//የቤተሰብ መገናኘት//ድርብ ደስታ…መሠረት አባቷን አገኘች ..."የበረሀ ልጄ ነሽ "ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 393,556

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 990
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 4 ай бұрын
ነገ ወዳገሪ ልሂድ ነዉ መልካም ምንግድ በሉኝ ኩመንተሩች❤❤
@zd6333
@zd6333 4 ай бұрын
መልካም ጉዞ እኔም 2ወር ቀረኝ❤
@medina8208
@medina8208 4 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
በሰላምግቢ
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 4 ай бұрын
አሜን አሜን ውዱችየ
@mahletfantahun7996
@mahletfantahun7996 4 ай бұрын
መልካም ጉዞ
@seble6210
@seble6210 4 ай бұрын
አይ ዮወኔ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤😂😂😂ከተደሰተው ጋር ሲደሰት ካዘነው ጋር ሲያዝን ተባረኩ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂yoni❤❤
@hhaa44473
@hhaa44473 4 ай бұрын
ድባብ ያለዉ ደስ የሚል ሰፊ ቤተሰብ የጎረቤቱ ፍቅር ከምንም በላይ ደስ ይላል ዩኒ ምርጥ የዋህ ኢትጵያዊ
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 4 ай бұрын
Beselam gibi ከሌቦች እራስሽን ጠብቂ
@hhaa44473
@hhaa44473 4 ай бұрын
@@kemeriyaabdella5315 ጠባቂዉ አላህ ነዉ ለሌቦቹ ይብላኝ እንጅ እኔ አልጎዳም
@LinaTeshome
@LinaTeshome 4 ай бұрын
Yonas Ena Tsege Tebareku hulem Dess Yebelachu Enewedachualen
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 4 ай бұрын
ዬኒዬ እኮ ግርም ነው የምትለኝ ያንተ እንቭርስሬ ነው የሚመስለው ስወድህ ብሴንካ❤❤❤
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 4 ай бұрын
ትልቅ እህቷ አዘኗ አልወጣላትም የኔ ቡቡ አሰለቀሰችኝ አይዞሸ አዘን ክባድ ነዉ አታብሰልሰሊ ፀጋየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijoch277
@lijoch277 4 ай бұрын
😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Elbethel167
@Elbethel167 4 ай бұрын
የናት ሞት እያደር 😢
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እናት ማጣት
@meseretalemu9523
@meseretalemu9523 4 ай бұрын
ከመሠረት ይልቅ ዩኒ አባቱን ያገኘ ይመሰላል ዬኒ የዋህ መልካም ሰው እግዚአብሔር እንዳተ መልካም ሰው ያብዛልን🙏🙏🙏
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 4 ай бұрын
አዎ መሲ ድንገት ሆኖባት ነው የናስ ግን የብዙሆች ታሪክ አይቷል እና ያለቅሳል
@user-jb7wv4rv3g
@user-jb7wv4rv3g 2 ай бұрын
እውነትየኛጀግና😘😘😘👍👍👍
@elsaabebe286
@elsaabebe286 4 ай бұрын
ፀጋ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሾ አንቺም አባት ነው ያገኘሽው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ይስጣቹ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ayacell8740
@ayacell8740 4 ай бұрын
Amennn
@user-rl5xj5lr4n
@user-rl5xj5lr4n 2 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 4 ай бұрын
እስኪ የሀገራችንን ይመልስል ወገኖቻችን አለቁብን ሰላሙን አምጣል እህህህ
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 4 ай бұрын
ወይ ኢቢኤስ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@MarthaGetchawe
@MarthaGetchawe 4 ай бұрын
ፀጋ ውስጥዋ በጣም ተጎድትዋል ጌታ ያፅናሽ
@salimbaby2210
@salimbaby2210 4 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ያጽናናት
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 4 ай бұрын
በዛ የከፋ ጦርነት እንካን አልሞትሽ ይህ ሁሉ ደስታ ይቀበር ነበር መኖር ደጎ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ
@milli12354
@milli12354 4 ай бұрын
ትክክል 😢😢የውስጤን ነው የተናገርሽው😢 እኔም ጦርነቱ እያለ እዛው ነበርኩ😢 እርጉዝ ሆኜ ያሳለፍኩት ፍራቻ ውይይ ብቻ ኣለፈ
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 4 ай бұрын
ልጅቷ ግን ደስ ኣትይም።ደስተኛ መሆን ነበረብሽ ኣባትሽ በናትሽ ሞት ሲያለቅሱ ዘለሽ ሄደሽ እህትሽን ኣቀፍሽ 😢 ።ይገርማል ኣባትሽ እኮ ሳይፈልግሽ ቀርቶ ኣይደለም እናትሽ ያሳደጉሽ።ግን ነገሩሽ እንደተወለድሽ ኣያቁም ኣለቀ።ፀጊዬ ርህሩህ ሰው ኣክባሪ በናትሽ ሞት በጣም ያዘንኩት እግዚአብሔር ኣምላክ ያጽናሽ። 🙏🙏🙏
@azebelias8697
@azebelias8697 4 ай бұрын
አባታ ልክ እንደ እህታ ሃብታም ስላልሆኑ ነው እቺ ጉቶ
@m.g5367
@m.g5367 4 ай бұрын
Ere dengta new
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 4 ай бұрын
ድሀን ማን ይፈልገዋል
@user-me2wj3ot5g
@user-me2wj3ot5g 4 ай бұрын
No..ጉዳቷን ስለምታውቅ ነው። be positive
@hadastekle2644
@hadastekle2644 4 ай бұрын
Abatwan wedachew nafkachew feligachew min yhun min abate kante minim alfelgim abatnethin bicha new bilalech sigenagnu akgfachew alkisalech atkebatru ehtwan yakefechiw enatwan satayat memotwa aznalat new
@Meseret-ol3tv
@Meseret-ol3tv 4 ай бұрын
ዮኒ አንተ መልካም ሰው አንተ ትሁት አንተ ደግ የዋህ ልብ ቀና ሌላም ሌላም ስላንተ ብዙ ነገር መናገር ይቻላል እግዚአብሔር ፀጋውን የሰው ፍቅርን አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 4 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው አህለን ወሳህለን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
አባባ ያልታስበ ደስታ አጋጠማቸው ልጃቸውም እንዲሁ❤❤❤
@assa3100
@assa3100 4 ай бұрын
እኔ ሁልግዜ የሚግርመኝ; እያለቀሱ እናቴን አባቴን እፈልጋለሁ ይሉና፣ ሲገኙ ተኮፍሰው ቁጭ የሚሉት ነው። እስኪ መሲ የምትባለውን ልጠይቅህ ለምን ዝም ትያለሽ ? እኔ ብሆን ምድሪቱ አትበቃኝም ነበር። ጸጋ በጣም ነጻ ሰው ነች። ደስ ይላል። ለማንኛውም እንኩዋን ደስ ያላችሁ።
@EmuNasser
@EmuNasser 4 ай бұрын
እደዚህአይባልም. ድንጋጤአለ. መጠራጠርአለ. ሁሉም ነገር ድብልቅልቅስለሚልነው
