ዘረኝነት የድንቁርና ወላጅ አባቱ ነው። አቶ ሺባባው የኔአባት በቤት_ለእምቦሳ/Sofia Shibabaw/

  Рет қаралды 258,078

Official Sofia Shibabaw

Official Sofia Shibabaw

Жыл бұрын

ዘረኝነት የድንቁርና ወላጅ አባቱ ነው። አቶ ሺባባው የኔአባት በቤት_ለእምቦሳ//Sofia Shabaw//Bet Lembosa//ቤት ለምቦሳ//Official Sofia Shibabaw 2023
• subscribe and like our video for more interesting contents•KZfaq: youtube.com/@OfficialSofiaShi... facebook: / official.sofia.shibabaw• instageram: sofia_shibabaw?... tiktok: www.tiktok.com/@sofiashibabaw...

Пікірлер: 1 300
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq Жыл бұрын
ሀይማኖት እና ሀገር አይለወጥም ድንቅ ነው አባታችን
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
እና ሀይማኖትን ሀገር ካልተቀየር ለምን ሙስሊም ሁናችሁ ተወልዳችሁ በየ ግላችሁ ወይም በተለያየ ትቀይራላችሁ እእእ እሚመልሰልኝ አለ ??
@tensiadaily4840
@tensiadaily4840 Жыл бұрын
Brilliantly put
@BeMihret5909
@BeMihret5909 Жыл бұрын
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የቆንጆዎች የመድርክ ላይ ፈርጦች አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ጀግና አባት ሀይማኖት እና ሀገረሰ አይለወጥም እድሜ ዘመኖት ይለምልም አባታችን❤❤❤❤❤
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 Жыл бұрын
አባትሽን እንዴት እንደምወዳቸው ትልቅ ሰው ይኑር አንድም ለሀገር አንድም ለትውልድ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግናቸዋለች እድሜውን ያድላቸው
@laketana7060
@laketana7060 Жыл бұрын
ጋሽ ሽባባው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ እግዛብሄር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: 💚💛❤️. ሰው በልቶ ጠጥቶ የጠገበ የማይመስልህ: ቤትህ ለሁሉም ሰው ክፍት የሆነ: በሀይማኖትህ የማትደራደር ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ:: ለማንኛውም አይነት ፈተናና እንቅፋት እጅ የማትሰጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ:: እግዛብሔር እረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ:: ያሰብከውን ሁሉ እግዛብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ:: ❤️ “ የዘረኝነት ወላጅ አባት ድንቁርና ነው" የአመቱ ምርጥ አባባል 💚💛❤️
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
የድንቁርና ወላጅ አባቱ ዘረኝኘት ነዉ!💚💛❤
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Amen
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
Papa got grace long life
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
የድንቁርና ወላጅ አባቱ ዘርኝነት ነው። እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@impacttube1
@impacttube1 Жыл бұрын
ይህስ kzfaq.info/get/bejne/h76Xq9WJztXSj6M.html
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 Жыл бұрын
አባታችን በጣም ትክክል ብለዋል።የሚያሳዝነው ግን በዘረኛ መንግስት መገዛትችን ነው።
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Жыл бұрын
@@berhanuengidaw6516 ደምረኝ አባ
@one-ethio-for-alltogether7659
@one-ethio-for-alltogether7659 Жыл бұрын
መልካም አገላለፅ. 🙏
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
ደስ የሚል ያባትና የልጅ ወግ ነዉ❤ሃይማኖት እና ሀገር አይቀየርም🙏💚💛❤ይባረኩ አባታችን
@abdiman7785
@abdiman7785 Жыл бұрын
ሃይማኖት ይቀየራል ዉርስ አይደል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@abdiman7785 ትክክል
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
@@abdiman7785 አቋም የሌለው ወላዋይ በእምነቱ አይፀናም እንደ ከናቴራ ሲቀይር ይኖራል።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
@@abdiman7785 ማንነትህን የማያውቅ ስው ሁልግዜ እንደተዋከበ ነው ሀይማኖት አይቀየርም ያለው አንድ አምላክ ነው ሌላ አምላክ የለም ብትቀይረው ምን ታገኛለህ?
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
​@@abdiman7785 አህዛብ እምነት ስለሌለው መቀያየር ለእሱ ውርስ አይደለም
@sirayeendalew8643
@sirayeendalew8643 Жыл бұрын
ሃይማኖትና ዜግነት አይለወጥም! እድሜ ይስጥዎት የጅጅ አባት
@BeMihret5909
@BeMihret5909 Жыл бұрын
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 5 ай бұрын
የሶፍያስ😅
@user-xw8sk6lq6s
@user-xw8sk6lq6s Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ አቶ ሽባባውን ምርጥ ልጆች ወልደው ሰጥተውናል እድሜ ይስጦት።
@dansamkid01
@dansamkid01 Жыл бұрын
እግዚአብሄ ር እድሜና ጤና ይስጣቸው አቶ ሽባባው የኔአባትን በጣም የተረጋጉ አነጋገራቸው ኩሩ ኢትዬጽያዊ ድንቅ አባት ነው ያለሽ ሶፊ።።
@ashanetse
@ashanetse Жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት! ጂጂን በሀገርዋ ላይ በተወለደችበት ባደገችበት ስፍራ በምትወዳት ኢትዮጵያ ላይ የምናይበት ቀን እንዲመጣ ምኞቴ ነው ።
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ሀይማኖትና ሀገር አይለወጥም አሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት
@BeMihret5909
@BeMihret5909 Жыл бұрын
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
@hiwotdegu400
@hiwotdegu400 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ አባትየው ነጭ ነጩን ነዉ የሚያወሩት🙏🙏
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Жыл бұрын
ጌታ ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መልካም ትሁት አባት ኖት ።
@shitayeteresa1021
@shitayeteresa1021 Жыл бұрын
Yene abat❤️
@HshsHahahll
@HshsHahahll 4 ай бұрын
Sofiy. Love you bless father long live for you tadlech konjo
@lozawanaw548
@lozawanaw548 Жыл бұрын
አቶ ሺባባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
ታድላቹ የጂጅዬ አባት እደሜና ጤና ይሰጦት የዚህ ሁሉ ጀግና አባት❤🙏
@nazerawimediadrandargachew2787
@nazerawimediadrandargachew2787 Жыл бұрын
ይህን በአይነቱ ልዩ በጣም እውነተኛ፣ ታሪካዊ፣ አስደሳችና መሳጭ ፕሮግራም በማየቴ ደስተኛ ነኝ! በጣም የሚያስደስት ነው! ሦፊ ተሳክቶልሻል! አባትሽ ገና በህይወት እያሉ ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ እድለኛ ነሽ! እግዚአብሔር ረድቶሻል። እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው? እንኳን ደስ አለሽ ሶፊ! እጅግ የሚያምር፣ ማለፊያ ዝግጀት! በርቺ!!!
@TH-ju6pj
@TH-ju6pj Жыл бұрын
This is the best interview i have ever seen. Long live to ato ሺ ባባው:: እጅጋየሁም የአገሯን ፍቅር ከማን እንዳገኘችው አውቂያለሁ... ናፈቀኝ የሚለው ዘፈኗ ከአንድ መፅሐፍ በላይ ነው እና አባ ሞገስንም በህዎት ካሉ የነበረው ነገር ቢጠየቁ ደስ ይለኛል...
@asnisime2495
@asnisime2495 Жыл бұрын
በደንብ ገልፀውታል ዘረኝነት የዴንቁርና አባት ነው እዴሜ ና ጤና ይስጦት የኔ ጌታ ትልቅ ስው💕💕💕🙏🙏🙏💕
@tameratteshome2386
@tameratteshome2386 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣ ም ደስ የሚል የተከበሩ አባትና ልጅ ውይይት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
የኔ አባት ዜግነት እና ሀይማኖት አይቀየርም
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
በጣም
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት! በተለይ የዘረኝነት አባት ድንቁርና ነው ያሉት ልቦናና አእምሮው ላለው ሰው በጣም አስተማሪ ነው!
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ሶፊዬ ለካ ውበት ከሚንጩ ሁኖ ነው ሁላችሁም ውብ የሆናችሁት!!! ደስስስስ የሚሉ አባት አሉሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው!!!!!
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰው ቀረበ ዛሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ አቶ ሽባባው❤🙏
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ሆነሻል:: የአባትሽ እምነት አክብረሽ ያንችንም አክብረው ስልጡን በሆነ መንገድ መኖር ደስ ይላል:: ሽህ አመት ይኑሩ ጋሽ ሽባባው::
@Israel.London
@Israel.London 5 ай бұрын
ወደ ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ተመለሽ::
@yaredbirhanu2365
@yaredbirhanu2365 Жыл бұрын
እምነት የፀናበት : ማንነት የተገለጸበት : አባታዊ ነፍስ የተንጸባረቀበት : አባትነትና ልጅነት እንደ ፀሀይ ብርሀን የተፈላለገበት ብሎም እንደ ጨረቃ ጸዳል የፈሰሰበት እውነትነትን ያየሁበት .... አመሠግናለሁ ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ አባት እና ልጅ እግዚአብሄር ቤተሰቡን በሙሉ ይባርክ🙏🏽❤️
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ሶፊ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነዉ የሰራሽዉ ሲጀመር ማንም ሰዉ ወላጆች በህይወት እያሉ ማመስገን ማክበር ማወደስ እዉቅና መስጠት በጣም ደስ ይላል እና የአንቺ ቤተሰብ ደግሞ እንደ እድል ሆኖ ሁላችሁም በሚባል ደረጃ ታዋቂ ናችሁ እና አሁን ደስ ያለኝ አባትሽን በዝና እንጂ በዚህ ደረጃ አናቃቸዉም ነበር እና ያደረግሽዉ ትልቅ ነገር ነዉ አገር ወዳድ መሆናቸዉን ሥራ ወዳድ መሆናቸዉን ለደሄ የሚራሩ የሚረዱ እና በአጠቃላይ መልካም ስብእና እንዳላቸዉ አይተናል እናም ሆቴሉን ላሞቹንም ስላሳየሽን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሰዉ በህይወት እያለ ሲከበር ሲሞገስ ደስ ይላል እሳቸዉም ብለዉሻል ትልቅ ሥራ ነዉ የሰራሺዉ ብለዉሻል እኛም ብለናል እናመሰግናለን ተባረኪ ።
@tesfaale7756
@tesfaale7756 Жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን! እግዚአብሔር ድካምዎን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ!
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዘረኝነት ድንቁርና በሽታ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት አድብቶ በጣም ደስሲሉ የተረጋጉ አባት ናቸዉ🙏❤
@hassetzekarias5313
@hassetzekarias5313 Жыл бұрын
ዘመን ያሉ አባት ናቸው የድሮውንም በደንብ የያዙ። እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት። ሶፊ እንዲህ ነው ሰውነት አድሎ ማግለል የለ ነፃ ህይወት ፣ እኚህ አባት ትክክለኛ ጋዜጠኛ አላገኙም እንጂ ለዚህ ዘመን ችግር መፍትሄ የሚሆን መላ በውስጣቸው አላቸው የሚል ስሜት አለኝ፣ እንደነዚህ አይነት ሰው መዝገብ ስለሆኑ ከአለፉ በኋላ ነበረ። ከማለት ጂጂ በቅላፄዋ አሳየችን ፣ በመፅፍ ወይ በኢንተርቪው ቢገኙ ጥሩ ነው። አንቺ ግን የፈለግሽውን የምትችይውን ጠይቀሻል እናመሰግናለን።
@meskabate5716
@meskabate5716 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ የስራ ሰው ናቸው ያስታውቃሉ::እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አባቴ::
@emayeethio6613
@emayeethio6613 Жыл бұрын
ሳያቸው አባቴ መስሉኝ ግልፅነታቸው ሁለመናቸው ። ሲያወሩ ለዛቸው ያምራል ። እግዛብሄር ይጠብቅዎት ። ሌላ ጊዜ ሁለተኛ በጠይቅሻቸው ።
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Congratuletion very smart father.
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የኔ አባት እረግጣቹ ሄዳቹ አለ ይመለሱ ይሆናል አባታችን እድሜ ከጤና በተዋህዶ እምነት ፀንተው ይኑሩልን ጂጂንም ሰላም ለሀገሯ ያብቃሎት አባቴ💝💝🙏
@gerab7613
@gerab7613 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ጊዜ ለአቶ ሺባባው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው😍😍🙏!አንደበተ ረቱሁ እንዲ አይነት አባቶችን ለሀገርችን ያብዛልን!! ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏
@behailugtsadik4506
@behailugtsadik4506 Жыл бұрын
ክበሩልን አባታችን እንደ እርሶ አይነት ታታሪ ዋርካ አባት ኢትጵያውያ ሀገራችንን ያብዛላት 🙏🙏 ሶፊ እናመሰግናለን🙏
@2samuel9v7
@2samuel9v7 Жыл бұрын
አቶ ሺባባው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብለናል🙏🙏🙏
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ጀግና አባት በሀይማኖታቸው በዚግነታቸው የማይደራደሩ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት 🥰🙏
@nattykifle4222
@nattykifle4222 Жыл бұрын
"ሀይማኖትና ሀገርኮ አይቀየርም" ❤
@derejehailu5735
@derejehailu5735 Жыл бұрын
Ewnet new ... Gen interview betam atere bezu yemeyastemeru abat nacew interview part benorew ....
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
really look Europe and aimercan it's look like hell don't talk a sheet you can go hell alone
@tibletargamo925
@tibletargamo925 Жыл бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ፣ ጎበዝ አባት፣ ጎበዝ ቤተሰብ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ሶፍያ አባትሽን ከነስራቸው እንዳሳየሽን እናትሽንም አሳይን፣ እሳቸውም ጀግና ናቸውና!
@mmms834
@mmms834 Жыл бұрын
አባትና ልጅ ሁለት የአገር ኩራቶች ናችሁ:: የእግዚአብሄር ቸርነት ሰላምና ጤና ከእናነተ አይለያችሁ::
@zelesegnatube2040
@zelesegnatube2040 Жыл бұрын
አባት ብሎዝም የእኛ ኩሩ የእኛም አባት የእኛ ማተበኛ አባታችን ሽባባው ሺ ዓመት ኑርልን እድሜ ከጤና ያድልዎት ልጆችዎን እንደ እርስዎ በእምነታቸው የፀኑ እንዲሆኑ ተመኘሁ
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Жыл бұрын
የረዳሽን እግዚአብሔር ባረኩት። በእናትና በአባት መመረቅ ለትውልድ የሚተርፍ በረከት ነው ። ሰላም የሚሰጥ ነው። የፍቅር ሰንሰለቱ ለትውልድ ይደርሳል። እንኳንም ተወለዳችሁ ከነዚህ መልካም ቤተሰቦች። ተባረኩ።
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት፣ ጨዋታቸው ደስ ይላል፣ እድሜ ይስጦት አባቴ
@helenmengsteab9392
@helenmengsteab9392 Жыл бұрын
በጣም ደግ እባተና ፍቅር የሆኑ ናቸው እግዚያቡሒር ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ከቤተሰባቸው ጋር የሰጣቸው ❤❤❤
@hiwath9872
@hiwath9872 Жыл бұрын
አባትሽን አደነኳቸው በስመሃም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ 😍😍😍ደስ ያሉኝ አይማኖትና ዜግነት አይለወጥም ሲሉ ውይ 🙏🙏🙏💒💒👈🙏🙏
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
የኔአባት፣አቶ ሺባባው፣ረጂም እድሜ ጤና ይስጦት፣ረጋ ያሉ አባት
@Tadedigaso
@Tadedigaso Жыл бұрын
Wow በጣም ተስቀናለቹ ጋሼ በጣም ትሑት ሰው ኖት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ! ሶፊዬ ክፍል ሁለት ብትሰር በጣም የተሻለ ነበር በዚህ 29 ደቂቅ መለቅ የለበትም!
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 Жыл бұрын
ዉይ የኔ ኣባት ግልጽነታቸው ደስ ሲሉ፡ ኣባቴም በጣም ግልጽ ነው። ረጅም እድሜና ጤና ለኣባቶቻችን።
@abegyamule7956
@abegyamule7956 Жыл бұрын
Axum. Niye
@temesgenaniley8298
@temesgenaniley8298 Жыл бұрын
Haymanot Aykeyerm
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
@@abegyamule7956 what do u say???
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ። እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎ። እህት አንቺ ትምህርትና ጥልቀት ይቀርሻል። አንዲህ አይነት ቤተሰብ ተፈጥረሽ እንዴት እንዲህ ሆንሽ? አንብቢ simple አሳቢ አትሁኚ። ዶ/ር ወዳጄ ነህ ጥልቅ ሰዉ ነዉ። በተረፈ በጣም ቆንጆ ነሽ። እግዚአብሐር ይርዳሽ። ጂጂየን ከነሙሉ ሰላሟና ጤንነቷ ለማየት ያብቃን። ለፕሮግራሙ እናመሰግናለን
@user-fr5cj9gv9v
@user-fr5cj9gv9v Жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠዎት ሁሌም መኖር የምፈልገው ከስደት መልስ ኢንሻአላህ ውቢቷ ባህር ዳር ነው የዛሬ 10 አመት ድብ አንበሳ ሆቴላችሁን ጎብኝቻለሁ የጂጂየ አድናቂ ስለሆንኩ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
ደስ ሚሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጌታ ይስጦት ሶፊዬ ዉብ ተባረኪ
@lidyaatakint3395
@lidyaatakint3395 Жыл бұрын
Selamkama abawa katusi dasatiha ❤❤❤❤❤merekatune Hulu wosedeshi 🙏🙏🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩ አባባ
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየሁት ደስ የሚሉ ሞገሳም አባት ሶፊዬ ሻይን እያረግሽ ነዉ ጌታ ይጨምርልሽ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Жыл бұрын
ሶፊዬ እግዚያብሄር ለአባትሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@amen8410
@amen8410 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤አባትና ልጅ❤ ረጅም እድሜ ለአባትሽ ተመኘው❤
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
አባቴ:እድሜ:ከጤና:አላህ:ይስጥዎት:መልካም:አባት:የሐገር:መሠረት:ነውና።
@Solomon-wp5cf
@Solomon-wp5cf 5 ай бұрын
ድንቅ የዘመኑ አባባል አባቴ እረጅም እድሜ እመኝልወታለሁ ስለ ዘረኝነት የገለጡበት እናም የወጋቸዉ ለዛ እንደ እርስዎ ያሉ ይብዙልን
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው :: ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ::
@fafibore7814
@fafibore7814 Жыл бұрын
የዘንድሮ ልጅና ወላጅ ልዩነት፣የተንሳፈፈ ትውልድና የተረጋጉ አባት!እኔ ደግሞ እንኳን ባገኝሽ ሺህ በጠየቁሽ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
እርስዎ የተባረኩ ልበ ንፁህ ነዎት። እድሜና ጤና ይስጥዎ ቸሩ መድሃኒአለም። ሶፊየ ተባረኪ ልበ ውቡዋ እህቴ።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ጋሽ ሽባባው በጣም ትልቅ የሆኑ የተረጋጉ ቅንና ደግ አባት ናቸው እነ ጂጂን የመሰሉ ልጆች ስለ ሰጠን እናመሰግነዎታለን እውነት ነው ኦርቶዶክስ እና ዜግነት አይቀየርም ሶፊም ታምሪያለሽ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@abiytsegaw2221
@abiytsegaw2221 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ጋሽ ሽባባው እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ። አባታችን ሶፍያ እራሱ ዛሬ የአፍሽ ለዛ የመጨረሻ ይጣፍጣል!
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 Жыл бұрын
የእነ ጂጂዬ የነ ሶፊ አባት ጋሽ ሽባባው ስላየዋቸው ስለሰማዋቸው ደስ ብሎኛል፡፡ በጣም እውዳችኃለሁ የሚያምር ቤተሰብ ሶፊ ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ደስ ይላል....ብዙ ክርስቲያን ቤተሰብ እንዲህ ነው...ግማሽ ኦርቶዶክስ ግማሽ ወንጌል አማኝ ..አስተዳደግም የብዙ ኢትዮጵያንን ህይወት ነው ግን እናንተ ጋር ወተትና ማር ይበዛል ....😇 እኛ አባታችን ወታደር ስለነበር ቅጣትና ዱላ በሽበሽ ነበር፡፡ጌታ ዘመናቹን በሁሉ ይባርክ፡፡🙏
@wasyhunkazali
@wasyhunkazali Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በወንጌል አያምንም አንዴ? ኸረ እያስተዋልን ወገን
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 Жыл бұрын
እሺ ልክ ነው ኦሮቶዶክስ ወንጌል ታምናለች፡፡ጴንጤ የሚለው ቃል ብዙ ምርጫዬ ስላልነበር ነው፡፡ጌታ ፀጋ ያብዛለህ ተባረክ፡፡ "ወንጌል የሠላም ነው❤️✝"
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ሀይማኖት እና ሀገር አይለወጥም አባት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሣዝናል እዲህ አይነት አባት ተወልደሽ እምነትሽ ስትቀይሪ ይገርማል ልብሽን እመቤቴ ማሪያም ትመልስሽ የእነጭ አምላኬ ሆነሽ ቀረሽ እባካችሁ ጅጅን አስመጦልን አመቻቾ
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Жыл бұрын
ክብር በሉልኝ የእኛ አባት የጀግኖች አባት እና የጀገኒት የትዳር አጋር ነዎት፡፡ ሶፊ በጣም አጅግ በጣም ደስ የሚል አግዚያብሄር የወደደው ቤተሰብ ናቹህ፡፡ ትውልዳቹህ ይበረክ
@rideonbole669
@rideonbole669 Жыл бұрын
ሶፊዬ ገና ከመግቢያው ያለው ሙዚቃ እንዴት ደስ እንደሚል ያ ተስረቅራቂው።የቱ መዝሙር ነው ወይም ብንሰማው እባክሽ። አንቺና ቤተሰቦችሽ እኮ በምድራዊም አባት ተባርከሽ ታሪክን ስርአትን ፈጣሪን መፍራትና ማክበር አውቀሽ አድገሽ እንደገና ከሁሉ የበለጠውን ጌታን እየሰበክሽው እየኖርሽው ስለሆነ ደስ ይላል።አባትሽም የኔአባት የሚለው የአያትሽ ስም መሆኑን ስላስረዳሽ ደስ አለኝ።ግን ደግሞ አባትሽን በሁለት part interview ብተሰሪ ጥሩ ነበር።በጣም ትንሽ ታሪክ አቀመስሽን ባይከፋም አሁንም በሌላ ጊዜ እጠብቃለሁ ጂጂ ያሳየችንን ያህል አንቺ ዘመኑን ተጠቅመሽ ብዙ ነገር አሳይን ቤታችሁ እኮ ትንሿ ኢትዮጵያን ናት አሁንም እንጠብቃለን።
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት አባታችን እርሶ ያልዘሩት ዘር ከየትም አልመጣም እነኚን ምርጥ የኢትዮጲያን ፈርጦች ስለሰጡን እናመሰግኖታለን🙏🙏🙏
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጦት አባቴ ነፍሱን ይማረው እና ሁልግዜ ስለእርሶ መልካምነት ይነግረን ነበር የምትወደዱ ቤተስቦች ናችሁ ጂጂዬን ለማየት እጅግ በጣም እመኛለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@shiferawanmut1808
@shiferawanmut1808 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥዎት አባት አቶ ሽባባው
@kebronmihretu
@kebronmihretu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት sofi anchi tebarek geta eyeseusin demo biyagegnu
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
አባትና ልጅ ስታምሩ አባየ እረጅም እድሜ ይስጠወት ሶፊ አባትሽን ያቆይልሽ
@berhanemesfin2379
@berhanemesfin2379 Жыл бұрын
በጣም ኩሩ፣ማእርገኛ፣ጨዋታ አዋቂ።ደስ የሚሉ።
@gelayemideksaofficialyoutu26
@gelayemideksaofficialyoutu26 Жыл бұрын
I was crying when i watching this episode this father has a good heart and very positive attitude God bless this family and our nation
@Zekedamit
@Zekedamit Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ አባት ማለት እንዲህ ነው ላንቺ ሳይሆን ለአባት እጅግግግግ በጣም ክብር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
@girumzemichael704
@girumzemichael704 4 ай бұрын
“Lanchi sayhon” yemilewn mknyat enkua binor meyaz ayshalm. Agerachn endih alreba maletu aygerm’m endih slehon’n. 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@kebedebireda2060
@kebedebireda2060 Жыл бұрын
ሶፊ የአባትና ልጅ ድንቅ ፍቅርና ተግባቦት፣አስተማሪ ቁም ነገሮች ስለ ስለስራ፣ስለ ሀገር ፍቅር፣ በአጠቃላይ ሰለ እውነተኛ ስብዕና በሚስብ አቀራረብ ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ዘመንሽን ህይወትሽንም አብዝቶ ይባርክ!!!
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
አስገራሚ አባት! በተለይ ስለ ኢትዮጵያና ኦረቶዶክስ። እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@ethiopia2838
@ethiopia2838 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትሉ ባለሀገር ናቹ የኢትዮጵያ ታሪክ እናተው ቤተሰብ ላይ ይታያል ሶፊ አብሬሽ ነው የጎበኘሁት በሀሳብ ሀገሬ ገብቼ ተመለስኩኝ ጂጂ አንድቀን ከዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ተሰባስባ እንደምናያት እርግጠኛ ነኝ ለጀግኖች ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው 💖💖💖💖💖💖
@ephesianmichael8846
@ephesianmichael8846 Жыл бұрын
አቶ ሽባባው የኔ አባት እርሶ የንፁ ኢትዮጵያን አባት ሁላ ኖት እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድልልኝ የነኩት ይባረክ ባለቤቶትንም ልጆቹዋንም የልጅ ልጆቹዋንም ይባርክሎት ዘሮት ይባረክ ሶፊዬ ከአቶ ሽባባው ብዙ ብዙ እውቀትን መማር አለብን በተጠናከረ ጥያቄና መልስ በሌላ ጊዜ ትጋብዢያቸዋለሽ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ አሁንም እኝን መልካም አባት ስለጋበሽልን እናመሰግናለን!
@solomonalmaz398
@solomonalmaz398 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Ethiopia-tq4pd
@Ethiopia-tq4pd Жыл бұрын
አባታችን በውፍረትዋ ልክ እውቀት አለዋት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥለን።
@agapezeortodox
@agapezeortodox Жыл бұрын
አባት አንደበቱ ሳይሆን መንፈሱ ይናገራል፡፡ ድንቅ ነገር አየሁ፡፡ ተባረኪ፡፡
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 Жыл бұрын
የኔ አባት ስሉስ ቅዱስ 24 የሚባልባት ሀገር የኔ አባት በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤
@mimialemu4932
@mimialemu4932 Жыл бұрын
ሶፊዬ ታድለሻል!እንዴት ደስ የሚሉ አባት አለሽ!!!እድሜ ከጤና ይስጣቸው!!
@gebegreater9495
@gebegreater9495 Жыл бұрын
I love your father. Genuine and intelligent father.
@Gg35114
@Gg35114 Жыл бұрын
አሜን በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@andnet499
@andnet499 Жыл бұрын
አባቴን አስታወሱኝ። እድሜና ጤና ይስጦት!!
@ayealemu1093
@ayealemu1093 Жыл бұрын
Ato Shibabaw is really a very kind, generous and self-educated true Ethiopian. I wish him a very long life.
@derejesime6230
@derejesime6230 Жыл бұрын
I love this interview!! He is genuine , and we can sense that he is a real father !! Jiji is different, and you guys are lucky to have her blood relationship!! May God bless the whole family 🙏
@SinboneCheru
@SinboneCheru Жыл бұрын
ሶፊ የኔ አዋቂ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ የሰው ዘር የሰው ሐይማኖት የማትነኪ ራስሽን መስለሽ የምትኖሪ ሴት ነሽ
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ አቶ ሽባባው
@astermimi4573
@astermimi4573 Жыл бұрын
እግዜዘብሔር አምላክ ሶፍዪ ለአንችም ለቤተስብሽም ጌታ እየሱስ እድሜ ጤን እብዝቶ ይጨምርላችሁ ተባረኩ
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 Жыл бұрын
ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል !! Long live !!
@Betty7271
@Betty7271 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
My father really he is my blood 🩸 I came from this respecting Amhara nastiness am proud to be Amhara 👑👑❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@alemat897
@alemat897 8 ай бұрын
did you hear what he said ?stop saying amhara amhara
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 4 ай бұрын
​@@alemat897ዐምሓራ ዐምሓራ ዐምሓራ እንላለን ዘረኝነት አይደለም ወይም ሌላዉን መጥላት አይደለም !!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
የድንቁርና አባቱ ዘረኝነት ነው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን🙏
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
ሶፍየ ቀጣም የሚገርሙ አባት ነው ያሉሻ የሚገርም ንግግር የድንቁርና ወላጅ አባት ዘረኚነት ነው God bless him
@yohannesgoshu
@yohannesgoshu Жыл бұрын
ደስ የሚል የልጅና የአባት ወግ ብቻ ሳይሆን የአገር ኩራት የሆነ ውይይት ነው ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ነው።እኒህ አባት እጅግ በጣም በሃይማኖትም ሆነ በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ ከብዙ መከራና ስቃይ ያለፉ በጨለማ ውስጥ እንኳ ሁነው በአመኑበት የማይደራደሩ አባት ናቸው እና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው እላለሁ።እጅግ በጣም የምንወዳቸው አባት ናቸው።
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 Жыл бұрын
ደረሰ ስትሉ። ልዩ ቃለመጠይቅ በተወዳጆቹ አባትና ልጅ። የኔ አባት የአያትሽ ስም መሆኑን ያወቅነው መጨረሻ ላይ ነው...የኪነ-ጥበብ ባለሙያነትሽን ያሳያል። ረጅም እድሜና ጤንነት ለአቶ ሺባባው የኔ-አባት፣ የተትረፈረፈ ሰማያዊና ምድራዊ በረከት ለሶፊ።
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Жыл бұрын
የጂጋየሁ አባት እድሜና ጤና ይስጠወት ❤
@mimigirma4399
@mimigirma4399 Жыл бұрын
Sofia you’re so blessed to have this kind of humble father, I watched all the video with a tear.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
ጂጂ በዓለም የፖፕ መድረክ
52:04
EBC
Рет қаралды 76 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН