ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 220,958

melly spice tv

melly spice tv

4 жыл бұрын

ይህ ቨድዮ ምርጥ የኢትዮጵያ የዝግን ወጥ አሰራር የሚያሳይ ነው [ Ethiopian traditional food recipe ]

Пікірлер: 476
@soseashe
@soseashe 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የባህል ምግብ😍
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ የድልህ አሰራር አሳይን
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
አቤት አዘላዘል ስጋው ሲያስጎመጅ 😀ጎበዝ ነሽ የአሁን ነገስታት ቬጂቴሪያል ናቸው እኛው እንብላላቸው😀 እጅሽ ይባረክ 👌
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
MARE & MARU please subscribe my channel
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው 🙏
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
MARE & MARU እኔም ቤተስብ ሆኛለሁ አመስግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አቤት ስጋዉ እንዴት ያምራል በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ 😋 ጥሬዉ እራሱ ቢበላ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ በጣም ልጅ ነሽ ግን ሙይሽ ግን ይገርማል በእች እድሜ ይሄን ሁሉ ነገር ማወቅ ይገርማል።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ባለሞያእናትነው ያሳደገሺ ።
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Ere betam lebam lej betehogni new tebarki
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Susse Gems mean please subscribe my channel
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@user-cw7by8yi5e የፈለግሽውን በይው ዋናው ዝግን የሚባለውን የሰሜኑን የሀገራችን ክፍል የሚሰሩትን ወጥ አሳይቻለው ለዛውም ቦታው ድረስ ሄጄ ያየሁትን የተማርኩትን አንቺ ከፈለግሽ ዘይቱን አሳንሺ ከፈለግሽ ጨዉን እሱ ሊያወዛግበን አይገባም በተረፈ ስለተሳትፎሽ ከልብ አመሰግናለው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው የምንቸት ወጥ እንጠብቃለን የዛሬው ዋውውውውውውውው 👍🌷
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል!!!የትም ያላየነዉ ሞያ ነዉ ኢንተርኔት ላይ አንቺ ቤት የምናየዉ!!! በርቺ ሜሊ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏❤
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እርጎዬ በ እውነት በጣም ባለሙያ ነሽ። እጆችሽ ይባረኩ ምግብን ብቻ ሳይሆን ባህልንም ነው እያስተዋወቅሽ ነው ተባረኪ❤
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Addis Ethio በ ሜሮን please subscribe my channel
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ሲ,ያምር Thank you !
@lblb5443
@lblb5443 4 жыл бұрын
በጣም ባለ ሞያ ነው ያሳደገሽ looks so good 😊
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 жыл бұрын
You are amazing, you reminded me of my mom. Everything you did is like a pro.Keep on sharing of our culture!! Thank you!
@user-tn9mz8le3c
@user-tn9mz8le3c 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አሰራርሽ በጣም ያምራል በርች እውነት ነው ስጋው ድቅቅ።አይደረግም አባቴ ከጥርስ እንዲገኝ ።የሚለው ነገር አለ ክክክክክክክ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ቲማቲም አይገባም በጣም የምወደው ወጥ ንው እኛ ቤት ለድግስ ሲስራ አስታወሺኝ ሽታው እንኳን ከእጅ ላይ በሳሙና ታጥቦ አይጠፍም አቤት እንቺ የእውንት ባለ ሙያንሽ የፍርንጅ ምግብ ብቻ ሳይሆን የአበሻ ሴት የምትፍተንበትወጥ ንው የስራሸው ስው ያስባል ዶሮ ብቻ ይመስለዋል ግን አሁን የስራሽው የባለሙያ መፍተኛ ወጥ ንው በጣም ያምራል 100 % 👍👍ንው 🌹🌹🌹🌹🌹
@zelekeshimelis8811
@zelekeshimelis8811 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው አቦ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ ከምግብ አሰራርሽ ባሻገር አንቺ እራስሽ አፒታይት ነሽ ቆንጆ
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye my mouth watering yummy 😋 the T-shirt 👌thank you for sharing ❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ልዩ ነው በጣም የምራል ስጋው እናመሰግናለን
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 4 жыл бұрын
Love you keep it. You're truly incredible.
@SabaTef
@SabaTef 4 жыл бұрын
Love your videos, your creativity and your way of explaining why you do things the way you do them. Also love your cooking pots and pans. Keep up the good work!
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube Жыл бұрын
ይገርምሻል ገጠር የቤተሰቦችችን አሰራር ነው።እናመሰግናለን!
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው ልዩ ወጥ ነው ሜሊ! ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
በተረፈ አገላለፅና አሰራር ደስ ይላል. የኔ በሆክሽ
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 4 жыл бұрын
❤looks beautifull! Thank you for explaining the whole process yene gobez.❤
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Bethlehem Negussie please subscribe my channel
@user-sg6qd1dh3y
@user-sg6qd1dh3y 3 ай бұрын
ጨዋ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ እጅሽን ይባርከዉ
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ዋዉ ያስጎመጃል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በትዝታ ወደ ኣገርቤት ወስድሽኝ በጣም ኣሪፍ ነው እናመስግናለን 👍
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Wow Ethio Food please subscribe my channel
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 4 жыл бұрын
ሙያ ብሎዝምነው በርች ሜሊ እናመሰግናለን
@mekeyahhasen6835
@mekeyahhasen6835 4 жыл бұрын
በጣም የማራል እጅሺ ዘገይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Meluye andgna neshe moya siyamer wow yehenema lakilgne
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሉ አንቺም ጎበዝ ነሽ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ አሠራርሽ ደስ ይላል
@geliladereje648
@geliladereje648 3 жыл бұрын
You are just an amazing cook.
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 жыл бұрын
Thank you, I will try to make it🙏
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ለየት ያለ ነገር ነው ምትሰሪው በርቺ
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 4 жыл бұрын
ዋው ሞያ ከ ተማረ አገላለፅ ጋር በርቺ እህቴ!!!
@kalkidanbelay3771
@kalkidanbelay3771 4 жыл бұрын
ሜሊበጣም ያምራል እናመሰግናለን
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ቀጥይበት 👍🏾👍🏾
@sabamengesha9547
@sabamengesha9547 4 жыл бұрын
I been watching your video i love it !! to be honest You are a mazing . Thank you 4 sharibg .
@yarla9133
@yarla9133 2 жыл бұрын
You know how to cook real Ethiopian food ! You have learned well from your family ( mother) how to cook our cultural food ! Your description is excellent too ! Keep it up !bravo
@girmaderiba1881
@girmaderiba1881 Жыл бұрын
Amazing 👏 excellent 👏 weldone proud of You. I look your show every time. Yammy Yammy food
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
@lilalila5853
@lilalila5853 Жыл бұрын
በጠም አሪፊ ሞን ልበልሺ እህቴ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 жыл бұрын
Betam betam balemuya , this what my grandma did , I really admire you , Gobez , berch
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 жыл бұрын
Haha
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
ዋውው የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክክክ
@eskedar9016
@eskedar9016 Жыл бұрын
ሜሊዬ 3ኛ ልጄን 7ወር ከአንድ ሣምንቴ ነው የድግስ ወጥ በጣም አምሮኝ ነበር በጣም በጣም ነውአምሮቴን የወጣልኝ ሠርቼው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ስላረክሽኝ አመሰግናለሁ
@deinahailu3173
@deinahailu3173 4 жыл бұрын
thank u . I learn a lot from u
@adugnagirmay4233
@adugnagirmay4233 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ባለሞያ ነሽ መሊ ተባረኪ
@userplya7193
@userplya7193 4 жыл бұрын
ዋው ዋዉ ባለሙያ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ።
@yosefmhretab150
@yosefmhretab150 4 жыл бұрын
Wawwww yetbareka yehun wawww muya 👍
@user-ky3ip1kk8q
@user-ky3ip1kk8q 4 жыл бұрын
ባለሞያ 👏👏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
Beautiful creative girl!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
የሀገራችን ትዝታ ትክክል ብለሻል በድልህ ነው ሚሰራ ብዙ ጊዜም ብትን በርበሬ አይጠቀሙም አያቶቼ ቲማቲምም አይገባም ልክ የሀገር ቤቱ ዝግን ነው ባለሙያ ሜሉ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እኔ አሁንም እንዲህ ነው ምሰራው በጣም ነው ሚጣፍጠው እናቴ ብትሞት በድቁስ ካልሆነ በበርበሬ አንዳች ነገር አሰራም ቲማቲም ማንጠቀመው በገጠር ፍሪጅ ስለሌ ቆሎ የመበላሸት ነገር እንዳይፈጠር ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo እውነት ነው እህቴ በጣም ይጣፍጣል በቅቤ ታሽቶ በአነባብሮ በእንጀራም ይቀርባል ጠአሙ ልዬ ነው ለረጅም ጊዜም ሳይበላሽ ይቆያል ። አመሰግናለሁ ለምላሽሽ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ትኩስ በድቁስ የሚባል ብትቀምሺ ደሞ ሀሀ ትኩስ እንጀራ ትንሽ ቃ ብሎ ( ደረቅ) በድቁስ ብትቀምሺ ሱሰኛ ትሆኛለሽ እኛ ቤት ልምድ አለ እንጀራ ሲጋገር ትኩስ በድቁስ ግድ ነው አንድ ላይ ከበን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ቲማቲም ለቦዘኔና ሰላጣ ካልሆነ አንጠቀመም ቲማቲም የገባበት ወጥ ለአገርቤት አይሆንም ይኩረፈረፋል መብራቱ ሲመጣ ሲሄድ ነው ከተማም ቢሆን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አመሰግናለሁ የኔ እህት እንደ ሀገር ቤት ባይሆንም እሞክረዋለሁ
@user-pm6eb3ci3t
@user-pm6eb3ci3t 4 жыл бұрын
Wow mellu yasigomejali
@lubabamohammed6654
@lubabamohammed6654 4 жыл бұрын
you are so so amazing .thanks
@sebletafese3099
@sebletafese3099 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅ ይባረክ
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Andegna new waw gobez melu
@zeki3724
@zeki3724 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 🍹
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ባለ ሞያ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@fatumamengesha3058
@fatumamengesha3058 3 жыл бұрын
በጣምያምራል👍👍👍
@user-hp7ei9dm6f
@user-hp7ei9dm6f 4 жыл бұрын
Wowwwww it looks yummy gubaze bareche Ehity👌👌👌😋😋
@addisuberta5975
@addisuberta5975 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ በርችልኘ❤❤
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 3 жыл бұрын
Looks very delicious
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Geter endaz nw ye meseruti 😘👍gin enda alshu wuha ecamaralu 🤗😊
@toybatoybamehammedtoyba1919
@toybatoybamehammedtoyba1919 3 жыл бұрын
Wow 😍😍
@bizuyafikera3060
@bizuyafikera3060 4 жыл бұрын
Gobez balmoya nesh berch 👍👍👍👏👏
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ዉድ💞💞💝💝
@hanalove8330
@hanalove8330 4 жыл бұрын
ሜሎ የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባርክ
@martaalemayehumekuriya1939
@martaalemayehumekuriya1939 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Melly konjo egeshe yebark 👌❤
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 3 жыл бұрын
Melu konjo you are really an out standing
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
በሀገራችን ተወልጀ ባደኩበት ገጠር ያለዝግን ሌላ አይሠራም በጣም ነዉ የምኖደዉ እረ ሠሜናዊያን ቲማቲም አንቀምም እህት ጎበዝ በርች ቁፍጥን ያለ ወጥ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 жыл бұрын
Oh thank you enamdegenalen wedi
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c Ай бұрын
Great cooking!
@helensemere4807
@helensemere4807 4 жыл бұрын
በጣም ትመቺያለሽ
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 4 жыл бұрын
Classy wettt with the classy music 👌
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinuzinu6046
@zinuzinu6046 4 жыл бұрын
Wow thank you sis ❤️❤️❤️❤️😘
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነዋት በርቱ ማዘር
@user-ss4ye5gk7g
@user-ss4ye5gk7g 3 жыл бұрын
Betam gobez nesh thanks 🙏
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
በጣም፣ደስዪላል፣ጥሩ፣ነው፣👍👍👍💐💚💛❤️🌾👏
@jyht677
@jyht677 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ
@Hope20437
@Hope20437 4 жыл бұрын
በርቺ ሜሉዬ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ👍
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Mirt aserar ejish yibarek melye
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 4 жыл бұрын
ባለሞያ ቃላት ያንስሻል እዉነት ጎበዝ
@zenabzenab4202
@zenabzenab4202 4 жыл бұрын
Wowwwww
@user-vz2bt8vh8d
@user-vz2bt8vh8d 4 жыл бұрын
ድልህ አሰራር አሳይን ቆንጆ
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
Wow yameral 🇧🇴😍
@ephermkebede8280
@ephermkebede8280 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ
@user-vw2ll8cg7f
@user-vw2ll8cg7f 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ።አላህይጨምርልሺባለሙያነሺ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ሜሊዬ አመሠግናለሁ የኔ ባለሞያ የሞያሽ ብቻ ሳይሆን የፀጉርሽም አድናቂ ነኝ😘😘🙏🙏🙏💕💕
@user-hf3qp4oy1m
@user-hf3qp4oy1m 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አቦ
@ayshaaysha9916
@ayshaaysha9916 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማምረዉ
@bettyjoshua8362
@bettyjoshua8362 4 жыл бұрын
Arif mellu berchi
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 жыл бұрын
ዉዴ💚💛❤ እድሜና ጤና ይስትሽ እንዴት ዬምራል እጅሽን ይባርክ
@elfnesheegdashet317
@elfnesheegdashet317 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ 😘😘😘💐💐💐🌷🌷
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@yeshegerlij1964
@yeshegerlij1964 4 жыл бұрын
meleyeeyeee """"Enatwan aythe Liijetwan agba weather aythe wede bet geba""""" ene ke anchi jereba betesebishin adenkalwe ke anchi fite demo ye tedar egreshin adenkalwe ke huletum belaye demo endhem aynet yaletefa tarik muya terekabi tewled selale Egzabheren amesegenalwe meleyeee nurelen ende anchi aynet tweled yasefelegenale le lijochise masetemaren endatereshi 😍😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ኤዶም ከልብ አመሰግናለው እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@f1103
@f1103 3 жыл бұрын
መሸአላ ሲያምር
@marifatofik6075
@marifatofik6075 4 жыл бұрын
በርቺልን እህታችን ጎበዝ😍
@rahma4537
@rahma4537 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አንሆን በቀን ነት
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አሰራርሽ በጣም ያምራል በርች እውነት ነው
@katube9310
@katube9310 4 жыл бұрын
Ene shero erasu meserati alechelim mare 😍😍😍😍
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple  lamb stew
14:34
Melly spice tv
Рет қаралды 186 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
ከተለመደው ወጣ ያለ የክክ ወጥ አሰራር
3:58
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 8 М.
ትንሿ አገልግል አሰራር
23:17
Melly spice tv
Рет қаралды 34 М.