@abetumaren4576
@abetumaren4576 4 ай бұрын
Ende betam kutib nat sitaweram bahiriwa meselegne ,ye kifle havwr sew nat
@rabia4266
@rabia4266 4 ай бұрын
እንደዚህ አይባልም ድንጋጤ እኮ ድርቅ ነዉ እሚያደርገዉ 😢😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 4 ай бұрын
ምን ላዉራ አትሆኑ የደረሰበት ያዉቀዋል
@sarafessehazion2724
@sarafessehazion2724 4 ай бұрын
መጀመርያ ነገር የሰው ስሜት ይለያያል እንዳንቺ መኾንኣትችልም ሲቀጥል ኣቅፋ አልቅሳለች በዚያ ላይ ኣታቃቸውም ጊዜ ይወስዳል እኮ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
ውይ የወኑ የሰው ደስታ እንዴት እደሚአስደስትህ ❤❤❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 4 ай бұрын
ፀጋ እንደምንም ብለሽ ሀዘንሽን አውጭው ምስኪን እግዚአብሔር ያጽናሽ ቁርጡን ማወቅ ነው እና እህትሽንም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 4 ай бұрын
አቤት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ አላችሁ😍😍
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
ፀጋ ሚስኪን ልጅ ናት እናቷን ባለማግኘቷ እኔ አፈር ልብላ እይዞሽ እታለምዬ❤❤❤❤
@hftt9329
@hftt9329 4 ай бұрын
ማነት እነቶ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
@@hftt9329 እናቷን እንደናፈቀች ከዚህ አለም አርፋለች😥😢
@salimbaby2210
@salimbaby2210 4 ай бұрын
በጣም ጸጋ ውስጧ በጣም ተጎድቷል ፈጣሪ ያጽናናት
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 4 ай бұрын
​@@salimbaby2210በጣም😢😢😢😢😢😢
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 ай бұрын
አባታችን ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰቦች በጠቅላላ❤❤❤❤❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 4 ай бұрын
ዋኡ በጣም ደስ ይላል እኮን አባትሽን አገኘሽ ebs ትለያአላቹ ስንል በምክንያት ነው እድሜ ከጤና ጋር ለሁላቹም ebs ሰራተኞች 🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏🥰🥰👍👍👍። ዮኒ የኔ ግርግር ወላኢ ድምቀት እኮ ነህ ምርጥ ሰው ኑርልን እወድአለን 🫶🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@rabimhammed119
@rabimhammed119 4 ай бұрын
ዩኒኮትለያለህ ❤❤❤❤❤❤
@hirutabay7408
@hirutabay7408 4 ай бұрын
ዮኒየ ምርጥ የተባረክ ፀግዩም ምርጦቼ ተባረኩልኝ እነ ፀጋ እንኳን ደስ አላቹ።
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 4 ай бұрын
ልዩ ደስታ ነዉ አባት እና ልጅ እንኳን ደስ አላቹ ፀጋ አስለቀሰችኝ ፀጋየ አይዛሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etuetu659
@etuetu659 4 ай бұрын
ፖለቲከኞች ሊበታትኑን ቢሯሯጡ እኛ ግን እንደዚ የተሳስርነን መቼም አንለያይም አምላክ ሀገራችንን አንድ ያርግልን
@azebelias8697
@azebelias8697 4 ай бұрын
ግን ምን ሆና ነው ደስተኛ ያልሆንሽው እህትሽን ስታገኚ እንደነበረው ደስታ እንዴት ከፊትሽ ይጠፋል ትገርሚያለሽ ዮኒ ግን ተባረክ ካለቀሰ አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ስቀህ
@user-pv8nb6mp1b
@user-pv8nb6mp1b 4 ай бұрын
ፀጋ ሃብታም ሆና ስላገኘቻት newa
@yggggg7639
@yggggg7639 4 ай бұрын
ልጁቱ ጋግርት ነገር ነች አነጋገሯ እራሱ እንደ እድሜዋ አደለም
@azebelias8697
@azebelias8697 4 ай бұрын
@@user-pv8nb6mp1b እኔም እንደዛ ነው ያልኩት ትገርማለች
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 4 ай бұрын
❤❤❤ ወይ የወናስ ከበደ በጣም ነው የምወድህ. መቼም አገሬ እሩቅ ነው እንጂ ከስደት ስገባ አንተን ነበር እቤት ዩምጋብዝክ ምንክናያቱም በአረብ ሃገር የተነካውን ቅንጭላቴ እድታደስ ግን ለብቻህ አይደለም ከባለቤትህ ጋር ከኪኪ ጋር ነው እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ሳኡዲ አረብያ እሪያድ ከተም. ሰሜን ሸዋ ነው አገሬ አንፆካ ገምዛ ነው ወረዳ ካራቀህ ልጋብዝህ ልክ እዳባት ነው የማይህ መልካምነትህ ፊትህ ይናገራል አባት የለኝም 6 አመቴ ነው ያጣሁት አባቴን. ግን ሰለሁሉም ነገር አቃለሁ በዛቺ እድመዬ
@hqbhaba4688
@hqbhaba4688 4 ай бұрын
እኔም የአንፆኪያገምዛልጅነኝ እንተዋወቅ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
ዮኒና ጸጊ ሁሌም የምስራች አብሳሪ ያርጋችሁ ደስ እንዳሰኛችሁን ደስታ አይራቃችሁ ጸጋ እንኳን ደስ አለሽ የብዙ ጊዜ ህልምሽ ስለተፈታ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።
@SimretTsegahans
@SimretTsegahans 4 ай бұрын
ኣባታችን ደስ ሲሉ ፀጊ የዋህ በጣም ነው የምወድሽ ኣይዞሽ እግዚኣብሄር ያጽንሽ 🇪🇷🇪🇷
@israelasfau1919
@israelasfau1919 4 ай бұрын
በጣም የሚገርሙ የጋሽግርማ ባለቢት በጣም የሚገርሙ መደርን የሁኑ። ጨዋ ሲት ተባረኩ
@ababaababa310
@ababaababa310 4 ай бұрын
ዮኒ እባታችንን ወንድማችን እንተ ልጅ ያገኝህ ያክል ነው ደስ ያለክ
@fayroz7658
@fayroz7658 4 ай бұрын
ዮኒዬ ሚስኪን ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው🙏🤲
@bateablneha5887
@bateablneha5887 4 ай бұрын
ያክስቴ ልጅ ከጠፋ ሀያ አድ አመቱ ነው አፋልጉኝ ስልክም አስቀምጡ ሰለሞን ብርሀኑ ይባላን 😢😢😢😢😢😢
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l 4 ай бұрын
የማያቃትን ልጅ እንዳለው የማያቀው አባትዋ መሰረት አባቴ ብላ ፈልጋ አግኝታለች ግን የታዘብኩት ነገር አባንዋ በጣም ያሳዝናል የስዋ ስሜት ብዙም አደለም አደራሽን ተንከባከቢው አላሳደገኝም ሌላ ታሪክ ነው
@momlove3589
@momlove3589 4 ай бұрын
ዉይ ስጠብቀዉ የነበረ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ማግኘት ቀላል አይደለም ወላሂ ❤️❤️💯
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn 4 ай бұрын
ቅዳሜዎች ተበረኩ
@BiftuDuguma-ji4ki
@BiftuDuguma-ji4ki 4 ай бұрын
በእዚህ ፕሮግራም በደስታ ስቃ ያላለቀስኩበት ወቅት የለም ምክንያቴን ዐላውቅም። በስተመጨረሻ የራሴን መርዶ ሳልጠብቅ የተጣለ ልጄ ከኖርዌይ ፈላጊ ሆኖ ሲመጣ ሰማይ ተደፋብኝ። የልጁ /ልጄ/ እናት ጸንሳልኝ የዛሬ 30 ዓመት የት እንደ ገባች አጥቼ እሷን ሳፈላልግ ጽንሱን የተሟላ ሰው ሆኖ አገኘሁት። ምናልባት ይህ ፈላጊ ልጅ ልጄ ከሆነ ተከታተሉልኝና አጅቡኝ። እወዳችኋለሁ!
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 4 ай бұрын
ዮኒዬ የኢቢዬስ ድምቀት 🥰
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 4 ай бұрын
ኢቢኤስ እስቲ መሲና ጸጋን የማገኝበትመንገድ ንገሩኝ ባካቹህ እኛም ዘመድ ነን ውጭ ማደግ ሰውን ያለያያል ሁለት አውላእሎ ውቅሮ ባዳ የለውም ና እንገናኝ ጸጋ በጣም ታሳዝናለች በርቺ ስሜትሽ ቢሰማኝም መሲ እንደ እናት አግኝተሻል አይዞሽ የውቅሮ ሰው በጣም ነው እሚዋደደውሁሉእናት ነው ላንቺ መልካም ህዝብ ነው መሲየም እንኳን ደስ አለሽ
@MuluGermay
@MuluGermay 4 ай бұрын
ዮኒ እኮ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ድምቀት ነህ
@galaxyim8630
@galaxyim8630 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rajisan-mt5rf
@rajisan-mt5rf 4 ай бұрын
የሰፈሬ ደስታ በጣም ደስ ይላል ደሞ አቶ ግርማን በቅርበት አቃቸዋለሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለን።
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 4 ай бұрын
እንደዚህ የሰው ደስታ የሚያስደስተን ህዝቦች ነበር እኮ😢😢😢ጌታ ሆይ ወደ ቀደመው ቅንነት መልሰን! እንኩዋን ደስ አላችሁ ደስታ በሰው ሁሉ ቤት ይሁን❤❤❤
@hailem9116
@hailem9116 4 ай бұрын
ልጅቷ ግን በአባትዋ ብዙም የተደሰተች አትመስልም
@user-wl6fk1mv1e
@user-wl6fk1mv1e 4 ай бұрын
ewnet blehal
@azebelias8697
@azebelias8697 4 ай бұрын
ለእህታ የሰጠችውን ፍቅር እብዴት ለአባታ መስጠት ያቅታታል ነው ወይ እንደ እህታ ሃብታም ስላልሆኑ ነው
@saxdsaddt103
@saxdsaddt103 4 ай бұрын
ብዙ ሳቂታ ኣደለችም
@tube7770
@tube7770 4 ай бұрын
አረ አላህ እኔንም ተመልከተኝ በህልሜ አባቴ እስርቤት ታስሮ ብስቁል ብሎ አየሁት የኔ ውድ አባት የት ትሆን ያለኽው 😢😢😢😢❤❤❤❤
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 4 ай бұрын
ፎቶው ካለሽ አፋልጊው
@halimehalime9141
@halimehalime9141 4 ай бұрын
ኤቢስቅርቢ😢😢😢
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 4 ай бұрын
አይዙሽ እህቴ ቀን አለ
@user-xe6qt9be7h
@user-xe6qt9be7h 4 ай бұрын
Yanem xayaqe. And qan faxari yamalkatan😭😭😭😭
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ
@rroselave2755
@rroselave2755 4 ай бұрын
ዮኔ ከተደሠተው ጋር ተደስተክ ካዘነው ጋር የምታዝ ምርጥ ሰው ነክ ዘመንክ ይባረክ
@kebedegenet3277
@kebedegenet3277 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ነዉ ያለዉ በሐገራችን ኢትዮጵያ ❤ለዘላለም ትኑር
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 4 ай бұрын
እምኳዕ ደስ በለክን ኣሕዋተይ😢❤🙏
@shamsdubai8647
@shamsdubai8647 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር ግን አባቷ ሲያለቅሱ እንደማቀፋ ዘላ ወደ እህቷ አይየፍም
@MimiShashemene
@MimiShashemene 4 ай бұрын
ኡፍ በጣም ደስ ይላል የዛሬው ልዩ ነው🎉❤🎉❤
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 4 ай бұрын
አራ ebs ላይ ይምትሳሩት ሁሉ አግዚአብሔር ይጣብቃቹ እኔስ ቃላት አጣው የምሎው ዳግሜም እላለው ጌታ ይጣብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 4 ай бұрын
እንኳን ዳስ አላችሁ 🥰🎉🌿 ዩኒየ የኛ ታጫዋች 🥰👍❤
@Swungne
@Swungne 4 ай бұрын
አባትየው እና ሞስቱ ደስ የሚሉ ናቸው ሳምንት እናቶ መሞታን ያወቀችዋ ደሞ እንደምታሳዝን
