No video

የአባቱን ሚስት ይዞ የጠፋው ወጣት ከብዙ ፍለጋ በኋላ ከ አባቱ ጋር ተፋጠጠ።

  Рет қаралды 81,136

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

የአባቱን ሚስት ይዞ የጠፋው ወጣት ከብዙ ፍለጋ በኋላ ካባቱ ጋር ተፋጠጠ።

Пікірлер: 839
@sabahaile3676
@sabahaile3676 4 ай бұрын
የአባቱን አልጋ የገለጠ የተረገመ ይሁን።
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 ай бұрын
በጣም
@user-rm3ku8yc3d
@user-rm3ku8yc3d 4 ай бұрын
🙏 amen
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 4 ай бұрын
አሜን
@Milimiraaa
@Milimiraaa 4 ай бұрын
ኣሜን የምር😢
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 4 ай бұрын
Amen
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 4 ай бұрын
በጣም ግፍ ነው💔😭😭 የሰውየው ምስኪንነት ያሳዝናል😭😭
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 4 ай бұрын
ልጁ ላይ መተት አሰርታበት ነው ቤተክርስቲያን ፀሎት ይደረግለት የምትሉ😢😢
@aswabtube943
@aswabtube943 4 ай бұрын
መተት አድርጋበት ይሆናል እንጂ በሰላም አይደለም
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 4 ай бұрын
ኧረ የምን መተት ነው በቀል ብሎ ገደል ገባ የራሱ ጉዳይ ነው ከሰል የሸጣል አሁን ቂጡን ሳይጠርግ ትዳር😢
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 4 ай бұрын
ልጅየው በጣም የጠበበ ጭንቅላት ነው ያለው ።ሴትየዋ ባለጌ ነች።
@sameman9014
@sameman9014 4 ай бұрын
ቢገባት ለልጅቷ መልስ ነው ለአባቱ በቀል እንጂ አፍቅሯት አደለም እያለ ነው ልጁ !!
@seyuometadessa
@seyuometadessa 4 ай бұрын
እሄ ልጅ የአባቱን ሚስት ቀምቶ ከእድሜው በላይ አግብቶ ሊወልድ ነው ወይስ ሊጦር ነው ። ሴትየዋ በልጁ ላይ መተት 46:31 አሰርታ ነው ስለዚህ ፀበል ውሰዱት እሱ ግን በጤናው ነው አባቴ ሞታል ያለው ንብረት አታገኝም ባንተ ንብረት አንተን ገለው እነሱ ሊኒበሻበሹ ስለሚችሉ ካሁን በሃላ ላንተ ሚመጥንሚስት አግባና ልጅ ወልደህ ብቻህን መኖር ነው አንድ ልጄ ብለህ ከእንግዲ ወዲያ መሞት ይብቃህ አባት ቀሪ ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርከው አንድ ጋለሞታ ሄደች ብለህ እራስህን አትጉዳ በእጅ አዙር እንዳይጎዱህ አደራ ነ ው የምልህ።
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 4 ай бұрын
ምንድነው 46፥31 ደግሞ ምንድነው ? ወይስ ? ? ? ?
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 4 ай бұрын
መስተፋቅር አስርታበት ይሆናል እንጅ. በጤና አይሆንም መቸም ይሄ መተት የሚባል ነገር የስይጣን ስራ ሀገራችንን ወሮታል 😢😢
@tesfayhaile42
@tesfayhaile42 4 ай бұрын
እውነተ ነውወንድሜ የአባቱ አልጋ የገለጠ ሁሉ በሄደበት ሁሉ አይቅናው የተረገመ ዘር ይሁን
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ ከሚወለድ መክኖ ቢቀር ይሻላል
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 4 ай бұрын
😂😂😂
@AsAs-qi5jt
@AsAs-qi5jt 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@MmN-io2zf
@MmN-io2zf 4 ай бұрын
ትክክል
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 4 ай бұрын
አትራግም በተላይ ነግረ አትራግም እርፍ ይፍ ፍሬ ነወወ የምግኝ ቶሎ ይደረሰላ መልካም ነግረ ግን ይዛከግያል አሁን ሰው ወደአውሮ እየተቅየረ ነው በእርኩሰ መፍት ሰወ ክፍ አይፀልይ ንሰህ አንግባም ተይይዘን መጥፍታች ነው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 4 ай бұрын
እሷ በትሆን ይሆንች ቦርኮ ናት እንጅ ከሞላ ወንድ ከአባት ወደ ልጅ ልጅ ይዛ መጥፍት አይኑ ጥፍት ይበል እና😢
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
አቤት ባለጌወች አይገልፃቸዉም እግዚኦ🙉🙉
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
በጣም ባለጌነታቸው ምንም አይገልፃቸውም ምን አይነት ጊዜ ላይ እንዴት እንደደረስን የ አባትየው አንጀት የበላል
@zelekekache9756
@zelekekache9756 4 ай бұрын
የአባቱን ምስት ያገባ በእየሱስ ስም የተረገመ ይሁን !
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 ай бұрын
አሜን እርጉም የተረገመ ይሁን ይረገም!!!!
@kidsttube3111
@kidsttube3111 4 ай бұрын
እባካችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት ልጁን😢😢
@destata7749
@destata7749 4 ай бұрын
አቤቱቱቱቱቱቱቱቱቱ አባቴ አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይባለን የድፍረት ጥግ ነው ቆሸሼች ናችሁ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 4 ай бұрын
ልጁ ታስሯል መተት አሰርታበት ይሆናል ሃይማኖት ቦታ ውሰዱት ዉንድ ልጅ የቤተሰቡ መከታ ጥላ እንጂ እንድህ አይነት ርካሽ ሥራ አይሠራም።
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
@tseganeshtesfayesamuelitse9424 4 ай бұрын
Awo 😢
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 4 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እንደዛ ይመስለኛል
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 4 ай бұрын
Yenem gimit new
@user-yd8bm3ve2x
@user-yd8bm3ve2x 4 ай бұрын
😢😢
@Markan_love
@Markan_love 4 ай бұрын
👍
@haythayat6345
@haythayat6345 4 ай бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ መጨረሻችን አሳምረው አምላካችን እግዚአብሔር
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 ай бұрын
ሀይማኖት አልባ መሆን ለዚህ ዝሙት ያበቃል የሚገርመው እኮ ያባት ሚሥት እኮ እናት ነበረች ባለጌወች
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ሚስት ማስተዳደር ከቻለ እና ፍላጎት ካለው በሞላች ሴት የምን መጨመላለቅ ነው ጭራሽ አባቴ ሞቷል የሰላም ያርግልህ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ምን አይነት ህሊናውን የጣለ ትውልድ መጣብን ? ጌታዬ ሆይ 😢😢
@medinatube5989
@medinatube5989 4 ай бұрын
ያአላህ አኬሩ ዘመን ደርስል በቃ ልጅየአባቱንሚስት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 ай бұрын
ሴትየዋ ሴሰኛ ናት አታስፈልግም ሰይጣን ናት ልጁ ጥሩ ስራ አልሰራም ሰይጣንገብቶበታል ጭካኔ ተሞልቶበታል በኢየሱስ ስም ይራቅ አባት ያሳዝናል❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ የእኔ እናት ልጆቸሸ ሙተዊን ነፍሰ ይማረ😢😢😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 4 ай бұрын
አንተ ቆሻሻ አንተ አሁን ልጅ ነህ? ብትገደል ጥሩ ነው እግዝዮ እግዝዮ አባት የገቡበት ጭን አንተ ቱ ሞተህ ይለቀስልህ አምላክ በመብረቅ ይምታህ ይችን ቆሻሻ ሴት ምድር ትክዳሽ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@floweradds3460
@floweradds3460 4 ай бұрын
It true to sad 😢😢😢😢😢
@makyamd6204
@makyamd6204 4 ай бұрын
Batammm😭😭😭
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 4 ай бұрын
Btkkl twldu metal allah ydrsln
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 4 ай бұрын
እሷ ነች እንጂ ባለጌ,,, ልጁ ልጅ ነው,, በእድሜም በምንም አይገናኙም,,, ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እሷ ነች!!!!!
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 4 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ትውልድ ነው የተረገመ ትውልድ በጣም ያሳፍራል የአባቱን ገመና የገለጠ የተረገመ ነው ይላል ቃሉ በፈጣሪ አሳፋሪ ትውልድ ያሳፍራል እግዚአብሔር ሕሊና ይስጣችሁ ሴቷ ደግሞ አይናውጣ አባትን የሚያክል ያዋረደ የተረገመ 😡
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 4 ай бұрын
የአባቱን ሚስት የገለጠ የተረገመ ይሁን ይላል የእግዚአብሔር ቃል የተረገምክ ነህ ባልጠፋ ሲት አባትክን በቁሞ መግደል ምን ይባላል አቤት ክፋታችው ሲቷም ባለየ ነሽ ካሀዴ ጌታ ማስተዎል ይስጣችው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
ለመራገም ምን ያስቸኩላል በጤናው ላይሆን ይችላል🙆
@nymysman
@nymysman 4 ай бұрын
أستغفر الله العظيم واتوب إليه أستغفر الله العظيم واتوب إليه
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 19 күн бұрын
ዮንዬ የኛ መልካም የኢትዮጵያ መከታችን እስኬ መጨረሻው የዚች ስልትዮ ተከታቴል ተባሬክ❤❤❤❤❤😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው! አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ስራችን ሰይጣንን ያስቀናል። የማንሠራው ኃጢአት የለም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 4 ай бұрын
ፆም ባይሆን ብዙ እልነበር አባትየው እድሜው ጉልበቱ ግዜው ገብሮለት😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
የማይሰማ ነገር የለም መቼም
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 4 ай бұрын
ባለጊ ነው አባቱን የሚናገር ሚስቱን ወሰደ ደግሞ አፉን ይከፍታል
@Jokercom1990
@Jokercom1990 4 ай бұрын
ሀይሚ በቃ እኔ ላግባሽ ?
@neima2690
@neima2690 4 ай бұрын
አስደግማበትነው
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
አተ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤️ ልጁን በመተት አደንዝዛው ነው አፈር ብይ ቡቲቶ ልጅሽ አይሆንም 😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
መተት ነዉ መተት ነዉ! አባቱ በህይወቶ እያለ የሞተ እስኪመስለዉ ድረስ የተናጋበት።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
ባለጌ የሴት ልጂ በሷ ከመጡብኝ ይላል እንዴ ያባቱን ሚስት ይዞ እየተኛ ስድ ሂወትህ አይባረክ ወልደህ አትሳም እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገህን አባት ሚስቱን በመቀማት ነው ውለታ የምትከፍለው እድሜህ ይጠር አንችም አይንሺ ይጥፋ ባለጎች
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 ай бұрын
እኔ ምንአይነት ዘመን ነው ።በጣም የገረመኝ አባቱን አንተን ለመበቀል ነው ሚስትህ ይዦ የጠፋውት እንጂ ወድጄት አይደለም ሲል እየሰማችው አጠገቡ ቀጭብላ መስማቷ ገርሞኛል
@abrhamaregawi7599
@abrhamaregawi7599 4 ай бұрын
መተት ነው ልጁ ፀበል ውሰዱት
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 4 ай бұрын
ልጁን ፀበል ውሰዱት መስተፋቅር አስነክታው ይሆናል ልጁን ያለ አዲነገር እደዚህ አይሆንም😢😢😢
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 4 ай бұрын
የልጂየው መልስ የጨነቀለት ነው መልስ ሲያጣ እንጅ አባቱን ለመበቀል በሽርሙጥና በመባለግ አደለም
@SifenJorje
@SifenJorje 4 ай бұрын
እንዲህም አይነት ልጅ አለ በቀል አለ ልጁ በጤና አደለም ፀበል ወ ውሰዱት ሴትዮዋ ከልጇ ሰውረን ከመአቱ
@aliseidi8946
@aliseidi8946 4 ай бұрын
ላክና ኮመንት መቀነሱ ልክነዉ ፕራንክ ብለህ እያቀረብክ ፕራንክኮ የኔቢጤወቹ በየቤታቺን የምንሰራዉና ጀማሪ ኢትዩበሮች የሚሰሩት ስራነዉ አንተደሞ ትልቅ ኢትዩበርና በብዙ ዉጣዉረዲ ያሳለፍክ ሰዉነክ ተጪበርብረክ ዉጪሄደክ ታስረክ ብዙአይተሀል የምናከብርክ ኢትዩበር ነክ ጥሩስራ ስትሰራ ደስይለናል በርታ የተመልካች አስተያየት አትናቅ ይጠቅምሀል
@DeseFikado
@DeseFikado 4 ай бұрын
ልጁ እጅግ በጣም የተረገመ ስድ አደግ ባለጌ ነዉ እንዴት ሂለናዉ ቢፈቅድ ነዉ የአባቱን ሚስት አፍቅሮ እሩቅ ቦታ ሂደዉ ተጋብተዉ አብረዉ የሚኖሩት
@nagasahika
@nagasahika 4 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ትንቢት ተፈፀመ ፍካሬ ኢየሱስን ተጋበዙልኝ።
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 4 ай бұрын
ውይ ኡኡኡኡ አላሕዬ ይቅር በለን
@tawakan9600
@tawakan9600 4 ай бұрын
💔😢ወለሂ በጠም ነው የደነገጠኝ ጪረሽ አበቴ ሞተወል አኡዙቢለህ አቴ ቀድመህ ሂድ በለጌ
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 3 ай бұрын
​@@jamilajamila6594😂😂😂😂😂😂
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 4 ай бұрын
በጣም ብእልግና ነው
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 4 ай бұрын
በጣም ይከብዳል 😊😊
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢የተረገመ ትውልድ የአባቱን ገመና ከፋች የተረገመ ይሁን እርኩስ አንቺም ሴት የረከሰሽ ነሽ ለአባትና ለልጅ ከፍተሽ የምሰጭ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 ай бұрын
ጀግናዉ ጋዜጠኛችን ልጅቷን ለህግ አቅርባት ለጁ ላይ መተት አርጋበት ነዉ የሚሆነው
@ggfg5809
@ggfg5809 4 ай бұрын
በጤናዉ ኣይደለም ልጁ ፀበል ዉሰዱት
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 4 ай бұрын
እግዚኦ ሰውረን
@almazreta9110
@almazreta9110 4 ай бұрын
ወይ እኔ ዘንድሮ ጆሮአቺን የማይሰማዉ የለም እነዲህ አይነት ቆሻሻ ነገር የማንሰማበት የት እንሒድ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@BgVh-hv3ew
@BgVh-hv3ew 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ጋዜጠኛው ወድሜ በርታ❤
@galayuser1127
@galayuser1127 4 ай бұрын
የልጁ ምክንያት በቂ አይደለም በጭራሽ ባለጌ ነው ልጁ ስድ
@bitanya2094
@bitanya2094 4 ай бұрын
እኔ የልጅ ሁኔታ ምንም አላማረኘም ጸበል ውሰዱት የቂም በቀል መንፈስ ነው ያለበት ሚስት ተብየዋ መንፈሳም ናት
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Selam selam our great wonderful brother wellcome always 👍
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 4 ай бұрын
አባትነት እንዴት ከባድ ነው...!!! የትውልድ ዝቅጠት...???!!! የተረገመ ትውልድ። ወልደህ እየው...!!!
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
ለማዳም ቅመሞች የምመኝላቸው ክፉት እና አስመሳይነት የሌለበት እንደ አበባ ፍክት የሚያደርግ የትዳር አጋር ይስጣችው ደምሩኝ ❤🥰🙏🙏
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-hj5so8tm3g
@user-hj5so8tm3g 4 ай бұрын
Ammmiiiiiin
@user-ky4ep4ud9p
@user-ky4ep4ud9p 4 ай бұрын
😢😢
@hayattube8643
@hayattube8643 4 ай бұрын
አሚንንንን
@MekiyaMekiya-de4ti
@MekiyaMekiya-de4ti 4 ай бұрын
አሜን❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 ай бұрын
እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ የአባቱ ሜስት የተመኝ የተረገመ ነው 😢😢😢😢
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 4 ай бұрын
Salphinaa jara kana😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuyi salphaadhaa abboo yaa rabbi atti nuraa kassii 😢😢😢😢😢
@caaltuucaaltuu4389
@caaltuucaaltuu4389 3 ай бұрын
Biyyii ergaa baadee bulbulee jiraa waqaayyoo ittii yaa Araaraamuu👏
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 ай бұрын
በልጁ አትፍረዱ ምናልባት አስነክታው ሊሆ ይችላል😢😢😢😢
@user-em9io9ir3z
@user-em9io9ir3z 3 ай бұрын
ፈጣሪ የሰራቹውን ይሰጣቹ ይቹ ጋለሞታ የወንድ አራራ ያለባት ሱሰኛ ነች ይብላኝ ለወላጆችሸ ያገባሸሰ ይፈታሻል አይሬ በሸክልሸ ኪሰሚክ ሸርሙጣ
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ
@sitratube1193
@sitratube1193 4 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረሥን ዘድሮ😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 ай бұрын
ያንን ካልክ ርንግዲያው እሮጊትህን ይዘህ ኑር እራስህ ነው ነው የረከስከው
@user-pw3yj3zs3t
@user-pw3yj3zs3t 4 ай бұрын
አርፏል አላለም ከንቱ አንተን ብሎ ልጅ የልጅ አር ወይኔ ይሄ ዘመን
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 ай бұрын
ወደ2000በላይ ሠው አይቶት ላይኩ 600ብቻ ያሣዘናል ገንዘብ ወይም ጉልበት አይልምና ላይክ ኮመንት ሠብራይብ እናድርጋቸው በጎነት ለራሥ ነው
@SmartPhone-yj4lo
@SmartPhone-yj4lo 4 ай бұрын
ትክክልነው፣የረከው
@nazretabebe836
@nazretabebe836 2 ай бұрын
አባትየው በእመቤቴ በጣም ያሳዝናሉ የኔ አባት 💔😭
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 4 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ ይቅር በለን 🙏 ምን አይነት ክደት ነው??።
@zertam4068
@zertam4068 3 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ማጋላጥህ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 4 ай бұрын
He is a good father don't deserve this
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 ай бұрын
የፈለገምክኒያት ቢኖረዉ የአባቱን ሚስትባግባት. አልነበረበትም. ይሄየሱንጥፋት. ማካካሻነዉ አስመሳይነዉ. ልጁ. እናቱየአላህዉሳኔ ነዉ በቃ ልጁአባቱንበዚህ መልኩማድረጉ ግን አፀያፊነዉ
@exodusmulugeta9730
@exodusmulugeta9730 3 ай бұрын
ልክ ነህ እውነትን ማውጣት ነው ስራህ ቁርጡን አውቁዋል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 ай бұрын
ጆሮዬ. አላህፅናቱን. እና ችሎታዉንይስጥክ. ሱባሀንአላህ😢. የመጨረሻዉ. ዘመንየቂያማ. ምልክቶች😢
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 3 ай бұрын
8ተኛው ዘመን ላይ ያለን ይመስለኛል ይሰቀጥጣል እግዚኦ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 4 ай бұрын
አቶ አባት በልጂነቱ ተረግሞ አድጎ ይሆን እንዲህ ያለ ጉድ የተፈጠረበት በይ ወደግርድናሽ እና ወደ እንጀራ ንግድሽ ተመለሽ ልጂ መበቀያ መሰላልነው ያደረገሽ አባት እና ልጂ ቻው በሉዋት ገባሽ አይደል
@hirut4901
@hirut4901 4 ай бұрын
ልጁን እግዚአብሔር ይከፍለዋል አባትና እናት መተኪያ የላቸውም ምንም ቢያደርጉ ይሄ የኛ ባህል አይደለም
@deberabelay4823
@deberabelay4823 4 ай бұрын
መስተፋቅር አስርታበት ይሆናል እንጅ. በጤና አይሆንም መቸም ይሄ መተት የሚባል ነገር የስይጣን ስራ ሀገራችንን ወሮታል
@user-fx6kt9xt2q
@user-fx6kt9xt2q 4 ай бұрын
Setiyo habibi falgi liji yim mare ok
@user-in8cy5go5p
@user-in8cy5go5p 4 ай бұрын
Wey god betam yasaznal Eigzaaebihr ykr ybelen 💔💔💔
@user-nd8dt2qe1i
@user-nd8dt2qe1i 4 ай бұрын
ባለጌ ልጅ ከማሳደግ ቢሞት ይሻላል
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 4 ай бұрын
የኔአባት ተረጋጋበመተትነው ልጁንየያዘችው ይገርማል😢😢😢😢አይዘመን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
😔😔የ አባትክ ድንጋጤ ራሱ አንተን እንዳትሞት እንዳትድን ነው 😔ሚአደርግክ 😔😔🤮🤮ሴትዋም አምላክ 🤲🏿ይፍረድሽ አባትና ልጅ አለያይተሽ አምላክ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿ፍርድን ይስጥሽ
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 4 ай бұрын
ይህን አይነት ልጅ ከመውለድ ቢቀርስ😢😢
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 4 ай бұрын
እዚህ ምድር ላይ እስካላችሁ ድረስ መገኘታችሁ አይቀርም ቅሌታሞች የተረገሙ ግን ልጁ በጤናው አይደለም ተንኮል አስባነው ከእድሜ እኩያሽ ጋር መኖር አቅቶሽ በሽቃጣ ዘልዘላ ወይ ዘንድሮ እንደሙት ቆጠረው እኮ አባቱን ደደቦች አባትየው እድሜህን ሊያሳጥሩ ነው አይዞህ
@DagmewWelataw
@DagmewWelataw 4 ай бұрын
መናገርክ ትክክል ነው እውነትን እውነት እያልን ውሽትንም ቦታ ካልተፅየፍነው ስልጣኔ የለም እስዋ ምንም ችግር የለባትም ምክንያቱም እስዋ የተበላሽ ዝምድና የላትም ልጁ ቆንጅየ ዶማ ነው የሱ አባት እየሱስ ነው አላዛርን እንደቀስቀስው የሱን እናት ከሙት አንባ ሊቀስቅስለት ይፈልጋል ሳያፍር ብቀላ ይላል የእጁን ያገኝል እግዚአብሔር ዋጋ ክፍል ነው
@user-vu1vg7xc4m
@user-vu1vg7xc4m 3 ай бұрын
እንደተለመደው ዘንድሮ ያልታየ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 4 ай бұрын
ተዋቸው ጥፋቱ በቤታቸው የሟች እንባ ወይም አባት አስተዳደጉላይ እርግማን ይኖራል የእጂ የእጁን የሚባለው አይነት ይመስለኛል
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 4 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ያባቱን ሚስት የነጠቀ የተረገመ ይሁን
@gcy3510
@gcy3510 4 ай бұрын
ምሥትም ልጅም በለጌዎች ነቻው አበት በጣም ምሥክን ነው ያራሱን ሕዋት ማምራት አለበት አሁንም ልጁ ልበቃለው እያሰበ ሥለሆነ ጥንቃቄ ማድራግ አለበት
@samkwt5568
@samkwt5568 3 ай бұрын
ማፈሪያ ናቸው በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደርስን ማርን ይቅር በለን
@asefshgebreweldi4618
@asefshgebreweldi4618 3 ай бұрын
በልቡ ኣይደለም መስተፋቅር ኣድርጋበት ነው ድረሱለት
@AhmadAlhabashe-sq4nc
@AhmadAlhabashe-sq4nc 4 ай бұрын
በጣም ግፍ ነው
@aminattube4607
@aminattube4607 4 ай бұрын
ልጅ ግን ወደ አይመሠለኝም
@Firehiwot-pm9hr
@Firehiwot-pm9hr 3 ай бұрын
እግዚአብሄር በቸርነተ ይጠብቅህ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 4 ай бұрын
L Feel sorry for the father
@gebeyaneshguangul1471
@gebeyaneshguangul1471 3 ай бұрын
Beretayna jegen
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ለአመታት ባል የደበቀው ጉድይፋ ወጣ
51:41
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 103 М.
ጉድ ነዉ በመኪና አደጋ  ሞተ የተባለዉ  በረመዳን መጣ
1:07:59
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 156 М.
ለ ታዋቂው ሞዴል የተሰራው መስተፋቅር አባት ላይ አረፈ
34:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 67 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН