የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሶፊያ ሽባባው እና አዶኒያስ ልሣነወርቅ ክፍል 1 | Maya Media Presents

  Рет қаралды 35,307

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሶፊያ ሽባባው እና አዶኒያስ ልሣነወርቅ ክፍል 1 | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 149
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
አለባበስሽ ሁሌም የጨዋ ቆንጆ👍🏾
@saraaraya1758
@saraaraya1758 Жыл бұрын
Yene konjo ere awri bedemb ለዛ አለሽ!!!!አንቺም ዶ/ርም ጨዋታችሁ አይጠገብም!!! ዶ/ር ወዳጄን ሁሌም እከታተለዋለሁ በጣም አክባሪያችሁ ነኝ❤ ግንኙነታችሁንም አአከብራለው የግድ ባል እና ሚስት መሆን አለባችሁ ብዬ አላስብም ( ምንም እንኩዋን ትዳራችሁ ቢመስ እጅግ ቢያስደስተኝም) ! በመከባበር እና በፍቅር ጥሩ ወዳጅ መሆናችሁ ደስ ይላል!
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 Жыл бұрын
የጨዋ ሰው ኮሜንት
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
እውነትም የልብ ወግ ጥፍጥ ያለ ቁምነገር ያለው ወግ ሁለታችሁም ትመሰገናላችሁ ምንም ማስመሰል የሌለበት ጨዋታ ነበር እናመሰግናለን
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 Жыл бұрын
ሶፊዬ ስወድሽ ❤❤ አዶኒስ እራሱ በጣም የታመቀ ጥበብ ያለው ሠው ነው I respect🙏 ማንንም አትስሚ ከፈጣሪሽ ጋ ተስማሚ😍😍
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Жыл бұрын
Both of you were great 👍 👌 ☺️ 👏
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
የልባችሁ ውበት ይገርማል። እግዚአብሔር ይመስገን።❤
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
ሶፊዬ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ :: ኮሜንት ባልፅፍ እወድ ነበር እህቴ ይህን ፕሮግራም ስትጀምሪ ጎሽ እባላለሁ ብለሽ አስበሽ ከሆነ ተሳስተሻል :: የሚተቹሽን ተያቸውና መልካም የሆኑትን ሀሳቦች ብቻ ውሰጂ :: እኔ ሁሌ ስሰማሽ ምን አይነት ጀግና ጎበዝ ሴት ናት ብዬ የምገረምብሽ ሴት ነሽ :: እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ይባርክ :: ጌታ ከአንቺ ጋር ነው::❤️❤️
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ስትናገሪ ደሞ በእውቀት ነው ኮንፊደንስሽ ብቻውን ከምንም በላይ ጀግነትሽን ይናገራል አንበሲት በርቺ
@amenamen8239
@amenamen8239 Жыл бұрын
ሶፍዬ ድሮም ጀምሮ ቅንነትሽን አውቀዋለውና ስለግልፅነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ካልተረዱሽ ይልቅ እኛ የተረዳንሽ አለንና በርቺልን❤❤❤❤
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl Жыл бұрын
This conversation is priceless....it was a blessing listening you two.
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 Жыл бұрын
እኔ ኮሜንት ማድረግ ደብሮኝ እንጅ ምነአለ ብታዳምጥ እያልኩሽ ነበር ለማንኛውም በርች
@MussieBostonian
@MussieBostonian Жыл бұрын
Very nice & mature conversation. We understand you and we love you so much. May God bless you both.
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ !! እኔ ሁሉሌ የወርድብሽ ነገር በጣም እዝናለሁ ምን ያህል ጠንካራ መሆንሽን ነው የተረዳሁት እጀግ ጠንካራ እግዚአብሔርን ለማገልገል ቆርጠሽ የተነሳሽ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ!!! እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ ነኝ እና እንዶ የእንቺ ማብራሪያ የስጠሽው ተሞርክዛ ብዙ ስትል ስምቼው ፃፍኩላት ትክክል እይደለሽም ያልኳት ( እነሱ ከራሳቸው የበለጠ እራሳቸውን ስለሚያውቁ እስበው ነው ህዝብ እክብረው መልስ ሰጡ ስለዚህ እዳሉት እንቀበላቸው ስላት) ልታገቢው ፈልገሽ ነው እለችኝ በጣም ደነገጥኩ ለዚህቺ መልስ መስጠት አያስፈልገም ብዬ ይቅር እግዚአብሔር በለን ብዬተውኳት እህቴ እግዚአብሔር እብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ!!!! እህቴ የምታመልኪው እምላክ ቅን ነው ስለዚህ እርሱ ቅነትን አብዝቶልሻል እህቴ ብዙ እቴንሽን እትስጪ ከኢትዮጵያ ህዝብ አብዝቶ እምላክሽ ይወድሻል!!! እወድሻለን ተባረኪ! እህቴ
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 Жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነፃነት የነገሰበት
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 Жыл бұрын
ሳፍዬ ተባረኩ ግልፀና ጨዋ ❤ የኔ እህት ስወድሽ
@lala33170
@lala33170 Жыл бұрын
ሶፊ፡ በወቅቱ አስተያየት ከሰጡት መካከል ነኝ። “የብስለት ደረጃሽን የተረዳሁበት ነው” ብዬ ነበር። ተቆረጥም አልተቆረጠም ያ ቃለ መጠይቅ በብዙ መልኩ አንቺ ልክ አልነበርሽም። ዛሬም ትክክል እንደነበርኩ ነው ያረጋገጥሽልኝ። ለምን መሰለሽ ሶፊ፦ 1. ዛሬ አንችም እንዳልሽው፡ ያለፍሽበትን ለማስረዳት ብዙ መናገር አይጠበቅብሽም ነበር፡ ብዙ ንግግር የብስለት መለኪያ አይደለም። 2. አምነሽበት ሚዲያ ላይ ከወጣሽ በኋላ ምንም ዓይነት አስተያየት ቢስጥ ምን አስጨነቀሽ? ብዙ ጊዜ ከሚዲያ አርስትነት የማትጠፊበት ምክንያት በምታቀርቢያቸው ሥራዎች ላይ ለሚሰጡሽ አስተያየቶች ምላሽ ለመስጠት በምታደርጊው ግብግብ የተነሳ ነው። አምነሽበት ባቀረብሽው ስራ ማን ምን ቢል ምን ተዳሽ፤ እሱን ተይና ዳይ ወደሚቀጥልው መልካም ስራ!ያኔ ድል እያገኘሽ ትመጫለሽ። 3. በግልፅ ቋንቋ ‘ለምን እንደዚህ ተባልኩ’ ማለት በመንፈሳዊም በሥጋዊም እውቀት አለማደግን፣ አለመበልፀግን ያሳያል። 4. ሚዲያ ሆስት የሚያደርግ ባለሙያ/ሰው ይጠይቃል፣ ፍንጭ ይሠጣል፣ ሀሳብ ያነሳል፣ ያመሳክራል እንጂ እንግዳን ተክቶ ወይም ተሻምቶ አያብራራም፣ እኔ ያልኩት ነው እውነት፣ እኔን ስሙኝ፣ ተቀበሉኝ፡ በሚል ሰፋጣ ውስጥ አይገባም። 5. ሚዲያ የግድ እውነት ብቻ መነገር ያለበት ሳይሆን በመነሻ ሀሳቡ ላይ ሁሉም ያለውን አቅርቦ፣ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጦ አድማጭ ወይም ህዝብ ፍርድ የሚስጥበት ነው። በአጠቃላይ ሶፊዬ አንቺ እግዜብሔርን ትወጃለሽ፡ እሱም ይወድሻል፣ ምርጥ ዘማሪ ነሽ፣ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉሽ፣ ገና ልጅ ነሽ፣ በዚያ ላይ ቆንጆ ነሽ። ‘ለምን እንደዚህ እባላለሁ’ ከሚል የሞኞች ሀሳብ ራስሽን አርቂ፤ የእግዚአብሔር ሰው ሁልጊዜም መንገዱ ትክክል መሆኑን እንጂ የሚያይ እንደሎጥ ሚስት ወደኋላ አይዞርም። እባክሽ በሚሰጥሽ ሀሳብ ወደኋላ እያየሽ አትዘኝ፣ አታሳዝኝ። መንገድ ወደፊት ነው።
@meron5661
@meron5661 Жыл бұрын
When they see that you move one,they will stop.The most important thing for Christian is God's response of of our action.my advice for some is don't worry about people.concern of your action in the eyes of God
@Fff-uv2cy
@Fff-uv2cy Жыл бұрын
በትክክል
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ።
@sessay11
@sessay11 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስው በህይወት እያለ ማንነቱን ተነግሮት ስለ መልካም ባህሪው ሰደነቅ ወይም በውስጡ ያሉትን ስጣታዋች ማበረታታት ድንቅ አገልግሎት ነው:: Amazing and God bless Ethiopia 🇪🇹
@luliib800
@luliib800 Жыл бұрын
Sis u care about people ti much. ur strong beautiful woman. U don't need validation from any one.
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Жыл бұрын
Sofye yene enat ayzosh Egziabher kanchi gar new.
@sem4403
@sem4403 Жыл бұрын
Thank you for this wonderful discussion. Sofi, I hear you! Keep being voice for voiceless.
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ሶፍዬ መልካም ሴት!! ወጋችሁን ወደድኩት!!! ለምልሙ!!🙏😍
@godisable10
@godisable10 Жыл бұрын
Ere sofiya ...pleaseeeeeeeeee BUZU ATAWRI..DR. WODAJE BIFETASH AYGERIMM . EDIL SICHUW LE ADONIYAAAAA
@dawitdagnachew1821
@dawitdagnachew1821 Жыл бұрын
What a beautiful conversation! I'm jealous! Keep it up!
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Жыл бұрын
በጣም የማይመስል ግን እጅግ ደስ የሚል አስተማሪ ወግ ነው ተባረኩ
@seblekidane2114
@seblekidane2114 Жыл бұрын
You are a good listener!❤ Sometimes don't interrupt, but don't worry to much we people have a lot to say
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
You are wisdom as your name ❤❤❤
@alemworkgetahun7878
@alemworkgetahun7878 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የተለየ አስተማሪ ነው
@sophiasayed260
@sophiasayed260 Жыл бұрын
Indeed a wonderful conversation.
@selamawitmakonnen2823
@selamawitmakonnen2823 Жыл бұрын
What a peaceful and educational discussion. Tebareku keep up the good work 👏❤❤
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
እህቴ ሶፊ ያም ሆነ ይህ አንች ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ! የተወደድሽ አናት የተወደድሽ እህት የተወደድሽ ልጅ ነሽ ! don’t respond for the hater’s 💚💛❤️
@astewayetesfaye3704
@astewayetesfaye3704 Жыл бұрын
sofi betam new yemewdesh,,,,you are such a brave person passing throw all that you have been throw as such a young age,,,,so proud of you i adore you may god be with you always
@friehunalemayehu5365
@friehunalemayehu5365 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ያላገቡ ስዋች ናቸው የሚፈርዱት እናት ብዙ ግዜ ብትገፋም ለልጆቿ ብላ ትቃጠላለች አንችም እደዛ መሳዋትነት ከፍለሻል ጌታንም በመፍራት ሴቶች ሲጏዱ ስለሚከፋኝ አንች ጥሩውን መርጠሻል ጌታን ብትፈች ነበር የሚያስወቅስ በጌታ ደስ ይበልሽ
@eyrusalemasfaw150
@eyrusalemasfaw150 Жыл бұрын
lovely!!!
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
Sofiye, you have very honest & kind heart ❤ .May God bless you my dear 🥰😘. One thing I want to tell you is please don't focus on people, nobody was in your shoes, just pray & follow your heart. 😘
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
Egzer yibarkachu .fitunim wodenante yansa .selamunim yistachu .🙏🏾✝️
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
ሶፊ አሁን በጣም ጥሩ ነገር ላይ ነሽ ሐሳብሽን በድፍረት መግለፅ ስለቻልሽ ደግሞ በጥቅስ ስለመወገር እና ሴትዮዋን እግዚሐብሔር ፍቺን ይጠላል በሚል ጥቅስ የገደላትን ምሳሌ መግለፅሽ አስተማሪ ነው።
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ለሁሉም መልስ የምትሰጭ ከሆነ ካላማሺ ያወጡሻል እህቴ
@yehuanaassefa1460
@yehuanaassefa1460 Жыл бұрын
Really soffye you are blessed beautiful outside in you are such an amazing girl may Jesus Christ cover your life.
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ስታምሪ🥰
@elsabirhanu1465
@elsabirhanu1465 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሶፊ ከሰዎች ብዙ አትጠብቂ አንደኛ አንቺ ትንሽ በአስተሳሰብ ፈጠን ስላልሽ የሚረዱሽ ትንሽ በሰል ያሉ ህይወትን ተፈትነው ያለፉ የወደቁ ሰዎች ነው የሚረዱሽ ስለዚ የሰው አስተያየት አታንቢ በቃ ሁሉም የፈለገውን አይነት ህይወት አይኖርም ፈታሽ ምክንያት አለሽ ሌላውን ተይው
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 Жыл бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
ተመሰጋግናቹህ አለቃችሁ ሁለታችሁም ፍፁም መልአክ በጣም ትገርማላችሁ መቸም መድረኩ ተገኘና እንዲህ ተካካቡበት
@lintohalabo1626
@lintohalabo1626 Жыл бұрын
ሶፊ በጣም ልክነሽ ፊደል ይገላል መንፈስ ግን ህይወት ይሰጣል የእግዚአብሔርን ቃል ለድንጋይነት የሚጠቀሙት ሰዎች ለግብዝነታችው ነው
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 Жыл бұрын
ስፈያ የቆምሽበት ሀይማኖት ትክክል አይደል እውነተኛ ብዙዎቹ እህቴችሺ ሀይማኖት የቀየሩብት ምክንያት እጣሪየ ቤተስቦችሺ የሚስሩት ስራና የባእድ እምልኮት።ሊኖር ይችላል ቤተቦችሽ ሌላ ሀይማኞት ያስቀየረ እናም በህይወታችሁ ብዙ ፈተና የሚፈጥር መንፈስ አለ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
This was fun 😂😂😂😂to watch ❤I didn’t know she was funny 😅
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 Жыл бұрын
Tebareku
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ሶፊ አንድ ነገር ልምከርሺ ስሚን ሰው ለሚለው ነገር ሁሉ ምላሺ ለመስጠት አትቸገሪ ተያቸው አንች ባመንሺበት ሂጂ ከዶክተር አብይ ብዙ ልንማር ይገባል ስራውን ሲያጥላሉ አባይን ሸጠው ይላሉ ምን የማይሉት ?! ለእያንዳዱ ነገር መልስ ሲሰጥ አናይም ዝም ብሎ ስራውን ይሰራል ከዛ በጉዜው የሰራው ስራ አፍ አውጥቶ ይናገራል ከዛ ባወሩት ያፍራሉ።
@Kukusha2001
@Kukusha2001 Жыл бұрын
Tebarku 🥰🥰🥰🥰
@AH-sj2gy
@AH-sj2gy Жыл бұрын
ዶኒ after 20 years im happy to see you
@beautifulfails28bg
@beautifulfails28bg Жыл бұрын
ብዙ አወራችሁ እኮ ስላለፈ ፕሮግራም እርስዎ አይተሽ መፍረድ ትችያለሽ እኮ በጣም ነበር የተቅለበለብሽው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ቆንጂት ብዙ ሰው ሞራል በሰበር ይወዳል encourage አያደርጉም ከይቅርታ ይቅርታ አሁንም ይቅርታ ትግሬ እርስ በራሱ አይዞህ ይባባላል እንዳይ ወድቅም ይደግፋታል በሞራል በሀሳብ ዝም ብለሽ ስራሽን ቀጥይ ጎበዝ ነሽ ሰው እምልሽን እምስተካከል ካለ ማስተካከል አደንቅሽ አለሁ
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
ሳፊዬ የኔ እህት በጣም ነው ምውድሽ እግዚአብሔር የስጠን ስጣተችን ነሽ በፀጋሽ በመዚሙሪችሽ ተበሪከንብሽል ብሪኪ ለይልን እግዚአብሔር በምገበ የውቀ ስው በምንም ነገር አይነውጥም እግዚአብሔር ስሙን ብቻ ሳይሆን መንነቱ መውቅ መረፍ ነው አሪፎ ይኖረል እየሱስ ክርስቶስ አደኝ ነው የዘለለም ሕይወት ነው ከኃጣት ከዘለለም ፊረድ የዲነል ደግሞም ለእኛ ለመንን ለምነምን አደኝችን ሆኖ አይተነውል ቀምስነውል ኑ ውደዚ ሕይወት እየሱስን የለመነቹ ጌታ ኢየሱስ ይውደቹውል እኔም እውደችውለው
@znufkr5798
@znufkr5798 Жыл бұрын
ምርጧ አንቺን የመሰለች ሁሉ የተሰጣት ፈጣሪዋን የያዘች እና ያከበረች እንደው በምን እዳሽ ባል ልጆች አሉሽ ተባርከሻል በደስታ መኖር ነው ያለብሽ ባል እንድትሸከሚ አልመኝልሽም እንደው ግን አትፋቱ ባትይ ኢትዮጲያ ውስጥ ትዳር ውስጥ ያለን ሰዎች እኮ ገሀነምን ምድር ላይ እያየነው ነው መቼ እንደሚያበቃ አናውቅም የግድ ዱላ እኮ አይደለም ብዙ ጣጣ አለ ደስተኛ የሆኑ በጣም ጥቂት ናቸው ማግኘት ከባድ ነው አትፋቱ አትበይ እዘኝልን
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Sofia yene konjo libish yetesebere set timesyalesh, enen Anchi west ayehut
@godisable10
@godisable10 Жыл бұрын
Pleaseeeeeeee BUZU ATAWRIIIII TELAHUSHHHHHHH BEWNET
@hanawendmu7906
@hanawendmu7906 Жыл бұрын
Sofi yene werk I love you
@yemisrachtadesse7169
@yemisrachtadesse7169 Жыл бұрын
23.40....great point👍
@betigeta7962
@betigeta7962 Жыл бұрын
Tebareku sofi
@friehunalemayehu5365
@friehunalemayehu5365 Жыл бұрын
አንችን ያገባ ታደለ ትባርርኪው ነበር ፅልይ እና አግቢ
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ አዶኒም ሶፊም ከትልቅ አክብሮት ጋር የምነግራችሁ . . በሶፊ ጥሩ አድማጭ መሆን ወይም አለመሆን ላይ ያወራችሁት ልክ ነው ብዬ አላስብም:: አብዛኛውን ሰዓት ሌላኛው ሰው እንዲያወራ ዕድል መስጠት ብቻውን "ጥሩ አድማጭ" አያሰኝም:: ይልቁን ጥሩ አድማጮችን ካያችሁ አደማመጣቸው በተናጋሪው ውስጥ የቀረ ሀሳብ እንደሌለ አረጋግጠው፣ እንዲሁም የንግግር ፍሰቱን ምንም ዓይነት ከነሱ (ከአድማጩ) የሚወጣ ቃል ወይም አካላዊ እንቅስቃሴ እንዳያደናቅፈው የሚጠነቀቁ ናቸው:: ሶፊ እንደዚህ ነኝ ብለሽ ታምኛለሽ?? ያርግልሽ😊 ገለቶማ!!!
@richterrosa7277
@richterrosa7277 Жыл бұрын
Wey menew Sofe yemdametu chelotaw ahunem erseshe lay meserat albesh beya asbalhu marwa ❤
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
You where so comfortable Love the conversation What is the wedding ring btwww?
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 Жыл бұрын
mean ageban besew hiwet ategegu let her live her live.
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
ሷፊዬ የኔ መልካም
@arrongeorgie
@arrongeorgie Жыл бұрын
o eniy maneyn betes mindenew yesemyn... ♪♥♫
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
I feel you Sofiye
@Mahletgrim
@Mahletgrim Жыл бұрын
Elelelelele enkuan agbash 💍 temsgen
@enayabdi3101
@enayabdi3101 Жыл бұрын
እህቴ ሶፊ አይዞሺ አላህ ልብሺን ያውቀዋል
@masreshalakew1962
@masreshalakew1962 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰብዓዊ እመቤቴ ነሽ!
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Bejiji new yemnawkshi
@znufkr5798
@znufkr5798 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅር እየተሰጠሽ አንድ ወይ ሁለት ሰው የማይመስል አስተያየት ሰጠ ብለሽ አትያቸው እኔ ራሱ ያመኛል ግን ወይ ዝም አይሉ ምን እናደርጋለን ያው ፈጣሪም ለበሁሉ አልተወደደም
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Dr wedajeneh gn endet bemelk tesewede atmetatenum
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
melkum teru sew new yemimeselew
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
G. B. Both
@wini21122
@wini21122 Жыл бұрын
Awe, awe awe kelebwa kelebwa new metesmawe
@tigistdesta468
@tigistdesta468 Жыл бұрын
I can’t understand your point.
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 Жыл бұрын
አንቺን የመሰለች ቆንጆ ሴተ ላጤ መሆኖ ያናድድኛል በንግግሮችሽ ሁሉ የምረዳው በቃ የዋህነትሽን ነው ዶክተር ግን አከብረዋለው ግን አንቺጋር በተፈጠረው ነገር በእውቀትና በብልጣብጥ መንገድእራሱን ነፃ ያደረገ ሰው ይመስለኛል ብቻ ያበርታሽ
@genetfb1488
@genetfb1488 Жыл бұрын
ከተመቻት ትሁን
@hant342
@hant342 Жыл бұрын
ይመስለኛል ተብሎ አይወራም : መልክ ትዳር አይሆንም : ፀባይ ነው ፡ ማስመሰል ደግሞ ቀላል ነው፡፡ በጣም ሀይለኛ እነ ማሳላፍ የማትችል : አትንኩኝ ባይ : በትንሹ ተሰባሪ ናት፡ ለሁሉም እግዛብሔር መልስ አለው :
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ይመስለኛል ተብሎ አይወራም ። ሰለዶክተሩ ሳያውቁ ማውራት አይከብድም ወይ? እንደንግግራቹ አብረሻቸው የኖርሽ አስመሰለባቹ ሰው ሰላለቀሰ ተጎጂ ነው ማለት አደለም ሰንጽፍ እናገናዝብ።
@etsegenetweldearegay6303
@etsegenetweldearegay6303 Жыл бұрын
የፈለገ አይነት ፀባይ ቢኖራት ማናችንም perfect አይደለንም::
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Жыл бұрын
@Lelem Tesfay ውድ Lelem… ሰው ላይ በግምት መፍረድ ነውር ነው፥ ጠልቀሽ እስክታውቂ ዝም ማለት ይሻላል። ውስጣቸውን ጠልቀሽ ብታውቂም በግል ህይወታቸው አስተያየት ባደባባይ መስጠት ላያስፈልግ ይችላል::
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤des sitlu
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Жыл бұрын
Sofie tebarek ❤
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
እኔ እኮባለፈውም ነገርኩሺ ለስው አትጨነቂ ስው የሚቀባጥረው አያጣም የኔ ውድ
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Жыл бұрын
አይ መሸነጋገል !!
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ህልምክ አንደኛ ነው 🤣🤣
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Anchi gn slehiji yaleshi neger yigermegal
@gdamteful
@gdamteful Жыл бұрын
Your program is always so inspiring and encouraging. May I ask you for one favor? Please speak only Amharic don’t mix it with English language. This is a sale in Ethiopia now I know, but I don’t like it. How do you get such a beautiful language, so rich with so many words, so many expressions, so many Proverbs, and so many idioms. Please accept my advice and make my day!
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 Жыл бұрын
ሶፊ በሀይወትሽ ባለፍሽበት ጎዳና በዙ ተጎድተሻል ነገር ግን ይህንን ሚዲያ የከፈተሽው ሳያውቁ ብዙ የፈረዱብሽን ሰዎች አንቺ ትክክል እንደሆንሽ ለማስረዳት ነው እንዴ የከፈትሽው? መቼ ነው ስለዚህ ነገር ማለትም ስለ ትዳርሽ መፍረስ እና ፍቺሽ ማውራት የምታቆሚው ሁል ግዜ ስለሱ መስማት ሰለቸን ሰው ቢረዳሽ ባይረዳሽ አንቺ ያመንሽበትን ነገር አድርገሻል እውነቱ ደግሞ አንቺና እውነተኛ ፈራጅ በሆነው በእግዚአብሄር ዘንድ ሰላለ ሁል ጊዜ መድረክ ላይ ሰለራስሽ ለማስረዳት በመሞከር ዘመንሽን አትፍጂ አለበለዚያ ቁስልሽ እስኪፈወስ ድረስ እኔ አንችሂን በሆን ወደ ሚዲአ ተሽቀዳድሞ ከመውጣት ይልቅ እግዚአብሄር እስኪፈውሰኝ ድረስ በግዚአብሄር ፊት ዝም ብለሽ ጊዜ ወስደሽ ተቀመጪ ያን ጊዜ ጌታ ፈውሶ ከቁስልሽ ሳይሆን ከፈውስሽ በማገልገል ባንቺ መንገድ ለሚያልፉ ሰዎች አንቺ ፈውስ ትሆኛለሽ አለበለዚያ ኝ እድሜሽን በሙሉ ያልተፈወሰው ቁስልሽ ደጋግሞ በተነካ ቁጥር እየመረቀዘ ዘላለም አንድ ቦታ ብቻ በመጠብጠብ ትጨርሻለሽ
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Yewket manes chigr benggr ayistekakelm bejiji yetenesa telahushi sofi
@rahelbelete4991
@rahelbelete4991 Жыл бұрын
ሶፊዬ ግን ለምንድነው ከምኖድሽ ሰዎች ይልቅ ስለሚጠሉሽ ሰዎች፣ ከተረዳንሽ ሰዎች ይልቅ፣ ስላልተረዱሽ ሰዎች መልክትሽን፣ ግዜሽን፣ ስሜትሽን የምታባክኚው (ማቴዎስ 26:6 ) ያለችው ሴት ስላደረገችው ነገር ሰዎች ብዙ አስተያየት ሰተዋል ግን ላንዳቸውም ለማስረዳት ቀና ኡላለችም ብቻ ለረዳትና ከሚረዳት ጌታ ነበር ጉዳያ ፤ ሶፊ ሰዎች ስላንቺ ወይም ስለሌላ ስው እንዴት ማሰብ እናዳለባቸው ለማሳወቅ ብዙ አትጣሪ ሰውኮ እንኳን ስለ ሰው ስለሞተለት ጌታ እንኳን በትክክል አያውቅም እኮ አንቺ ብቻ ጌታ የሰጠሽን ፀጋ ለትክክለኛው ግብ አውይው ለሁሉ እንደየስራው ሊከፍል ዋጋችን በእሱ እጅ እንዳለ ታውቂያለሽ። እወድሻለሁ! የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!
@Mihret84
@Mihret84 Жыл бұрын
True we should not use Bible verses to hurt people ❤️❤️❤️
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
Queen of sheba anche ንግስት ደርባባ ሁሉ የሚያምርብሽ ከፍታወ የአንቺ ነወ ጌታ ደግሞ ይረዳሻል አንቺ ላይ ሲሆን ሁሉን ያገኑታል ከፅሐይ በታች አዲስ ነገር የለም እግዚአብሔር ከተበላሼወ ነገር የተወደደ ነገር ማወጣት ይችላል ጌታ ምን አለ እንጂ ሰወ ምን አለ የሚለወ ብዙ አያስጨንቅሽ ፍፁም በሆነወ ጌታ ላይ አቃቂር ማወጣት ድጋይ ማንሳት በለመደች ምድር ላይ ነወ የምንኖረወ
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Melkam sew kehonshi jijin endemtfelgew endtnor erjat depression wst endalechi enawkalen
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Dr wedajeneh mud new yeyazbshi teskayitalechi kenega ale 😀
@Femelumarketing
@Femelumarketing Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zemaretube8987
@zemaretube8987 Жыл бұрын
12:39 ሰከንድ ላይ ሆኜ ነው ኮሜንት የማረገው የምትላት ነገር እውነት ሊሆን ይችላል ግን በሚዲያ ሙገሳው አልበዛም🙄
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Dr wedajeneh albedeleshim lk endeteskayeshi endimeskrlshi madregshis sofi ayikebdshim
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
በጤና ነው ግን በሰምአም በዚህ ደረጃ ጥላቻ ሰንቴ ነው አሰተያየት የምትፅፊው🤔🤔
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Jiji temelsa endeduro endton atfelgim:: tastawkileshi
@godisable10
@godisable10 Жыл бұрын
Sofiya EBAKISHINNNN ZAREM BETAMMMM BUZUUUUUUUUUU Taweriyalesh Taweriyalesh ( ADONIAS MAWRAT ALCHALEM ) 100 % Buzu taweraleshhhhh
@nefassilknefassilk3985
@nefassilknefassilk3985 Жыл бұрын
Scripture is healing not killer.
@elsamekonnen7736
@elsamekonnen7736 Жыл бұрын
ሶፊዬ የሰውን ነገር ከተከተልሽ የጌታን ነገረ ትረሻለሽ ተጠንቀቂ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Ай бұрын
ተባረኪክፉአይንካሽአንችናቤተሰብሽንደስየምትዪየተባረክሽነሽእድሜናጤናይስጥሽፅጋውይጨመርብሽ
@mekdestemesgen3994
@mekdestemesgen3994 Жыл бұрын
sle jiji sitaweri des aylegnim
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 Жыл бұрын
My sister go forward you don't have to proof your self by telling people about the editing that's your personal thing we don't have to know. otherwise it makes the interview was fake. We love you and respect you and your children's father very much. God bless you all🙏
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Жыл бұрын
ሌላው እኞ ጨርሰናል ብላችሁ የቀረባችሁት ለመግባት ፈልገሽ ሰው ጄጅ እነደየረግሽ ነው ለምን አስፈለገ ይልቅ ጌዜሽንም የDR ጌዜ ያጠፋሽና ተጨማሪ መልካም ልጆቻችሁን ያስቀረሽ ይመስለኛል ። እኔ ስለእናንተ እቆጫለሁ !!ይቅርታ እህቴ ሰለአባባሌ ሁሉ !!
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
አንድነት ፓርክ ሄደን እንጀራ ጋገርን
35:38
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 230 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 30 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28