//የቤተሰብ መገናኘት// "ህልም የሆንሽው ልጄ በአካል መጣሽ..." አባቴ የታለ? ልብ ሰቃይ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 411,144

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 100
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 7 ай бұрын
ሁሉም አካባቢ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ እንጂ ልዩነት የለዉም ግን ፖለቲከኞች ምናለበት ባትለያዩን ከአንዱ ቦታ ወደሌላ ቦታ ሰዉ ሲገናኝ በዘር በሀይማኖት ጥያቄ የለባቸዉም እንዴት ደስ ይላል ይሄን ፍቅር በምድራችን ይብዛ ስለተገናኛችሁ ቤተሰቦች ጌታ ስሙ ይባረክ
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 7 ай бұрын
በትክክል በተለይ በአይማኖት በዘር የሚከፋፊለን የሚዲያ ቁራቁቦ ናቸዉ ሰላም ለአገራችን❤
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 7 ай бұрын
ትክክልሠላምለሀገራችን
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
ወላሂ አወ አፈርይብሉ እሚባሉትን ኢትዮጵያን ንፁህህዝብነው ከሴሮኞች በቀር
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 7 ай бұрын
ያሳ DAN የሠጡት እህትናወድም የት ዴረሱ አሳዉቁን
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 7 ай бұрын
ወላሂየእኔም ጥያቄነውጉጉትነው😢😢😢😢😢
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 ай бұрын
እንደ ቤተሰብ ልባችን ይንጠለጠላል አይረዱንም
@zedalyu3523
@zedalyu3523 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እኛ እደህ የሆነ እነሱ እደት ይሆኑ😢😢
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 7 ай бұрын
እኔ እርሱ እየጠበኩ ነበር😢
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 7 ай бұрын
ወላሂ ሰንት ቀን ፈለኪኝ ተለቆደሁ ብየ😢😢ኸይር ያሰማን
@user-ou7nz2cx5b
@user-ou7nz2cx5b 7 ай бұрын
ውይ ሣር ቤቷ ሥታምር ማነው እደእኔ የሚወድ
@HaniTube2
@HaniTube2 7 ай бұрын
ሁሉም ፍቅር እዝህ ቤት ቀረ 🥺
@Truthful79
@Truthful79 7 ай бұрын
የዚ program ችግሩ በሳምንት ኣንዴ መሆኑ ነው.. ሌላ programs ሁሉ ቀርቶ ይሀ ግን በየ ቀኑ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር.. Many loves from Eritrea
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 7 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክክ
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 7 ай бұрын
እኔ
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 7 ай бұрын
እኔ
@user-kz9xc7op2d
@user-kz9xc7op2d 7 ай бұрын
እኔ
@rahmaabdu3280
@rahmaabdu3280 2 ай бұрын
እኔም
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 7 ай бұрын
ከስዋ ቤተሰብ ማግኘት በላይ የድሮዋን ኢትዮጵያን ነው ያየኋት እያለቀስኩ ነው ያየሁት😢😢 እኛ እንዲህ አንድነት ነው እሚያምርብን አምላኬ እባክክ የድሮውን አንድነት ፍቅር ሰላም መተሳሰብ መልስልን 🙏🙏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
በትክክል ህዝባችን ምስኪን ተዛዛኘ ነው ዘረኞችና ፓለቲከኞች በጠቀጡን እንጅ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 7 ай бұрын
Amen
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
መሬት ላይ እኮ ኢትዮ አልተከፋ ለቺችም ቲክታክ ላይ ነዉ አክቲቪስቶች እንደልባቸዉ የሚፈነጩት እንጂ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፣ጎረቤት ህዝብ ንፁህ ልብ የሞላበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
ገጠር መሆን መታደል እኮ ነው ኡፍፍፍፍፍ ውጪ ያሉት እንጂ የሚበቱኑን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 7 ай бұрын
በጠም የዱሬዋ ኢትዮጲያ እመለስልን ❤❤
@user-yb4xw3rg3k
@user-yb4xw3rg3k 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም አገልን🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ የዋህ ህዝብ
@user-zs1ke4or6w
@user-zs1ke4or6w 7 ай бұрын
እንዴት ነው መመዝግብ የምችለው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
@@user-zs1ke4or6w ደውይላቸው በቢሮ ስልክ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 7 ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላም ያርጋችሁ ሰላማችሁን ያሰማኝ ተጫፍ እስከ ጫፍ😢😢😢
@hewangudina7425
@hewangudina7425 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ♥️👈
@BouzaDagne
@BouzaDagne 7 ай бұрын
አሜን
@user-tn6br9bk6i
@user-tn6br9bk6i 7 ай бұрын
አሚን❤❤ሁቢ❤❤
@barkot7147
@barkot7147 7 ай бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሄን አድንነቷን ፍቅሯን ፖለቲከኞች ቀምተው ገደል ከተቱብን እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን ❤
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤😢😢
@myoheeien9966
@myoheeien9966 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 ай бұрын
😢😢😢😢አሜን
@user-zr1ed4jv6n
@user-zr1ed4jv6n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 7 ай бұрын
ዮኒ በየሄደበት ድምቀት ነው ❤❤እንኳን ደስ አለሽ እህታችን❤❤
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
በጣም
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 7 ай бұрын
መንገድ ላይ አግልለው ምግብ ሲበሉ ደስ ነው ያሉኝ ይህ ነው ኢትዮጲያውይነት እንኳን ደስ አላችሁ ፅጌ ታውቃለች ኦሮሞኛ ደስ ይላል እንኳን ደስስስ አላችሁ
@user-fv5je7iv9q
@user-fv5je7iv9q 7 ай бұрын
የሀገሬ ህዝብ የዋህ ነው ፑለቲከኞችና አንዳንድ ጋዜጠኞች ናቸው ያገሬን እሴት ያጠፉት ፡፡
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 7 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የጠፋ ቤተሰቦቻችን የታሰሩ የታመሙ እግዚአብሔር በቸርነቱ እሱ ያድባቸው ያገናኘን😥😥😥
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
የወኔ አልተቻለም በጪፈራ ❤❤❤❤❤ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@abebssisay7271
@abebssisay7271 7 ай бұрын
ዮኒ ነው የወኔ አይደለም ቢሲነካ
@eledangetahun3463
@eledangetahun3463 7 ай бұрын
Egezahabare qale axawegn betasabune baxaqalaye aweqacholawegn Yana enate emu aberane xija enxabeqe nabare lije honane
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 7 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔርም የጠፋን ልጆቹ ስንገኝ እንዲህ ነው በሰማይ ደስታ የሚሆነው:: እንኳን ደስ አላችሁ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 ай бұрын
እዉይ የዛሬዉ ልዩ ነዉ 💕🇪🇹🌴🌴 ዮኒ አልተቻልክም አካባቢዉ ደስ ሲል 🌿🌿 ፀግዬ ተባረክ የኔ ቆንጆ ebs forever 🙏🏼✅🇪🇹
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 7 ай бұрын
የኛ ህዝብ በዘር የተራመሳል በቋንቋ የጣላል ቋንቋ መገባቢያ መሇኑን ከዚህ ቤተሰብ መማር አለብን እኛ ኢትዮጵያ
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 7 ай бұрын
ምን የደረግ ፖለቲከኞች በዘርአባልተው ሊያጫርሱን እነዚህሲጣኖቸ እግዛብሔር በሠላም ይገላግለን
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 7 ай бұрын
@@emebetdegaga1515 ትክክል ህዝብ የወደዳል የረዳዳል እዳልሺዉ ቦለቲክኖቹ ናችወ እያተራመሱን ያሉት
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 7 ай бұрын
ወይኔ የደስታ ልቅሶ ነው ያለቀስኩት እንዴት ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦቼ ናቸው ለመጀመሪያ ግዜ በእንደዚህ አይነት አቀባበል አዬሁ እንኮዋን ደሥ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዮኒዬ መልካም ሰው ነህ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ አንተም ነፂዬ እህቴም 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 7 ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ አምላኬ አንድነታችንን ፍቅራችንን መልስልን ደጉ ወገኔን ጠብቅልኝ ቤተሰብ እንኳን ደስስስስ አላቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 7 ай бұрын
ይቺ ናት የጠፋችው ኢትዮጵያ የለያዩንን ለይቶ ያጥፋልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mmakkiya
@mmakkiya 7 ай бұрын
አሚን ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-nu1kk3nt6v
@user-nu1kk3nt6v 7 ай бұрын
ወይኔ የዎኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈታ ያለ ሠዉ ከምር ምችት ይበልህ አባቴ
@mimia7202
@mimia7202 7 ай бұрын
😂😂 እስከዛሬ ካየሁት እንደዚህ ደስ ያለኝ የለም ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 7 ай бұрын
ዮኒዬ እኮ ትለያለክ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ትሁት የebs ድምቀት እኮ ነክ በቃ በሄድክበት ፋሲካ ነክ ለሰዎች ደስታ መፍጠር ትችልበታለክ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ አካባቢው ሲያምር አረጓዴ ነገር በጣም ነው ምወደው ፀጥ ያለ ቦታ እራሴን እዳዳምጥ ያረገኛል
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 7 ай бұрын
እንኳን ደስአለሽ እህት አለም. እኔስ መቸ ይሆን ከስደት ተመልሸ. እናቴን አባቴን. እቅፍ አርጌ የምስማቸዉ ቀን ናፈቀኝ. 😢
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 7 ай бұрын
አብሺሪ በሰላም ትገናኛለሽ ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
አይዞሽ ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ።
@SaAs-ce2zm
@SaAs-ce2zm 7 ай бұрын
አንድ ቃን እንሸ አለሀ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 7 ай бұрын
@@alemkebede5848 አሚን ለሁላችንም
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 7 ай бұрын
ዮኒ ደስ ትለኛለህ ከሁም ጋ ተመሳስለህ መኖር ትችላል ይመችህ ኢቢኤሶች ትለያላቹ አስፊቲ አላህ ጤናዉን መልሶለት አብሯቹ በሞያዉ የሚቀጥል ያድርገዉ የምር ናፈቀኝ
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 7 ай бұрын
አረ የወኒ ያለበት እንኳን ደስታ ሀዘንም ይደምቃል እኔማ ከስደት መልስ እጠራችኋለሁ ለሰርጌ እህ መርቁኛ እንደጠራችሁ አቦ ደስታችሁ ይብዛ ❤❤❤❤
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 7 ай бұрын
እግዚ አብሔር በሰላም ይመልስሺ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 7 ай бұрын
ደጉ የአገሬ ሠው ያ ገራገሩ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ ያለው የእውነት ደስ ይላል እኮ ቋንቋ እኮ 84 በላይ አለን ብለን በልበ ሰፊነት የምንናገር ምን አለ በቁጥር የሚቆጠሩ ፖለቲከኞች ቢተውን በድህነታችን በሰላም ብንኖር
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
Specially fano.
@zekiyatube954
@zekiyatube954 7 ай бұрын
@@nonenone3420 ፋኖ ምን አስመርሮ እንዳስነሳው የሚያውቀው ያውቀዋል ሆኖም ከላይ እስከታች ያሉ በሁሉም አቅጣጫ ያሉ ለሆድ እንጂ ለህዝብ ደንታ የላለቸው ናቸው
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂በቃ ከፋኖውጭ አይታያችሁም ፋኖ የመጣው ገና2አመቱ ለ50ሳና 60አመት የረበሹትን ወያኔና ሸኔንን ምን ልትሏቸውነው እና እንደሰው አስቡ​@@nonenone3420
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 ай бұрын
@@nonenone3420ፍኖማ የድሮ ፍቅራችንን ለምን ትነካላችሁ እትከፍፍሉን በድህነታችን በሀገራችን የትም ሄደን ሰርተን እንኑር ብሎ ነዉ ሚዋጋዉ።ፍኖ እሰልምናዬን እሰካልነካ በደንብ ነዉ ምደግፍቸዉ ።ኢትዬዽያን ይወዳሉ አገራቸዉን አይፍፍሉም ድል ለተገፍዉ ድሀዉ ህዝብ🤲🤲🤲
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 7 ай бұрын
እግዛብሔር ታላቅነው ሞት የማይቀር ቢሆንም የቀሩትን እንካን አገኘሽ እህቴ በተለይ መንገድላያስተናገድ እናት ክብር አለኝ
@ajmandubai-su3cw
@ajmandubai-su3cw 7 ай бұрын
ውይ ይህን ምስኪን ማህበረሰብ ነው ሚያሰቃዩት ሁፍፍ ደስ ሲሉ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ሲያሳዝኑ እና ቤተሰቦች ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል ለቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላቸው ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጲያን ህዝቦች አንድነታችን አጠናክረህ ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ሠላምንና ደስታን አውርድልን እባክህን አንድየ
@getebekele8167
@getebekele8167 7 ай бұрын
ዮኒና ፀጊ, መቸም በጣም በጣም ልዩ ሰዎች ናችሁ እጅግ የሚያረካ ሥራ ነው በጣም እድለኛ ናችሁ ተባረክ!!!
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 7 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤ እኩዋንደስስ አለሺ እህታችን አይ መለየት ክፋእጣ😢😢 🎉🎉🎉የሀገርቤቱ ድባብ ደስሲል ቤቱ❤
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 7 ай бұрын
Betame ke gojo betu jemro menwe enyeme eza hognye ketawen bebelawe
@madenamadena1704
@madenamadena1704 7 ай бұрын
የሰዉን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ማሻ አላህ ኢብየሶች ኑሩልን አላህ ይጠብቃቹ በዚዉ ቀጥሉ የማዳም ቅመም ነኝ ሁላቹን ኢብየሶችን እናመሰግናለን ኑሩሉን🙏🙏🙏
@saraabate1804
@saraabate1804 7 ай бұрын
ኡፏ ምናይነት ድንቅ ቤተሠብነው❤ እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ 👏
@ter2065
@ter2065 7 ай бұрын
ምናለ ሁለየ እስቲድወ ትምታገናኙ ሁለየም እድህ ወጣ እያላችሁ ብታገናኙ ደስ የሚላችሁ ላይክ 👍👍👍❤💞💘
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
ጥርጣሬ ካለ እኮ ነው የማይሔዱት ትክክለኛ ታሪክ ሢሆኑ ይሔዳሉ
@halimayusup-jv6yd
@halimayusup-jv6yd 7 ай бұрын
ዋናው መገናኘታቸውነው የሚፈለገው
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 7 ай бұрын
ያአላህ ሀገራችንን ሰላሟ መልስላት የዘር በሽታ ከልባችን አዉጣል የገጠር ሰዉ ገራገር ነዉ
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 7 ай бұрын
ebs + ጎረቤት = ድምቀት እዬ ነው ኢትዮጵያዊ።
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
ዮኒና ፀጊ አቦ ድምቀታችሁ ምችት ይበላችሁ እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በተለይም የሀገራችን ሰው የዘር የሀይማኖት ልዩነት የሌለው የሚመጣውን የሚሄደውን በፍቅር ተቀብሎ የሚያስተናግድ ሀገራችንን እየገደለ ያለውን የሚዲያ ጫጫታና የፓለቲከኞችን ሴራ ብቻ እግዚአብሔር ያጥፋልን ደጉ የሀገሬን ሰው ክፉ አይንካው ።
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
ደጉ ወገኔ የገጠሩ ክፍል ሰው ወዳጅ😢
@aaa-43
@aaa-43 7 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም
@aziza7702
@aziza7702 7 ай бұрын
በጣም የትም አካባቢ ያለው ገጠሩ ክፍል የዋህ ሰው አክባሪ ነው
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 7 ай бұрын
😢😢እኔ ያቺ የሶስት ልጅ እናት አልረሳ አለችኝ 😢😢እመብረሃን እምባዋን ታብስላት ❤❤❤
@housemaid2874
@housemaid2874 7 ай бұрын
በጣም እኔ ራሱ ወለሂ
@user-ib4ok3jr8k
@user-ib4ok3jr8k 7 ай бұрын
ወይ በአካል ብታያት ሁሌ እንዳለቀሰች ነው😢😢😢
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 7 ай бұрын
የተወ እናት ማለቴ ቤተሰብ አገኘች ወይስ አላገኘችም
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 7 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እንዴት ሰነበታቹ የሰሞኑ ብርድ ኡኡ ያስባለው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 7 ай бұрын
የዩኒ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 7 ай бұрын
ዬኒ የኢቢኤስ ድምቀት ብየሀለሁ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ ህዝቡ እዲህ ይዋደዳል ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ እርስ በእርስ አጫረሳችሁን 😢
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 7 ай бұрын
አገራችን ምርጥ ልጆች ያበቀለች እር አላህ ሁሉንም ፉቅር ስጠን❤
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 7 ай бұрын
ማርያምን እኔ ቅዳሜ ስደርስ በጣም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ለማልቀስ እንድመቸኝ 😢😢😢 እንኳንም ደስ አለቹሁ ለሁሉም ቤተሰብ 🙏🙏
@LeylaBahru
@LeylaBahru 7 ай бұрын
ዮኒ የኔ የዋህ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከቤተሰብ ይስጥህ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 7 ай бұрын
አላህ ሂዳ ይስጥህ ብለሽ ዱዓ አድርጊለት
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 7 ай бұрын
እህ ህዚቢ ፍቅር ናችሁኮ😢😢ያረብ ሰላም ለሀገራችን💘
@tgabab6759
@tgabab6759 7 ай бұрын
wow ይሄ የዋህ ህዝብ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉❤
@enanu7590
@enanu7590 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ከብዙ አመት በኋላ ሙሉ ቤተሰብ ሲገናኝ ደስ ይላል
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 7 ай бұрын
የወኒ የኢቢየስ ድምቀት❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ጠርጠሬ ነበር ምክንያቱም ይመሳሰላሉ ❤️❤️❤️ተጎድቷ እንዳደገችም ፊቷ ያስታዉቃል 😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
እሷ ግን አላወቀቻትም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
​@@user-dd8lg3hw5g እረጅም ጊዜ ስለሆነ ማወቅ ይከብዳል
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 7 ай бұрын
ነኢማ እህቷ ነች እደ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
@@user-uw3cd8qy1j አወን
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
@@user-uw3cd8qy1j አዎ እህቷ ነኝ አለች እኮ ሲጀመር ይመሳሰላሉ
@aseed792
@aseed792 7 ай бұрын
ዮኒዬ ያልክበት በታ ሁሌም ይደብምቃል❤❤😊
@hiwot6050
@hiwot6050 7 ай бұрын
ሰፈሩ ራሱ ደስ ሲል ❤❤❤
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 7 ай бұрын
ነይ ቤት ልስራልሽ🎉
@hiwot6050
@hiwot6050 7 ай бұрын
@@Culture_Society_Development አይ 2ቀን እዛ ውዬ ባደር baqiye ነው ግን አመስግናለሁ 🙏
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 7 ай бұрын
እሺ ❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Betam❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናትሽን ቤተሰቦችሽን በሰላም አገኘሽ የአባትሽንም ነፍስ ይማር የኔ ዉድ አንድ ሆነሽ ወጥተሽ አሁን አራት ሆንሽ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን አሜንንንን❤❤❤ ኢቢኤሶች ተባረኩ በብዙ የሰዉ እንባ አባሾች 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️ ይህችን የባህላችንን ጭላንጭል ፈጽመህ አታጥፋብን ጌታ😭😭🤲🤲🤲
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
መጀመሪያውኑ ነው ያወቅኩት እህትዋ መሆኗን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ
@Mydream1212
@Mydream1212 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት አይክፋሽ መልስ ማግኘትም ትልቅ ነገር ነው ሰዉ የጠፋበት ሰዉ የጠፋበት ህመሙን የምያዉቅ ያዉቃል እንኳን ሙሉ ቤተሰብ የአንድ ወንድሜ መጥፋት ቤተሰብን እንዳሳመመ ነው ሰዉ የጠፋጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ
@senaityoutube
@senaityoutube 7 ай бұрын
አሜን ደስታ እኛም ቤት ይግባ እኔም እመኛለሁ😢
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 7 ай бұрын
እንደኔ የስደት ህይወት የመረረው ማን ነው ኤጭ ዛሬስ ማልቀስ ሁለ አልቀረኝም የመደም ቅመሞች መቼ ይሁን እንደ ሰው አግብተን ወልደን ከልጆቻችን ጋር የምንኖረው 😢ለሁላችንም አላህ መልካም ትዳር ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን በሉ አሚን😍
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 7 ай бұрын
ቦታው እዴት ደስ ይላል ሁሉንም እንኳን ደስ አላችሁ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 7 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ደስ አለቹ
@aminat4274
@aminat4274 7 ай бұрын
ዮኒ ቀወጠውኮ እንኳን ደስ ያላችሁ ሰላም ፍቅር ለህዝባችን አገራችን ሰላም ያዲርግልን
@fikir1677
@fikir1677 7 ай бұрын
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ገምቸ ነበር ❤❤
@tigesttadiwose8798
@tigesttadiwose8798 7 ай бұрын
እባካችሁ እኔም እንደሷ አይነት ታርክ አለኝ ኤስ ኤሜስ ቢልክ የምመልስኝ አጣው እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭
@N33Natty
@N33Natty 7 ай бұрын
ሀገራቺን ሰላምሽ ይብዛ፣እንግዳ ተቀባይኮነን❤🙏
@yodiemeru203
@yodiemeru203 7 ай бұрын
የሚያምሩ ቤተሰብ ነው ያሉሽ አመስግናችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ!!❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 7 ай бұрын
I can see the pain in her eyes, what she has been going through! Life can be hard even when you are with family.
@genetbekele515
@genetbekele515 7 ай бұрын
ፖለቲከኞ እግዚአብሔር አይልቀቃችሁ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
ዮንየ የኔ መልካም የሰዉ ደስታ የሜያስደስትህ ሽህ አምተ ኑርልን ከድሜ ከጤና ይስጥህ
@MediFikr
@MediFikr 7 ай бұрын
ዮኒዬ ደስ ሲል እኮ ኢቢዬሶች ትልቅ ስራ የምር❤❤❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 7 ай бұрын
የውኒየናፀጌምርጦቸለሠውያላችሁክብር❤❤❤❤❤
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 7 ай бұрын
እልልልል እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚህ የወድሜ እናት ብትገኝ አላህየ የሱን ደስታ አሳየኝ😢😢😢😢
@NardosTibebu-hg6uz
@NardosTibebu-hg6uz 7 ай бұрын
ጋዲሴ ደግ ሴት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት
@selmejons5098
@selmejons5098 7 ай бұрын
ዮኒዬ የዚ ፕሮግራም ድምቀት ነክ ፀዲም እንደዛው አምላክ ይጠብቃችው
@simeranred3153
@simeranred3153 7 ай бұрын
ማሻአላህ እንገደነት የገባቹበት አይ ኢትዮ ሰላምሸ አላህ በራመተከ ያረብ
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 7 ай бұрын
የዬንዬ መውረግረግከነሱ በለጠ ይቺ ናት ሀገሬ ደሰ ሲሉ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ci6pv3vh8e
@user-ci6pv3vh8e 7 ай бұрын
ኢቤሶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 ай бұрын
የገጠር ሰዎች ፍቅር እኮ ናቸው❤
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 7 ай бұрын
ዮኒ ሞቅታ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ ልጅህን ስትድር ማየት ነዉ የምፈልገዉ።
@tigestdebebe5769
@tigestdebebe5769 7 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ ለሰው ደስታ እንዲ የሚደሰት የወ ህዝብ ስትል ማረን❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
ዮኒየ ፀጊየ የኔጨዋወች ለሰወያላችሁክብርእኮይለያል ❤❤❤❤❤ልዩዩዩዩዩዩእኮናችሁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋየሰጣችሁያረብ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c 7 ай бұрын
እንኳን ደሥ አላቹ ቤተሠብ እንዴት ናቹ የማዳም ቅመሞችዬ አይ ዮኒ የቅዳሜ ከሠአት ድምቀት ወላሂ አሣቀኝ ቡታጅራ መሥመር ሥትሉ እኛ ጋ መሥሎኝ ለካ አልፋቹ ነው የሄዳቹት
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር እኮ ነው ሀገሬ አላህ ሰላምሽ ይመልስልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 7 ай бұрын
አሥፍቲን አላህ አፈያውን ይመልሥልን ያራብ እናተ የሠው ፈገግታናችሁ❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 7 ай бұрын
ዩኒና ፀጊ ተመቹኝ ቀመድ አላለችም ፀጊየ ከስደት ኑሮ የዝች ጎጆ ህወት ሳላም አለው ሀገሬ እውድሸለው ❤❤❤❤
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብኮ የዋህ ነው አላህ ኢትዮጽያን ሰላም አድርግልን
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 7 ай бұрын
ዩኒየ 🥰👍 እንኳን ዳስ አላችሁ በታሰብ ባሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🎉
@metaferiaalemu2446
@metaferiaalemu2446 7 ай бұрын
የተባረከ እኮ ነው የኦሮሞ ህዝብህ በእውነት አብልቶ የሚሸኝ መንገደኛን
@tigstbashah5288
@tigstbashah5288 7 ай бұрын
Ewenet new
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ዘረኞች በጣበጡን እንጅ
@user-hj8ce4ts3u
@user-hj8ce4ts3u 7 ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያጣልን😢😢😢
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 7 ай бұрын
ዛሬ አያቴ፣እናቴ ናፈቁኝ እንደዚህ ነበር እኛ ቤት የሚኖረው ፣ቋንቋው ጎረቤቱ ዘመዱ ብቻ ምን ልበል።
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 7 ай бұрын
በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል እንድህ ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
❤❤❤እልልልልልልእስይ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ፈጣሪ ይመሰገን ይ
@GetachewAdise
@GetachewAdise 7 ай бұрын
የጠፋችወን ኢትዮጵያ ዛሬ አይዋት ሰላም ፍቅር ላገራቺን
@Roza-sj7du
@Roza-sj7du 7 ай бұрын
የገጠር ሰው ፍቅር ብቻ።
@fekerteh974
@fekerteh974 7 ай бұрын
ዋው የዛሬው እፀገንት ዮናስ ከሁሉም የበለጠ አንደኛ እንካን ደስአልሽ እይዞሽ
@emusenafe627
@emusenafe627 7 ай бұрын
እውነት እንካን ደስ አላችሁ አዘንና ደስታ ቅልቀል
@user-xp8df1fb3d
@user-xp8df1fb3d 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉አይይ እንደ መለየትና እንደ ማጣት ምንኛ ከባድ ነው እንኳን ደሥሥሥሥሥሥሥሥ አላቺሁ
@fhddfhad4800
@fhddfhad4800 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ እግዚአብሔር አንድነተችንን ይመልስልን
@belayneshmengistu9127
@belayneshmengistu9127 7 ай бұрын
አይ ገራገሩ ደርባባው ፍቅር አዋቂው ወገኔ
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 7 ай бұрын
የወንዬ የኔ መልካም ወንድም አሏህ ይጠብቅህ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 7 ай бұрын
ዮኒ እኮ ድምቀት ነው ጌታን❤❤❤
@user-xy3su5sl6r
@user-xy3su5sl6r 7 ай бұрын
አገራችንን ሰላም አረግልን
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 7 ай бұрын
የአገሬ የዋህ ሕዝብ መስሊም ክርስትያኑ ተፋቅሮ የሚኖርባት ❤️❤️❤️❤️የአላህ አገራችን ስላም አድርግልን yar🤲🤲🤲
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 12 МЛН