@fatmah6936
@fatmah6936 4 ай бұрын
በጣም
@Elbethel167
@Elbethel167 4 ай бұрын
በጣም የኔንም ሐዘን ቀስቅሳብኝ ሳለቅስ አመሸሁ የናት ሞት ከባድ ነው።
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 4 ай бұрын
መሲ እና ፀጋ እንኳን ደስ አላችሁ። ኢቢኤሶችም የብዙ ሰው እንባ እያበሳችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ኢትዮጵያ ሀገራችን ማለት ይቺ ናት እርስ በራሳችን እንዋደድ አንለያይ።
@rabia4266
@rabia4266 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነቶቹን ስናይ ተስፋ ይኖረናል ደግሞ ጫካኞቹን ስንመለከት ኢትዮጲያዊ መሆን ያስጠላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sarateka2164
@sarateka2164 4 ай бұрын
ኢቢኤስ ፀጋ ትግራይ ከእናትዋ ቤተስብ አያትዋ ጋር ለመገናኘት ስትሄድ እባካቹ ደስታችን ሙሉ አድርጉት አሳዩን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
እውነት ሙሉ ደስታ ይህ ነው መሴ አ.አ በጣም ተስማመሽ ደስ ይላል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ай бұрын
አባታችን ምንም ምን ቢሆን ከሞት አትርፎ የዘሩትን ፍሬ መኖሩ አሰማዎት ፀግየ አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንችው ጋ ነው የተሰነጠቅኩት እኔም እናቴን ስላጣሁት አውቀዋለው ደሞም የፍቅር ሰው ነሽ ብዙ ያስታውቅብሻል ሁሉንም ቤተሰብ አርገሽ ምትኖሪ ነሽና የእናትሽ ባል ቢኖሩም አባባንም አደራ የቀረ ዘመናቹሁ ይባረኽ የምትስቁበትና ምትደሰቱበት ጊዜን ተመኘሁ 😊 ዩንየ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ፍቅር ድምቀት ሆደ ቡቡ ድንቅ ከሰው ሰው ነህ ሽኾሪና ፀግየ ኢቢኤስም ውድድ ❤
@lbbahluali9166
@lbbahluali9166 4 ай бұрын
የወኒ እና ጸጊ ተባረኩ እደናተ አይነት የወርቅ ሚዛን አገራችን ላይ ያብዛልና ዘመናችሁ ይባረክ
@almazmalu6956
@almazmalu6956 4 ай бұрын
ዬኒየ የሁሉም ድምቀት ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ❤
@user-vj1rz8bt7l
@user-vj1rz8bt7l 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሁሌ ደስይበለን ፀጋ በጣም የዋህ ነሽ ስታለቅሺ አልቅሻለሁ ስትስቂስቄለሁ መቀለ ነዉ ያለሁት ከመጣሽ እቀበልሻሁ ለሁለት ሳምንት መቀለ እቆያለሁ ፈጥነሽ ነይ ኪዳነምህረት ካንቺ ጋር ትሁን
@bemnetangawu2106
@bemnetangawu2106 4 ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም በጉጉት ማነው እደኔ የሚጠብቀው❤❤❤❤❤
@user-vn1xd8fr1t
@user-vn1xd8fr1t 4 ай бұрын
ዩንና ዐደህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ትልቁን ምስጋና ይገባችዋል መስህ አንችም እህትሽም አባት ስላገኛቹ እካን ደስ አላቹ ቀር ዘመናቹን ይባርክ ዐጋ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ልጆችሽን ይባክልሽ ተባረክ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እውዳችዋለውኝ ዩን ተባረክ ❤❤❤❤
@nohelove2126
@nohelove2126 4 ай бұрын
ዮኒ እና ፀጊ ደስታዉ የእናንተ እና የአባትየዉ ነዉ ፀጋ ፈጣሪ ያፅናሽ የእኔ እናት አይዞሽ።መሰረት ግን ሁኔታሽ ከበድ ይላል ኮራሽ እነ ዮኒ 😊
@bestebeste7585
@bestebeste7585 4 ай бұрын
ዘሬ በጠም አምሮበተል ተለቅ እህት እንደ እናት ነት❤አሰመረቸት
@senayitsemere4680
@senayitsemere4680 4 ай бұрын
መሲየ የኔ እናት እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ የዋ ተንከራቲትኪ ዓቢኪ ኢኪ እሞ እንኳዕ ቤተሰብኪ ኣራከበኪ❤❤❤❤
@user-is1ug5ju6p
@user-is1ug5ju6p 4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ሢከፍት ቶሎ እቅፍ እቷን የኔ እናት
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 4 ай бұрын
ዮኒዬ ቁምነገርም ረብሻም ጨዋታም ሁሉም ያምርብሀል እኮ 👏👏👏
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 4 ай бұрын
እኔኮ የዮኒ ደስታ ነው የሚያስደስተኝ ከነገሩ በላይ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 4 ай бұрын
አባትየዉ እና ሚስታቸዉ ጥሩ ሰዉ ናቸዉ። ፀጋም አይዞሽ። ይቺ ልጅ ግን ችግር ያለባት ይመስላል።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 4 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ከነባለቤታቸው ❤ ምናለ የኢትዮጵያ ህዝበ ሁሌ እንዲህ ቢስቅ ቢደሰት እግዚአብሔር ሆይ አስስባት ሀገሬ🙏
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 4 ай бұрын
እቺ ናት አገሬ ደስ ሲሉ ያለው ድባቡ
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 4 ай бұрын
ዮኒዬ የዋህ ዘመንህ ይባረክ
@Senayhayileslasie
@Senayhayileslasie 4 ай бұрын
ደስታቹ ደስታዬ ነው እንደ ሰው❤❤❤
@aminabeshir5116
@aminabeshir5116 4 ай бұрын
አባትዬ ደስ ሲሉ ሆደ ቡቡ እንኳን ደስ አሎት ሙሉ ጤናዎ ይመልስልዎ😢የአባት አብሮ አለማሳደግ በሞትም ሆነ በመለየያየት ልጅ ከባድ ነው ዮኒዬ ❤
@BiftuDuguma-ji4ki
@BiftuDuguma-ji4ki 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! እኔም የልጄ ያዕቆብ ቢፍቱን ልጅነት ውጤት ለመጠበቅ ተንደርድያለሁ ልጄ ይሆን ዘንድ ጸልዩልኝ ለ ፴ ዓመት እናቱን ፍለጋ ባክኜያለሁና
@tatariwa98
@tatariwa98 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሳምት ጠብቆበደስታቸው ማለቀስ የሚናፍቀው 👍👍
@senaitbereket9530
@senaitbereket9530 4 ай бұрын
እኔ አይኔንና እራሲን እያምምኝ ተቸግሬ አለሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 4 ай бұрын
ውይ ከደሰታው በላይ ታላቅ እህትዋ ሀዘኑ አሎጣላትም የኔ እናት አይዞሸ እህቴ ጠንከር በይ ቤሔረ ፅጌዎች ጉርብትና ትለያላችው አንደኛ ልክ እንደ ድሬ ፍቅር የታየበት ለዚ ፕሮግራም ዮኒና ፀጊ ድምቀት ናቸው
@ruteabate621
@ruteabate621 4 ай бұрын
አይይ እናትን አሥታሞ ቀብሮ እንኳን ሀዘኑ አይወጣም እንኳን ተነፋፍቆ ሞት ሢቀድም የኔ እናት እኔም እንደእርሧ እናቴን ናፍቄ ነዉ የቀረሁ😢😢😢😢
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 4 ай бұрын
እንኳን ድስ አላችሁ ሴማንዎች የተዋለዱ የተዛመዱ በጦርነት ሳልቁ ያሳዝናል
@user-tq8fp2cs4w
@user-tq8fp2cs4w 4 ай бұрын
እግዚያብህር ይመስገን ሳይሞቱ በህይወት መገናኘት ትልቅ ነገር ነው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
ስትመቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም ትልቅ ሥራ ነው የምትሰሩት። We love you❤❤❤❤❤❤❤❤
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 4 ай бұрын
ፀጊና የዮኒ ጎበዞች ዮኒ አንደኛ እድሜ ይስጣችሁ
@faniyoo6555
@faniyoo6555 4 ай бұрын
ደርባባ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት
@kassakebe8410
@kassakebe8410 4 ай бұрын
ገዳም እህት አባቶን ከነቤተሰቦቻ አገኘች ደስ ሲል
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ዮኒ ስሜቱን በቀላሉ የሚገልፅ ሰው!... ይህ አይነት ሰው ነው 'ሚያስቀናኝ ! ህይወትን ቀለል የሚያረጉ ሰዎች! ቤተሰቡ መገናኘቱ ያስደስታል! ትምህርትም ሰጭ ነው
@TasahyHaile
@TasahyHaile 4 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታናቡ ሁሉ ጌታ ይወዳችሁሃል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 4 ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰው ከተደሰተው ጋር መደሰት ካለቀሰው ጋር አብረህ ማልቀስ እድሜና ጤና የስጥህቤተሰብህን ይባርክልህ ለኢ ቢ ኤስ ሰራተኞች በሙሉ በጣም የምትመሰገኑ ናቹ የስራ ዘመን ናቹ ይባረክ
@sanaymeneda
@sanaymeneda 4 ай бұрын
ሁሉበርሱሆነ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስ አላችሁ
@user-rf4gt9ct8d
@user-rf4gt9ct8d 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፀጋ ደርባባ አይዞሽ እ/ያፅናሽ ዬኒና ፀጊ ❤❤❤❤❤
@tube7987
@tube7987 4 ай бұрын
ደስ የሚል ድባብ እንካን ደስ አላቹ አባትዬው ያስታውቃሉ ሆደ ቡቡ ናቸው ዮኒ የመድረኩ ድምቀት
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb 4 ай бұрын
የኔ አባት ሆዴ ባሻ ነው አየ ድሀ ሲያሳዝን😢😢😢እኳን ደህና ተገናችሁ🎉🎉🎉
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 4 ай бұрын
እግዚያብኤር ኦይ እንደሚሳካልኝ አምናለው ያቀን መቼ ይኦን በጸሎት አሰቡኝ ወገኖቼቼቼቼ
@habihabi6834
@habihabi6834 4 ай бұрын
ዮኒ የቤቱ ድምቀት እንኳን ደስ ያላችሁ ለቤተሰቡ ሁሉ
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 4 ай бұрын
ወይ መሴየ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባርኩ ከፍ በሉልን❤❤❤❤ ዬኒየ ፀጋ ትለያላችሁ
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 4 ай бұрын
ወለተ ስላሴን በፆለት አስቧት ቤተሰቦቿን እንድታገኝ ያለ ቤተሰብ መኖር በጣም ይከብዳል😭😭😭
@AlamuAbra
@AlamuAbra 4 ай бұрын
11 አክስትእድለኛ ናችሁ የእውነት እግዚአብሄርን አመስግኑ እኔ እኮ ምንም የለኝም አክስት አጎት ምንም ምንም የለኝም ዘመድ እንኳን የለኝም ከእናቴ በስተቀር አንዳንድ ሰው እንዴት እድለኛ ነዉ አረፈጣሪን አመስግኑ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 4 ай бұрын
በጣም ደስ ሲል በማርያም ❤❤❤
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
ዋዉዉ ደስ ሲል ebs ዎች እግዜር ይስጣቹ 🙏 ሁላችሁም የተለያያቹ ቤተሰቦች የዛሬዋ ኪዳነምህረት ታገናኛቹ 🙏 አይ ዮኒ አበብሽ አበባ 👌😂😂😂
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn 4 ай бұрын
ጸጋ የኔ አናት አምላክ ያጽናሽ
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 4 ай бұрын
ዮኒየን ስወደዉ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ሲያለቅሱ እብሮ አልቅሶ ሲደስቱ ተደስቶ ብቻ የEBS ድምቀት ስላምህ ይብዛ❤❤❤
@halom3886
@halom3886 4 ай бұрын
ውይ አባባ ፎቶውን ሲያዩ አስለቀሱኝ
@user-hx4ru7gu9o
@user-hx4ru7gu9o 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ቀን እውነት ዘመናቹ የባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤😭😭😭
@enat9497
@enat9497 4 ай бұрын
አባቷን ትመስላለች ዮኒና ፀጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 22 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 38 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 10 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 56 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН