የልብ በሽታ / Heart Disease

  Рет қаралды 15,089

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #health #ጤና
የልብ በሽታ / Heart Disease
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 93
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 4 жыл бұрын
Wonderful! Glad to see informative discussions taking place in our community. We are so consumed with negative news and politics thus it is refreshing to see this. Keep it up. #Ethiopia
@zebibatube221
@zebibatube221 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ እኔ በዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ያኢላሂ ብዙ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ በሽታየን ሊያውቁት አልቻሉም ያለሁት ስደት ነው ዶክተር በምን ላግኛችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ በፈጣሪ እርዱኝ
@user-wb6td6zn9s
@user-wb6td6zn9s 2 жыл бұрын
አወ ኧረ መልሱልን ስደት ያለን ምን ይብቃን
@bemnetassefa2477
@bemnetassefa2477 4 жыл бұрын
This is so great , proud of u jeriye ( dr eyerus) , 👏 👏
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@meronalemayehuhaile
@meronalemayehuhaile 4 жыл бұрын
loved it
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 2 жыл бұрын
ጥሩ እውቀት (ትምህርት ) ነው እናመሠግናለን ቀጥሉበት
@user-gc4pv2vr6k
@user-gc4pv2vr6k 8 ай бұрын
Good❤❤education
@Aki-uc6nz
@Aki-uc6nz 4 жыл бұрын
Wow Betam Arif t t new so tanx
@efesondawit9995
@efesondawit9995 4 жыл бұрын
wonderful
@user-gc4pv2vr6k
@user-gc4pv2vr6k 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@moonla8855
@moonla8855 4 жыл бұрын
Wisitachin eko tilik fabrca new yalew ....subhan allha. ..enameseginalen 🙏
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ephiamde6492
@ephiamde6492 Жыл бұрын
Good job sister's.
@amanielabrham9540
@amanielabrham9540 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል thank you ግን ይስፈራል
@masaratbaqale3458
@masaratbaqale3458 4 жыл бұрын
👍👍❤
@bemnetassefa2477
@bemnetassefa2477 4 жыл бұрын
And as a comment it’s would be nice if u added some pictures or videos, to make it so clear
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Okay we will. Thank you
@user-gc4pv2vr6k
@user-gc4pv2vr6k 8 ай бұрын
Yes
@abrahamberhanu9474
@abrahamberhanu9474 4 жыл бұрын
አረፍ ነው በርቱ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ እናተ የተናገራችሁት እኔን ይሰማኛል እኔ በጣም ድካም እና ትፋሽ ማጠር ይሰማኛል እልቤም ላይ ከዉስጥ የምትርገበገበዉ ላይ ያብጣል እንደቁስል ሰማኛል ስነካዉ በጣም ቁስል ነገር ነዉ የሚሰማኝ ከተናደድኩ እና ብርድ ነገር ከነካኝ ወደላይ ይለኛል ግን ምንም አይወጣኝም ዝብሎ ይጎጉጠኛል በጣም ነዉ የሚያሰቃየኝ መስራት ተስኖኛል እሰዉ አገር ነዉ ያለሁት ምን ላድርግ እዚህ ሰዉ ይላል የራስ እኔ ግን የለኘረም ሰዉ የራሴ የምለዉ ምን አባቴ ይብቃኝ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምልክቶች የሚሰሙህ/ሽ ከሆነ በአፋጣኝ ህክምና ወደሚያገኙበት ሆስፒታል ይሂዱ። በጤናዎ ላይ ከፍተኛ ገዳት ሊያደርስ ስለሚችል, ፋታ ሳይሰጡት ቢታዩ መልካም ነው።
@user-vh6wi4gq7l
@user-vh6wi4gq7l 4 жыл бұрын
ayezosh ayezoshe
@almazhabtemariam8697
@almazhabtemariam8697 9 ай бұрын
@kadijaganamo4250
@kadijaganamo4250 3 жыл бұрын
💖💖💖💖
@amanielabrham9540
@amanielabrham9540 4 жыл бұрын
