የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread

  Рет қаралды 596,168

Addis Kitchen

Addis Kitchen

5 жыл бұрын

#ethiopianfood#bread#
1. በሃይለኛ ሙቀት ለ 1 ሰአት ይበስላል
1. bake bread for one hour
ingredients.
2 kg all purpose flour. 2 ኪሎ ፍርኖ ዱቄት
1/4 cup of oil 1/4 ኩባያ ዘይት
1/4 Cup of sugar. 1/4 ኩባያ ስካር
1 tbs.yeast 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1 tsp.of baking powder 1 የሻይ ማኪ. ቤኪንግ ፓውደር
1 tsp. Orange zest 1 የሻይ ማኪ. የብርት. ፍቅፋቂ
1 tsp. of salt 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1.1/2 Lit.of water 1.1/2 ሊትር ውሃ
• ቋንጣ ፍርፍር Ethiopia food...
• Ethiopian food Gored G...
• ምርጥ ቡላ Genfo Bulla F...
• ቀላል የቅቤና ክሪም ቺዝ አሰራር H...
• የፆም ቀላል ፓስቴ /ብስኩት Ethi...
• የፆም ሎሚ ኬክ Ethiopian fo...
• የቲማቲም ወጥ አስራር Ethiopia...
• Ethiopian Genfo/ Porri...
• ስፔሻል ፉል አሰራር /ቀዝቀዝ ያለ ...
• የፆም ቂጣ ፍርፍር /ጨጨብሳ Ethi...
• ምርጥ ተጋቢኖ ሽሮ! Ethiopian...
• መኮሮኒ በሠላጣ Ethiopian Fo...
• Video
• የፆም ባምያ በሩዝ Ethiopian ...
• Video
• Video
Music no copyright
Check out my instagram
/ addiskitchen

Пікірлер: 511
@addiskitchen2893
@addiskitchen2893 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ ጠየቃቹኝ ጥያቄዎች ስለ ህብስት መጋገሪያው እኔ የጋገርኩት በትልቅ ድስትና ውስጡ ደግሞ ተለቅ ያለ የፓስታ ማጥለያ ነው እንደምትፈልጉት መጠን በማንኛውም ድስት መስራት ይቻላል ፍርክርክ ለሚለው ሊጡ ቀጠን ቢልና ሲበስል ረጅም ሰዓት መብሰል የለበትም ትልቅ ከሆነ በቃ 1 ሰዓት በቂ ነው እሳት ላይ ብዙ መቆየት የለበትም ስለ ቀለሙ የትም ሱፐርማርኬት ይገኛል ቀለሙ Deep orange Food color ለሁሉም አመሰግናለው
@waliaaaa5615
@waliaaaa5615 5 жыл бұрын
Hu
@ethiopia2602
@ethiopia2602 5 жыл бұрын
Addis Kitchen አድነገረ መልሸልኝ መብስሉ በምን ያስታውቃል ጋግሬ አይቸም አላውቅ የመጀመሪያ ሳይ ነወ ቀለም የሚመሥለውሰ ምድነወ አሰረጆኝ ይቅረታ
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 5 жыл бұрын
በጣምአሪፍ
@yeamcenat3229
@yeamcenat3229 4 жыл бұрын
@@ethiopia2602 be seat new yetkaiew
@user-uj6yy4jk2k
@user-uj6yy4jk2k 4 жыл бұрын
ጫጫታው ምንድነው
@pate840
@pate840 5 жыл бұрын
አቤት ትግራይ የበላሁት ልዩ ነው ይሄንን ሳይ አስታወስኩት ።ጎበዝ የሚደነቅ ነው። የምግብ ቀለም ከአትክልት የተሰራ ካልሆነ ቢቀር መልካም ነው።
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 5 жыл бұрын
It's so amazing job God BLESS your hands.
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
Ye bet kelem new
@awemm9576
@awemm9576 5 жыл бұрын
Yes
@saragezaw4834
@saragezaw4834 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሕብስት ነዉ
@yemareyamkale9489
@yemareyamkale9489 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እዴት ያምራል
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
@azmeramebrathu9972
@azmeramebrathu9972 4 жыл бұрын
Yene konjo siar malu yalew betam new yewededku keteybet Egziabher yirdash AMEN !
@ElsiWorku
@ElsiWorku 5 жыл бұрын
ዋው ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል በጣም እናመሰግናለን👏👏👏
@sssd6561
@sssd6561 4 жыл бұрын
ፍክስ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 5 ай бұрын
ዋውውው የኔባለሙያእጅሽይባረክ
@HappyHappy-jx3xi
@HappyHappy-jx3xi 4 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ፓ ባለሙያ ነሽ በጣም💚💛❤👌👌👌
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 5 жыл бұрын
ዋውሲምር ጎመጀሁ.
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ. እናመሰግናለን.እጅ ይባርክ.
@rehanayesuf6140
@rehanayesuf6140 5 жыл бұрын
Mashaallah thank you for teaching
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሕብስቲ ዓደይይ ብጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ኣፌ ውሃ ሞላ ዋው
@user-he9um6ty1y
@user-he9um6ty1y 5 жыл бұрын
እኔም እፌ ውሃ ሞላ ሓያት ጓል ራይ ሕብስቲ ዓድና ደስ እዩ ዝብል
@tsigemamo109
@tsigemamo109 5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ የሃበሻ ሴት እውነት ባለሞያ ነውሽ ያሁን ጊዜ ሴቶች ያስድቡናል የማያቁትን ለተመልካች ያቀርባሉ ለራሳችውም ኣላወቁት
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያምርል ያስጎመጃል ጎበዝ እህቴ በርቹ
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ሀሪፍ ነው ደስ ይላል
@zinetmuhammed9818
@zinetmuhammed9818 4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እማ
@tigistgetachewmoges3303
@tigistgetachewmoges3303 2 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ👍👍👍
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
እጂሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ሲል
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 5 жыл бұрын
Thank you!! Ejish yebarek
@user-iv7ze8gw9e
@user-iv7ze8gw9e 5 жыл бұрын
ዋውውውው ጎበዝ
@user-lp6ng7eo1b
@user-lp6ng7eo1b 5 жыл бұрын
በስማም በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪኝ አባ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@lyutube2117
@lyutube2117 5 жыл бұрын
ይመችሽ ያምራል
@appss1016
@appss1016 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ደስስ የሚለውው
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ
@martaworku7214
@martaworku7214 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል።
@asnaasna2924
@asnaasna2924 5 жыл бұрын
ሀይ ሀይ በጣም ቆንጅ ነዉ በርቺ ጡሩ ነዉ
@amiyyemaryamlji4511
@amiyyemaryamlji4511 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@rabiamohammed6014
@rabiamohammed6014 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ተባረኪ
@saraseyoum3410
@saraseyoum3410 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን::
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባረክልሽ እናመሰግናለን በረች እህታችን
@helenaalie1620
@helenaalie1620 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው👍👍
@user-mq6px3qk4u
@user-mq6px3qk4u 3 ай бұрын
ሳትሰስቺ አሳየሽ ምርጥ የሀገሬ ልጅ
@eslamikyoutobe6457
@eslamikyoutobe6457 5 жыл бұрын
መሸአላ በጣም ያምሬል እጅሽን አላህ ይባርክልሽ እህት
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ስራ ነው
@sadahussen705
@sadahussen705 4 жыл бұрын
ዋው በጣምነው የሚያምረው
@user-he9um6ty1y
@user-he9um6ty1y 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥዪበት ጉበዝ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ እኔ ሁሌም መስራት ደስ የሚለኝ ህብስት በጣም ነው የምወደው
@user-tb8sg2cj9x
@user-tb8sg2cj9x 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ማሻአላህ
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 4 жыл бұрын
ማሻአላህ.ተባርክአላህ
@user-ey3ku7iz1i
@user-ey3ku7iz1i 4 жыл бұрын
ወአው በጣም ያስጎመጃል 👍👍👍👍👍👍😋😋😋
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆጆ ነሽ በርች
@brti3667
@brti3667 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ
@user-kz2eg1tr6l
@user-kz2eg1tr6l 5 жыл бұрын
ዋውበጣምያብራል
@gahhgakkk2862
@gahhgakkk2862 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@songnigeria9812
@songnigeria9812 5 жыл бұрын
I gust make one its sooo yamm thanks for sharing please keep teaching me good things like this great job sis ❤❤
@hasenatkameli8082
@hasenatkameli8082 4 жыл бұрын
Waw
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 5 жыл бұрын
Simply amazing
@user-ue3eb4cr9l
@user-ue3eb4cr9l 5 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ
@misraktesfay5518
@misraktesfay5518 3 жыл бұрын
Looks good and looks yummy I love it I'll make it one day for the holiday thank you for showing me
@deintube5061
@deintube5061 5 жыл бұрын
በርች ቆንጆ ነው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
ዋው እጅ ይባርክ
@user-nj8uh5rn6h
@user-nj8uh5rn6h 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስያምር ሞያ ብሎ ዝም በቃ
@nazarali7563
@nazarali7563 5 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል እርግጠኝ ነኝ ይጣፍጣልም ትስለሚ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 5 жыл бұрын
ዋውውውው ገበዝ 100%
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
የማምየ ኣሰራር ትዝ ኣለኝ የኣንድ ሞስሊም ወንድሜ ሰርጉ ላይ በጥስት ከ30 በላይ በዚ መልኩ ሰርተን ነበር ጥሩ ሙያ ኣለሽ በርቺ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
@meazimesfin4654
@meazimesfin4654 4 жыл бұрын
Awww how I love hibishti.. I miss it so much.
@user-uf7ur9kg4u
@user-uf7ur9kg4u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ንገሪኝ እማ እድጋግር
@liliendale6637
@liliendale6637 5 жыл бұрын
ዋው ማሻላ
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bethelnnakuba4758
@bethelnnakuba4758 5 жыл бұрын
ጎበዝ 👌👍💖
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 5 жыл бұрын
Wow egeziabeher ejishen yebarkileshi tena yesteshi!!! Betam gobeze nashe bale moya neshi! Berche!!!!!!! Good Job!!!!!!
@sarakessete1000
@sarakessete1000 5 жыл бұрын
betame gobez bravo egish ybareke.
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 5 жыл бұрын
Very yammy Thank u for sharing your experience
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 5 жыл бұрын
wow betam yamerale egesh yebarek
@user-yq2zn2tx7r
@user-yq2zn2tx7r 4 жыл бұрын
ያምራል ዉደ እናመሠግናለን እጅሽን ይባርከዉ
@kedirwollo8967
@kedirwollo8967 5 жыл бұрын
መሻአላ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 5 жыл бұрын
Wow betam yemerale ejeshi yebarki ❤👌
@proudmomofgirls8695
@proudmomofgirls8695 4 жыл бұрын
That looks yummy 😋
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Wow endet yameral ejeshi yebarek
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
bexame dess yemyil newu tebarkyiiiiii
@bekeluergete6147
@bekeluergete6147 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርች
@user-du4ct8qm3e
@user-du4ct8qm3e 10 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
@sabamicheal9388
@sabamicheal9388 5 жыл бұрын
You the best it looks yummy!!
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 жыл бұрын
Ejish yibarek
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 5 жыл бұрын
ባለ ሞያ እናመሰግናለን ::
@Rak-hu4es
@Rak-hu4es 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
ዋው ሲያምር 😋😋😋😋
@user-hn4ld4vv8n
@user-hn4ld4vv8n 4 жыл бұрын
ማሻአላ ሲያምር
@ansha.hussen8224
@ansha.hussen8224 3 жыл бұрын
ያምራል
@makilalu9534
@makilalu9534 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@forgotemail594
@forgotemail594 5 жыл бұрын
ምንም ቢሆን ቃ ያለ ነገር ደስ ይላል።
@Ruth-yr6qo
@Ruth-yr6qo 5 жыл бұрын
I am so glad I found this channel. God bless you!
@feruzemohammed1836
@feruzemohammed1836 5 жыл бұрын
Jjiioo90009
@nejatadem6980
@nejatadem6980 5 жыл бұрын
So easy and amazing way wow 😍👍am gone make one and am gone send a picture for you so soon thank you 😍😘👍👍👍
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
አንደኛ ! አሰራሩም በጣም ግልፅ ነው.. አጅ ይባረክ ! Bezebib.. አንዲሁም ተፈጥሮአዊ kelem.. በርበሬ ወይም አርዳታ bittekemi
@Bemnet947
@Bemnet947 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ ባንቀምሰውም አማራ ክልል እናቶቻችን የሚሰሩት በትልቅ ትሪ ማለት የእንጀራ ማቅረቢያ ላይ ከዛ ውሃው የሚፈላው በልብስ ማጠቢያ በሚመስለው የብረት ሳፋ ወይም ጥሽት ይባላል በሱ ነው እና ሲጣፍጥ በስመአብ ልዩ ነው እናቶቻችን ሞያ አስተምረውናል እረዥም እድሜ
@MahletDetails
@MahletDetails 2 ай бұрын
Wow amazing
@statisticool
@statisticool Жыл бұрын
nice, I've never seen this before! yum!
@asadasad26
@asadasad26 5 жыл бұрын
Masha Allah betam yamerale
@biresanyiigottaa9796
@biresanyiigottaa9796 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@user-kx3jq6tm8h
@user-kx3jq6tm8h 5 жыл бұрын
ሲያምር
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Wiy siyamer betam gobez neshi
@gac7585
@gac7585 5 жыл бұрын
..ዋዉ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
@maheletfanta2322
@maheletfanta2322 5 жыл бұрын
Wow betam yamerale ejishi yebarik
@nyaataabiyaaarebaa2532
@nyaataabiyaaarebaa2532 5 жыл бұрын
Masha allah melik yistegn inji moya keyuotube
@siyamlove8868
@siyamlove8868 5 жыл бұрын
Wow tnx sis ejishe yebarek
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 5 жыл бұрын
That look good 😋
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Woww 😍
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 5 жыл бұрын
Wow Yummy yummyyyyy😋
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 30 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር Ethiopian Breakfast Food Teff Chechebsa
10:22
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 197 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 42 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН