ዉብዬ እና ናሂ ለመጀመሪያ ጊዜ እናታቸዉን አስደነገጡ!😢

  Рет қаралды 203,015

Nahi Tube

Nahi Tube

Жыл бұрын

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 2 200
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ማዘርዬን ለቀቅ ስታስጠሉ ማዘር ተመቹኝ አገላብጥሀለሁ አላሉም የኔናት ለማዘር ስጦታ ይካሱ ውብዬና ናሂ የምትሉ ላይክ የዚህን ቪድዬ ብር ለማዘር ይሰጣቸው የምትሉ እኔ ለማዘር❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
ማነዉ ከቤተሰቦቹ ጋር ሆኖ እንደዚህ መጫወት የናፈቀዉ😭😭😭😭😭 በጣም ታምራላችሁ💋💋💋💋
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
እናት ያላቹ ሺ ዓመት ፈጣሪ ያኑርላቹ 🙏🥺❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለሁሉም እናቶች 🙏🥰❤
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
❤❤❤❤እውነት እናት ማለት እቺ ናት ሀገር ናት ሲባል አልተሳሳትንም ❤❤እናት ረጅም እድሜና ጤና ጋር ❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እንደ ዉብየ አማት ያለ ይስጠን የእውነት ክበሪልኝ የኔ እናት❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 1 ነው ግንቦት ልደታ ማርያም እንኳን አደረሳቹ ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ 🙏🙏🙏✝️🥰
@saram5639
@saram5639 Жыл бұрын
አገላብጠሀለሁ አላለቸም ጀግና እናት የምር😂 ለእኛም እንደዚች አይነት አማት ይሥጠነ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች የረፈት እንጀራ ይሥጠን 🙏🙏🙏
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk Жыл бұрын
እናቶች 1000 አመት ይኑሩ ❤❤❤ አስተዋይ እናት ❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
❤❤❤❤የመጀመሪያው ኮማች እኔ ነኝ በላይክ አሳውቅኝ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
የኔማር ምስጊን እናት ኧረ ሁሌም ሳቁ ደስእሚሉ እናት ሺ አመት ያኑርልን እናቶቻችን
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Жыл бұрын
ማዘር አገላብጥካለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ እውነት የሚገርሙ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Жыл бұрын
አቤት በዚህ ዘመን እንደዚህ ወርቅ የመሰለ እናት እና አማት በመኖሩ በጣም ድንቅ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው የባል ቤተሰቦች
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ እደዚ በፍቅር የተሞላ ለመሆኑ የናሂ ቤተሰብ ወዳድ መሆን ብቻ ሳይሆን የውቤ መልካምነትም ጭምር ነው እግዜአብሄር ሁሌም ከመልካሞች ይግጠመን 🥰🥰🥰🥰
@tgmakbel8056
@tgmakbel8056 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የባል እናቶችን ያብዛልን❤
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
እናትህ እናቴንቁጭ ስትቆጣ ማነው እንደኔ እናቱየናፈቀው በሰላምያገናኘን አሚንበሉ
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔ እኮ ይሄን ቤተሰብ የምወደው በምክንያት ነው ናሂ የምር ርጥ ውውንድምም አባትም ሁሉን ነ ነገር የሸፋኝ ነህ ውቤ ታድለሻል ማርያምንፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤ ለናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናው ጋር ይስጥላችሁ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ዉብየ ታደለሽ የምትሉ በላይክ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የናሆን እናት ምስኪን የፍትህ ሰው ናት እውነትም አስተማሪ ናት እሩሩ ናት ልደታ ማሪያም እድሜና ጤና ታድልሽ ባለቤትሽን ትማርልሽ ❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
😂😂😂😂የስራችሁን ይስጣችሁ እናተ የተመታችሁ ማዘርዬ ምርጥ እናት አገላብጥሀለሁ አላሉም እሰይ ጎበዝ😂
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 Жыл бұрын
እውነት እናት ማለት እቺ ናት ሀገር ናት ሲባል አልተሳሳትንም ❤❤እናት ረጅም እድሜና ጤና ጋር ❤
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 97 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 14 МЛН
ፅጌ እና ዲጄ ሊ ዱባይ ክለብ ውስጥ ተጣሉ /ድጋሜ ተቀጣጠሩ
14:12
Fun Live -አስቂኝ ትይንት
Рет қаралды 3,1 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН