Wendimu Jira - Yene Tizita - ወንድሙ ጅራ - የኔ ትዝታ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 2,329,439

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

3 жыл бұрын

Wendimu Jira - Yene Tizita - ወንድሙ ጅራ - የኔ ትዝታ - New Ethiopian Music 2021 (Official Music)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music 2021: wendimu Jira New Music: New Ethiopian Music 2021 From Wendimu Jira....Yene Tizita! Don't Miss it
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #wendimujira #yenetizita #amharicmusic #tizita #tizitamusic #habeshamusic #habeshatiktok #music #musica #musicvideo #newtizitamusic #bestofwendimujiramusic #ወንድሙ_ጅራ #የኔ_ትዝታ #newethiopianmusic #newethiopianmusicvideo2023 #tizitanewmusicvideo #ethiopia #addisababa #newethiopianmusicvideo2022 #ethiopianpolitics #ethiopianmusicvideo #lalibela #addisababa #oromomusic #eritreanmusic #ethiopiandance #ethiopianhistory

Пікірлер: 1 200
@abenezer3503
@abenezer3503 3 жыл бұрын
እስቲ የራሱን ላይፍ ያስታወሰ 👍ይግጭ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
የ90ዎቹ የት ናቹ እስኪ አቦ ላይክ አይ ትዝታ #ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በማዳም ቤት
@YENEHABESHAHD
@YENEHABESHAHD 3 жыл бұрын
*በ6 ደቂቃ ዘፈን የልጅነት ትዝታችንን ታሪክ ስለገለፅክልን እ\ር ይባርክህ* !!
@alidawud8037
@alidawud8037 5 ай бұрын
Underated artist 😢 ተገቢውን ክብር ያላገኘ ምርጥ አርቲስት ❤
@user-zn3kd1ni5o
@user-zn3kd1ni5o 3 жыл бұрын
የ90ዎቹ ወዳጆች እጃችሁን አውጡ ዌልካም ወንድሙ ጅራ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
I'm 90s✌
@zedzed6393
@zedzed6393 3 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 I.m 90
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
ሄድኩኝ ወደኋላ ኡፍፍፍ የት/ቤት ትዝታ
@barkumat3576
@barkumat3576 3 жыл бұрын
✌️
@netsanethailamariam1013
@netsanethailamariam1013 3 жыл бұрын
☝️☝️☝️😥
@NobFamily
@NobFamily 3 жыл бұрын
ሙዚቃው ተጀምሮ እስኪያልቅ… በትዝታ የሗሊት ለጉድ ፈረጠጥኩ በአንዳንዶቹ ፈገግ አልኩ፤ (ጓደኞቼ፣ ትምህርት ቤቴ፣ ጨዋታው… አይ ደጉ ጊዜ አይ ትዝታ) በአንዳንዶቹ ደሞ አለቀስኩ (ደጉ አባቴን፣ ውቧን እናቴን ያጣሁበት ጀግኒቷን አያቴን የተነጠኩበት) እነዚህንም አስታወስኩ። ስንቱን ላውራው አቅም የለኝም አልችልም! ደስታና ሀዘን………😪 እናመሰግናለን ወንዴ
@semiraredwan1476
@semiraredwan1476 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናትዬ😔
@user-vq4uq4uh8q
@user-vq4uq4uh8q 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም
@eminet100
@eminet100 3 жыл бұрын
Ayzosh wude enem betam yemwedaten enaten yatawbet yelijenet geze 😢
@NobFamily
@NobFamily 3 жыл бұрын
@@eminet100 😪😪😪
@hennazewdu4725
@hennazewdu4725 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ህመምሽ ውስጤ ገብቶ አሣመመኝ አይ ሞት የማይታገሉት የማይሸሹት
@user-sw5qw3lg4y
@user-sw5qw3lg4y 3 жыл бұрын
በሞት የተለየ እና ትናንት አንድ ናቸው ሁለቱም ዳግመኛ የማናገኛቸው😔😭
@susutube6270
@susutube6270 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@mengistubisrat7157
@mengistubisrat7157 3 жыл бұрын
😫
@mistiralem3740
@mistiralem3740 2 жыл бұрын
Hule sayew alksalehugn b/c lijeineten alawkewim 😥😥😥😥😥
@abdurazakm2871
@abdurazakm2871 Жыл бұрын
በሞት የተለየ እና ትናንት አንድ ናቸው ሁለቱም ዳግመኛ የምናገኛቸው
@user-is9kk6qv6s
@user-is9kk6qv6s 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በእኔና መድሽ ተምረን ባሳለፍነው ተማሪዎች ስም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@tirsitmekonnen4336
@tirsitmekonnen4336 3 жыл бұрын
ዘፈኑን ስሰማው ወደኾላ ተመልሼ ከፍተኛ ስባት (አዲሱ)ትምህርት ቤቴን አስታውሶኝ ሳኩ አለቀስኩ እስኪ ከፍተኛ ሰባት (አዲሱ)የተመራቹ
@wamishatesfayeminamo595
@wamishatesfayeminamo595 3 жыл бұрын
ያጣፋጭ ልጅነት ዘልቆ ያልዘለቀው ሳናውቀው ጀምሮ ሳናውቀው ያለቀው💚💚
@estifanosasrat5213
@estifanosasrat5213 3 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ሳይሆን አይምሮ ላይ የተሳለ ስዕል ያክል ነው ለኔ፡፡ በሃሳብ ወዝውዞ በ80 ዎቹ እንዲሁም በ90ዎቹ የመጀመሪያ አመታቶች በ ኮከበ ጽባህ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የቆየሁባቸውን ዘመኖች አስታውሶኛል፡፡ ወንዲ አንተ ትለያለህ አቦ!!👌✔
@user-kb5mc3rn2v
@user-kb5mc3rn2v 2 жыл бұрын
ቀሐሥ ❤️❤️❤️
@saradebrewerk64
@saradebrewerk64 3 жыл бұрын
I can't hold my feeling I'm crying man ...u did all my story
@tirsitmekonnen4336
@tirsitmekonnen4336 3 жыл бұрын
ያጣፋጭ ልጅነት ለአንድ አፍታ ቢመለስ
@finot2023
@finot2023 3 жыл бұрын
Sarti Yap its really our Story‼
@mfranklin1515
@mfranklin1515 3 жыл бұрын
What's the story?
@sisayg5357
@sisayg5357 3 жыл бұрын
Something here🤣
@adeytessema2181
@adeytessema2181 3 ай бұрын
It's really our story, I been crying as well
@rosatilahun7274
@rosatilahun7274 3 жыл бұрын
እኔም 20 አመት በፊት መድሃኒያለም ትምህርት ቤት ነበርኩ ደረጃውን እንደኔ የተመላለሰበት የለም😭😭
@trialtube6365
@trialtube6365 3 жыл бұрын
Where is in A.A Or other cities ?
@YabiseraWendewesen
@YabiseraWendewesen 2 ай бұрын
Susahn alum mejemerha
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
የመድሀኒያአለም ትዝታ ያለበት"መዲሽዬ😍❤
@tesfaye7720
@tesfaye7720 2 жыл бұрын
አልቅሼ አይወጣልኝም ሁሌም አልቅሳለው ይሄን ሙዚቃ ስሰማው ትልቅ ስራ ነው ወንዴ ልቤን ነክተከዋል
@sahlegebrielbelete5343
@sahlegebrielbelete5343 3 жыл бұрын
እኛን የ90ዎቹን በሙዚቃዎቻቸው ካስደመሙን ጥቂት አርቲስቶች መካከል አንዱ #ወንድሙ_ጅራ ነው. #እንወድሃለን! ያንን መልካምና ውብ ጊዜ ነው መለስ አድርገህ ያስታወስከን! እናመሰግናለን! #ረጅም_እድሜ!
@eyobgweld2581
@eyobgweld2581 Жыл бұрын
ወደ ሁዋላ የመለሰን ቆንጆ የትዝታ ሙዚቃ
@eleyo3060
@eleyo3060 3 жыл бұрын
በስመአብ በጣም የሚገርም እንባን የሚያመጣ ዘፈን ወንዴ ተባረክ
@genettadel9469
@genettadel9469 3 жыл бұрын
ወንድዬ ምን ቃል አለ ቆይ አንተን እና ሙዚቃክን ሚገልፅ የኔ ጀግና❤️
@yohanesasnake2420
@yohanesasnake2420 3 жыл бұрын
ኮሮና ተጠርጥሬ ኳራንቲ ነዉ ያለዉት ብቻዬን አንድ ክፋል ቤት ዉስጥ እና ዘፈኑን እያየዉት እንባዬ ደብ ደብ ይላል በጣም የወደዱት ስራ ነዉ ስሜት አለዉ በተለይ ደግሞ እንደኔ ተሰደህ ከጓደኞችህ ርቀህ ሲሆን more ስሜት አለዉ እናመሰግናለን ወንዴ፡፡
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ይማርህ
@jagedy
@jagedy 3 жыл бұрын
You will be Okey.. bro
@floweradds3460
@floweradds3460 3 жыл бұрын
God is great 🙏 you weil bee okay
@misgofo6025
@misgofo6025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@kimo428
@kimo428 3 жыл бұрын
አይዞኝ ብሮ እ/ር ይማርህ
@MrGesesew
@MrGesesew 3 жыл бұрын
ሙዚቃ እውነትም ከልብ ሲሳራ ስሜቱ ከባድ ነው። ፌክ ሙዚቀኞች በዝተው በሙዚቃ መመሠጥ ካቆምሁ ቆይቼ ነበር። 10q wendmu jira.
@kaleabkal5446
@kaleabkal5446 3 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ የተመቸወ
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 3 жыл бұрын
Really you take me back to my school. Unforgettable time. Thanks
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ዘፈኝ በመሆኑ በጣም ደስተኝነቱ ከፊቱ ይታያል ካልተሳሳትኩ ስባቴ ድጋሚ ቢወለድ ማይክ ጨብጦ ሳይመጣ አይቀርም ብቻ ይምችህ በመዲሽ መጣህብን
@tigistsisay2829
@tigistsisay2829 3 жыл бұрын
Mtaben be medeshi
@ermiasmahmmed6820
@ermiasmahmmed6820 2 жыл бұрын
እንባ የሚያስመጣ ያ ደጉ ጊዜ በንፁ ልባችን የምንዋደድበት አይ ጊዜ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 3 жыл бұрын
ዋውውው ዘፈነ ብለው ጀሮአቸንን ከሚያጮሁት ዘፈኝ ነኝ ከሚሉት አንተ አንድ አመት አንድ እንደዚህ ብትዘፍን ይበቃ ነበር የሙዚቃ አድማጮች በጣም ምረጥና ያማር ሥራ ነው
@wmm2608
@wmm2608 3 жыл бұрын
ያንተ ዘፈኖች ምንም የሚጣሉ አንድም የለም! ግሩም ዘፋኝ ነህ ድምፅህ ወርቅ የሆነ ! ዜማ እና ግጥም ምርጥ! የታደልክ ነህ! አነወተ የነካሀቸው ሁሉ ወርቅ ነው! እገወዚያብሄር ይሄንን ወርቅ ድምፅ ይባርከው!!!
@brukeworku5277
@brukeworku5277 9 ай бұрын
አንተ ወርቁ
@bini19827
@bini19827 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነወ 🇪🇹 እንኳን ኢትዮጵያ ሁንኩ ባልሁን መች እደዝህ ጣፋጭ ሙዚቃ እስማ ነበር
@romanberhanu6350
@romanberhanu6350 3 жыл бұрын
መድሀኒአለም የኔ ምርጥ ትምህርት ቤት በምርት ትዝታ የተሞላ ጊዜ
@tefeasemrom5736
@tefeasemrom5736 3 жыл бұрын
አንተ እኮ ትለያለክ ዘፈንን ዝፈናት ዋው ወንድሙ አንደኛ ነክ በዛ ላይ እኔም መድሃኒያለም ነው የተማረኩት ናይስ ትዝታ 👌👌👌🇪🇹🙏👍
@tgsweet3175
@tgsweet3175 3 жыл бұрын
ወድሙ ጂራ ሠራዎችህን በሙሉ እወድልሀለሁ በጣም ኑርልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የትዝታ ፀባይ አይገኝም ከቶ እንኳን አሰደሳቹ አይረሴው ቀርቶ ግድ የማይሰጥ ነገር በጊዜው በወቅቱ ትዝ ባለ ጊዜ አያድርስ ናፍቆቱ
@alazararaya9865
@alazararaya9865 3 жыл бұрын
ወንድሙ ,I feel he is a very underrated yet extremely talented artist❤
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 3 жыл бұрын
Ewinet new
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 3 жыл бұрын
Definitely!!!
@Yarmela
@Yarmela 3 жыл бұрын
I 100% agree
@hananbk37
@hananbk37 3 жыл бұрын
Very underrated plus his voice is amazing. Yene bicha weba mechawechama anhonim
@ethiopiatenur313
@ethiopiatenur313 3 жыл бұрын
His song are meaningful.
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
እስቲ ሴፉ ላይ አይቶ የመጣ
@eduedu8936
@eduedu8936 3 жыл бұрын
እኔ😁
@ebenezerkiros9148
@ebenezerkiros9148 3 жыл бұрын
Me 😥
@salimahyasser8744
@salimahyasser8744 3 жыл бұрын
ኢኔ❤️❤️❤️
@naolnaola3032
@naolnaola3032 3 жыл бұрын
Me🤩😁😁
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
እኔ
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
በትዝ ታ ተጓዝን እኮ ዋው ወንሜ ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኑርልኝ እሚገርም ስራ ነው
@batibati6289
@batibati6289 3 жыл бұрын
ሰይፉ ስሞትል እድለ ወርቅ ጣሰውን እና አለም ሰገድ ተስፋይን እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ) አቅርብልኝ አወዳቸዋል ግን አደራ ስታቀርባቸው ህይወት ትወዳቹሀለች ታደንቃቹሀለች በላቸው አደራ በልጆችህ ይዤሀለው
@abiniyam
@abiniyam 3 жыл бұрын
Fake account
@hanaayano488
@hanaayano488 3 жыл бұрын
Aslekesegniko Wende uuuuffffff ya gize pouth bidereg
@medhanitteshale1429
@medhanitteshale1429 3 жыл бұрын
ወንዴ ወደኋላ መለስከኝ 90's የት አላቹ😍😍
@znachyalfal1408
@znachyalfal1408 3 жыл бұрын
ማይረሳ፡እሁድእና፡ቅዳሜ፡የሙሽራ፡መኪናክላሲካ፡ድምፅ፡አቤትምንሮጠውእሩጫ፡ሙሽሮቹንለማየት፡
@GiruTsegaye
@GiruTsegaye 3 жыл бұрын
ale
@seblem9352
@seblem9352 3 жыл бұрын
@@znachyalfal1408 አንቺ የኛ ሰፈር ልጅ ሳትሆኚ አትቀሪም
@kt1651
@kt1651 3 жыл бұрын
ሰውነቴን ነው የወረረኝ ወንድዬ እውነት ወደዋላ መለስከኝ ምርጥ ስራ ነው 🙏🙏🙏
@ameleworktefera1683
@ameleworktefera1683 3 жыл бұрын
አርቲስት ወንድሙ ጅራ ወርቃማው ድዋጻዊ መድሽ ት/ቤት በአንተ ሲዘፈንላት ኡጅግ በጣም ደስ ይላል መድሽ ለትውልድ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን በርታ
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 3 жыл бұрын
1992 yegbawebet medeshe emuaaaaaaa mert ye Etiopian 1 temrte bet
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
My school too🙌
@nuriaawel5028
@nuriaawel5028 3 жыл бұрын
በእውነት አብሬህ በትዝታ ባህር ዋኘሁ ፣ የመድሽ ትዝታ ተዘርዝሮ አያልቅም ሜዳው ፣ ከሜዳው በላይ ያለው ከፍታ ቦታ ሣሩ ሁሉ እንዳልከው ጉዋደኞቼ ናፈቁኝ አለቀስኩ በውነት።
@syoutube6075
@syoutube6075 3 жыл бұрын
ወንድሙ ዘፈኑ አይጠገብም ። ምርጥ ሰው በርታልን ድምፅክ ናፍቆናል
@aberatesfaye1019
@aberatesfaye1019 8 ай бұрын
Wonderful song! Wendimu. It takes be with all full of memory happens in Medish. Oh! What a lovely song is it!
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 жыл бұрын
ያልጅነት ደጉ ጊዜ ደስታው ሀዘኑን አብረን የተወጣንበት ለሁሉ የታዘዝንበት ሁሉ ወላጃችን ሁሉ መካሪያችን መጋቢ ቀጫችን የሆነበት የትምህርት ቤት ጊዜያችን የተጣላንበት የታረቅንበት ድራማ ሚድያ የሰራንበት ግጥም ብለን በሰልፍ ፊት ያነበብንበት ከንዳ አውርድ የተባልንበት አርፍደን በሰልፍ ፊት የተቀጣንበት ባንዲራችንን የዜግነት ክብር ሲባል በፍቅር እያየን የዎወታደር ሰላምታ ሰተን የዘመርንበት በሰልፍ ወደ ክፍል የገባንበት ደብዳቤ የተለዋወጥንበት እውነት አቃተኝ ስንቱን ልዘርዝር እውነትም እኛ የመጨረሻዎቹ ሆነን ስለፍቅር ስለሀገር የተማርን ለካ የሞተሰውንና ትላንትን መድገም አይቻልም አይ እኛ የመጨረሻዎቹ ውይ ወንዴ አልቅሼም አኣወጣልኝ ምን ይሆን ለልጆቼ ማወርሰው እንጃ ብቻ እናመሰግናለን
@tesfanehasrat1154
@tesfanehasrat1154 Жыл бұрын
😢😢😢 mn yihon lelijoche yemawersew sityi wusten rebeshew!!
@muleryirga6314
@muleryirga6314 Жыл бұрын
lk nesh tru tzta blen entzewalen
@hiwotjesus5215
@hiwotjesus5215 3 жыл бұрын
የራሴን ትዝታ አስታወስከኝ እያለቀስኩ ነው የሠማሁት የዘጠነኛ ክፍል የራሴን ታሪክ ነው የመሠለኝ
@samiwenda
@samiwenda 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ በተለይ የመዲሽ ትዝታ ላለበት ግን የተማሪዎቹ የደንብ ልብስ በድሮው ቢሆን ይበልጥ ይለይ ነበር በርታ አንደኛ ነው
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
በሂወቴ ቢመለስ ብዬ ማስበው ጊዜዬ ኢለመንተሪ ያሳለፍኩት ነው በቃ ይለያል አሁን ተበትነን ቀረን ብዙብዙ ትዝታ ግን አለን በተለይ ወንጂ ኮሚኒቲ ትምርት ቤት ለኛ ይለያል ከነ መምህራኑ ያ ዘመን ወርቅ ነበር ለኛ💜
@Abigailvlogg
@Abigailvlogg Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ሲወጣ ይሄም ትምህርት ቤት ሆኖ ተዘፈነለት እል ነበር ግን አሁን ከ ሀገሬ እርቄ ገባኝ እውነቱ በጣም ያማል በጣምም ስለ መድኃንያለም ትምህርት ቤት ሳስብ ከመጠን በላይ ያስለቅሳል ናፈቀኝ በደረጃው መውጣት ወደ ኩአስ ሜዳው ጉአደኞቼ ናፈቁኝ በቃ ግን 1 ትዝታ ሰለተውክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሙ ጅራ 🥹
@eyusoleyusol4464
@eyusoleyusol4464 3 жыл бұрын
መዳንያለም የኔ ትዝታ የህይወቴ ጣህም ከፍታ ❤❤❤
@travelhabesha
@travelhabesha 3 жыл бұрын
ይሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምንአለበት!! የድሮ ትዝታ የናፈቃችሁ እስቲ like 👍🏾 አርጉ
@robapro-8475
@robapro-8475 3 жыл бұрын
ያ ጣፋጭ ጊዜ ላይመለስ እርቋል ወንዴ በትዝታ ስለመለስከን እናመሰግናለን። ያኔ ደብዳቤ የምልክልሽ ልጅ ግን ደናነሽ?!!!!
@westgojjamsportoffice1535
@westgojjamsportoffice1535 3 жыл бұрын
ደህና ነኝ
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
Weyneeee medishiyeeeee yenem tizitaaaaa ejig yamare ena wub new 1998 in 12th grade...😍😭😭😭🥰😍ene seni, aziti,selamiye,tg,mubarek, muddin....ene uffffff sintu I love you all.... Wendimu jira you are so special and unique dear....you always take a song in a higher level....... Ke yene guday jemiro. Bless you
@gashawlake8857
@gashawlake8857 3 жыл бұрын
ወንድየ የኃላ ትዝታችን በሚገርም የግጥም ድርደራና አዘፋፈን አስታወሰን፤ ወንድየ ለእኔ በጣም ከምወዳችሁ ዘፋኞች መካከል አንዱ ነህ፤ ወንድየ ፈጣሪ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፤
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
ሁሌም የማይረሳ ስራ መስራት ልምድክ ነው ውንድሙ ጅራ በርታልን
@raswork1885
@raswork1885 Жыл бұрын
ትላንትን እየጎተተ ውስጤ በትዝታ ፍርሀት ይርበደበዳል!ውውውውውውው ብቻ ወንዴ የሥራህን ይስጥህ!!
@rebeccagetachew1659
@rebeccagetachew1659 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ በትዝታ ወደኋላ የሚወስድ አሪፍ ስራ ወደነዋል የግንቦት 20 ተማሪዎች miss u
@tafessebeyene1934
@tafessebeyene1934 3 жыл бұрын
የትዝታን መልእክት ግጥምን ከድምጽ አዋህዶ ያስተናገደ ድንቅ ዘመን አሻጋሪ ዘፈን ነው። 🙏
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 3 жыл бұрын
ገና 14 አመቴ ነው ነገር ግን እኔንም ዘፈኑ ውስጤን ነካኝ ሆ ምን ሆኜ ነው ዘፈኑን መስማት ማቆም አልቻልኩም
@peterlyrics3883
@peterlyrics3883 2 жыл бұрын
መዘፈን ያለበትን ርእስ የሚያውቅ ድንቅ የጥበብ ሰው, ወንድሙ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
የ90ወቹ ፈርጥ ድምፀ ምርዋው እድሜና ጤና ይስጥህ
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ እምወድህ ከወዴት አላቹ የመዳህኒያለም ተማሪዋች በላይክ ተከሰቱ እማይረሳ ትዝታ ያሳለፍቹ ትዝታ አምተህብኝ አስለቀስከኝ ትችላለህ አባቴ በርታ
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 3 жыл бұрын
nice memory genuine ethiopian life ..
@addisumeseret9287
@addisumeseret9287 3 жыл бұрын
ወይኔ ሙዚቃ እነ ጊልዶ ነብሳችሁ አይማርም ትዝታ ወደ ኃላ
@melkonmelkon9502
@melkonmelkon9502 3 жыл бұрын
እኔ ላንተ ቃል የለኝም ወንድሙ አስተዉለክ ስለምሰራ ሁሌም ጥሩ ነገር ነዉ ምታሰማን GOOD luck
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ወዴ የኔን ታሪክ እደዘፈንከው ያክል ይሰማኛል የመቼም ምርጫዬ የ90ወቹ ይመቻችሁ።
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አይገርምም ወደሁኋ አሰብኩ የልጅነት ፍቅሬ ትዝ አለኝ በፈጣሪ በምናቤ ሳልኩት አቤት ደስ ሲል ተመልሶ አይመጣ 🤔ትዝታ ዋዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍
@kalkidananley3505
@kalkidananley3505 3 жыл бұрын
Ewnet new yelijinet fikirrrrrr hmmmmmm tizita bicha min madreg yichalal
@Bahrehasab
@Bahrehasab 3 жыл бұрын
መድሽ የማይሞተው😍 ዋው ትዝታችንን ቀሰቀስከው ወንዴ እናመሰግናለን🙏🙏
@yaredteklemaryambh2800
@yaredteklemaryambh2800 3 жыл бұрын
ትላንትን እንዳስታውስ ያደረገኝ ምርጥ ሙዚቃ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
high school memories is the best time life better or worse many of us never forget high school ወድሙ ጅራ እናመሰግናለን የተማርንበትን ትምህርት ቤት መድሽን ትዝት ስለ አስታወስከን
@kalajr054
@kalajr054 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ከጊልዶ አወጣህን እናመሰግናለን በዚው ቀጥል በርታ
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ሁላችንንም ወደ ኋላ መለስከን ቦሌ መድሃኒያለም ት/ም ቤት እኔም ብዙ የማይረሱ ትዝታወች አሉኝ
@abaygeber413
@abaygeber413 3 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነው የቱምንም መመለስ አይቻልም ጊዜንም በሞትየተለየኝ አባቴንም 😭😭😭ግን በጣም የሚገርም ስራ ነው ትችላለክ አትጥፋብን ወዴይ ምርጥ ሠው ገና ብዙ እንጠብቃለን ከምርጥ የገጥምና የዜማ ሀሳቦችህ ጋር በአልበም እጠብቅሃለን እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@biza9544
@biza9544 2 жыл бұрын
የትምርት ቤት ትዝታዬን ነው የዘፈንከው በጣም ነው ምወድህ❤❤
@wengaleamaha3751
@wengaleamaha3751 3 жыл бұрын
ወይ ትምህርት ቤቴ መድሐኒያለም እኔ ስማር ይኒፎርም የለም ነበር ውይይይ በጣም ነው የምናመሰግነው ትዝታዬን ቀሰቀስከው ለትምህርትቤቴ መረብ ኳስ እጫወት ነበር ❤️
@burkataddese2293
@burkataddese2293 3 жыл бұрын
I couldn't explain it! you took me 16 years back where could I bring the life like wearing uniform, sitting on bench 3 by 3, using text book in common, waiting for 15 minutes break.............................................. heart broken music and memory
@esseyweldu8585
@esseyweldu8585 2 жыл бұрын
Wendi betam des yemil tezta now I'm from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 3 жыл бұрын
ማነው እስኪ እንደ እኔ መድሽ ( መድኃኒያለም) የተማረ 🥲
@munitmo2377
@munitmo2377 3 жыл бұрын
እኔ ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ
@saratekle9598
@saratekle9598 3 жыл бұрын
Yetimhirt bet gwadengoche nafkewngal, hulem endet endemiguwagwa😭😭😭😭
@saratekle9598
@saratekle9598 3 жыл бұрын
Wende lene yezefenkew new yemeseleng😢😢
@amelworkgebremariam8391
@amelworkgebremariam8391 3 жыл бұрын
Ena
@marthafiseha8574
@marthafiseha8574 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ 😢
@sol3417
@sol3417 3 жыл бұрын
What a heart-touching song it is. You took us all back to the days when we were honest, kind, and pure-hearted to each other. You transported me to the memories where I rejoiced with my friends, like Tedla, Tedi, Million, Semira, Shewangizaw, and many others at Bole Preparatory School. I saw myself in you and was touched by our shared memories that you revealed with this music. I wish I could go back to that day with some kind of time machine. Thank you for such a wonderful gift, and I would also like to express gratitude to Biniam Belete, who beautifully composed this piece of art!
@user-vj5vb7oo9f
@user-vj5vb7oo9f 3 жыл бұрын
Never seen such an articulated english comment on KZfaq(Ethiopian) 😊 Well said 😉
@sol3417
@sol3417 3 жыл бұрын
@@user-vj5vb7oo9f Thank you, Hiwi
@nathbiz9990
@nathbiz9990 Жыл бұрын
🥹🥹😊🥺🥺 I wanna go back 😢
@nattyinfinity
@nattyinfinity Жыл бұрын
😊 ያን ግዜ 😊 አሁን ላይ መሆኔን ሳስበዉ 🥺🙆‍♂️🤦‍♂️🥺🥺🥺🥺🥺
@rosatsegaye8270
@rosatsegaye8270 3 жыл бұрын
ትዝ አለኝ 97 ወንድራድ ት/ቤት ትዝታዎቼ የት ናቹ
@rahwatekle6656
@rahwatekle6656 3 жыл бұрын
Ohhhhhhh wendrad elementary school 97
@rosatsegaye8270
@rosatsegaye8270 3 жыл бұрын
@@rahwatekle6656 9 class
@abershyerufallij5365
@abershyerufallij5365 2 жыл бұрын
በጣም ነው አኮ የምወደው ሳልሰማው ውዬ አላውቅም 🙏🙏🙏✊😍😍😍
@zerihunkebede1465
@zerihunkebede1465 8 ай бұрын
ምኒሊክ ከ91-94 የተማራቹ ዶክተሮች ዘፋኞች ጠበቆች የታክሲ ተራ አስጠባቂዎች በህይወት አጋጣሚ ሳገኛቹ የሚሠማኝ ደስታ ሠላምታዬ ባላቹበት ይድረሳቹ ❤❤❤
@worknehassefa1373
@worknehassefa1373 2 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ከማድመጥም፣ ከማየትም ባሻገር ነዉ። እያለሙ መክነፍ፣ ያዉም በድንቅ ድምጻዊ የተዜመ፣ በግሩም ሙዚቃና ክሊፕ የተደከመበት። ወንዴ እግዚዓብሄር ይባርክህ።
@lijmicofficialfaf334
@lijmicofficialfaf334 3 жыл бұрын
wonde ያበደ ነው
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
#fake account
@yohannes1471
@yohannes1471 3 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ይዞኝ ጥርግ አለ ፣በትንሹ ከ አንድ ስርት በላይ ወንበር ላይ ቁጭ እንዳልኩ ቀረሁ።የዘፈኑ ምትሀታዊ ሀይሉ ይገርማል ። ስን ታች ሁን አስታወስኩ። እነ ጀማል፣ኩኩሻ(RIP)፣ ኤልያስ፣እንደገና፣ጌቱ፣ተሹ፣መላኩ፣ቢኒ፣አሰጉ፣አየለች፣እፅገነት፣ሰርካለም፣መሁቡባ፣ብዙዬ፣ሉሲ፣ነሂማ፣አቤል፣ፋንታ፣ሀይማኖት፣ተካልኝ፣አብይ፣ራሄል፣ላዋይ፣ባሀይሉ፣አማረ፣መሠረት፣ እረ ስንቱን ልጥራ። Sometimes memories sneak out from my eyes and roll down my cheek because of so many reasons. We all had a bad and good time in the past; no matter how much suffering to went through, I never wanted to let go of those memories. Where ever you are my old friend, I love you all the way to the moon and back
@habibmohammad2053
@habibmohammad2053 3 жыл бұрын
የ90ዎቹ ምርጡ የፍቅር ዘመን እዛን ግዜ ወደኃላ ዞር ብዬ ሳስበው ጓደኞቼን ሳስባቸው ወላሂ በትዝታ ዋለልኩ አልቅስ አልቅስ አለኝ
@Mesi89
@Mesi89 3 жыл бұрын
ዋው አቢት ድምፅ መርዋው ወንድሙ ጂራ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@yordi4809
@yordi4809 3 жыл бұрын
ሁሉም ዘመኑን በእንባ እንዲያስታውስ የሚያደርግ ምርጥ ስራ። ሙዚቃዎችህን ዕድሜ እየጨመርኩ በሰማሁት ወቅት ስሜትን የሚኬረኩር አንዳች ኃይል አላቸው። አመሰግናለው። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 3 жыл бұрын
ሁለት ጊዜ አዳመጥኩት እያለቀስኩ ያ ደጉ ጊዜ 90'ቹ ትዝታወቼ ሁሉ መጡብኝ ሁሉም ጓደኞቼ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ 🙌🙌
@Jvhdyfbnuzrdycy
@Jvhdyfbnuzrdycy 25 күн бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማዉ ወደ ኃላ ጎተተኝ የኔ ታሪክ ይገልፃል::
@biniman5587
@biniman5587 3 жыл бұрын
መጵሐፍ ወይም ፊልም ሆኖ ሊነበብ እና ሊታይ የሚችል ሰፊ ሀሳብ እንደዚህ በሙዚቃ ሲገለፅ ምንኛ ደስ ያሰኛል!! ወንድዬ በሀሳብ ባህር ወደኅላ አስቀዘፍከኝ:: የድሮ ፍቅረኛዬን በካናዳ የምትኖረው ቲታዬን በአምሮዬ አመላለስክብኝ!! እስኪ እንደኔ በትዝታ ወደኃላ የተመለሰ!
@redateleyou4663
@redateleyou4663 3 жыл бұрын
ልዩ ተስጦ ነው ያለህ ለምን እንደምትጠፋ ነው ማይገባኝ ሁሉም ሙዚቃ በአንተ ላይ ውብ ነው በርታ ወንድሜ
@Dantov708
@Dantov708 2 ай бұрын
ምርጥ ዘፋኝ ። ምርጥ ግጥም። ሁሉም ዘፈኔችህ ምርጥ
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ደስ ብሎኝ የሰማሁት መነን ትምህርት ቤቴ ግቢው ራሱ ትዝ ነው ያለኝ። መድሐንያለም የኔ ትዝታ የምትለው ዜማ ትንሽ አድርጎኛል ። አመሰግናለሁ ወንድሙ ጅራ ወደኃላ ስለመለስከኝ በትዝታ ።
@minyehungetachew7531
@minyehungetachew7531 3 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu amazing!! stunning
@tubelezatube6375
@tubelezatube6375 3 жыл бұрын
ያለክን ድምፃ ያክል ያልተጠቀምከው ለምን ይሆን ???? ወንዴ ለማንኛውም ይሄን ስራ ወድጄዋለው
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ አንደኛ ወንድሙ ጅራ ዋውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው በትዝታ ወደ ኋላ ሄጄ ስንቱን አስታወስኩት ኧረ ስንቱ ብቻ ሆድ ይፍጀው ለማንኛውም እናመሠግናለን ወንዴ 🙏🙏🙏
@asteradgo431
@asteradgo431 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ጔደኞቼን ያስታወስኩበት በጣም ወድጄዋለሁ
@orionentertainment6157
@orionentertainment6157 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ የኔ ትዝታ ወደኋላ የሚመልስ ሙዚቃ
@Keziyas_Media
@Keziyas_Media 3 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው የምወድህ የማከብርህ በቃ ትዝታ ክብሯ i can stop listing
@wasihunzegeye6057
@wasihunzegeye6057 3 жыл бұрын
ወንድሙ! ወዴት ወዴት ወሰድከን በእናትህ በስመአብ እሚገርም ትዝታ ዋው
@Aykaf-ayalkbet
@Aykaf-ayalkbet 3 жыл бұрын
የብዝሃኑን ስሜት የሚወክል ግሩም ሙዚቃ ነዉ 💚💛❤✌
@eyusoleyusol4464
@eyusoleyusol4464 3 жыл бұрын
መድሽ ትምህርትቤቴን ስላየውት በጣም ደስብሎኛል ወንዲ ምርጥ ስራ ነው እባክህ አትጥፋ ምርጥ ገራሚ አስማት የዎነ ድምጽ ነውኮ ያለክ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
አቤት ትዝታ የት ደርሼ ተመለስኩ እናመሰግናለን እባክህ አትጥፋብን ሰላምህ ይብዛ
@mulualem_haile0418
@mulualem_haile0418 3 жыл бұрын
ወንድሙ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ የትዝታ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤናህን ያብዛልን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
የ90ዎቹ ምርጦች አንድ በአንድ እየተመለሱልን ነው ምርጥ ስራ ነው ወንድሙ ጅራ በትዝታ ወደ ኃላ እንድንመለስ አደረከን
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 70 МЛН
Wendimu Jira - Sime Nesh - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:02
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2 МЛН
ይድነቃቸዉ ብርሃኑ የ ትዝታዎች ትዝታ
7:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 512 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 914 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 860 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 1,7 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 333 М.