//የቤተሰብ መገናኘት// በአጋቾቿ ተይዛ ያደገችው ልጅ ቤተሰቧን አገኘች... "እናቴ ለምን ተውሽኝ?" /እጅን በአፍ የሚያስጭን ታሪክ በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 520,846

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 300
@NadiyaMohammed-db5zq
@NadiyaMohammed-db5zq 6 ай бұрын
ለይላ ኑርሰቦንም እንዲ ከቤተሰቦቿ ጋ ተገናኝታ የምናያት ያድርገን ያረብ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 6 ай бұрын
አሚን
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 6 ай бұрын
ምንላይ ዳርሳ እዶ ዝህም ታባላ 😢
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 6 ай бұрын
Amen 😭
@zadsem7305
@zadsem7305 6 ай бұрын
ያረብ
@mahiwolloyewa7921
@mahiwolloyewa7921 6 ай бұрын
ከቤተሠቦቿ ጋ ተገናኝታለች ብለውኝ ደስ ብሎኝ ነበር ገና ነች ማለት?
@tilahunDM12
@tilahunDM12 6 ай бұрын
አባቷ ኦሮሞ እናቷ አማራ አሳዳጊዋ ትግሬ ባህሏ ደቡብ እንደ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሙሉ ሆና ግን ግራ የተጋባች ..... አምላክ መሻትሽን ይስጥሽ
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
ትክክል ፍቅሩን ይስጠን
@hirutbelachew7798
@hirutbelachew7798 6 ай бұрын
I was thinking the same. That is how we are Ethiopians! Proud to be!
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤ ብቻ ያማል።
@rahmeehr5584
@rahmeehr5584 6 ай бұрын
😭😭😭
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 ай бұрын
ደስ ይላል ቢሄር ብሔረሰቦች❤🎉
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ። ሀዋሳዎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናችሁና ተባረኩ ።
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ሀዋሳ ፊቅር ናት በእድሜይ እንዲ ፊቅር አላየውም
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 6 ай бұрын
ኢቢኤስ ምን አይነት የመልካሞች ስብስብ ናችሁ እንደው ሁላችሁንም ከአዘጋጅ እስከ አስተናጋጅ አላህ እድሜና ጤናችሁን ያብዛው
@mulusedeta4941
@mulusedeta4941 6 ай бұрын
እናት ልጇ የለችበትን እያወቀች ዝም ብላ አትቀመጥም የመረጃ ክፍተት ነው ስታድግ የተነገራት ነው እውነት ያለው እናትሽ ጋር ነው አታቅም ፈጣሪሽን አመስግኝ በሂወት ስላገኘሻቸው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን እናት አትጨክንም ከባድ ነው ደግም የሚግዛቸው ስው የለም አባት ወንድሜ የቅርብ ቤተስብ ሲኖር ነው እንጅ ምን ያርጉ እያስፈራራ እንደት ብለው ይፍልጉ ከዚህ በላይ😢😢😢
@assistanthome578
@assistanthome578 6 ай бұрын
ትክክል
@yrgalemgebre9599
@yrgalemgebre9599 6 ай бұрын
​@@Samera-kd5nzööööö
@mknl1888
@mknl1888 6 ай бұрын
ትክክ ልወላሂ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 6 ай бұрын
ትክክል የእውነት ደብዳቤውም ራሱ እኮ ለራሳቸው ያስፈራቼዋል አይይ እናትዬ❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 6 ай бұрын
የኔእናት ሁለት ልጅን አጥቶ መኖር ከባድ ነው ምንም ጥያቄ አትጠይቂያቸውእህቴ በቃ ማገኘትሽ በቂ ነው የኔእናትአላህእረጅም እድሜይስጥወት ተነመላቤተሰባችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
ፀበል አምጭላት አለች እናቴ እንዴት ደስ ይላል እምነታችን እኮ ነው መድሀኒታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል እናትሽን በህይወት ማግኘትሽ እራሱ ተመስገን ነው የሀዋሳ ህዝብ ፍቅር ነው እኮ ደስ ሲሉ ሀገራችንን እንደዚህ ደስታ በደስታ ያድርግልን ጦርነት እና ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን፡፡
@user-bv1mu1xn7q
@user-bv1mu1xn7q 6 ай бұрын
Amen❤
@telepo2457
@telepo2457 6 ай бұрын
Ameen
@MamitTarekegn
@MamitTarekegn 6 ай бұрын
​@@telepo2457 1
@GuxFrom
@GuxFrom 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ማርያምን ምንም ያህል ዉጣ ዉረድ ብታሳልፊም እናትሽ በህይወት መኖሯ እድለኛ ነሽ እኔ ላንቺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 6 ай бұрын
እዩት እማ የህዋውን የኢትዮጵያ ህዝብ😢😢😢 ፖለቲከኞች አባልተው ሊጨርሱን ነው😢😢😢😢
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
ምን ዋጋለው ህግ ያለበት አገር ቢሆን ኖሮ ዛሬም ቢሆን እነዚህ ወንጀለኞች ዋጋቸውን ያገኙ ነበሩ 😡
@emmazero3023
@emmazero3023 6 ай бұрын
ደሞሌላወንጀልዪሰራሉ😢😢መያዝአለባቸዉ😢😢
@Umulkheyrjemal-wq4oo
@Umulkheyrjemal-wq4oo 6 ай бұрын
gn ko asadeguwat ,,, asbehwal yahun agachoch bihonu ...
@Hanif323
@Hanif323 6 ай бұрын
እናት አትወቀስም የሰረቁት ሰዎች ካሉ አሁንም በህግ ሊጠየቁ ይገባል 😢😢 እናት አርግዛ መውለዷ ብቻ በቂ ነው
@user-yo7lq3mr7o
@user-yo7lq3mr7o 6 ай бұрын
ከነሱ መገናኝት በላይ የህዝቡ ደስታ ደስ ሲሉ ኡፍ አላህ ሆይ መላዉ ሀገራችንን ሰላም አማን አድርግልን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 6 ай бұрын
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 4 ай бұрын
በጣም🎉🎉
@abby8509
@abby8509 6 ай бұрын
ፍሬዘር ባች ጫማ ሆኖ ማየት ከባድ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው ፈጣሪሽን የምትወጅው ከሆነ እናትሽን ከልብሽ ይቅር በያት 😢😢😢እናት ተገዳ ካልሆነ ልጇን አትጥልም ይቅር በያቸው
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
እውነት ነው በትክክል
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 6 ай бұрын
indane ayiteshali batikikil libiwa ali tadsatemi libali bicha yedasita nagri ayitayimi kafitaw
@masilove256
@masilove256 6 ай бұрын
እውነት ነው ከልቧ አልተቀበለችም
@abetumaren4576
@abetumaren4576 6 ай бұрын
Ere esachewim yasazinalu, yalefe alfwal
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 6 ай бұрын
እናቷ አሳዘነችኝ በሴት አቅሟ እያስፈራሯት 😢😢😢
@looniesey4428
@looniesey4428 6 ай бұрын
ኣዋሳዎች ደስ ሲሉ በጣም ፍቅራቸው ደስ ይላል ኣቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤ ፍቅር ናችሁ
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 6 ай бұрын
ምስኪን በጣም ደንግጣለች እናትየው በቂ ምክንያት ነው ያቀረቡት ። እንካን ደስ አላችሁ
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 6 ай бұрын
መጣችሁ በጉጉትነው የምጠብቀው የማዳም ቅመሞች የኔጀግኖች አላህ በያለንበት ይጠብቀን ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 6 ай бұрын
Ammmmmmeni 🎉🎉
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 6 ай бұрын
አሜንንን ማሬ 😍😍😍
@bisankedir6605
@bisankedir6605 6 ай бұрын
አሚን ❤❤❤
@ddggxh1522
@ddggxh1522 6 ай бұрын
አሚንንን ያረብላአለሚን
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 6 ай бұрын
አሚን ያረብ ግንኮ ቅመም ብቻ አዴለንም
@ethiomajetetube5249
@ethiomajetetube5249 6 ай бұрын
❤በስመዓብ የህዝቡ የዋህነት ለሰው ያለው አክብሮት አቀባበል ውይይይይ ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏የተፈጠረው ምንም ይሁን ምን ከዚህ በላይ ደስታ የለምና እንኳን ደስ አለችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ❤🎉🎉
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
አሜንን
@beltebelte9575
@beltebelte9575 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ደስታው ይጋባል አዋሳ የፍቅር ሀገር ሰውም ፍቅር የሰው ደስታ የራሱ ደስታ የሜያደርግ ደግ ህዝብ ለቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹህ እናትም ልጂም የተሰቃያቹሁትን ግዜ በደስታ ተተካ ደስ ይበላቹህ ።
@dao-107
@dao-107 6 ай бұрын
የካሳ ዘመን ያርግላችሁ ህዝባችን ሲያምር ❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ በህይወት ያለ ሰው አላህ ሲፈቅድ ይገናኛል እንኳን ደስ አለሽ ፍሬዘር🎉🎉🎉🎉🎉
@mes725
@mes725 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የቤተስብ ማጣት ትልቅ ህመም ነውና 😢😢 ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሀገር ማለት ቤተስብ ማለት ነውና 😢😢
@selamabiye2947
@selamabiye2947 2 ай бұрын
@emmyy6992
@emmyy6992 6 ай бұрын
የልጅቱን የዘመናት ጉዳት ከፈጣሪ በቀር ማንም አይረዳላትም ። የይቅርታ ፣ የመተቃቀፍ፣ የመደሰት ከልብ ሀዘንየመፈዉስ ረጅም ዘመን ፈጣሪ ይስጣችሁ። አቦ በሰዉ ደስታ ከመደሰት በላይ የሚያረካ አለ እንዴ Thank you EBS!!
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 6 ай бұрын
ፍሬዘር እናትሽን አታስከፌያት ምንም ቢሆን እናት እናት ናት በጌታ ደስ ይበልሽ። ስለሆነም አምላክሽን አታሳዝኚ
@BfsHxz
@BfsHxz 6 ай бұрын
ትክክል
@user-yw3ye9vn5y
@user-yw3ye9vn5y 6 ай бұрын
ደንግጣለች ለዛ ነዉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 6 ай бұрын
ፌንት ሰራች እኮ ድንጋጤው
@user-ig3ws4bn7g
@user-ig3ws4bn7g 6 ай бұрын
የኔ ማር እንካን ደስ ኣለሽ ያንቺ ደስታ ኣይቼ ማርያምን ልቤ ቀጥ ኣለ እፍፍፍፍፍ 😢 ኣምላኬ የሰው ፍጡር ደስታው እንጂ ሃዘኑ ኣታሳየን 😢🙏🙏
@dgdbf6423
@dgdbf6423 6 ай бұрын
ዊይ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ አስለቀሽኝ እኔም በዝያ መንገድ ስላሳለፍኩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
ብትረዳቸው መልካም ነው እሳቸውም መአት ነው የወረደባቸው የአዋሳ ሕዝብ ወርቅ ይዝነብበት እንኳን ደስ ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@almaze214
@almaze214 6 ай бұрын
የምር የናትየዋ ስቃይ ፊቷ ለይ ይነበባል ልጅቱስ በወጣትነት አቅሟ ችለዋለች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 6 ай бұрын
ከአንቺ በላይ እድለኛ እናትሽ ናት ይሄኔ የዘመናት ቁስል በአንጀቷ ይዛ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ አሎት እናታችን ፡፡
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 6 ай бұрын
ክብር ለአዋሳ ህዝብ ። እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ።
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓሮቤት አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቺሁ
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 6 ай бұрын
ፍሬዘርዬ እጅግ አንጀቴን ነው የበላሽኝ እናትሽም በጣም ነው ያሳዝናሉ ከልብሽ ይቅርታ በይ ምን እንደምልሽ እኔንጃ እንኳን ደስ ያለሽ
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 6 ай бұрын
አዋሳ የፍቅር አገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ። በጣም ደስ ይላሉ 😇👍
@tibaremu1357
@tibaremu1357 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ፍሬ እናትሽን ከልብ ይቅር በያት 😢😢😢የምታሳዝን እናት ናት❤❤❤❤🎉🎉 ያሳደጉሽም የተሳሳተ ታሪክ ቢነግሩሽም ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሰለቀሱኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ የደስታ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@kidashya7428
@kidashya7428 6 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@alimuhammed7626
@alimuhammed7626 Ай бұрын
ይሕን የመፈሰለ ደስ የሚልና የደመቀ አቀባበል ሐዋሳ ውስጥ ለሁለኛ ግዜ ስመለከት ነው እጅግ በጣም የሚመሰገን ማሕበረሰብ ።አስኪ የተመለከታችሁ ሁሉ እንደኔ አመስግኑልኝ ሐዋሳን።
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨረሱኝ እናትዋ እንኳን አገናኛቹ አባትሽንም ያገናኝሽ😢😢😢
@saraabate1804
@saraabate1804 6 ай бұрын
🙏አግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን👏 እህቴ ስታነቢ አንብቻለሁ ዛሬ ከቤተሠቦችሽ ስለተገናኘሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ 🙏👏
@mahigushish3862
@mahigushish3862 6 ай бұрын
ሀዋሳዎች ፍቅር ናቸው እኮ የምር ሄዳቹ እራሱ ተመለሱ ተመለሱ አይልም ፍቅራቸው ዘረኝነት አያቁ ፍቅር እና ስራ ብቻ ነው እዛ ያለው ።😍😍😍እንኳን ደስ አለሽ እናቴ 🙏😍
@tigist9810
@tigist9810 6 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርካቸዉ
@meronaeramaya8279
@meronaeramaya8279 6 ай бұрын
እውነት ነው ውዶቼ የኔ ሀዋሳ ትለያለች❤❤
@abeerabeera7937
@abeerabeera7937 6 ай бұрын
Off course ❤
@webitemelka2283
@webitemelka2283 6 ай бұрын
የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ጸጊ እና ዮኒ 👌👌እንኩዋን ደስ አላችው እናት እና ልጅ በህይወት መገናኘታችውን ማመስገን እንጂ መከፋት የለም አዋሳዎች ሁሌም ደስታ ያሳያችው 😍😍እናታችን ማልቀስ የለም አበቃ
@endalegerma2521
@endalegerma2521 6 ай бұрын
ዋው ebs ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ዬኒና ፀዱ 🎉
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 6 ай бұрын
የኔ እናት😢 አይዞሽ እናትን 30 አመት አለማይት ከባድ ነው😢 እንኩዋን ደስ አለሽ❤
@user-ql3we4gm8s
@user-ql3we4gm8s 6 ай бұрын
እፍፍ የኔ እናት ዛሬስ በጣም አስለቀሱኝ አይ ህይወት😢😢😢😢እንኳን ደስ አላችሁ ድንጋጤዉ ነዉ ፍዝዝ አለች የኔ እህት😢😢😢
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 6 ай бұрын
አዋሳዎች ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ እንደ ከተማችሁ ወርቅ ናችሁ።
@tube-jb2nb
@tube-jb2nb 6 ай бұрын
የኔ እናት ደስታም ያስለቅሳል ያረብብብ የተጨነቃችሁ ሁሉ ያገናኛችሁ😢😢😢😢
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 ай бұрын
አሚን
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 6 ай бұрын
እንኳን ደረሰ አለቀ እህቴ ወላሂ ከባድ ነዉ ቤተሰብ ማጣት እህቴ አንተንም ከቤተሰብሸ የጨመርሸ አላህ ሀገራችንን ኢትዮጰያ ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 6 ай бұрын
የኔ እናት እንኳንም የብዙ አመት ጥያቄሽ ተፈታ እንኳን ደስ. አለሽ ❤❤
@nebyat
@nebyat 6 ай бұрын
For me, the way she held her kids was everything ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
አዋሳ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፍቅር ሲለካ አዋሳነው ለካ ❤❤❤❤❤
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናትሽንም እነኳን በህይወት አገናኘሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉሙ ለበጎ ነው ያቀን አለፈ አሁን አዲስ ህይወት ነው በሰላም በፍቅር በደሰታ ኑሪ አዋሳዎች እውነት ኢትዮጲዊነት ጉረቤትነት አሳያችሁን ኢትዮጲያ አለች ወደፊትም ትኖራለች ሀገራችን ሰላም ያርግል ዮኒ ፀጊ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ኢቤስ በሙሉ ሰራተኞቹ ተባረኩ ዮኒ ፀጊ ሰወዳችሁ የማዳ ቅመም ነኝ በርቱ
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 6 ай бұрын
የሀገሬ ሰዎች የዋሆች ናቸው እኮ😢❤❤❤ካሎ የሚሉት ልጅ እንዴት ላግኘው😅 ሲዳማ ቢሌማ
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 6 ай бұрын
ሀዋሳዎች ❤❤❤ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ግን ልጅቱ ምን ሆና ነው ዋናው እናቷ በህይወት መኖሯ ነው
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 6 ай бұрын
ወይኔ ህብረተሰቡ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 6 ай бұрын
ለይላም እደዚ ከቤተሠቦቿ ያገናኘት
@emmahmed8394
@emmahmed8394 6 ай бұрын
እኒንም አላህ ከልጁቸ ጋር በሰላም በጢነ ያገነኝ ዱአ አርጉልኝ
@user-zg5yi8ic8f
@user-zg5yi8ic8f 6 ай бұрын
Aminn
@jamilaatta823
@jamilaatta823 4 ай бұрын
Amen amen yarb
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ሀዋሳ በፊቅራቹ ተመስጥኩ በባረኩ የስላሴ ስፊር ስላሴ ይባርካቹ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
እናት በሂወት መኖርሽን በታቅ አተዉሽም የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢😢
@user-yg2rl2rj5u
@user-yg2rl2rj5u 6 ай бұрын
እኔ በልጅቱ አልፈርድም ሺጀመር ገና እናቴ በሀዘኔ ምክንያት ልተምት ተችላለች ብላ በሂውት ሰታያት ይበልጥ ህመም ነው ይሂን ሁሉ ዘመን በሂውት እያሉ ሳይፈልጏት ብቻ እንከኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉
@Uj9yuic
@Uj9yuic 6 ай бұрын
ቀጣይ በኖረው ብዬ ተመኘሁ ፈገግ ብላ እንዳያት😢😢😢 የነሱ ደስታ የሷ ዝምታ ብቻ ልብ ይሰብራል መድሃኒያለም የለቀሰውን ሁሉ እንባ ያብስ
@eyobbilal
@eyobbilal 5 ай бұрын
አመሰግናለው አንድ ቀን ይመጣል ወድሜ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ማነው ይህን ፕሮግራም በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 6 ай бұрын
እኔ
@kadijamohammad5854
@kadijamohammad5854 6 ай бұрын
እኔም
@halimehalime9141
@halimehalime9141 6 ай бұрын
እኔም 😢😢
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
እኔም😢
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 6 ай бұрын
እሔን ስሜት ያለፈበት ሰው ብቻ ነው ህመሙ የሚገባው አይገርምም ስንት ፈተና አሳልፈሽ ይሆን 😢😢😢
@aziza7702
@aziza7702 6 ай бұрын
እንኳንም እናትሽን በህይወት አገኘሻቸው ለዚህቤተሰብ ግን ፍትህ ያስፈልገዋል ነገሮች ተድበስብሰው ማለፍ የለባቸውም ባይ ነኝ ልብ የሚነካ ነው
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 6 ай бұрын
ወይኔ በስማም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናትም በህይወት ኖረው ልጃቸውን ማኝኘታቸው ያስደስታል
@raheemakader7352
@raheemakader7352 6 ай бұрын
አይ እምየ ሀገሬ ይህን ፍቅር የሆነ ህዝብ የገባብን ሰይጣን አላህ ያንሳልን ሰላምሽ ይመለስ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 6 ай бұрын
Wude subscribers adrgign
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 6 ай бұрын
ወይኔ ያድናን ፕሮግራም ነዉ ያስታወሰኝ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ
@Lore9072
@Lore9072 6 ай бұрын
አድና ውሸታምና የማታመሰግን ሴት ናት
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 6 ай бұрын
የአካባቢው ማሕበረስብ እግዚአብሔር በፍቅርና በስላም እንዳላችው እንዲሕ እንዳላችሁ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ሁሌም ደስታን ስሙ ❤
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 6 ай бұрын
Great Story. I LOVED it. Beautiful ppl. Thank you for sharing EBS.🙏
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ እህታችን ፍሬዘር ደስ ይበልሺ በጣም በክብር ነው የተቀበሎችሁ
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 6 ай бұрын
አይ እናት ኢቢኤሶች ግን እመቤቴ ትባርካችሁ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ አንቺም እናት ሆነሻል ታውቂዋለሽ ሞቶ መቅበር እራሱ እርፊት ነው ከዛዛዛሬ ነገ አገኛታለሁ ወይም ሞታለች እያሉ ማሰብ የእውነት ያማል በህይወት መገናኘታችሁ ደስ ይላል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 6 ай бұрын
Ijeg betam yamal
@akmam5900
@akmam5900 6 ай бұрын
በጣም ደስስይላል እግዚአብሔር መልስ አለው ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 6 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድንቅ ታአምር ነዉ
@monahussen5232
@monahussen5232 6 ай бұрын
እናት በቂ ምክንያት ነው ያቀረቡት
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 6 ай бұрын
የኔ ማሬ በጣም ናበር ያስለቀሺኝ ዛሬ ዳሞ በደስታ ላልቅስ እንኳን ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😢😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@freykahsay8738
@freykahsay8738 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የቤተስብ ማጣት ትልቅ ህመም ነው ❤❤❤❤❤
@melatcode4111
@melatcode4111 6 ай бұрын
ልጅትዋ ግን ድንዝዝ ብልለች ውስጥዋን እግዚአብሔር ነው እሚያቀው . ያዋስ ህዝብ ግን በጣም ነው ደስ እሚሉት ❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሚያሳዝን ፊልም የሚመስል ታሪክ ነበር ❤❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 6 ай бұрын
#ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበትም🎉🎉🎉🎉 ደስ ሲል በብዙ መከራ መካከል አልፎ የሚፈልጉትን ማግኘት😢😢😢🎉🎉🎉
@Dior768
@Dior768 6 ай бұрын
WoW!!! ማመን ያቅታል EBS ዎች ከፍታችሁ ይጨምር❤❤❤
@BanchiamlakiGetachew
@BanchiamlakiGetachew 6 ай бұрын
ይህን ያደረገ ልዑል እግዙአብሔር ይመስገን ቀሪዘመናቹህን በጤና በደስታ ኑሩልን❤
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
የዚች ልጅ መረጃ የባለፈዉ እንደምታገኛቸዉ ያስታዉቅ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሳምንት ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ የለም ነበር እንኳን ዛሬ ኖረልን በቃ እኛም ሂደን እናቶቻችን እስክናቅፍ ድረሥ ይሄንን እያዩ መላቀስ ነዉ አላህ በሰላም ይቀላቅለን
@tejaq8618
@tejaq8618 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናትሽን ስለ አገኘሽ እናት ምንም ትሁን እናት ናት የጠፋው ባህልና ፍቅራችን አዋሳ ለይ አየውት❤❤❤🎉🎉🎉
@duulaaentertainments6597
@duulaaentertainments6597 6 ай бұрын
እኔ በጣም አለቀስኩ መጥፎ ሰዎች የራስህን አለም ይሰርቃሉ እናም ለዝች5000ብር ብሎ ወላጅ አልባ ያደርጋሉ ።ሁለቱም ያሳለፉት ህይወት ከባድ ነው ።በድጋሚ ስለ ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@babebe850
@babebe850 6 ай бұрын
Thank you ebs crew doing such amazing job . God bless everyone of you .
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ የኛም የጠፍትን ቤተሰቦቻችንን አምላክ ያገናኘኝ😢😢
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 ай бұрын
ውይይ እህቴን እንኳን ደስ ያለሽ :: እናትሽን በሂወት አቆይቶ ስለአገኘሻቸው አምላክሽን አመስግኚ እህቴ:: በተረፈ ፀግዬና ዮናስን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጣችሁ ብርክ ያድርጋችሁ ቤተሰባችሁን ይባርክ :: በናትሽ እንዳታዝኚ ምክንያቱም አሁን አንቺም እናት ስለሆንሽ ይገባሻል ብዬ አምናለሁና :: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሱሙ ከብሮአል ሁለታችሁም በሂወት አላችሁ እና ቀሪው ዘመናችሁን በደስታ በጤና ያኑራችሁ:: አሜን 🙏
@rahimahussen192
@rahimahussen192 6 ай бұрын
ያ ሰላም የሠዎቹ የዋህነት ብዙ ጊዜ አየዋኋቸው ለሠው ያላቸው ፍቅርና አክብሮት 🥰🥰 እንኳን ደሥ አላችሁ 🎉🎉🎉
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 6 ай бұрын
አዋሳችን ለሁለተኛ ግዜ ቤተሰብ አገናኛችሁ e b sች እናመሰግናለን
@tekluayele3431
@tekluayele3431 6 ай бұрын
አዋሳወች ይመቻችሁ ፍቅር ናችሁ ። በተረፈ እናትየዋ በጣፍ የነበረ ቁስል አለባቸዉና ፍሬዘር ከልብሽ ይቅርታ አድርጊላቸዉ አቺም እንኳን ደስ አለሽ ።
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤ ፍሬዘር እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤ፍቅር የሆነ ሕዝ ሐዋሳ❤❤❤😍😍😍
@neemaebarahim
@neemaebarahim 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያለ ሰው ይገናኛል እንኳንም እናትሽን በህይወት አገኘሻቸው
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸርነቱ የበዛ በህይወት አቆይቶ ማገናኘቱ ደስ ይላል ይክበር ይመስገን
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 6 ай бұрын
እስቴ ላይ ቤተሰቦቿን ያገኘችው ልጅ አድናን አስታወሳችሁኝ የሁለታችው አቀባበል ድምቀቱ ደስ ሲል እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-yj1yx7ln8n
@user-yj1yx7ln8n 6 ай бұрын
እስቴ ድረስም ሂደዋል እዴ ደብረታቦር ነው እጂ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 6 ай бұрын
@@user-yj1yx7ln8n ደብረታቦር አደለም እስቴ ነው ሲስቱ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
አባቷና እህት ቢኖሩላት በጣም ደስ ይላል
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ያልመተሰው ይገናኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 6 ай бұрын
ወይኔ እህቴ ስታሳዝን እግዚአብሔር እንኳን በሀሳብሽ ተገኝቶ ህልምሽን እውን አደረገልሽ ሀዋሳ የፍቅር ተምሳሌቶች ምስጋና ይገባችኃል ❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 6 ай бұрын
አይዞሽ ያእነት ዳስታም ያስጫኒቃል ኡካን ዳስ አላሽ ዉድ እነትሽ አጋኛሽ😢😢❤❤❤❤❤❤
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አላቹህ🙏🙏እፍፍፍ ቅዳሚ ቅዳሜ ማልቅስ ሆነ ስራይ 💔የሰው ደስታ እዴት ደስ ይላል
@abukitube1151
@abukitube1151 6 ай бұрын
Ebsoች እድሜና ጤነ ተመኜሁላቹ ተባረኩ
@zewditudesisa
@zewditudesisa 6 ай бұрын
ኢቢሲ ዘመናችሁ ሁለ የተባረከ ይሁን እህቴ እንኳን ደሰ አለሽ እውነት ከልቤ በጣም ደሰ ብሎኞል
@Mydream1212
@Mydream1212 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉ የጠፋባችሁም ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ ወንድሜ ተገኝቶ ለመደሰት አብቃኝ እንባችንን አብስልን 😢😢😢
@rhfabuazeem7634
@rhfabuazeem7634 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ን ያመነ የለመነ አያፍርም ተመስገን❤❤❤በስማም እንደት ደስስስ ይላል የደዳታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢❤❤❤
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 3 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,6 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 49 МЛН
The abandoned kittens finally found someone to love them, but... #cat #catlovers #ai #aiart #story
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 12 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН