"የ25 ዓመት ትዳሬ አደጋ ላይ ነው!" ባል | "የሱን ፍላጎት ማሟላት አልችልም" ሚስት | እስቲ እናንተ ፍረዱኝ Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 348,510

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 807
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
አቦ ይህን ወንድም ጋዜጠኛ መውደዴ እና አክብሮቴን ላቀርብለት ወደድኩ። ስብዕናው አቀራረቡ ሁለ ነገሩ ማራኪ ነው ። በርታ ወንድሜ ።
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
በጣም ድቅ ጋዜጠኛ ነው ሥብእናው ራሡ ተባረክ ወድሜ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ሰው ነው
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድን ምወድ ማነው አንደኔ 🙌🙌🙌
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
በምክንት
@taibat220
@taibat220 Жыл бұрын
ጥሩ አድማጭ ነው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign 😊
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
​@@AlAn-sy6mw demerign ehetr
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
እኔ በጣምምምም ነው የምወደው
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
የጋዜጠኛውን ትህትና እና ብቃት አለመናገር ንፉግነት ነው ተባረክ
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ግን ሣላደቅ አላህፍም ሥነሥርአቱ ትህትናው ተባረክ ወድሜ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
በልጅነቱ እራሱን በደንብ ያሰለጠነ ስነስርአት ያለዉ ጨዋ ሰዉ አክባሪ ትልቅ ሰዉ ነዉ አሜን እግዚአብሔር ይባርከዉ
@joulyaismaeil1167
@joulyaismaeil1167 3 ай бұрын
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
የብዙ ሰው ትዳር መፍረስ ችግሩ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት፣አለመከባበር፣አለመደማመጥ እና ገንዘብ ነው።ሁላችሁም ከእነዚህ ነገሮች ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው።
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
ትክክል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክክክክል🤔🤔
@halimaseid4498
@halimaseid4498 Жыл бұрын
ትክክል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
በትክክል 3ተኛ ወገን በትዳር ላይ ከገባ ትዳሩ ትዳር አይሆንም ይህ ታሪክ የኔ ሆኖ ነው ያገኘሁት ምክኒያቱም በአሰራ ሰባት አመት 3 ልጆች ወለድን ከአሰራ ሰባት አመት በኋላ በለታሪኩ እንደተናገው እኔም የዚሁ እጣ ፈንታ ደርሶብኝአል ብዙ ግዜ ቻልኩ ጠበቅሁ ግን በላይ ሆና ከቤት እንድወጣ አደረገች እኔም ወጣሁ በፍርድ ቤት ከሰሰችኝ ፍርድ ቤቱ ግን አንች ከቤቱ የማሰወጣት መብት የለሸም ብሎ ከቤት እንድገባ ወሰነ እኔም ለተወሰነ ግዜ ገባሁ ከዛ ቤት ተከራይቸ ወጣሁ ተፍታሁ ክብር ምስጋና ይግባው ለእግዚአብሔር ከ13 አመት ከክራይ ቤት ወጥቸ የራሴ ቤት አለኝ በሰላም ወጥቸ እገባለሁ ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪየ ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
@@user-cx7tn7mx7b አሜን እህቴ እንኳንም እግዚአብሄር ረዳሽ አንዳንዴ ችግሩ ምንድን ነው ሰወች ልጆች ከወለዱ በኋላ ሲለያዩ ቀጥታ ተጎጅ የሚሆኑት ምንም የማያውቁ ልጆች ናቸው እና ከተቻለ አለመለያየት ካልተቻለ ደግሞ የልጆቹን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ተከባብሮ ልጆቹን በጋራ ማሳደግ ጥሩ ነው እላለሁ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የዚች ሴት ችግር በደንብ ተረድቻታለሁ ሀያ አምስት አመት በትዳር መቆየት እና የ ሶስት ልጆች እናት መሆን ቀልድ እኮ አይደለም ወንድሜ።ይች ምስኪን ሴት አንድ ከአቅሟ በላይ የሆነ ነገር ያለ ይመስላል።ከ እድሜም አኳያ የ ሆርሞን መዛባት ችግር ካለ ሊረብሻት ስለሚችል እባክህ ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ልጆችህ ብለህ በነፃነት እንድትኖር ተዋት ለተወሰነ ጊዜ በነፃነት መኝታዋ ላይ እንድትተኛ እና ከፈለገችም ከልጆቿም ጋር እንድትተኛ መፍቀዱ ለጤናዋ ጥቅም አለዉ በጣም አጥብቀህ ከተከታተልካት ጭራሽ የአይምሮ ህመምተኛ ልትሆን ስለምትችል እባክህ ወንድሜ ስለ እግዚአብሔር ብለህ ተረዳት!!
@yasminworku3289
@yasminworku3289 Жыл бұрын
I'm agree with this idea
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
እውነት ነው ሜስት በባሏ ላይ ያየችበት ነገር ያለ ይመስለኛል የሰው መናገር ያልፈለገችው እሱም ያለመታመን ነው
@bitanianatey1855
@bitanianatey1855 11 ай бұрын
​@@simegnmekonnenalem4537 awo yenem gimit new, mikniyatu set be wustuwa keyazech Zim malet bicha new emitmertew. Wendum eyastelat ena wustuwa degmo tigodalech
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በዚህን ቤት የሰይጣን ሴራ ይፍረስ ሰላም እና ፍቅር ይግባ ስለ ልጆቻችሁ ጌታ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Amen
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
አሚን
@sulthanseid2880
@sulthanseid2880 Жыл бұрын
​@@bona2318 😊
@Asther567
@Asther567 Жыл бұрын
Amen
@ddkechoye1132
@ddkechoye1132 10 ай бұрын
​@@user-dd9dl6ye1rbru iiiiiiii
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
😭😭የኔ አባት የሚያሳዝኑ ጥሩ ስነምግባር ያላቸው አባት ናቸው እግዚአብሔር ችግራችሁን ይፍታ ሰላም ይስጣችሁ😢ወንድ ልጅ በተለይ አባቶች ሲከፋቸዉ ያመኛል አባቶች እኮ ንግግር እንኳን ማጣፈጥ አይችሉም😟😟
@selamawitgezahgn7050
@selamawitgezahgn7050 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ያሳዝናሉ
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 Жыл бұрын
እህቴ ወንዶችን አትመኝ ሁለት አይነት ነቸው 😂😂
@tiube8057
@tiube8057 11 ай бұрын
​@@kebebushabebe4931አባትሽም ወንድ ናቸው።ወንድምሽም እንደዛው ሁሉንም አንፈርጅ😢በጥቂት መጥፎ ጠባይ ባለቸው ሴቶች ወንዶቹም ሁሉም ሴቶች አንድ ናቸው ሲሉ አንቺንም እንደሚሉሽ አትርሺ
@meseretteshome661
@meseretteshome661 11 ай бұрын
​@@tiube8057የወንድ ክፉ ይበዛል
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ዘንድሮ መቼስ የማንሰማው የለ እስኪ ቅመሞችዬ እንየው ውዶች በርቱ የረመዳን ፆም ስራ እንደሚበዛ የታወቀነው ግን በርቱልኝ 😍
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
🌹🌹
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Eshe 🙏⛪
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እሺ ውዴ ጌታ ያበርታን
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
እሺ መሲዬ🥰
@salwai7446
@salwai7446 Жыл бұрын
Eshi wede
@bitubitu2374
@bitubitu2374 Жыл бұрын
ጓደኞቿ መተት አርገዉባት ነዉ ሚሆነዉ ጊዜዉ ከባድ ነዉ ስንት የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ሰዉ አለ ወደ መንፈሳዊ ሒወት መቅረብ ያዋጣቹሀል
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
You are write
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 ай бұрын
መተት ቅራቅምቦ ብሎ ነገር ፤ የሰው እኩይ ባህሪ ነው የችግሮች ሁሉ መንስኤ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
አንድ አንድ ሴት እራስ ወዳድ ናቸው ይችን እፃንልጅ መጥላት የእራስዋን ቤተሰብሰብስባ የባልን እህት መጥላት ይህ ስግብግብ እራስ ወዳድነት ነው ከግርድና ያወጣትን ጌታ ማመስገን ሲገባው
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Жыл бұрын
ሳርየ ሴት ብቻ ሳይሆን እራስ ወዳድ ወንዱም ነዉ። በየቤታችን ይለያያል!!!
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
@@zerfitunegash5045 maryamin setoche andandoche ejig metfo nen
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ዘንድሮ የማይስመው ጉድ የለም እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሁሉ ሀገራችንን ጠብቅልን የተባረከ ትዳር ስጠኝ 🙏🙏🙏
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
አንድ እውነታ ስንነጋገር ትዳር ውስጥ ፈቺ የሚፍጠነው በወንዶች ነው ምክንያቱም ወንዶች ትንሽ መኝታ ላይ የለው ነገር ሲጔደል አይፈልጉም እና ስለዚህ ወንዶች ሆይ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ሁል ግዜ የስጋ ፍላጎታችሁን ብቻ አታሳዱ
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Sis,Ur conclusion is wrong. Marriage fails b/c of both sides.
@taibah5903
@taibah5903 8 ай бұрын
በጣምትክክል ምንአልባትእመምተኛሁናይሆናል
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
እውነት ነው
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 5 ай бұрын
እና አልበም ውስጥ ሊያስቀምጥት ነው እንዴ ያገብት
@wubatube1644
@wubatube1644 Жыл бұрын
የባል ቤተሰብ በጣም አስቸጋሪ ናቸው በ2 አመታችን ሊያፋቱን ጫፍ ደርሰዋል እባካችሁ ፀሎታችሁ አይለየኝ እና ደግሞ ሴቶችየ ከቤተሰብ ካራቀ ትዳር ብላችሁ እንዳትሞክሩ ምክኒያቱም አገባች ፈታች ሌላ ምንም ነገር የለውም
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Ehte ye Ehtnet Mkren Lmkersh Esti Wederassh Temelkechi Anchiga Yalu Shtetochn Lemastekakel Mokri Anchi Tru Sthogni Enesum Tru Yhonulshal
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችሎታ መስማት መስማት ዋው
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
አነጋገሩ አስተዋይ ጥሩ ስነምግባር ያለው ሰው ይመስላል የልብህን መሻት ፍላጎት እግዚአብሔር ይሙላልህ 💚💛❤️🙏
@almazmekonnen9069
@almazmekonnen9069 Жыл бұрын
Amennnnnnn
@nemastube44
@nemastube44 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ባል ሚስቱን ልጅ እናቷን አባት ልጅን የሚከስበት ዘመን ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት ሰውረኝ
@user-gt9lf4ku9s
@user-gt9lf4ku9s Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢الله ظظظ
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Tidar wist kalesh yagatimal.aint gud ale media lay silemayweta new enji
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
አይ ትዳር በቃ በአፍጢሙ መተከል ብቻ ሆነ ስራው??? 😕😕 ትዳር የምትባል ሰውዬ በጠና ታመሃል እግዚአብሔር ይማርህ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Kkkkkk
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ይህው ማግባት ፋራሁት 😂
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
😅😅
@rhametali1193
@rhametali1193 11 ай бұрын
የዚህን አይነት ጋዜጠኛ ከ 100/10ብናገኝ መታደል ነበር ስርአቱ ስነምግባሩ ትግስቱ አስታዋይነቱ ዋዉ❤ የነዚህ ቤት ችግር ወደጸበል ሂዱ እኔ ሙስሊምነኝ በሀይማኖታችሁ መፍቴሂፈልጉ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በልና ሚስት አለመነጋገር በመሀል የቤተሰብም ጣልቃገብነት ለመፍርሱ ምክንያት ይሆናሉ በመሀል ልጆቻም አሉ ፀልዩ ሁሉም ያልፋል
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
እዴ ሴታ አታስብም እዴ ለትዳራ ለዛውም አዲት ክላስ ይህ ሁሉ ሰው መሰብሰባ አይከብድም እዴ አተግን በጣም ጡሩ ሰው ነህ ተባረክ
@fantaayalew1155
@fantaayalew1155 Жыл бұрын
በጣም ግሩም የንግግር ጥበብን የተጎናፀፈ ሰው ነው፡፡ አስተዋይና ከስሜታዊነት የወጣ፣ የንግግሩ የሃሣብ አንድነትና ተያያዥነት የተስተካከለ ጎበዝ ሰው ነው፡፡ ይህን መሠል አስተዋይነት በሀገር አመራር ብናገኝ መታደል ነበር፡፡ ስለሌላው አያገባኝም፡፡ ጥሩ ሴቴ የገጠመችው ግን አይመስለኝም፡፡
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
Ke negegeru awo teru set yegtmchew aymeslgnm gen yeswan demo bensema lela tarik yenoral ye ande wegen semto mefred yekbdal
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ እና eyoha ሚዲያ የንሰሐ አባት ሆኑ እኮ ወይመከራ እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙏
@meronmeron9834
@meronmeron9834 6 ай бұрын
ሃሃሃ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እናቶች በፀሎት ወደ እግዚአብሔር እንማፀን ከወለድን በኋላ መለየት ለልጆቻችን ስንል በመታገስ ብንኖር ጥሩ ነው ዋጋ ያስከፍለናል በልጆቻችን ጌታ ሆይ በዚህ ቤት ሰላም ይዘህ ግባ ,,,,,,
@Merkehore
@Merkehore Жыл бұрын
that is true be blessed
@AlemGbreyesus-il6pz
@AlemGbreyesus-il6pz 5 ай бұрын
9😅
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤታቹው ይግባ ሰላማቹን ይመልስ
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዝህ ቤት እንቆቅልሽ ላንተ ቀላል ነዉ 😢ለላ ክፉ ነገር ውስጥ ያሳገቡ ያንተ እጅ ጣልቃ ይግባ🙏25 አመት ቀላል አይደለምና😞
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ስሰማው አመመኝ😢😢😢
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
@@user-jt9vv7sf2x እኔም ጌታን እንባ ተናነቀኝ😓😓
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
የምታሳዝነው እህትህ ናት 😭🙄🙄አረብ ጋር ሰረታ ለእናተ የምሰጠው ሰታሳዝን 😭
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ለኔም ያሳዘነችኝ ለዛውም አባራት የዋህ ናት አገር ስትገባ በስርአትኳን አይቀበሉዋትም
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ejegayehu9338
@ejegayehu9338 Жыл бұрын
ተጠንቀቁ የትዳር በሽታ እየተሰራጨ ነው ፍቅር የምባል ሞቶ ቀብር ለይ የልተገኘ ሰው የለም 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@samirasamera6377
@samirasamera6377 Жыл бұрын
Eremaneshi.asakishin.salwed.begd
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
አቤቱ ትዕግስቱ የሰዉየው መልካምነት አጃኢብ ነው።
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
የሷን መቸ ሰማን?? ወንዶች ከባድ ናቸው
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😢😢😢 ማነውእደኔ ጥሩነገርለመሥማት የናፈቀው
@hgf8921
@hgf8921 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
ግን በእምነትህ ብትፀልይላት አንተም ተግተህ ብትፀልይ ውጤቱን ታገኝ ነበር እሷ በጤናዋ አይመስለኝም የልጆቿን አባት ባሏን ኑሮዋን የጠላችው ወንድሜ ንቃ ይሄ የመንፈስ ሴራ ነው ተግተህ ጩህ ከነልጆችህ ፀልይ
@berhanusalem4200
@berhanusalem4200 Жыл бұрын
አንተ እህትህ አባርረህ ጓደኞቹዋ መሰብሰብ ያንተ ነው ጥፍቱ 😮 ደግ ነህ የዋህነት ያጠቃሀል መማር መቻል አለብ ሳላደንቅ አላልፍም 😊
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
አለም ሰገድ የምወድክ ጋዜጠኛ የምትወዱት አሳዩኝ👍👍👍
@zewdukassaw1635
@zewdukassaw1635 Жыл бұрын
ከ3ሳምንት በኋላ ነው ያየሁት የአንተ ስብዕና በጣም ጥሩ ነበር ሂጅ ታከሚ ከማለት ተነሽ እንሂድ ማለት ነበረብህ!በሁለተኛ ደረጃ ሁሉንም ነገር ለልጆችህ አስረዳቸው (ነገራቸው) አነሱም ወሳኝ ሰለሆኑ ከዛ ውጭ እንድትቆዝም አልፈልግም ነፃ ውጣ ለልጆችህም ነገን አስተምራቸው እኔ እንዳንተ 3 ልጅ አለኝ ከ7ወር-11አመት በእናቴ እንደዚህ 1ደቂቃ እንድትቀልድባት አልፈቅድም ነገር ገን አንተ በጣም ትልቅ አስተማሪ ነህ "ህመሟን ስላላወቅኩ መፍረድም ከበደኝ" በተረፈ በቤታችሁ ሰላም ወረዶ ለመስማት ያበቃን
@elisaadhanom8415
@elisaadhanom8415 Жыл бұрын
አባቴ ኢሄ እኮ ግልጽ ነው ለምን ወደ እግዚአብሔር አይሄዱም ህክምና አያስፈልገውም መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
እሰኪ ለሠማው ❤ ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🎉❤
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህ ጉዳይ በኔ ቤት አለ ይህ ፍላጎት ማጣት ሳይሆን ባሎች የምታርጉት ግፍ፣ በደል ፣አላስፈላጊ ንግግር ለጥላቻ ያደርሳል እኔ የምኖርበት ህይወት ይህ ነው ቡሚስት እዳትፈርዱ፡፡
@user-vk1qy9vs2q
@user-vk1qy9vs2q 10 ай бұрын
መልካም ባል ከመልካም ሚሰት ጋር አያገጣጥምም መልካም ሚሰት ከመልካም ባል ገር አያገጠጥምም እየሳዝናል እርግጥ ትዳር ከእግዚ አብሂር ነው የአሁኑ ትዳር ያዳቢሎሰ ሆነ መሰለኝ ወንድሜ ለሁሉም ፅናቱን ይሰጥህ ❤❤❤❤😭😭😭😭
@sofeyandsaniya9092
@sofeyandsaniya9092 10 ай бұрын
ይህን ጋዜጠኛ አለም ሠገዲን ።አለማዲነቅንፍጎትነው ንፁህ ልብ ያለ ህኢቶብያዊይነህ የኔ ናት እድሜ ከጤና ይስጥህ።
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይስራላችሁ። አለምሰገድ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ። የሰውን ችግር የራስህ አርገህ ትሰማለህ: መፍትሄም ትፈልጋለህ። በትርፍ ጊዜህ በሳምንት አንድ ቀንም ቢሆን በማማከር አገልግሎት ብትሰጥ ብዙዎች ይጠቀማሉ ብየ አስባለሁ።
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ባልእና ሚስት አንድአካል ናቸዉ ሚስትዮዋ ባላጌናት የራሷን ዘመን እየሰበሰበች የእሱን እህት እያባረርች ክብራብስ ናት እች ሚስት ሳቶን
@fafi985
@fafi985 Жыл бұрын
የገጠር ሰዉ አንዱን በደንብ ከተቀበልከዉ ሁሉም ቤቱን ትቶ አንተ ጋር ነዉ አይሆንም ማለት ይከብዳል ከባድ ነዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
😮😅😅😅😅
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
🤣🤣🤣 dersobeshal
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
😂😂😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ኧረ የገጠር ሰው ኩሩ ነው ከተማ ዘመድ ጋር ሄደው ራሱ ይከያሉ አይንሰፈሰፍም የከተማ ሰው ግን ያየውሁሉ ይምረዋል ጥንቅሹ አሬራው ሸንኮራው እርጎው ሁሉ ትርፍነው
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገሮች መሀከል ገብቶ ሰላም ያምጣላችሁ ። ወንዱም ሴቱም ለትዳራቸው ሲሉ ከቤተሰብ መራቅ ተገቢ ነው ። ባሉበት መርዳት እናት ና አባት ከደከሙ እነሱን መጦር ይገባል እንጂ ቤተሰብ ን መሰብሰብ የለብንም ።
@tg-vl6vy
@tg-vl6vy Жыл бұрын
የባተሰቡ መብዛት የኑሮ መጨናነቅ ይፈጥራል እጥረት ያጋጫል የራሳቸውን ኑሮ መኖር አልቻሉም የሚያጣላቸው ያ ይመስለኛል
@aeideatube
@aeideatube Жыл бұрын
በሰደት አላም የምትኖሩ እህት ወንድሞች የረመዳን ሰራ ፍጣሪ ያቅልላቺሁ ትዳሩንም ያገባቺሁ ያፃናላቺሁ ያላገባቺሁ አላህ ይዘውጃቺሁ
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын
እግዚአብሔር የቤታችሁን ሰለም ይመልስላችሁ አሜን በእዉነት ከይቅርታ ጋ አባ እርሰዎ ይሔን አለማዊ ትህትናዎን ወደ መንፈሳዊ ይቀይሩትና በትዳረዎ የመጣበዎትን ፈተና እግዚአብሔርን እየተማፀኑ ትዳረዎን ያድኑ በሚስተዎ ላይ የወንድ አይነጠላ አብሮ የተወለደ መንፈስ መተት በሚስተዎም ሆነ በእርሰዎ በኩል የተላከ ትዳር አፍርስ የተባለ መንፈስ አለ በፈጠረዎት ስግደትና ፀሎት ፀበል መጠመቅን መጠጣትን ሙሉ ቤተሰቡ የዘወትር ስራችሁ አድርጉት
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Жыл бұрын
በ 3 አመት የትዳር ህይወቴ የገባኝ ነገር ባልና ሚስት የራሳቸው ግዜ እደሚያስፈልጋቸው ነው ሴትየዋ ሰብስባ ሰውዬው መተንፈስ አልቻለም ሆ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
መቸም ዘንዲሮ የማንስማው የለ በተለይ ስለ ትዳር ስሰማ እንደት እንደሚጨንቀኝ ለባለ ታሪኮቹ ሳይሆን ለራሴ እጣ ፋንታ አስባለሁ እግዜኦ😢😢
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Жыл бұрын
እኔም ማርያምን
@sabamulat2268
@sabamulat2268 Жыл бұрын
Ayzoshe mejemeria Tseley kemagbatshe beft.
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
እኔም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😁😁እኝን እያስፍራሩ እንሱ ትዳርን እንዴቀጥል ይፍልጋሉ ውይም ተፋተው 😏😏ምልሶ ያግባሉ ምን ቸግራችው 😂😂😂እኝው በ ፍራቻ ነጭ ጽጉር እናብቅል 😂😂እና አድራ በ 1 ጆሮ ስምታች በ 1 አፍስሱ 😁😁ኦኦኦ ማን ቀምሶ ማን ይቀ😳😳ራል
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c 😀😀😀😀👍
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ፀልይ ወንድም እግዚአብሔር ይግባ በቤታችሁ
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 2 ай бұрын
ሰውዬው በጣም የተረጋጋ ና የተዋጣለት ሰው ነው ነግግሩ በጥበብ የተሞላ ሰው እግዚአብሄር በቤታችሁ ይግባ አይዞን
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
ይሄ ግዜ ግን ትዳሮች ሁሉ በየቤቱ የሚበጠበጡበት ዘመን ሆኖል እና ፀሎት ያስፈልገናል ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደ ፍቺ የሚጠላው ነገር የለምና መፍታት መፍትሔ አይሆንም
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_አባቴ ይሄ የአይነ ጥላ መንፈስ ሴራ ነው እንዲህ ትዳር የሚበጥብጥ እባክዎት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ያዳመጡ ያኔ የትዳርዎ በጥባጥ ማን እንደሆነ ያውቃሉ በተለይ ደግሞ ባሌቤትዎት ጎረቤት ስብስቦ ቡና የሚጠጡ ከሆነ በእርግጥ የመንፈስ ሴራ ነው የመምህር ግርማን ትምህርት ይከታተላሉ ከሚድያ ወጥተው የትዳር ገመና መናገር በፊት ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ይሻላል_*
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኮተት
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ትዳራችሁ ያስተካክለው ፍቅርን ይስጣችሁ ጋዜጠኛው ተባረክ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
አለምሰገድ ክበርልኝ በእውነት ንግግርህ ሚዛናዊ እርግት ያልክ በእውነት ክበርልኝ ካንተ ስብዕና ብዙዎች ይማሩ ,,,,,,,
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምም. ቃላት. ያጠረኛል. አለመሰገድ. በጣምም. ታጋሽ. አዘጋብሔር. አደሜ. ይሰጠክ. ተባረክ. ትሕተና ክ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassanessibu6080
@kassanessibu6080 Жыл бұрын
አዮሐ ሚድያ ለአንተ ፅናቱን ይስጥሕ ከነገላባው የሚመጣ ባለ ጉዳይ ገዜ ሰጥቶ ማዳመጥ በጣም ጥሩ ስጦታ ነው ። ከስረው ሁሉ ጥሩ የዕጅ ጥበብን ቴክኒክ የምንለው ጥሩ ነው ኘግግር ጭቅጭቅ የለውም ።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ውይይይይይይ አሁንሥ ጥሩ ነገር የምሠማበት ቀን ናፈቀኝ 😭😭😭😭
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 6 ай бұрын
ወይ ጋዜጣኛ ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥ አለምይ በእውነት ትለያለ ፈጣሪ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤
@sabaderbemekuriya
@sabaderbemekuriya Жыл бұрын
አብሮ ይስጥልን አለምዬ እናመሰግኔለን ለምታካፍለን ፕሮግራም አበስክ እማንሰማው የለ ፍጣሪ አምላክ ሀገራችንን ወገኔችንን አማን ያርግልን ክፉ ነገር በቃቹ ይበለን አድዬ
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 10 ай бұрын
ወደ ፀበል ይሂዱ ምክንያቱ መፍረድ ከባድ ነው መፀለይ ነው ያለብን ሁላችንም 🤲🤲🤲ሁሉም ነገር ያስፈራል
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
የባልን ችግር እንደስማን የሚስትንም ችግር ምንስማ መልካም ነው ብቻ ለልጆቻችሁ ስትሉ ብትስማሙ የኛ ወላጆቻችን በመቻቻል ነው ለረጅም አመት እሚኖሩት ብዙ ችግር ቢኖርባቸው በሽማግሌ ችግራቸውን እየፈቱ ነው እኛን አሳድገው ትልቅ ደረጃ ያደረሱን በእኛ ዘመን ደግሞ በሚዲያ ሆነ የጎዳ ችግራችንን እምናወራው ግን በእኔ እይታ ስተት ይመስለኛል ችግር ካለ በትዳር መሀል በመነጋገር መፍታት ይቻላል ግን በሚዲያ ገበናችንን ማውራት ተገቢ አይመስለኝም እኔን ያልገባኝ ስልጣኔ ነው ወይስ አለማወቅ
@bipbip8988
@bipbip8988 8 ай бұрын
ስልጣኔሳይሆን ያለመረዳት ያለማወቅ ይባላል ቢነግሩትያልሰማ ቢመቱትአያመውም ነውአባባሉ ስለዚህ ተነግሮም የማይሰማናየማይገባው መአትሰውአለ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ የዘመኑ ትዳር ከባድነው😢😢😢ሲጀመር ዘመድ ባለትዳርጋ አያስፈልግም ለእንግድነት ብቻ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
ትክክል።
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Жыл бұрын
ዴቭዬ እንኳን የአሰብከው ሁሉ ነገሮች ተሳኩልህ የእምዬ ኢትዮጵያ ሀቀኛ ጀግና ቃሉን አላማውን እማይቀይር ቆራጡ ጀግና ብዬሃሀው ወንድሜ ዴቭ ❤👍💪🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
የባልም ሆነ የሚስት ዘመድ በጭራሽ እብሮ መኖር በጣም ለትዳር እደጋ ነው
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f Жыл бұрын
ትክክል ✅✅✅✅✅
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
ትክክል
@alemhaile625
@alemhaile625 Жыл бұрын
አሁን ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ 😢😢😢
@mulukenassefa5945
@mulukenassefa5945 8 ай бұрын
አለምዪ የተባረክ መጨረሻውን መስማት ናፈቀኝ አቤት ትግስትህ አለ እድሜህን ያርዝመው
@desertflower3242
@desertflower3242 Жыл бұрын
በመሀላችሁ ያለውን ችግር እግዚአብሔር ይቅረፍላችሁ በተለይ ግልፅነት የሌለው ትዳር ከባድ ነው ነገርም በሆድ መያዝ ደግሞ በጣም ከባድ ችግር ነው
@alehubeletiopiawi4254
@alehubeletiopiawi4254 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በትዳር ጣልቃ ገብ እና ቤት አስፈቺ ነው በእጅጉ ብዙ ሰወችን አቃለሁ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ቤታቸውን ሲፈቱ እና ልጆቻቸውን ሲበትኑ አሌክስ አድናቂህ ነኝ በርታ from jerushalem🇮🇱❤
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
ወየው ዘንድሮ መለያየት በኛም ብቻ አይደለም በእናትና አባቶቻችንም መጣ አንተ ይቅር በለን ፍቅር ጠፋ
@user-xn1gt8fe5e
@user-xn1gt8fe5e 10 ай бұрын
አለም ሰገድ እድሜህ ይርዘም እስት አሚን በሉ እህቶቼ
@asterwolde2849
@asterwolde2849 Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋ ሰዉ ነዉ እግዛቤር ችግራቹን ይፍታዉ❤
@hannatekle9290
@hannatekle9290 Жыл бұрын
In my personal opinion, I think whatever issues you may have in your marriage, it should be solved privately by the two parties and not involve anyone including social media.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
It's an ongoing issue since 10 years ago & you can tell this man can not leave his wife alone to live her life freely to some extent.At the end of the day this poor lady might get very sick.
@haywanadam1688
@haywanadam1688 Жыл бұрын
He goes out to field work for six months and comes back expecting to find open arms.
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
💢
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
They came out on social media to teach others not to find a remedy
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
@@haywanadam1688 yeah, the society have so many issues, we do not communicate, that's the problem, that's very sad everyone suffered silently.
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድላቹህ 🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ኑሪልን ኑሪልን እናታችን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ!! ገና የምትወጃትን ትንሳኤዋን ትያለሽ!!!
@hdhjd2859
@hdhjd2859 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ
@ChombeCho
@ChombeCho Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ጎበዝ እና ግልፅ እንደውም አይደፈርም የሚባለውን የቤተሠብ ሚስጥር በመግለፅ በተመስጦ ጀምሬ መጨረሻውን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው በርታ ሞክሼ።
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
እኔ ማርያምን ትዳርን ፈራው አሁን 24 አመቴ ነው ግን ስለትዳር ሲወራ እፈራለው ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው እኔ ጥሩ ሚስት እሆናለው እልና ምንአልባት የማገባው ሰው ባል መሆን የማይችል ይመስለኛል በዛ ላይ ደግሞ እንደዚህ አይነት ትዳሮችን ስሰማ ከባድ ነው 25 አመት በትዳር መቆየት ማለት እኮ ከባድ ነው ብቻ እመብርሃን ቤታችሁን ትጎብኘው😊😊😊
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
አዳዴ እኛም ሴቶች ጋ ትልቅ ችግር አለኮ የሚያከብረንን ነፃነት የሚሰጠንን ባል እንበድላለን እደጅልም እናያለን አምላክ ከናተጋር ይሁን ቤታቹ ትዳራቹ አይፍረስ አምላክ ጣልቃ ይግባ
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
Ewnet bleshal egnam gar chger yenoral mefthew wede Egzhabher mekreb nw
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
@@Fano203 ትክክል
@titimulatu5426
@titimulatu5426 11 ай бұрын
በጣም አንዳዴ ኮስተር ያለ ከሆነ ተሽቆጥቁጠው ይኖራሉ ብእውነት አያያዙንአናውቅበትም መልካም ባል ሲሰጠን
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 Жыл бұрын
የአላህ አንተ ጠብቀን ያረብ😢
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Жыл бұрын
በጣም ትዕግስት አለህ እግዚአብሄር ያበርታህ
@daneilgegeyehe7015
@daneilgegeyehe7015 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይች መቸም ሰው አትሆንም ልጆችህን አሳድግ ፍታት
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 10 ай бұрын
ሚስትየው እባክሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ አጥቦ ቀባሪ ባልሺን አትግፊ ልጅም እኮ አብረው ቆመው ሲድሩ ያምራል
@2010nardos
@2010nardos 11 ай бұрын
ፅልይ. እግዚአብሄር ይረዳሃል.He is the only one who can help you.
@missawkhoury3570
@missawkhoury3570 Жыл бұрын
በመሀላችሁ የገባውን መንፈሥ ፈጣሪ ያንሣላችሁ
@ayok4563
@ayok4563 Жыл бұрын
በጣም ይገረማል ተፈጥሮ እኔም በጣም ነገር ይዘሎ ቶሎ የመናገር የለብኝም ከተነገሩኩ ግን የስንት አመት አመጣለሁ በዚህ ቀን በዚህ ስዓት ቢያ አነሳለሁ ግን ጥሩ አይደለም በጸሎት አስበኝ ወገኔ ገና 27አመቴ ነው ግን ጥሩ እንደ አልሆና አውቃለሁ ነገር መያዝ መርዝ ነው
@seadayimam1138
@seadayimam1138 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጉበዝ ነክ ባለታሪኩ ሰውዬ አሥተዊይ ይስላሉ ፈጣሪ ሰላማቹሁን ይመልስላቹሁ
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
የዘመኑ ሴት እኔ ብቻ አውቃለሁ እኔ ብቻ ልደመጥ ፈርሀ እግዚሀብሔር የጎደላቼው የሚስት ትርጉም ያልገባቼው እየሆኑ ነው ሲናገሩ እንኳ ባላቼውን ያስፈራል የሚያወጡት ቃል
@davdav1797
@davdav1797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዘመናችን እጅግ ከፍቷል ትዳር መቻቻል ከሌለበት አደጋው ለእገር ይተርፋል ይህው ሰው ለሰው መተዛዘን ከተወ ቆየ እኮ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች 🥰🥰🥰
@zemzem9136
@zemzem9136 Жыл бұрын
ወአለይኩም ወአለይና ።
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
አለይኩም ወአለይና❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
​@@zemzem9136 demerign melesalewu
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 ай бұрын
ረመዳን ከሪም 🌹🌹🌹🌹🌹
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይጠግነዉ ትዳር የማፈርስ መፈስ የተመታ ይሁን ትዳር በመነጋገር በመተሳሰብ በመቻቻል ለልጆችም ማሰብ አለብን ትዳር ሲፈስ ልጆች በጣም በጣም ይጎዳሉ እባካቹ ትዳራቹን አታፍሱ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ። ሲቀጥል የእህታችን የእድሜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል እባኮት አቶ ባል ሚስትዎትን ተረዱ
@dawitejigu
@dawitejigu Жыл бұрын
Thank you for sharing us!
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
Journlist Alemseged, i highly respect and admire you. I like your show , most importantly , your understanding for your gusts , your effort to solve marriage problrm , economy problem , most importantly your adbocat for children . Your childten , wife and family are happy . The way you listen , your sympaty for people , you are real human being , you really are doing what God asighn to you. . GOD BLESS YOUR SERVICE
@hfj4001
@hfj4001 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይረዶት እሱነም ልባና ይሰጣት
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
የሰላም ባለቤት ክርስቶስ ይጎብኛቹ 🙏🙏🙏
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄን ቤተሰብ በሰላም ሙላው የሰይጣን አሰራር በስላሴ ስም ታሰር
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
አለምሰገድ እንኳን ደህና መጣሃልን ወላሂ አንተ የብዙዎችን ታሪክ ነው የምታመጣልን እናመሰግናለን ወንድሜ
@deregehailu5958
@deregehailu5958 7 ай бұрын
ይሄ መንፈስ ነዉ የኔን ታሪክ የምታወራ ነዉ የመሰለኝ አንተ ግን በርትተህ ፀሎት አድርግ እራስህንና ልጆችህን ጠብቅ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅረባችሁ አብሮነት ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አለምሰገድ ግን ለምድነው ሚስትየውን እሳቸው እያልክ ሰውዬውን አተ ብለህ ምጠራው እኛ ሴቶች ብንሸመግልም አቱ ልንባል አንወድም😂 በተረፈ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አዳማጭ ተመስጠህ ስታዳምጥ የሰውን ስሜት ትረዳለህ
@Beimnet-pl9xq
@Beimnet-pl9xq 5 ай бұрын
ሲጀመር የመጨረሻ ዘመለይ ነው የደረስ ነው ንሳሀ ገብቶ ፈጣሪን መጠበቅ ነው የቀረው ትንሽ ቀነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 45 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 73 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 45 МЛН