thank you so much my ሲስተር doctor አንድ ጥይቄ አለን የደም ግፊት መድሃኒት የሚወስድ ብለልት ስንት ሰዓት አንክልፍ መውሰድ አለበት
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 4 жыл бұрын
Jegnoch nachu Bertu maroch 😘😍😘😘
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
thanks
@wttdgg6221
@wttdgg6221 3 жыл бұрын
ስኳር በምን በምነው እሚተላለፋ
@alallalalal5279
@alallalalal5279 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩነው እናመ ሰግናልን ይቅርታ የኔ ጥያቄ የኩላሊት በሸታ ምርመራ የሚለየው በምደነው ለምሳሌ ደም ወይንስ ሸት ሰገራ እኔበስትነው ያለሁት ግን ያመኛል የኩላሊት ምልክቶቹ ሁሉምአሉ ደም እናራጂ ምርምራ ወስጄ የለሽም አሉኚ ህምም አልተወኚም
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
የአገሬ ልጆች ጎበዞች ዶክተሮች ናችሁ በጣም አመሰግናችሆለሁ። ተባረኩ እግዚአብሔር በማስተዋል ፣ በጥበብ ፣ በዕውቀት ፣ በሰላም ፣ በጤና በትዳር ፣ በልጆች በስራ ና በሀብት በልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ። ❤😅
@ibrahim-abdallahshawa-ethi9199
@ibrahim-abdallahshawa-ethi9199 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍
@ethiofilmschannel1714
@ethiofilmschannel1714 4 жыл бұрын
After these symptoms start appearing, for example, when we lie down the heartbeat so fast, losing air, and some pain around the shoulder, can it be cured by medication or it solved by operation?
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 4 жыл бұрын
Dani Líhóng hi Dani. This is Dr. Isabel. Thanks for watching our channel. Mostly the symptoms can be controlled by medication. Operation is unnecessary, unless you develop heart failure which cant be treated or is resistant to medication.
@ethiofilmschannel1714
@ethiofilmschannel1714 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Isabel. This very helpful video. Hope you will do much more videos.
@kadijaganamo4250
@kadijaganamo4250 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@tameshalamo
@tameshalamo 5 ай бұрын
SR
@masaratbaqale3458
@masaratbaqale3458 4 жыл бұрын
Ine afincayen afinenyal mindinewu mabtahe mindinewu.
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Masarat Baqale, this is dr. Eyerus. አፍንጫ ብቻ ማፈን ከሆነ ካቀረብነው ከልብ በሽታ ጋር ብዙም ግኑኘነት የለውም። አፍንጫዎትን የሚያፍነው ምን ምን ሲያረጉ ነው? ሁልጊዜ ነው የሚያፍኖት ወይስ ጊዜ እየጠበቀ አልፎ አልፎ ነው? ከማፈን ውጪስ የአፍንጫ ውስጡን የማሳከክ ስሜት አለው ወይስ የለውም? ይህን ስሜት የሚያብስቦት ነገር ለይተው ያውቁታል ወይስ አያውቁትም?
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 4 жыл бұрын
💋👍መላካሚ ዶኪቶሪ ኢዛቤሊ መሊኪሺሚ ያሚራሊ መሊሲሺሚ ደሲ ዪለሊ
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 4 жыл бұрын
ጨዎታቹ ባጢሚ ደሲ ሢሊ
@user-jr8ew6so3h
@user-jr8ew6so3h 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ደክተር
@eirsuyredagnal8846
@eirsuyredagnal8846 Жыл бұрын
ስለ ምክሩ እግዛብሄር ይስጥልን።ግን ብዛት ውሀ የማይጠጣ ሰው ስቦርት ቢሰራ ለኩላሊት በሽታ ይጋለጣል???
@danimine5309
@danimine5309 Жыл бұрын
ehtochachin enamesegnalene mnm share ena like argu malet aytebekbachihum ematakerbut endayameleten lkirb sewochahcinin mereja lemadres senl like share sunscribe enaregalen beretu
@meseret9915
@meseret9915 2 жыл бұрын
የስራ ብዛት ወይም ጉዳት ፣የልብ በሽታ ያመጣል?
@leelee5796
@leelee5796 4 жыл бұрын
በእኔ ለይ የምታዩት ምልክቶች ትንሽ የመፋን፣ በቀኝ በኩል በሆድና ጉበት መሀል ለይ አልፎ አልፎ የህማም ስሜት ይሰማኛል ።አብዛኛውን ግዜ ደግሞ ትንሽ ነገር ብባለም ሆድ ውጥር የመለት ነገር አለ። ሌለው ጉልባት አካባቢ ድካም ድካም ያሰኝኛል።
@leelee5796
@leelee5796 4 жыл бұрын
ስለዚህ ነገር መፍትሄ የምትሉት ነገር ከለ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
@@leelee5796 ለሆድ ውጥረት ዝንጂብልና ቀረፋ አፍልተሽ በብርጭቆ ከቀዳሽ በኋላ ሎሚ ጨምቀሽ ከበላሽ በኋላ ጠጪ ይረዳሻል
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Lee Lee, ትንፋሽ ማጠሩ በእቅስቃሴ ወቅት የሚብስ ነው? የደረት ህመም አለው ?
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
@@dr.eyerus.b4820 ማረዬ በተቻለሽ ሁሉ ወደ ሀከኪም ሒጂ እኔም ደረት ላይ መን ልበልሽ ሊገልጥልኝ የሚችለው የልብ ቁርጠት ብለው ይገልጥልኛል ያን ያህል ይሰማኝ ነበር የግር ጉዞ ጀመርኩ ሌላው ግሪን ጁስ ፓርሰሌ ሰላንቾ ቅጠል በሀብ ሀብ ሀናናስ በውሀው ጁሰ አየሰራሁ መጠጣት ጀመርኩ ደግሞም ርካሾች ናቸው አንቺ የፈለግሽውን እጨመርሽ ሞክሪው እኔ አሁን ምንም አይሰማኝም ረድቶኛል ማለት ነው ብትሞክሪው ለብዙ ነገር ይጠቅምሻል እንጂ ጎጂነት የለውም አይዞሽ ዘይት ቅቤ ነገር ቀንሺ ቡና ሶዳ አትጠጪ
@taibamohd477
@taibamohd477 4 жыл бұрын
ያኢላሂ እኔ ልብድካም ጨጋራ አለይ ግን ልቤን ድገት ይዞኝ ይሄድና መልሸሰው እሆናልው😢
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
😥😥😥
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
እንደእናቴ
@user-hw5hy9fq1o
@user-hw5hy9fq1o Ай бұрын
የልብ መድሀኒት ለስንት አመት ነው የሚወሰደው
@tesemaeshete931
@tesemaeshete931 2 ай бұрын
ዶክተር heart Attack መዳን ይችላል በተጨማሪ ሳንባ ላይ ውሃ የቆጠረው ሙሉ በሙሉ በመድሃኒት ወጥቶ ሊያልቆ ይችላል?
@taborboss534
@taborboss534 3 жыл бұрын
ልብ የሚወፊረው በምን ምክንያት ይከሰታል
@gjkghhds2032
@gjkghhds2032 Жыл бұрын
የልብ ባትሪ ዝቅተኛ ምን ማለት ነው ?????
@tsigegiza7218
@tsigegiza7218 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እባክሽን እህቴ ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ በጣም ችግር ለይ ነኝ አድሁም ስደተኛ ነኝ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
ሠላም ቲጅዬ ቁጥራቸዉን ካገኘሽ እርጅኝ ዉዴ
@appilefuj7052
@appilefuj7052 4 жыл бұрын
እኔ ሰደት ላይ ነው ያለሁ ሁለት አመት ሁለት ጎኔ ያመኛል ቆሜ በምሆን በት ጊዜ ተመርምሬ አላሁቅም
@makkah2425
@makkah2425 4 жыл бұрын
towat towat Lab bala wuh zinjibil ina Lomi tachii
@user-ic4pp5wb9k
@user-ic4pp5wb9k 2 жыл бұрын
እኔ ትፋሺ ያጥረኛል ልቤንም ይደክመኛል ምን ይሻለኛል መልሱልኝ እሲ😭
@habtamutilahun604
@habtamutilahun604 2 жыл бұрын
ህክምናቹ አድራሻቹን ተባበሩን እስኪ
@user-ri9vt8px4v
@user-ri9vt8px4v 4 жыл бұрын
የልብ ወተት መቀነሻ እባክሽ ተባበሪኝ ልብሽላይወተትአለሽ ማርገዝአትችይምአሉኝደኩተሮች እናየምታቂውካለሽ
@genenemechesa7326
@genenemechesa7326 3 жыл бұрын
1/የልብ ችግር ያለባቸው ሰዎች መውሰድ የለለባቸው የህሜም ማስታገሻዎች ብገለፁልን ለምሳሌ ለራስ ምታት 2/ዩርክ አስድ ያለቤት ምን ምን መጠቀም አለበት ለምሳለ ካሉት የህመም ማስታገሻ የተከለከሉትን ብትጠቅሱልን በተረፈ አመሰግናሀሁኝ
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j 4 жыл бұрын
እስኪ ሰለ ኩላሊትንም ንገሩን በዛው እኔ ያመኛል ግን ሀኪም ቤት ሄጄ ኖርማል ነው ተብያለሁ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
በሚቀጥሉት ፕሮግራሞቻችን ላይ እናቀርብላቹሀለን። እናመሰግናለን።
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 3 жыл бұрын
እህቶቸ እንዴት ናችሁልኝ እና ልቤን አይደክመኝም ግን ሳወራ ብቻ ይደክመኛል ስሰራ በቃ አይደክመኝም ግን ሳወራ ልቤን ይደክመኛል ያቃጥለኛል ምን ይሆን
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 жыл бұрын
እኔም
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 3 жыл бұрын
@@user-pt2uv3hk1u አትክልት ብይበት እየተወኝ ነው ሩማን ቱፈሀ ማንጎ እየተጠቀምኩ ነው ሀኪም አይድነውም ሞክሬ ነበር
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 жыл бұрын
@@user-ju6my6su9y እህቴ እኔ ኢሄ አላገኝም የሠውቤት ነው ያለሁት ምን ይሻለኝ
@amanielabrham9540
@amanielabrham9540 4 жыл бұрын
ስለ ቸጎራ ድማ ብታስተምሩን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
እኔ የልብ በሽተኛ ነኝ የልብ የደንብ ቧንቧ ተዘግቷል ነው ያሉኝ መድሀኒት እየወሰድኩበት ነዉ ካሁን አሁን ሞትኩ እያልኩ እንቅልፍ የለኝ
@hayathayutirana2965
@hayathayutirana2965 4 жыл бұрын
Ayezoshe yenakonjo hulachinem yeminimotewe fetari bale gezanawe enasun eyasemashe atechanaki yehulum nefese befetari ege nawe allhe yemareshe ayezoshe
@futureentartainment8771
@futureentartainment8771 4 жыл бұрын
kiya Kiyu fetari yimatish yene mar ayzosh minim atognim
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
@@futureentartainment8771 አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
@@hayathayutirana2965 ሀዩቲ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ግን ያስፈራል በጣም
@hayathayutirana2965
@hayathayutirana2965 4 жыл бұрын
minim atifiri weda seletameshe timochaleshe malete adelem yasewe lije koche bilo balebetim liyalfe yechilale kekanu yemiyalefe yelem hul sawe bekanu nawe yemihadewe atichanaki mechanek berasu beshita nawe endazi vidiyouchin atiye mikinayetum yebase chinake nawe ayezoshe hulunm yemiyawek fetari ale kalekanachin minim anihonim demo tidigalesh tiru tiru asebi weda atichanek ayezoshe
ethiopian, ethio nurses, Heart disease, የልብ በሽታ, Amharic, Tena.
9:39
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
HEART FAILURE PART 1/CONGESTIVE HEART FAILURE/ETHIO MED-NURS LECTURES
23:48
ETHIO-MED LECTURES
Рет қаралды 3,7 М.
የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
18:10
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 121 М.
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 9 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 26 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН