ዉሳኔ ክፍል 63 | Wesane episode 63

  Рет қаралды 260,923

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 421
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
በስር ላይ የነበሩ 1021 ኢትዮጲያዊይ ከሳኡድ አረቢያ ወደ ሀገራችን ተመልሰዋል የተደሰታችሁ 👍👍👍👍
@user-rm5pp1oo7r
@user-rm5pp1oo7r Жыл бұрын
ዛሬነው
@halimasayid9326
@halimasayid9326 Жыл бұрын
ከየትነው ከሪያድ ነውዴ ባአላህ ንገሪኝ
@user-dr2lz2nm3x
@user-dr2lz2nm3x Жыл бұрын
@@halimasayid9326 ጂዳ ነዉ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ምነው ፌሥብክ የላቸውም አልሺ ክክክክ
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj Жыл бұрын
ደስይላል.ይክርዬ
@user-vv2de9om5n
@user-vv2de9om5n Жыл бұрын
የትናትናውን አስተካክላችሁ ልቀቁ አታናዱን
@misgogo4397
@misgogo4397 Жыл бұрын
በትክክል
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 Жыл бұрын
ተጨመለቁ ተዘሎ ምለቀቅ ከሆነ ምኑን አየነው
@yanu713
@yanu713 Жыл бұрын
አረ አታካብዱ 😮
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g Жыл бұрын
ትክክል
@fahmecamihammed3617
@fahmecamihammed3617 Жыл бұрын
ወይነኔ ኦክታየ ተገላገልነው ክፊ ሠው ተሎ አይሞትም
@nunukiya6145
@nunukiya6145 Жыл бұрын
የነሳቫሽ አባት እኮ ዘና ነው ሚያደርገኝ.🤣🤣
@user-vs4pg5rj5r
@user-vs4pg5rj5r Жыл бұрын
እኔም😂😂
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 Жыл бұрын
አምሰት ምልን ዶላሪ ስእል ገባ አላለም😂😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
እኔም በተለይ ሰናደድ😂😂😂😂
@user-qb9re7dt4u
@user-qb9re7dt4u Ай бұрын
አምስት ዶላር ሲኦል ገባአላለም😂😂😂😂😂😂ፈታ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Ай бұрын
@@user-qb9re7dt4u 😂😂😂
@user-cu1jw8bk5x
@user-cu1jw8bk5x 2 ай бұрын
በዛ ኦክታይ የመዳምን እቃልጨርሠውነበረ ገለገለኝ ለነሰባሽም ብቻሣይሆን ለኔምነው እረfት ያገኘሁት እህህህህ እዴኔ. ዴስ ያለው ኦክታይ ስለሞተ ዴስያለው እጁን ያውጣ 😮😮😮
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
የመሬም አዲናቂነኝ አሳጠራችሁት ትናትና ምነው በሰላም 🥰🥰🥰
@elyasdesbele
@elyasdesbele Жыл бұрын
የመሬም እና ሳቫሽ ፍቅር ማየት የጎጓቹ
@ZaiabDg
@ZaiabDg Күн бұрын
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
ኦክታይ አይሞትም ክፉ ሰዉ ቶል አይሞትም ንፁሀንን ይገላል እንጂ ገና ብዙ ያሠቃያታል መይረምን 🤪😒 ወይ ዩርዳል ገንዘቤን ይዞ ሲኦል ሄደ አለ እኮ በሳቅ ሞትኩኝ😁
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
አዎን ክፉ ሰው ቶሎም አይሞት ግን ኦክታይ የሞተ አይመስልም
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሰው የሚወደው ጠባይ ስጠኝ
@mekdestube1319
@mekdestube1319 Жыл бұрын
12ደቂቃ ከሆነ አናይም አስተካክላችሁ ልቀቁ😏😏
@zamzmz3228
@zamzmz3228 Жыл бұрын
ጣፋጭ ይለቀቅ
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
የሳቫሽ አባት ዘና ያረገኛል 😂😂😂
@user-vs4pg5rj5r
@user-vs4pg5rj5r Жыл бұрын
እኔም 😂
@user-qb9re7dt4u
@user-qb9re7dt4u Ай бұрын
እኔም😂😂😂😂
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ገንዘቤን ይዞ ወዴ ሢኦል ሄዴ ኪሤን አናግቶት ሄዴ 5 ሚሊዎን ብሬን አላለም የነ ሳቫሽ አባት ወዬዎ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እንደትናቱ ቀልዱብን አሉ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ አትጨማለቁ ካልተዘጋጃቹ አትልቀቁ እኛ የመዳም ቅመሞችን አሳንሳቹ ነው ምታዩን አይደል ዋ ፊታችንን ካዞርን ማንም ዞር ብሎ አያያቹም ወደ አረብኛው እንዳንዞር ስነስራት ያዙ ይቅርታ ጠይቁን አከተመ😡😡😡
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
በትክክል አበዙት🤔🤔
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
@@gggrvheve በጣም ጌታን ስንቶቻችን ነን ይችን ሰዓት በጉጉት ምንጠብቃት ባረብኛ እኮ ብናይ ከዚ በላይ ነው ምንወደው
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Жыл бұрын
ትክክልወላሂአበዙት
@lemembera4145
@lemembera4145 Жыл бұрын
ስጀመር KZfaq የኛ ቤት ነው እኛ ካልከፈትነው ማንም ኣይከፍተውም ቁልፉ በኛ እጃችን ላይነው
@lemembera4145
@lemembera4145 Жыл бұрын
ስጀመር KZfaq የኛ ቤት ነው እኛ ካልከፈትነው ማንም ኣይከፍተውም ቁልፉ በኛ እጃችን ላይነው
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ኮክታይ ይገባዋል🙄የምትሉ🙋
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
አይሞትም
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
እንደእባብ አፈር ልሶ ይነሳል😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አልሞተምኮ ገና መቸ😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
​@@mareyarsema6470😂😂😂😂😂
@user-ii7xd8ix8q
@user-ii7xd8ix8q 2 ай бұрын
አልሞተም 😢
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
ዮርዳን በጣም የምያስፈራኝ የሴት ሰይጣን ነው አላለም😂😂😂
@fahmecamihammed3617
@fahmecamihammed3617 Жыл бұрын
ክክክክ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
እውነቱ እኮ ነው 😂😂😂በጣም ነው ዘና የሚያረገኝ ንግግሩ
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
@@asnitube3283 😂😂😂😂በጣም ሲናደድ ያምርበታል
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hikmasaifo2326
@hikmasaifo2326 Жыл бұрын
ትክክል
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
ዮርዳን እካ በጣም ነው የሚያስቀኝ ክክክክክ
@user-ln9lq4nn7v
@user-ln9lq4nn7v Жыл бұрын
አወ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወይኔ ዮርዳል ዶላሬ አብሮት ሲኦል ተቃጠለ አላለም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
መሬም ይህ ሁሉ ከመጨናነቅ የመጅመርያዋ ሀጥያት ተናዛ ቢሆን ኑሮ ይህ ሁሉ ጭንቀት ባልሆንባት ነበር🥺
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነዉ ለኛ ነዉ
@haymizina
@haymizina Жыл бұрын
ወዲያው ከተናገረች እማ ፊልሙም ያስጠላል ያስጠላል
@yeshi238
@yeshi238 Жыл бұрын
አይ ጉችሉ ጥሩ ስም አይወጣለት ጭራሽ ውርንጭላ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j Жыл бұрын
😂😂😂😂😂5ሚሎወን ብር ሲኦል ገባ እየተቃጠለ ነዉ አለ😂😂😂
@semirahussen9937
@semirahussen9937 Жыл бұрын
የጠለፈቸው ደሪነ ነች ኦክታይን🙈🙈
@seadadesalew6220
@seadadesalew6220 Жыл бұрын
ለምን
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p Ай бұрын
አወ
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 Жыл бұрын
Download yesterday's one first please
@MarituTibeb
@MarituTibeb 8 күн бұрын
ማነዉ እንደእኔ 2016 ላይ የሚያይ 😅😅
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s Жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል ግን አይቸ ከጨረስኩ በሆላ ነው የማነበው ምክንያቱም የተፈጠረውን በኮሜንት ማወቅ ደስ አይለኝም
@abebeengeda6331
@abebeengeda6331 Жыл бұрын
ኪሴን አናግቶት ሄደ 🤣🤣🤣
@NesriyaOumer
@NesriyaOumer 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@MarituTibeb
@MarituTibeb 8 күн бұрын
ክክክክክክክ😅😅😅😅😅
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ሰውዲ bemashenfuwa ደስ ያላቹ የ ሰውዲ ሸቃሎች👍🇸🇦
@user-rv3vx2kf7z
@user-rv3vx2kf7z Жыл бұрын
ብሬን ይዞ ሲኦል እየነደደነዉ አላለም አይ ዩርዳን😂😂
@faxumfaxum3958
@faxumfaxum3958 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@etagegnehudems6519
@etagegnehudems6519 Жыл бұрын
ክክክክክክ ምስኪን ዮወርደል ኪሱን አረግፎ ሲወል ገባ ከነ ብር ስሆል እየነደደ ነው ሀሀሀሀሀሀ
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j Жыл бұрын
😁😁🤣🤣🤣
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-qc8dm7he4q
@user-qc8dm7he4q Жыл бұрын
ክክክክ🤣🤣
@yeshi238
@yeshi238 Жыл бұрын
ዮርዳል የሳቄ ምጭ🤣🤣🤣🤣
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያበደነው ይሄ ጣረምት ኦክታይ የት ገባ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
ይመጣል አይዞሽ በትዕግስት እንጠብቀው😂😂
@habtamubekele5544
@habtamubekele5544 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክፍል 64 ለማየት ጓጓሁ ዎቅታዊ ይገበሐል እሽ
@weloyewa2139
@weloyewa2139 Жыл бұрын
ቃናዎችግን ለተመልካች ክብርይኑራቹህ ኧረ ወይኔ እጭ👊
@abebeengeda6331
@abebeengeda6331 Жыл бұрын
የትላንትናውን እባካችሁ አስተካክሉት
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
መነዉ ቃናወች በርዶ ይቆላልነ አላቸሁ በዉሉ ልቀቆት እጂ አትቆራርጡት ቱሽ ሳናዱ የትናትናዉንም ልቀቆት ከደገና እስከመጨርሻዉ ደቂቃ ሆ እኛ ስራ እያቆርጥን ብንከታተላቹሁ ጠገባቹሁ ሆ
@hymeasefa6587
@hymeasefa6587 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ በጣም እያናደዱን ነዉ በስርአት ልቀቁልን።
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ኦግታይኮ አይሞትም😂😂😂😂ገና መቸ አሁን አይሞትም😎
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Esti Endene የደነገጠ መኪናው sigelebet🙈🙊
@mebamessay9342
@mebamessay9342 Жыл бұрын
የትናንትናው ላይ ቡርጁ ታሪኳን ለጉችሉ ስትነግረው እና የቀረውንም ልቀቁልን
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
አሣልፈውታል
@lubabayemim6256
@lubabayemim6256 Жыл бұрын
ሁሉም የዘራዉን ሲያጭዲ ደሥ ይላል
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 Жыл бұрын
ኧረ የትላንቱን ቀሪውን ልቀቁልን
@user-qv5kc1uz4l
@user-qv5kc1uz4l Жыл бұрын
የትላንቱ በቃና ሙሉው ነበር የታየው አላያችሁም?
@brehantube
@brehantube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃናዌች እንዃን ደህናመጣችሁ 🥰👈 ሰላምለሀገራችን ፍቅረለህዝባችን ፈጣሪ ወቶከመቅረት ይሰውራችሁ የማዳም ቅመሞችዬ በጎደለባችሁ ፈጣሪ ይሙላላችሁ በሰላምለሀገራችሁ ያብቃችሁ በቅንነት ደምሩኝ🥰🥰👈
@saramussie5145
@saramussie5145 Жыл бұрын
Karagui የሚል ፊልም ይጀመር በጣም ምርጥ የቤተሰብ ፊልም ነው አስተማሪም ነው
@saratube8534
@saratube8534 Жыл бұрын
Mn layi
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j Жыл бұрын
ኦክታይ ሞቶ እኳን ይነሳል😂አፈር ልሶ ይነሳል 😂😂አልመተ ይሄ አስመሳይ
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s Жыл бұрын
ኦክታይ እኮ አይሞትም ሲጀመር መኪናው ሲወረወር እሱ ወደጎን ነው የሚወድቀው ከሳቱ ያመልጣል ክፉ ሰው በቀላሉ አይሞትም ሰምታችሗ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ውይኔ እቺ አይጥ ማሳይ መጣች 🤣🤣🤣🤣
@zeritugashu1822
@zeritugashu1822 Жыл бұрын
ምንም ክፉ ቢሆን ልጂ ልጂ ነው የኦክታይ እናት ክፋ ብትሆንም አሳዘነችኝ
@zufanzufan4300
@zufanzufan4300 Жыл бұрын
እናትነት ያማል
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
ዮርዳል ብሬ አብሮ ሲኦል ተቃጠለ አላለም 😂😂😂😂ጠላፊዋ ዶሪን ነች😂😂
@seadadesalew6220
@seadadesalew6220 Жыл бұрын
ግንኮ አልሞተም
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb Жыл бұрын
የትናቱን ቀሪውን ልቀቁልን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ያነገው ያባደነው 🤣🤣🙄👍👍
@user-el9ch2ew2i
@user-el9ch2ew2i Жыл бұрын
Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤝🤝🤝🤝🤝🤝💋💋💋
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
የሴት ሴጣን በጣም ነው የምፈራው አለ ዮርዳል 😂😂😂
@fatuma4439
@fatuma4439 Жыл бұрын
በገዛ ስልከችን እንለምናቹ እንዴ የሀበሻ ፖሮግረም መቼም አየልፍለትም
@yanu713
@yanu713 Жыл бұрын
Hoo 😕
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f 11 ай бұрын
የኦታዬናት አሳዘነችኝ እናት ምንጊዜም እናት ናት😢😢😢
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ አያምርም ስለዚህ በተቻላችሁ ደግ ስሩ ኮክታይ ልክ እንደ አንተ ክፉ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የኔሱን መጨረሻ ያሳየን
@mahitk6473
@mahitk6473 Жыл бұрын
What happened to yesterday’s episode? It was only 12 minutes premiered. Now I’m lost the story don’t add up.
@enkumulu8392
@enkumulu8392 Жыл бұрын
እህ የትላንትናውን ሳናይ 12 ደቂቃ ብቻ ነው ወይ የትላንቱን ድገሙልን
@user-ml3wv1sp3v
@user-ml3wv1sp3v Жыл бұрын
ዮርደል 🤣🤣🤣ገንዘቤ ይዞ ወደ ስኦል ወራደ አላለም
@tiztawerku
@tiztawerku Жыл бұрын
ኦቅታይ የኔ ፍቅር አይዞክ እሺ እኔ አድንካለው 😳🙄😢😄😄😄😄
@user-gx7ly4ig6x
@user-gx7ly4ig6x Жыл бұрын
😁😁😁😁
@zafaankeshi423
@zafaankeshi423 Жыл бұрын
ጭራሽ የኔ ፍቅር 🤣
@SalamSalam-nl8zp
@SalamSalam-nl8zp Жыл бұрын
Teketeyiw
@user-rh9ud4so6w
@user-rh9ud4so6w Жыл бұрын
ኧረጨጓራኤንአቃጠሽዉጭራሽአፈቅረዋለዉ
@seadadesalew6220
@seadadesalew6220 Жыл бұрын
@@user-rh9ud4so6w አልሞተምኮ
@jghbnbg8718
@jghbnbg8718 Жыл бұрын
የትናንቱን ሙሉውን መች አየነው 12ደቂቃ ብቻ መሉውን ልቀቁልን ለተመልካች ምንም ክብር የላችሁም ጊዜ እና ስአታችነን ሰተን ነው እያየን ያለነው በሉ ልቀቁት የቸየትናንቱን
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 Жыл бұрын
መሪምና ሰቨሽ ምያምረውን ቦታ ታዛለለ ስያስጠለ
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
ልታይ ጓጉተሽሽሽ ነበር kkkkkkkk ደፋር😂😂
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 Жыл бұрын
በጠም እንጅ 😂😂😂😂
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
በጣም ደስብሎናል
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 Жыл бұрын
ዮሪደን ስያስቅ😂😂😂😂😂
@abrehamdesta5211
@abrehamdesta5211 Жыл бұрын
ዠ ቨ
@abrehamdesta5211
@abrehamdesta5211 Жыл бұрын
@abrehamdesta5211
@abrehamdesta5211 Жыл бұрын
?
@zeharakeyo7983
@zeharakeyo7983 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ምን የሚሉት ማስመሰለነዉ ቆይ መኪና ይሄ ሁሉ ከዳገት ወድቆ ሰዉ ይተርፋል ደሞ በምን ቅጽበት ወጡ ምንም የማይመስል ነገር ፊልምም ቢሆን እዉነት እንዲመልስ አድርጉት እንጂ ሆ
@etagegnehudems6519
@etagegnehudems6519 Жыл бұрын
የመስለኛል የነደደው መኪና ባዶ ነው ሹፌራ ብቻ ነው እናስ እሌላ አቡላስ የመስለኛል
@user-sr6gx8yw8b
@user-sr6gx8yw8b Жыл бұрын
ኦክታይ ግን አልሞተም አደል 😂😂😂ክፉ ሰው ስትሆን ስትሞት እራሱ ሰው ይደሰታል😂😂😂
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g Жыл бұрын
አይሞትም ደሪን ጋር ነው
@hayuhayat5232
@hayuhayat5232 Жыл бұрын
kkkkk ዩርዳን ሲያስቀኝ ወላሂ ዘና ነው የሚያደርገኝ ወሬው
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ለምንድ ነው የተቋረጠው
@eigsiv5340
@eigsiv5340 Жыл бұрын
መርያም ፈገግ በይእስኪ
@tube1921
@tube1921 Жыл бұрын
የነሳባሽ አባት ዘና ነው እማደረገኝ አርሴማን ኩሪላ ያላት ፖረት እስከዛሬ ድርስ አለሁ በሳቅ ከምር😅😹ግን በስነስራት ልቀቁልን 62መች ታዬ😥
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዮርዳል አድናቂህ ነኝ ደሪንን ልክልኳን ነገረልኝ በእርግጠኝነት ኦክታይ ተሰውሮ ነው አፑላሱን ያቃጠሉት አውቀው ነው ሲጀመር አፑላሱ ውስጥ አልገባም ደሪን መጠቆ ነሽ
@hymeasefa6587
@hymeasefa6587 Жыл бұрын
በትክክል
@fantanshifantu8217
@fantanshifantu8217 Жыл бұрын
እረ የትናንቱ ይለቀቅልን 62 አፈጥኑ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ቃናናዎች ምነው ፈላባቹ የትላንት ክፍል ልቀቁ መጀመርያ እጭ
@zedyoutbe9464
@zedyoutbe9464 Жыл бұрын
ዉሣኔ ትዪምህርትአለዉ
@zufanbeshir3769
@zufanbeshir3769 Жыл бұрын
ስሙማ ጋይስ የምታቁ ንገሩኝ ጣፋጪ በቀል ለምን ተቃረጥ
@mekdestube1319
@mekdestube1319 Жыл бұрын
አለቀኮ
@etagegnehudems6519
@etagegnehudems6519 Жыл бұрын
@@mekdestube1319 የአለቀ አይመስለኝም እነሱ አቋረጠወት ነው
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ተፈፅሟልኮ🤔😏🙄
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
የትላቱን ቆርጠውታል ቡርጁ ልጅ እዳላት ለጉቹሉ ስነግረው ለምን አላሳያችሁንም ለምን ቆረጣችሁት እትላንቱ ላይ ነግራዋለች
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
የትላትናዉን ለማን አሳይታችሁ ነው ይህን የለቀቃችሁት
@Vivo-oi9ps
@Vivo-oi9ps Жыл бұрын
Oktay yigebehal meyirem teregagi achi algedelshiwum
@user-pp7oe4cq3y
@user-pp7oe4cq3y 14 күн бұрын
የሣባሽ አባት ብሪን አናግቶት ህደ አላለም 😢😢😅😅
@ebrahimmohammed9948
@ebrahimmohammed9948 Жыл бұрын
አረ ክፍል 62 ልቀቁልን
@user-vg7tv3xp2e
@user-vg7tv3xp2e Жыл бұрын
Lemdn new wusane yetekaretewu alko new
@titde823
@titde823 Жыл бұрын
Don’t escape episodes
@sente7715
@sente7715 Жыл бұрын
Oktay machem ayemotim🤣😂😂😂😂
@babicollection1583
@babicollection1583 Жыл бұрын
ኧረ የትላንትናውን አስተካክላችሁ ልቀቁት
@kalkidandesalegn7065
@kalkidandesalegn7065 Жыл бұрын
ደስ ብሎኛል እውነት ከሆነ የኦክታይ ነገር ቢያንስ ትንሺ እረፍት ታድርግ መርየምየ የኔፍቅር ስወዳት እኮ ከዛ ሰይጣን ስለሆነ የወሰደው ይመልሰዋክ ፈጣሪ አደለም የወሰደው ዝም ብላችሁ ጠብቁ ከሰይጣን ሂዶ ነው ይመጣል ሰይጣን ስለጠለፈው ነው በሥት የነደደው ይክ ውሻ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አይሞትምኮ ኦግታይ😁😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
20:44 oktay out of site 😂😂😂
@konjithilemicael180
@konjithilemicael180 Жыл бұрын
እደትናትናው እንዳታረጉት: ቆይ ግን ምን ሆናችኋል ?
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
13:57 okatay is not inside the van for sure!
@nathitawule9693
@nathitawule9693 Жыл бұрын
Yhene filem mayet kajamrekune bhale tafche bakale mayet akomkune sabesh guchulu burju mareyam sewodachu
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
17:34 okatay is alive Daren took him with helicopter to other place 😂
@user-vq5fb6ji9c
@user-vq5fb6ji9c Жыл бұрын
Yanagaw baxam yagwagwal❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 Жыл бұрын
የሰልማ ድምፅ ተቀየረ
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 4 ай бұрын
ወይኔ የሳቫሺ አባት በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኪሴን አናግቶት ሄደ አላለም ወላሂ በሳቅ ሞኩኝ😅😅😅😅
@duddhd4685
@duddhd4685 Жыл бұрын
ኣህለን ኣዲስዋ ልጅ
@t3yy346
@t3yy346 Жыл бұрын
ኦክታይ መተዊል ብእነዉት👌👌👌
@sharashara7247
@sharashara7247 Жыл бұрын
ላ ገና ያጨሳል እረ😢😂🏃🏃
@user-pk8pr8wc9x
@user-pk8pr8wc9x 13 күн бұрын
ሲኦል አላለም😂😂😂
@aminamoh619
@aminamoh619 Жыл бұрын
ዩርዳልየ የኔ ውድ. ኪሴን አናግቶት ሄደ አላለም
@user-wk8sd7nn9r
@user-wk8sd7nn9r Жыл бұрын
😂😂😂ዶላሬ ሲኦል ወረደ 😃😃
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
መጥፎሠው ኮአይሞትም ገናነው ኦክታይ😁😂😂😂😂እንዴዛ ነዶ አለመሞቱ ይገርማል🤔
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዮርዳን በጣም ያሥቀኛል ብሬን ይዞት ሲኦል ገባ አለ ክክክክክክክ ኦክታዎ ሲያንሥክ ነው ማርያም የአባትሽ ገዳይ ነው አትዘኝ
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu Жыл бұрын
ኦክታይ የጅህን ነዉ ያገኘኸው ድሮም ተኮለኛ ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም
@ZeharaEbrahim-fd3ez
@ZeharaEbrahim-fd3ez Ай бұрын
በትክክልይገባዋል
ዉሳኔ ክፍል 64 | Wesane episode 64
46:39
Kana Television
Рет қаралды 250 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 45 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 91 | Wesane episode 91
43:46
Kana Television
Рет қаралды 241 М.
ዉሳኔ ክፍል 62 | Wesane episode 62
12:56
Kana Television
Рет қаралды 239 М.
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
43:59
Kana Television
Рет қаралды 362 М.
ዉሳኔ ክፍል 54 | Wesane episode 54
40:14
Kana Television
Рет қаралды 258 М.
ዉሳኔ ክፍል 61 | Wesane episode 61
42:29
Kana Television
Рет қаралды 255 М.
ዉሳኔ ክፍል 59 | Wesane episode 59
46:18
Kana Television
Рет қаралды 247 М.
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 1,9 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,4 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,4 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 987 М.
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 10 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 22 МЛН