የልብ መታደስ | በማሙሻ ፈንታ | ክፍል - 1 Renewing of Mind | Mamusha Fenta | Part - 1

  Рет қаралды 59,248

Equip Media

Equip Media

Жыл бұрын

Delivered at Halwot Emmanuel United Church , February 22, 2023

Пікірлер: 70
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
#የልብ_መታደስ (ክፍል -1) 📖 ሮሜ 12: 1-8 🛑 በእግዚአብሔር ርህራሔ 🛑 ህያው ቅዱስ መስዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ - የክርስትና ህይወት ፈተና አንዱ በሁለት አለም መፈተናችን ነው። 🙏 የእግዚአብሔር ፈቃድ እና 🙏 የዚህ አለም ሀሳብ - የክርስትናችን አላማ እለት እለት ከዚህ አለም እየራቅን ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንሔድ ነው። - ሁለቱ ነገሮች እየቀረጹ (እያስመሠሉ) ያወጡናል። በዚህ አለም አልቀረጽም እያሉ ወእግዚአብሔር ፈቃድ መቅረብ የልብ መታደስ ይባላል። - እግዚአብሔር የጠራን በልባችን መታደስ እንድንለወጥ ነው። መታደስ ማለት ደግሞ እለት እለት ከዚህኛው አለም እየራቁ ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ መጠጋት ማለት ነው። 🙏 በልባችን መታደስ እንድንለወጥ የሚያነሳሳን ምንድነው? * ፍርሀት :- ገሀነምን ፈርተን ? ፍርሀት የሰውን ልጅ ሊለውጥ አይችልም። - ፍርሀት ያመነጨው መታደስ/ መለወጥ ወንዝ አያሻግርም። * ሽልማት :- ከእጁ የምንቀበለው ነገር እንዳለ እያሰብን መለወጥ ማለት ነው። - ለእግዚአብሔር የምንኖርለት የሆነ ነገር እንዲያደርግልን ማሰብ ነው። 🛑 በእግዚአብሔር ርህራሔ - የሚያነሳሳን የእግዚአብሔር ርህራሔ ነው። በተቀበልነው በዚህ ርህራሔ ምክንያት ለሱ እንኖራለን። 🙏 ርህራሄ ማለት ለማይመጥን፣ ለማይገባው፣ ለተስፋ ቢሱ፣ ለወደቀው፣ መልሶ ለማይከፍል የተገለጠ በጎነት፤ ችሮታ ማለት ነው። - ጳውሎስ የእግዚአብሔር ርህራሔዎችን ከሮሜ 1-11 ድረስ ዘርዝሯቸዋል። - እግዚአብሔርን የምናመልከው በየቀኑ ስለሚሰጠን ነጠብጣብ ስጦታ አይደለም፤ አንዴ ስለሰጠን ርህራሄ እንጂ። - ለአንድ ልጁ ሳይራራ ለእኛ ግን የራራ አምላክ ነው የምናመልከው። - ሰው የእግዚአብሔር ምህረት ካልገባው ለእግዚአብሔር መኖር አይችልም። 📖 ት. ሚልኪ መጽሐፍ * ምርጡን ለእግዚአብሔር አምጣ የሚል መጽሐፍ ነው፤ ከዚያ በፊት ግን "ወድጃችኋለሁ" ብሎ ነው የጀመረው። በምን ምክንያት ሲሉት ያዕቆብን ወደድኩ፤ ኤሳውን ጠላሁ ያላቸዋል። * ያዕቆብ እንዴት ተወደደ፣ ምን ተገኝቶበት ነው? መልስ ይለውም። መልስ ከተገኘ ጸጋ ሳይሆን ደሞዝ ይሆናል። ምክንያቱም ያዕቆብ የሚያስወድድ ነገር አልነበረውም። - እኛም የተወደድነው ያዕቆብን በወደደበት መውደድ ነው። - ርህራሄ በትምህርት አትሰጥም፤ አትቀመስም፤ በሀይማኖት ወደመስቀሉ በመምጣት፤ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነው የምትገኘው። 🙏 የተሀድሶ ሀሳብ - የታደሰ ልብ(አዕምሮ) ምን ያካትታል? 1) አምልኮ (የአምልኮ መታደስ) 🛑 ሰውነታችንን / ማንነታችንን ቅዱስ መስዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ማቅረብ - የታደሰ ሰው አምልኮ ጠቅላላ ማንነቱን ለእግዚአብሔር ህያው መስዋዕት አድርጎ፣ እግዚአብሔር የሚደሰትበት አድርጎ ማቅረብ ነው። - በዝማሬና በስብከት ወይም በመባችን ሳይሆን መላ ህይወታችንን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ለአዕምሮ የሚመች አምልኮ፤ የታደሰ በአምልኮ። - ተሀድሶ ሲጀምር ከአምልኮ ነው የሚጀምረው። - እግዚአብሔር የራራልን እኛ ራሳችንን በመስጠት እግዚአብሔርን እናክብር።
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
Wow amen Amazing ❤️❤️❤️🙌
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 Жыл бұрын
Thanks
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Arrrreee eyesuse geta geta newo haleleuyyyyaaaaa It is Amazing messge Bless god D mamusha Dike makite newo Sawu ye egzbhere MERETE kale geba Le EGZBHERE letazeze ayichilime yesssseee
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Arrrreee eyesuse geta geta newo haleleuyyyyaaaaa It is Amazing messge Bless god D mamusha Dike makite newo Sawu ye egzbhere MERETE kale geba Le EGZBHERE letazeze ayichilime yesssseee
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 Жыл бұрын
አሜን አ አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻዬ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ...እንዴት እኮ እነደምንወድህ ለምልምልን ብዛልን የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ❤❤❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 15 күн бұрын
ዶ/ር ማሙሻዬ ተባረክ ብሩክ ሁን!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 5 күн бұрын
Amen Amen
@YesewzerYesew
@YesewzerYesew Ай бұрын
ዳክተር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Evangelist-Abduselam
@Evangelist-Abduselam Жыл бұрын
የእውነት በዚህ ክፉ ዘመን ፀንቶ ለመቆምና በዚህ አስቸጋሪው እና ውስብስብ ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ ከሚያጽናኑኝና ትኩረት ለቃሉ እንዲሰጥ ከሚመክሩኝ ጥቂቶች አንዱ አንተ ነህና ዘመንህ ይባረክ 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Very true..... I agree with you!
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 27 күн бұрын
ምህረቱ ለዘላለም ነው ርህራሄው አያልቅምና
@sebelwengelsirak9426
@sebelwengelsirak9426 8 күн бұрын
This is for me ❤❤❤❤
@user-cc3tx7rs6o
@user-cc3tx7rs6o Ай бұрын
የተወደደና የታመነ ምሳሌነት ያለው አገልጋይ
@hanytamitretamire3771
@hanytamitretamire3771 4 ай бұрын
ለአይምሮ የሚመች አገልግሎት😢😢😢😢😢😢😢 ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ርህራሄህ በዝቶልኝ ነው ለካ😢😢😢😢 ተባረክ ዋዋዋዋው
@tube-im6wm
@tube-im6wm 7 ай бұрын
Bless you in abundance
@tamiratbirhanu668
@tamiratbirhanu668 Жыл бұрын
Amen amen
@hallelujahhaile2587
@hallelujahhaile2587 Жыл бұрын
Dr.mamusha tebarek ante bereketachen nehe 🙏🙏🙏sele ante egziyabeher yemesegen be ewenetem egziyabeher keretaoch alut sebeketochen hulum eyesusen becha nw miyasaut yehe tekekelega ye egziyabeher ageleglot nw selehulum egziyabehr yemesegen 🙌🙌🙏
@tamirufufa4478
@tamirufufa4478 10 ай бұрын
GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
ሁሌ ለሁላችን ጥሩ ምሳሌ የሆንክ ወንድሜ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ከጌታ የመጣ የግዜው ቃል ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@abebetesfaye9631
@abebetesfaye9631 11 ай бұрын
love
@danabiy9561
@danabiy9561 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መልዕክቶች ከፊት ለፊታችን እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያለውን ታላቅ አላማ አመላካች ናቸው። ተባረክ ዶ/ክ ማሙሻ
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
Amen amen Dr mamushi Egizabhr yibark
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 8 ай бұрын
Ameeen Ameeen Geta Yebarki❤❤❤
@user-lm6hk1fy3i
@user-lm6hk1fy3i 5 ай бұрын
Meezemure
@kali2839
@kali2839 Жыл бұрын
Dr. Mamusha Thank you for letting God to use you for our generation.
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Dr Mamusha GoD bless you and your family 🙏❤️
@baslielnetsanet8503
@baslielnetsanet8503 Жыл бұрын
thank you. god bless you. i am so happy and blessed
@eyuelbekele3654
@eyuelbekele3654 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🥰🥰🥰🥰
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር ስለአንተ ይክበር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ዘመንህ በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለልልህ
@netsanetgood992
@netsanetgood992 Жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ ወንድም ማሙሻዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ነው በተለይ በሚልክያስ መጽሃፍ ላይ ያለውን ስለ ያዕቆብ መወደድ የገባኝ አሁን አንተ ስታስተምር ነው አቤት የእግዚአብሔር ርህራሄ ያስደንቃል በብዙ ተባረክ አመሰግናለው❤️🙏
@BereketGoshu
@BereketGoshu 4 ай бұрын
Ulem bzu erhs bsateum ulum gn minagerut le/r fkad,desta menor new minagerew geta brk yargk ewnt bexam ewedkalew
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በታማኝነት ቤቱን የሚያገለግሉ ቅሬታዎች ስላሉት ሰሙ ብሩክ ይሁን። እኔ ይህንን ትምህርት ከተከታተልኩ በኋላ ያው የቅድሙ ሰው አይደለሁም! ተለውጫለሁና !! ዶክተር ማሙሻንና ሌሎች ታማኝ ባሪያዎቹን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !!
@meskabate5716
@meskabate5716 Жыл бұрын
Dr.Mamusha .You are blessed.❤
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 Жыл бұрын
May God bless the rest of your life brother Mamusha!
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Welcome 🙏🙏🙏
@desta5885
