የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ነፂ እና ቸሬ Maya Media Presents |

  Рет қаралды 120,792

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) Netsanet Workneh and Chernet Fikadu Maya Media Presents
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 99
@user-gp6kw5mt9r
@user-gp6kw5mt9r 2 жыл бұрын
የቸሬ ትትና ስርአት በጣም ደስ ይለኛል
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 жыл бұрын
_#የነፂ__ ፌልሞች ሳይ በሳቅ ፍርፍርርርር_ ....😂😂😂 _#ቸሬ__ አሳዛኝ ነገር ፈጣሪ ያሰብከውን ያሟላልህ_ *ደሞ **#መስቀልህ** ሲያምር* 💚💛❤👈 *I❤👈 Both* .
@chilotmedia6127
@chilotmedia6127 2 жыл бұрын
ነፂን በማየት ብቻ ሳቃችሁን መቆጣጠር ላቃታችሁ በላይክ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ነፂ ኩል እኮ ነክ።። ቸሬ ደሞ ስርዐት ያለክ ተዋናይ። ሁሉታችሁም ምርጦች።
@Soccerside532
@Soccerside532 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Zq6VmrF4yNrNhZc.html
@chilotmedia6127
@chilotmedia6127 2 жыл бұрын
ነፂን የምትወዱ በላይክ
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
ነፂ ማለት ሳይህ እንዴት እንደምደሰት እንደምስቅ በጣም ተወዳጅ ቸሬ ያሰብከው ይሙላልህ 💚💛💖💪
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንደው ሁሌም እንደ አዲስ ነው ሳይክ ሳይክ የምስቀው ታምራላችው አይለያችው ነፂዬ ምርጥ ተዋንያን ነህ
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
ቸሬ በህልሙ ሁሉ ፊልም የሚያይ ይመስለኛል 😂😂😂ወሬው ሁሉ ፊልም ነው
@tiktok-dj3ei
@tiktok-dj3ei 2 жыл бұрын
ፋዘር ቤት ብዙ ትዝታዎች ነበሩኝ ከፈተናው ከስነስርአቱስ ሊፒስቲክ የለ ጆሮጌጥ የለ ማርፈድ የለ የረ ምኑ ቅጡ 🥰🥰🥰 ቸሬ የኛ ባች ስለነበርክ እድለኛ ነን 🥰
@edomanbese3810
@edomanbese3810 2 жыл бұрын
የት ነው የፋዘር ቤት ግን🤔
@user-gp6kw5mt9r
@user-gp6kw5mt9r 2 жыл бұрын
@@edomanbese3810 🧐😁
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
ነፂ የኔ ልዩ በሰወች ዘንድ መወደድ መታደል ነው የሚጠላክ ሰው የለም ምርጥ ሰው ነህ ነፂ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው አብያችንን በሰላም ጁንታወቹን ጨርሶ ይመልስልን ፈጣሪ
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ከአክብሮት ጋር : አብዛኛውን የአየር ሰዓት ነፃነት ወሰደው🤔 ለነገሩ የእውነተኛው አለም ነፀብራቅ የሆነ ወግ ስለሆነ እንደ ወረደ ተቅብለናል😂 If You wanna be a friend of Netsi , get ready to listen nonstop
@blendemmelash7625
@blendemmelash7625 2 жыл бұрын
Ohhhhh, gobez artistochachin!
@user-ru6iu9fu8m
@user-ru6iu9fu8m 2 жыл бұрын
ስወዳቸው ነፂና ቸሬ ሀገራችንን አላህ ሰላምን ይመልስልን ቤተሰቦቸ ናፍቀውኛል 😭😭😭😭😭
@saet454
@saet454 2 жыл бұрын
ማንዴላ እና ባባን አቅርቢልን ኤሚ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
ባባ 😢
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ቸሬ ሥወድሕ እርጋታሕ ነፃ ቆንጆ ታምራላችሁ
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ነጺ ለስራው ያለው ፍቅር ገራሚ👌👌👌👌👌 ነው ቸሬ አሁንም እንዳትሰረቅ ጠቀቅ በል ከፍቶታል 👌👌👌
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የሚል ቆይታ ነው
@netsanet2951
@netsanet2951 2 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድክ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ግን ግን የልብ ወግ ላይ ነፂ እና አስናቀ ነበር አንድ ላይ መቅረብ የነበረባቸው
@helenamare2628
@helenamare2628 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንደው ሁሌም እንደ አዲስ ነው ሳይክ ሳይክ የምስቀው ታምራላችው
@mesfinmeseret5046
@mesfinmeseret5046 2 жыл бұрын
ሁለት ክፍል ሙሉ አላስወራ አልከው ነፂ
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ምርጥ ተዋናዮች ይችላሉ!!!ነገር ግን አለም ሰገድን አቅርቡልን ይመቸኛል ደሞ ይችላል!!!
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ነፂዬ ጨዋታውን አልጠግበውም💜
@bereketsolomon5930
@bereketsolomon5930 2 жыл бұрын
Nise proud of you brother
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
የኔፄ የ comedy ስትይል በጣም ይመቸኛል... FBI 4 ቶሎ ይለቀቅ
@azimu1974
@azimu1974 2 жыл бұрын
Fosaw betam debari new netsi sikemtebt yblte men yahel comfortable edalhone asetawke wgebachewn lesberu new ede weg, zena, degf, feta silu new eji ... Sera honbachew eko
@abeysemate463
@abeysemate463 2 жыл бұрын
Nice meeting 😊☺🙂
@jamilaasenbit5013
@jamilaasenbit5013 2 жыл бұрын
ነፂ እንወድሀለን😘
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 2 жыл бұрын
Freshman the best Theater new betam besak yemigel, theater alodm sil neber and friend esun enday yegabezechgn👍🏾
@yaredtegegn9167
@yaredtegegn9167 2 жыл бұрын
You guys are cool
@desetahayeu3919
@desetahayeu3919 2 жыл бұрын
Weyen netsi eko betam new mewedek bezu etebekaln Kat huletachum bertulen
@bunnamedia6158
@bunnamedia6158 2 жыл бұрын
ነፂ your answer get me ዙሪያ ጥምጥም be answered straight up please .
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ግን ጓደኛ ይሆናሉ ተብለው የማይታሠቡት ጓደኛ ሁነው እየቀረቡ ነው ቆይ ላዳምጥ አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@zebibaseid5
@zebibaseid5 2 жыл бұрын
ነፂ በውቀት የተገነባህ ነህ መሻአላህ
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 Жыл бұрын
ፊልም የግድ ሲኒማ ላይ ብቻ መታየት የለበትም ብየ አምናለዉ በዲጅታልሞ (እንደ HBO, amazon , Netflix…የራሳችን ፕላትፎርም ኖሮን ማለት ነው)ማሳየት ይቻላል በመላዉ አለምም ተደራሽ ይሆናል
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Welcome በድጋሚ
@user-qg4kz8vv9v
@user-qg4kz8vv9v 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍
@tesnimmuhammad5700
@tesnimmuhammad5700 2 жыл бұрын
Netsiyeee 😘😘
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ምርጦች በርቱ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
እንደ ኪያ አይነት ምርጥ ፊልም ከሰራህ በyou tube ህ እንኳን ብትለቀው የምንችለውን support እናደርግሀለን የእውነት በተለይ ውጪ ያለነው ያቅማችንን የሚያየው ሰው $5 ዶላር እንክዋን ብንከፍል እናንተም ትለወጣላችሁ ጥሩም ነገር እናያለን በተመሳሳይ ታሪክ ስልችት አድርገውናል ።
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 жыл бұрын
ነፂ😍😍😍😍
@tb463
@tb463 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች
@selamdan7857
@selamdan7857 2 жыл бұрын
wow
@addisabeba100
@addisabeba100 2 жыл бұрын
🙏🏾👍🏾
@emanaklilu2389
@emanaklilu2389 2 жыл бұрын
ነጺ ምርጥ ሠው ❤
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ቸሪዬአብሽር
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ
@hulugelaw8488
@hulugelaw8488 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 2 жыл бұрын
ማያ❤
@zenebebelachew3946
@zenebebelachew3946 2 жыл бұрын
መቼ ነዉ ፍሬሽማን የሚጀምረው
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 2 жыл бұрын
hgrcenen Allah seliaman ymtlen💚💛❤
@tesnimmuhammad5700
@tesnimmuhammad5700 2 жыл бұрын
Yemr lemndnew serious eyawerah imiyaskegn 😁 netsiye je t'aime d'tout mon couer!!!!!!
@kal_abtube1890
@kal_abtube1890 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 a21s
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@selamethiopia364
@selamethiopia364 2 жыл бұрын
ነፃነት ልጁን አሳቀቅከው በስማም
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
Min Malte new masaweq? 😃
@leaelisabet1244
@leaelisabet1244 2 жыл бұрын
ነፂ በጣም ነው ምወድክ ተፈጥሮ የተቸረክ ነክ
@mestaweteshete5966
@mestaweteshete5966 2 жыл бұрын
Ay wendoch wereyachu hulu sra sra wey
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
ነፂዬ
@ephrataazeb558
@ephrataazeb558 2 жыл бұрын
ay nesti sayeh nw metaskegn
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
,ሁለቱም ምረጥ ተወናይቹ ናቸው ደሰ ሰሉ ❤❤❤❤❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ፍሬሽ ማንን ቲያትር ከረዥም ግዜ በኋላ ቲያትር ከተመለከትኩ ማለት ለማየት ተዘጋጂቻለሁ ። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ።
@mekdelawitendris9652
@mekdelawitendris9652 2 жыл бұрын
😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን የሰላም ተስፋየ የት ገባ ከጋደናዋ
@Yayahabesha
@Yayahabesha 2 жыл бұрын
ነፂ ነፂ ቃል የለኝም ዝም ነው የሚባለው
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
አዎ ቸሬ የኛ ባች ነው ቀድሞም ይችል ነበር!!!
@hshs8448
@hshs8448 2 жыл бұрын
Wooow fbi begugut entebkalen netsiye
@bethelmbetty8901
@bethelmbetty8901 2 жыл бұрын
NSE chwataw DSE yelale chere ergataw began DSE yelale
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
Exactly i hate the issue of prank in this country
@sabirahmed3963
@sabirahmed3963 2 жыл бұрын
ቼርዬ ትትናን ከወጣትነት ፈሪሀ እግዚአብሔርን መፍራት ብቻ ሁሉነገር ማር
@hashek9061
@hashek9061 2 жыл бұрын
ነፀናት ቁምን ናገር ስናገር ሁለ የሆና ቃልድ የሚመስለው ናገር
@buzayehumulat4024
@buzayehumulat4024 2 жыл бұрын
አትችሉም ለማለት ይከብዳል viva
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 жыл бұрын
Netse chewa, asteway, tatare mert ye arada lej. arada malet lek ende ante new. Fetare hullem yetebekeh.
@mekdes9004
@mekdes9004 2 жыл бұрын
ቸሬ ግን አዲስ አበባ ተወልደህ ማደግህ ይገርማል ስታወራ ከአማራው ክልል የተወለደ ነው የምትመስለው ንጹህ አማረኛ ከነ ዘዬው
@yakingvlog4406
@yakingvlog4406 2 жыл бұрын
tebedu yeselam atakrbum dedeboch
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ስድቡን ምን አመጣው ምናልባት በቅደም ተከተል ሊሆን ይችላል ለምን አንታገስም ወይም ሰዎቹ ከተቀረፁ በኋላ ሀሳባቸውን ቀይረው እንዳይቀርብ ሊፈልጉ ይችሉ ይሆናል ለማንኛውም በጨዋ ደንብ መጠየቅ ጥሩ ይመስለኛል።
@daniman6000
@daniman6000 2 жыл бұрын
ነፂ ካባድ ሰው አቦ ይመችህ ነ ፍ ፍ ዓመት ኑርልኝ አባቴ። ቸሬ እንደዚህ አይነት ኢንተርቪ ሲገጥምህ ተጠቀምበት ካለፈ በኃላ ኦ እንደዚህ ማለት የለብኝም ብለህ ታስባለህ። ያለ ጋዜጠኛ ሀሳብህን እንደፈለክ ማንሸራሸር መናገር ያለብህን ጠንቅቆ ማወቅ ፊልም ሰሪ ነክ ስለፊልሙ ብታወራ ስለምናየው መደጋገም ይሆናል ነፂ ጨዋታዎችን እያዋዛ ቁምነገሮችን ጠብቆ ለማስኬድ ሲሞክር ከሀሳብ ታስወጣዋለህ ከዛም ያ የፈረደበት ፊልም ወሬ ውስጥ ትገባለህ። ባጠቃላይ ነፂ ያራዳ ልጅ ተመችተኸኛል።
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ነጽየ 😘👍
@Sarasara-qf5tz
@Sarasara-qf5tz 2 жыл бұрын
ጁንቲትየ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አር ልቁቁልን
@betelehemalemu2152
@betelehemalemu2152 2 жыл бұрын
M
@honey24247
@honey24247 2 жыл бұрын
Leflefa becha kumneger 0
@napi_shaaa5404
@napi_shaaa5404 2 жыл бұрын
22:50 ነፂ ምነው አለዉበት ሲልህ ባልሰማ ጨመቃት እእ
@geminimars7704
@geminimars7704 2 жыл бұрын
The movies that come out now are not quality. That’s why people don’t want to spend money
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 2 жыл бұрын
wuy netsi kumneger sitawera lemejemeria gize ayehuh lol
@edomanbese3810
@edomanbese3810 2 жыл бұрын
ነፂዬ ስውድህ ቅመም እኮ ነህ
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 2 жыл бұрын
konjo koyta nbr tdescbacuhlew tznancbacu halew brtu
@seweyew
@seweyew 2 жыл бұрын
Hearing this makes me feel nostalgic. I enjoyed this intimate talks Netsanet can sing, what is this music called? kzfaq.info/get/bejne/rL9nqbN-ubmscmw.html
@tsegatadewos9153
@tsegatadewos9153 2 жыл бұрын
ገላውን አልታጠም እንዴ?ምንድነው ሚያከው ነፃነት?
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ነፂ ለምዶበት ነው ወይም የሆነ አላርጂክ አለበት የኔ ልጄ ሁል ግዜ ጠዋት ጠዋት እየታጠበ ከ30 ደቂቃ በኋላ ያካል ።
@yakingvlog4406
@yakingvlog4406 2 жыл бұрын
lemndnaw yene selam maykerbew ...shame on you ..maferiawoch
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሊና እና ነባ ክፍል 2
38:10
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 13 М.
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 11 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,6 МЛН