መብላትህ ቀርቶ ካረከው መኖር ለመብላት የት ላይ ነው ያንተ ሰውነት ለሚለዋወጥ ማንነት መሰረትህን አትርሳ ተው ይሄን ጥሎ መነሳት በልማ ወቀሳዬን ስማ ልዩ ነው ክቡር ነው ምንነት የረሳ ማንነት ባዶ ነው የሌለው ቅንነት ከሌላው ፍጡር እንድለይህ ፀጋህ ነኝ ለምክንያት የተቸርኩኝ ምነው ታዲያ ምነው ታዲያ እኔ ወዲህ አንተ ወዲያ አልተባባልንም እንዲያ እንዲያ ውሃ ከዘይት ሁነናል አልተወሃድንም ለብቻ ለብቻ እየሄድን መኖሬ ለሚዛን መሆኑን ካላየህ እኔን ካልታደሉት ምን ለየህ ሰው ሁነህ ደመ ነፍስህ እንዳይመራህ አይደል ወይ ላርምህ ልገራህ አልሰማ አልከኝ እንጂ ብጠራህ ባወራህ በቃኝን እወቅ በል ስጋ ሳይመሽ እንታረቅ ተመለስ እኔ ጋ ናናናናና…….ሳይመሽ እንታረቅ ተመለስ እኔ ጋ ናናናና…………. ሰው ሙሉ አይሆንም ያለ ህሊና ስጋ ለምኞት ይነዳል አጉል ምኞት ሀጢአትን ይወልዳል ገላዋ አይበቃም ወይ መቋሰል እያለው የሌለው ስንመስል ከሌላው ፍጡር እንድለይህ የአንተው ነኝ ለምክንያት የተቸርኩኝ ሁኔታችን እንደባዳ ጎጆዬ ነህ እኔም የአንተ ጓዳ ካልፀዳሁኝ የማትፀዳ እየበላህ ተርቤያለሁ ለብሰህ ታርዤ የዘመን ፀያፍህን ይዤ ወገኛ እኔን አስገዳፊ ጾመኛ የክፉ ቃል ድርጊት ቤተኛ ቂመኛ በትዕዛዛቱ ተሟሽተህ በምዕራፍ በአንቀጹ ተሞልተህ አንዷን መስመር መኖር ካቃተህ ሰስተህ እጅህ መስጠቱን ከሳተው ሰብሰብ አርገውና የሌላን መንካት ተው ለጊዜው ፅድቁ ካልሆነልህ እስቲ ኩነኔ ተው የጡር ንዋይ ምን ቢካበት ዕድሜ አይገዛ ሞት አታስቀርበት ባንተ እንዲሆን ማትሻውን አታርግ እንደራስህ እየው ሌላውን ለህሊናው የገበረ ማክበር ያውቃል ራሱን ያከበረ ናናናና…….አካሌናና ሰው ሙሉ አይሆንም ያለ ህሊና
@holyholy8778
@holyholy8778 4 жыл бұрын
tkkl
@ashenafiamede2411
@ashenafiamede2411 3 жыл бұрын
Am so amazed by your lyrics...love it
@bekelekasahun895
@bekelekasahun895 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ሁልግዜም የማይረሱ ዘመን ተሻጋሪ ስራውች በርታ
@abiydembela5220
@abiydembela5220 3 жыл бұрын
ምርጥ የማይጠገብ አመሠግናለሁ ወንድዬ
@netsitube8346
@netsitube8346 5 жыл бұрын
በ እውነት በደንብ ለሰማው በጣም ቁምነገር አዘል እና ኣስተማሪ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን ወንዴ❤️❤️❤️❤️
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ መልዕክት ከምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ጋር ዋው😍😍😍
@notuseranonymous
@notuseranonymous Жыл бұрын
This guy is legend
@mahletmekonnen871
@mahletmekonnen871 4 жыл бұрын
I love this song keep it up! Well done wenda!!
@abdelaarega6618
@abdelaarega6618 Жыл бұрын
This music touches' most of Ethiopian the so called educated really nice one
@yaredmulugeta3646
@yaredmulugeta3646 Жыл бұрын
Underrated music
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@itsgeni3888
@itsgeni3888 5 жыл бұрын
የወንድሙ ጅራ አድናቂ የሆናቹ እሰኪ እንያቹ
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 жыл бұрын
+251947484647
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 жыл бұрын
ዋውውው ደስ እሚልስራ እድሜ አይገዛም ሞት አታስቀርበት እፍፍፍፍ
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ወንድሙ ገበሬን አፈናቅሎ ባለአብትን ማስፈር ትርፉ እርዓብ ነው አሁን ኢትዮጵያ ላይ የምናየውን ነው ያሳየከን
@gezahgneberassu9195
@gezahgneberassu9195 5 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ቁምነገር አዘል ዘፈን ደሰስ ይላል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ እጅግ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ የማከብርህ ምርርጥ ጥበበኛ ነህ! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ነገር ግን ይህ ዘፈን አይደለም ሙዚቃው እንጂ መዝሙር እና ስብከት ነው ወንድሙ በዚሁ ቀጥል ምንም እንከን የለውም አንደኛ ነው ማንነትን መሰረት ያደረገ ራስን ማወቂያ ማንቂያ የሆነ መልእክት ነው በርታ ማን እንዲህ ዘፈነ በዚህ በብልጣብልጥ ዘመን ሰው በሰው ላይ ተረማምዶ በሚኖርበት ዘመን ይህ መልእክት በጣም ያስፈልግ ነበር፡፡
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው አሪፍ " ና ና ና ና ሰው ያለ ሂልና ሙሉ አይሆንም እና " ግጥሞቹ ከልብ ደራሽ ናቸው
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
Wellcom.... ስለመጣህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስወድህ የመጨረሻው ነው ዘመንህ ይባረክ በርታ
@eyerusalemwendwossen3789
@eyerusalemwendwossen3789 3 жыл бұрын
Perfect voice ever!!
@eldanaab8065
@eldanaab8065 5 жыл бұрын
እርጋታህ፣ዘፈኑ፣ክሊፑ ሁሉም ደስ ይላል!
@minyilaychluhm8170
@minyilaychluhm8170 5 жыл бұрын
Thank you ወንድሙ ጅራ!
@diamond16tube
@diamond16tube 3 жыл бұрын
የሃገራችን የማድመጥ ችሎታና የማገናዘብ ዕጥረት እንዳለብን የምረዳው የዚህ ሙዚቃ የተመልካች መጠን ከካናሞ ታሻሞ አንሶ ስመለከት ነው፡፡ ሆፖች እባካችሁ ይህን ክሊፕ በድጋሜ እንዳድስ ልቀቁት እኔ ብቻየን ሺ ጊዜ ለማየት ፈቃደኛ ነኝ Credit --- Getachew Asmamaw
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 жыл бұрын
ለፅድቅ የሚያበቃ ስራ መስራት ባንችል ኩኩነኔ እንቆጠብና ለመብላት ሳይሆን ለመኖር መብላት እንዳለብን አሪፍ መልክት ያዘለ ዘፈን ነው 👍👍👍
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
ለዛሬ መድረሳችን ማንነታችንን ትልቅ ትርጉም አላው ልንረሳው አይገባም አሪፍ ሙዚቃ ነው!
@alexmakbel4260
@alexmakbel4260 4 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ለኔ አንደኛዬ ነህ በርታ ኡፍ..
@user-tn8dd8fg5c
@user-tn8dd8fg5c 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ሙሉ ኣይሆንም ያለ ህሊና ልብ ይነካል
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ዜማነዉ! እንዲህ ጥሩ አስተማሪ ነገር እናበረታታለን! Respect ✊👏#ወድሙ ጂራ#
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
ወንድሙ የኔ ምርጥ ሰው ስወድክ ምትጥ እና ትልቅ መልክትን ያዘለ ሙዚቃ ነው ኑርልን ምችት ይበልክ ልብ ብሎ ላዳመጠው
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እጅግ ዘመኑን እና ግዜውን የሚገልፅ ድንቅ ስራ ነበር ግን እውነቱን ሲነግሩት የማይውድ አጭበርባሪ አድማጭ ነው ያለው!!
@selamtaswe5050
@selamtaswe5050 5 жыл бұрын
ዋወወወወ በጣም ደስ የሚል ግጥም ልብ ይነካል
@dawityeneneh8946
@dawityeneneh8946 2 жыл бұрын
Yes wendmu jira is legendary no one can change his place
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 5 жыл бұрын
This is what has been being done around Addis Ababa so far. If there is any to listen from inside. Thank you dear bro, Wondimu.
@belachewhailu6378
@belachewhailu6378 4 ай бұрын
When I become rich, I will award him for this song!
@sultanhusan5434
@sultanhusan5434 5 жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፅከው ወንድሙ ጅራ
@berhanubabssa3140
@berhanubabssa3140 5 жыл бұрын
Wondi organic sound with organic message. Thank you!
@kalebaddis
@kalebaddis Ай бұрын
most unrated music well contented thank you !!! ☹☹☹
@linanosasfawwoldetsadik7278
@linanosasfawwoldetsadik7278 5 жыл бұрын
Wow kumenegerna astemari zefen !!!!!👍👏❤️❤️❤️
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ምርጡ❤❤❤❤እውነት ደስሚል ግጥም❤❤❤
@wenderegetegegn8448
@wenderegetegegn8448 5 жыл бұрын
Goro yalew yesma agul megefafat ena mawrat be mastewal admeten wede tegbar enkeyerew thank you wende
@zemenaymarye4506
@zemenaymarye4506 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ሙዚቅ ነው!!! እረ ብስራት ጋረደውን የሚያፋልገኝ?????
@abrahamlegesse3331
@abrahamlegesse3331 2 жыл бұрын
Underrated musician.
@setotaaman7588
@setotaaman7588 5 жыл бұрын
This is the best song of the time 😍😍😍😍
@zizuzuzu5570
@zizuzuzu5570 5 жыл бұрын
በአጠቃላይ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን ወንዴ
@diswayyy9298
@diswayyy9298 2 жыл бұрын
Wishes እረጅም እድሜ abate 🙏🏾🙏🏾
@wondimenehserawit2487
@wondimenehserawit2487 2 жыл бұрын
wendiye min ladrigh sirawechi betam liben yinekalu...ende haymanotawe mezimur new emisemaw alichalku tileyaleh...ewedahalew
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራና መልዕክት ያለው ነው ድምፅማ ከፈጣሪ የተስጠህ ስጦታ አለህ ሀሪፍ የሆነ ድምፅ በርታ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@haftishaberham5920
@haftishaberham5920 5 жыл бұрын
Wowwww wende ejeg betam aref sera new 🎤🎼🎵🎶🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪👍
@esubdinki7904
@esubdinki7904 5 жыл бұрын
wow wendmu jira merx sera new wedjiwalew
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 49 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 27 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 40 МЛН
Wendimu Jira - And Bota - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2016
4:34
Wendimu Jira - Sime Nesh - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:02
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,1 МЛН
Godanaw
5:20
Bisrat Surafel - Topic
Рет қаралды 215 М.
Wendimu Jira - Keras Gar (Lyrics) | Ethiopian Music
5:06
7clouds ET
Рет қаралды 16 М.