@desta5885 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይረዳኛል። እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረክ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ። ለበረከት ሁን። የሚገርም ትምህርት ነው ። እንዲህ በርቶልኝ፣ ተረድቼው አላውቅም ነበር። ዛሬን የስጠኝን የገለፀልኝን መንፈስ ቅዱስን እባርካለሁ። ሁላችሁም ተባረኩልኝ። እንካን ለሶስተኛ አመት በሰላም አደረሳቹሁ።
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 Жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ ወንድማችንዬስማይ አምላክ ብር ያድርክ ሁሌ እባረካለው ባንተትምህርት
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 Жыл бұрын
What I say, I don't have word GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY'S
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 Жыл бұрын
🙌😍
@lidiyarashad3097
@lidiyarashad3097 Жыл бұрын
Amen , Hallelujah ✝️ ❤❤🙏🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I thank God about you dear our brother Dr. Mamusha. You are a blessing for us.
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Wendemachien tebarek hulem le hiwete ymihone megeb selemetabelan ahunem betefe ye eg/r ye kale eweket bemulu taga tegelet amen🙏🙏🙌🙌
@tsihonabebe7674
@tsihonabebe7674 Жыл бұрын
አሜን አሜን አምላክ ይርዳን ተባረክ
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ሁሌም ይደግፍህ, በረከታችን ማሙሻ🙏🙏
@yosephabera1558
@yosephabera1558 Жыл бұрын
ዶር .ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ
@yalewgebremeskel4022
@yalewgebremeskel4022 Жыл бұрын
ኦ! እግዚአብሔር ይባርክህ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
Amen🙏🏾…. thank you Jesus🙏🏾
@lonewalker5025
@lonewalker5025 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@paulosnega9985
@paulosnega9985 Жыл бұрын
God bless you doctor mamusha
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@yabetsberhanuasfaw7232
@yabetsberhanuasfaw7232 Жыл бұрын
ene yihen kifil endezih aychew ena teredichew alakm.......Dr. Mamusha Egziabher zarem abzito yitekemibih...........rihrahewn silasayen Egziabher smu kef yibellllll.........Kezihm buhala le egziabher eninoralen rihrahewn eyasebn eyasebku
@thevoiceofvoicelesslm4308
@thevoiceofvoicelesslm4308 Жыл бұрын
Mamushaye❤️❤️
@heavenbakery308
@heavenbakery308 Жыл бұрын
God blessd you ❤
@amanuel1238
@amanuel1238 Жыл бұрын
God bless you and family Nice learning
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 Жыл бұрын
God bless you.
@shumeyetessema819
@shumeyetessema819 Жыл бұрын
Amen
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
ቃል አጣሁ በእየሱስ ሰም ይሄ የኔ መልክት ነዉ ለካሰ እረእራሄነዉ ያነን ሁሉ ያሳለፈኝ 😭😭😭😭ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዉሰጥ የማይጣ መልክት ወጣ ገባ ሰል የምሰማዉ መልክት ነዉ ለኔ ተባረክ አባት ነዉ ድንቅ መካሪ አሰተማሪ ነህ 🙌🙌🙌🙌🙌
@hassuhasset2500
@hassuhasset2500 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😮😮😢😮😢😢😢😢😮😮😅😅😅😢😮😮😢😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@linahenok3827
@linahenok3827 Жыл бұрын
ዘመንህ ብርክ ይበል! ያከበርከው ያክብርህ 🙏
@fikrebrhane6444
@fikrebrhane6444 Жыл бұрын
እድለኞች ነን በናንተ እየተመገብን ስላለን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እኔ ወድጄው ነው ምክተለው ግን ፈራለው አጥያት ስሰራ😭
@tilksewa.kelemu4407
@tilksewa.kelemu4407 Жыл бұрын
ይሄን ሰው እየሰማችሁት ነው ወይ?? ጌታ ያተረፈልን አንድ ድምፅ ይሄውና! የማያቋርጥ መታደስ… የሚገርም ሃሳብ!… የቅድስና ሞቲቬሽን… መሰረታዊ… ጥያቄዎች!
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 Жыл бұрын
ስለ ኤሳዋ አልጨረስክም
@derejekidane-cx4dq
@derejekidane-cx4dq Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 21 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 28 МЛН