ችግር የለም አይባልም ነገር ግን እኛ ከችግሮቻችን በላይ ነን

  Рет қаралды 51,400

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ዳጊ ያደረገችውን ድንቅ ንግግር ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ወይንም ይህንን ማስፈንጠርያ በመጫን 👇🏽
@DaggysLifeClassBot
ቦታዎች ሳይያዙባችሁ መመዝገብ ይቻላል።
በዳጊስ ላይፍ ክላስ መክፍቻ ስነስዓርት ወቅት ለዳጊ የተሰጣትን ያልጠበቀችው ስጦታ እና ብዙዎችን ስሜታዊ ያደረገውን ንግግር- • ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
በዳጊስ ላይፍ ክላስ መክፍቻ ስነስዓርት ወቅት ዳዊት ድሪምስ ያደረገው አስደናቂ ንግግር- • ታላቅ ነበርን ታሪክ ነው፤ትልቅ እን...
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 130
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
እኛ ሴቶች እኮ ጀግናዎች ነን እዉነት። ወጥቶ ለህዝብ የሚታይ ስኬት ባይኖረን እንኳን በየቀኑ ህይወት የምትፈትነንን ችለን የምናልፍ ብርቱዎች ነን። በብዙ ስብራት ዉስጥ እናልፋለን። አንሸነፍም! በየቀኑ እራሳችንን አሻሽለን የልጅነታችንን ህልም እናሳካለን።
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
True
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@leyoutibeb ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነት❤
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
በጣም ሰሊና ቆንጆ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
አንች ጠንካራ ሴት እወድሻለሁ እኔም ጠንካራነኝ በርቱ ሴቶችዬ
@Habeeba-hm9hh
@Habeeba-hm9hh Жыл бұрын
ዳጊ የንቺን ምክረ ሰሰማ ወድራሴ እመለሳለው አረብ አገር ያለን ሴቶ በጨንቀት የተሞላቸ ሕይወት ነው ያለን አላህ የጨምረ እወቀተሸን የጨምረልሸ እድሜም ጨምሮ የሰጥሸ አድናቂሸ ነኝ ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁንዋ❤
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Жыл бұрын
ዳጊ ሴት ወንድ መሆን የስኬት ምንጭ አይሆንም ምክንይቱም እግዛብሄርን መውቀስ ነውና ጾታ ያለመሳካት ምክንያት አይሆንም፡፡ ዋናው የእኛ ውስጣዊ ማንነት እንጂ፤ በርች
@hizu4457
@hizu4457 Жыл бұрын
ዳጊዬ አትጥፊብን ቶሎቶሎ ነይልን እንወድሻለን My Queen
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 Жыл бұрын
ዳጊዬ መምህሬ ጀግና ሙሉ ሴት ነሽ❤👍
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ምርጥ
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Жыл бұрын
ዳጊዬ ደስ ስትይኝ በቃ ዝም ብዬ ሳዳምጥሽ ብውል አይሰለቸኝም እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ሴቶችዬ ሴት አድርጎ ስለፈጠረኝ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ ዳጊ አንችንም በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺልን የኛ ጀግና
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy Жыл бұрын
እውነት ለማውራት ዳጊ አችማለት ልዩ ሴትነሽ አንች የምትሰሪያቸው ቢደወች ባዳመጥኩ ሰአት ውስጤን ሰላም ይሰማኛን ።
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
ዳጊ ጠንካራ ሴት🎉🎉🎉
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ቀሬ ዘመንሽ ይባረክ
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
ዳጊዬ አመሰግናለሁ ንግግርሽ ውስጤ እንዲቀር እና በተገቢው ባታ እድጠቀም ውዴታዬ ነው🙏
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ዳግዬ ጀግና የኛ አለኝታ 😘😘😘
@Maebell16
@Maebell16 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና❤❤❤ካንቺ ብዙ ተምራለሁ
@behailumengesha2937
@behailumengesha2937 Жыл бұрын
You are amazing Daggy we love you!!!!!
@aynalemsarah
@aynalemsarah Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ማራኪ የኔ መልካም ውብ ሴት የኔ ጀግና እወድሻለሁኝ
@SamrawitKeleta-hl7gx
@SamrawitKeleta-hl7gx Жыл бұрын
Thanks more daggyi
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
I liked the way you encouraging women empowerment . Masha Allah you always brain storm good ideas. Keep up doing and continue doing good work.
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Thanku yene konjo ❤❤❤👌👌👌
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ዳጊየ ትምህርት ውሰጤ ናው ትምህርት ወሰጃለው
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የሰጠሽ ስጦታ ልዩ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ።
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 Жыл бұрын
Dagy የኔ ጀግና ስወድሽ!!!
@sofiataylor67
@sofiataylor67 Жыл бұрын
Hi my dear thank you You are awesome❤.
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
ትምህርት በሁሉም ይጀምራል በተርፍ በርች
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Жыл бұрын
Thanks so much daggy❤❤❤❤❤
@rozinageberhiwot3575
@rozinageberhiwot3575 Жыл бұрын
Remarkable woman thanks 🙏 ❤️
@user-nj3kv6rw1u
@user-nj3kv6rw1u 4 ай бұрын
ዳጊየዬ ተባረኪ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ዳጊ ውዴ ዳጊ ከምር ልዩ ሰው ነሽ እኮ ❤
@mekiyaabdela6515
@mekiyaabdela6515 Жыл бұрын
Dagy you are my paradigm keep it up
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
daggy my favorite i love you your are the smartest person god bless more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Жыл бұрын
❤Thanks alot sis D
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የሴት ልክ ስወድሽ እኔም ሴትነቴን በጣም ነው የምወደው
@mekdistube
@mekdistube Жыл бұрын
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ዳጊ
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
ዳግዪ እጅግ በጣም አመሰግናለው ❤❤ለምታደርጊው የማነቃቂያ ትምህርቶች እኛም እንወድሻለን 🤗🤗
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁን❤
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
@@fatumawase I am happy
@helmedia6703
@helmedia6703 Жыл бұрын
Thanks dagy
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
ተባርኪ የኔ ድንቅ ሴት ንግስት
@genike768
@genike768 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌ ታነቂኛለሽ ሁሌ ጥንካሬ ይሰማኛል አንቺን ስሰማ እወድሻለሁ ❤
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። አንድ ነገር ለመጨመር። ማንኛውም ስኬት የሚፈልጉትን ከማወቅ ይጀምራል ብየ አስባለሁ።
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Dagi you are blessed
@emancom7292
@emancom7292 Жыл бұрын
ስወዲሽ የኔ ቆንጆ በተለይ ለኛ ለእህቶችሽ ማነቃቂያ ሁሌም ለኛ ምግብ ሁነሻል ያንች ሀሣብ አይለየን
@SamrawitKeleta-hl7gx
@SamrawitKeleta-hl7gx Жыл бұрын
Thanks daggy agzabihi kanechi gara yuhun turu negeger no amesgenshaluwe
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
ጃኛያኔ ቆንጆ ጃኛ ነሽ ዉብ ETHIOPIAWI
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
Dese setye!!Amesginalh.
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Good job
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
ዳጊየ ብዙ ልጆች ወለጂ እባክሽ ሞት አየቀረም እና ምርጥ ልጆችን ተክተሽ ማስተማር አለብሽ ለሚመጣው ትውልድ ያስፍልጋሉ ልክ እንዳንች ጉበዝ ይሆኑልጆች .
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Жыл бұрын
እባክሽን ተደበቂ በመከራ በረሀብ ና በሰቆቃ ውስጥ ያለውን ወገንሽን የምታስቢበት መድረክ ይኑርሽ አለበዚያ ለጊዜ ተደበቂ! ተደበቂ !!!
@haymihaymi4630
@haymihaymi4630 Жыл бұрын
Degiye mrx Swe Fetari Barekoshal Yetebareku lejochi Amchiln Degemshe Degagemshe Weljeln
@papihanda2334
@papihanda2334 Жыл бұрын
ትክክል !
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ጀግና ሴት
@Rebqayoutube
@Rebqayoutube Жыл бұрын
Dagiye yene konjo nuriln❤❤❤❤
@goytomlegese2536
@goytomlegese2536 Жыл бұрын
ዳጊ አድናቂሽ ነኝ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
አወ ሴት እንደመሆን ምን የሚያስደስት ነገር አለ እናት ስሆን ጀነት በእግሬ ስር ትሆናለች ከዚህ በላይ መታደል አለ
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
betam enmsgenalie dgay ecam enwedshelen🎉🎉
@seadaebire373
@seadaebire373 Жыл бұрын
ዳጌዮ አንች አባቴ ሙቷል ትያለሽ ያችአባት ግን አልሞተም በስጋ ተለይቶሻል አወ ልክነሽ እሱግን ነፍሱ በደስታ ትኖራለች ለምን ለልጁ የሚመኝውን ሁሉ አሳክተሸዋል አች ብቻ ሳይሆ የአፍሪካና ኢትጵያውያ እየቀየረ ይገኛል አቦ 1000አመት ኑሪልኝ ውዳ የዘወትር ተከታታይሽ ከደሰ
@Tsedi19
@Tsedi19 Жыл бұрын
የኔ ሴት❤
@tsiontare-eo9vk
@tsiontare-eo9vk Жыл бұрын
Dagiye benatsh betam nw madamtsh gn mnm eyehonelign adelem malete yemtiyewnm le 1ken becha nw maregew mn madreg alebgn dagi
@saaaa9180
@saaaa9180 Жыл бұрын
ዳጊዬዬዬ❤❤
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ዳግግግግየየየየየየየየ ማማማማማማየየየየየየ እወድድድሻሻለሁ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 Жыл бұрын
Amazing speech you are born to teach to the people I like you so much
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 Жыл бұрын
የሴቶች ሞደልነሽ ይመችሽ
@tsedeygbz
@tsedeygbz Жыл бұрын
wow Dagi min larigsh bicha tebareki
@Birtukan-ys5ck
@Birtukan-ys5ck Жыл бұрын
Ebakshn memtat alchilim adiss abeba besilik magignet bichil ena tinsh bawarash litrejign tichiyalesh dagi please
@saaaa9180
@saaaa9180 Жыл бұрын
አደናቂሽ ነኝ🥰
@rgmek4561
@rgmek4561 Жыл бұрын
In Ethiopia many have risen in the name of motivational speakers. I call them “motivational cult”. Dagi’s Life Class is one of them. These people are misleading the generation. They remind me of the Titanic. When the ship was sinking there were still the violinist and the cello players who were still playing as the ship sunk. Until the end, the wealthy and the illusionist were out of touch with reality. Even as it was happening. Lord deliver us from these people🤲 Yes! I know! I know! In the Titanic, towards the very end, the music did comfort some people. But you get the point😉
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
Wow Daggy, You made my day. I woke up kinda of down. I didn’t even thank god for my waking. It could be hormonal change. I am at that stage of my life. Your presentation boosted my energy. Thank you so much! God bless you🙏🏿🥰 PS: this world needs more females like you.❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴ❤
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 Жыл бұрын
You make a big point keep it up thanks my sister I love you
@ngat3855
@ngat3855 Жыл бұрын
Thank you
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@ngat3855 ደምሪኛ
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 Жыл бұрын
ሀይ ዳጊዬ እንዴት ነሽ
@noloshatube4922
@noloshatube4922 Жыл бұрын
የኔ ቅመም 😘♥
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 10 ай бұрын
Qoyi ine yali gebagn dagiyee abatish sasadigesh lela balebat halagebam sitiy nebar gn wadim ina ihiteshis endat new yetawladut maleti ...
@reltron-fq1gl
@reltron-fq1gl Жыл бұрын
አንቺየሴትጀግናበጣምነውየምወድሸበርቺ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ዳግየይ❤
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Жыл бұрын
Ye ene konjo swedsh eko: Anchi ye setoch (model) nesh🥰🥰🥰
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
Selam❤❤❤
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
Ohhh dagiy kenegizawume belay ahun taseflegignleshi
@nazitytube8355
@nazitytube8355 Жыл бұрын
አድራሻሽን በምን በኩል ነው ማግኘት የሚቻለው እኔም እህቴ እንድትኖር እፈልጋለሁኝ አንቺ ጋር ዳጊዬ😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@hussujemal-yz5db
@hussujemal-yz5db Жыл бұрын
The first comment you’re incredible
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 Жыл бұрын
የእኔ ቅመም ዳጊየ
@emubit-1792
@emubit-1792 Жыл бұрын
❤❤
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Жыл бұрын
💯👍
@Nitsuhtube
@Nitsuhtube Жыл бұрын
ሴቶችን እንዲህ ከሆነ የምታይዉ እኔ ደዉዬ ላገኝሽ ፈልጌ ነበር ላወራሽ አልቻልኩም አንድቀን ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር።
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Жыл бұрын
እኔ ምኞቴ ነው ዳጊን በአካል አግኝቸ ባማክራት ግን እንደት ላግኛት ባአላህ
@foz2810
@foz2810 Жыл бұрын
እሷ ነች❤ ኸዲጃ፡ እስልምናን የተቀበለች የመጀመሪያዋ፣ ስኬታማ ሴት ለእስልምና እድገት ደጋፊ የሆነች፣ በጎ አድራጊ የነበረች ማለትም የነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የመጀመሪያ ሚስት። . እሷ ነች መርየም፡- ነብዩ ኢሳን አለይሂ ሰላም በድንግልና የወለደች፣ ቀንና ሌሊት መስጅድን እየጠራረገች፣ ራሷን ለአላህ የተገዛች በቁርኣን ውስጥ አንድ ሱራ ሱረቱል መርየም የተሰየመላት። እሷ ነች አኢሻ፡- የነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተወዳጅ ሚስት። .እሷ አስተማሪ፣ ምሁር እና ሀዲስን ሳይንስን ወጣቶችን አስተማሪ የነበረች፣ ቁርኣንና ሀዲስን በመሀፈዝ ከፍተኛ ለጋስ ነበረች። እሷ ነች እስያ፡ የማይናወጥ ኢማን ያላት ሴት የነብዩ ሙሳ አላሂ ሰለላም አሳዳጊ እናት ነች። አምባገነን ንጉስ ፊርአውን ሚስት ነበረች ግን በጥበብ የተሞላች ናት። ፍቅሯን ንዋይን ትታ አላህንና የመጨረሻውን ዓለም መርጣለች። እሷ ነች ኡሙ ዐማር(ሱመያ)፡ ከነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቤተሰብ ውጪ እስልምናን የተቀበለች የመጀመሪያዋ ሴት፣ የመጀመሪያዋ ሙስሊም የሆነች ሴት። እሷ ነች ኡሙ ሱለይም፡- በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘመን ነፍሰጡር ሆና በጦር ሜዳ ከተዋጋችው ወታደር አንዷ ነች። እሷ ነች ፋጢማ ፡ የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ልጅ ታዛዥ እና አሳቢ ቅን ነርስ እና ዶክተር በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጊዜ በጦር ሜዳ የተጎዱትን ታክም የነበረች። አወ ሴትልጅ ክብር ይገባታል ምክንያቱም አላህ በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በሴቶች ስም ሱራ ሰይሟል አላህ አክብሮናል። የሴቶች ቀንን ሳይሆን የሚከበረው ሴቶችን እናቶችን ሁሌም ሊከበሩ ይገባል ። ©️Řihanna Ĥabesha
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
የኔውዴእኔጋነይ እኔፅፋልኚ ደስ ሲልበአላህነይ
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 Жыл бұрын
Daggy fiqera nesh
@tseganeshitabor
@tseganeshitabor Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤
@tinaassefa7826
@tinaassefa7826 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@AbebechTesfaye-ei5ls
@AbebechTesfaye-ei5ls Жыл бұрын
Dagi please how can i get youuuuu
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
አለባብስሽም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ይሁን
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ትለያለሽ
@melitube1216
@melitube1216 Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ጠንካራ ናት ልክ እንዳቺ
@Rebunie
@Rebunie Жыл бұрын
Can we get day in a life?
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Жыл бұрын
Thanks😂
@tsehaytube3903
@tsehaytube3903 Жыл бұрын
daggi gegnit nesh
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 5 ай бұрын
Ur A Beautiful
@kwkw6343
@kwkw6343 Жыл бұрын
የሴቶች መብት ከእስልምና ነው የ።ወሰደው አልሃምዱሊላህ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
😁😁😁አለ ማፈር
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
አደል ክክክክክ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
​@@user-hn9sn9wu3n ምን አሳፈራት ሴት ከነሂወቷ ስትቀበር እንደነበር ታሪክ አንብቢ መፅሀፍሽ ውስጥ ያለውን መብት እስኪ አንብቢ
@user-xj9fg1xs3z
@user-xj9fg1xs3z Жыл бұрын
​@@user-hn9sn9wu3n ኢስልምነነወያላቀን
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelalemayehu9359
@surafelalemayehu9359 Жыл бұрын
what is the matter with u dagi.I thought ur agood person.
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 Жыл бұрын
ብቻቃልየለኝም
@azebayelew2297
@azebayelew2297 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሶሻል ሚዲያ መዘዙ...
17:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 57 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 247 М.
መጠንቀቕታ ን ተቐመጥቲ ዩጋንዳ !
18:49
Aklilu H.michael
Рет қаралды 671
ሄለንን ቃል አስገባናት
35:15
Helu tube
Рет қаралды 9 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47