ለአመታት ባል የደበቀው ጉድይፋ ወጣ

  Рет қаралды 101,326

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

3 ай бұрын

ለአመታት ባል የደበቀው ጉድይፋ ወጣ

Пікірлер: 786
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ያልተመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል ❤❤❤❤😍
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 ай бұрын
🎉
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 2 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ማለቱ ግን አልበዛም ስደቱን ስለደበቀን ነው እንጂማ ከሀገራችን የበለጠው ጉድ ነው ተሸክመን የምንኖረው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@Zinashtulu
@Zinashtulu 2 ай бұрын
መፋታት አታስቢ አህቴ አቡነ ሃራ ደንግል ጸበል ወሰጀው አባክሽ አይንጠላ ነው አግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 ай бұрын
ፅበል. ውሰዱት ይድናል. አይዛሽ. እግዛአቢሔር. የፈቀደው ሁሉ ይሆናል. ❤❤😢😢😢😢❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 3 ай бұрын
አይነጥላ ነው ፀበል ሒድ ስገድ ፀልይ የአምልኮት ጊዜ ይኑርክ አባቴ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
የእዉነት ከወደድሽዉ ጠብቂዉ በሀይማኖቱ ይታከም እስካሁንም ጠብቀሻል እህቴ ❤❤❤አንችም ወደሽ አይደለም እሱም ወዶ አይደለም❤❤❤❤
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 3 ай бұрын
አይነጥላ ነው ፀበል ሂድ የኔ ወንድም፡፡
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
በጣም ታጋሽ ሴት ነሽ የሁን ሴቶች አንድ ቀን አይታገሱም የመገረዝ ችግር የለውም ሌላ ተጨማሪ ከሌለው ሆስቢታል ሄዶ መገረዝ ይችላል
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 3 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት አይነ ጥላ ነው እደዚህ የሚያደርገው ለውሳኔ አትቸኩሉ😢😢
@shemim6079
@shemim6079 3 ай бұрын
አይታችሁ ስጨረሡ ለኮሜንት ትደርሳላችሁ በላይክ እንጂ በኮሜንት አትጀምሩ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 3 ай бұрын
በመሀል ልጅቷ ገብታበት አበላሸችበት ቻናሉን
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
የምወድክ ምርጡ ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣክ እረ በማርያም እስክንድር ጠፈብን ፈልጉልን
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 3 ай бұрын
እሚነገረን አካል አጣን እስክድር በሞቴ ብትነግሩን ምን አለ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
እስክንድር ማነው ረሳሁት
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
@@nefisasemane የክህሎት ዩቱብ ጋዜጠኛ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
@@NaNa-lw3xq የአላህ የለም እንዴ ግራ ገባኝ የሡ ቪድዮ ሥለማይመጣልኝ አስታወስኩት ሥልክ ሥለቀየርኩ መሥሎኝ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
@@NaNa-lw3xq ግን የሠው ቪድዮ ሼር ያረጋል
@ereegt6153
@ereegt6153 3 ай бұрын
ልጁ ቢያሳዝነኝም ልጅቱ ግን ሂወት ያሥፈልጋታል እሚሥተካከል ከሆነ ትንሺ ትጠብቀዉ እስካሁንም ቆይታለች ፈጣሪ ያግዛችሁ አተንም ድነህ ለማየት ያብቃን
@KidistHaile-et7ob
@KidistHaile-et7ob Ай бұрын
፨አግዚአብሔር ይጨመርበት ወንድሜ የሁለቱም ህመም አለው።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
የኔወድም ሲያሣዝን ወደ ፀበል ዉሰዱት ይድናል ልድግል ማርያምልጅ የሚሣነዉ ነገር የለም😢😢😢
@user-id6jt4uu1o
@user-id6jt4uu1o Ай бұрын
የኔ ወድም ፀበል ወሰደው አተ ማለት ጅግና ነክ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ወደእምነት ቦታዉሰዱት ኢንሻአላህ የአለማቱጌታ የሚሳነዉየለም ወደእምነትቦታዉሰዱት በጣምያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@zelekekache9756
@zelekekache9756 3 ай бұрын
እሷም አይፈርድባትም ስንሰማ ጭራሽ መፍተሔ የማገኝልኝ ነው እያለ ነው ብቻ እግዚአብሔር በመሃላቸው ጠልቃ ይግባ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 3 ай бұрын
ፀበል ሒድ ወድሜ አይዞክ አባቴ አሰዘንከኝ በእውነት አይነጥላ ነው የቡዳም መንፈስ ሊሆን ይችላል እና ፀበል ሒድ😢
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 3 ай бұрын
የእውነት ዮኒ ዘንድሮ መልካም ነገር መስማት ቀረ ማለት ነው ኦ አምላኬ እግዚአብሔር መልካም የምናሰብ ያድርገን አሜን ትዳር ከባድ ነገር ነው እና ቀድሞ ማንነታችንን መተዋወቅ አለበት አሁን አሁን በጣም ያስጠላል የሚታየውም የሚሰማውም በአጭር ጊዜ ፍቺ ከባድ ነው ምን ያህል ጎዶሎ እንዳለሁ ያስታውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏
@terhasberhane71
@terhasberhane71 3 ай бұрын
ፀበል ውሰጂው እሄ መተት ነው እጂ ካልተ ቆረጠ ምንም ቸችግር የለውም አይዞህ ጭንቀት መጥፌ ነው አግጂው የምታፈቅሪው ከሆነ ጌታ ሁሉ ይችላል
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 ай бұрын
ፀበል መውሰድ አለብሽ አይነ ጥላ ይሆናል ወደ ፀበል ህንዶች አይገረዙም ነገር ግን ይወልዳሉ ።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 ай бұрын
EROPE AMERICA ABEZHAGAW NECHOCHU AYGERZUMEN SO ALMEGERZE KEZHI GAR MEN AGENAGEW KASEFELGEM TELKE HONOM MASENESAT YECHALALN ENDEWM ANDAND SEWCHE WEYENEM AFERIKA WEST YEMIGERZUT YETEMALA YENETHENA METEBEKYA SELELILACHEW INFECTIONS ENDAYHONENA LILA NEGER ENDAYASEKETELEBACHEW BIGERZUM AYKEFAM LEZA NEW GERZAT ENA BEBEAL DEGMOM ALE ENA YEFELGEYASGERZAL YALFELGE MEBETU NEW 2GAW DEGMO YALTEGERZU WENDOCHE BEANDE SEW AYKOYOUM AREFEW AYKEMETUM YEHINENEM BELEW YEMIGERZU ALU
@user-jm7sb6vr3s
@user-jm7sb6vr3s 2 ай бұрын
ልጅቷ ጠንካራ ነች ሥሜታም ብትሆን እሥካሁንም ባልጠበቀችው ነበር
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 3 ай бұрын
100k. ገባህ። መብሩክ ወንድማችን
@abest4396
@abest4396 3 ай бұрын
አላህ ይርዳህ የኔ ወንድም ማስተካከል የማይችል ከሆነ እስከ መች ደብቀሀት ይሆናል
@tube21217
@tube21217 3 ай бұрын
❤ፀበልዉሰዱት❤በማርያም❤አይነጠላነው❤ያለበት ምክናይቱም❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 3 ай бұрын
ስሜት ከሌለው ከማግባቱ በፊት ወደ መፍትሄው መሄድ ነበረበት ወደትዳር ሳይሆን መቅደም የነበረበትህክምና ነው እና የሰውልጅ አግብቶ ዝምብሎ ማስቀመጥ እራሱ እራስ ወዳድ ነት ነው
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የለመኑትን አይነሳም የሚሳነው ነገር የለም ቢዘገይም የሚቀድመው ነገር የለም አይዞህ እኔ የተደረገልኝን ላንተም ያድርግልህ ተስፋ በቆረጥንበት ስሐት ከች ይላል ይሳነዋል እመብርሃን ትዳብስህ ጥሩ ዜና እጠብቃለን እንጸልያለን 🙏🙏🙏
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 3 ай бұрын
ወድማችን ፀብል ሄድ ለእግዚአብሔር የሜሳነዉ የለምና በሃይማኖትህ ፅና አይዞህ 💔🙏
@fitztek8119
@fitztek8119 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው! አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ስራችን ሰይጣንን ያስቀናል። የማንሠራው ኃጢአት የለም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 3 ай бұрын
አሜን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስህ ፀበል ተጠመቅ ይሄ አጋንት ነው አለመገረዙ ምንም ችግር አያመጣም የኔ ጓደኛ የሌላ ሀገር ዜጋ ናት በሀገራቸው ባህል ግርዛት የሚባል ነገር የለም አለችን
@user-bg8oy5po8r
@user-bg8oy5po8r 2 ай бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ነህ ልጅቷን ፍታት የራሷን ህይወቷን ትምራ ተዋት።
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ እስክንድር ጠፍተሀል እኔም በሌላ password መጥቻለሁ የእስኬ ወዳጆች Like አድርጉኝ❤❤❤
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ውሰጥህን የምታውቀዉ አንተና አንተ ብቻ ነህ በሸታውን የደበቀ መድሃኔት አያገኝም ሰለዚህ አይዞህ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 3 ай бұрын
እህቴ ፀበል ህክምና ውሰጅው ደሞ ገናናቹህ እብራቹህ መኖር ከጀመራቹህ አመት እኳን አልሞላቹሁ እና እየወደደሽ ጥለሽው አትሂጅ በማርያም😢😢
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 3 ай бұрын
አይነ ጥላ ይሆናል ፀበል ተጠመቅ
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 3 ай бұрын
ወዴ ሰለም ነዉ አን ግን እንዘ ንኝ አይነጥላ ማለት ነዉ 😢😢
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 3 ай бұрын
አማርኛ ብዝ አይደለም የትግራይ ልጅ ነኝ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 3 ай бұрын
​@@dhhduruhduduf9202አወ አይነጥላ ከባድ ነዉ😢😢
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 3 ай бұрын
😥😥😥
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 3 ай бұрын
አፍ አን ጋል 15ሰብአይ አኢትይ ድሕረ 2ወርሓ ተፍለላና አና8ዓምት ገብረ ደሓረአ ሰብአይ አይአትከይ ወዴ ሕዳር ደይትብረ ብላወና ቤተሰብ ግን አን ወላ ሓድ ሰብ አይፍቅርይ እግዚአብሔር ብሰላም ናብ ዓደይ ከምላሰ ብቻ
@LinaKAdir-es8wy
@LinaKAdir-es8wy 2 ай бұрын
😮😅😅በጣም ያሰዝናል ልጁም ልጅቷሞ አላህ ይርዳው እንደእኔ ትዳር ውስጥ መግባት አልነበረበትም ልጅቷ በጣም ትግስተኛና ቻይ ነች የሴት ጀግኒት ጋዘጤኛ በጣም ብቃት ያለው አንበሳ ነው በርታ ወንድማችን
@LizaZerabrukNuguse
@LizaZerabrukNuguse 3 ай бұрын
የኣቡነ አጭገ የውሃንስ ጸበል ልስጥህ ወንድሜ ትፈወሳለ ታሪክህን ይቀይርሃል
@SarahFikere
@SarahFikere 2 ай бұрын
አቡነ እጪጊ የዋሀንስ እምነታቸው ማር ነው እህቴ
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 3 ай бұрын
መጀመርያ ፀበል ዉሰዱት ከዛ ህክምና ነዉ መፍትሄዉ 😢😢😢ወይኔ ሲገረዝ የእቃዉ ጫፍ ቆርጠዉበት እኮ ነዉ ምንም ኣይነት ስሚት የማይሰማዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
@bbhh211
@bbhh211 3 ай бұрын
ወንድሜ አሳዘንከኝ የፍቅር አምላክ ይርዳህ ባለቤትህ በጣም ጨዋና አስተዋይ ነች ህክምና እምትለውን ተወውና ወደ ጠበል ሂድ ትድናለክ ሚስቱም ተጠመቂ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው በተለይ ደግሞ ወደ ጠንቋይና ደብተራ ቤት ሂደህ ከሆነ ተጠቂ ነህ በመንፈሱ ስለዚህ ወደ መንፈሳዊ ቦታ ሂድ ወንድሜ ትድናለክ
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 3 ай бұрын
በትክክል ፀበል ነው መሄድ ያለበት ይህኮ መንፈሱ ነው ልጅ እንደሚፈለጉ አውቆ ነው የመንፈሱ ሴራ ነው ይህ እማ ፀበል ተጥምቅ ወንድማችን
@naidalo5047
@naidalo5047 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 3 ай бұрын
አይነጥላ ነው የምር ያጋጥማል አይዞህ😢
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 2 ай бұрын
ፀበል ይህድ አይ ጥላ መንፋስ ሊሆን ይችላል ፀበል ይሄድ
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳው❤ የፍቅር አምላክ ይርዳው ነገሩ ብከብድም በጣም ነው የሰዘነኝ አይዞህ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 3 ай бұрын
እንዴ !ያለመገረዝ ሊሆንማ አይችልም ! እንደሱማ ከሆነ አውሮፓውያን ታዲያ ለምን ይወልዳሉ?
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 3 ай бұрын
መጀመሪያ በደብ ስሚዉ አልተገረዝኩም አላለም ስሚና መፍትሄ ከሰማሽ ሹክ በይዉ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
ዮኒየ አይ የዘዱሮ ነገር አያምረም ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን እኮ እና በስው አገረ የምትኖሩ እህቶችየ የማታ እንጀራ ይስጠን ከምንስማን ከምናያየው እግዚአብሔር ይገስፀው 😢😢😢😢
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 2 ай бұрын
እኛ አካባቤ ሢያገብ ነው የሚገረዙት አሁንም መገረዝ ይችላል
@mesfinmekonnen1809
@mesfinmekonnen1809 3 ай бұрын
ይሄንን ካወክ ለምን አገባህ አንድ ቀን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም በልጅቷ ህይወት ነው የቅለድከው
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
በትክክል ልጅ እራስ ወዳድ ነው
@genetdenidir7421
@genetdenidir7421 Ай бұрын
ትክክል ልጁ እራስ ወዳድ ነው
@good8574
@good8574 3 ай бұрын
ኣንተ በጣም እራስ ወዳደ ነህ ምክንያቱ እንተስ ችግር ደርሶብህ እሶን ግን እየበደልካት ነው ውንደሜ ምክንያቱም ሴት እኮ ናት ቢያንስ እውነቱን ልትነግራት ይገባል ግን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ኣይቶ ኣንተን ይፈውሳት
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ነው ከባድ ነው
@user-dc7ii6gx2y
@user-dc7ii6gx2y Ай бұрын
የኔ ወንድም አትጨነቅ ትድናለህ ይቻላል ዎናው አመን የምትድንበት አገናኝሀለው ግን ህክምና ምንም መፍቴ የለውም እንዳንተ አይነት ችግር ያለበት 3 አግብቶ ፈቶ ዛሬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ነገር ተፈቶ አባት የሆነ አለ pls tsafelgn
@user-dm6ly1ct1o
@user-dm6ly1ct1o 2 ай бұрын
እና ምን ችግር አለው እኔ ያልተገረዘ ባል አግብቼ ወልጃለሁ ግን አስገረዝኩት ምንም ችግር የለውም ለዛውም ወንድ ልጅ ነው የወለድኩት ከኔና ከሱ በስተቀር ማንም ሳይሰማ ሁሉንም እኛ በድብቅ ጨረስን አሁን ግን የአራት ልጆች እናት ነኝ የኔናት ለምን በግልፅ አታወሬም
@genetshemeles2455
@genetshemeles2455 Ай бұрын
ሴት ሆነሽ ለዚያውም ወንድ ልጅ ወለድኩ ትያለሽ ሴት ብትወልጅስ ምንድነው ልዩነቱ የሴትን ጾታ ዝቅ የምታረጊ ጀዝባ
@user-cm1ri4ip5z
@user-cm1ri4ip5z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
ያልተገረዘ ወንድ ፍቅር አይሰራም ያለው ማነዉ ትቀልጃለሸ ባልሸ ችግሩ ሌላ ምክንያት ካለው ይናገር ይሄ ምክንያት አይሆንሙ
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 2 ай бұрын
የኔ ውንድም ኡፍፍ ሲያስዝን ከመዳህኔትህ ፈጣሪ ያጋጥምህ😢😢😢😢😢😢
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 3 ай бұрын
I am so sorry for both but he should see a Dr
@alembanchimamo142
@alembanchimamo142 2 ай бұрын
እራስ ወዳድ ነህ ብዙ ነገር ተመካክራችሁ ማረግ ትችላለሁ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 ай бұрын
ያለመገረዝ ችግር የለውም ፈረንጆች እኮ አይገረዙም ሌላ ችግር ይኖረው ይሆናል እንጂ አለመገረዝ የሚያመጣው ችግር የለውም።
@SabaWedaju
@SabaWedaju 3 ай бұрын
ምርጥ ወንድማችን በሰላም መጣክ
@mamituyegezu4474
@mamituyegezu4474 3 ай бұрын
መገረዝ ይችላል ሀኪም ቤት
@rtfdift143
@rtfdift143 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትክክል ነህ እነሱም ያሳዝናሉ።
@annagizaw5479
@annagizaw5479 2 ай бұрын
እርዳዉ ወንድሜ መፍትሄ አግኝለት ወንድሜ ለመፍትሄዉ ተዘጋጅ እሷ ብትሄድ ሌላ አለች ችግርህን ፍታዉ
@user-em1uc4wl2i
@user-em1uc4wl2i 2 ай бұрын
ችግሩ እሳ ቢሆን የጋብቻው እለት ነበር ጥላት የሚሆደው አሁንም አንተ ለራስህ ህይወት ብቻ ነው የምታስበው እሳስ እስከመቼ ነው የምትጠብቀው
@habibisahar
@habibisahar 3 ай бұрын
አላህ ያሽረው ያረብ ሁሉን ነገር ማድረግየቸለው እሡነው👌
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 3 ай бұрын
የድግምት ነዉ የመተት ነዉ ነስሐ ገብተክ ፀበል ሂድ የመምኽር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጥ ወይም ደዉልለት ጋዜጠኛዉም የመምኽር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አገናኜዉ እባክኽን በእመብርሃን አገናኜዉ
@EmuHabesha-bs6md
@EmuHabesha-bs6md 2 ай бұрын
እባክሽ ታገሺና ፀበል ውሰጂው
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 ай бұрын
ምናልባትቱ ያሰበው ስገረዝ ችግር አድርስውብኝ ነው ብሎ አምኖ ይሆናል እግዚአብሄር መፍሄ አለው ግምትም ይሆናል ፅበል ይሂድ ጋዜጠኛው ንደሞ ለውንድ ልጅ ከባድ ነው ያለልጅ መኖር እያልክ ነው ልጅ እኮ ፈጣሪ ካልፈቀደ ጤነኛውም ሰው ልጅ አያገኝም ከቻክ ልጅታን አሳምናችሁ ትንሽ ትጠብቀው ፀበል ውሰዱት
@heymib.a2274
@heymib.a2274 2 ай бұрын
ፀበል ውሠዱት ይድናልል ማራምን መተት ነው የግርዛት አይደለም
@tawakan9600
@tawakan9600 3 ай бұрын
ያረቢ የኡት ኢደዚ አይነት ኬዚ ያለበቸው ልጆች በጠም ነው ምየሰዚኑኝ አለህ የስተከክልላቹ
@user-vq7lt6py8k
@user-vq7lt6py8k 3 ай бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል ልጁ አፍሮ ነው ይሄ ቤተሰቡ ናቸው የጎዱት ግን መገረዝ ይችላል በምስጥር አኪም ቤት ጠርተው ምንም ሰው ሳይሰማ ይ ግርዛል ግን ላኪም ማማከር ነበር በሚድያ ከማውራት እኔ የማውቀው ሚስጥር ነበር ሳይገርዝ አድጎ በሚስጥር ታላቅ እህቱ አስገረዘችው 25 አመቱ ቀላል ነበር
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 3 ай бұрын
አይዞህ እባክህ ወድሜ ፀልይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 43:58 44:00
@Abay-yi7to
@Abay-yi7to Ай бұрын
እደው እንድህ አይነት ኬዝ ያለባቸው ሠወች ወደትዳር መግባት የለባቸውም የሠው ህይወት ማበላሸት ነው አንችን ማጣት ምናምን ይላልደ ሠራተኛ ቀጥረው አርፎ መኖር አለባቸው ማንኛው ተጋቢ ከመጋባቱ በፊት ነገሮቹን ቸክ ቢያረግ ጥሩ ነው ከዚህ ታሪክ ሌላ ሁለት ሠወችን አውቃለሁ ነውር ነው
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 ай бұрын
በጣም ያማል እባካችሁ. እርዱት አላህይርዳዉ. ያረብ😢
@fotofoto378
@fotofoto378 2 ай бұрын
ችግሩን ተፈትቶ መጨረሻውን ታሳውቃናለህ ብለን እናምናለን ለልጁም በበለጠ ፀበል ቢጠመቅ የበለጠ ነው ህክምናው እንዳለ ሆኖ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 3 ай бұрын
ቀላል እኮነው ባለመገረዙ ሲክስ ማድረግ አይችልም ማለት አይደለም ስንፈተወሲብ ከሌለበት በቀር ።ሽንፈተወሲብም ይሁን አለመገረዝ ።የህክምና መፍትሔ አለው ።እንደ ሕክምና ባለሞያ ነቴ ።በስራ ልምዴ ብዙ ሰዎች በዚህ እድሜ ።ግርዛት ተሰርቶላቸው አግብተው ወልደዋል።ሳይገረዙም ያገቡ የወለዱ ሰዎችን አውቃለው በውጪውም አለም አሉ ሳይገረዙ የሚወልዱ የሚገቡ አሉ።❤
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ 😔😔
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 21 күн бұрын
ኣይነጥላ ነው የምር ይገጥማል ኣይዛቸሁ😢ወደ ፀበል ውሰጂ እህቴ 😢
@yesuusgooftaa266
@yesuusgooftaa266 3 ай бұрын
Uuuuufffffiiiii waaqayyoo qaama haaraa siif haa laatu maqaa yesuusitin!!!!!!!!!!!!! Be geta be Eyesus simi ✋✋📖📖📖🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔
@portogalwc8822
@portogalwc8822 3 ай бұрын
ባየሱስም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 3 ай бұрын
ልጅ እኮ እግዚአብሔር ስጦቶና እኮነው ተማፀን ቅዱስ እሩፍኤልን አትመኪ አችም ላትወልጅ ትችያለሽ እንደዚ ትያለሽ ክፉ ሴት
@zemyeendris
@zemyeendris 3 ай бұрын
እ ከንፋስ አትወልድ መችስ ስበቡን እሱ መች አደረሰና ክፉ ሴት ትያታለሽ አንዳንዶቹ ቢሆኑ በንጋታው ነው ቁጭ አድርገውት የሚሄዱት ነበር ሆሆ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
መፍረድ ቀላልነዉ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሰራተኛው እኮ አይደለችም መጀመሪያ ራሱን ማስተካከል ነበረበት ክፉና ራስ ወዳድ ሰው ነው ቆሻሻ
@mareabiga
@mareabiga 2 ай бұрын
ወረኛ ኦወነቷን ነው ስሜት አላት ሰው እኮ ነች ሌላውን ትተሽ
@mareabiga
@mareabiga 2 ай бұрын
አንዳናድ ሰው ደሮሶ ፃድቅ ልሁን ይላል
@user-rr8vb7zp9m
@user-rr8vb7zp9m 3 ай бұрын
አላህ ያግዝህ ወንድሜ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
መገረዝ ይችላል ችግር የለውም እህቴ ፀበል ይፀመቅ
@TirueBiruk
@TirueBiruk Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም😭እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ
@Yani-ld3jz
@Yani-ld3jz 3 ай бұрын
ለምን፣አገባል፣መጀመሪያ፣እራስህን፣ማስተካከል፣ነበርብህ
@tsehaydebela6101
@tsehaydebela6101 Ай бұрын
You're the best.
@kalkidandeguale304
@kalkidandeguale304 3 ай бұрын
መንፈስ ሊሆን ይችላል ጸበል ይህድ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 3 ай бұрын
ወደ ሀይማኖት ቦታ ወሰጅዉ ተረጅዉ እሱም ወዶ አይደለም😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ጌታ ይርዳቹሁ😢😢😢😢😢😢
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u 3 ай бұрын
Fetry yerdak yeftalik wendemachen yoni yene jegnaa ❤siwedik ekoo
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እስካሁን ከጎኑ ሆነሽ በድንገት ሳያስበው እለየሀለው ማለትሽ ትክክል አይደለም ተረጋጊ አሁንም መገረዝ ይችላል ከሱጋ ሆነሽ የእውነት ፍቅር ነው የሚሰጥሽ ያስታውቃል እኛ ችግራችን ከሚያፈቅረን ይልቅ የምናፈቅረውን ነው እንደዚህ ማድረግ ዬለብንም በትክክል መኖር ያለብን አፍቅረነው አምነነው ልባችንን ከሚሰባብረው ወንድ ሳይሆን የሚወደንን ነው ለሂወታችን መምረጥ ያለብን ትዳርሽን ላይ እርጊ የዛሬ ሰው ጥሩ መካሪ መስሎ ይቀርብሻል ነገ ቆሞ ቀር ብለው ሲማግጡብሽ ታያለሽ ወደ እራስሽ ተመለሺና ማስተካከል ያለብሽን ነገር አስቢ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ አይዞአችሁ ጀግናችን በርታልን አድናቂክ ነኝ❤
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 2 ай бұрын
ወይኔ በጣም. ያሳዝናሉ. እግዛብሄር. ይርዳችሁ
@jesusislord2664
@jesusislord2664 3 ай бұрын
Ye egziabher kal min yilal hizbe ewket kematatu yetenesa tefa yilal
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 3 ай бұрын
ፀበል ዉሰዱት አይነጥላ ይሆናል
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
ግርዛትከሆነ ችግር የለዉም እማይቆም ከሆነነዉችግሩ ስንፈተወሲብየሚባለዉ ነገርመሠለኝ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 ай бұрын
ሰው የጨረሰው እግዚአብሔር ይጀምራል ወንድማ ፀሎት ቤት ህድ እግዚአብሔር አዋቅ ነው
@Maram-zk3ml
@Maram-zk3ml Ай бұрын
ሲጅመርአችብትፈልጊዉሚዲያከማዉጣትሽበፊትአኪምማማከርትችይነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sdjarsoo
@Sdjarsoo 3 ай бұрын
Woowwuuu Cgr Bro 100k sila gebak
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 ай бұрын
አይ የኔም አጎት እድህ የሚያመው ነበር ለእናቴ ወንድሞ ብቻ ሳይሆን አባቶም ጭምር ነበር ግን እኛ ሳንወለድ በፊት ነው የዳርት ሲፋቱ የሴቲቱ አባት ምድነው ችግሩ ስባል በጣም ክፊ ክፊ ቃላት ተናገረኘ አለይ አያቴ ብቻ እኛ ተውልደን እኛን አሳደገን ዳረን እህቶቹ በጣም ስለሜወዱት የኔ እናት እኔን ሰጠይው አንድቱ ወንድ ልጅ ሰጡት በደስታ እየኖረ ስደት ወጣነ እኔም አብሮኚ የሚያድገው ወንድሜም ስደት ወጣን ስደት በወጣሁ 1አመት ከ6ወር ሲሆነኚ በስልክ ዛሪ ካላገናኘችሁኚ በየ በጣም ሳለቅስባቸው ወንድሜ ስልኮን አስቱ ዛሪ አጎቴን ካላገናኘችሁኘ ስለው 7ቀኑ ከተቀበረ አለኘ በስልክ ካገኘሁት 1 ወር ሆኖኘ ነበር ያን ወቅት ያማን ወላህ እፍፍፍ አላህ በጀነት ያገናኘችሁ በሉኘ
@etho826
@etho826 3 ай бұрын
የአትብ ሀገር እህቶቼ እውዳቸዋለው በርቱልኝ ላይክ በሉኝ እስኪ ልወቃችሁ😢😢😢
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r 3 ай бұрын
ፀበል ሄድ ወንድሜ አይዞህ ትድናለሄ ፀበል ሂድ
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 3 ай бұрын
አላህ ያሺርህ ወድሜ
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 3 ай бұрын
እፍ. ሲያሳዝን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 ай бұрын
ፀበል ሂዱ ፈጣሪ ይፈታዋል አንቺም ተረጋጊ እስከሞት ድረስ ነው
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፀበል ይህድ የሰይጣን ስራ ነው ይድናል መድሀኔያለም ይረዳክ❤❤😢😢😢
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 57 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 36 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
ለ ታዋቂው ሞዴል የተሰራው መስተፋቅር አባት ላይ አረፈ
34:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 67 М.
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 3 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 10 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Умная собака спасла добрых людей
1:00