የባል ጓዳ ቁጥር( 3) አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebal Guada ) Ethiopian Comady 2022

  Рет қаралды 169,975

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

2 жыл бұрын

Пікірлер: 352
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ እስኪለቀቅ በጉጉት የሚጠብቅ 🙋👍❤❤
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 жыл бұрын
ማሬ እኛም አፋሮችን እንወዳችሆል😘
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ይቱብ የምገባው ለነሱ ነው ክክክክ
@user-il4tc3yt5n
@user-il4tc3yt5n Жыл бұрын
እኔ ማማዬ
@yebchayetube334
@yebchayetube334 2 жыл бұрын
ገጠርን እንደኔ ማነው የምወደው ገጠር ውስጤ ናችሁ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
እኔም ሥወደዉ ለነገሩ አዲጊበታለሁ 😳😳😳😳😳
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
እማዬዬዬ በእመቤቴ ሰብስክራይብ አዲረጊልኝ,,,,,እኔም አረገሻለሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁኝ በተለይ ሶሰቱ ወንዶች ሁለት ሴቶች በጣም ጎበዞች 😅😂😂👏👏👏👏
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
ሁለተኛ እናና ማርያምን እነዚህ ሰወች መታገዝ አለባቸው እር በርቱ በሰማም ይተውኑታል
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች በክዳችን ነፃነታችንን እናውጃለን😃💪
@RAMdaily
@RAMdaily Жыл бұрын
ሳቄን ማቆም አልቻልኩም! በተለይ ሴቶቹ ዋው ምርጥ ድራማ ነው።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
እኳን ደሕና መጣችሁልኝ የሳቄ ምንጮች የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው የሴቶች አሸናፊነት የታዬበት ድንቅ ድራማ ነው በርቱ ውዶቸ 💚💛❤👌
@weleteslasa5954
@weleteslasa5954 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስቀው እነዚህ ሁለት ሴቶች ያፋቀረ አማራና ትግሬንም ያፋቅርልን
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አሜን፫
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በሉ ወንዶች ቻሉት ቀኑ የኛ ነው 😄🤣🤣🤣🤣
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
ኧኧኧረረ ምን የኛነዉ ነየሱነዉ ቀኑ,,,,እምንተረደዉ እኘ አይደለን በየለቱ😳
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
እህህህህ እንጀራ ናፈቀኝ እግዚአብሔር እባክህ ማማየ ኢትዮጵያ ን ሰላም መልስ ልን በሀገራችን መሰቃየት ይብቃ ጎበዞች ናችሁ በርቱ ማሮችየ
@ekrambithuseen3841
@ekrambithuseen3841 Жыл бұрын
ፀይሟ ሠትዮ በጣም ነው የችለው ሥወዳት❤❤❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ወይኔ ወንዶቹ መኪና የሔደባቸው መሠሉኮ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
😁😁😁😂😂
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የገጠር ድራማ የሚወድ አቤት ችሎታ💋💋❤💛💚👍👍👍👍👍
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ድምፁ ጥራት የለዉም ብታስተካክሉት ምርጦችየ 😘😘
@honeymar140
@honeymar140 Жыл бұрын
እኔ የከተማ ልጅ ግን እጅግ በጣም ነው የምወዳችው ። ኑሮየም ፈቃደ እግዚአብሔር ይታከልበት እናንተው ጋር ነው ።
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ልግለጻችሁ አዬ ዝግጅት እጹብ ድንቅ
@adinaageze6419
@adinaageze6419 Жыл бұрын
ሁለቱ ሴቶች ሲመችኙ አቦይመቻችሁ የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 2 жыл бұрын
ወደ ሰው ከመጠቆም እራስን መመልከት መልካም ቀን❤️🤣💫
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 2 жыл бұрын
እኔ ደራማ አላይም ግን እናተ ስመጡ ደስነው የሚለኝ በጣምነው እምወዳችሁ አቦሶ የመትፈርደው ከነባሏ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
@haraghh2356
@haraghh2356 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ በጣም ነዉ ደሥ እምትሉት ሥንት ግዜ እደማያችሁ አልጠግባችሁም
@kedobelay2875
@kedobelay2875 Жыл бұрын
ሚሰቱን ሲያሠቃይ አገቱን ቀላሸው😂😂😂😂😂
@user-oq4ne2pb1s
@user-oq4ne2pb1s Жыл бұрын
እንደው እነዚህ ሁለት ሴቶች መቸም በሳቅ ሊገሉኝ ነው😂😂😂
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳቁሁት ልጆቸ ሁሉ ተርጉሚልን እያሉ ነው የሳቁት😁😁
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
እናተዬ እጀራ ያማራ መሆኑ አመንኩ እንደ ዳቦ ቀባ ቀባ ባዶውን አጫወታቹት እኮ ኦ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
የውነት ይህ ሚስቱ የምታሰቃየውን ሰውዬ ሳላፈቅረው አልቀረውም ያሳዝነኛል ሳየው የኔማር ቀጥቅጣ ገደለችው ክክክክክ
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yousseftube3088
@yousseftube3088 Жыл бұрын
በጣም የሕዝብ ፍቅር አላቹህ እንወዳቹሀለን ያልተጋነነ ትክክለኛ ነገር ነው የምትሰሩት ቀጥሉበት
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q 2 жыл бұрын
ልዩ ተሰጦ ስወዳችሁ በርቱልን😍😍😍
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 2 жыл бұрын
እረ ስታምሩኝ original and topical of our culture
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሁሌም ልዩ ናችሁ በርቱልን
@286solomon
@286solomon Жыл бұрын
ዋው ትወና ከልብ ነው አቤ ችሎታ ከተውኑ አይከር እንደዚህ ነው
@tizutube6779
@tizutube6779 Жыл бұрын
የሳቄ 😂😂ምንስ ናችሁ ስወዳችሁ በእውነት በስራ የደከመ ሃይምሮን ታሳርፋላችሁ በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤😍😍
@Abc-nb6ib
@Abc-nb6ib Жыл бұрын
በረቱ ደስነው እሚሉት ገጠር መሆን መታደል ነው
@user-gx4lx6el2d
@user-gx4lx6el2d Жыл бұрын
በተለይ ሴቶች በፈጣሪ ችሎታቸዉ ዋዉ ነዉ በርቱሰኚ
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 2 жыл бұрын
ወገቡን አልመታውም አላለችም ክክክክ የደስታችን ምጮች ነችሁ በርቱ ውዶቸ
@Amina-ii5pm
@Amina-ii5pm Жыл бұрын
ክክክክ ይመቻቹ አቦ ምርጦች part 4 አፍጥኑትትት እውዳችኋለሁ 😘😘😘😘
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉበት ገጠር ውስጤ ነው 🇪🇹💖🇪🇹💕✌😘😘😘😘😘👍
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታሥቁኝ ስመጣ እናተጋር ብሰራ ደሥ ይለኝነበር😂
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel 2 жыл бұрын
ደምሩኚ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 жыл бұрын
@@rchimnjarewatubechannel እሺ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m 2 жыл бұрын
ሰላም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@saratemere2319
@saratemere2319 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዚህ የሳኩበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም ….በጣም አመሰግናለው You made my night
@0ahh858
@0ahh858 Жыл бұрын
Wey
@mulugirmawmulu9476
@mulugirmawmulu9476 2 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ናችሁ በርቱልን ያምራል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወዬው በእውነት ችሎታችሁን ካላደንቅ አላልፍም የገጠር ሴትነት አበላል ሁሉ ነገርን ሆናችሁ ኢጂ ምላችሁ ስለምሰሩልን እናመሰግናለን በርቤሬማ አልስም አላለም 😂😂😂
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የጋለሞታ ነገር ባይሆን ሽሮ ሰርታችሁ ብትበሉ ምነው. ደሞ ለወገቡ ማስበሽ. ክክክክክክክ ብቻ ይመቻችሁ ቶሎ ቶሎ ስሩልን. ተመልካቾቻቸውም አበረታቷቸው ከምን የፀዳ ምርጣ ያገር ቤቱ ዮዋሁ ህዝብ ሰላምችሁ ብዝት ይበል ክበሩልን
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
"ልምድ የለኝም ወገቡን ነው የመታሁት !"😀😀😀😀😀😀😀 ወይኔ ድራማ አይመስልም 👍👍👍👍😀😀
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
እር ሆዴ ቆሰለ ደጋግሜ ነው የማየው ሲደብርኝ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Жыл бұрын
የደጋጐች ጐረቤቶች ግዜ ደስ የምትሎ ናችው
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 2 жыл бұрын
ተዋናይ ቲቪ አልተቻለም በቀን ልቀቁልን እንጅ እንቅልፌን በሳቅ አጠፋችሁብኝ ክበሩልኝ
@tewanay_tv_75038
@tewanay_tv_75038 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አርቲስት መሐሪ ደገፋዉ💚💛❤️
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
@@tewanay_tv_75038 😂😂😂😂 ለኮመንቴ መልስ እድትሰጡኝ ዳኜ ዋለ በሚል ፕሮፋይል ልግባ መሰል? ፎቶዉ አለኝ ።
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
@@user-uk1bg3xb2b ከፍኖየ እሚበልጥ ስም የለም ዘምየ መሳፍት ምሬ ወዳጅ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
@@user-uk1bg3xb2b 😂😂😂😂😂
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
@@user-uk1bg3xb2b 😁😁😁
@user-mj7gz2pu9t
@user-mj7gz2pu9t 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ በርቱልን 🙏🙏🙏
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
እንኳን እንኳን እንኳን እንደስራችሁ ዩምትደበድቡበትን ሁለት እጆቻችሁን ቄጠማ ያርግላችሁ
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ያምራል መልካም ቀን ❤❤❤❤
@user-il4tc3yt5n
@user-il4tc3yt5n Жыл бұрын
ምርጥዬ ምርጥዬነበር እናመሰግናለን
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እርግጠኛነኝ እትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ሰአቷን አስረዝሙልን ውዶቸ 😀😀😀
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 2 жыл бұрын
ጀግኖቸ አኦረጅናሎች በረቱልን ጎበዞች
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
ወይ ክፍት ሴቶች ጉድ አመጡ የሀገሬ ሴት ከእነዚህ እህቶች መማር አለባቸው
@fatumaethiopia4709
@fatumaethiopia4709 Жыл бұрын
Wollahi makes me smile 😃 thank you And thank for the women's 😁😁😁😆👍👍👍
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እስይ የታባታቸው ሴቶች በርቱ
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 2 ай бұрын
ኧሰላም አለይኩም 😊😊😊 እንዴት ነችሁ✋👍💞 እኔምለው እነዚህ አይለያዪ አበጅሽ,,ታደሠ,,እና ሌበይቱ😂 እና ደሞ ወላሂ አሁን እነዚህ ሁላችው ወላሂ😊😊 አይለያዬ ንገሯችው ,,በአላህ 😅😅😅😅ያምራሉ ,ያውቁበታል😊😊😊😊
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
አንገቱን የታመመውን ሰውየ ስወደው ደስ ይለኛል
@monanana1196
@monanana1196 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች
@merthrty9269
@merthrty9269 Жыл бұрын
ሲሻለኝ እማ ያችን ሚስትህ ዘቅዝቀን አርባ መግረፍ ነው አላለም ክክክ
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 2 жыл бұрын
አቤት ችሎታችሁ ይመቻችሁ ቀጥሉበት
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች ዘና ነው እኮ የምታረኩት በተለይ ሴቶቹ በርበሬም ቢሆን ልሰን እናድራለን አላለም ክክክክክክክክክክ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
ሴቶቹ አወ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 Жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አዲረጊልኝ
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 жыл бұрын
ስወዳቹ የኔ ማሮች 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐
@haytmame8051
@haytmame8051 2 жыл бұрын
አደኛ ኮማችነኚ አይዟቹህበርቱ
@ayinadisamare2098
@ayinadisamare2098 Жыл бұрын
ወገብን አለይ ሰወዳችሁ I LOVE YOU ALL ACTOR
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ምርጥ የገጠር ድራማ ነው።
@esubalewdemis1684
@esubalewdemis1684 2 жыл бұрын
እውነት ግን በጣም ነው የምታዝናኑኝ😂😂😂😂😂
@destabelay1250
@destabelay1250 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ነው ደስ የመትሉት ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alem23able
@alem23able 2 жыл бұрын
አቤት ስወዳቹህ😍😘 ፍቅር እኮናቹህ❤
@user-bi2gl4cs2c
@user-bi2gl4cs2c 2 жыл бұрын
ቀጣይ በቅርብ ልቀቁልን ደስ ይላል
@user-bl6zy6it2h
@user-bl6zy6it2h 2 жыл бұрын
ምርጣች እንኳ ደህና መጣችሁ
@h.a9977
@h.a9977 2 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው ዋውው😁😁😁
@hanamulugeta
@hanamulugeta Жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነዉ
@kidistzewdu9875
@kidistzewdu9875 Жыл бұрын
Awesome everyone ....... Be brave 👍
@azizaazuye8009
@azizaazuye8009 Жыл бұрын
ወላ ስወዳቺሁ😍😍😍
@zebenayemareye8441
@zebenayemareye8441 2 жыл бұрын
በጣም ነዉየምወዳችሁ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ ነፈርኩ ወገቡን ብዙም አልመታው አላለችም ለጥቅሟ 😂😂😂😂
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂 እና
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እኔዉ አደል ተደፍቼ የማድር ብላለች
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m የኔውብ ወሬቸው አለባበሳቸው ሁሉነገራቸው እቁ ገጠሬወች ናቸው ማበረታታት እነዚሕነው ምርጥ ትት ናቸው
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 Жыл бұрын
የለለነው😂😂😂😂😂😂😂
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 жыл бұрын
እደው ወላሂ ድራማ አይመሥለኝአለኮ የሴቱቹ አስመሥለው ሳይሆን የእውነት ኑረውነውሚያሳዩት በተለይ ቀጭኖ ሴት 🤣💓💓
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
Teymuas bthon, gobez nech betam
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 Жыл бұрын
እንደኔ በደንብ ታዝበሻታል በጣም ጎበዝ ነች።
@ayass2395
@ayass2395 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@user-rf3gu6ly9i
@user-rf3gu6ly9i Жыл бұрын
እደበድባለሁ ሲሉ መደብደብአለ😂😂🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው ዘና የሚደርጉ ሁለቱ ሴቶችማ ልዩ እኮ ናቸው❤❤🌹🌹
@user-rd5xj8zv2f
@user-rd5xj8zv2f Жыл бұрын
ስወዳቹ👏💖😜😁😁😆😆😆
@hopelove1557
@hopelove1557 2 жыл бұрын
I like it
@jeri3637
@jeri3637 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ በጣም ትችላላችሁ የዛሬው ደግሞ የሴቶች የነፃነት ቀን ብዬዋለሁ ኡፍፍፍፍ ብዙ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት የገጠሩ ሽታ
@zamzamsaeed3228
@zamzamsaeed3228 2 жыл бұрын
ዉድድ፡ዉድድ፡እማርጋችሁ፡ትምህርትና፡አዝናኝ፡በተለይ፡አሁን፡ያለንበትን፡ግልፅ፡አድርጎ፡አስተማራ፡ነዉ፡በርቱልን፡ቅኔዉ፡
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Жыл бұрын
Tirushiye na Guadegnawa enkuan metachihuln. Balechin gizi snsebaseb enanten newu minayi ye betachin dimketochi nachihu. Tebareku
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤቲ
@abroa7052
@abroa7052 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ዉዶች
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 2 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው እምወዳችሁ
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 2 жыл бұрын
ብላ ብላ አላሉም ባዶ ትሪ😂😂😂😂ኸረ ይመቻችሁ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ሴት ጀግና ሣይ ደሥ ይለኛል የሴቶችን መሸነፍ አሎድም።
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ስወዳችሁእኮ ማሮቸ ስታምሩ ውውውው
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ ዛሬ ብዙ ነው ያየሁት
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 2 жыл бұрын
ምርጥ ሠወች
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ውይ ስታምራኝ
@yemarma
@yemarma 2 жыл бұрын
ተሳስታችሁ የከተሜ ገፀባህርይ ለመጫወት እንዳትሞክሩ እናንተ የሚያምርባችሁ ይሄ ነዉ.....ካስፈለገ እራሱ ሌላ ሰዉ ጨምሩ😘
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
ክክክክክክክ አጉል ምክር ክክክክክ ጎሮሮህን አስቆለፈው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
የሴት ተደባዳቢ ባሎችዬ እናተም አብዝታችሁት ነበር ክክክክ
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሪቱልኝ
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Жыл бұрын
እስታር ሴቶች ጎበዝ አይገልጻችሁም
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
በ4ሚሊዮን ብር ጨረታውን ያሸነ ዳሌ ዛሬ ተገኘ shatema ediroch comedy
22:54
"ስር ለስር" Ethiopian Movie Sir Lesir 2024 Full Length Ethiopian Film Sir Lesir 2024
1:43:53
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 267 М.
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
30:17
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 40 М.
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 3 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 16 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56