//የቤተሰብ መገናኘት// "አባት የለህም ለሚለው ለልጆቼ ጥያቄ መልስ አጊንቻለሁ..." የአመታት ጥያቄ መልስ አገኘ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 279,751

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 418
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 6 ай бұрын
በእውነት ከሁሉም የአስለቀሰኝ የአባቱ ንብረት አለ አስረክባለሁ አሉ ትልቅ እናት ፈጣሪ እድሜ ይጨምርሎት ከጤና ጋር ትልቅነት ይህ ነው በጣም እውነተኛ እናት❤❤❤❤❤
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ የተከበረ ቤተሠብ አይተውት ለማያውቁት ልጅ የአባቱን ንብረት ጠብቀው የሚያቆዩ ዘራችሁ ይባረክ ከፍ በሉ
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
በንብረት በሚፋጁ ቤትሰቦች ዘመን፣ የት እንዳለ ለማይታወቅ ያጎት ልጅ ንብረት ጠብቀው የሚገኙ ድንቅ ቤተሰብ ❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 ай бұрын
እንዴት ሀቀኛ ቤተሰቦች ናቼው ክህደት በበዛበት ዘመን ንብረት አለ ውሰድ እሚሉ ዘራችሁ ይባረክ🙏🥰
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 6 ай бұрын
ለትንሽ ተላለፉ😢 ህይወት እንዲ ነች የአባቱ ዘመድ ጥሩ ሴት ነች የአባቱ ንብረት አለ አለች እድሜ ይስጥሽ ሰውየው ያሳዝናል አላገባ አልወለደ 😢 ነብሱን ይማር
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
እማዬ ሺ አመት ኑሪልን የአባቱን ንብረት ስለጠበቅሽ
@fasikafyissa
@fasikafyissa 6 ай бұрын
በጣም ታማኝ ሴት በእውነት በጣም ሰርፕራይዝ አርጋኛለች እውነተኛ እናት አገኝ
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 6 ай бұрын
ጥሩቤተሰብናቹ በዚሰው በተጨካከነበት ዘመን ንብረት ሳታባክኑ ልጂ ይመጣልብላቹ የጠበቃቹ ቃልኪዳነኛ ናቹ ልትመሰገኑይገባል ❤❤❤
@monahussen5232
@monahussen5232 6 ай бұрын
እምነት እማያጎሉ የምድር ተስፍዎች ናቸው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 6 ай бұрын
በትክክል ትልቅ ሰዎች ናቸው ሀቃቸውን ይዘው ልጅን መጠበቅ ለካ ሀገራችን ተስፉ አላት ክብር ለእናንተ ይሁን
@haregewynmengestu6281
@haregewynmengestu6281 6 ай бұрын
E05​@@birtukanadmase194
@Chane2124
@Chane2124 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ ወንድሜ በአደራ የተቀበሉትን ንብረት ልጁ ይመጣል ብሎ በእምነት ማስቀመጥ ትልቅ ነገር ነው ። እንድህ አይነት ደጋግ እናቶችን ያብዛልን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 6 ай бұрын
ዛሬ በቁም የሰው ንብርት በሚቀማበት ግዜ የስው አደራ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ጨዎ ቤተሰብ ነው ያገኀህው አንተም አክብር ያዝ!!!!!!!
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 6 ай бұрын
እረ ተዉ ያች ያለቀሰች እህት እምን ደረሰች አሳዉቁን ዛሬ በጉጉት ጠብቄ ነበር እሷ ትቀርባለች ብየ እስኪ እንደኔ በጉጉት የጠበቃት
@meseretkassegn5552
@meseretkassegn5552 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@zedalyu3523
@zedalyu3523 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ሁኖብኛል😢
@user-uu3es9bu9x
@user-uu3es9bu9x 6 ай бұрын
እኔም ሁልጊዜም እሳን ነበር እምጠብቀው
@hadeyahadeya293
@hadeyahadeya293 6 ай бұрын
እኔም በጣም ሁሌ ነዉ የማስባት
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 6 ай бұрын
የሁላችምም ጥያቂ ነዉ የዛች ልጂ ነገር በተርፈ እኳን አደር
@wubalemtelake1427
@wubalemtelake1427 6 ай бұрын
ሰው በንብረት እየተገዳደለ ባለበት ጊዜ ይኑር ይሙት ለማያውቁት ልጅ ንብረት አስቀምጦ መጠበቅ በጣም ትልቅ እምነት ነው እንኳን አገኛችሁት ሁላችንም ከዚህ መልካም ቤተሰብ ልንማር ይገባናል እላለሁ
@tsedeywondyfraw
@tsedeywondyfraw 6 ай бұрын
የሚገርም ነው የእግዚአብሔር መንገድ የገባቸው እውነት ቤተሰብ አገኘ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 6 ай бұрын
ወላሂ እንዴት ልብ ይነካል ለትንሽ ተላለፉ😢😢😢 ያአላህ አንተ የወሰንከው ሆነ እንግዲህ😢😢😢😢
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 6 ай бұрын
ዬኒ እባክህን ወንድምዋን ለማግኝት የመጣችው ልጅ ውጤቱ ከምን ደረስ እባካችሁ አሳውቁን ሁልግዜም ልቅሶዋ ፊቴ ላይ ነው።
@danielwubet4558
@danielwubet4558 6 ай бұрын
ምን አይነት ታማኝነት ነው በዚህ ዘመን እውነት የተባረከ ቤተሰብ እውነት ዘርማንዘራቹ ይባረክ ተባረኩ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ የተቸገረን ሁሉ ነጃ ይበለው አገራችን ሰላሙን ይመልስልን
@dao-107
@dao-107 6 ай бұрын
የእግዛብሄር ቤተሰብ ናቸው ። እናታችን ጨዋነት ታማኝነት ለልጅ ልጅ ይተርፋል ይሄ ትልቅ የሂወት ትምህርት ነው ለሰው ዘር በሙሉ። ታማኝነት🥰
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 6 ай бұрын
absolutely right 👍👍🙏🙏🙏
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 6 ай бұрын
በመዳም ስራ ወገቤን ታምሜለሁ ዱአ አድርጉልኝ ቅመሞችየ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ 😢😢
@luluwello1583
@luluwello1583 6 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያበርታሽ እህት
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 6 ай бұрын
አላህያሽርሽሀቢቢቲ አብሽሮ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 6 ай бұрын
አብሽሪ ብርድ ይሆናል እራስሽን ጠብቄ
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 6 ай бұрын
መድሀኒቱን ንገሩኝ እስኪ😓😓
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ ወንድሜ 🙏 ቃላቸውን የጠበቁ ትልቅ ቤተሰብ ነው ያለክ በዚህ ሰአት ሰው በተጨካከነበት ጊዜ የሰው አደራን ጠበቆ ማቆየት ትልቅ አስተዋይነት ነው። እድሜ ይስጣችሁ 🙏
@abdurohman730
@abdurohman730 6 ай бұрын
ባክህ ዮናስ ህጻናት ማሳደጊያ ያደገው ልጅና የህቱ የዲኤን ኤ ውጤት ብዙ ሰው በጉጉት እየጠበቅን ነው አሳውቀን
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 6 ай бұрын
በጣም እኔ ራሱ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 6 ай бұрын
እኔ እራሱ እያሰብሁ ነበር
@zeyine
@zeyine 6 ай бұрын
አላህ ያፀናህ ወንድሜ ፈጣሪ ስላልፈቀደው ነው በዚች አጭር ወራት ልዩነት የወሰደብህ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው በዚህ ዘመን እንዲ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ከባድነው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ንብረት አለ አሉ ይህም አይነት ሰው አለ የሰው ሃብት ንብረት የማይፈልጎ ነገ ምት አለ ብሎ የሚያሰብ አላህ ለእናት እድሜ ጤና ይሰጣቸው በጣም ሰንት አይነት ሰው አለ አባቱንም ባያገኝ እውነቱን ማግኘት ደሰ ይላል ተመሰገን
@yoditzerihun7140
@yoditzerihun7140 6 ай бұрын
ወሮ አዲስ መልካም እናት እግዚአብሔር ይባርኳት የተወደድ ፋሲል ይችን ቀን አይቶ በሆነ ደስ ባለኝ ጨዋ በመልካም ስነምግባር የተሞላ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር
@habtamuteshome5753
@habtamuteshome5753 6 ай бұрын
በእውነት መልካም እናት ኖት ለልጆቾት ታማኝነትን አስተምረዋል በዚህ ዘመን ክህደት በሞላበት ዘመን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 6 ай бұрын
ለካ ሀገራችን ተስፉ አላት እኒህን እናት ስሰማ ተስፉየ አጨለጨለ እህት እና ወንድም እናት እና አባቱ ሳያርፉ ገና በንብረት በሚገዳደልበት ዘመን የማያቁትን የአጎት ልጅ ይመጣ ይሆናል ብሎ ሀቅን ይዞ መጠበቅ ታላቅነት ነው ክበሩልን ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 6 ай бұрын
ይሔ ነዉ የጨዋ ዘር ንብረት አለህ አሉት ተባረኩ፣፣፣፣፣
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን ስሙን ለማያዉቆ ልጅ የአደራ ንብረት አስረክባለዉ ማለት መታደል ነዉ ለንብረት ዉንድም ወንድሙን በሚገልበት ዘመን እማምዬ የእርሶ ትልቅ ትምህርት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏🙏🙏🙏
@temabrand3382
@temabrand3382 6 ай бұрын
ያች ፍልቅልቅ አጀተቀጭን እህታችን ከወድሟጋ የትደረሱ አሳውቁን ከልብነው በጉጉት እምጠብቀው ❤❤❤
@Tezu948
@Tezu948 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ይች አለም እንደነዚህ አይነት የተባረከ ቤተሰብም አለ ❤❤❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 6 ай бұрын
የኔ አናት ፈጣሪ ሰላም ጤና አድሜ ያብዛሎት ሰዉ በሕይወት አያለ የሰዉ ሀቅ በሜክድበት ዘመን ንብረት አለዉ ማለቶት በጣም ፈረሀ እግዚብሔር አንዳሎት ያሳያል ልጆችን ፈጣሪ ይባርኩሎት
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 6 ай бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሁላችንም ሀጂ ነን
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 6 ай бұрын
በዛሬ ግዜ እንዲህ ጨዋ ሴት ንብረት በኔ እጅ አለ ማለት እድሜዎን ያርዝመው እናታችን🙏🏾🙏🏽
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 ай бұрын
የእውነት መልካም ሰው ናቸው እና ቤተስቦችህን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያፅናህ 🙏🏾🙏🏾
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 6 ай бұрын
የነዛ ሁለት እህትና ወድም የድኤን ኤን እምን ደረሱ ዛሬ ጠብቄ ነበር
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
አኔም በጣም በጉጉት የምጠብቀው
@felenuna8034
@felenuna8034 6 ай бұрын
እቺን ታማኝ እናት እግዚአብሄር ይባርካት ዛሬ ሰው በገንዘብ የሚያመልክበት ዘመን ላይ እንደዚህ አይነት ታማኝ ሰው መኖሩ የሚገርም ነው
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 ай бұрын
ከጂቡቲ ወደ ፈረንሳ በጉዲፈቻ ያደገችውና ከደብረ ብርሃን እናት ነኝ ብላ የቀረበች ሴት ነበረች። ምን ላይ ደረሱ? በጣም ጠብቄው ነበር።
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 6 ай бұрын
እኔም😢😢
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 6 ай бұрын
ሚስጥር አረጉት እንጂ እስካሁን ውጤቱ ይታወቃል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 ай бұрын
አይ ሰው የኖረኑሮ ሳይገናኙ በናፍቆት መሞት ኡፍ አይሂወት😭😢😢ወድምአችን አይዞህፈጣሪ ያፅናህ
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 6 ай бұрын
ማሻላህ መሰሎቻችሁ ይብዙልን አቦ ሰዉ ንብረት ለመዉረስ በሚገዳደሉበት ዘመን እንድህ አይነቶቹን ማየት እንዴት ያስደስታል ምርጦች ናችሁ❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso 6 ай бұрын
አራ ኡኡኡ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አለ በጣም በጣም ምርጥ ቤተሰብ እናታችን እግዚአብሔር ጤና እና ራጂም እድሜ ይሰጦት ተባረኩ🎉
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 6 ай бұрын
ምን አይነት እናት ናቸው ዘሬ የተወለደው ጌታ እድሜ ይስጦት እናቴ
@goodnews2392
@goodnews2392 6 ай бұрын
ዮኒ የሰው ማኛ፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። ቤተሰቦቹ ያላፅናኑትን አንተ ተነስተህ አቅፈህ ብርታት ስለሆንከው ከልቤ አመሰግንሃለሁ ። ተባረክ።እናንተም ቤተሰቦቹ የተቀበላችሁትን አደራ ሳትበሉ ስላስረከባችሁት ክብር ምስጋና ይገባችኋል ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
የጋብቻን ክቡርነትን አወቆ ሰው ሲጋባ በሕይወት መንገድ ላይ የሚያጋጥመውን ከፍታ ወይም ዝቅታ ሀዘን ቢሆን ደስታ አብሮ ይጋፈጣል ልጆችም በወላጆቻቸው ስር ያድጋሉ እግዚአብሔርም መፋታትን እጠለላለሁ ይላልና ባንፋታ🙏❗
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 6 ай бұрын
በጣም መፋታት ከባድ ነዉ እኔም እደፈራሁት በፅለት ላይ ነኝ ለልጄ ስል ታግሸ
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 6 ай бұрын
እኔን መሰልከኝ ቁርጥ ማወቅ ጥሩ ነዉ እኔ 32 አመቴ ነዉ እስካሁን አባቴን እየፈለኩት ነዉ ባገኘዉ ደስ ይለኛል በፃሎታቹሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ኢቢስ ታሪኩን አቅርቢ አንድ ቀን ይሳካልሻል
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 6 ай бұрын
አላህ ያስገኝልሽ
@feydukedir
@feydukedir 6 ай бұрын
የእውነትም ትልቅ እናት ነዎት። እርሶን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰው የተቀመጠበትን አማና በሚሸመጥጥበትና በሚክድበት ዘመድ ነው ቤተሰብ ነው ብለው የለፉበትን እየላኩ ያስቀሙጡበት ሰው ገንዘብንም ሆነ ንብረት በተለያየ መልኩ እሚያዘርፍና እሚዘርፍ ከሀዲ በበዙበት የሰውን ገንዘብም ሆነ ንብረት ለመቀማት ሰው ሰውን የሚያስገድልበት ግዜ ላይ ነን ያለነው ይህ ሰው አባቱ ንብረት ይኑረው አይኑረው ሊያውቅ ይቅርና አባቱን እንኳን አይቶት አያውቅም። ሰዎች የሰውን አማና በሚክዱበትና በተለያየ ዘዴ በሚያዘርፉበት ጊዜ ላይ በሚያስገድልበት ግዜ ላይ እንዲህ አይነት ታምኝና ጨዋ ሰው ማግኘት በጣም ይገርማል። እናት በአሁኑ ሰአት ታማኝ መሆን ብርቅ በሆነበት ወቅት የታማኝነት ጥግ አሳይተውናል።፣፣፣ በሚያስገድልበት ግዜ ላይ እንዲህ አይነት ታምኝና ጨዋ ሰው ማግኘት በጣም ይገርማል። እናት (አላህ ሱብሀነቱ ወተዐላ) ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 6 ай бұрын
ፈጣሪ የፈቀደውነው የሚሆነው ለሁሉምነገር አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
እማዬ፡እድሜ፡ይስጦት፡ንብረት፡አለ፡ብሎ፡መናገሮት፡እራሱ፡ያስመሰግኖታል፡ሆዳም፡በሞላበት፡ዘመን❤
@almaze214
@almaze214 6 ай бұрын
ለትንሽ ግዜ እፉፉ😢😢 ፀፀት ነዉ በጌታ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 ай бұрын
ሀቀኛ ቤተሰብ ናቸው ማነው ንብረት አለው የሚል ከየት መብትን እንጅ እማምዬ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ያጥናችሁ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 6 ай бұрын
ማዘር እድሜዎት ይለምልም በምድር በሰማይ በረከት ተባረኩ ከልብ የተመኙት ተሳክቶአል
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 ай бұрын
አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ቁርጥን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው😢
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 6 ай бұрын
አደራን መፈፀም ትልቅነት ነው እማማ ዘመኖት ይባረክ
@gemilediris5220
@gemilediris5220 6 ай бұрын
ያረብ.ያማራን.ግድያ.በቃ.በልልን.ፋትህ.ከአተ.ነዉ.ያረብ.የአላህ.ያረብ.በቃ.በለን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 ай бұрын
ታማኝ እናት እድሜ ከጠና ይስጦት አንተንም ፈጣሪ ያፅናህ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አትገናኘ ያለው በወራትም ለውጥ አይገናኘ ፅናቱን ይስጥህ በቅርብ መሆኑ ደግሞ ከባድ ነው ያው አትገናኘ ያለው በቀናትም ቢሆን አይገናኘም ቢያንስ ጥያቄህ ተመልሶ ልብህ ማረፉ ጥሩ ነው
@Lguama
@Lguama 6 ай бұрын
ሰወቹ ግን ባላየ ዝም ሳይሉ በጣም ጎበዞች ናቸው ሰው ከጅ በሚሰርቅበት ዘመን ና ውሰድ ማለታቸው 👍👍👍👍😊
@atinafukidane8112
@atinafukidane8112 5 ай бұрын
ንፁህ እና የተባረኩ ኢትዮጵያዊ እናት ናቸው ፈጣሪ እድሜአቸውን ያርዝምልን እኛ እንዲህ ስንሆን ነው የሚያምርብን
@beautifullily767
@beautifullily767 6 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላልውነቱን በማወቅህ በዛሬ ጊዜ በቂም ንብረት ለመውረስ አሳብደው የሚወሰዱአሉ አንተ እድለኛ ነህ በገነት ይኑርልህ አይዞህ ማስታወሻ ስማቸውን ዘክር የህትነትምክር ነው
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡ እየኢቤኤስ ያች ወንድምዋን የፈለገችዉ በጣም ቆየ እኮ
@slenat
@slenat 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናህ
@assajod5093
@assajod5093 6 ай бұрын
ያች እህቴ ወድማ ጠፍቶባት ያለቀሰችው ምንደረሰች የዲኤንኤ ውጤቱን አሳሳሳውቁንንን ቆየ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 6 ай бұрын
አልሀምዱልላህ ስለ ሁሉም ነገር
@yilmakidane110
@yilmakidane110 6 ай бұрын
አይ እጅግ በጣም ያሳዝናል:: አባትና ልጅ ለትንሽ ተለያዩ:: አይዞኝ ወንድማችን! ጥረትህ ከንቱ አልቀረም:: ቢያንስ የስጋ ዘመዶችህን አግኝተሀል::
@fvv1680
@fvv1680 6 ай бұрын
❤🎉❤❤❤ የኔ እናት ምነይነ ቤተሰብ ነው አላህ ይስጣቹው❤❤❤❤
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 6 ай бұрын
መምህር ፋሲል ግን ሙት ወቃሽ አያርገኝ እንጂ ትክክል አይደለም፣ ላለፉት 40 ዓመታት እዛ መንዝ ልጁን የተወለደበት ከተማ ሄዶ መጠየቅና ልጁን ማግኘት ነበረበት
@user-tw1jk5xk6j
@user-tw1jk5xk6j 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እማማ እረጂም እድሜ ይስጥልን የአባት ንብረት ማቆየት ከዳድ ነዉ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ አይለያችሁ❤❤
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 6 ай бұрын
አጎቱን ማግኘት እንዴት አልቻለም? በወቅቱ ታዋቂ በመሆናቸው ምክንያት....የስራ አድራሻቸውም ስለሚታወቅ...ባጠቃላይ ከዚህ ፕሮግራም የምንረዳው የሰው ልጅ መወለድ ማደግ ያለበት በክብር እና በስርአት መሆን እንዳለበት ነው።በየ ቤቱ የተሰበረ ልብ ያለው ቤተሰብ ብዛት ማለቂያ የለውም።የወንዶች /የአባቶች ጉዳይ ዘራቸውን በቀላሉ እየዘሩ መጥፋት/ልጅ እንደሚዘሩ አለማሰብ፣አለመጨነቅ፣በስሜት ብቻ መነዳት በእድሜ አለመብሰልም.... የክብርም ጉዳይ እየሆነ ልጅ እንዲህ ወላጁን እየፈለገ እስከ መቼ??? እናት/ሴቶችም እንዲሁ በመደፈር ፣ያለ እድሜ በመጸነስ ፣በሀቅም ማጣት፣በክብር ጉዳይ... ጭካኔ የተሞላበት ልጅን የመተው ታሪክ በጣም በጣም ብዙ ሰማን። እጅግ ያሳዝናል።
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ❤
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 6 ай бұрын
Thank you Ebs
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 6 ай бұрын
የዴሄንሄ የሁለቱ እህትማማቾች አረ ባካቹ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስላልሆነ ነወ እንጂ 7ወር በጣም አጪር ጊዚ ነወ😢😢😢
@zuzu4528
@zuzu4528 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት እንዲሁም መላው ህዝበ ክርስቲያን የሆናችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ❤❤❤
@user-xq8yv5fr9g
@user-xq8yv5fr9g 6 ай бұрын
በዛሬ በዛሬ ግዜ እንዲህ አይነት ታማኝ ነት እናቴ ረጅም እድሜ አና ጤና የምትመኙ
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 6 ай бұрын
ዮኒ በአሁኑ ጊዜ ንብረት ያቆዩ ሰዎችን ባለማመስገናችሁ አዝኛለሁ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
አይዞህ:ወድም:ፈጣሪየፈቀደውን:አድርጓል:ትልቅቤተብ:አግኝተሀል
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 6 ай бұрын
በጣም የምትገር ሴት ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ታማኝነት
@እምነት
@እምነት 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ😥😥😥
@ayeleabebebasore-wz3xt
@ayeleabebebasore-wz3xt 6 ай бұрын
ምርጥ የእትዩጵያ እነት ነቸው የአበቱን ንብራት ለልጅ ማስተለለፍ ወይም መስቀማጥ ትልቅነት ነው አሁን የተፋጠሩት ኩርችቶች የእግ/ር ያልፋቀደውን ወይም የማይገበው ስልጠን ለማገኛት የእግ፣/ርን ፍጡር በጥይት ያቀጥለሉ
@angelsinki1922
@angelsinki1922 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር
@user-kd6qn8fz4g
@user-kd6qn8fz4g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ እንኳንም የሚያቀዉ ሰዉ ቸገኘ የምር እነዚህ ባይኖሩ ሁሌም ትፈልገዉ ነበር የሱ ስራ 41 አመት ቆይቶ 7 ወር ሲቀረዉ ሳያቀዉ ሄደ እኔም አባቴን ሳላቀዉ 20 አመት ቆይቼ መሞቱን ግን በ 24 ቀን ዉስጥ አወኩኝ ሁሌም ይቆጨኛል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 6 ай бұрын
Ayzoshen/ ken fetary yalew selhhone nebesachewn begenet yenureln siketel egam ankermen yegiz guday enji
@user-mg5lr4zt7j
@user-mg5lr4zt7j 28 күн бұрын
ሙቀት ይዞኝ ፍሬዘር ተኝቸ ዋልኩ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለው ገኔ❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ዳር እስከ ዳር ሰላም ይስፈንባት❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 ай бұрын
አላህ ሶብር ይሰጥህ ወንድማችን
@ruq1716
@ruq1716 6 ай бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥክ 😢
@helentarekegn7002
@helentarekegn7002 6 ай бұрын
እውነት መልካም ቤተሠብ ተባረኩ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 6 ай бұрын
የኔ ወይዘሮ እናት እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጦት መታመን ለራስ ነው❤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 6 ай бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድማችን ደግሞ እናታችን በጣም ሊመሰኑ ይገባቸዋል ሰዉ የሚታወቅ ንብረት በሚቀማበት ዘመን እሳቸዉ ግን ንብረት አለዉ እኔጋ አስረክበዋለሁ ማለታቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ🙏🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 6 ай бұрын
እኔ እሱ ያሳዘነኝ ቤተሰቦቹ ወደስቲዲዮ ሲገብ ትልቅዬ ዘመዱን ከተሳለመ በኋላ ልጅቷን ሲሳለማት አይኑ ወደመግቢያ ያማትር ነበር። በእውነት የዛኔ አንጀቴን ነው የበላው። እርገጠኛነኝ አባቴስ እያለነበር አሳዘነኝ። EBS ስራቹ በጣም እወደዋለሁ ግን ቢቻላቹ ለአመት በአል አንደዚህ አይነት ልብ የሚሰብር ነገር በይቀርብ ደስ ይለኝ ነበር።
@FantoFardy
@FantoFardy 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፆናህ የኔ ወንድም
@user-wh8pg1in6v
@user-wh8pg1in6v 6 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አላህ ሰብሩን ይስጥህ በቅርብ ግዜ መሆኑ ደሞ የባሰ ያሳዝናል 😢😢😢
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 5 ай бұрын
ለትንሽ ስትተላለፉ በጣም ነው ያሳዘነኝ ያባትህ ቤተሰብ ግን በጣም በጣም ድንቅ ቤተሰቦች ናቸው በዚህ ስኣት እንደዚህ መኖሩ ገርሞኛል
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 6 ай бұрын
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአሉ በሰላም አደረሳችሁ🎉 መልካም በአል❤❤❤🎉🎉
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@AIHMDLIIA
@AIHMDLIIA 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም አጎቴ ከጠፍ አመቱ ውትድርናገብቶ ይሙት ይኑር አይታወቅም ቤተሰቡ በስቀቀን አለቀ የአላህ አለሁበለን አጎቴ
@user-ux8xu2zw7j
@user-ux8xu2zw7j 6 ай бұрын
አላህ ያሰገኝልሽ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 6 ай бұрын
የአባቱ ማለፍ ቢያሳዝንም ወገኖቹን ስላገኘ ደስ ይላል
@user-ws6do5db6j
@user-ws6do5db6j 5 ай бұрын
የሰው ትልቅ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@ter2065
@ter2065 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 6 ай бұрын
Brother, be strong God is good. At least you find a family I know it’s hard but we all die one day.🙏🏼
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН