የአብሽ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች እና አብሽን መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| 7 Health benefits of fenugreek

  Рет қаралды 60,752

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #fenugreek #አብሽ ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 51
@user-ko4fk9lb3t
@user-ko4fk9lb3t 5 ай бұрын
Birknesh ዶክተር እድሜና ጤና ልስጥሂ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
@nuxu-reacter
@nuxu-reacter 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ምን አይነት የጤና ችግር ላለበት ነው የማይወሰደው
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣህ ዉድማችን❤❤❤
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@AlmeeFkr-vp3lc
@AlmeeFkr-vp3lc 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እናመስግን አለደኩትር❤❤❤❤❤❤
@hayu2435
@hayu2435 Жыл бұрын
በረካ ሁንልን ዶክተረየ
@tewedajteferi4694
@tewedajteferi4694 4 ай бұрын
የደም ማነስ ያለበት ሰውስ መጠቀም ይችላል?
@user-lj2wy2ni2u
@user-lj2wy2ni2u 7 ай бұрын
ماشاالله عليك tebarek ya dokter
@user-yf5sc5in4n
@user-yf5sc5in4n 5 ай бұрын
ዉፍርት ይጠጨምራል
@TsgeridaNegassi-zd4fx
@TsgeridaNegassi-zd4fx 8 ай бұрын
Agree
@seadaahmed4068
@seadaahmed4068 Жыл бұрын
Enkwane beselame metahe dr
@kesete767
@kesete767 5 ай бұрын
Dr,ejig,bbetam,amesgnalehu
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 2 ай бұрын
Salm docter lalij besaxawe chgr alwee
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ 👏👌👍🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አዚዛ አመሠግናለሁ
@hiwotnigussie720
@hiwotnigussie720 4 ай бұрын
መጠኑና አጠቃቀሙ
@ethiomuktar
@ethiomuktar 11 ай бұрын
Hayat
@zakariyaabdu3062
@zakariyaabdu3062 4 ай бұрын
ሰላም ነው ዶከተር አብሹ ተቆልቶ ነው ሳይቆላ?
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 5 күн бұрын
አስፕሪን ለሚወስዱስ ይቻላል ወይ
@user-vj7vh3yi3v
@user-vj7vh3yi3v 10 ай бұрын
Doc ኮላሊት የተተከለልንስ plis 🙏
@kesete767
@kesete767 5 ай бұрын
Dr,telba,endet
@BrtukanTeklay
@BrtukanTeklay 5 ай бұрын
ዶክተር የወለድኩት በሰርጀሪ ነው እና አብሽ ብጠጣ ችግር አለው ገና 3 ቀኔ ነው እባክህ
@BerhaneGebre-jr3gu
@BerhaneGebre-jr3gu 11 ай бұрын
Silezih sikuar beshita yalew sew abish metetat yelebetim malet new ?
@zuzutube105
@zuzutube105 2 ай бұрын
የጡት ወተት የሌለኝስ መጠጣት አንችልም ማለቶ ያላገባን??
@haregewoyinbelayneh538
@haregewoyinbelayneh538 5 ай бұрын
ዶክትርዬ እኒ እንጅራውስጥ እርገን እንብላለን ችግርእለው
@user-tj9et3vg8v
@user-tj9et3vg8v 7 ай бұрын
selam DR Ye 32 ሳምንት እርጉዝ ነኝ ይህ ትምርትህ ከመስማቴ በፊት ጁስ (ስሙዚ) ስሰራ አንድ አንድ የሻሂ ማንኪያ አብሽ እጠቀም ነበር ፅንሱ ላይ ጉዳት አስከትሎ ይሆን?
@seadaahmed4068
@seadaahmed4068 Жыл бұрын
Ok Abeshe yetefeche beteta beteneshe sekware beteta chegere Alewe dr. Melleselegne
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም በእርግዝና ወቅት እና ከጠቀስኳቸው መድሀኒቶች ውስጥ የምትጠቀሚ ከሆነ ግን አይቻልም
@saragashaw9200
@saragashaw9200 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ እብሽ ጠዋት ጠዋት መጠጣት ጀምሬ ነበር ነገር ግን በጣም እያወፈረ ስላስቸገረኝ ተውኩት እንዴት ነው ለክብደት መቀነስ የሚረዳው እኔ እንደ ጅውስ አርጌ ነበር የምጠጣው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 ай бұрын
አፍልተሸ
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 Жыл бұрын
Dr ye 2wor erguz negn gn yelib mit yelem aswechi alugn gira gebtognal hasab kalekh ebakihn
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Yelib mitu yemaytay kehone hakimochu endalut new mihonew kesamint buhala degmesh metayet ena yalushin madreg alebish.
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 Жыл бұрын
Esh ameseginalew Dr
@nigsttekleagaest3402
@nigsttekleagaest3402 4 ай бұрын
አጥንት ያለሰልሳል ይባላል እውነት ነው
@etsubalemayehu3731
@etsubalemayehu3731 5 ай бұрын
የኩላሊት ጠጠር ያለባቸው ሰዎች አብሽን ቢጠቀሙ የሚያስከትለው ጉዳት አለወይ?
@DHIRUIfjrj
@DHIRUIfjrj 4 ай бұрын
ጫጓራ፣ላላበት፣እደነው
@ajaebamustefa4428
@ajaebamustefa4428 Жыл бұрын
የደም ማነስ መድሀኒት ሚወስድ ሰው ቢጠቀም ችግር አለው?
@khdduggg576
@khdduggg576 4 ай бұрын
ደ/ርአብሽን መጠቀም የለበትም ከተባሉ ሰዎች ትቢ በሽተኛ አብሽን መጠቀም ይችላል።
@user-it8sh1vc1k
@user-it8sh1vc1k 11 күн бұрын
የጉሮሮ እብጠት ይሆናል
@user-it8sh1vc1k
@user-it8sh1vc1k 11 күн бұрын
መልሥልኝ
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Selam docter tnat satmelslgn kereh 'centrum women dietary supplement' hakim sayazlgn bwesdew mn chgr yametal
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ዶክተር ማማከር ይመረጣል ግን መጠነኛ Dose ከወሰድሽ ችግር አይፈጥርም!
@jemaneshassen2344
@jemaneshassen2344 Жыл бұрын
ስለ ኩላሊት ሥራልንእየደጋገምክአረ😢😢😢እኔማበጨቀትልሞትነዉ፡ስመረመርደህናነሽይሉኛል፡ወላሂ እኔግንበጣምታምሜለሁ፡ሽጥሽጤጋ😢😢😢😢😢
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
አላህ አፊያ የድርጎት ውሃ መጠጣትን አትዘንጉ አሪፊ ነው ስሉ ሰምቼአለው
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj Жыл бұрын
ውሃ በብዛት ጠጪ እህቴዋ😢😢😢😢😢
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ ብዙ ቪድዮም ሰርቻለሁ
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Please drink water sister
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 2 ай бұрын
Salm docter lalij besaxawe chgr alwee
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН