//የቤተሰብ መገናኘት// "ሃያ ሰባት አመት ስናፍቅ የነበረውን የእናቴን እቅፍ አገኘሁት..." ልብ የሚያሞቅ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 291,310

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 677
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 7 ай бұрын
ያረቢ ለይላንም ከሰይፍ አድነክ ከቤተሰቦቿጋ ስትገናኝ አሳየን
@ShaluSjfahhi
@ShaluSjfahhi 7 ай бұрын
አሚን
@user-nf2nw1lc8b
@user-nf2nw1lc8b 7 ай бұрын
አሏሁም አሚን
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 7 ай бұрын
አሚንያረብ
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 7 ай бұрын
አሚን ያረብ ኢንሻአላህ።
@Nebiha574
@Nebiha574 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ አላህ ይርዳት
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ❤ ክርስትና እናትየዋ ክብር ይገባሻል እውነት የገቡትን ቃል መጠበቅ ማለት ይህ ነው
@uaeuae4026
@uaeuae4026 7 ай бұрын
ታሪክ መስራት ባንችል እንኳን ታላላቅ አባቶቻችን የተረፉልንን ታሪካችንን ቅዱስ ላሊበላን የመጠበቅ የሁላችንም ታሪክ አለን የምንል ኢትዮጵያውያን ግዴታነው ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ🤲🤲🤲👆👆😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እርስትህን ጠብቅ ህዝብህንም አድን🤲🤲
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 7 ай бұрын
አሚን የረብ ለይላ በሰላም ዉጪ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
ምን ተፈጥሮ ነው?
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
@@rahelestif2112 ላሊበላን ሊያፈርሱት ነው
@Shanko12
@Shanko12 7 ай бұрын
መልካምነት ለራሰ ነው የክርሰትና እናትየዋ ትልቅ ክብር ይገባታል
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 7 ай бұрын
Yes her god mother is so kind Bless. Her heart ❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ስንት ደጋግ ስዎች አሉ የክርስትና እናት ከነቤተስቦቻችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ደግ ባል አለሽ አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ረድቶሽ እዚህ ደርሰሻል ወላጅ እናትሽን በጥበብ ያዣት ሌላ ህይወት ጅምራ ስላንቺ አልተናገረች ይሆናልና ተረጃት እመቤቴ ማርያም ከነልጇ በስላም ትገላግልሽ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
😢❤
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 7 ай бұрын
ይች እናት ክርስትና እናት መባል የለባትም💔በእውነት ልዩ ሰው ነች ከእናትም በላይ ነች❤ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ❤
@Nebiha574
@Nebiha574 7 ай бұрын
እኛንም የመዳም ቅመሞችየ ከስደት አውጥቶ የተሻለ ኑሮ ይስጠን ወላሂ ቤተሠብ ናፈቀኚ የአላህ በሠላም በጤና በደስታ አገናኘን ሁላችንምም ያረቢ
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 7 ай бұрын
አሚንን❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 7 ай бұрын
አሜንውዴ😢
@user-oc9lt7li4y
@user-oc9lt7li4y 8 күн бұрын
አሜንአሜን
@user-mg7jy6ve3n
@user-mg7jy6ve3n 7 ай бұрын
የክርስትና እናቷ ጌታ ብርክ ያርግሽ ዘመንሽ ይለምልም ውድ ባሏም ተባረክ የቤትህን ክፍተት ጌታ ዛሬ ሞላልህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ሰለእናቷ ምንም ባይባል ደስ ይለኛል ምን አይነት ኑሮ ላይእዳለች አናውቅም አንፍረድ እሷንም ጌታ ይርዳት
@Seada7
@Seada7 7 ай бұрын
14 ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ በሰላም ግቢ በሉኝ
@user-tx2kv3hv2w
@user-tx2kv3hv2w 7 ай бұрын
Tadelshe allahe ba salam yasgabshe
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 7 ай бұрын
ማሻአላህ ሰላም ግቢ እህቴ ስደት ከባድነዉ መቸም አይሞላ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
በሰላም ጊዜ ግን እዚሁ ይሻሌሻል ያጨልላል ኢቶ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 በሰላም ጊቢ
@amangebre1423
@amangebre1423 7 ай бұрын
በሰላም ግቢ እናታለም
@YirsawYihune
@YirsawYihune 7 ай бұрын
ጠጅቱ ጋር አብሬ ነው የተማርሁት ስለ በጎስራሽ በጣም ደስብሎኛል ፍጣሪ ዋጋውን ይክፍልሽ እህቴ።
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 7 ай бұрын
በጣም እኛንም ቆጥጣ አሳድጋናለች ለኔ ዘመዴ ናት ከምር ደስ ብሎኛል
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 7 ай бұрын
እናትየዋ ለምን ተደበቀች ስሟን ተናግራለች ስመኝዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 7 ай бұрын
Btkrebte yeshalal lje edalte le ahunu tedrwa debkaw yehonala Ayyyy anchin belo enat tjetu teshalshalche wedeza byat welje enatshen
@abiiishaabiiishs1623
@abiiishaabiiishs1623 7 ай бұрын
እናት ያላቹህ ፈጣሪ ይጠብቅላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 7 ай бұрын
Amennnn❤
@amaamm6051
@amaamm6051 7 ай бұрын
አሜን፫
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏
@mensuratube
@mensuratube 7 ай бұрын
እንደት ደስ ይላል የተጠፋፋ ሲገናኝ የመዳም ቅመሞች በደስታ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 7 ай бұрын
አሚን
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
አሜን
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 7 ай бұрын
አሚንንንን
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@TigstAylneh
@TigstAylneh 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tilahunmamo30
@tilahunmamo30 7 ай бұрын
በጣም የሚደነቅ ዘዴ ነው የተጠቀማችሁት ሳታስቡት ደስ የሚል ነገር ይግጠማችሁ!
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 ай бұрын
በጣም 😢
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 7 ай бұрын
ዛሬው ደግሞ በቁምነው እሷ እርጉዝናት እሄውሉሰአት ቁማማልቀስ የለባትም 😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 7 ай бұрын
ትክክል እኔ ቁጭ ይላሉ እያልኩ ቁመው ቀሩ ቦታ ቀይረው ነው መሰል😢
@Umubilalul-
@Umubilalul- 7 ай бұрын
እኔም ቁጭ ይላሉ ብየ ባይ ባይ
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
ጦርእኮነው
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 7 ай бұрын
ሴትዬዋን ፊቷን ላለማሳያት ብለው መሰለኝ ቁመው ያገናኛቸው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
ሴት ልጅ ምጧ እስኪመጣ ቆማ የምትሠራበት ግዜ ነበረ ..ወዳጄ
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 7 ай бұрын
ጥሩ ሰው ከመቃብር በላይ ነው ። 😢❤❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 7 ай бұрын
ላይላ የሞትፍርዱቀርቶላት በሰላም ወዳገሯገብታ የደስታእባ እምናለቅስበት ቅርብይሁን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን😢😢😢❤❤❤
@Winatube923
@Winatube923 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቺሁ❤🤗 ለሌሎቹም ፈላጊዎች መልካሙን ያሰማቸው😊
@Meme_Universe_
@Meme_Universe_ 7 ай бұрын
❤❤❤
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 7 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትና እናትየዉ ክብር ይገባሻል እዳትሽን ተወተሻል እንኳን ደስ አላችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤሶች የሰዉ እንባ ስለምታብሱ ተባረኩ🙏🙏🙏😊
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 7 ай бұрын
የኤፍሬም የDNA ውጤት ለምን ኢፋ አዮንልንም በጉጉት እየጠበቀን ነው ? ቆየኮ የdna ውጤት 1ወር ብቻ አይደል እንዴ የሚፈጀው የረቢ ኤፍሬምን ርዳው እውነት እናቱ አድርግለት 😢 የዛሮዎችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
😢😢😢
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 7 ай бұрын
የክርስታና እናትዮዋ 🙏😍🙏ክብር ygebata😍😍😍🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@umuamartube3853
@umuamartube3853 7 ай бұрын
አንድነት ሀይል ነው ለይላ ኑርሰቦን እንታደጋት
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን እናትሽ እቅፍ ውስጥ አስገባሽ🙏🙏🙏
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
ብቻ እንኳን ለልጅቷ እንኳን ደስ ያላት የእናትየዋ ግን ምንም ግልፅ አይደለምና አልገባንም ዋናው የልጅነት ጥያቄዋ መመለሱ ነው
@ekramali216
@ekramali216 7 ай бұрын
ማንኛውሀገር ቤት ያላችሁ ሚድያውች በኛ በመዳም ቅመሞች ናው እይታ ያላችሁ ስለዚህ እህታችን ለይላን ድምጥሁኑን
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 7 ай бұрын
በጣም ዝምታን መረጡ😢😢😢😢
@user-lf1gz9bp5y
@user-lf1gz9bp5y 7 ай бұрын
ገርመውኛል እኔም😢😢በሰላም ትውጣ እማ ሁላችንም ሰብስክራይባንን እነነሳለን
@eshetsafe
@eshetsafe 7 ай бұрын
የክረሰትና እናትማለትእኮ የናነትምትክናት❤
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
@habhabshi1493
@habhabshi1493 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት እናት አለም ናት ባልሽም ጠንካራሰዉነዉ ጥሩ ባልነዉ ❤😊
@shegak5217
@shegak5217 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! ክብር ምስግና ይድረሳችሁ ለቤተሰቡ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለፈጸማችሁ!
@freykahsay8738
@freykahsay8738 7 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እንኳን ድስ አለሺ እህቴ ቀሪ ዘመናቺሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@thufdudy9326
@thufdudy9326 7 ай бұрын
መቀመጫ የለም እዴ ዛሬ ያውም እርጉዝ ሁና ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 7 ай бұрын
እንኳን ደስአለሺ ክርስትና እናቷ ልትመሰገን ይገባታል እናትየው ግን 😢😢😢 ይግርማን
@MuleAbebe-si2rs
@MuleAbebe-si2rs 7 ай бұрын
ዮኒ ቅንነትህ በኡነት ይለየል እንኳን ደስ አለችው እነትና ልጅ ያልተገነኙት ፈጠር የገነኛቻው
@ashurah7673
@ashurah7673 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች ለይላንም ድምፅ ሁኑ
@Meme_Universe_
@Meme_Universe_ 7 ай бұрын
❤❤❤
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 7 ай бұрын
እኔ እራሱ አናደውኛል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ነፍሰ ጡር ናት ማስቀመጥ ይገባችሁ ነበር ደስታም ድንጋጤ አለው እኮ ልክ አይደለም
@libamset
@libamset 7 ай бұрын
👍
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እደናት ተከባክበሽ አሳድገሽ ለዚ አበቃሻት ❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ወይኔ የእናት ናፍቆት ስፍስፍ አለች እህቴ 🥹
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
❤😂❤😂❤😂
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 7 ай бұрын
ሰው ግን እንዴት ይጨካከናል 27ዓመት ሙሉ ልጇ አትናፍቃትም 😢
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 7 ай бұрын
አይ የኔ እህት እሷም ወዳ አይደል
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 7 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እህቴ እሱዋ ግን ሂዮቱዋን መርጣ ነዉ የጠፋችዉ የሚጦርሽ ያሳጣሽ እንዳልልሽ ይቺ ምስኪን ታሳዝናለች
@igo1071
@igo1071 7 ай бұрын
ይህንን ፕሮግሬም በስፊው ቀጥሉበት ግሩምና የስው ልጆችን ክብር ከፍ የሚያደርግና ጥሩ ነው ባለቤቷ በጣም ግሩም ሀሳብና አስተዋይነት ያለው ንግግር ነው :: EBS. እናመስግናለን በርቱ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እሱሰስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባዉ ስራዉ ድንቅ ነዉ ቅስዱ ሚካኤል ፅዋዉ ቤትሽ ሲገባ የእናትሽን መገኘት አበሰረሽ ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን ባል ከልቡ አለሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የክርስትና እናት ማለት በቃ ይቺ ናት አንቺ ደግ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ስመኝየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አሁን በእናት እጅ ትታረሻለሽ እሰይ እልልልልልልል ደስ ይላል በየስር ቤቱ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን አምላክ ይድረስላቸዉ የታመሙትን ይማርልን ሃገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 7 ай бұрын
አቢኤሶች እጀግ የብዙ ሰወችን እንባ አብሳችዀል በስደት በሪያዲ እስር ቤት ለምትገኘዉ የሞት ፍርዲ ለተፈረደባት ለእህታችን ለይላ ዲምፅ ሁኑ ግዲየዉ በብር ተቀየሯል ብሩ በጣም ብዙ ስለሆነ መተባበር አለብን እባካችሁ በጦርህ በተለያዩ የሚሞቱ ወገኖቻችንን መታደግ አልቻልንም ለይላን ተጋግዘን እናዲን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 7 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ገዳማት😢
@ferdos-tube
@ferdos-tube 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢቢኤሶች ለለይላ ኑር ድምፀ ሁኑን ከቻላችሁ በገንዘብ ካልቻላችሁ ቢንስ ሸር አርጉልን😢
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
በጣም ሁሌ እያሠብኩ እየጠበኳቸው ነው ዶኪቱዩብም ዝም ብሎዋል
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
❤😂❤
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 7 ай бұрын
አዎ የለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁኑ
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 7 ай бұрын
ማናት ለይላ ??
@fekerteh974
@fekerteh974 7 ай бұрын
ክርስትና እናትሽ ከናትሽ በላይና በጣም አመስግኝ ደግመሽ ደጋግመሽ
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 7 ай бұрын
እናትየው ግን ትገርማለች ምን ያስደብቃታል ከልጅ ሚበልጥ ምን አለ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 7 ай бұрын
ማነው ያገሩ ሠላም የናፈቀው ያኢላሂ
@GeremechBekele-vg1ns
@GeremechBekele-vg1ns 7 ай бұрын
እኔ
@alemazalie221
@alemazalie221 7 ай бұрын
ክረስትና እት እኮ ከወላጂ ይበልጣል ይባላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 ай бұрын
ምርጥ የክርስትና እናት❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 7 ай бұрын
እሰይ እንኩአንም እግዚአብሔር እረዳሽ ክርስትና እናት ቃልኪዳኑን ተወተሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካምነትሽን ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 7 ай бұрын
ደስ ያለኝ ነገር ለእርጉዟ የሠጣችሁት እንክብካቤ በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባችኃል እናመሠግናለን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
እናቲቱ ወንጀለኛ ናት መሰለኝ አላዬናትም እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
​@@LubabaMohamed-no2ltእህህ ግን ታድላቹ ጭቅላታቹ ጥሩ ሚያስብላቹ😢
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
​@@FhfGnf-tn6sm😂በጣም
@bmm72
@bmm72 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አለሽ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 7 ай бұрын
በውነት እግዚያቢሔር ይመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@Birabiro_adiss
@Birabiro_adiss 7 ай бұрын
አሁንስ ሁላችንንም ለቤተሰቦቻችን ጋር ባገናኛችሁን ኔትወክ ክፈቱልን😢😢
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ ፍትህ ለኛም ኔት ይለቀቅልን
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 7 ай бұрын
​@@zeynebademsse4862 አይ ኔትወርኩ ቀርቶብን ቤተሰቦቻችንን ባልገደሉብን😢😢😢😢
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 7 ай бұрын
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 7 ай бұрын
ለምን በመስመር አደውይም ውዴ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 7 ай бұрын
27አመት እውነት ይከብዳል !!!እግዚአብሔር ግን ይመስገን የወደደውን በወደደው ግዜ ያደርጋል !!!❤❤❤
@monaalmona1194
@monaalmona1194 7 ай бұрын
ውነት ነው ebs❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ያለ ስው ያብዛልን እንኳን ደስ ያለችው
@sameraheb4449
@sameraheb4449 7 ай бұрын
እንዴ እናትየው ግን ለምን ተድርበቀች ክርስትና እናት ክብር ይገባታል እህታችን እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤❤❤
@alemazalie221
@alemazalie221 7 ай бұрын
ፍትህ ለቅድስ ላሊበላ 😭😭😭😭
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
ወይ ሰው አሁንም ለምን በግልፅ አልወጣችም ልጄ ታህል ነገር እንዴት ይደበቃል
@myfano
@myfano 7 ай бұрын
ebs በጣም የምወዳቸው መልካሞች ናቸው ነገር ግን ለዚች ከንቱ አለም ብላችሁ ማህተባችሁን ማውለቃችሁ ክርስቶስን እደካዳችሁ እወቁ መች እንደምንሞት አናውቀውምና በሀይማኖታችን ጠንካራ እንሁን የዘላለም ቤታችንን አናጥብ ለሁላችንም ማስተዋለል ይስጠን ይች አለም ጠፊ ነች የማይጠፋውን ብርሀን አምላካችን ለኛ ሲል የሞተልንን አምላክ እንቅረበው በተረፈ ለምታደርጉት መልካም ስራወች በርቱ 💚💛❤️የፈጣሪ ቃል መች ወደናተ እንደምመጣ አታውቁምና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ ይላል እኔ መሀተቤን ከነ አንገቴ ይቆረጥጅ ለገንዘብ ለብልጪልጪ ለዚች አጪር ሂወት የዘላለም ቤቴን አላበላሽም በስደት ስንት መሰዋት ከፍየበታለሁ በመሀተቤ ስራየን ሁሉ አጥቻለሁ ግን የድንግል ማርያም ልጅ ያላሰብኩትን ትልቅ የተመቻቸ ስራ ሰጠኝ ተአምሩ ይለያል
@Meme_Universe_
@Meme_Universe_ 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 7 ай бұрын
ምነው እናት ይሄን ያክል ከልጅሚበልጥ ነገር ያለም ቢያንስ ፈትሽ ሸፈነሽ መቅረብ ነበረብሽ😢ለሞራን እንኮን
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 7 ай бұрын
Qarbalechi iko baqumi salmi yalechi majmar isanti
@user-hm9bo1zv3m
@user-hm9bo1zv3m 7 ай бұрын
እንኳን እናትሽን አገኘሽ የኔ ውድ ግን አንዳንድ ሰው ሲበዛ ራስወዳድ ነው ይህን ያክል አመት ተለያይታችሁ አሁን ስትገናኙ ፊትሽ እንዳይታይ የፈለግሽው ከልጅ በላይ ምን አለና ነው ምን ይመጣብሻል
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 7 ай бұрын
እኮ😢😢😢
@kojamkonjam616
@kojamkonjam616 7 ай бұрын
በሂወት ዉስጥ የተፈጠረ ችግር ስላለ መታየት አትፈልግም ተባለኾ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 7 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
_እፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ እንዴት ደስ ይላል እኔ ሳላቁው በእንባዬ ታጠብኩ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያልሞተ ሰው ይገናኛል_
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@amuuamuu5047
@amuuamuu5047 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጆች
@Abay487
@Abay487 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችኹ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 7 ай бұрын
ዮኒ 3 የዲኤንኢ ውጤት እየጠበቅን ነው አፍጥኑልን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። 🎉
@tigistyen8266
@tigistyen8266 7 ай бұрын
ስለ ደጋግ አሳዳጊ እናቶች እግዚኣብሔር ይመስገን።
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 7 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የጋዜጦኞች ነው ሰው ሲደሰት የደሰታሉ ሲያዝኑም ያዝናሉ በጣም ያሳዝኑኛል በተለይ ወንዱ የናስ ሩሩ ነው እሾህ ኣይንካህ እግዚኣብሄር ከኩፉ የጠብቐህ
@user-bi1vz8wt7k
@user-bi1vz8wt7k 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@zdhabesha30
@zdhabesha30 7 ай бұрын
እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ 😢
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለችው
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
የኔ ማሬ እንኳን ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍😍😥😥😥😥☝️☝️☝️
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 7 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 7 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የተጠፋፉትን ሁሉ አላህ ያገናኝ❤
@NadiyaMohammed-db5zq
@NadiyaMohammed-db5zq 6 ай бұрын
እባካቺሁ ebs ለለይላ እህታቺን አንዴ እንኳ ድምፅ ሁኑ ልን እናንተ መልካም ስራ ነው የምሰሩ ተባበሩን እሷም እንዲ በደስታ ከቤተሰቦቿ ጋ ስትስቅ ለማየት ያብቃን ያረብ 😢😢
@loola5397
@loola5397 7 ай бұрын
Yoni is the best! and I cannot take my eyes off him.
@Meme_Universe_
@Meme_Universe_ 7 ай бұрын
❤❤❤
@yashica5085
@yashica5085 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-nz8kq6kz2
@user-nz8kq6kz2 7 ай бұрын
Me too❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ።
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 7 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ ዪኒ ሆደ ባሻ አግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@omabdellah5651
@omabdellah5651 7 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን እናትሽን አገየሽ ዩኒ የሳምንት ለት ልጆች የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ እየጠበቅን ነው ለማወቅ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 7 ай бұрын
ደስ ሲል ተመስገን
@user-my7bc5yv9f
@user-my7bc5yv9f 7 ай бұрын
የሃገሪ ሰዉች የኔ ድሞች የዋሁች እንኳን ደሰ አላችሁ
@foodchannel815
@foodchannel815 7 ай бұрын
Ebs ግን ምን አስባቹ ነው ነብሰ ጡር ለመውለድ የደረሰች እናት በዚህ ሁኔታ የምታገኗኟት ከእኗቷ ጋር አንድ ነገር ብትሆንስ? ምናለ ቁጭ ብላ ብታገናኟት በተረፈ በርቱ መልካም ስራ ነው የምትሰሩት
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
ፊቱዋ እንዲታይ ስላልተፈለገ ነው የናትየዋ
@zewdiechalichisa8309
@zewdiechalichisa8309 7 ай бұрын
የቤተክርስቲያን የመኃበረሰብ ሃዋርያዊ ተልእኮ ምርጥማሳያ ተልእኳ ቸውን ለትውልድ እንዲ ትምህርት እንዲሆን ምርጡንዘር ለዘራችሁ ሁሉ እናንተ የአባቴብሩካን ወደዘላለምደስታግብ የሚለውን ፍጹማዊዉን አና ዘላለማዊዉን ደስታ ያሰማችሁ የኢቢኤስንም አገልጋዮች ጨምር እንዲሁ በሰማያዊት እየሩሳሌም ይሰብስባችሁ
@coffeeloverone
@coffeeloverone 7 ай бұрын
የማትረባ እራስ ወዳድ :እናት እትባልም! ከዚሁሉ በደል በሗላ ደሞ በቲቪ እልታይም: እየወለዱ ሃላፊነት መሸሽ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 7 ай бұрын
አይባልም
@lulalula7120
@lulalula7120 7 ай бұрын
ለምን ትፈርጃለሽ ምናልባት ልጅ ሆና ተደፉራ ይሆናል ወይም ሌላ ጥቃት
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ደስ ሚል ቤተሰብ
@Thedeemer
@Thedeemer 7 ай бұрын
This beautiful lady is highly touched?
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Egziabeher Ymesgn
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 7 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣምበጣም ደሰይላልቃላት ያጣርኛል ያሳደጎትን ለማመሰገን ሱበሃን አላህ በአሁኑ ወመን እንዲህ አይነት ሰው ማየት በርሱ መታደል ነው።
@zerituyimam
@zerituyimam 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም ተገናኛቹ
@fgff4871
@fgff4871 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ebs👍
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 7 ай бұрын
Ebes ልዩውናችሁእኮ❤❤❤❤
@Meme_Universe_
@Meme_Universe_ 7 ай бұрын
❤❤❤
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 ай бұрын
😮
@hanabekele5517
@hanabekele5517 7 ай бұрын
ክብር ለክርስትና እናቷ🙏🙏🙏
@user-bi1vz8wt7k
@user-bi1vz8wt7k 7 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 6 ай бұрын
Ebs the voice of the people
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,8 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 28 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 280 М.
kalkidan girma shimglena#ebs #ሰበርዜናኢትዮጵያ
5:07
ጤፍ ሚድያ tef media
Рет қаралды 27 М.
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
0:53
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 70 МЛН