የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ዳጊ እና ማርሊታ ክፍል2

  Рет қаралды 85,962

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ዳጊ እና ማርሊታ (Dagi show and Marlita ethio) ክፍል 2
Maya Media Presents
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 154
@sarongm9937
@sarongm9937 2 жыл бұрын
መፅሀፍ በሽፋኑ እንደማይገመተው ነው የሆንሽብኝ ዳጊ ጠንካራ ሴት Great respect for the strong women!!!!!!!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
የማትጠገብ ሴት ልክ እንደ ሳያት አንደበትሽ አይጠገብም ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት ትችያለሽ❤
@mesfinmoges9145
@mesfinmoges9145 2 жыл бұрын
በእውነት ገራሚ ሴት ነሽ ዳጊ እውቀት ከትህትና ጋር ሞልቶ ሲተርፍ እንዲህ እንዳንቺ ከአነጋገር ያስታውቃል እና ገና ትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቅሻለን በተለይ ለሃገርሽ።ድንቅ ዝግጅት ነው
@leilasalah5073
@leilasalah5073 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የውደድክዋችሁ የዳጊ ብስለት የማርሊ ኩምክና በጣም ደስ ትላላችሁ እንደናንተ በዚህ ፕሮግራም ላይ የወደድኩት የለም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሃሳባችሁንም ያሳካላችሁ
@hagereemeye3024
@hagereemeye3024 2 жыл бұрын
ዳጊ ልክ ነው ብስለት ከውበት ጋር አድሏታል የዛችኛዋ ኩምክና ነው ስግጥና🤭🤭
@gedion_RoAB
@gedion_RoAB Жыл бұрын
@@hagereemeye3024 I really like BOTH !
@leaelisabet1244
@leaelisabet1244 2 жыл бұрын
ዳጊ ድሮም ቀልቤ ይወድሻል አሁን ደሞ መሆን ምፈልጋት ሴት አንዶ ሆንሽ በዚ መልኩ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ዳጊ
@tamenegn6247
@tamenegn6247 2 жыл бұрын
ዋው ዳጊ የእውነት ድንቅ ሴት ነሸ!!!!
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
ማርሊታ እና ዳጊ ድንቅ መናበብ መከባበር መግባባት ያለበት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ቁምነገር በሁለታችሁም ህይወት ውስጥ አለ በርቱልን
@frehiwotseboka1269
@frehiwotseboka1269 2 жыл бұрын
ማርሊታዬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ደስ የምትዪ ሴት የራስሽን ፕሮግራም እስክትጀምሪ ጓጓው respect !!!
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ዋዉ ሁለት ቆንጆዎች ማርሊታ በደንብ አድርጋ ነዉ የጠየቀችሽ ለካ ከባድ ሰዉ ነሽ ዉበት እዉቀት አሟልቶ የሰጠሽ ቶክ ሾዉሽን በጣም ነዉ የምወደዉ ሁለታችሁም ካሰባችሁት ድረሱ
@ethiostar7855
@ethiostar7855 2 жыл бұрын
ዳጊ አነጋገርሽ ለዛሽ በጣም ደስስ ትያለሽ መማርሽ ምርጥ ሴት አድርጎሻል ያቺኛዋ ምንም ቁምነገር የላትም ከፋገራ ውጪ 😬🤧ለማንኛውም አብራችሁ ስለምትቀርቡት ሰው መጠንቀቅ ያዋጣል
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ናችሁ ከምር ቀልጠፍ ያሉ የገባቸዉ ሴቶች ተመችቶኛል ህልማችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ እህቶቸ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስለምሽ ይምጣልን 💚💛❤️
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
Dagi is an amazing inspiring women. I am so moved and motivated by her. Keep on touching many lives especially in your country .👏🏼👏🏼👏🏼. Marlita is a born comedian who cheers me up every time l hear her voice🤩. Keep on going ladies , we r proud of you🤗 !
@fasilbireda8571
@fasilbireda8571 Жыл бұрын
ማርሊታ እጅግ ነፃ ሰው ስለሆንሽ ተመችተሽኛል ።አቦ ያብዛልሽ!
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 жыл бұрын
ዳጊ ሚገርም ስብእና ነው ያለሽ 😘😘😘😘
@seaditube7451
@seaditube7451 2 жыл бұрын
ዳጊ ካች ብዙ ነገር መማር ይቻላል ጠካራ ሴት ነሽ 💕
@martatiga6552
@martatiga6552 2 жыл бұрын
Marilita u r so positive i like the way that you respect and explain abt dagi...
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
Dagiy would be the Oprah of Ethiopia both in hosting n investing 💚💛❤🇪🇹
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ።እንዃን ያንቺ አይነት ጠንካራ የሀገሬ ልጅ ሆንሽልኝ።ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ።ተባረኩ🙏🙏🙏
@helenokubay5488
@helenokubay5488 2 жыл бұрын
I am proud of you dagi your are educated and respectful
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
I love both of them 👏. Thank you 🙏 ladies!! Egziabhear Yakibirilign!
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ጊዜ❤ኣጭር ነት ውድ ነው😢ማሳካት ምፈልገው 😢ቤተሰብ😢ሃይማኖት❤😮ሃገር 😮ፍጥረት ❤ ሓላፍነት ሓገዝ መስጠት መበል....
@adiliya122
@adiliya122 2 жыл бұрын
OMG, amazing and inspiring ladies. Both in different ways, so so Awesome.
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 жыл бұрын
Marlita gen endet des tilalch sweet nd simple
@lilmesfin1287
@lilmesfin1287 2 жыл бұрын
Betam simple ena smart lij nat
@helukooworku
@helukooworku 2 жыл бұрын
am so proud of you guys wow... u both are so optimistic and strong woman …
@HiluT
@HiluT 2 жыл бұрын
Betam teznantenal❤️ You both are beautiful. God bless!
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 жыл бұрын
Dagi u r such strong and amazing woman big respect 4 u beautiful lady !!!!
@pink9212
@pink9212 2 жыл бұрын
I like your show dagi please keep it up!!!! You are amazing !
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
በምንድነዉ ጋደኛ የሆኑት በምንም አይገናኙም ዳጊዬ በታም አንደኛ ነሽ
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
በጣም ሁለት በምንም የማይገናኙ ምሁር እና መሀይም አይ የሰው ልዩነት
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 2 жыл бұрын
ከዚህ ቶክሾ ከቀረቡት ውስጥ አንደኛዬ ናችሁ፡ ውድድነው ያረካቹ ዳጊዬ እርጋታሽ ገዳይ ነው እውነትም አንባቢ ነሽ፡፡ ማርሚታ ቀልድሽኮ አይጠገብም😍
@kidisttesfaye4463
@kidisttesfaye4463 2 жыл бұрын
Incase you wonder Dagi, i literally am so fascinated by you. My goodness. You definitely have become my idol.
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 2 жыл бұрын
ዋው ዶ/ር ዳጊ ለማለት ቸኩያለሁ የኔ ድንቅ ሴት አንቺ ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ,በጣም ደስ ትሉ ነበር።
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት አመስግናለሁ
@elleni6379
@elleni6379 2 жыл бұрын
Two different amazing (people) friends.
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
Oh Dagi you're such an amazing and inspiring woman please some day you have to write a book or a memoir for real I can watch you both for hours Marlita you're so cute and funny as well and good luck with your upcoming talk show
@adrianas.3781
@adrianas.3781 2 жыл бұрын
amazing, bertu you guys are an inspiration to as all. keep up the great work. I hope she gets her own talk show soon, she's deserved it,
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 2 жыл бұрын
Amazing ladies !!! God bless you!!
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Gorgeous ladies and great personality
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ላይ ስላየሁአችሁ ደስ ብሎኛል
@haymanotregasa8664
@haymanotregasa8664 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነዉ የምወድሽ አምናለዉ አንድ ቀን አገኝሻለው ተባረኪ ወድሻለው
@mimikebe5572
@mimikebe5572 2 жыл бұрын
አረ ዳጊ በዚህ ልክ ምሁር ስለማትመስይኝ እጅግ በጣም ይቅርታ ሰውን ጀጅ ማድረግ ነውር እንደሆነ ስለተረዳሁብሽ አመሰግናለሁ
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 жыл бұрын
Respect 🙏 more both of you.
@bluenileentertainment8321
@bluenileentertainment8321 2 жыл бұрын
ዳጊ ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ
@tsiniatgebremedhin8727
@tsiniatgebremedhin8727 2 жыл бұрын
Dagiye you’re my new favorite person!!!!
@bisratnigatu1659
@bisratnigatu1659 2 жыл бұрын
wow you are so inspirational.what i notice from the interview dagi you have alot to to give for us please come up with additonal media presence that can directly aid us to touch with you
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 Жыл бұрын
Thumbs up for both of you!
@meskibiru9314
@meskibiru9314 2 жыл бұрын
በጣም የወድኩት ፕሮግራም ነው።
@abiykiflu3165
@abiykiflu3165 2 жыл бұрын
I am proud of you Dagi Love u 💕
@Hope-hi8bh
@Hope-hi8bh 2 жыл бұрын
So proud of you dagi …des sityi 😍
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Betam😍
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 жыл бұрын
Wow Dagiye ur super !
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
ደስ የሚል እና ብዙ የተማርኩበት ነው
@joyshimelesweightlosschann1724
@joyshimelesweightlosschann1724 2 жыл бұрын
Wow dagi beeeeetam wededkush jegena Ethiopiawit!
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ለወየር ህልሜ ነበር እፈልግ ነበር 😮ባህርዳር ይንቨርስቲ በየቀኑ የሚጠቅመኝ እየመረጥኩ ማንነት ኣንፃለሁ 😢ስራ በጣም እወዳለሁ የምወደው ስራ ነው ምሰራው ❤ስራየ በረራ ቡዙ እድል ኣለው
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 9 ай бұрын
እራሴን ላይ ከመስራት❤ከመ ማር ከልምምድ ሁላችን ቡዙ ችግር ኣለብን❤ሁሌ ኮንሰንሽ ሁኑ ስቶቻችን መደረግ የሌለብን ስናጠፋ ማወቅ ❤ሁሌ ኣዲስ ነገር እራሳችን ምናቅ ይመስለናልን ግን በየቀኑ ኣዲስ ነገር መማር ማወቅ 😢ጎደኝነት ስረ ፍቅር .....❤ጊዜ በጣም ጠንቃቃ ጀግና ደስተኛ ለሞሆን በየቀኑ መጣር ዛሬ 😢ነገ ሳይሆን ትከክለኛ ሕግ ራስህን ውደድ ኣክብር ፕላን በዲስፕሊን
@hanaworku8163
@hanaworku8163 2 жыл бұрын
dagi you are such am amazing women & Marlita demo ufffff😍
@yohannesbelayneh9990
@yohannesbelayneh9990 2 жыл бұрын
Hats off for Dagi 🙏🙏
@yefikirhailu112
@yefikirhailu112 2 жыл бұрын
Dagi, u r beautiful, wise and intelligent women.
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
እያዋዛችሁ ቁምነገር አስጨበጣችሁኝ:: የዮቱብን ቪድዮዎች በጣም መርጬ ነው የማየው:: ዳጊ ሾዎችሽን አያቸዋለሁ ሁሉንም ባይባል:: በጣም አስተማሪዎች ናቸው:: ከሁሉም ግን በዚህ ወግ የተማርኩትን ያህል አይደለም:: ቁም ነገርን እያዋዛችሁ ስላስጨበጣችሁን እናመሰግናለን:: በርቱ!!! ትችላላችሁ!!!
@yoditmulatuketema4940
@yoditmulatuketema4940 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጣች ነችሁ ዳጊዬ ማሪሊ ሁሌ ነዉ ቀልድሽ የሚመቸኝ የሆነ ብቻዬንም ሳይሽ ጮክ ብዬ እንድስቅ ተረጊኛለሽ ዳጊያችን ቁምነገርሽ እና ለአባትሽ ያለሽ ብቅር የማላዉቀዉን አባቴን እንዲናፍቀኝ ታረርጊኛለሽ ነፉሳቸዉን ባፀደገነት ያኑርልን ።😘😘
@seblewongeldessie6673
@seblewongeldessie6673 2 жыл бұрын
betam new yewodedkuachihu, Marlita drom ewodsh neber. bertuln
@theblacklion4240
@theblacklion4240 2 жыл бұрын
Everything would be better if more people were like you both.. u both are so optimistic. If someone based an Internet meme on you ,it would have impeccable grammar.
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@melatdemoz5847
@melatdemoz5847 2 жыл бұрын
Wow what a great women Dagi
@febenseyfu5716
@febenseyfu5716 2 жыл бұрын
This show should be seen in main stream its real,entertaining, educational....for the both women,they r inspiring in their own way ...
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም እወዳችዋለሁ። ማርሊታዬ ግን ቪዲዮ መስራት አቁመሽ ነው እንዴ የጠፋሽው ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ተናፍቀሻል።
@selamawitteklu6989
@selamawitteklu6989 2 жыл бұрын
Ene emilew ye selam Tesfaye lemin altelekekem wey mikiniyatun Nigerun
@rekikderbewu4535
@rekikderbewu4535 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም ነው የምወዳቹ በርቹልን 😍
@tgtg781
@tgtg781 2 жыл бұрын
Dagiye betam new yemewedesh
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
Thanks
@liliteshome3542
@liliteshome3542 2 жыл бұрын
Marlita is so funny 😁😁😁 we need female comedians like you
@eliyanaeshetie8620
@eliyanaeshetie8620 2 жыл бұрын
አስተማሪ program new, ትያለሽ አትበይ
@elsabettadele9225
@elsabettadele9225 2 жыл бұрын
WOW I LOVE U ladies
@lidiyawondemu6210
@lidiyawondemu6210 2 жыл бұрын
Ooooo my God dagiya betam new mewadesh ena makaberesh abateshn banchi west ayhaute ewwent
@nuna_elbi7359
@nuna_elbi7359 2 жыл бұрын
Ebakachu y selam tesfaye lekekulen
@genethabtemariam8724
@genethabtemariam8724 2 жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ በርቺ ማርሊታ ሚሉሽ ስድ እዚ እን ዲያስፖራ ይሰራራሻል ውጪ ድድ አስጥተሽ ነው ምናቅሽ ሃገራችን ገብተሽ ደግሞ ባለትዳር ወንዶች ታተራምሻለሽ አሉ መቼም የሳምሶን ቤቢ አልተሳካልሽም እንጂ
@hagereemeye3024
@hagereemeye3024 2 жыл бұрын
አው ኡነት ነው ዳጊ ላይ እንደምትቀናባትም ጭምር ሰምቻለሁ ባሏ እምቢ ስላላት🤭
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
አስተያየትሽ ግን የአንቺንም ብልግና አሳብቆብሻል 😩😏
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
በስማም ኧረ ይቅር ይበላችሁ ካልጠፋ ሰው ያን ጫታም ማነው ሚመኘው😂😂😂
@seadanuri6051
@seadanuri6051 2 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 ፊልም አሰራኝና ልስጥህ ልተኛህ ብላው ነው አሉ እንደሌሎች ወንዶች መስሏት አናውቃትም እንዴ ደሞ በርጫ ቤት ከርቲስቶች ጋር ጫቷን ይዛ የምትውል ቦዘኔ
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
@@seadanuri6051 አንቺ ጫት ቤት ምን ትሰሪያለሽ ???
@rediatmulualem4468
@rediatmulualem4468 2 жыл бұрын
Dagi is a book!
@chaltumosisa
@chaltumosisa 2 жыл бұрын
Such two cuties❤❤❤❤
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
ዲጊ በዚህ ፕሮግራም ብቻ ብዙ ነገሮችን ያላትን ያሳለፈችና ጠንካራ ሙህር እንዴሆነች ይገልጸል ።።
@hannanmekonnen5916
@hannanmekonnen5916 Жыл бұрын
Inspired,morivativated watched it like a fool (smilin ear to ear wn marlita talks)
@__-517
@__-517 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር💙 እግዚአብሔር ይስጣችሁ💙🙏
@mayatube824
@mayatube824 2 жыл бұрын
Dr Dagi............
@henonhmichael2483
@henonhmichael2483 Жыл бұрын
ማርሊታዬ እንዴት እንደምወድሽሽሽሽሽ❤❤❤ሴት ነኝ እናት ነኝ እስቲ እኔም ወድሻለሁ በይኝ ዳጊ አስተማሪዬ ካንቺ ብዙ ነዉ ምማረዉ ተባረኪ!!!
@selamawitatle1232
@selamawitatle1232 Жыл бұрын
best show ever
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ዳጊዬ ማሽአላህናት
@Jerrycity00
@Jerrycity00 2 жыл бұрын
Marlita ye 1 enkulal and 1 atent betam yaskal haaaaa
@lalasentayhu8887
@lalasentayhu8887 2 жыл бұрын
Dagi mert set bezu ktm neger temerebeshalhu, beteley yegeremegn le sew melkam mehon mn yahel teru endehone bold adergesh astemershenal, marleta demo betam keldegna lej,.yemerem komedyan mehon nw yalebesh, arif gift alesh
@mekdeskebede-dj1xn
@mekdeskebede-dj1xn Жыл бұрын
I really like marlita who become herself in the show
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Betam tamiralachihi
@eldisoli6732
@eldisoli6732 2 жыл бұрын
Marelita yabebaw new ene betam new yasekegn
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
ዛሬ በደንብ አወኩሽ ዳጊዬ
@tsegayegm2645
@tsegayegm2645 2 жыл бұрын
dagi sw nesh yeewenet fetari endhi endenehon nw akebero kehulu asbeleto sw yeseraw
@mylifestyle7813
@mylifestyle7813 2 жыл бұрын
Teddy and Amy Yekerebulen
@user-xo7yr2rk8i
@user-xo7yr2rk8i Жыл бұрын
❤❤❤❤
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 жыл бұрын
ጀግኒት ብዬሻለሁ ዳጊዬ
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
💜
@helenokubay5488
@helenokubay5488 2 жыл бұрын
Le Egzibiher gzye siti
@tak4957
@tak4957 2 жыл бұрын
👍
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🙏
@rafis1966
@rafis1966 2 жыл бұрын
💐💪🏾❣️
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Жыл бұрын
Btam tamralchu
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
🙏❤🙏❤👌👌
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
በሶሻል ሚዲያ ልትከተሏቸው የሚገቡ ሰዎች
18:21
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 63 М.
መቼም ማልረሳው ቀን
23:19
Nancy and Charisma
Рет қаралды 54 М.
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 27 ሜላት ፤ ዳጊ ዲ ፤ ገሊላ
44:08
ለምወደው ሰው የምሰጠው ስጦታ
11:23
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 27 М.
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57