የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን እንዴት ማከም እንችላለን? Vaginal Thrush / Is White Discharge Normal /Tena Seb / Dr. Zimare

  Рет қаралды 610,653

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

3 жыл бұрын

➡️website👉 tenaseb.com/
➡️Facebook page👉 / tenaseb
➡️Facebook group👉 / tenaseb
➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን እንዴት ማከም እንችላለን?
በዚህ ቪድዮ ብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን ፦
👉ምልክቶች
👉መንስኤው
👉ቅድመ መከላከያ
👉ህክምናው ተገልጽዋል።
ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።

Пікірлер: 1 100
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
እውነት ብዙ ግዜ አረብ ሀገር ያለን እየተሰቃየን ለመናገር እያፍርን መናገር በጭቀት መሞት ነው አሪፍ ጥያቄ ነው እናመሰግናለን ዶክተር እህታችን
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
እዱክተር በጣምያሳክክክከኝል ከነገዛሬ ይሺለኝልእያልኩኝ ይባሰብሎ እቅልፈእየነሳኝነው
@hasna5336
@hasna5336 2 жыл бұрын
@@AbCd-lf2df እህት መፍቴውን ልንገርሽ እኔም 3 ወር አሞኝ እያለቀስኩ ነበር በጣም ያሳክክ ነበር ግን ሁሌም ለብ ባለ ውሐ ጨው ጨምረሽ ታጠብው በተደጋጋሚ ይድናል
@uaekfn9197
@uaekfn9197 2 жыл бұрын
@@AbCd-lf2df ehtewa enem labidi new endezih aynet himem agatimogn ayawkim betam yasakegnal
@taibah1116
@taibah1116 2 жыл бұрын
@@hasna5336 እረእህት እኔም ወላሂ ተጨንቂለሁ ሞክሮኝአያቅምነበር ምላድርግ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@taibah1116 ጨዉ እንዳትሞክሪ
@mesitube3303
@mesitube3303 3 жыл бұрын
የሴት ዶክተሮች እየመጡ ነው ዋው እናመሰግናለን dr
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 3 жыл бұрын
ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር ። እናመሰግናለን Dr
@user-vw6pc1wx7w
@user-vw6pc1wx7w 3 жыл бұрын
ዶክተር ሃኒእባላለሁ እኔ ግንኙነትታደረኩ በጣምፈሳሽአለኝ ብልቴምያብጣልያሳክከኛል ደሞም የሆነድምጥያሰማል ምድነውምክናየቱ አደራመልሽልኝ ወይምቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህተሸግሬአለሁ
@user-gc5ys6dd1f
@user-gc5ys6dd1f 3 жыл бұрын
እኔም ተቸግራለው መዳኒትም ቃምሁ ምንም ፋይዳ የለውም
@rukeyabintiselam7443
@rukeyabintiselam7443 3 жыл бұрын
መልሽልኝ
@selamawitalebel6966
@selamawitalebel6966 3 жыл бұрын
የኔም
@user-bc7td7pp3o
@user-bc7td7pp3o 3 жыл бұрын
እኔም
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ብቻ ነኝ ብዬ ነበር በዚህ ህመም እምሰቃየሁ ሁሉም ያልሻቸው እኔላይ ይታያሉ ግን ከቻልሽ የሚቀባውንም ሆነ ወይም እሚዋጠውን የሄ መድሀኒት ለዚህ በሽታ መፍትሄ ነው ያልሽውን ስሙን ብትፅፊልን ጥሩ ነው
@aminatyouteb101
@aminatyouteb101 Жыл бұрын
እኔ እልክልሻለሁነይ
@AsumaratAsefa
@AsumaratAsefa Жыл бұрын
Er lanem lakulign
@AsumaratAsefa
@AsumaratAsefa Жыл бұрын
​@@aminatyouteb101wde ebakesh negargn tasakayaw 😢😢
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
@@aminatyouteb101 እሺ ላኪልኝ ውዴ
@user-tn1qv2xb8c
@user-tn1qv2xb8c 9 ай бұрын
​@@aminatyouteb101ለኔም ላኪልኚ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
አድስ ነኝ ለምትሰጫቸው ትምህርቶች እናመሰግናለን ዶከተር
@meseretyohannes5066
@meseretyohannes5066 Жыл бұрын
እመሰግናለሁ ዶክተር ብዙ ትምህርት አግንቼአለሁ ስጨነቅ የነበረ
@woerkey1161
@woerkey1161 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ደኩተር ። እህቶቻችን እኔ ታምሚ ነበር በጣም ሙቀት አገር ወስደውኝ በጣም ሳመኝ ደፍሬ አሰሪየን ነገርኳት እሷም ታማ ልጆቻቸውም ታመው ስለነበር በቀላሉ አወቀችው ከዛ ሰደልያ ( መዳኔት ) ከሚከዛበት ከዝታ ሠጠኝ ሶስት ቀን ተጠቅሚው ዳነልኝ ። ግን አሁን ሰወች ስጠይቃቸው ሁላቸውንም ያማቸው ነበር ይገርማል እኔን ብቻ ይመሥለኝ ነበር ። እናም በሙቀት ጊዜ አሰሪቻችሁን ንገሯቸው ያመጡላችሗል በተጨማሪ ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሰላም ለሀገር ለወገን ያብቃን አሜን
@mmaty34mmaty35
@mmaty34mmaty35 11 ай бұрын
እባክሽ ክረሙ ምን እንደሆ ሱሙ ጠይቅልኝ አረ በማክ እየተሰቃየሁ ነው
@zewidero695
@zewidero695 8 ай бұрын
wedy bents yekrymn sem tefylc bels ❤❤🥺🥺🥺🙏🙏🙏
@fatumamahmad5242
@fatumamahmad5242 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክር አላህይጨምርልሽይጠብቅሽ
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg 8 ай бұрын
ዶክተር ምርጥ አሳብ ነው እናመስግናለን,🙏🙏
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ርየ የእውነት እኔም ስጨነቅበት የነበረውን ነው የነገርሽኝ እድሜሽ ይርዘም🌹🌹🌹
@user-sd7jy5ql2v
@user-sd7jy5ql2v 8 ай бұрын
እውነት እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በጣም ተሰቃይቼ ነበር😢
@MHMD-cl4pi
@MHMD-cl4pi 7 ай бұрын
​@@user-sd7jy5ql2vእና ብምን ተወሽ እባክሽ ተባበረኝ እህቴ
@hamadahmad1068
@hamadahmad1068 6 ай бұрын
በምን ለቀቀሽ😢ታዳ​@@user-sd7jy5ql2v
@muramura4154
@muramura4154 3 ай бұрын
​@@user-sd7jy5ql2vእና መፍትሄ አገኘሽ?
@user-kp4rt6re3c
@user-kp4rt6re3c 27 күн бұрын
የኔ ወድ እኔ ጮርጮራየን እና ብልቴን እና ጀርባይን የመኛን😢❤❤ ውድ
@POWE4755
@POWE4755 8 ай бұрын
የሴቶችን ጉዳይ ሴቶች ብቻ ብናዬው መልካም ነው በርቺ እህታለም ❤
@qwqw2298
@qwqw2298 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው
@abbymedia342
@abbymedia342 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@mignotdaniel3396
@mignotdaniel3396 Жыл бұрын
እሽ ዶክተር ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ለመታከም የት መሄድ እንዳለብን ህክምና የሚሰጡ ተቋማትን ብትገልፁልን እላለሁ
@asddsa9711
@asddsa9711 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር በጣም ኣስቸጋሪ ነው
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለል እህቴ አላህ ደጠብቅሺ
@user-uh7qh9he8l
@user-uh7qh9he8l 3 жыл бұрын
በጣም እናማሳግናለን ዶክተር😍😍🙏🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 8 ай бұрын
እናመሰግንአለን ዶክተር💐💐
@user-oy9jc4dg2t
@user-oy9jc4dg2t 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-mk3fv5wl3d
@user-mk3fv5wl3d 3 жыл бұрын
ለቤተሸ አዲሰ ነኝ በጣም እናመሰግናለን
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ተባረኪልን የፌስ ብክ ገፅ ና ሌላም በውስጥ ብናወራሽ። ደስ ይለናል
@tenaseb-
@tenaseb- 3 жыл бұрын
➡️website👉 tenaseb.com/ ➡️Facebook page👉 facebook.com/tenaseb ➡️Facebook group👉 facebook.com/groups/tenaseb ➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb ➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth ➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
@user-xv5mp4cq3f
@user-xv5mp4cq3f 3 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ስልክ ቁጥርሽን የት ነዉ የማገኝዉ?
@hayatjmal1700
@hayatjmal1700 2 жыл бұрын
ሰላምዶክተር በውስጥማናገርፍልጌነበር ስልክሽንብታስቀምጭልን አመሰግናለሁ
@banchayehugebito2241
@banchayehugebito2241 2 жыл бұрын
@@tenaseb- ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ ገና ከማንም ጋር ግንኙነት አላደረኩም ግን ፈሳሽ ይመጣብኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@wubyechannel8005
@wubyechannel8005 2 жыл бұрын
@@tenaseb- ሰላም ደኩተር በርችልን ግን ቁጥርሽን እፈልጋለሁ
@tgabab6759
@tgabab6759 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤
@jamiladauud4952
@jamiladauud4952 9 ай бұрын
አዲስ ነኝ ስፈልግ የነበረዉን ነገር ነዉ ያስረዳሺኚ አመሰግናለሁ ዶክተር
@user-hv9vg7fn5m
@user-hv9vg7fn5m 2 жыл бұрын
ዋውውውው እጂግ በጣም ደስ የምትይ ዶክተር ነሺ በጣም ወደድኩሺ
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you so much sister love you 🙏🏻💕
@mesibedru8671
@mesibedru8671 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ዶክተር ነሽ በትክክል ነው ያብራራሽልን አመሰግናለው
@user-ze5ic8by1l
@user-ze5ic8by1l 8 ай бұрын
እረእኔምበጣምተሰቃይቻለሁእረጅምጊዜሆነኝበጣምነውየሚያሳክከኝእየቆየይመላለስብኛልምንላድርግተሰቃየሁ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳክተር
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍❤️
@aynalembakele3233
@aynalembakele3233 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ዶክተር የአግልግሎት ዘመንሺ ይባርክ
@eyobmekonen877
@eyobmekonen877 2 жыл бұрын
በግንኙ ነ ት ግዜ በጣም ያም ኛል
@ranialisa3835
@ranialisa3835 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርችልን
@user-cd9jv9iy5v
@user-cd9jv9iy5v 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህት እናመሰግናለን🥰🥰❣️
@tiglebanon2178
@tiglebanon2178 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር👏❤
@seenadachassa4627
@seenadachassa4627 2 жыл бұрын
Thank you doctor good job 😍🥰🥰
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@mekahussen9279
@mekahussen9279 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሠጭ መልእክትነው በረቺ ዶ/ርዮ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
መኪየ ደምሪኝ ማሬዋ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በፍቅር ነው ምከታተልሽ አመሰግናለው👌👌👍👍👍🙏
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 9 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@fjxhv7422
@fjxhv7422 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
እናመስግናለን. ዶክተረ
@ymaryamlijinagnifahad9103
@ymaryamlijinagnifahad9103 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞አሺ ዶክታር 🇪🇹💞
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ኢሄ ሁሉ ይታይብኛል እና በጣም ተጨንቄ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር🙏🏽
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
@@almetube5688 እሺ ውዴ አንቺም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
​@@maki--tube2858እሰኩላዳምጥወ እኒምአዳደጊዚእደደሜይፈሰኛል ንጨንወ
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 10 ай бұрын
ምርጥ ም ክርነዉ ዶክተር አመሠግናለሁ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 8 ай бұрын
❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@DESTAification
@DESTAification 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ስለምታዘጋጂ ምስጋና ይገባሻል። በእኔ ግምት ህክምና ፈላጊዋ እርጎ ብትጠጣና ብልትዋን በአርጎ፣ በአሬራ ወይም በአጓት ብትታጠብ ጠቃሚ ባክቴርያዎችን ለመተካት ያስችላት ይሆናል እያልኩ አስባለሁ። በዚህ ሀሳብ ላይ የተፃፈ የጥናት ውጤት ግን እስከ አሁን ድረስ አላነበብኩም። ሙከራው ይጠቅማል እንጂ ይጎዳል ብዬም አልገምትም።
@user-fi8lw8bf4q
@user-fi8lw8bf4q 2 күн бұрын
😢ወላሂ ይህወሽታ ለኔም እያመመኝበጥብጦኛን😢❤❤❤❤
@user-vh5zt1sy7h
@user-vh5zt1sy7h 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እነመስግነልን ዶክተር ❤❤❤❤
@mesiethio7984
@mesiethio7984 9 ай бұрын
በእዉነት የኔም ጥያቄ ነበር እንመሰግናለን🌹🌹
@rabiyarabiya7359
@rabiyarabiya7359 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ መዳኒቱ ስሙ ብትነግሪን
@kadijalove6958
@kadijalove6958 3 жыл бұрын
Thank you dr
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 2 жыл бұрын
እናመስግናለን።
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
Enameseginalen doctor ❤❤❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣በልብ፣እናመሰግናለን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 2 жыл бұрын
እናመሰግናል ዶክተር
@hayatabdu8887
@hayatabdu8887 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen docterye
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልን እህታችን ዶክተር ይህ የሁላችንም ጥያቅ ነው በተለይ ስደት ላይ ያልነው ሴቶች የምናማክርው የምናየው የለን የሚረዳን የለ ሁሉን በጭንቅት ነው የምንይዘው ሁላችንም ያጋጥመናል ግን እንዴት እናድርግ ሃኪም ቤት ብንሄድም ቃሪያ እና የሚያለባለብ ነገር አትበሉ ነው የሚሉት ግን እንድቁም ንገራን
@veronecatena3491
@veronecatena3491 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር በነገራችን ላይ እኔም ይሄው ስንት አመቴ ከማህፀኔ ነጭ ፈሳሽ ይፈሳል ብዙ ጊዜ ዶክተሮች ጋር ሄጃለሁ መድሃኒት ያዙልኛል በአግባቡ እጠቀማለሁ በማህፀን የሚገባም መድሃኒትም ክሬምም ተጠቅሜያለሁ ነገር ግን አልጠፋም ከፋርማሲም ደጋግሜ እየገዛሁ ተጠቅሜያለሁ አይጠፋም አያሳክከኝም ነገር ግን ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል አሁን ባል አግብቼ እራሱ እንዴት ነው አብሬ የምኖረው እያልኩ እጨነቃለሁ አንዳንዴ ሽታ አለው አንዳንዴ የለውም አልፎ አልፎ ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል ብቻ አሁንማ ሰልችቶኝ ትቼዋለሁ በቃ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ሌላ ምንም አይነት በሽታ የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ውጭ ለምን እንደማይጠፋ ግን ግራ ይገባኛል መላ በይኝ ዶክተር ሌላ መንገድ ካለው
@user-gi9po6wb5c
@user-gi9po6wb5c Жыл бұрын
ይከ የኔም ጥያቄነዉ በማራም መልሽልን ዶክተር😢😢
@AsdAsd-sj4xd
@AsdAsd-sj4xd Жыл бұрын
የኔም አንደዚ ነዉ
@tesematesfaye4786
@tesematesfaye4786 10 ай бұрын
መልሽልን ዶ/ር
@user-sl1os2gt2m
@user-sl1os2gt2m 7 ай бұрын
አሽ በዚህ ደውይ ልንገርሽ 💞
@user-sm7vz5ot7l
@user-sm7vz5ot7l 3 ай бұрын
​@@user-sl1os2gt2mእረ እኔም ነኝ እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልን በውስጥ ላናግርሽ😢
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-kb7lc9uu5k
@user-kb7lc9uu5k 3 жыл бұрын
ዶክተር በርችልኝ ጎበዝ
@adugnawabebe432
@adugnawabebe432 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ት/ትሽ በጣም ይመቻል ብዙ ሴቶች በህክምና ደረጃ ለመግለፅ የሚፈሩትን ችግራቸውን መናገር እድል ይሰጣል።የወር አበባ አላይም እና በግንኙነት ጊዜም ብልቴን ያመኛል እና ማርገዝ እችላለሁ?እማረግዝበትን ሁኔታ መፍትሔ ብለሽ የምታምኝበትን ነገር ብትነግሪኝ
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 ай бұрын
የአቡነ ኪሮስ ገድል ተሸከሚ ተሳይ ልጅ ከፈጣሪ ነው አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠግሮ ለምኛቸው ልጅ ይሰጣሉ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን መጸለይ መስገድ መጾም የጸሎት ቦታ ማዘጋጀት መጠመቅ ቅባ ቅዱስ መቀባት
@Fosiya-yd5hl
@Fosiya-yd5hl 8 ай бұрын
እኔም
@user-xz1nn1ki6b
@user-xz1nn1ki6b 8 ай бұрын
ሥንት አመትሽ ነው
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 6 ай бұрын
ውዴ አብሽሪ ልጅ የሚስጠው አላህ ነው እና ጎደኛየም አታይምነበር ግን ልጅ ወልዳለች
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 2 ай бұрын
ውዴ ሀኪም ህጂ ዝም አትበይ የወር አበባ ከለለ እንደት ይረገዛል
@dyfdugu5257
@dyfdugu5257 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እኔ አንድ ልጅ ወልጀ ብዙም ሳልቆይ ወደ አረብ ሀገር ወጣሁ እናም ማህፀኔ በጣም የህመም ስሜት ይሰማኛል ስራ በሚበዛብኝ ሰአትወደታች ይወጋኛል ልክ የምጥ ስሜት ይሰማኛል ህክምና ለመሄድም ያለሁት ሰው ቤት ነው ከቻልሽ በእመብርሃን አይተሽ አትለፊኝ
@user-vt3ry6zi1f
@user-vt3ry6zi1f 9 ай бұрын
አላህ ያሸርሽ እህት
@user-kf6eu5rt3c
@user-kf6eu5rt3c 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@kalyalewyeshageral8913
@kalyalewyeshageral8913 3 жыл бұрын
Thank u docter
@aynisho212
@aynisho212 3 жыл бұрын
ዶክተር በቅድሚያ የብዙዎቻችንን ችግር ስለምትፈቺ እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ ሁለት አይነት ችግሮች አሉኝ 1ኛው የወር አበባ እንደጨረስኩ የቡና ልቅላቂ የሚመስል ፈሳሽ ይፈሳልለተወሰነ ጊዜ 2 ኛው የወር አበባ ከጨረስኩ በሗላ ለ3 ቀናት ያክል ማህፀኔን ከውስጥ ያመኛል ግንኙነት ካደረኩ ይብሳል ይሄ የጀመረኝ ግን ልጅ ለመውለድ ፈልጌ ( ፎሊክ አሲድ) መጠቀም ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
@mahamad6138
@mahamad6138 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠገናለን
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 3 жыл бұрын
አድስ ነኝ ለቤትሽ ማማየ ምርጥ የትምህርት ነው በርችልኝ ሀያቴ
@tyry6852
@tyry6852 3 жыл бұрын
እህቴ ይህ የምትይው ፈሳሽ እኔም ላይ ኣለ ግን ልዪነቱ መጥፎ የሆነ ጠረን ኣለው ሁሌም ያስጨንቀኛል።እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ
@foziyaf1228
@foziyaf1228 2 жыл бұрын
አኔም
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 6 ай бұрын
በሎሚ ትጥቢ አህቴ ለሸታጥሩናዉ 💨ዋጥም
@ettoppipennu6023
@ettoppipennu6023 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ መገኛ ቁጥር ካለሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ችግር ላይ ነኝ😭😭😭እርዳታሽ ያስፈልገኛል ነብሴን ታደጊልኝ መስመር ቁጥርሽን እደት ላገኘውእችላለሁ እባክሽ ይሄ መልክቴ ከደረሰሽ አይተሽ ዝም እዳትይኝ😭😭😭😭
@Batibati380
@Batibati380 3 жыл бұрын
ቴሌግራም አላት ውዴ ድስክሪብሽን ላይ እዪ ሌላ ቪድዮ ላይ አለ አይዞሽ
@ettoppipennu6023
@ettoppipennu6023 3 жыл бұрын
@@Batibati380 እኔ ቴሌግራም የለኝም😭😭😭
@ettoppipennu6023
@ettoppipennu6023 3 жыл бұрын
ቴሌ ግራም ከፍቻለሁ እደት ብየ ላግኝሽ ዶክተርየ😭😭
@Batibati380
@Batibati380 3 жыл бұрын
@@ettoppipennu6023 @DrzimareT በዚህ አግኛት ግን አትመልስም ችግሩ
@user-mn8fw8oc8j
@user-mn8fw8oc8j 3 жыл бұрын
@@Batibati380ቴሌግራምአስቀምጭልን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 5 ай бұрын
ሰላም በጣም እናመሰግናለን ሲስተር
@medinaali6781
@medinaali6781 3 жыл бұрын
ዶክተርየ እኔ ፈሳሺ አለኝ አሁን እድሜ23 ነው ግን አሁን ሳይሆን ከጀመረኝ ቆይቷል እና ይቀያየራል አንዳንድጊዜ ነጭ ሁኖ ወፉራም ይፈሰኛ? ውሀይመስላል ? አንዳንደ እደንፉጥ ወፉራምሁኖ በጀየዠሳብሳረገው ይገተታል ? ማህፀኔ ህመም የለውም አይበላኝም
@tenaseb-
@tenaseb- 3 жыл бұрын
ሰላም መዲ, ከፈሳሹ ጋር ተያይዞ የሚሰማሽ ህመም አለ? ቀለሙስ ውሀማ ነው ወይስ ሌላ ከለር አለው? የተለየ ሽታስ አለሽ? እነዚህ ነገሮች ከሌሉሽ ውሀማ የሆነ ፈሳሽ ጠናማ ነው:: ለበለጠ መረጃ ይህን ቪድዮ እይ kzfaq.info/get/bejne/qNeafpx8kp-6Zmg.html
@hananmohammed7612
@hananmohammed7612 3 жыл бұрын
Uric acid medicine betam arif nw
@ZainabAli-pt1st
@ZainabAli-pt1st 2 жыл бұрын
@@tenaseb- ዶክተረየ እኔ የወረ አበባ ሲመጣብኝ በጣም ያመኛል መቆም አልችልም አገር እዳለሁ ምንም አይሰማኝምነበር ስደግን መቆቃቃም አልቻልኩም መፍትሄ እዳለሽ ንገሪኝ
@user-fb4md4qw4t
@user-fb4md4qw4t 2 жыл бұрын
@@tenaseb- ስላም ዶክተር እድሜየ 21 አመቴ ነው,, እኔ 3 አይነት ይፈሰኛል ,, አይብ የሚመሠል ነጭ ,,ወሃ አይነት ,, ንፍጥ የሚመሠል ,,ይፈሰኛል ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም
@user-uk2mu8vy9y
@user-uk2mu8vy9y 8 ай бұрын
ወላሂ,የኔን,ጥያቄ,ጠየቅሽልኝ,በጣም ተቸግሯለሁ,በህክምና ታይቸ,ነበር ግን መፍትሄ የለውም እናመሰግናለንDr❤❤❤
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 2 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማሬ አመሰግናለሁ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
ሀለውየ ደምሪኝ እህትዋ
@MeserakEshetu-ck1io
@MeserakEshetu-ck1io 6 ай бұрын
የኒ ማር ተባረኪ ዶክተር ልዩ ነሽ
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 8 ай бұрын
God bless you Dr
@user-wo9ey9si1k
@user-wo9ey9si1k Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔወድ
@mekutighana1368
@mekutighana1368 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@amenteshome8113
@amenteshome8113 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
ዶ ር እናመሰግናለን
@user-vd3gx1zy2b
@user-vd3gx1zy2b 9 ай бұрын
ዶክተረየ አመ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-rp5fp5uo6v
@user-rp5fp5uo6v 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mimi-ze9sp
@mimi-ze9sp 2 жыл бұрын
እናሠግናለን🙏
@tigistlammii6407
@tigistlammii6407 Жыл бұрын
Thank you docter
@loloomar2592
@loloomar2592 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-bl8ne5dg6l
@user-bl8ne5dg6l Жыл бұрын
እኔበጣምግራተጋብቻነበርፈልቼነብርምንይሆብዬየመጀመሪያነውናሠርችአድርጌገብቼነው እናመሠግናለንእህታችን
@rabiamohammed3095
@rabiamohammed3095 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተርዬ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህቴ❤❤❤
@user-jp4mq6jz1g
@user-jp4mq6jz1g 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@edenadane9080
@edenadane9080 9 ай бұрын
ዶ/ር እባክሽ እርዳታሽ ያስፈልገኛል በስደት ነው ያለሁት በዛ ላይ የስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ ብልቴን ያመኛል ያሳክከኛል ከሱም አልፎ ይቆስላል ሆስፒታል ስሄድ ምንም የለብሽም ይላሉ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት ሳደርግ ያቃጥለኛል ፍላጎቱም የለኝም ግን ውስጡን ምንም ህመም አይሰማኝም የብልቴ ከንፈሩ ብቻ ነው የሚያመኝ እርጉዝ ስለሆንኩኝ በጣም ፈራሁ ለልጄ እሰጋለሁ የመጀመሪያዬ ነው ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እባካቹ ፀልዩልኝ ዶ/ር እባክሽን መልሽልኝ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 8 ай бұрын
ሰላምወለድሽ 😢
@husenkedir7606
@husenkedir7606 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@user-vl2dm8gj1f
@user-vl2dm8gj1f 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@lelurah7883
@lelurah7883 3 жыл бұрын
Thanks Dr
@tube-ls5su
@tube-ls5su 3 жыл бұрын
በረካ አላሕ የኔ እህት በርቺልኚ👍👍
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እን ውን
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 3 жыл бұрын
በጣምጥሩነዉእናመሰግናለን
@lainlain3070
@lainlain3070 3 жыл бұрын
ዶክተርየ አመሰግናለው
@user-xu2xc2gt8x
@user-xu2xc2gt8x 3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@user-mk3ml6uo6x
@user-mk3ml6uo6x 9 ай бұрын
ከውስጥ የሜገባውን መዳኔት አሳይኝ ከፍርማሲ እድገዛ የምኖረው በስደት ነው በጣም እያመመኝ ነው❤
@berhanegobeze375
@berhanegobeze375 3 жыл бұрын
Thank you
@toybatube6804
@toybatube6804 3 жыл бұрын
ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር አመሰግናለሁ
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እን ውን
ጤናማ የሆነ እና ያልሆነ የብልት ፈሳሽ | Healthy and unhealthy vaginal discharge
11:35
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
أذكار الصباح بصوت الشيخ العفاسي | Morning Athkar | Les invocations du matin
23:25
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН