እርግዝና የወር አበባ በመጣ በስንተኛው ቀን ይፈጠራል ? WHEN IS THE BEST TIME TO GET PREGNANT?

  Рет қаралды 244,011

Netsa Mereja

Netsa Mereja

2 жыл бұрын

Netsa Mereja//WHEN IS THE BEST TIME TO GET PREGNANT?
subscribe like share our channel
kzfaq.info/love/i1i...
follow us on facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#እርግዝና
#NetsaMereja
#Ethiomereja
#Mereja​
#Ethiopia​
#EBS
#pregnancysymptoms

Пікірлер: 351
@fasiltilahun106
@fasiltilahun106 Жыл бұрын
ልጅ መውለድ እምቢ ላላቹ ሰወች አባ ኪሮስ በመሄድ ገድሉን በመያዝ መውለድ ትችላላቹ ለ 6አመት መውለድ አልቻልንም ነበር አሁን የ 6 ወር እርጉዝ ነች በለቤቴ
@ebtisamtube
@ebtisamtube Жыл бұрын
የት alekgn
@fasiltilahun106
@fasiltilahun106 Жыл бұрын
አባ ኪሮስ ጣፎ አደባባይ አካባቢ
@aha3042
@aha3042 Жыл бұрын
@@fasiltilahun106 የት ነዉ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ልጅ የሚሰጠው ማን ነው?
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ጠንቋይ ልጂ የሚሠጥ አንዲ ፈጣሪ ብቻ ነው መተታም ሁላ
@biruktube4183
@biruktube4183 2 жыл бұрын
ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ውዴ😍
@user-ge7bm4is6i
@user-ge7bm4is6i 2 жыл бұрын
ሰላም ነፂ የምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን👍
@getereta2644
@getereta2644 9 ай бұрын
ፈጣሪ ባለቀ ብቻ ነው ልጅ የሚሰጠው በዚህ ቀን ይረገዛል በዛቀን አትበሉ ፈጣሪ ባለ ቀን ብቻ እሱ ሲሰጥ ብቻ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
እሱ ቢሰጥም ያስተካከለልን ቀንም አለ እህቴ 🥰🥰
@getereta2644
@getereta2644 8 ай бұрын
@@NetsaMereja ተይ እህቴ እኔ ስንቴ ሞከርኩ ካገባሁ አራት አመቴ ብቻ ስለዚህ ነገር ሳወራ ሁሌም ሆድ ይብሰኛን እመቤቴ ባለችው ቀን ይስጠን ብለን እየጠበቅን ነው ይሄን ስሜት የምታውቂው በኔ ቦታ ላይ ብትሆኚ ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 8 ай бұрын
​@@getereta2644ትክክል ነሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸዉ ይላል ቃሉ ። እናም የሚቀባጥሩ ዝም ብለዉ ነዉ ።አንች ግን የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጭ ።እግዚአብሔር መሻትሽን ይሰጥሻል።
@user-uu2yj8ph6t
@user-uu2yj8ph6t 7 ай бұрын
​@@getereta2644አይዞሽ ማማዬ እኔም እንዳች ነኝ ውዴ አላህ ይሰጠናል በሱ ተስፋ አንቆሮጥም ኢንሻ አላህ
@alemraya851
@alemraya851 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@BelayHelamo
@BelayHelamo Ай бұрын
Thank you
@andebo2866
@andebo2866 4 ай бұрын
እናመስግናለን ❤
@MamMm-ho2kj
@MamMm-ho2kj 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@samritesfaye8252
@samritesfaye8252 3 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ
@fikirteababi3439
@fikirteababi3439 2 жыл бұрын
betam tekami mereja slagarashin enamesegnalen dude
@AschalewTeferi
@AschalewTeferi 3 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@ephraimtube4063
@ephraimtube4063 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን ነፂ ውዴ የምሰጭን መልህት ጠቃሚ መልህክት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-hj7wy1ed7u
@user-hj7wy1ed7u 8 ай бұрын
እናመሠግናለን👍👍👍
@abelale8491
@abelale8491 2 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ወሳኝ መረጃ ስላካፈልሽን ኑሪልኝ ቀጣይ ደግሞ በተብራራ መልኩ ከ28 ቀን በታች ቀድሞ የሚመጣባቸውን እና እስከ 45 ቀን የሚዘገይባቸውን ለብቻው ስሪልን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@helen9673
@helen9673 4 ай бұрын
ወደፊት መዉለድ ስለፈለግሁ ትምህርትሽን በደንብ ነዉ የተከታተልኩት❤❤❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 ай бұрын
ዎው አገላለፀሸ ግልፀነዉ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@adiseshabeladiseshabel
@adiseshabeladiseshabel 26 күн бұрын
በርች
@surafeltune2074
@surafeltune2074 2 жыл бұрын
የእኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልኝ ላይክ ሼር👍
@user-bx8zu1up4t
@user-bx8zu1up4t 5 ай бұрын
Wow
@mrtamrta690
@mrtamrta690 17 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው 🫷❤❤
@user-ir6bu1yc2t
@user-ir6bu1yc2t Жыл бұрын
እህቴሥለምክርሽእናመሠግናለን
@user-jf8gp3ye3n
@user-jf8gp3ye3n 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍
@asetube206
@asetube206 2 жыл бұрын
ሰላም የእኔ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ላይክ ሼር😘❤👍
@rogd7846
@rogd7846 5 ай бұрын
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 2 ай бұрын
Yes❤❤❤
@softlife5208
@softlife5208 Жыл бұрын
በጣም አመሰግኔለሁ
@user-sd6vb1rt4r
@user-sd6vb1rt4r 10 ай бұрын
Selame. Selame
@user-qu9fu4ri2v
@user-qu9fu4ri2v 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጨመርበት
@muluhagos464
@muluhagos464 2 ай бұрын
10q my sister
@user-uy2bl2jw4k
@user-uy2bl2jw4k Ай бұрын
🎉arif tmrt new thanx gn ene mlsh mansrationu irregular kehones malete maximam blood flow 7 ken kaln setyewa demo 3 ken ayta stakart ke seven ken kimetat set ekul new ende mnasbew sisterye
@user-vg4ij7sb8l
@user-vg4ij7sb8l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsiongenen481
@tsiongenen481 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው በርቺልን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፂዬ
@user-hn5ll7zb6z
@user-hn5ll7zb6z 11 ай бұрын
​@@NetsaMerejaውዴ bewaseti efelegeshalew wude ebakashi 🙏🙏🙏🙏 bamawajati enatashi wude batami ceqeti westi nanyi🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹💔🥹💔🥹🥹💔🥹💔🥹💔🥹💔🥹💔
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ቆንጅዬና ደርባባ ሴት ለምሰጭን ጠቃሚ ትምክርት እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለሴቶች ክብር በይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Tihutye Yene akbari kiberilign
@mnati539
@mnati539 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adefekir1670
@adefekir1670 5 ай бұрын
Enmsgenalen🙏 mirt ehet
@mmm-ri
@mmm-ri 5 ай бұрын
Ebakshn Ehte endatalfign.... gngnunet ketefetseme bohala benegetaw post pill bntekem rasu ergzna yemifeterbet huneta ale.. ena lemn endezi yemihon ymeslshal ehte pls ngerin
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Seatun kasalefin lifeter yichilali awesasedachin memeriyawn meketel alebet beterefe gin post pill beseatu ketewesede ergzinani 95 በመቶ yikelakelali n24 seat wust ketewesede 🥰
@indonesiadasi5298
@indonesiadasi5298 Ай бұрын
ሰላም እህቴ እባክሽ ተረጂ እኔ የመጣበት ፔሬድ መጋቢት ባያሶስት ነው ሚያዛ ባያሶስት አልመጣም የሽንት ምርመራ መኩሬ 1 ቀይ ብቻ ነው ሚታየው እና አንድ ወር ለሦስት ሳምንት ሆነኝ በተደጋጋሚ አየዋለሁ አሁንም እንደዛ ነው እህቴ ጥያቄን አስረጂኝ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 6 ай бұрын
ግን አድ መልስ አለኝ እኔ ስደትነኝ ግን ትዳር አለኝ እና ባሌጋ ተገናኘን የተገናኘነው ፐረድ በጨረስኩ 23ነው የተገናኘነው 5ት ቀን ከረምን በዛ ግን አረገዝኩ እና ዝቅተኛ ምናምን እግዚአብሔር ነው የሚውቀው እና እደይህም አለ❤❤❤❤🙏
@yeshizenaw2483
@yeshizenaw2483 Жыл бұрын
Okay which days Accounting Ethiopian or Erob days?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
As you want 🥰
@kokobmebrahtu4138
@kokobmebrahtu4138 2 жыл бұрын
Netsi gobez berchi ehte
@adiseshabeladiseshabel
@adiseshabeladiseshabel 26 күн бұрын
እኔ ለራሴ በአስራአድኛዉ ቀን አርግዤ ወልጃለሁ አልሀምዱሊላ
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
እናመሰግናለንእህት
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@nejatabdu123
@nejatabdu123 8 ай бұрын
selam ....keweldkug be 5 samnt period meta.....period bemeta be17 kn gengunt bedrg lergez yechelal?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
ሊፈጠር ይችላል በተለይ ፔሬድ የሚዘገይ ከሆነ 🥰 በኖርማል አቆጣጠር ግን የሚፈጠርበት ቀን አይደለም🥰
@BerhaneGebre-jr3gu
@BerhaneGebre-jr3gu 11 ай бұрын
Inne periode ayizabam gin degmo be 6 gna ken indihum be 7 gna ken sex arige huletum ken pregnancy tefetere
@user-em1dw6rk3p
@user-em1dw6rk3p Ай бұрын
ጨንቆኛል የውር አበባ ባየሁ14 ግንኙነት አርከኝ ያስሜን ለ5 ቀን ወሰድኩት አቆርጥኩት እርግዝና ይፈጠር ይሆን
@user-gg8fz3rd7b
@user-gg8fz3rd7b 2 ай бұрын
ስልክሽን ማግኘት ይቻላል?
@AmnaHasan-yr6rk
@AmnaHasan-yr6rk 7 ай бұрын
የኔ ውድ ከልብ እናመግን አለን አላሕ ይጠብቅሽ እኔ መጬረሻ ያየሁት ማዚያ 10 በእግልዝ 18ነው እና አሁን ስንት ወር ሆነኝ ወይስ ስንት ሳምንት ሆነኝ ከቻልሽ መልሽልኝ አልገባኝም አቆጣጠሩ እና ምኚታላይ ምቾት አጣሁ ❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
31 ሳምንት ከ5 ቀን ነሽ ወይም ሰባት ወር ከሁለት ሳምንት ከዚህ በኋላ ደግሞ መተኛት እየከበደሽ ነዉ የሚሄደዉ ማታማታ ከመተኛትሽ በፊት ለስ ባለ ዉሃ ሻወር ውሰጂ ትራስሽን አመቻችተሽ ለመተኛት ሞክሪ ከመሽ ከባድ ምግብ አትብይ🥰🥰🥰
@user-wf5qt6cx6w
@user-wf5qt6cx6w Жыл бұрын
ሰላም እህት መደሀኒት እየተጠቀሙ ይርገዛል እዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የመፈጠር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነዉ አንዳንድ እናቶች ያጋጥማቸዋል 🥰
@HH-mk8om
@HH-mk8om Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ለቤትሽ አድስ ነኚ እስቲ ሹክ በሉኝ ማርገዝ እፈልጋለሁ እቢ አኝ የወር አበባየ በመጣ 1.9 ቀን ድርስ ይቆያል እና መች ነዉ እርግዝና የሚፈጠረዉ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰላም እናት እርግዝና የወር አበባሽ ከመጣ ከ11ኛዉ ቀን ጀምሮ በእርግጠኝነት ይፈጠራል ነገር ግን ያንቺ ፔሬድ እርዝማኔ ያን ያክል እዚህ ቀን ላይ ተፅህኖ ባይኖረዉም ሃኪም በማነጋገር መጀመሪያ እሱን አስተካክይ ፔሬድ መቶ የሚቆዉ ከፍተኛ ጭንቀት ካለ ማህፀን አከባቢ የተለየ ችግር ከተፈጠረ የእድሜ ሁኔታ የሆርሞን መዛባት ካለ እና ሌሎች የጤና ችግሮች ካሉብሽ ነዉ። ነገር ግን ይስተካከላል ህክምና ሄደሽ አማክሪ እስከዛዉ ግን ፔሬድሽን ከጨረሽበት ከዘጠነኛዉ ቀን ጀምረሽ በተከታታይ ግንኙነት በማድረግ እርግዝናዉ መጠበቅ ትችያለሽ በተረፈ የስራ ጫና ካለበሽ ቀንሽ እረፍት አድርጊ እራስሽን የተመጣጠኑ በተለይ ፎሌት ቫይታሚን ያላቸዉን ምግቦች በመመገብ ተንከባከቢ ፎሊክ አሲድ ደግሞ መዉሰድ ጀምሪ ቶሎ እንድታረግዝ ያግዝሻል🥰
@Rabi179
@Rabi179 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እስኪ ለኔም ሹክ በሉኝ እኔ ሶስት ቀን ነዉ የሚቆየዉ ግን 3 አመት ሆነኝ ምንየሻላል
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 ай бұрын
ነፂዬ በ15ቀኑ መጣፔሪዴ ካባሌጋር የወር አበባ በጨረስኩ በ5ቀኔ ግንኙነት አድርጌ 15ቀኑ መጣ እና እርግዝና ይፈጠራል
@zainabzain8085
@zainabzain8085 Жыл бұрын
እስኪ
@tanchwodiabishawachenef3268
@tanchwodiabishawachenef3268 Жыл бұрын
yenenim tiyake kechalsh melshilgn yewer abeba bayehu be 15 tegnaw qen bagatami gingnunet arekugn keza k 1:00 seat behuala ye 3were merfe tewegahu ena ergizina yifeter yihon chenkognal ebakish nigerign
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Enate ergizna lifeter ychilali miknyatum yetewegashiw merfe sirawn yemijemirew ketewegash behuala ketkit kenat behuala new silezih beseatu postpil metekem neberebsh beteley periodsh regular kehone lifeter ychilali 🥰
@user-fj7zu3tj6z
@user-fj7zu3tj6z 23 күн бұрын
የኔ ዝቅተኛ 24ቀነ ነው ከ28ቀን ግን አያልፍም ጤናማ ነው እባክሽ ነገሬኝ
@ManayshAdem
@ManayshAdem 2 ай бұрын
በመጀመሪያ የምሰጭን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እና ጥያቄ አለኝ ፔሬዴ የመጣው 14 ነው ንና ቤየትኛው ቀን ማርገዝ እችላለሁ በሚቀጥለው የሚመጣው 11 ነው እባክሽ መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 ай бұрын
ከ24 ጀምሮ ማረገዝ ትችያለሽ በተከታታይ ግንኙነት ቢኖር መልካም ነዉ እንደጤና ባለሞያዎች መረጃ
@hdhdhhhxhxbdb6317
@hdhdhhhxhxbdb6317 Жыл бұрын
ኢሂቲ ሠለነዉ ኢኒ በሁሌቲ ወረነወ የሚመጠ ዉ በሁሌቲ ወሩ መቶቢኘ ነበረ በሡሢተኘ ወረ ጊኒኚነቲ አደረጌነበረ ሦሢተኘዉኒ ጨሪሺ አረተኘዉኑ ጀሚሬወለዉ ልዪዚቢኙ ዪቺሉ የተበዘቢነወ ሚለዲሪገ መልሺልኘ የመኘሊ ሁሉ ጊረገበኘ❤
@user-it3sc3er2e
@user-it3sc3er2e 5 ай бұрын
እህቴ እንዴት ነሸ ሰልከ ቀጠረ ለከ አንድ ነገር ለሰችገረኝ 🙏
@fetherahman6318
@fetherahman6318 Жыл бұрын
Ereee dokterr yihn tyyaka tmelshilcgsleshi bya asbalehu falopya tyub wha kuwatrwall tebya kewchi medanitt asmetcha trtekma neber keza smeremer nesaa neshi margez tchiyaleshi alucg folik asid setcug werr honocgall ahun ergzna yelem yewereabeba eudeta 28 ken new edmaya 34 new min tiyivgaledhi plisssd
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Folic acid mewsedishin atakuarchi chinket kale aswegji yesra chanam yeminorbish kehone kenshi sewnetshin asarfi yetemetatenu migbochin byi prenatal vitamins techemari wusji digami degmo mokresh kaltesaka temelsesh Hikimna check argi ene doctor aydelehum merejaw le enatoch ytekmal bye new magarachu wude❤️
@fetherahman6318
@fetherahman6318 Жыл бұрын
Betamm enamesegnalln doktter tebarekii
@fetherahman6318
@fetherahman6318 Жыл бұрын
Eshalahh yisakall demo hono enegrshalew
@miftaaminu6745
@miftaaminu6745 9 ай бұрын
Netei endatalfigniy Misteaye aswerda ke asweredeche be 5 kenoa demoa endalke gengunet aderegen keza ye 72 seat medhanit mata aswesedkoat keza ahunem demo be 5 ken alko 6 tegna ken gnuginet aderegen ena ergzna yifeteral? Netiy
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
Wurja enedetefetere ende tena balemoyawoch Mereja tolo gingnunet madregu aymekerim tinsh gize bitebiki melikam neber gin yaderegachihubet seat ergzina yemifeterbet wek aydelem 🥰
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 11 ай бұрын
ሰላም የኔ ዉድ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፔሬዴ በሄደ በእንደኛዉ ቀን ግንኙነት ቢደረግ እርግዝና አይፈጠርም ማለት ነዉ እስቲ መልሺልኝ ስወድሽ❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
የማርገዝ እድልሽ ጠባብ ነዉ በዚህ ጊዜ አይረገዝም እናቴ🥰🥰🥰
@asnakechabera8144
@asnakechabera8144 2 ай бұрын
እኔ በ 11 ነው ፔሬድ ያየሁት እርግዝና እንዲፈጠር መቴ ነው ቀኑ እባክስ ንገሪን
@mesafintadino
@mesafintadino 2 ай бұрын
Betam new ymenmesgn
@YeshiworkEmiyamrew
@YeshiworkEmiyamrew 2 ай бұрын
Wendochi gnngunet sayadergu brechu setochilay ergzna yefeteral weys melshilegn 😑😑😑😶
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
መልሽልኝበናትሽ ማርገዝ ደግሞ ከሚባለዉ በላይ እፈልጋለሁ
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
በየቀኑ ነበር ግን እርግዝና የለም በግንኙነትም ስአት ብዙ ስሜታዊ አልሆንም እደዛ ከሆነ ደግሞ ማርገዝ እዴት ይቻላል
@haymanotm
@haymanotm Ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ አቆጣጠሩ አልገባኝም ተባበሪኝ የወር አበባ እማየው ወር በገባ በ24ወይም23ተኛው ቀን ነው እና እርግዝና መች ሊፈጠር ይችላል ስለ ትብብርሽ አመሰግናለሁ
@BurtiAmarech
@BurtiAmarech Ай бұрын
ዶክተር እዴት ነሽ አርፍጄ ነው ያገኘሁሽ የወር አበባዬ ይዛባል ሁለተኛሊጄለመውለድ እቢ አለኝ ምን ማረግ አለብኝ
@AmenDemes-rb7os
@AmenDemes-rb7os Жыл бұрын
selmekershe amsgnalwe yene theyakea dengelnayen yathugn ken weyem y mejmreya gengunte ken deme alefesesgnme alamemgnme keleloche setoche hemen deme mefesse enea edete yemilwe asechnkognle melshign
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Endih aynet tefetro yalachew setoch alu atcheneki wanaw kebalebetish ga megbabat mechalachu new bizu aynet yedingilina aynet ale kenzi wst yanchi andu new 🥰🥰🥰
@Messiiaree
@Messiiaree Ай бұрын
ዉዴ እንደት ነሽ ማዝያ 22 መቶኝ በ26 ቆመብኝ ።ግንቦት 1 ከባሌ ጋር ግንኑኜት አረግን በዝህ ግዜ ውስት ላርግዝ እችላሌው ዉዴ የሆኔ ነጌር በይኝ
@AbduRabal
@AbduRabal 2 ай бұрын
አትሳቁቢኚ ግን ድግል ሳይሄድ ይረገዛልደ እባካችሁ ንሩኝ
@seble8264
@seble8264 Жыл бұрын
የኔ ውድ ከቻልሽ መልሽልኝ ንሀሴ 30 መጣ አሁን ጥቅምት 10 እርግዝናነው ግን ምንም አያመኝ...
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሁሉም እርግዝና አንድ አይደለም የግድ ህመም አይኖረዉም ነገር ግን የተወሰነ ምልክት ይኖርሻል ብቻ ክትትልሽን አርጊ
@seble8264
@seble8264 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@zainabzain8085
@zainabzain8085 Жыл бұрын
የሶስትወርእረግዝና ምን አይነት ምልክቶችነው የሚያሳየው የምታውቁ ንገሩኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እኔ የሰራሁት ቪዲዬ ነዉ የሶስት ወር እርግዝናንን በተመለከተ ሊንኩን ተጫኝዉ kzfaq.info/get/bejne/qpyPqKWonMDdgXk.html
@amenak9064
@amenak9064 5 ай бұрын
ማማየ በአላህ መልሽልኝ እኔ ፔሬድ በጨረሱኩ በሁለተኛዉ ቀን ከባሌ ጋር ግንኙነት አረኩ ከዛ ወደ ስራ ሄድኩ እርግዝና ይፈጠራል አይፈጠርም አንዳንድ ግዜ ሆዴን ይቆርጠኛል መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
ፔሬድ የጨረሸዉ ከ7 ቀን በኋላ ሊፈጠር ይችላል በተለይ ፔሬድ የማይዘገይ ከሆነ🥰
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 6 ай бұрын
Netsi ene periode yezeberarekal ena befit be 27 neber yemimetaw andade demo ke 1_5 balut kenat yemetal ena meskerem 2 meto meskerem 6 hede keza be 17 kefkeregnaye genegnunet aderegen esu ruk hager selehone tedegagami ken alaregenm ahun altrasound senesa ene tehasas 17 3 were biye sekoter altrasoundu gin be tehasas 13 senesa 14 samnt ke 2 kenesh nw alegn endet nw ken yechemeral ende?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
የመጨረሻ ፔሬድ በስንት እንደመጣ ፃፊልኝ
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 6 ай бұрын
መስከረም 2 ነው የመጣው መስከረም 7 ሄደ
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 6 ай бұрын
ነፂ ግንኙነት ያረኩት ደሞ መስከረም 17 ነው አሁን ስንት ወሬ ነው እና ደሞ አልትራሳውንድ ቀን ይጨምራል እንዴ?
@muktarAdem-zt6os
@muktarAdem-zt6os 16 күн бұрын
Perede ከቆመ በ4 ቀኑ ትንሽ ፈሳሽ ካየው በውላ ግንኙነት አረኩበት እና አሁን ከ5 በዋላ ተመልሶ መጣ ብዙም አደለም ዛሬ ከመጣ ሁለተኛ ቀኑ ነው men larg please meleshilegn betam ferechalew agatemogn ayawkem demo postibl wesjalew 🥹🥹
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂
@user-zx3cs3zk8n
@user-zx3cs3zk8n Ай бұрын
እህት እዳታልፊኝ በናትሽ የወር አበባየ በጊዜው አይመጣም እሥከ3ወር እሚቆይበት ጊዜ አለ እና የወር አበባ ባየሁ ወር ውስጥ ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል??
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 11 ай бұрын
Shalom kebalae abren adelem mnnorow esu wech new minorow kezi befit teganagen 3samnt abren neber anm yelem ahun demo lngegage new mekre schne
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Mimekrsh le margez ketezegajesh folic acid mewsed jemri beterefe periode meto kehede behuala esktleyayu bizu gize maykoy kehone tegenagnu atcheneki zena bey erasishin tenkebakebi beterefe period sayzaba yemimeta kehone period kemeta kemejemeriyaw ken astesh tikotrina ke11 ken behuala yemerargez endlish kef yale silehone ke11 ken behuala beyekenu tegenagnu beterefe fetari yirdash yhe 🥰🥰🥰
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 8 ай бұрын
Tebareki
@behailukebede2257
@behailukebede2257 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እርግዝና ከተፈጠረ በስንት ቀን ውስጥ ነው መሀፀን ላይ የሚቀመጠው???
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ሰላም የእግዝና ሶስተኛ ሳምንት ላይ ከፈርትላይዜሽን በኃላ ከኦቫሪ ይወጣና በፌሎፒያን ቲዩብ ከ3-4 ቀን ባሉት ቀናት ተጉዞ ማህፀን ላይ ይቀመጣል። ይህም የሚቆጠረዉ የመጨረሻዉን የወር አበባ ካየችበት የመጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ስለሆነ ሶስተኛ ሰሳምንት የእርግዝና ጊዜ ላይ ይሆናል ሶስተኛ ሳምንት ደግሞ ከ14-እስከ 21ኛዉ ይጠቃለላል።
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
​@@NetsaMereja እስኪህ እህት የ አንድ ወር የወር አበባ የቀረ ማርገዝ አሁን አልፈልግምና ምን ማድረግ አለብኝ ገና ወሩን ጨረሰ
@user-gy5fr1dv9g
@user-gy5fr1dv9g Жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ልጠይቅሽ ትመልሽልኛለሽ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ok
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ከአብይ ጾም በኃላ በጥያቄ እመጣለሁ?
@AhmedKedir-y9c
@AhmedKedir-y9c 10 күн бұрын
ቀንኑ እየጠበቅን ግንኙነት እናደርገለን ግን ልፈጠር አልተቸለም መፍቴዉ ምንድነዉ
@user-mr4hb7xv8e
@user-mr4hb7xv8e 8 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት የሶስት ወር መርፌ ነበረኝ ግን በወሬ ትንሽ ብቅ ብሎ የወር አበባ በዛው ቀረ ካየሁ ሁለት ወር ሆነኝ የመርፌ ጊዜ አልቋል ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ይፈጠራል ወይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
ካለቀ ጊዜዉ ይፈጠራል ካልፈለግሽ ጥንቃቄ አድርጊ🥰🥰
@user-bb6ng1rt5b
@user-bb6ng1rt5b 2 ай бұрын
እኔ ፔሬዴ በሂደ በሰባተኛው ቀን ክኒን ወስጀ ግንኙነተ ባደረግእረግዜና ይፈጠራል
@user-go8wd6qe5x
@user-go8wd6qe5x 4 ай бұрын
Ergezanaw maquwarexa ayichalam bezi qenata
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
Hakim amakri🥰🥰
@user-jf4rw4rg6u
@user-jf4rw4rg6u 8 ай бұрын
ነፂ❤
@user-se8jh1xr7z
@user-se8jh1xr7z 4 ай бұрын
ነፅየ እኔ በ12ፖርየድ ጨረሽየ በ19 ወስብ ኣደርግኩ ከዛ በሰውስት ሳምንት ፖርየድ መጣኝ ኣርግጀ ነው ግራ ገብቶኝ ነው መለስልኝ ማማየ💗🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
ፔሬድ ከመጣ እርግዝና የለም ማለት ነዉ ትንሽ ደም ከሆነ አይተሽ የጠፋዉ ግን ቼክ አድርጊ ሊሆን ይችላል🥰🥰
@MinasDear-vi7ij
@MinasDear-vi7ij 2 ай бұрын
Tyke neberegn dngl negn ena ke fkregnaye gar gngunet lemareg felgen neber gn Yale mekelakeya bnaderg ena ene demo period le 3 ken Bcha new mikoyew ena margez alfelgm ena sex bnaderg ergzna lifter ychelal ena demo mayfeter ke hone period be meta besntegnaw ken Bareg new ergzna mayfeterew please melshign
@kenankenan4468
@kenankenan4468 7 ай бұрын
እኔ ምልሽ ሌላ ሃገር ነው ምኖረው የ 3 wor መርፌ በተከታታይ ዎስጀ እስከ ልጄ ዓመት ከ 6month እስኪሆን ፔሬድ አላየሁትም ከዛ መርፈዉን ትቼ 2Wor ሞላኝ ፔሬድ አላየዉም እሄው ፔሬድ ሳይታይ ማርገዝ ይቻላል እንዴ እኔ ደሞ ማርገዝ አልፈለኩም pls መልሺልኝ ❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
እርግዝና ሊፈጠር ይችላል እናቴ ቀጣይ ወር አይተሽዉ ፔሬድ ካልመጣ ደግሞ እርግዝና ይፈጠርም አይፈጠርም ሀኪም አማክሪ🥰🥰🥰
@yasminseeed-xo9em
@yasminseeed-xo9em 10 ай бұрын
ሰላም ውዴ ፔሬዴ የመጣው በቀን 6 ነው እና ከባሌ ጋር በቀን 30 አደረኩ እና አሁን ላይ ማርገዝ አልፈልግም ግን ተመሳሰለብኝ ምን ያክል የመፈጠር እድል አለው ማማ ንገሪኝ 😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ በዚህ ወቅት የማርገዝ እድል አይኖርሽም ምናልባት ፔሬድ የሚቆይብሽ ከሆነ ግን እድል ሊኖረዉ ይችላል ፔሬድሽ የማይዛባ ከሆነ አይፈጠርም አትስጊ🥰
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 5 ай бұрын
Selam ene 3 wer merfe tewghalew enam besamentu gnegunet aderkueg ergezna yefteral malet new melhleg ebakehen
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Ke samint behuala kehone gingnunet yetefeterew ataregzim miknyatum hakimoch medhanitu endsera biyans samint metebek endalebin silemimekru 🥰🥰🥰
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 5 ай бұрын
Eshi amsgnalew
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 5 ай бұрын
Selam degame letykeh new ke ykerta Gare betam slhnkeg new 3 wer merfewn yetwgaute yzare samet nber ene demu zare aderkueg yefetralemalet new ergzna ebakeh melhleg 😢😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Ayfeterim wude
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 5 ай бұрын
Eshi amsgnalew 😘😘
@DiribMereta-nx2ud
@DiribMereta-nx2ud Жыл бұрын
ሰላም እህት ትምህትሽ ጥሩ ነው ግን ጥያቄ አለኝ እንዳታልፊኝ መጨረሻ የሰጠሽው መረጃሽ ላይ የኔም ተከስቶብኛል በ23 ጨርሼ ከዛም ግንኙነት ነበረኝ ግን ለአንድ ሳምንት ፋሶኛል ፔሬድ ክትትል አላደረኩም ግን ሰውነቴ ትክክል አይደለም!
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እርግዝና ተፈጥሯል ብለሽ ካሰብሽ ቼክ አርጊ እናቴ በተለይ የወር አበባ የሚቂይብሽ የሚዘበራረቅ ከሆነ እርግጠኛ ለመሆን ቼክ ማድረጉ ተመራጭ ነዉ🥰
@DiribMereta-nx2ud
@DiribMereta-nx2ud Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ ❤
@DiribMereta-nx2ud
@DiribMereta-nx2ud Жыл бұрын
@@NetsaMereja ውዴ ቸክ አድርጌ ነበር እርግዝና የለም አሉ ሁለትኛ ወሬ ግን ፔሬድ ሲፈስ ለ5_7 ቀን ነው ሲፋስም በጣም ልዩነት አለው ፍርቅቅ አድርጎ ወፍራም የተያያዘ ነው ብቻ በኮሜት ልገልፀው አልችልም!
@user-uk8dt7mv7p
@user-uk8dt7mv7p 4 ай бұрын
ግን እህት እኔ በወር 3 ፈሠሠኝ ግን ግራ ግብት ብሎኛል አርብ ቀን ታጥቤ እሁድ መጣ 5ቀን ፈሠሠኝ ከዚያም በ15ቀኔ ከሥራ ወዴቤቴ ሄድኩ እፍት ከባሌ ጋር ለማሣለፍ ከዚያ ማታ ሄጄ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 5ሠአት ይመሥለኛል በሳኡዲይ 11ሠአት ከረፍት ከተመለሥኩ 4ቀን መልሶ መጣ 5 ቀንፈሠሠኝ አይ የበሺታ ደም ነው የርግዝና መከላከያ ሥለምጠቀም ነው ብዬ ዝም አልኩ አሁን ይሄው አልመጣም ቆይ ምክንያቱ መድሂኒቱ ይሄን እንዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
የ72 ሰዓቱን እየተጠቀምሽ ከነበር እሱን ይሄን ያመጣል የደም መፍሰስ
@user-bi3xk7qw3x
@user-bi3xk7qw3x 7 ай бұрын
ውደ በናትሺ ጥያቂን መልሺልኝ ቤሪደን በጨርስ 5ቀን ግንኝነት አልርኩ ግን ኪኒን ተጠቅሚ ነበር አሁን ቤርደ ቀር 1ወር 3 ቀን ሆነው አግዥየ ይሆን በናታችሁ መልሱልኝ ጭንቅ ውስጥ ነም
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
በትክክል ሰዓትሽን ጠብቀሽ ከወሰድሽ አይፈጠርም አትጨነቂ ይመጣል🥰🥰
@meram4534
@meram4534 6 ай бұрын
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዉዴ እኔ ጠይቄሽ አላዉቅም እስኪ መልሽልኝ ተህሳስ 7አየሁ በ10 ወይም በ11 ወይም በ12 ብጨርስ በየትኛዉ ቀናቶች ዉስጥ እርግዝና ይፈጠራል እደምመልሽልኝ ተስፍ አረጋለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
ከ17 ጀምሮ እርግዝና የመፈጠር እድሉ ከፍ ያለ ነዉ ፔሬድ የማይዛባ ከሆነ ስለዚህ ከ17 ጀምረሽ በየቀኑ ወይ አንድ ቀን እየዘለላችኡ ተገናኙ ፈጣሪ ይርዳቹ🥰🥰
@meram4534
@meram4534 6 ай бұрын
@@NetsaMereja አሚንንን ለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 11 ай бұрын
ስሚኝማ ማር ፔርዴ መቾ 3ቀን ሲሆኝ በጣም እራሤን አሞኝ ፓናዶል ወሰጀ ተኛው በጣም ይፈሠኝ ነበር አቆመ በ4ተኛው ቀን ባሌጋ ግንኒነት አደርኩ አሁን 32ቀን ሆነኝ ፔርዴ አልመጣም እርግዝና ይፈጠራል የሚል ሀሣብ አለሺ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
እድሉ በጣም ጠባብ ነዉ አራተኛ ቀን ላይ የመፈጠር እድል አይኖረዉም 🥰
@user-px6cs6gk6w
@user-px6cs6gk6w 8 ай бұрын
Neti አሕት ቁጥረሺን አቺን ማዋርት አፈልጋለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Tiktok lay ney netsa Mereja bilesh eza tsafilign
@JemaneshYmer
@JemaneshYmer 14 күн бұрын
እኔ ከባሌ ከተጋባን 16 አመት ሆነን ግን የለም እርግዝና ምን ትመክሩኝ አላችሁ
@user-ck9jk7lf2t
@user-ck9jk7lf2t 8 ай бұрын
አች ባልሽኝ መሰረት አርግዤ ነበር ግን አላህ አላለዉም ፊል አደረገብኝ😭😭😭😭😭
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
አይዞን ዉዴ እሱ በመንታ ይካስሽ 😭😭
@user-ck9jk7lf2t
@user-ck9jk7lf2t 8 ай бұрын
@@NetsaMereja አሚንንንን
@zulefaaregaarega9602
@zulefaaregaarega9602 7 ай бұрын
አብሺር አላህ የተሻለ ይቀይርልሽ
@Ethio531
@Ethio531 7 ай бұрын
​@@NetsaMerejaየኔ ፕሬዴ በየ 28 ይመጠል ከመጠ ጀምሮ ነው የምቆጥረው ወይስ ከሄደ ነው እነ ከዝ በፍት የብልት እብጠቶች ነበሩኝ ህመም ዬለውም አንደንዴ ይቀንሰ
@alemagafari4929
@alemagafari4929 3 ай бұрын
Ameseginalehu doc kezih befit 3gize abort arigs neber ahun gin embi alegn ena edilun aleg woy yemargez
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
Wude ene doctor aydelehum hakim amakri enate 🥰🥰🥰
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g Ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@user-nx5nb5qh4u
@user-nx5nb5qh4u 7 ай бұрын
ሰላም ውዴ ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባ የሚመጣው ከ28 እስከ 30 እና በስተኛው ቀን እርግዝና ይፈጠረራ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
ከ11ኛዉ ቀን ጀምሮ ሊፈጠር ትችላል ኖርማል ስለሆነ ያንቺ🥰🥰🥰
@selamwudshet8882
@selamwudshet8882 Жыл бұрын
ሀይ ነፂ እኔም ላስቸግርሽ ካገባሁ አንድ አመት ሁኖኛል ፔሬድ አይዛባም ግን እርግዝና የለም ምን ይሻላል ዉዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሁሉም ነገር ጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑም ማለትም ማህፀን አከባቢ ችግር ይኑር አይኑር ሌሎችም መስተካከል የሚችሉ ችግሮች አለመኖራቸዉን ህክምና ሂጂና ቼክ አድርጊ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ፔሬድ በትክክል ሳይዛባ የሚመጣ ከሆነ ከፔሬድ በኃላ በሚረገዝባቸዉ ማለትም ከቀን 11 ጅመሮ እሰክ መጨረሻዉ ባሉቀናት በተከታቻይ ወይም አንድ እየዘለላችሁ ከባለቤትሽ ጋር ተገናኙ የስራ ጫና የሚበዛብሽ ከሆነ ቀንሺ እረፍት አድርጊ ጭንቀት ካለም አስወግጂ እራስሽን በአመጋገብ ተንከባከቢ እንቅስቃሴ ስሪ እንዲሁም ፎሊክ አሲድ ዉሰጂ ተጨማሪ ቫይታሚኖች አሉ እነሱን ተጠቀሚ በተረፈ በሃይማኖትሽ ፀሎት አድርጊ እሱ ደግሞ ይሰጥሻል እናቴ🥰🥰🥰🥰
@semirathayu4307
@semirathayu4307 Жыл бұрын
እር እኔም አመት ሞላኝ ቤሬዴ አይዛባም
@MuleZewdu-jb8yv
@MuleZewdu-jb8yv 9 ай бұрын
ሠላም ባለቤቴ አረብ ሀገር 3አመት ቆይታለች እናም አሁን ለማርገዝ ፈልጋ 3አመት ሙሉ የወር አበባ አይታ አታውቅም ምን ችግር ይኖረው ይሆን ማርገዝስ ትችላለች
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
በጣም እረጅም ጊዜ እኮ ነዉ ሶስት አመት መከላከያ ሳትጠቀም ፔሬድ አለመምጣቱ ስለዚህ በቶሎ ወደ ህክምና ሄዳችሁ ሃኪም አማክሩ መድሃኒት ስትጠቀም ከነበረ ግን ይፈጠራል ጠብቁ🥰🥰
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 21 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 18 М.
ሴቶች ከወሲብ በሁዋላ የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች
13:29
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 972 М.
The 100 #Show
1:00
Banq Official
Рет қаралды 8 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
The 100 #Show
1:00
Banq Official
Рет қаралды 8 МЛН
Prank pengantin baru😂
0:19
Muksin Bin Juhri
Рет қаралды 19 МЛН