የ 2 አመት ትእግስት‼️ ፀጉራቹ የሳሳ የተነቀለ እንደዚ ይመለሳል// my hair loss journey

  Рет қаралды 74,800

Meski Tube

Meski Tube

Ай бұрын

Пікірлер: 251
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ያሰባችሁት የምትጨነቁበት የሚሳካበት ቀን ያድርግላችሁ❤
@user-mu4oo2bm6j
@user-mu4oo2bm6j Ай бұрын
አሚንንንንመድናዎች ስራፈልጉልኝ እባካችሁ
@HiwotAdefris-ld2nn
@HiwotAdefris-ld2nn Ай бұрын
መስክዬ ፀጉሬ በጣም ሳሳ አጠረ እናም በጣም ግራ ገብቶኛል መላ በይኝ 😘
@beliyuclient
@beliyuclient Ай бұрын
Amen (3)❤❤❤
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p Ай бұрын
አሜን አሜን እናቴ
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn Ай бұрын
ያንቺ አይነት ማበጠሪያ የት ላግኝ?
@ameleworkberihun7794
@ameleworkberihun7794 Ай бұрын
በጣም ተከታይሽ ነኝ በተለይ ስነስርዓትሽን እወደዋለሁ በፀጉሬም ለይ ለውጥ አምጥተሽልኛል ክበሪልኝ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 күн бұрын
ምነው ጠፋሽ መስኪ ልጅሽ ናፍቃኛለች በናትሽ አምጭልኝ ❤❤❤
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 29 күн бұрын
የኔ ውድ እህት መስኪዬ ከረዥም ግዜ በኅላ ነው የገባሁት እናመሰግናለን የሚጠቅም ነገር ነው ተባረኪልን ለይላዬንና ናታንን ሳሚልኝ❤❤❤
@sintayehumamo3787
@sintayehumamo3787 28 күн бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
@user-kq8bo1ep6q
@user-kq8bo1ep6q Ай бұрын
መስኪየ የፀጉር ማስክ ቻሌንጅ ብንጀምር ምንይመስልሻል
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እሺ እማ ፆም ሲፈታ ብዬ ነበር እንደውም ግን ባባዬ ጥርስ እያወጣ እየታመመብኝ ነበር እንጀምራለን❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 27 күн бұрын
@@meskitube16 ኧረ እኔ የቫይታሚን እጥረት በጣም ነው ያለብኝ መድሀኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነበር ጥሩ ላይ መድረስ ስጀምር አቋረጥኩት ፀገጉሬን የማልጠቀመው ነገር የለም ምንም ለውጥ አያመጣም ምን ይሻለኛል እኔ ደሞ አድጎ ረዝሞ ማይት በጣም ነው የምመኘው
@user-jc2oq5qd7o
@user-jc2oq5qd7o 24 күн бұрын
መሰኪዬ የኔ ትሁት እኔም ያንቺ ተከትዬ ጸጉሬን በጣም ለውጥ አምጥቶ አድጎ አምሮበት ምንም በማላቀው አጋጣሚ ረገፈብኝ አላመመኝም ምንም ሹርባ ተሰርቼው የሆነች ልጅ ያምራል ብላኝ በሰባት ቀኑ ስፈታው ከእጄ ላይ ረገፈና በተከታታዬ አንድ ወር ሙሉ እየወጣ አለቀብኝና ልጅቷን ያለችበት ፈልጌ ምራቅ አሰተፋኋትና የቀረውን ቆመልኝ መርገፉ አሁን ሶስት ወር ሆኖኛል እና እየተንከባከብኩት ነው በሮዝመሪ ውሃ በቁርንፍድም ውሃ እና መርኪዬ እሰኪ የተሻለ የሚመልሰውን አደራሽን አትለፊኝ ደሞ ስልክ ጠፍቶብኝ ኦን ላየን ጠፍቼ ነበር እና ደሞ ብዙ ጊዜ ኮመንትም አልሰጥም ለዛ እንዳታልፊኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn Ай бұрын
መስኪዬ እውነት አንቺ ሽንት ጸጉር ያሳድጋል ብትይ እንኳን እቀባለሁ በጣም ነው የማምንሽ በጣም ወድሻለሁ በአንቺ ምክኒያት ጸጉሬ ሙልት ብሏል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@zoherasa5698
@zoherasa5698 Ай бұрын
ምንተጠቅመሽነዉ በአላህየኔበጣምሥሥነዉ የብሥአለቀ
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o Ай бұрын
ተባረኪ መስኪዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq Ай бұрын
መስየ የኔ ዉ እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ
@TadelechSeifu
@TadelechSeifu Ай бұрын
መስኪ ተባረኪልኝ የልጄ ፀጉር በሚገርም ሁኔታ ተለውጧል አድጓል አመሰግንሻለሁ ❤
@TsigeNefso
@TsigeNefso 22 күн бұрын
mesiya ብዘገይም ብሮግራምሽን እየተከልኩኝ ነው በጣም ጠቅሞኛል በርቺ
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 29 күн бұрын
መስኪዬ የኔ በጣም ደረቅ እና የሚሰባበር ነው ምን ባረገው ነው የሚሻሻልልኝ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
መስኪ በናትሽ አሜሪካን ምትኖር አዶት ዩቱብ ካወቅሻት ምን ሆና ነው የጠፋችው የሆነ ባለው አመት ይመስለኛል ኢትዮጵያ ገብታ ቪድዮ ስትሰራ ስታሳየን ነበር በመሀል ግን ጠፋች እስካሁንም የለችም ደና ከሆነች ካወቅሻት እንደው እባክሽ መስክዬ እንዳቺው ምከታተላት ልጅ ናት😢❤❤❤❤❤❤
@umieyad6526
@umieyad6526 Ай бұрын
እኔም ሁሌ አስባታለው ግን ማንን ልጠይቅ ባለችበት አላህ ሰላም ያድርጋት
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
@@umieyad6526 አሜን ደና ትሁን ብቻ በቆየ ቪድዮ እራሱ ገብቼ ኮሜንት ብፅፍም አትመልስም 😥💞
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
አላወኩም እማ ይሄን የፃፍሽውን ፖስት አደርገውና ሌላም እንደዚ ጥያቄ ስላየው ካየችው ትመልሳለች💕
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
@@meskitube16 እሺ መስክዬ🙏💞
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 Ай бұрын
መስየ እንኳን ደና መጣሽ እውነት ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ ለውጥም አይቼበታለው ከበተለይ አቡካዶ እና ሙዝ በስማም ከተከታተላችሁት ሁሌ በየሳምንቱ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልን መስየ ለውጡን ግን በምን ልላክልሽ
@hanadejene3667
@hanadejene3667 Ай бұрын
መሰኪዬ ጠፋሽ እኮ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ጎበዝ ነሽ ብርታት ሆነሺኛል
@bekitomasyemaryimilij694
@bekitomasyemaryimilij694 Ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይጣብቃሽ❤❤❤ ሰወድሽ እኮ
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s Ай бұрын
መስኪዬ እንኳን መጣሽ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 29 күн бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እኔም ባለፈ ከአንቺ ጋር ታግዬ ያሳደኩት ፀጉሬን ረግፎብኝ መስኪ ድረሽ ብዬ እሪሪሪ ነበር ያልኩት😂 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተመለሰ የኔ ውድ ኑሪልን እድሜና ጤና ይብዛልሽ ቤተሰብሽም ይባረክ
@emusarah7132
@emusarah7132 Ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KokobeAbye
@KokobeAbye Ай бұрын
መስኪየ እንኮን ደህና መጣሽ
@tigistbekele2292
@tigistbekele2292 Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፀጉሬ በጣም ተበላሽታል ድሮ እንዲ ነበር ማለት ጋብቻ ያተረፍኩት።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ትክክል እኔም ፀጉሬ ሲበጣጠስ በጣም ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ልክ እንዳንቺ ጌታን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እባክሽ ዉህድ ስቀባዉ በጣም እረጅምነዉ ሹርባ ቁጥጥር ስሰራዉ ይሸበሸባል ስብስብነዉ ለሚሸበሸብ ፀጉር መላበይኝ ❤❤❤❤
@user-bb3on9pt7e
@user-bb3on9pt7e Ай бұрын
መስኪዬ ናፍቀሽኝ ነበር
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Ай бұрын
እንኳን ነህና መጣሽ መሲኪዬ ኧረ የእኔ በጣም እተነቃቀለነዉ ዉዴ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እህትዋ❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
እረጅም ግዜ ተከታይሽ ነኝ ከዛ ግን የሆነ ግዜ ሁሉንም ትቼ በጣም ተጎዳ በተለይ ጄል አሁን እንደ አዲስ እንግዲህ ልጀምር ነው መስኪ ይቅናሽ በይኝ🙏
@kali.16
@kali.16 Ай бұрын
Meskiyeee endet nashe tefet belashe naber enkuan dena metashe❤❤❤
@genetbelda4376
@genetbelda4376 Ай бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ጥሩ አደረግሽ በጣም አሪፍ ሆነ እኩል አርገሽው ውዴ❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Ай бұрын
መሰኪ መልካም ሰዉ ❤️❤️❤️😘
@aresematadese3924
@aresematadese3924 28 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ የኔ ተወዳጅ 🥰🥰🥰 ስለምትሰጭን መልካም ምክረና ትዕግሰት በጣም አመሰግናለዉ🙏 እናም ወደ ጉዳዬ ልመለስ ፡መስከዬ እኔ አንቺን መከተል ከጀመርኩ 2 አመት አለፈኝ እናም በጣም ከልብ አመሰግናለዉ ፀጉሬን አክመሽልኛል የምር ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ለዉጥ አግኝቼበታለዉ ማርያምን በጣምምም ብዙ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏 ክበሪልኝ እንቅፋት አይንካሽ እመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ የቤትሽን የምትወጅዉን ከአፍላይ የማይጠፋውን የሀገራችንን ሰላም በብዙ ታብዛልሽ🙏🥰እወድሻለዉ🥰 አንድ ነገር ልጠይቅሽ እስካሁን ድረስ በጥሩ እየሄደ ነዉ ነገር ግን አዲስ ስራ ጀምሬ ሰራዉ የማታ ነዉ እናም ፀጉሬ ላይ በጣም ለወጥ አይቼበታለዉ እየተበላሸብኝ ነዉ ጭፍርር እያለ ቅባትም የሮዝመሪ እና የሩዝ ዉሀ መቀበል አልቻለም ከዚህ በፊት ይቀበል ነበር አሁን ምን እነደማደርግ ግራ ሰለገባኝ ነዉ ይቅርታ የሆነ ነገር በትይኝ ብዬ ነዉ እባክሽ ከቻልሽ የኔ ዉድ🥰🥰 አመሰግናለዉ🙏
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Ай бұрын
መስክየ የኔ እራሱ ተመለሰ ካች ተማርኩ አመሰግናለው
@user-gi3rh5hn5k
@user-gi3rh5hn5k 15 күн бұрын
መሲዬ በጣም ከምከታተላቼው ሰወች የመጀመሪያ ወንቺነሽ ስለምትሰጭን ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ እኔ ፀጉሬን ትሪት አደርገዋለሁ ግን ይነቃቀላል እንዴው መፍትሄ አጣሁለት እርዝመት ላይ ለውጥ አለው ከስርም እየበቀለ ነው በዛው ልክ ይነቃቀላል 😊
@user-zo3yo4mk3k
@user-zo3yo4mk3k 9 күн бұрын
Maskiyee getan achin sayii susii hone bigne tsagureen makabakab geta yibarkish yene birtu ❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
አው ኮቪድ እኔ አስታውሳለሁ ግን አሪፍ ሆነልሽ መስኪ እኔ ማልገባው ነገር የለኝ የሆነ ነገር ሳልቀባ አልታጠብም ልምድ ሆነብኝ ❤❤❤
@azte7262
@azte7262 26 күн бұрын
መስኪ በናትሽ ስለ chebe Butterእና Chebe pawdr ንገሪን ጥቅሙንና ጉዳቱን መቸመጠቀም እንዳለብን ❤❤
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f Ай бұрын
Thank you very much sis.
@hrititsegay242
@hrititsegay242 Ай бұрын
እናመሰግናለን መስዬ ❤️ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መስዬ እባክሽ ካየሽው መልሽሊኝ እግዲህ አንቺ መከታተል ከጀመርኩ 2 ዓመት ሞላኝ ፀጉሬ ኣጭር እና የፊቱ ኣጭር ይሰባበርም ነበር እኩልም አልነበረም አሁን ግን ኣድግዋል እኩልም ሆነዋል ግን በጣም ሳሳ ብዛት የለውም ሚገርምሽ ከብዙ ወራት በሃላ ነው ምተኮሰው እና ባለፈው ተቶክሸው ጭራሽ ለሰለሰ እና ከውሃላዬ የተቶከሰ ነው ሚመስለው ... ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ደብሮኛል
@abcdfato8968
@abcdfato8968 15 күн бұрын
ውደ ሥወድሺ ፀጉሬ ባንቺ ምክር በጣም ተቀይሯለ❤ሰላምሺ❤ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl2sb5hr5q
@user-tl2sb5hr5q 29 күн бұрын
መሲኪዬ ከታጠብን ቡሃላ የምንጠቀመው የሰራሽው ቪድዬ አጣሁት እስኪ ከቻልሽ ሊኩን አስቀምጭልኝ በማርያም ለፀጉሬ በጣም ጠቅሞኝ ነበር ከመነቀል ገላግሎኝ ነበር ከመድረቅም
@HirutAssefa-sz8lm
@HirutAssefa-sz8lm 24 күн бұрын
መስኪ በጣም ተከታይሽ ነኝ ተባረኪ
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 29 күн бұрын
Yene konjo tebareki
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 Ай бұрын
የኔ መልካም ኑረልን🌹🌹🌹❤❤
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU Ай бұрын
መስኪ እኔ ፀጉሬ በጣም ቆንጆና እንደአርቲ ውፍር ይለ ነበር ለስላሳም ነበር አሁን ግን ከመቆራረቱም በላይ መልኩንም አጣ በዛ ላይ በታም ከርዳዳና አስጣሊታ ሆነ ከግንባሬ ላይ ይለ ሽበት ለማትፋት ጥቁር ቀ እቀባ ነበር ያ ይሆን ያበላሸው መፍትሄ ካለሽ አሁን ቀለሙን ትቸዋለሁ
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 Ай бұрын
Maskii geta yibrkish❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
ሠላም በጣም ለሣሣ ፀጉር ምንአይነት ቅባት ገዝቸ ልቀባ ከነምስሉ እባክሽ አስቀምጭልን
@mezidareza
@mezidareza Ай бұрын
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽልን እኔ ፃጉሬን ብአንካበክብ ዎፍ የላም 4 አመት ሙሉሁ ምን እንዳሆን አላቅም አሁን ግን ሳላቸኝ😅
@Bezi-yw8os
@Bezi-yw8os Ай бұрын
Thanks❤
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo Ай бұрын
መስኪዬ በግል ፈልጌሽ ነበር እድሁም አድራሻዋ ያላችሁ ሹክ በሉኝ❤
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
ሉጫ ፀጉር ነበርችኝ ተነቅላ አለቀች😢በዛላዬ ቅባት አይቀበልም ውጭ ነዎ የሚፈሰው እህቴ
@almaztadesse7501
@almaztadesse7501 Ай бұрын
መስኪ የሰራሽው ሻምፖ ለልጄ ሰርቸላት ቆንጆነው ኣመሰግናለሁ
@mentugirma1001
@mentugirma1001 25 күн бұрын
እንዴት እንደሚሰራ ንገሪኝ እህቴ
@user-oh1rd7bq9s
@user-oh1rd7bq9s 15 күн бұрын
መስኪዬ እባክሽ በሻንፐና በኮንድሽነር ካልታጠብሽ በምድነው የምትታጠቢው ማለትም የተለያዩ ትሪትመቶች ወስደን በምን ሊፀዳ ይችላል መጀመሪያ ፀጉሬን ልከባከብ ስወስን ተውኩ ብለሽ ነበር በምን ተጠቀምሽ
@user-ln7kg9vz9d
@user-ln7kg9vz9d Ай бұрын
መሲየ አመሰግናለሁ አችን እያየሁ ፀጉሪን አሳደኩ
@aboali3155
@aboali3155 19 күн бұрын
መስክየ ካየሽዉ እዳታልፌኝ ለፎርፎር መዳኔቱ ምድነዉ በጣም ነዉ ፀጉር የሜነቃቅለዉ ብዛት ነበረዉ አሁ ፎረፎር ከወጣብኝ ጀምሮ ባበጠርኩት ቁጥር ከስር ነዉ የሜነሳዉ እዳለ አለቀ ፀጉሬ?????
@MeskeremTadesse-f5m
@MeskeremTadesse-f5m Ай бұрын
Meskty Thank you❤
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw Ай бұрын
Tebarki meskiye❤❤❤❤❤❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 28 күн бұрын
መስክየ ❤
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 28 күн бұрын
መስኪየ በፈጣሪ ውስጥ ውስጡን አጭር ከርዳዳ ፀጕር መፍትሄ ካለሽ የሆነ ነገር በይኝ
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 Ай бұрын
መስኪ እዴት ነሽ ከኋላ ያለው ፀጉሬ ደናነው ምንም አይለም ከፊት ያለው ፀጉሪ ግን ምንም ባደርግ ሊመለስለኝ አልቻለም ምን ላድርገው?
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e Ай бұрын
❤❤❤❤tnx blessed
@ElesabetBesrate
@ElesabetBesrate Ай бұрын
Ehte selam lanechi yihun. Ene betsgure betam tesefa korichalew kemesasatu kemenekakelu kumetu Hulu sayiker nw yatered ena betam nw gera gebt nw yalegn ebakish erejign hakim betem heje temeremereku mnm yelem
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Ай бұрын
መስኪኮ የናውድ ወላሂ ዛሬ ስታጠብ በጣም አናደደኝ እና መስኪኮ ፀጉራቹሁ እንደ ህፃን ነው ብላለች እያልኩ ሽንትቤት ውስጥ አንድ ሳይነቀል በፀባይ ማስኬን ታጥቤ ያስለመድሽንን 2ቦታ ሰርቼ ሳስታውስሽ ነበር ወላሂ🙏ናይላዬንእና ናታን ሳሚልን🙏❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ትክክል 🤣🤣
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Ай бұрын
@@meskitube16 መቼም ማትረሺ ማትሰለቺ ምትወደጂ እራሷን ኢትዮጵያ ን ምታሳይ የዋህ ንፁህ ሰው ነሽ ወላሂ ምን ውሸት የሌለበት አላህ በሚያቀው አንቺን መከታተል ከ4አመትከ7ወር ሆኖኛል ስለ እውነት ፀጉሬ መቀመጫዬ ላይ የደረሰው ብዛቱ ውበቱ ሁሉ ያንቺ ውጤት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@MnbOhhf
@MnbOhhf 2 күн бұрын
ጥሩነዉበርችግንልጠይቅሺ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 Ай бұрын
መሰክየ ዛሬ እኔም አንችን አይቸ ሰንት አመት ልቆረጥ የሚያሳሳኝን ፀጉሬን ጨካኔ በተምላበት መልኩ ቆረጨዋለው😂😂
@fresenayzewdu8604
@fresenayzewdu8604 27 күн бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ለልጅሽ ከስንት አመት በሁዋላ ነው ዉህድ የጀመርሽላት የኔ 4 ወር ሆናት መቼ ነው መጀመር ያለብኝ እባክሽ ላስቸግርሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@user-rk1qm7rq9j
@user-rk1qm7rq9j 26 күн бұрын
ውይ በጣም መቆረጥ መቆረጥ ነው ስራየ እየሳሳብኚ
@HiwetHewi
@HiwetHewi Ай бұрын
መስኪዬ የኔም የረገፈ እምቢ ብሎኛል ቴሌ ግራም ቻናላሽም ንገሪኝ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Ай бұрын
መስኪ እኔ የአቩካዶ ዉህድ ስቀባ ለፀጉሬ ተስማምቶት ነበር ግን ለቆዳይ አልተሰማማኝም በጣም ያሳክከኛል አሁን ላይ የተልባ ጀል እና ቀሲል ቀላቅዬ እየተቀባሁ ነዉ መነቃቀሉ ይቆማል የበፊት ወዙ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ🙏
@anisaabdella455
@anisaabdella455 27 күн бұрын
ሰላም ለመጀመሪያ ጊዜ ልሞክር ነዉ ወልጀ ፀጉሬ እንዳለ ተነቀለ ይመለስ ይሆን?
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp Ай бұрын
Ere meski chaleng gemri❤❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Ай бұрын
I gave up on my hair, ask me what I didn't try. I used almost all treatment, hair supliment (Viviscal, nutrafol, vegamour, etc,) none of them worked. My sleeping, drinking water , iron, vitamin D level, and stress level are managed well, idk what else to do next! I'm planning to cut short and use textures!
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
you have such a beautiful hair sis but but don’t give up you will see the change💕
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Ай бұрын
@@meskitube16 Thank you for the encouragement!!
@marthazemadim7505
@marthazemadim7505 25 күн бұрын
መስኪዬ ግን ይመለሳል?
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Ай бұрын
Yene konjo betam nw yemwdeshe betam amsgnalwe stegure banchi nw yetlwetaw😘🙏
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y Ай бұрын
unken dna metash yene wudde ♥️♥️♥️♥️
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 27 күн бұрын
ሱብሀናላህ የኔ ፀጉር አሁን ላይ ልክ እዳች ነው የሚነቀለው ፀጉራችን እራሱ ይመሳሰላል ጭቀት ላይ ነኝ ለምን ይነቃቀላል እያልኩ አላህ ጭቀትን ያቅልልን ለመንከባከብ እኳን አይመቸኝም መነቃቀሉን ባቆመልኝ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Ай бұрын
❤መስክዬ ❤ተባረኪ ❤ልጆችሽይባረኩ ❤ቅነትለራስነው ❤በርቺ መልካም ❤ ምሽት❤❤❤❤
@LouatLouat-st3fz
@LouatLouat-st3fz Ай бұрын
በርቺ
@MnbOhhf
@MnbOhhf 2 күн бұрын
የኔከፊቴበጣምነዉየተጎዳዉእደትልመልሠዉምንሥልጠቀምበት
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
መሲየ በእናትሽ እኔ ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ እና ፀጉሬ ለአንድኛው ተቆማመጠ አሁን መድሀኒት እየወሰድኩ ነው እና ምን ጨምሬ ልውሰድ ጊንክ ወይስ ማግኒዠየም መላ በይኝ
@almaztadesse7501
@almaztadesse7501 Ай бұрын
የልጄ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ኣንቺ በሰራሽው ውሁድ ስለዚ ኣንቺ አምንሻለሁ ኣመሰግናለሁ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Ай бұрын
Betam yenem stegur beswa new yetlwetaw
@tsegakifle3248
@tsegakifle3248 Ай бұрын
Ere meski challenge jemri konjo ❤❤❤❤❤❤
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
መስኪ እኔ የዘውትር ተከታታይሽ ነኝ ፀጉሬን እከባከባለሁ ግን ጭራሽ ለውጥ የለም የባስ ተጎዳ ሀኪም ቤት ስሄድ ቪታሚን የለሽም ተባልኩ አሁን መዳኒት እወሰድኩ ነው ሆርሞንሽ በጣም ብዙ ነው አሉኝ ምን ላርግ በፈጠረሽ መልሽልኝ
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቴ መስኪ እስኪ መላ በይኝ ፀጉሬ ከስር ማለት ቆዳዬ ደረቅ ነው ከላይ ለስላሳ ይሆናል በተለይ ስታጠብ አያስነካኝም ማለት ያመኛል መላ በይኝ ፀጉሬ በተፈጥሮ ከርዳዳ ነው
@برتكانبرتكان
@برتكانبرتكان 11 күн бұрын
እሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዲሺ አለነ
@timmme-my6jc
@timmme-my6jc 18 күн бұрын
Tnx❤
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Ай бұрын
መስኪዬ እኔ ፀጉሬሎ ፕሮሲቲ ነው ከርሊ ሄር የሚባለው አይነት ነው የቁመት ችግር የለበትም በጣም ረጅም ነው ግን በጣም ነው የሚነቃቀለው በቁመቱ ልክ ነውእየተመዘዘ የሚወጣው ምን ልጠቀም ምከሪኝ
@Elsa576
@Elsa576 Ай бұрын
እሩዝ መሪ ቅጠሉን ገዝተሽ ቀቅለሽ ስበርጥ እርጭት እያረግሽ ማሳጅ አሩጊው የምትቀቢውም ቅባት ይሆናል ቀይርው
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Ай бұрын
@@Elsa576 ያልሞከርኩት የለም ሁሉን ሞክሬለሁ የኔ እናት ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@user-sw2dy5vs4g
@user-sw2dy5vs4g 22 күн бұрын
Meski yenem indi hono geta yikibari ahunim takime buzum lawuti yelem nabari gin baka bexam chinkati kanasiku madaniti wosadiku kaza inde adiss ahuni iyadaga naw tsagure bexam sis naw ahuni Ina anchin medanialem yibarikish mala kanchi iyesamaw naw
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 Ай бұрын
Maskiyachin ❤❤❤dehna nesh ?
@rshantsegaye8936
@rshantsegaye8936 28 күн бұрын
Mesi. Ye betam..new.emisesa. dem..manes..alebign
@betslotmekbebe
@betslotmekbebe Ай бұрын
❤meskya Mert sew tabrkeln
@senayitmekuriya
@senayitmekuriya 28 күн бұрын
Meskiye yene wid endet nesh meches banchi mikiroch mokiro yaltelewete tsegur ale biye alasibim kiberilin lijochishin betibeb bemoges yasadigilish
@lemlemdemissie7186
@lemlemdemissie7186 Ай бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽልኝ
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 Ай бұрын
ፀጉሬ በጣም ብዛት አ ብዙ አይነት ሻምፖ conditional የተለያየ ነገር ሞክሬ ነበር ግን አንዱ ማልሰራልኝም እና ስታጠበው አልበጠር የሚ እናም ብዛቱ በጣም ካቅሜ በላይ ነው ስራ ላይ ከስራ ጋራ አይመችም እናም ብዙ ጊዜ በእሳት ለበለበዋለሁ ምክንያቱም ብዛቱ በጣም ስላሸገረ በተንከባከብ ጉድ ቁጥር ብዛቱ ይጨምራል ቁመናዊ ጨምሯል እኔ እና ብዛቱ መስማማት አልቻልንም እባክሽን ከስራ ጋራ ምንም ሰዓት የለኝም እና ብዛቱ በጣም ያስቸግሩኛ
@tsegakifle3248
@tsegakifle3248 Ай бұрын
መስኪዬ የፀጉር ማስክ ቻሌንጅ እንጀምር pls 🙏🙏❤️❤️
@hanajad1416
@hanajad1416 Ай бұрын
Yena betam derke ende ched new kumetu gin betam adegal
@addisatalel2884
@addisatalel2884 Ай бұрын
መሴ እባክሸ መላ በይኝ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ። ነው እባክሸ መላ በይኝ አሁን ተሰፍ ቆርጥሁ
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
Yee Shinkurt wuha betam arif new, endaynekakel yeredashal esun tetekemee
@seyatube5967
@seyatube5967 Ай бұрын
በኤክሴማ ልጆች ሲነቀልባቸው ምክር አለሽ? ልጄ 8 አመቱዋ ነው እንደፎሮፎር አድርጎ በጣምፀጉሩዋ ውስጡ እንደቁስልም ሲያደርጋት ዶክተር ወሰድኩዋት። ኤክሴም ነው ብሎ መዳኒት ሰጣት። ፀጉሩዋ ግን አለቀ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 25 күн бұрын
Meski Swodshe🎉❤
@user-uc6jq7sn5y
@user-uc6jq7sn5y Ай бұрын
መስክ KZfaq አየዋለሁ ከውለድክ 4ወር ሆነኝ ፀጉሬ መንቃከል ጀምሯል prenatal ልውሰድበት አንዲ?
@SelamZenebe-ut5ms
@SelamZenebe-ut5ms 23 күн бұрын
የኔ አልቆም ብሎኛል መነቃቀሉ የማላደርግለት ነገር ዬለም ግን አላዉቅም ምን ማረግ እዳለብኝ ሀሳብ እና ጭቀት በጣም አለብኝ እቅልፍ እንኳን በሰነስረአት መተኛት አልቻልኩም አደ አራስ በየደቂቃዉ እባንናለዉ አረ ግራ ገብቶኛል ቫይታሚን እጠቀማለዉ
@farytfaryt8195
@farytfaryt8195 18 күн бұрын
Vitamins D wesjj
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 32 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 77 М.
ይቺን 3 ወር በጋ ከልጆች ጋር‼️
16:50
Meski Tube
Рет қаралды 15 М.
🛑መንግስቲ ድዩ ኣቅቲልዎ ?
22:05
Maggy Show
Рет қаралды 2,5 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 13 МЛН