የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ዳጊ እና ማርሊታ ክፍል1

  Рет қаралды 203,116

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ዳጊ እና ማርሊታ (Dagi show and Marlita ethio) ክፍል 1
Maya Media Presents
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 234
@jujuhusin6184
@jujuhusin6184 2 жыл бұрын
ዳጊን ሳይ ጥንካሬ ይሰማኛል ሳስባት በጣም ጎበዝ ሴት ትመስለኛለች ኢቢኤስ ላይም ጥሩ ፕሮግራም ታሳያለሽ እናም በርቺ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
Dagi Bahir Dar University ነበር የማውቅሽ በእንዲህ አይነት ህይወት እንዳለፍሽ አታስታውቂም ነበር።በጣም በታደላ ውስጥ የምትኖሪ የሃብታም ልጅ ሞልቃቃ ብዙ ተማሪዎች ትመስይን ነበር። በጣም በራስሽ የነበረሽን መተማመን ግን አልረሳውም።በርቺልኝ የኔ ጀግና ።I am happy for You.Keep It Up Sis
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 жыл бұрын
ስታምሩ በማርያም ውበት ከለዛ ጋር ውድድድድድ ነው ያደረኳችሁ
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም አስተዋይ ነሽ ብዙ ማንበብሽም ጠቅሞሻል አንቺ ለሴቶች አርአያ መሆን ትችያለሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አንደበተ እርቱ ስብእናሽ ይገዛል ጠንካራ ሴት መሆን ጀግንነት ነው ታምራላቹ በርቺ ኤሚ በፕሮግራምሽ❤👌
@amariahbiruk5965
@amariahbiruk5965 2 жыл бұрын
I have some
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል የሂወት ልምድ ነው ያጋራሽን ዳጊ እውነትም የመምህር ልጅ በሳልነትሽ ጥንካሬሽ ይጋባል 🙏🙏
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 жыл бұрын
እኔ ልረዳው ያልቻልኩት ለምንድነው በእንግሊዝኛ ብዙ የምታወሩት የማይገባው ሰው ብዙ እለ።ውይ በእንግሊዝኛ ሙሉውን ተገናገሩ።
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
😁😁😁
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
የኔ ማር
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እኛ ልጆቻችንን አማርኛ ለማስተማር መከራችንን እንበላለን የኛ ሀገር ተማርን ባዮች ደግሞ እንግሊዝኛ ካላወሩ የተማሩ አይመስላቸውም ሰው እንዴት በቃንቃው ያፍራል ሲቀጥል ሀገር ቤት ሰው እየኖረ እንዴት አማርኛ ይጠፋዋል እኔ ከሀያመት በላይ ውጪኖሪያለሁ ግን አማርኛ ሳወራ አንድ እንግሊዝኛ አልቀላቅልም ምክንያቱም ስለማልፈልግ አረ ትውልዱን አናበላሽ😠
@selujunta474
@selujunta474 Жыл бұрын
Karat sinatra hew newa
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el Жыл бұрын
😂
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 2 жыл бұрын
ማሪሊታዬ ለትንሽ ግዜም ቢሆን አብረን ተምረናል ልክ እንደቻርሊ አክት የምታደርጊውን ነገር መቼም አልረሰውም ያኔም ልጆች ሁነን በጣም ቀልጣፋ እና አስቂኝ ነበርሽ። ዛሬ እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
የናት ጥሩ አይገርመኝም የአባት ጥሩ ግን እጂግ ይገርመኛል አባትሽን በገነት ያኑራቸው
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
ሁሉቱም በጣም ነው የምወዳቸው ግን ማርሊታን ድሮ ነው የማውቃት እናም የማደንቃት በርቱ የልብ ወጎች
@heranaddis4393
@heranaddis4393 2 жыл бұрын
How much I respect dagi! Good show guys.
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ጥሩ የልብ ወግ አስተማሪ ነው መልካም ጊዜ
@lieletmasresha6587
@lieletmasresha6587 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር ዳጊዬ ዘመንሽ ይባረክ ማርሊታዬ በጣም ነው የምታዝናኚኝ ምነው ረሳሽው አትክልተኛ መስላለው የሚለውን እኔን በጣም አዝናንቶኛል በትልቅ ስራ እንጠብቅሻለን ማርሊ ካሰብሽበት ድረሺ እህቴ ዳጊዬ ምናለ እንዳንቺ ቤተሰቡንና ሰው የሚወድ ቢያበዛልን ውድድድድድ እህቴ እርጋታሽ ቁም ነገርሽ በርቺልን ዳጊዬ Sis
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ዋዉ ፀባያቹ ትህትናቹ ደስ ትላላቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍
@fmln6953
@fmln6953 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ ዳጊ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ማከብርሽ ቅርብ ጊዜ ነው ያንቺን ፕሮግራሞች መከታተል የጀመርኩት እውነት ነው የምልሽ ሱስ ሆኖብኛል መከታተሉ ከ secologist ሰብለ ሀይሉን ብትጨዋወቱ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ እናተርፋለን
@samrawitgebreyesus9614
@samrawitgebreyesus9614 2 жыл бұрын
what a great dialog.....I believe this teaches most people...thank you for sharing your story.
@mahderekifleregassa1267
@mahderekifleregassa1267 2 жыл бұрын
Ohoo the cutest girls i am so happy to listen such a beautiful 'wege" Dagi highly appreciate.
@metasebiya5005
@metasebiya5005 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም አስተማሪ ነው ጨዋታቹ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የወደድኩት ጥምረት ነው በተለይ ዳጊ ሰውን judge በማድረግና ባለማድረግ የሰጠሽው ምላሽ የሚደነቅ ነው የማርሊታም ምላሽ አስቆኛል መፅሀፉን ካላነበብኩስ ማለትዋ ባጠቃላይ ታላቁ መፅሀፍም እንደሚለው ወንድምህ ካንተ እንደሚሻል ቁጠር ስለሆነ ሁሌም ራስን ዝቅ ማድረግ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
Wow, Wow, Wow, Dagiye I couldn't stop lessoning your Interview @ (YeLeb Weg), You r so strong & ur story, specially when u talk about ur dad, I lost my dad when I was 2 years old, I didn't know him at all, When peoples talk about there dad, i was so jealous & it makes me sad, I grew with my Grandma & She passed away , I always feel lonely Dagiye, Am to shy to talk with peoples , You both r so kind ዳጊ እና ማርሊታ! Thank you, for being part of this interview, waiting part 2
@malove8082
@malove8082 2 жыл бұрын
ጎበዞች ፀባይ ና ውበት በጣም ደስ ትላላቹ,ጎበዞች 💕
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 2 жыл бұрын
Marlita ur show should be like an interview by combining ቁም ነገር with comedy for youngsters. You are relatable.
@capture219
@capture219 2 жыл бұрын
Such a matured conversation stay blessed both
@liyumakonnen1046
@liyumakonnen1046 2 жыл бұрын
የበሰለ ውይይት በርቱልን፣ ዳጊ ያልሽው በጣም የምስማማበት ነው
@hewanderbew800
@hewanderbew800 2 жыл бұрын
አስተማሪ ጨዋታ ነዉ እናመሰግናለን አስተያየት ከተቀበላችሁ በናታችሁ ከለሩን ቀይሩት 🙏🏻😍
@addisber1325
@addisber1325 2 жыл бұрын
Marliye konjo I remember you and your Tomboyish look always playing basketball and joking around in YBS. Always taught you look like a fun person to be around with.so nice to see you. And also Dagi looks like a calm beautiful spirited person.
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 ай бұрын
ኣንባቢ ❤ፅሓፊ 3 ኣመቴ ኣይትወዳደር የምወደው የሚያዝናናኝ እመርጣለሁ ዛሬ እንዴት ልኑር 😢ኣይተካብ😂
@greenyellowred1990
@greenyellowred1990 2 жыл бұрын
Worq nachihu! Dagi amazing 🤩
@menenbekele7732
@menenbekele7732 2 жыл бұрын
Ur and ur dad story is mine .......tnxs for expressing the detail sucrifications .
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
Love ❤ dagi
@meronkidane6124
@meronkidane6124 2 жыл бұрын
Both of you very interesting! Dagi i can relate with your thinkings in so many ways!!
@betelhemtesfaye7669
@betelhemtesfaye7669 Жыл бұрын
I am proud to dagi you teach as much strength as we went
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
Kudos to Dagi's Dad.RIP. Am also Daddy's girl
@samrimak1265
@samrimak1265 2 жыл бұрын
#Dagi, i honestly Lvu from the bottom of my heart, u r very smart girl and over all ''Ergatash'' betam new yemiyaskenagn.
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 2 жыл бұрын
Wow Dagi 🤩 why I didn’t watch your show until now ??????????!??? You are strong, smart and best of all you are positive.
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ቆንጆ ወግ ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን
@ekramekram3732
@ekramekram3732 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ዳጊ
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 2 жыл бұрын
ውይ ዳጊዬ ስለአባትሽ አውርተሽ አስለቀሽኝ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ ታድለሽ
@birshabadi1285
@birshabadi1285 2 жыл бұрын
ውይ ዳጊዬ በጣም ነው የወደድኩሽ በእውነትትትትት ስብእናሽ በጣም ደስ ይላል በተጨማሪም አመለካከትሽ ድሮም ከተማረ ቤተሰብ የወጣ ውጤቱ....
@seadanuri6051
@seadanuri6051 2 жыл бұрын
lik new yachugnawa gin dureye astedadeg new yadegechiw gatewetnet yiayibatal
@tamenegn6247
@tamenegn6247 2 жыл бұрын
ምርጥ👍👍👍👍👍👍
@ruthtamiru9554
@ruthtamiru9554 2 жыл бұрын
Dagi the story of your life is very inspirational, keep up the good work. Marlita I love your sense of humor, you are very funny.
@mihretteshome7354
@mihretteshome7354 2 жыл бұрын
Such a matured women....
@lidiyawondemu6210
@lidiyawondemu6210 2 жыл бұрын
Dagiya yemer betam new makaberesh ewnete
@lasthope3430
@lasthope3430 2 жыл бұрын
i have never seen both.
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
Beautiful girls!
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Beautiful ladies love 💕 your works proud of y’all
@BOBMBestofBestModels
@BOBMBestofBestModels Ай бұрын
Great advice both of you!!
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥና ጠንካራ ሴት ፕሮግራምሽ ስራሽ ጸዴነው።
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አገኘሁሽ ፡፡ በጣም የሜያስቀኝ ቪድዮ 'አበባ ይዞ ይመጣል እሪሳ መሰልኩት
@worthyhomes
@worthyhomes 2 жыл бұрын
ፍቅር፣ ሰላም፣ መቻቻል ለምድራችን ይሁን!
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 ай бұрын
ኩሉና ነናይ ባዕልና ኣሰራርዓ ኣመራርፃ😢❤24 ሳኣት መፅሃፍ ማንበብ በጣም ያዝናነኛል እወዳለሁ 😢እማልወደው ኣንቺ ሚትወዲው ኣለ
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 2 жыл бұрын
Last time I read the definition of intelligent. I think you are one of them 🥺🥺😎 u are intelligent dear
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 2 жыл бұрын
ትለያለሽ ዳጊዬ
@HD-xn4xy
@HD-xn4xy 2 жыл бұрын
Daggy betam besal ergatash rasu des yilal
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ብረቱ❤ ማርቲ አልምጧ❤
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Wennpeg am first inter that u are real I didn’t sleep 3 days thanks both
@user-sw8nk5mw7v
@user-sw8nk5mw7v Жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደርከኝ ጌታ ከጥላቻ ግደሉ ቁረጡ ብላ ከማታስተምር ሀይማኖት ስላለችኝ ተመስገን🙏
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
@@user-gz6eb7xy3i ፐ ተመልክተሻል😍😘
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
I related with you I been raised by my father he is the poorest man in Ethiopia land he has the biggest heart kind down to earth the most beautiful spirit man I ever see He die 4 years ago💔😭 I'm 52 years old I am still cry like a baby Avery day Because I miss him so I no how you feel 😭
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Жыл бұрын
I am so sorry for your loss!
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
Msy he rest in peace
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Wow! Tebareku
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ዳጊ. አንቺ. እራሱ ለኛመፅሀፍ ነው. ጎበዝ.
@meseretendalew3635
@meseretendalew3635 Жыл бұрын
የልብን የሚያዳምጥ ማግኘት መታደል ነው።ዳጊ
@pink9212
@pink9212 2 жыл бұрын
Dagi you are roll mode for many women!!!
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ጥሩ 😘
@bementethiopia8825
@bementethiopia8825 2 жыл бұрын
ዳግየ ሐዘን የደረሰበት ነው የሚታወቀው እኔ አንዳች ሆኘ ሰላየውሁት አውቀዋለሁ እኔ በአዴ እህቴን እናቴን በአዴ አጠሁ ያውም በሰው አገር ይታይሸ እኔሰ ምን ይዋጠኝ ግን አለሁ ምን ላድርግ ምን ትይኛለሸ ግራ ይገባል መላ ያጣ ህይወት አልነዝንዝሸ የኔ ቆንጆ ይብቃኝ
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 2 жыл бұрын
Ayezosh senatun yestesh berchi
@susa1461
@susa1461 Жыл бұрын
አይዞሸ ውድ ነብሰ ይማር ፅናቱን ይሰጥሸ
@halumialihijabicqueen9969
@halumialihijabicqueen9969 Жыл бұрын
አይዞን ሁላችንም በስዴት ሁነን የምንወዳቸውን ሰው አተናል
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ነፍስ ይማር🙏 እግዚአብሔር ያፅናሽ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
Be strong, and pray.
@vidawolde9039
@vidawolde9039 2 жыл бұрын
Dagi wow... Beautiful maturity, strong personality... Where have you been ?? Glad to see you dear.
@selamdemisse3611
@selamdemisse3611 2 жыл бұрын
+energy
@martatiga6552
@martatiga6552 2 жыл бұрын
Des telalachu....ዳጊ positive ነሽ endanchi ainet tenkara setoche yasfelgunal...ማሪላታዬ i like u eshi....
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ዳጊ ድንቅ ነሽ ስወድሽ አንቺን ያገባ he is so lucky me also i love you so much
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 2 жыл бұрын
My father 😭💕
@henonhmichael2483
@henonhmichael2483 Жыл бұрын
Marlitaye ❤️🥰🥰🥰🥰
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 жыл бұрын
Woow 👏👏👏👏 both my type of lady!
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 жыл бұрын
Ladies with all due respect Thank you for your insights and life experience’s. Interesting.
@faithtikuye57
@faithtikuye57 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ጠንካራ ነሽ:: ለኛ ምሳሌ ነሽ
@yonasali6365
@yonasali6365 2 жыл бұрын
Oh I’m sorry about your father 🙏🏾 They said, if it doesn’t kill you, It’ll makes you 💪🏿 I’ve remember as a kids, he was one of a kind & Nice guy in our Neighborhood, you probably didn’t remember me it’s been over 20 years a go Kombolcha? Berbari wonz, back in the days! I’m so proud that you’re doing such inspiring & influential women! Keep Up the good work Aight ✌️
@betelhemtesfaye7669
@betelhemtesfaye7669 Жыл бұрын
I am so proud to dagi I earn as much as I want
@netsanet9815
@netsanet9815 2 жыл бұрын
Wow
@heyablisan4214
@heyablisan4214 2 жыл бұрын
It's so sad same like me when I lost my dad my life is destroy you are good when you so me am weak 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hswetyyy339
@hswetyyy339 2 жыл бұрын
ምን ሰላም ሰላም ትላላችሁ ኮሜንቶች የባዩሽና የንግስትስ መች ተለቆ እነሱ ሲፈልጉ ይልቀቀቁት እሚመቸንን ማየት ነው እናንተ ልቀቀቁ ስላላችሁ አይለቀቅም
@samuelalemu881
@samuelalemu881 2 жыл бұрын
I am fun ,it is very right ! Life is short !be kind for each other
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Keep up the good work! Dagiye! Good luck to your guest!❤
@sarona648
@sarona648 2 жыл бұрын
❤️❤️
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
People with Negative Energy will encounter negative things.
@tigisttgu5013
@tigisttgu5013 2 жыл бұрын
Somickya yena gegna
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ታምራላቹ
@medhanitbegashaw86
@medhanitbegashaw86 Жыл бұрын
Dagye sele abateshe setaweri endet desssss endemileg enem awereche altegebem nefesachewen yemarelen
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው የስላም እና የናርዲ ለምን አልተለቀቀም 😳
@merrycute9494
@merrycute9494 2 жыл бұрын
Min yiseral ye junta interview
@lasthope3430
@lasthope3430 2 жыл бұрын
yemimolafetibin sew anfeligim.
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 жыл бұрын
ሁሉም ሜድያ የአማራ ግድያ በአንድ ድምፅ ማውገዝ አለበት፣
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 ай бұрын
ኣኡሙሮየ እጠቀማለሁ 😢❤ትሉቁ ኣስባለሁ እመኛለሁ ሃብት እችላለሁ ቆንጆ ነን ...ኣባቴ ዶክተር ነበር😢❤መምህር ልዩነቱ
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
A tale of Single mom vs Single Dad
@husniaabdulkadir55
@husniaabdulkadir55 Жыл бұрын
Marlew ybs ye classe lj nebersh basket boll techawachna wendawend styl nebersh ahun wow lady honeshal dess yilal lemanvnawm arif Kosta new yeneberachu ke dagi ga
@user-jy6ej2iv8x
@user-jy6ej2iv8x 2 жыл бұрын
shiwet kebede&helen bediluni gabezeuline
@helenkasa1935
@helenkasa1935 Жыл бұрын
mateb bitarg degemu wubetsh yebelet Yehunal dag
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
ማርሊታ በጣም ትመቺኛለሽ
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 жыл бұрын
Ameye how nice platform you made 😍
@user-sp9bp9mr4x
@user-sp9bp9mr4x 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘🥰
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 ай бұрын
ትርፊ ጊዜየ መፅሃፍ ኣነባለሁ😢❤ከስራ ከ ጉዞ ከ ሾው ..😢ኣይተካብዲ ዘሎ ምርጫ እዩ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 5 ай бұрын
እራስህን ❤ማወቅ መውደድ መስዋእትነት ኣሸናፊነት ❤ትምህርት ስደት ስራ ❤ምርጫ በራስ መተማመን ❤ውጪ ሃገር ፉቅ ቤት ገንዘብ ❤ጀግና ምርጫ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 5 ай бұрын
ክፋት ከሰው ጋር መጣላት ምቀኝነት ❤ሃሜት
@samarathsamarath3227
@samarathsamarath3227 2 жыл бұрын
Pies ya Salam Ena nardi
@merrycute9494
@merrycute9494 2 жыл бұрын
Junta
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 жыл бұрын
Next week
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም፡ አላውቃችሁም፡ ግን፡ የወንድምሽ፡ ሰርግ፡ ላይ፡ በጣም፡ ታምሩ፡ ነበር፡፡
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 115 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 145 МЛН
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 96 М.
እወድሀለሁ ብዬው አላውቅም። ቲክቶከር ኤልዳና በቀለ።
40:08
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 246 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
45:53
Maya Media
Рет қаралды 443 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 201 М.
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,2 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН