No video

የ20 ዓመቷ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪ አሳዛኝ አሟሟት ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 92,466

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 412
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፍትህ የሌለበተሰ ሀገር ስንቱን ቀጠፉት ያሳዝናል ።
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 2 жыл бұрын
Betam betam😭😭😭😭
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 жыл бұрын
ያልታደለች እናት አላህ ከንድህ አይነት መከራ አንተጠብቀን ያማል
@kadhrakhadhra8495
@kadhrakhadhra8495 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭 እህቶቼ ከትዳር በፊት ግንኙነት ይቅርባችሁ ወላሂ በጣም በጣም ወንጀሉ በጣም ከባድ ነው በስተመጨረሻም እንደዚህ አይነት እሚያስጠላ ሞት እና ውርደት ነው እሚያስከትለው ወንድ ልጅ ከወደደሽ ኒካ ያድርግላችሁ በሂወታችሁ አትቀልዱ 😥😥
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 жыл бұрын
ገና ብዙ ለሀገር የሚጠቅሙ ተማሪ እነጣለን ህግ ይሸሻል የገደላ ይገደል አውንስ በዛ😥
@amaathh4061
@amaathh4061 2 жыл бұрын
እኮ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
መሢዬ እንኳን ደህና መጣሽ! ውይ የኔናት ነፍስ ይማር 😥😭 ኧረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ነፊስ ይማሪ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭💔💔😭😭
@mdvip3327
@mdvip3327 2 жыл бұрын
ምን፡ያርጉ፡ገዳወች፡መግስት፡ሰው፡ገዳይን፡እየለቀቀ፡
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
@@mdvip3327 ስለአንድ ነገር ሲወራ ስለሌላ አታውሪ
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
@@eliyasabdurahman7540 ምን ሌላ ነገር ነው መንግሥትም ገዳይ ነው ግለሰቡም ገዳይ ነው
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የአንድ ሰው ነፍስ ማጣፈት በጣም ቀላል እና በነጻነት እንደ ሆነ ቆየ። ፍትህ በፍርሃት የተለወጥበት ሃገር ቢኖር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ለቤቴሰቦቹ መጽናናትን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል !!!
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 2 жыл бұрын
😭😭😭 ይግደሉ
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
የሴቶች ጥቃት በጣም እየበዛ ነው ህግ የሌለበት ሀገር በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እህቴ ዛሬ ቢታሰሩ ወር ሳይቆዩ ይፈታሉ ምን ያድርጉ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
ህግ ማለት. ሳውዲአረብያ ነው. የገደለ ይገደላል. የስረቀ. እጁ ይቆረጣል ምህረት የለም. አይን ያወጣ አይኑ. ይወጣል የኛን ተውት
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
የሞት ቅጣት እንጠብቃለን ፈጣሪ ይፍረድ ምን ህግ አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ነፍስ ይማር ያማል
@mekdsegebre9356
@mekdsegebre9356 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ነብስሽን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥልን ህግ የሌለበት አገር ምን ይደረጋል አረ ወገኔ እናስተውል ለሀገራቸውና ለቤተሰባቸው ተስፋ የሆኑ ልጆችን በግፍ እያጣን ነው አዛውንቶችን ለፍተው አሳድገው ቅስማቸውን እየሰበርን እንዴትስ ነው ፈጣሪስ አገራችንን የሚባርከው በየጓዳው የሚሰራው ግፍ ውጤት እያየነው ነው ወንድሞች አስተውሉ
@tg2797
@tg2797 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰባቸው መፀናናትን ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ይብላኝ በአጭሩ ለቀረቺው ገዳይ እንደሆነ እየተቀለበ ይኖራል የሚሰጠው ፍርድ ካልተለወጠ ወንጀለኞች በአግባቡ ካልተቀጡ የእህቶቻችን ሞት መቼም አያበቃም በጣም ያሳዝናል ቤተሰብ ልጃቸውን ለትምህርት በሰላም ሸኝቶ በሳጥን ታሽጋ ስትመለስ እንዴት ያማል እህቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
ፀጌሪዳ "" ሰብለ''ሌሎችም ሜዲያ ላይ ያሎጡ ነብሰቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው ፀናትቱን ይሰጥልን አሜን
@blueblue8966
@blueblue8966 2 жыл бұрын
ከእራስ ወዳድ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን በቀልድ እንኳ እንዲህ ብታደርጊ እገልሻለው አጠፋሻለሁ ከሚሉ ወንዶች እራሳችሁን ጠብቁ ሴቶች
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
መንግስት ያለበት አገር ቢሆን ኖሮ መጀመርያ ካሜላት መህዲ ላየ ያደርስ ግለስብ በአደባባይ ቢገደል ሁለተኛ አይደገምም ነበር ግን መንግስትና ህግ በትክክል እንደሌለ ያመለከታል ።
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
In Ethiopia no government about woman we need justice for our sister.
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው? ነብሷን ይማረው።
@rozadubaii2446
@rozadubaii2446 2 жыл бұрын
ለምን የሞት ፍረድ አይፈርድባቸውም 😭😭😭😭 ነገም ይቀጥላል አንዳዝ አይነት ሰወዎች በህዎት መኖር የለባቸውም 😭😭😭😭
@tekekelsifeno1149
@tekekelsifeno1149 2 жыл бұрын
በጣም ከባድነው ነብሳቸው በገነት ያኑረው ለዋላጅ መጽናናትን ይስጥልን ገዳይ ኑሮ ተወዶበታል እስር ቤት ሆኖ የመንግስት እንጀራ ይበላል ፍርድ የሌለበት ሃገርር ስለሆነ እህህህህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጣቸዉ ለቤተሰቦቻ ኢትዮጵያ ያየፍቅር ያየመተዛዘን ሀገሪ ወዴት ወሰድብን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድኃንያለም ስንት ዓመት ልንኖር ይሆን? 😭አንዳንዴ ግን ፍቅር ስንጀምር ጥንቃቄ ብናደርግ 😥ሰውንን ባጣ ቆየኝ ባናደርግ 😥እሱ በንዴት የሰውን ሕይወት ቀጠፈ አቤት አቤት አቤት ልቦና ስጠን 😭🙏🏿
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
አወ ትክክል በሃያ አመተ ውስጥ ሁለት ከባድ ነው
@user-zp6tx4bq5g
@user-zp6tx4bq5g 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ፍትህ ለህቶቻችን😭😭😭😭
@RaniRani-xr2hf
@RaniRani-xr2hf 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዝምታው ይብቃ ገዳዩ ይገደል ይህ ካልሆነ እየበዛ ይኤዳል ፍትህ ያስፈልጋል የመንግስት ያለህ??
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
This is so sad. The government needs to step up how its judiciary system operates.
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን የሀገሬን ሰዎች ወገኖቼ ሰላም የምንሰማው ኧረ ጌታ ሆይ እስከመቼ ነው ነፍስ ይማር እያልን ሻማ እያበራን የምንኖረው ፍትህ ፍትህ ለሚሞቱት ወገኖች
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Enem algebagnim
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 2 жыл бұрын
💚🙏💙 ወይ የኔ ቆንጆ ወየወየ ነብሰ ይማር 🇪🇷👍👍👍
@samsmobile4950
@samsmobile4950 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ነብስይማር
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል የምትሉ ላይክ አርጉ 😭😭😭😭🙏
@fgdf8332
@fgdf8332 2 жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ሰው የኔ ባለው ሰው መገደል ማን ይታመን
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ውየ፣የኔቆንጅ፣ነብስሽን፣በአፀገነት፣ያኒርት🙏🙏
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 жыл бұрын
ዘድሮ ምጉድነው የምንሰማው
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
እኔ ምለዉ😰 _ ወንዶቹ ግን_ ወደ አዉሬነት.😰 ተቀየሩ እዴ. ነገሩ⁉️ የኢትዮጵያ _ህግ. የገደለን ያበረታታል አስረዉ __ይፈታሉ. __ወይም በገዘብ ይወጣል ስለዚህ ወነጀል_ ይስፋፋል የገደል_ ቢገደል _ወነጀል አይስፍፍም __ ነበር
@josephashabir8420
@josephashabir8420 2 жыл бұрын
Nefsishin yemar yene ihit betam aznenal egna arbaminch temariwoch hulum
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ሌላ ጎደኛ ካላት ውጪ አገር ካለ ጎደኛ አለኝ ካለችው በቃ ይተዋትነበር እብላኝ ለወላጆቿ
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
አረ ወይኔኔኔ ባአላህ ምናይነት ጭካኔነው የሰውን ነብስ በሚያጠፉት ሰዎች ልብ ውስጥ የጋባውውው አረ ኡኡኡኡ አሁንስ በዛ አረ የገደለ ይገደል የምትሉ 😭😭
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የአሏህ😭😭😭😭 ምን አይነት ግዜ ደረስን😭😭😭 አየ ወላድ ተምራ ታሣልፍልኛለች ሲሉ መጨረሻ መራራ ሀዘን አሏህ ፅናቱን ይስጣቸው 😭 ኢትዮጵያ የገደለ ሰው ትክክለኛ ዕርምጃ ቢወሠድ ይህ ነገር አይደገሙም ነበር ኡፍፍፍፍ
@sofieyaksa2678
@sofieyaksa2678 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል አለቀ እንደሳውድ መንግስት ቁርጥ አመራር መወስን አለበት ወህኒቤት መቀለብ የለበትም
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ነብሳቹህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ያፅናቹህ😢😢
@yarinlevi7205
@yarinlevi7205 2 жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shebramenber2204
@shebramenber2204 2 жыл бұрын
መሲየ ህግ አለዴ የለምየለም ወሬወሬ ብቻ የኔሀዘን በዉስጤ ታፍኖነዉ የቀረዉ ባለሟያነን ባዮች ገዘብ ሲሸወጥላቸዉ ፊታቸዉን ያዞሩብሻል ፍትህ ከፈጣሪ ብቻነዉ በቃ የኔእምነት ይሄነዉ
@mahmmedkedir7083
@mahmmedkedir7083 Жыл бұрын
ያውነት መጋደል አለበት ለሌለውም ትምርትነው።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል አወ በደብ መቀጣት አለባቸው
@semharhaile2549
@semharhaile2549 2 жыл бұрын
የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የተመሰረተ ነው ይላሉ እንዴ እና ምን ስትሰሩ አየን???ለሟቿ ነብስ ይማር 😭😭😭🙏
@meazazawede3646
@meazazawede3646 2 жыл бұрын
በጣም ያማል የገደለ ቢገደል መች የሠው ነብሥ እደዚህ መጫወቻ ይሆን ነበር ቤተሠቦቿ መጽናናቱን ይሥጣቸው 😭
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለዘመድ ወዳጅ መጽናናትን እመኛለሁ :: በጣም ልብ ይሰብራል::🙏🏽🥲🥲🥲
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
እኔ ብሞት የኢትዮጵያን ወንድ አላገባም ሁሉም ከሀዲዎች እና ነፈሰ በላ አውሬዎች ናቸው ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ፍርዳችሁን ከፈጣሪ ብቻ ነው ። መንግስት ምናምን ብሎ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም የትኛው መንግስት እሱም ሌባ ፍርድ ቤቱም ሌባ የትኛው መንግስት ድንቄም መንግስት ።ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነፍስሽን ይማር እህት ዓለም ይብላኝ ለናትሽ መፅናናቱን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 2 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ማሪያም : ኢትዮጵያዊ ወንድ ብቻ ነው ገዳይ? እዚጋ ኢትዮጵያነት ወይም ሌላ ዜግነት ጋራ አያገናኘዉም ከየትም አገር ቢሆን አንድ ነው :: የሰው ማንነት እንጂ ዜግነቱ አይደለም ወንጀል የሚያሰራው :: የትም አገር ወንድንም ሴትንም በቅናት ይገላሉ (ያስገድላሉም )::
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
@@serawitgeteye2305 እር ሊኖር ይችላል ግን እደዝህ ሁለየ እደደሩ እሚታርድ የለም ሳውድን እይ አድም ሰው በሰው ምክነያት አይሞትም የሰርቀ እጅ ይቆርጣል የገደለ ይገደላል ሁሉም አርብ አገራት ቅጣታቸው ሊለያይ ይችላል እደዝነት ግን ምገድ አያሳልፎሽም ምክነያቱም በሸሪ አቸው ነው የሚገዞት አገሩን ኢቶ ውስጥ ክርስቲኖች ቡዙ ግፍ ይሰራሉ ልጅ ይደፍራሉ ስልጣን ላይ እነሱ ናቸው ቡዙ ህዝብ እደጉድ ያርግፋሉ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
@@serawitgeteye2305 እር ሊኖር ይችላል ግን እደዝህ ሁለየ እደደሩ እሚታርድ የለም ሳውድን እይ አድም ሰው በሰው ምክነያት አይሞትም የሰርቀ እጅ ይቆርጣል የገደለ ይገደላል ሁሉም አርብ አገራት ቅጣታቸው ሊለያይ ይችላል እደዝነት ግን ምገድ አያሳልፎሽም ምክነያቱም በሸሪ አቸው ነው የሚገዞት አገሩን ኢቶ ውስጥ ክርስቲኖች ቡዙ ግፍ ይሰራሉ ልጅ ይደፍራሉ ስልጣን ላይ እነሱ ናቸው ቡዙ ህዝብ እደጉድ ያርግፋሉ
@user-gk3pi8dj1z
@user-gk3pi8dj1z 2 жыл бұрын
አይ. የኛሀገር. ምኑ. ይወራል. በሸሪያ. ቢተዳደር. እንደዚህ ባልሆነ.
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤ወይ እናት ወይ አባት ልጄ ደረሠችልኘ ሲሉ ተቀጠፈች በሰው በላ ወይ ጌታ አተ ፍረድ ወጣቶች አለቁ በወገኖቻችን በራሣችን ቅያ ወይ ነፍስሽ በአፀደረነት ውዴ ያማል ወይ ለወላድ
@user-ew5ie6qg2t
@user-ew5ie6qg2t 2 жыл бұрын
ዎይኔ ሲያሳዝን nabsishin ይማሮ ጌታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን መጣ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በደላችን በዝቶ ነው እንዲ አይነት ግፋ የበዛው
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ያን ልባችን መልስልን የጭካኔ ጥግ መፍቴ የሌለው ጩህት ብቻ
@sabrinamezgeb2459
@sabrinamezgeb2459 2 жыл бұрын
Yasazanal nafs yamar
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
😭😭😭ነፍስ ይማር እህቶቸ ለሞላዉ ቤተሰብ መስናናቱን ይስጣቹህ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
አር አምላኬ ሆይ በቃ በለን
@hiwotdagnew5666
@hiwotdagnew5666 2 жыл бұрын
Ethiopia ጉደኛው ሀገር ,😭😭😭😡😡💔💔💔
@himedahashim4774
@himedahashim4774 2 жыл бұрын
Yegedele yigedel!!!!
@melkambayuh72
@melkambayuh72 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ነፋስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ ዋይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💛😭
@eyutube1471
@eyutube1471 2 жыл бұрын
የገደለ ቢገደል የብዙ ሰው ህይወት ይተርፍ ነበር
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
ህግ የለም ኢትዮጵያ ላይ የገደለ ይገደል የሚል እንደ ሳውዲ አረቢያ ህግ ካልወጣ መሞታችን አይቀርም 😭😭😭😭😭😭
@user-ss9mo9nj7b
@user-ss9mo9nj7b 2 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የህግ አካል ነው ሁሌ እሮሮ ሀሌ ልቅሶ ዛሬ ተልቅሶ ነገ ይረሳል ተበዳይ እያለቀሰ በዳይ የሚሰቅበት ሃገር ኢትዪቢያ ብቻ ነው እና ሰው እየገደለ በሰላም ገዳይ የሚኖረበት ሀገር ሁሌ መለፍለፍ ብሸቅ መንግሰት ፍትህ ፍትህ ብቻ አንድ ቀን ግን ትክክለኛ ፍትህ አይተን ሰምተን አናቅም ለቤተሰቦች መፀናናትን ይሰጣቸው
@berhanugebre8045
@berhanugebre8045 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@ilfineshsalamon5174
@ilfineshsalamon5174 2 жыл бұрын
Abetu getaye uuuuuuffffff abet yenat mekera nebesi yimar
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
መፍትሄው የገዴለ ቢገዴል እንድህ የሰው ሞት ባልበዛ በጣም ያሳዝናል
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
ፍትህ ለነዚህ ህወታቸዉ ለጡ ቆንጆዎች ለገደለ መግደል በቂ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ምን ያህል ራስ ወዳድ ናቸው ክልፈለገች በግድ መቼ ይሆን ተገቢውን ፍርድ የምታገኙት
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ እረ እባካችሁ ሻማ ማብራትምንም ጥቅም የለውም ወጥተን መታገል አለብን የገደለ ይገደል አለበለዚያ ግን ትውልዱ ማለቁ ነው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ኢላሂ ዘንድሮ መጨረሻችንን አሳምርልን አረ የዘንድሮው ምንድነው ያረብ
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
በአብይ አህመድ የአማራ ተወላጆች ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከታከቱ ስንት አመት ወይም ወራቶች አለፉት ፍትሕ ከፈጣሪ እጠብቃለን የምድር የለም
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ወንጀለኞቹ የሞት ቅጣት መቀጣት አለባቸው የገደለ መገደል አለበት ኸረ እሰከመቸ ነው ዝምታው አሁንሰ በዛ ዋይ
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
ይህን ግፍ እንዲቆም የገደለ ይታሰር ሳይሆን ይገደል።።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
እዋይይይይይይይይ ሰብ እዝጊኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦ እግዚኣብሄር ይፍረድ ነብሲ ይምሓር እግዚኣብሄር ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽💐✝🇪🇷
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@nanidanel7670
@nanidanel7670 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ።
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር በጣም ተበራከተ የሰዉ ነፍስ እንደቀልድ ነፍሳችሁን ይማርልን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
አይኛ ምን ይሆን መጨረሻችን እውነት ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር ለሁሉም
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
ፍቅር ብሎ ነገር የለም የገደለ አደባባይ ላይ ይሰቀል (ነገ መንግሰት .ይፈታዋል መግደሉን ይቀጥላል)የገደለ ይገደልልልልል
@shewayegoshu1067
@shewayegoshu1067 2 жыл бұрын
በተመሳሳይ ቅጣት ይቀጣ።
@abt1292
@abt1292 2 жыл бұрын
አምላክ ነፍሷን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍ በጣም ያማል ስንት እራዕይ ያላትን ሴት በአጭሩ ማስቀረት ምን ይሉታል እረ ተጨካከንን ጎበዝ😢
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ነፍስ ይማር አይ ዘንድሮ
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍሷን ይማር እንጅ ምን ይባል ለዝ ጉዳይ አዝናላሁ😭
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
ለቤተሶቦ መፅናናትን ይስጣቸው
@abebaali8933
@abebaali8933 2 жыл бұрын
የረ ወዴት እሄድን ነው ነፍስ ይማር እያልን ቁጭ የኢትዮጵያ ሕዝብ አደባባይ ወተን መጮህ አለብን የገደለ በአደባባይ መገድል አለባቸው::
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
So painful but why please stop . Justice for our sister.
@ritamimi1489
@ritamimi1489 2 жыл бұрын
betham yasaznal
@zinate3142
@zinate3142 Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ አለኒእመተል ኢስላም
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
አቤቱ የዘንድሮ እንባ ይግባኝ ለክርስቶስ ፍትህ ለጽጌርዳ ፍትህ ለስብለ ፍትህ ለሴቶች የሴቶች ጉዳይም ለወንዶች ተቀየር
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Yena konjo
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 жыл бұрын
አረ መቼ ይሁን የሀገር ዋልታ የሚሆኑ እህቶቻችን እንዲ በግፍ ህይወት መቅጠፍ መቼ ይሁን ይሁን የሚቆመው ? መቼ ? ሁሌ እንዲ ልብ ሰባሪ ዜና እየሰማን ማልቀስ ብቻ ሆነ ስራችን ፣ አምላኬ ሆይ አረ ዝምታህ ያስፈራል !
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ግን እኮ እኛ ሴቶችም በጣም የሚያስጠላ ጥፋት እናጠፋለን እኛ ነን ለኛ መጠንቀቅ ያለብን አንዲት የ20አመት ታዳጊ ሁለት ወንዶችን በፍቅር መቅረብ አይከብድም? ለማንኛውም ግን ምንም ጥፋት ቢኖር ነብስ ማጥፋትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ማድረስ ይቅር የማይባል ሀጥያትም ወንጀልም ነው ሴቶች ግን ህይወታችንን በስርአት ብንመራ ወንዶቹንም ወንጀለኛ ከማድረግ እኛም ካለ እድሜያችን ከመቀጨት እንድናለን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
ቅድስ እግዚአብሔር ነፍስሽን በቅድሳን አጠገብ ያሳርፈው ነፍስ ይማር እህቴ አሜን !!
@birtukantadele8085
@birtukantadele8085 2 жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ የሁሉም ነፍሰ አንድ ነዉ እኮ ስንት ወንጀል አገር እየተሰራ ህፃናት አዛዉንት በብሔር በመላ የሚገደሉትንሰ ማን ይጩህላቼዉ ልጁ ደግሞ የሰራዊቱ ሰህተት እንዳለ ሆኖ እዉነታም ሊኖረዋል ይችላል እግዚአብሔር በእዉነት ይፍረድ ልጁ እዉነታ ካለዉ በሰልኩ ፈቶም ሆነ ሪከርድ ወይም ቴክስት ሊኖረዉ ይችላል የእህታችን ነብሰ ይማር
@sadatahayoutube1971
@sadatahayoutube1971 2 жыл бұрын
ተዉ ግን የገደለ ይገደል መፀደቀ አለበት እሥከመቸ ነዉ ዝምታዉ ኢትዩበያ ላይ ህግ መቀየረ አለበት የገደለ ይደል የሠረቀ እጅ ይቋረጥ አልያ በየቀኑ መራረ ሀዘን ይቀጥላል
@saba-zk5qs
@saba-zk5qs 2 жыл бұрын
የገደለ ሲገደል ነው ሁሉም ስርአቱን የሚይዘው 💔💔💔💔💔
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት ።
@enatbekele880
@enatbekele880 2 жыл бұрын
ቢቻል መስማማት ባይቻል ተነጋግሮ መለያየት ነው እንጂ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ውስጥ መግባት ምን ያስፈልጋል!? ይህ ሁሉ ጥቃት በሴቶች ላይ የሚደርሰው የሕግ መላላት ነው ይህ ነገር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቆም አለበት ዛሬ እነዚህ እህቶቻችን ላይ የደረሰው ችግር ነገ ሌሎች ላይ አለመድረሱ እርግጠኞች አይደለንም ሰለዚህ ሁላችንም በዚህ ጉዳይ ላይ ዝም ማለት የለብንም!! እስካሁን ጥቃት ደርሶባቸው ህይወታቸውን ላጡት እህቶቻችን አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣቸው!!!
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማርልን😭
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ነፍስ ያማር አረ በጣም ያሳዝናል
@selam321
@selam321 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
አይይይ! ምን ዓይነት ሠው መሆንን የሚያስጠላ ጊዜ ላይ ደረስን ? 😭😭😭
@zonephone4208
@zonephone4208 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@okg4184
@okg4184 2 жыл бұрын
ፍት ለሴቶች
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 27 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 17 МЛН
ፍሬን ካስኳት ተደሰተች
36:49
Frie Dagi Family
Рет қаралды 40 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 27 МЛН