የልብ በሽታ ሊከሰት እንደሆነ ጠቋሚ የመጀመሪያ 12 ምልክቶች| የልብ በሽታ መንስኤ| የልብ ህመም 12 Early sign of heart disease

  Рет қаралды 27,295

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

8 ай бұрын

#youtube #heartdisease #የልብበሽታ ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 72
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@ahmedsau7
@ahmedsau7 6 ай бұрын
ዶክተርየ በናተክ መልስልኝ አዳዴ የመደገጥ ስሜት ይሰማኛል በጡቴ መካከል ላይ እደዚሁ ጨን ብየ ስይዘው ተመሣሣይ ስሜት ይሰማኛል እና ምንይመሥላል ሀኪም ቤትስ ይጠበቅብኛል
@user-vu9op7sh4q
@user-vu9op7sh4q 6 ай бұрын
ስላም ዶክተር እባክህ መልስሊን እኔ መካኒካል ቫልብ ስርጀሪ አሪጌዋሉሁ እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ስላም ነይ ግን የሚወዳት ሴስ እሳም እንዴኔ ነች ልንጋባ እየፈለኩ ነይ ምን ችግር ሊኖሮ ይችላል እባክህ ንገረኝ
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን ዶክተር❤
@assistanthome578
@assistanthome578 8 ай бұрын
ዶክተርየ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ በፊት እሚመኝ እራሴን ዉጥረት ጭቀት ነበር በጣም ይጨቀኛል አሁን ደሞ ልቤ መተፈስ እያቃተኝ ነው ትፋሽ ያጥረኛል በቃ የድካም ስሜት ይሰማኛል ሀክቤት ሂጀ ምንም በሽታ እደለለኝ ነው እሚነግሩኝ ምን ትመክረኛለህ ጭቀትንም መቆጣጠር አልችልም ቡዙ ሞክሪለሁ ግን እቢአለኝ ማበረታች እዳለክ
@tigtube2793
@tigtube2793 23 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@yanniiwoww-il9xs
@yanniiwoww-il9xs 14 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@TigistTigist-kh5ji
@TigistTigist-kh5ji 8 ай бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@balainesh8473
@balainesh8473 8 ай бұрын
Thanks❤❤
@nalaals6496
@nalaals6496 8 ай бұрын
❤😍እባክህ ዶክተረ ስለሣይነስ ሥራልን😍🙏
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይሰጥልን ዶክተር👏
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 ай бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 8 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው ከምስጋና ጋር 👍
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግን አንተ ካልከው ውስጥ እኔም ትንፋሽ አጥሮኝ ነበር ሌሊት ስተኛ እና ልቤ በጣም ይመታል ከዛን ተነስቼ ውሀ ስጠጣ ትንሽ እራሴን አወኩ ብዥ ብሎብኝ ነበር እባክህ መልስልኝ የልብ ህመም ይሆን
@Muhammed-fx6zj
@Muhammed-fx6zj 4 ай бұрын
Tabrk
@SimretBogale-nu8pe
@SimretBogale-nu8pe 8 ай бұрын
ዶክተር ስለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለዉ ተባረክ። የደም ዝዉዉር የሚያፋጥኑ ምግቦችን የተስተካከለ አመጋገበ እንዲኖረን ጠቁመን
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
መልካም ቪድዮ ሰራለሁ!
@user-ik3su7fu5r
@user-ik3su7fu5r 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልንወድማችን✔✔ሀሪፍቆይታነበር✔✔ ለምትስጠንሁሉ✔✔ሀሳቦች አስተያያት ከልብነዉ ምስጋናችን ወድማችን ✔✔ቀጥጥልበት በርታ🙏🙏✔
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ሰላም ከልቤ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@Muhammed-fx6zj
@Muhammed-fx6zj 4 ай бұрын
Tabrke taɓrke
@YosephGkidan
@YosephGkidan 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር። እኔ ከ6አመታት በፊት ጀምሮ በከተማችን አዲስ አበባ አሉ ከሚባሉት ዶክተሮች ጋር በመገናኘት አስፈላጊ ነው የተባለ ምርመራ እያደረግኩ ቢሆንም ልብህ ደህና ነው ነው መልሱ።ነገር ግን አንዳንዴ በንዴት እንዳንዴ በቅዝቃዜ ባልታሰበ ወቅት ደረቴአካባቢ በህመም እየተሰቃየሁ ነው መፍትሄው ምን ይሆን ? ምክር ካለ?
@user-zf1bd1ng8k
@user-zf1bd1ng8k 8 ай бұрын
6ወር ሁነኛ አረ በጣም እያመመኝ ነው
@alexhabte9211
@alexhabte9211 7 ай бұрын
ምልክቱ እኔም ጋር አለ የልብ ህመም ነው
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
Areb ager neng kemetaw hulet were new hakom bet alhedkum mn tamakrengaleh amesegnalew
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
Areb ager neng kemetaw hulet were new hakom bet alhedkum mn tamakrengaleh amesegnale
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 4 ай бұрын
😢😢😢 የአላህ
@SalamMengesto
@SalamMengesto 2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ እኔ ችግሬ ስተኛ ነው በምተኛበት ሰአት ልቤ በጣም ይመታል ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል ሌላ ችግር አላጋጠመኝም ላስቸግርህ ምን ላድርግ
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
ene tnfash mater ena deret mchot matat ysemangal
@Meki129
@Meki129 2 ай бұрын
ኧረ በጀሊሉ አቅም ማነስና አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ደረቴንም ያመኛል እንዲሁም በፊት እስፖርት ረጅም ሰዓት እሰራ ነበር አሁን ግን በጭራሽ አልቻልኩም ማለቴ 20 ደቂቃ እንኳን መስራት አልችልም ይደክመኛል በጣም ልቤን የጨናንቀኛል የድካም ስሜት እጅግ በጣም ይሰማኛል ስራ ቢሰራም ባልሠራም ግን ወፍራም አይደለሁም
@tureyekidanmariyam3699
@tureyekidanmariyam3699 8 ай бұрын
ዶክተር የት አገር ነው ያለኸው እባክህ መልስልኝ
@sarondoha5416
@sarondoha5416 3 ай бұрын
Docter yafinegnal liben yasilegnal plzzzzzzzzz mefitew😢😢
@mekdesgerma-pp7zl
@mekdesgerma-pp7zl 6 ай бұрын
ዶክተር ይህንን ምልክት እያስተናገድኩ ነው ታድያ ሐኪም ቤት ሔጄ ነበር መድሐኒት እየሰጡ ይመልሱኛል ቡዙ መድሐኒት ነው የምውጠው የደም ግፊት የስኳር የኮልስትሮልእና አስፕሪንአና የልብ ኪኒን አሁን ግን ስላቃታቸው ወደ አዲስ አበባ ሔጄ ሰርጄሬ እንድሰራ አዘውኛል እኔም ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ምን ላድርግ ዶክተር እባክህ
@noradelil2725
@noradelil2725 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ ከ3ወር በፊት ልቤ በጣም በፍጥነት ይምታ ነበር ሀኪም ጋር ሄጄ ስመርመር ምንም ይለበሽም አሉኝ እና ምቱ እንዲቀነስ በለው የ1ወር መዳኒት አዘዙልኝ አሁን ደና ነኝ ቀነሶለኛል ግን ስሮጥ ደርቴ አካባቢ ህመም ይስማኛል ምን ማደርግ አለብኝ ምክርህን እፍልጋለው
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 6 ай бұрын
ሰላምጤናይስጥልኚ ዶክተር እደምትመልስልኚተስፈአደረጋለሁ ልቤንና ጀረባየን ቁስለትይሰማኛል ልቤላይ በጣም ዉጋት ናቁስለትአለብኚ ምንልጠቀም
@kerima386
@kerima386 28 күн бұрын
እኔእሪሱ ኡፉፉፉ
@NatanNatan-mu5ip
@NatanNatan-mu5ip 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ሁለት አመት ሙሉ ሁለቱም እግሮቺ ይቡጣሉ የሚያሸና መድኃኒት እየወሰድኩ ቢሆንም አልተሻለኝም በእርግጥ ክትትል እያረኩ ነዉ
@gizabest2777
@gizabest2777 3 ай бұрын
ዶተር እኔ አንድ አመት ሙሉ መሀለኛው ደረቴ ያመኛል እና ትከሻዬም ጀርባዬም ጭምር ያመኛል ሁለቴ ታይቼው ምንም የለብህም ነው ሚሉኝ እኔ ግን አሁንም ያመኛል እና ምን ትመክረኛለህ
@edomtomas4178
@edomtomas4178 8 ай бұрын
እኔ ላይ የማንተፈስ ሽግር ኣለኝ ለረጅም ግዝየ የቆየ ኖው እና ወደ ዶክተር ሲሄድ ሰላም ነህ የለኛል ምን ላርግ ኣይር ልመሳብ ሲል ደረቴ እንዳለ ይጣበቃል ኣቅለይን ይጠበኛል ምን ብያርግ ይሻለኛል
@user-py7yh1js2t
@user-py7yh1js2t 8 ай бұрын
ዶክተርዩ ስደት ላይ ነኝ ይህ የጠቀስከው ምልክት ይሰማኛል ሀኪም ሊወስዱኝ ም አልቻሉም ምን ትለኛለክ ልብስ ተኩስ ይበዛብኛል በፈጠረክ ምከረኝ እንቅልፍ አላስተኛኝ አለ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ህክምና ግዴታ ነው እህቴ የጠቀስኩት ምልክቶች በሌሎችም ምክንያትች እንደሚከሰቱ ተናግሬያለሁኝ የልብ ችግር ብቻ ላይሆን ይችላል እሺ! እንቅስቃሴ አርጊ አመጋገብሽን አስተካክዪ እህቴ መንስኤውን ለማወቅ ደግሞ ምርመራ ግዴታ ነው እሺ እባክሽ ደህና ዶክተር ጋር ተመርመሪ!
@ahmedsau7
@ahmedsau7 6 ай бұрын
ድክትርየ በናትህ መልስልኝ እኔ አዳዴ ልቤ ድግጥ ድግጥ ይላል በጡቴ መካከል ጫን ብየ ሰይዘው እዳዛው አይነት ስሜት ይሰማኛል ዶክተርየ መን ያመላክታል ሀኪም ቤትስ የስልገኛል
@user-eb9zr1zc6l
@user-eb9zr1zc6l 5 ай бұрын
ደክተር ከልብ እናመሰግናል እና በፈጠረህ መልስልኝ ውጋት ሊገለነው በፈጠረህመልስልኝ
@user-ur4lp5uf4l
@user-ur4lp5uf4l 3 ай бұрын
የልብ ምታችን ከስንት እስከ ስንት ሲሆን ነው ደከመ የሚባለው ምቱ
@mame642
@mame642 8 ай бұрын
1 kan behayel leba yemta nebar keza gin tewag so heha metayet alebeg doctor
@ESgaming42
@ESgaming42 8 ай бұрын
Tanks fortheinformation🎉❤😅
@woinshetgetahw8648
@woinshetgetahw8648 8 ай бұрын
ብዙ መስራት የልብ በሽታ ያመጣል?
@adilabdurohman5612
@adilabdurohman5612 4 ай бұрын
ህክምናውስ?
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 8 ай бұрын
እንኮን ሰላም መጣህ ደክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@menberaagonafer526
@menberaagonafer526 4 ай бұрын
Takas dokatar
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
ማራያምን እኔም ሄጁለው ዛሬ አክቤት የልብ ኪዝ አለብሺ አለ ነጭ እሩዝ ብቻ ወተት ፈቀደሉኛ
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 4 ай бұрын
አሁን ምን ላይነሽ እሲ መልሽልኝ እህቴ እደዛ ተብላለች
@yyyyyy5223
@yyyyyy5223 8 ай бұрын
ከምድነውየሚነሳውመፍትሄውምድነውእባክህን
@genenemechesajiru6402
@genenemechesajiru6402 8 ай бұрын
የልብ ህመም አለብህ ተብዬ 1/አትሮቫ 2/81 አስፕሪን 3/ኮርንስ 6.25 በለሌኛዉ ስሙ አለዉ 4/እላናፕሪን ለ3 ዓሜት ያህል ወስጃለሁኝ እና እነኝህ መዳንቶችን ጀምሮ ማቆም ይቻላል ወይ?
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ማንኛውንም የልብ በሽታ መድሃኒት ከማቆምክ በፊት ከሐኪምክ ጋር መማከር አስፈላጊ ነው. ያለ የህክምና ክትትል መድሃኒት ማቆም አደገኛ እና የሚከሰቱ ሌሎች የጤና ችግሮች አደጋን ሊጨምር ይችላል. ሐኪምክ የጤናህን ሁኔታ በመገምገም, አደጋዎችን እና ጥቅሞችን በመገምገም እና ለጤናክ በጣም ጥሩውን መንገድ ሊወስን ይችላል. ባለክ የጤና ሁኔታ መሰረት መድሃኒትህን እንድታስተካክል፣ መጠኑን ሊቀይርልክ ወይም አማራጭ ሕክምናዎችን እንድታደርግ ይረዱካል። የልብ ህመምህን እና መድሃኒቶችን ለመቆጣጠር የቅርብ ዶክተርህ መመሪያ ወሳኝ መሆኑን አስታውስ። የአኗኗር ዘይቤን ሳታስተካክል ግን መድሀኒት ለማቆም መሞከር አደጋ አለው!
@yyyyyy5223
@yyyyyy5223 8 ай бұрын
እመሰግናለንዶክተርይናስሰላምየጭቅላትደምመርጋትከምንነውየሚነሳውበግራጎንደምረግቶየቀኝጎንንመግደል
@emebethaile2477
@emebethaile2477 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ለሌላ ምርመራ ዶክተር ጋር ሄጄ ከፍተኛ የኦክስጅን እጥረት አለብሽ ብለውኛል የልብ በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል ? አመሰግናለው
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ በሰውነት ውስጥ የኦክስጅን እጥረት በርካታ ምክንያቶች ሊኖሩት እና በልብ ችግር ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ምክንያቶች ይከሰታል። የልብ ችግርም ግን የኦክስጅን እጥረትን ያስከትላል. ጥቂት ምክንያቶቹን ልንገርሽ፦ 1. አተነፋፈስ የሚረብሹ ህመሞች ካሉ፡- እንደ አስም፣ ሥር የሰደደ የሳንባ በሽታ (COPD)፣ የሳምባ ምች ወይም የሳንባ ኢንፌክሽኖች ያሉ አንዳንድ የመተንፈሻ አካላት ችግሮች የአየር መተላለፊያ መንገዶችን ሊገድቡ ይችላሉ፣ ይህም በቂ ኦክሲጅን እንዳይወስድ ያደርጋል። 2. ከፍ ያለ ቦታ መኖር፡ ከፍ ባለ ከፍታ ላይ መኖር አየር አነስተኛ ኦክሲጅንን ይይዛል። ይህም እንደ የትንፋሽ ማጠር, ማዞር እና ድካም የመሳሰሉ ምልክቶችን ሊያስከትል ይችላል. 3. የደም ማነስ፡- የደም ማነስ የቀይ የደም ሴሎች ቁጥር ሲቀንስ ወይም በደም ውስጥ ያለው የሂሞግሎቢን መጠን መቀነስ ነው። ሄሞግሎቢን ኦክሲጅንን ስለሚይዝ የደም ማነስ ወደ ሰውነት ቲሹዎች የኦክስጂን አቅርቦት እጥረትን ሊያስከትል ይችላል. 4. የልብ ችግሮች፡- የልብ ህመም እንደ የልብ ድካም፣ የደም ቧንቧ በሽታ/coronary artery disease ወይም የልብ ድካም የመሳሰሉ የልብ ችግሮች የልብን ደም የመግፋት/የማዘዋወር ችሎታን ይጎዳሉ። ይህም የደም ዝውውር እንዲቀንስ እና በሰውነት ውስጥ ኦክሲጅን እንዳይደርስ ሊያደርግ ይችላል. 5. Hypoventilation/ሃይፖቬንቲሌሽን - Hypoventilation የሚከሰተው መተንፈስ ሲቀንስ ወይም በጣም ቀርፋፋ ሲሆን በዚህም ምክንያት በቂ ያልሆነ የኦክስጂን መጠን እና በደም ውስጥ ያለው የካርቦን ዳይኦክሳይድ መጠን ይጨምራል። ይህ እንደ የእንቅልፍ አፕኒያ፣ የመድኃኒት ከመጠን በላይ በመውሰድ ወይም የመተንፈሻ ጡንቻ ድክመት ባሉ ሁኔታዎች ሊከሰት ይችላል። 6. የአካባቢ ሁኔታዎች፡- ዝቅተኛ የኦክስጂን መጠን ላላቸው አካባቢዎች መጋለጥ ለምሳሌ የታሸጉ ቦታዎች ማለትም ለምሳሌ እንደ አበባ ድርጅት ያሉ መስሪያ ቤቶች፣ የውሃ ውስጥ ወይም ደካማ የአየር ዝውውር ባለባቸው አካባቢዎች መጋለጥ የኦክስጂን እጥረትን ያስከትላል። ➥ ታድያ እህቴ ተጨማሪ ችግሮች እንዳይከሰቱ ለመከላከል የኦክስጂን እጥረት ዋና መንስኤን መመርመር እና መፍትሄ መስጠት አስፈላጊ ነው. አታስቢ ትክክለኛ መንስኤውን ሀኪምሽን ጠይቂው እና መንስኤውን ማከም አስፈላጊ ነው እሺ እህቴ!
@emebethaile2477
@emebethaile2477 8 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ በነፃ እውቀትህን ስለምታካፍለን አወን ብዙ የደም መፍሰስ አጋጥሞኝ ነበርና በዋናነት ደም ማነስ ነው ያለብኝ ይህንንም በቅንነት በምታስተምረን እውቀት በተፈጥራዊ መንገድ ደሜን እያስተካከልኩ ነው በድጋሚ በጣም አመሰግናለው
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 8 ай бұрын
ዱባይ የሚሰራ የሀገራችን ሀኪምየምታቁ ጠቁሙኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
በበኩሌ አላውቅም!
@Mahi1630
@Mahi1630 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ በሰው ሀገር መዲሀኒት ዶክተር አዞልኝ እየወሰዲኩነው ልቤላይ ጥቁር ነገር አለብሎ ዶክተር እናም እና ደረቴን በጣም ያመኛል ሸክም እሸከማለሁ የምሰራውስራሁሉ ሸክም አለው እና ሀኪም ቤትመሄዲ አለብኝ ወይስ
@solomonbezuneh147
@solomonbezuneh147 8 ай бұрын
Heart beat57-63 ሲሆን የልብ ችግር ነው ወይ?
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
እኔም እጁለው እሩላ ሄጁ እኔም ዛሬ ሄጁለው
@Ksaksa-rg6po
@Ksaksa-rg6po 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
Areb ager neng kemetaw hulet were new hakom bet alhedkum mn tamakrengaleh amesegnale
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
ene tnfash mater ena deret mchot matat ysemangal
@assistanthome578
@assistanthome578 8 ай бұрын
ዶክተርየ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ በፊት እሚመኝ እራሴን ዉጥረት ጭቀት ነበር በጣም ይጨቀኛል አሁን ደሞ ልቤ መተፈስ እያቃተኝ ነው ትፋሽ ያጥረኛል በቃ የድካም ስሜት ይሰማኛል ሀክቤት ሂጀ ምንም በሽታ እደለለኝ ነው እሚነግሩኝ ምን ትመክረኛለህ ጭቀትንም መቆጣጠር አልችልም ቡዙ ሞክሪለሁ ግን እቢአለኝ ማበረታች እዳለክ
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
Areb ager neng kemetaw hulet were new hakom bet alhedkum mn tamakrengaleh amesegnale
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
ene tnfash mater ena deret mchot matat ysemangal
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg Ай бұрын
ene tnfash mater ena deret mchot matat ysemangal
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 90 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 6 МЛН
የአንጀት ህመም መንስኤ እና ህክምናው/NEW LIFE
11:59
የልብ በሽታ / Heart Disease
18:46
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 15 М.
ለልብ ጤና ጠቃሚ የሆኑ ዘጠኝ ምግቦች | Foods that are benefits for heart health
6:27
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН