//የቤተሰብ መገናኘት// "እናት አለሜ የት ናት?... ደም ስትተፋ ነው ትቻት የሄድኩት " //ያልተጠበቀ አቀባበል በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 645,065

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ወንዶሰን በ6ዓመቱ ከተሰረቀበት ከ20አመት የስቃይ ኑሮ በኋላ አፋላጊ ላይ በቀረበ በ1ሳምንት ውስጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ... ደስታም ሀዘንም የተቀላቀለበት ልብ የሚነካው ታሪክ
"After 20 years of agony following his abduction at the tender age of 6, Wondoson miraculously reunited with his family within just one week."A touching story filled with both sadness and happiness."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 3 500
@danielfekadu3733
@danielfekadu3733 Ай бұрын
ይህ ልጅ ከቤተሰብ ጋር በመገናኘቱ ደሰ ቢለኝም የዚህን ልጅ ህይወት ያጨለሙት የሰረቁትና ጉልበቱን የበዘበዙ ከትምህርቱና ከቤተሰብ የነጠሉት በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል። ኢቢ ኤሰ በህግ አግባብ እዲጠየቁ ብታረጉ ለሌሎችም ትምርት ይሆናል !!!
@user-yr8dx2rd9j
@user-yr8dx2rd9j Ай бұрын
Ewnet nuw
@hayathayat5930
@hayathayat5930 Ай бұрын
እውንት ነው ወድሜ የጠየቁ ዪያዙ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Ай бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ያናደዱኝ እነሱ ናቸው እናቱ ታማ ምነው ወስደውኳ እያሲዩት ቢሆን የተረገሙ ሰይጣኖች የእጃቸውን በዱኒያም በአኸይራም ይስጣቸው እንዳሳዘኝ ተማ ትቷት ስለሄደ እሱም አይምሮው የሚረበሸው
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Ай бұрын
አይ ኢቶጲያ ምን ህግ አለና ህግማ ቢኖር የነሱንም ልጅ ቀምቶ መውሰድ ነበር
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 Ай бұрын
በጣም😢😢
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 Ай бұрын
የልጁ መገኘት ደስ ያሰኛል ። የበለጠ ግን አታለው የወሰዱትን ሰዎች አድራሻ ልጁ ስለሚያውቀው ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢደረግ የበለጠ ያሰደስታል ። እንደጀመራችሁ ተከታትላችሁ ብታስፈጽሙ ወጤቱን ሙሉ ያደርገዋል።
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Ай бұрын
ትክክል በዝህጉዳይ ይሰራበት Like ግጩ እነዚያ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Ай бұрын
በትክክል
@AzebSileshi
@AzebSileshi Ай бұрын
Betekl
@Dibora5211
@Dibora5211 Ай бұрын
ይህ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤!!
@husein-Nur
@husein-Nur Ай бұрын
እና አለሚቱ።
@serkina7243
@serkina7243 Ай бұрын
የኔ ጌታ ይሄን የመሰለ ቤተሰብ እያለክ ነው በስቃይ የኖርከው 😢 መጨረሻህ ይመር
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 29 күн бұрын
ማነው እንደኔ የናቱን ሞት ሢሠማ ሢያለቅሥ አብሮ ያለቀሠ የአላህ እናት ኮ አትጠገብም አላህ ሆዮ እርጅም እድሜ ለእናቶች
@newaysolomon1972
@newaysolomon1972 23 күн бұрын
Ameen
@selameselame234
@selameselame234 20 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩትም የተደሰትኩትም አዎ እቺ አለም ሁለት ናት ሀዘንም ደስታም . ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን .
@RitaOsa
@RitaOsa 18 күн бұрын
ወላሂ እንባዪ ልብሴን አራሰው በጣም አሳዘነኝ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 10 күн бұрын
እኔምበጣምአስለቀሰኚያረቢተስደትስንመለስደስታቺንንሙሉአድርግልን ያረቢያአላህ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
በተለይ ሕጻን ልጅ የሚሠርቁ አረመኔ የሠዉ አዉሬዎች ኑሮአቸዉ ይጨልም😭
@rihanaribaa
@rihanaribaa Ай бұрын
አሚን
@user-ex1xv3uz5l
@user-ex1xv3uz5l Ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢
@fedilafrid4998
@fedilafrid4998 Ай бұрын
አሚን
@user-jo7oo4bg4q
@user-jo7oo4bg4q Ай бұрын
Amen
@jmela5844
@jmela5844 Ай бұрын
አሚን
@tigstetekle768
@tigstetekle768 Ай бұрын
እንጀራ እናት ሁና ከእናት እኩል የሆነች መልካም ሴት ተባረኪ የኔ እናት
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Ye Oromo enat endeza nat❤
@muluwork1112
@muluwork1112 Ай бұрын
ተገልበጭ ቅዘናም😅😅😅😅😅
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Ай бұрын
​@@nunu7353የናተስ ከፋ ሁሉን ነገር የኦሮሞ ስለሆነ ብላችሁ ሌላው ብሄር እንደ ክፉ ለምን ታያላችሁ የመላ ኢትዮ ሰው ደግ ነው ከክፎወች በቀር
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Ай бұрын
የኦሮሞ እናትማ ሰይጣን ናት ደም መጣጮች​@@nunu7353
@tigstetekle768
@tigstetekle768 Ай бұрын
@@muluwork1112 ማንን ነዉ
@kidistamsalu4597
@kidistamsalu4597 29 күн бұрын
የዚህን ልጅ ሕይወት የቀማችሁ ሰዎች ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭
@AbbasJamal-oe5gw
@AbbasJamal-oe5gw Ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው ያነበብኩት ምንም አይነት ጥላቻ እና ዘረኚነት ያልታየበት በዚው ቀጥሉበት ወገን::
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂አሳከኝ አሉ ልህ እየተመላለሱ ነዎ የገባን የዘረኝነት ወረርሽኝ በሽታ ከኮረና ይበልጣል 😢 ፈልጋቸው😂
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 28 күн бұрын
😂
@user-cf8sp6gp8p
@user-cf8sp6gp8p 28 күн бұрын
ትዝ አታስብል እጅ ሰውየ😅
@narditube4378
@narditube4378 28 күн бұрын
​@@user-cf8sp6gp8p😂😂😂😂 እኮ ትዝ ከለችሁ መንገድ ስለ ምትቀይሩ 😂
@penielzewdie8030
@penielzewdie8030 27 күн бұрын
@@narditube4378 Ppææl...æ
@Bellema822
@Bellema822 Ай бұрын
አባትዬው ልጁን ባሪያ አድርገው ያሰቃዩትን ሰዎች ልክ እንደሚያሰገባቸው ተስፋ አደርጋለሁ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
በጣም ዝም መባል የለባቸውም
@Hayuti556
@Hayuti556 Ай бұрын
እውነት ነው ዋጋ መክፈል አለባቸው😢😢😢
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
እረ ዘር ማንዘራቸውን ማስቃየት
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 Ай бұрын
ኢሸአላህ
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 Ай бұрын
አላህ የስራቸውን ይሰጣቸው እዴዚህ አዳቃጠሉት አላህ ያቃጥላቸው
@zuzuumususu
@zuzuumususu Ай бұрын
ማነው እደኔያንን የጎደሬውንልጅ ደስታ በጉጉትየሚጠብቅ 😢😢😢😢
@user-xf3lg5oy9n
@user-xf3lg5oy9n Ай бұрын
እኔም
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Ай бұрын
ልጠይቅ ስገባ ጠይቀሽ አገኘውሽ ❤
@selam8348
@selam8348 Ай бұрын
anem yene abat😢😢😢😢😢😢
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ😢😢😢
@user-zh9wp6qg5r
@user-zh9wp6qg5r Ай бұрын
እኔም ወላሂ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Ай бұрын
እንጀራ እናቱ ማለት ይከብዳል በጣም ቀና መልካም ሴት ናት እንዲሁም በጣም መመስገን ያለባት አስጠግታው ስስትረዳው የነበረች እናት ከነልጆቿ ቅንነቷ ይክፈላት ምርጥ እናት ናት ለሁሉም እድሜና ጤና ይስጥል በሀገራችን እንደዚ ቀናልብ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤
@GenetersumoGanamo
@GenetersumoGanamo 28 күн бұрын
Hi
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 26 күн бұрын
20:14
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 26 күн бұрын
20:23 20:14
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 26 күн бұрын
​@GenetersumoGanamo
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 26 күн бұрын
​@GenetersumoGanamo
@user-mj5id6my8y
@user-mj5id6my8y Ай бұрын
ከጭቃው ውልቅ ከፎቁ ጥልቅ ይሉሃል ይህ ነው!!ወንድማለም ደስታው ግማሽ ቢሆንም እንኳን ደስ አለህ የአባትህ ቤተሰብ ግሩም ናቸው።
@Feruzaahmed-pl7vl
@Feruzaahmed-pl7vl Ай бұрын
😂😂😂
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 28 күн бұрын
ዋናው ነው የጎደለው እናት ከሌለች ሁሉም ጨለማነው ዱንያው ተይዎ እኔማ አልቅሼ ልሞት 😢😢😢
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 28 күн бұрын
😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 25 күн бұрын
የምር አዎ❤❤
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 25 күн бұрын
😂😂😂ከጭቃውውልቅከፎቁጥልቅ
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
መጨረሻው ይመር እዲህ የተቀበለችህ የእንጀራ እናት ደግሳ የምትድርህ ያድርግልህ ያረብ መከፋትን መገፋትንና ብቸኝነትን የሚያውቀው ያውቀዋል😢😢😢❤❤❤❤
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 Ай бұрын
አሜን
@seadaederis3946
@seadaederis3946 28 күн бұрын
አሚንን
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 Ай бұрын
የሰረቁት ሰወች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እንኳን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት‼️‼️‼️‼️‼️
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v Ай бұрын
በእውነት የእግር እሳት የሆነበት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 29 күн бұрын
የትኛው ህግ
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
የእንጀራ እናቱን ፈጣር ይባርካቸዉ በጣም ደስ የምሉ ቤተሰብናቸዉ የሰረቁት ሰዉች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 28 күн бұрын
የእንጀራ እናት አይደለችም ይቺ እናት ነች በእውነት ጌታ እሷን እና ልጆችዋን ይባርክ ደግሞም እንደ እናት ሆነው እያስተማሩት ያሉትም እናትና ጓደኛው አብርሃም እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤
@user-fv4ln2tx3l
@user-fv4ln2tx3l 27 күн бұрын
❤❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 2 күн бұрын
❤❤
@KalkidanAmanuel-ws7nf
@KalkidanAmanuel-ws7nf Ай бұрын
የኔ እናት እህቱ ግን ለታቅፈው በችኮላ ስትሄድ ደሰ ሰትል ❤❤
@asnakechalemayehu2655
@asnakechalemayehu2655 Ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ አልቅሼ ልሞት የአባቱ ቤተሰቦቹ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርካቸው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
አሜን ጌታ ኮ ነው❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሄር❤❤❤❤እናቱ ግን ምስኪን
@dagimh
@dagimh Ай бұрын
Enm alkse limot nw 😢😢
@AzebSileshi
@AzebSileshi Ай бұрын
Geta zemnachewn yebarkew
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
@@AzebSileshi አሜን አሜን አሜን ድንቅ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ያው የናቱ ሞት ልብ ይሰብራል ግን ባለን ማመስገን ባጣነው መፅናናት ተመስገን ፈጣሪ ሆይ
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 24 күн бұрын
😢😢😢
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt Ай бұрын
እንደዚህ ልጅ ልቤን ስብር ያረገው የለም የኔ ምስኪን ማን እድ እናት እናት ከሌለች ሁሉም ጨለማ ነው የሚሆንብህ 😢😢😢😢😢
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 29 күн бұрын
አቤት የእግዚአቤሄር ድንቅ ስራ እንደዚህ ዘር እያለ መንከራተት እንኳን ደስ አለህ😢😢
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Ай бұрын
ለወንድዬ ደስ ብሎኛል ግን እነዛ ዘመኑን የበሉ ሰዎች በህግ ይጠየቁልን እባካችሁ ኢቢኤሶች😢
@Dibora5211
@Dibora5211 Ай бұрын
ልጁን የሰረቁት ለህግ የመቅረባቸው ጉዳይ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤
@user-jz1jf5zw5m
@user-jz1jf5zw5m Ай бұрын
ምንህግአለና😢😢😢😢😢አላህበደሉንያወጣለትእጅ
@lialia7616
@lialia7616 Ай бұрын
P
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Ай бұрын
ልጁን አታለው የወሰዱት ሰዎች ለፍርድ ይቅረቡልን ልጁ አድራሻቸውን ይጠቁማችሁ 😢
@gemedatadese9654
@gemedatadese9654 29 күн бұрын
ምን ብየ ማመስገን እዳለብኝ ቃላቶች አጣሁኝ እንዲያው ዝም ብይ ይህን ልጅ የረዳ እግዚሀብሔር ስሙ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
አባቱ ግን ምን አለ የኢትዮጵያ አባቶች ከእዚህ ተማሩ ልጁ ሲጠፋ እንኳን እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም ደስ የሚል ቤተሰብ
@Selasea
@Selasea Ай бұрын
እኔ በማልቀስ ራሴን አመመኝ ሁሉ ሙሉ ሆኖ እናት ከሌለች ባዶ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢
@Aaaa-td5nw
@Aaaa-td5nw Ай бұрын
እኔስ ብትይ ራሴን አመመኝ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
እፍ በጣም ማን እንደ እምዬ 😭😭😭
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 Ай бұрын
ተባረኪ እናት ከሌለች ሂወት ባዶ ነች ።
@jamillahsaeed8332
@jamillahsaeed8332 Ай бұрын
ወላሂ እንደት እዳስለቀሰኝ እናቱ በኖረችለት ብየ ተመኘው እፍፍፍ
@user-dm3oc9mr5e
@user-dm3oc9mr5e Ай бұрын
Enam😢😢😢
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Ай бұрын
ልጁ አባቱን እና የአባቱን ቤተሰብ ስላገኝ ደስ ይላል ነገር ግን ያቺ ደም እየተፋች የሞተችው እናቱን ሳስብ እጅግ በጣም ነው የዘንኩት ነፍስ ይማር 😥😥🙏
@kabetube
@kabetube 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Madee-hs9ly
@Madee-hs9ly 29 күн бұрын
ሁሉም ቀርቶበት እናቱን ቢገኝ ደስ ይለኝነበር😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በምን እደድሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nc3eq6wp9c
@user-nc3eq6wp9c Ай бұрын
እንዲህ አይነት የኮራ ቤተሰብ እያለው በሰቃይ ሲኖር ግን ድንቅ አምላክ የማታውን አዘጋጀለት የመከራ ህይወት እንዲኖር ያረገው ሰውዬ ነብሰህን አይማረው
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Oromo family ❤
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
​@@nunu7353ማነው ያሰቃየው?
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
@@nunu7353 የሰረቀው ኦሮሞ
@freweynidesta
@freweynidesta 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 25 күн бұрын
@@Gere.emun. ye gonderew lij/ zer feleg min hono yehon?
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
ከምር አስለቀሰኝ😢😢😢😢 የእህቶችም እናት ጥሩ ሰው ነች። ደግሞ 6 አመት እናት የሆነችው ሴትዮ ከምንም በላ ምስጋና ይገባታል አላህ ያቆይሺ እንም እናትህ ነኝ ስትል እደት እዳስለቀሰችኝ😢
@seadaederis3946
@seadaederis3946 Ай бұрын
ይሻአላሕጥሩትሑንለት
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 Ай бұрын
ወንድዬ አይዞህ እናትን በዚ ሁኔታ መጣት ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር ያፅናህ ፀፀት ያስለቅሳል ግን ልጅነት ጊዜ ነው።
@AsmeZ-yp2vz
@AsmeZ-yp2vz Ай бұрын
እጅግ የሚመሰገኑ ቤተሰብ ናቸው የንጀራ እናቱም ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለበት እቤት ነው ፈጣሪ ይባርካቹ እናንተ ምድራዊ ቁስ ለሚያማልላቸው ትልቅ ማስተማርያ ናቹ ተባረኩ
@user-oh7nw4gv5k
@user-oh7nw4gv5k Ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ የምትሰሩ በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለው እኔ ለናተምንም ቃላት የለኝም
@fritadesigns-593
@fritadesigns-593 Ай бұрын
አልቅሼ ልፈነዳነው። የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል። ጸጸት እንዳይገለው።
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Ай бұрын
ትክክል 😢
@seada3985
@seada3985 Ай бұрын
አው በትክክል😢😢😢
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Ай бұрын
የአላህ አጀቴን በላኝ😢😢😢😢😢😢
@seada3985
@seada3985 Ай бұрын
@@user-tl9od9qj2z እኔም ያለ እናት ባዶ ነው
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 Ай бұрын
እናትዋዋዋ መግንኔ አስድት አባቲም እናቲም አባይ በጣም ታሞብኛል ዱዓ አርጉልኝ እናቲም ነይ አባትሽ አይኑ ጠፋ የኔም አይን ሳይጠፋተለኛለች አለሂድ አሰራመቲ አለተሳካልኝም😢😢😢 አይዲሊ
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
አይዞሽ ከቻልሽየናትናያባትሀቅአለብሽዱኒያአትሞላም
@mazy-meida
@mazy-meida Ай бұрын
ግቢ እህቴ በውሀለ ይቆጭሻል ብያንስ ገብቱሽ አይተሸቻው ተመለሺ አይዞሽ እድሜያቻውን ያርዝምልን😢
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 29 күн бұрын
@@mazy-meida ዉላሂ በጣም ደክመኝ ሰድት መርርኝ አስብና አልቅሽ ዝም ሰል ስድዉልልጂ ሳልሞትብሽ ነይእይኝ ይለኛል እመጣለሁኝ በወሸት እህ አሁንማ ኩላሊቲን ፎቅና እዲርቤትነዉ እግሪም መቆም አቃተኝ ሞሲሊሙም ክርስቲኑም በዱዓችሁ አስቡኝ
@fawziyayimer741
@fawziyayimer741 29 күн бұрын
ሂጅ ማማ እኔ ነይ እያለችኝ እናቴን አጣኋት
@mazy-meida
@mazy-meida 29 күн бұрын
@@fhufhhfuhgg537 እህቴ ዱኒዬ።እስከ ዘሬ።አስር አማት በድገሚ።ብትሰር።አትሞለም እኔም 10አማት የደከምኩባት ቤቴ።አፈራሱብኝ ናገርግን በድገሚ መልሼ።እሰረላው ብዬ።አለብኩም።ትንስ ስረ።ምሰረበትን ትንሽ ሰንቲም ሰረሰራ።አርጌ።እገበላው ብያላው እናም እህቴ።ግቢና።ለናሱም አንቺን ስየዩ።ሀሰብ።ይቀለልላቻወል አንችም እንደዛው ሀሰብ ናፍቆትኮ በጠም።ከበድ።ነው ለኛም።ለቤተሰብም እናም ዱንያ።የውናት አለህ።የከፋተትን።ጎሮሮ።እሱ።ይረዝቀተል ጨክናሽ ግቢ እህቴ
@rohobot4959
@rohobot4959 Ай бұрын
ውይ አንጀት የሚበላ ሊጅ ተለማማጭ ዘመን ይለምልም እግዚያብሄር በካሳ በበረከት በፀጋ ያኑርህ ebc ተባረኩ🎉
@hadratube4986
@hadratube4986 Ай бұрын
ወይኔ አላህየ የጎደሩን ልጂ እናት አገናኝተክ ደስታው አሳየን ወላሂ አይኔላይ ነው ያለው።ፈጣሪ በአለህበት ይጠብቅክ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 Ай бұрын
አሚን
@BurkiDxb
@BurkiDxb Ай бұрын
አሜን
@user-zh9wp6qg5r
@user-zh9wp6qg5r Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Ай бұрын
አሚን
@dnv6347
@dnv6347 Ай бұрын
2ቅዳሜ አለፈ ን😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እናቱ ባያገኝም ይህንን የመሰለ ቤተሰብ ማግኘቱ ደስ ይላል ሌላ እናት ማግኘቱ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Ай бұрын
በጣም
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Ай бұрын
እጅግ በጣም በተለይ እህቶቸቹና እንጀራ እናቱ በጣም የሚያሳዝነው ከደስታው በላይ ሀዘኑ በጣም ልብ ይነካል እናቱ ብትኖርለት እንዴት ደስ ይል ነበር ፈጣሪ አልፈቀደውም ዋናው ጥያቄው እንኳን ተመለሰለት አይዞህ በርታ EBS TV በጣም ሊመሰገን ይገባል አዘጋጆቹ እነ ጸጊ ዮኒ ሀሉም ባለሙያዎች ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ!!
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Ай бұрын
አረ ማን እደ እናት
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
@@kassuabrham4291 በጣም ወላህ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
@@zahramohamed-ok4oo አላህ አልፈቀደም
@SeadaAli-eu2ij
@SeadaAli-eu2ij 29 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤እኔም አጓቴን እደዚህ ባገኘው ብየ ሁልግዜ እመኛለሁ ግን እደት እደማገኘው ግራ ተጋብቻለሁ እህት ወድሞች በቻላችሁት አቅም ተባበሩኝ ኢቢኤሶችጋ እድደርስ አድርጉልኝ
@mahermaher365
@mahermaher365 Ай бұрын
ወይኔ እዳስለቀሰኝም እዳስደሰተኝም የዚህ ልጅ ታሪክ ይች እዱኒያ ለቅሶም ሳቅም ናት የሚሉት ውነት ነው
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናቱ በህይወት ብትኖር እንዴት ደስ ይላል። የአባቱ ቤተሰብ ግን በጣም የሚገርሙ ዘመድ ባህል ጠባቂ ናቸው እግዚአብሔር እንደአከባራችሁ ክብር ይሰጣችሁ ።እውነት እውነት ትልቅ ቤተሰብ ነው ኢትዮጵያ ህዝብን እንደአከበራችሁ ነው የምናየው።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
በጣም የዚህ ሁሉ ሰበብ የስነ ልቦና በዚህ ያለ መማር ተጠያቂው የሰረቀው ሰውዬ ነው በመቃብር እሳት ይንድድ ሌሎች ሊማሩበት
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
betikikil
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Ай бұрын
በጣም ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል ​@@user-gp9sf9cn7g
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Oromo eko endhe naw:: zerun yewedal:: Enkwanem Oromo hobku
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Ай бұрын
Betame dess yemelu betesboch nachwo
@Uj9yuic
@Uj9yuic Ай бұрын
ሁሉ ሞልቶ ተርፎ በእናት አለመኖር ሁሉ ጎዶሎ ሆነ አይዞህ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Ай бұрын
በጣም💔😭
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z Ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔም የሷ መጎደል ነው የታየኝ አላል ያጠንክረው ያረብ
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m Ай бұрын
እህ እናቱ የሉም😢😢😢 ጓጉቸ ነበር መጨረሻውን ለማየት
@werkituagangew2538
@werkituagangew2538 Ай бұрын
Mother also the same
@user-kb8me5yc4v
@user-kb8me5yc4v Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ኡፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ አልቻልኩም ማሪያምን እናት እያለ እሷ አለምባዶ ነው ጽናቱን ይስጥህ❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Ай бұрын
የምር ምንም ይሁን ምን እናት የሚያክል ነገር የለም እሷ ካለች ሁሉ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ ምንም ማድረግ አይቻልም😢
@kokebgebermedhen1632
@kokebgebermedhen1632 Ай бұрын
አልቅሼ 😢 ልሞት ነው ጌታ ሆይ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አሁን በዘር ከፋፍለውን የሚያባሉን😢😢
@shitureshad9861
@shitureshad9861 Ай бұрын
የሰረቁት በህግሊጠየቁ ይገባል የሰበሩትን የጎዱትን ከእናትፍቅርየለዩት አላህ የእጃቸውንይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube Ай бұрын
እናትም የትዳር ጓደኛ ሚስትም ያላችሁ ወገኖች ተንከባከቧቸው በኃላ እንይቆጨን❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 29 күн бұрын
😢😢😢😢yes
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ከሚያምሩ ከሚያኮሩ ምርጥ የእናት ምትክ ከሆነች እናትህ እና እህቶችህ ጋር ስላገናኘህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰቦች ጎረቤቶች ደስ የምትሉ እውነተኛ ኢትዬጵያውያን ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ታምራላችሁ🙏🙏🙏💚💛❤ ለወላጅ እናትህ ነብስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ 💔💔😭ህይወት እንዲህ ናት ደስታና ሀዘን
@merrydegena693
@merrydegena693 Ай бұрын
OMG እውነት ከልብ የሆነ ደስታ ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው ከባድ ነው በእውነት ebs ከፍፍፍ ከፍ ብላችሁ በክብር ኑሩልኝ ክበሩልኝ ሲቀጥል አስጠግታ የነበረች ሴት ክፍ አይንካሽ ሌላው የአባቱ ሚስት big respect በጣም ደስ የምትል ሰው ናት ቤት ሁሉ አዘጋጅታ ዘመዶቹም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እንዃን ደስ አለው በጣም ደስ የሚል
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Ай бұрын
በጣም መልካም ቤተሰብ በተለይ እናቱ ክብር ይገባሻል እህቶቹ ምርጥ ናቸዉ ያጣዉን የእናት ፍቅር እንደምትሰጡት እርግጠኛ ነኝ
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
ኣንተ ልጅ ነህ ምንም ኣታቅም ነበር ምንም እሚቆጭም የለህም ሞት የፈጣሪ ነው። ያኔ ህፃን እያለህ እናትህን መደገፉ ለራሱ እሚደነቅ ነው ኣይዞህ በርታ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የጀራናቲቱ በጣም ትመስገን
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 29 күн бұрын
የአባቱ ቤተሰቦች በጣም የተባረኩ ሰዎች ናቸው - በተለይ ምስጋና ለአባቱ ባለቤት! እንደዚህ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ በመግባትህ ወንድዬ እንኳን ደስ ያለህ! ይሄን ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከው!
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v Ай бұрын
በስመ አብ እንዴት ድንቅ እንስፍስ ንፁህ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው እርጉዟ እህት ፈጥና ለመቀበል የሄችበት ሁኔታ እንዴት ደስ ይላል መላው ቤተሰብ ከቃል በላይ ነው እንዲህ አይነት ወገን ያብዛልን
@tig59905
@tig59905 Ай бұрын
ወንድም እህት ማግኘት እኳ መታደል ነው
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Awo Oromo zeru yebza:: ❤
@AnthonyBelay
@AnthonyBelay 20 күн бұрын
Egzeabhre yemasegane lazhe yabakqhe
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ ውስጤን ነበር የነካው 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል የሰረቀው ሰውየ እግዚአብሔር ይይለት 😭😭😭😭😭😭
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Ай бұрын
ወላሂ አልቻልኩም ረሴ ልፈነዳ ነዉ አላህ ይይለቸዉ ከእናቱ ናጥሎ ለዚ የበቁት አዉሬዎች 😢😢😢😢
@NuruMohammed-cd4kh
@NuruMohammed-cd4kh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ቤተሰቡን ማገኘቱ በጣም ደስ አለኝ እናቱን እንደናፈቀ ማጣቱ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ ከስንት ስቃይ በኋላ ከቤተሰብ መቀላቀሉ ተመስገን❤❤❤❤
@user-pi1lm1sw6q
@user-pi1lm1sw6q Ай бұрын
እናትክን ብታገኝ እዴት ደስ ይል ነበር አይዞህ ወድሜ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
የዝህ ልጂ ደስታ ያስደሰታችሁ የሀገርን ሠላም የምፈልጉ ሠዉ በሠዉነቱ ተከብሮ የሚኖርበት የንፁሀን ደም የሚቆምበት የተሠደደዉ ወደ ሀገሩ የሚገባበት ሠዉ ወቶ ሠርቶ የሚመለስበት አላህ ያርግልን የተመቻችሁ በላይክ አሣዩኝ🎉🎉
@sadasada7310
@sadasada7310 Ай бұрын
አሚንንን
@sebleworku4414
@sebleworku4414 Ай бұрын
ትንሽየዋ እህቱ እንዴት ደስ እንዳላት የኔ ቆንጆ የዋህ ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ የኔ ምስኪን።
@firud904
@firud904 Ай бұрын
Ere silesuwa Lij enawra wegen endet endemtamr wyy💘🤩
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw Ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@firud904
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Awo Ye Oromo lij nat mintetbkalh
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@firud904eyamarachu yeker::
@sebleworku4414
@sebleworku4414 29 күн бұрын
@@nunu7353 ante kebte ስለ ዘር አላወራሁም
@user-kv9rr7jw9q
@user-kv9rr7jw9q 26 күн бұрын
እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ግን እሄን ቪዶ አይቼ አልቅሼ ለሞት ነበር 😭😭😭😭😭ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
አባትየው ጀግና ሰው ነው ደሚን ፍለጋ ምንም ሳይገድበው❤❤❤❤ጀግና ብየዋለው
@Temsgen-lq1vo
@Temsgen-lq1vo Ай бұрын
በጣም የሚገርሙ ቤተሰብ ነው ያለው ቤተሰቦቹን እህቶቹ የልጆቹ እናትን መመስገን ይገባችኋል
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Ай бұрын
የበቱ ምስትም መልከም ነት መልከምነትሽን ቀጢይለት
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Ай бұрын
አይገርምም ከሁሉም ስጦታ በላይ የእመቤቴ ስእል ነው የታየው ድንቅ ልጅ በርታ የመከፋትህ የብቸኝነት ዘመንህ አብቅቷል ❤❤❤
@Damu6.
@Damu6. 18 күн бұрын
ሌቦ ዛሬ ልመና የለም😂😂😂😂😂
@serkadisabayneh1224
@serkadisabayneh1224 29 күн бұрын
በጠለይ እናትየዉ በጣም ደስ የምትል ናት በእሷ የቤተሰቦቹ መልካምነትን ያየሁባት ናት
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰቡን በማግኘቱ ነገር ግን የወንድዬን ህልም እድሜን የሰረቁት በህግ ሊጠየቁ ይገባል አሁንም ድረስ የልጆች መሰረቅ ሀይባይ ስላጣ እባካችው የህግ አካሎች እስቲ አሳርፉን
@mebrhitbirhane7088
@mebrhitbirhane7088 28 күн бұрын
ትክክል
@MehariMoges-cr9zo
@MehariMoges-cr9zo Ай бұрын
ልጁ ራሱ ነግግሩ አሪፋ ነው ትልቅ ቦታ ይደርሳል።ያስታውቃል
@tig59905
@tig59905 Ай бұрын
አመስጋኝም ነው የተባረከ ልጅ
@MasuNegash
@MasuNegash Ай бұрын
አቤት የጌታ ምህረት።የሚገርም ቤተሰብ ቆንጆ እናት የሚያምሩ እህቶች ዘመንህ ይታደስ
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Oromo nachew temsgen
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
​​@@nunu7353ቱልቱላ አንተ ጎጠኛ እንደምትጠበው እነሱ አያስቡትም ዘር ቀለም ሳይሉ ይሄንን ልጅ ያሳደጉት ዘራቸው ይለምልም እህቶቹ ፍቅር ናቸው።።።።
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
​@@nunu7353ጥንብ ጋላስዉ በላ ትንሽ እፈር ዘረኛ
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@ZorishMenjeta zerachenen enwedalen yehe demo yetaweke guday naw:: beza demo enkoralem:: welden antelem
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 Oromo sibal yasabdachal aydel:: minem mareg aychalem zerochachinen sebsabi nen:: kemtalkaksu esti zemdochachun wededu
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 8 күн бұрын
ebs እግዜር ይስጣቹ የልጁ ያሳለፈው ሂወት በጣም ነው ምያሳዝነው ቢሆንም ግን ከቤተሰቡ መገናኘቱ በጣም ደስ ይላል አደራ ቤተሰበቹ የቀሰለ ልቡ ጠግኑለት የራሱ ሂወት እንዲነረው እርዱት ምስኪን 😢
@AffectionateApron-qc1iy
@AffectionateApron-qc1iy Ай бұрын
ሀብታም ቤተሰብ እያለው ተሰቃየ 😢😢ሰኢድ ልጅ አላህ ያስገኘውያረብ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 29 күн бұрын
😢😢😢አሚንን ወላሂ ከልቤ አይጠፋም ማሂር😢
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 Ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ ያስለቀሰኝ አፈር ይብሉና ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ ነጥለው አሰቃዮት
@hiwot2442
@hiwot2442 Ай бұрын
የጠፋው ልጅ ታሪክ ተደገመ በጣም ነው ደስ ያለኝ አባት ልጁ ሲገኝለት እንደተቀበለ ያንበብኩትን ዛሬ በዚ ቤት አየውት መጨረሳክን ያሳምርልክ እንደራሴ ሰው በእንባና በደስታ ነው ያየውት እግዚአብሔር ይመስገን
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 7 күн бұрын
ያገኛቸው ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው ወጣት ሴት እህቶቹ በጣም ለሌላው አርአያ ናቸው
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h Ай бұрын
ወንድማችን እናቱን አግቶ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይል ነበረ ደሞ ቤተሰቦቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz Ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ግን የሰረቁትን አድራሻቸውን ስለሚያውቅ በህግ ይጠየቁ
@gashawareda5286
@gashawareda5286 Ай бұрын
የአባቱ በአለቤት ልትመሰገን ይገባል መልካም ሰው ነች
@user-rs2qh6hh5s
@user-rs2qh6hh5s 17 сағат бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ebs tv ከልብ እናመሰግናለን የሰረቁት በህግ ይጠየቁ የኔ ሓሳብ ነው
@yemareyam21
@yemareyam21 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እንኳን 🙏 እግዚአብሔር ረዳህ ለ እናትህ 😭ነብሷን በገነት ያኑር ይዘሀቸውም የመጡት ለሚያኖሩት 🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጣቸው
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Ай бұрын
የኔ ሚስኪን ይሄ ልጅ ስንት ጊዜ አስለቀሰኝ😢
@etalem3596
@etalem3596 Ай бұрын
እኔም እንዴዘዉ
@simeranred3153
@simeranred3153 Ай бұрын
ወላህ በተለያ ዛሬ አሰለቀሰኝ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,የዛሬ ይለያል😢😢😢😢
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
በጣም
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Ай бұрын
አይገረምም በአላህ ስራ ገባሁ ሌሎቹ ቀረተዉ እናቱን ቢያቀይና ቢያገናኘዉ አልኩኝ እስከ ድህነቷ
@HaimanotBelay-xl1bg
@HaimanotBelay-xl1bg Ай бұрын
እናት እኮ እንኳን ሞቷ ናፍቆቷ ይንገበግባል ወንድምዬ እግዚአብሔር ያፅናክ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ደስ የሚል የዋህና ትሁት ልጅ ነው። 💚💛♥️ እናቴ ሲል እኔም እናቴ እናቴ ብዬ አለቀስኩኝ። ወይ እናት ወይ እናት እልም ጭልጥ እያልሽ አስለቀስሽን።
@user-gx6ei3xo8n
@user-gx6ei3xo8n 18 күн бұрын
የሰው ልጅ ህይወት ያሳዝናል ለማንኛውም እንኳን ደሰያለ መልካም ቤተሰብ። አጋኝታል
@betalhemtube
@betalhemtube Ай бұрын
የእውነት አንጄቴን ነው የበላው ያስለቀሰኝ እናት መተኪያ የሌላት 😭😭😭 ግን ቢያንስ ያባትህን፣እህቶችህን አግኝተሐል ተፅናና እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤🥰
@ourtube21
@ourtube21 Ай бұрын
አሜን (3) እማዬን ያኑርልኝ ! እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ምክንያቱም ወጣ ብዬ ለአንድ አመት አላየኋትም እና ናፍቃኝ አለች።
@abrahamkefle2967
@abrahamkefle2967 Ай бұрын
የአባትዬ ባለቤት የተባረከች ናት ጥሩ መልካም ቃላት ያጥረኛል ምገልጥበት ተባረኪ
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Oromo besteseb endzhe naw
@merongm5989
@merongm5989 Ай бұрын
ማርያምን እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም አይዞኝ የኔ ወንድም የእናትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ሰዎቹ ግን በህግ መቀጣት አለባቸው
@zinabwamelese8921
@zinabwamelese8921 2 күн бұрын
ልጁ ከቤተሰብ ጋር መገናኘትቱ በጣም ደስስ ይላል የኔ ከርታታ ነገር ግን ተሰርቆ የተወሰደበት ቤት (አካባቢ ) ስለሚያውቅ በህግ መጠየቅ አለባቸው ይሄ ለህግ ባለሙያዎች በጣም ቀላል ይመስለኛል ebs ሶች እባካችሁ ዳግም በዚህ ልጅ ዙሪያ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
E B Sን አለማድነቅ አይቻልም ደግሞ አዘንጣችሁ እያባበላችሁ እክብካቤያሁ🙏🙏🙏
@fikirtehailemariam5319
@fikirtehailemariam5319 Ай бұрын
ወንዴ አይዞህ ብዙ ስቃይ አሳልፈሀል ህይወት ይቀጥላል። ፅናቱን ይስጥህ ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው የእንጀራ እናትህ መልካም ሴት ናት ያለፈው ህይወትህን ረስተህ አዲስ ምዕራፍ ለመኖር ጠንክር ከቤተሰቦችህ ጋር ተስማምተህ ኑር በርታ
@user-jq3mw6ex5l
@user-jq3mw6ex5l 29 күн бұрын
እኔ እስፍስፍ ልብ እንባዬ አፈሰስከው ፅናቱን ይስጥክ ያሳደጉክ እናትህ አቅፍክ ስታለቅስ የእውነትም እናት ናት ጠይቃት ጥሩ ቤተሰብ አግኝትሀል ፍቅራችሁን እመብረሀን ታብዛልክ እጀራናት አመስልም አቀባበላ አባትክን ስታቅፈው ብናይ ጀግና አባት ደክሟል ፍለጋ
@saraethiopia2130
@saraethiopia2130 4 күн бұрын
የኔ ጌታ ፀፀት የግር እሳት ነዉ ያዉም እናት ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ😭😭😭😭💔💔💔
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c Ай бұрын
ሁለት ስሜት ሁኖብኝ አልቅሼም😢😢 ደስ ብሎኝም ❤❤ እግዝአብሔር ይመስገን
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
ወይኔ በእባ ጨረስኩት ቤተሰቦቹ አላህ ይስጣችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ አስበው አድስ ክፍል ማዘጋጀታቸው አላህ ፍቅር ሰላም ጤና ይጨምርላችሁ ከነ መላቤተሰቡ ቀሪ ሄወትህ የደስታ ያርግልህ ወደ
@user-rw8dc2kz4i
@user-rw8dc2kz4i 25 күн бұрын
በእንባ ጨርስኩት ያላህ ከፈተና አንተ ጠብቀን
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 25 күн бұрын
አሚን
@FrehiwotGetachew-ye3yn
@FrehiwotGetachew-ye3yn Ай бұрын
ይህወቱን የነጠቀው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይቅጣው:: ውይይይይ እንስፍስፍ የዋህ ሆደባሻ የሆነ ልጅ ነው:: ሲያሳዝን እንኳንም ቤተሰብህን አገኘህ ወንድሜ
@adamasfaw
@adamasfaw 29 күн бұрын
እነደዚህ አይነት ታሪኮች አስተማሪ እንዲሆኑ በእግዛብሔር የተደረሱ የጋሕዱ ዓለም እውነተኛ ታሪኮች ናቸው እግዛብብሔር መከራን አለምክኒያት አያመጣም የወንዴ መጨረሻ ምን እንደሆነ የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነበር ፡፡ ልጅነት ጣፋጭ ህይወትን በህቱ ላይ አይቻለው ልታቅፈው ጓግታ መሮጣ የሰው ልክ እንዲህ መሆኑን ያሳያል፡፡ ቀሪ ዘመናችሁ በሰላም በፍቅር በአንድነት የታጀበ ይሁን ፡፡
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c Ай бұрын
ይህ ታሪክ ወላጅ ኖሮአቸው በወላጅ ለሚቀልዱ ትልቅ ትምህርት ነው ፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡ አፅናኙን የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናህ፡፡ ከዝህ በኃላ የራስህን ህይወት ኑር፡፡ አንተ በለማወቅ ያደረከው ነገር ስለሆነ ፡፡ አትፀፀት ህይወት ይቀጥላል፡፡
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Ай бұрын
የኔ ምስኪን እናትህ በሒወት ኖራ ብታገኛት ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ 😢😢😢ሒወት ይቀጥላል ቀሪ ዘመንህ ከቤተቦችህ ጋር ደስ የምትሰኝበት ይሁንልህ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 25 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ሁለት አይነት ለቅሶ ነው ያለቀስኩት ጌታን በደስታም እናቱን በማጣቱም አቤት ማማራቹ ባህላችን እኮ ደግሞም የእህትየዋ ውበት ፈገግታ የእናታቸው ወንድዬ ወንድሜ የምር መታደል ነው ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ሁላችሁም ተባረኩ እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ ሰላማችሁ አንድነታችሁ ይባረክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አያቶቹም ማማራቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 29 күн бұрын
ወንድዬ አይዞህ አትፀፀት ራስህን አትውቀስ አንተ ልጅ ነበረክ የእናትህ ስቃይ ውስጥህን ስላሰቃየህ ነው ጨዋታ ፍለጋ የወጣኸው አሁን ግን ለሁለተኛ እናትህ ለወንድምህ፥ለአባትህ፥ ለዚህ ሁሉ ቤተሰብ እና የእናትህን ስም ለማስጠራት ከምንም በላይ ለራስህ ስትል በርትተህ ተምረህ ሰው ሁን።
@almazeabeje-sm5go
@almazeabeje-sm5go Ай бұрын
ቸሬ ዮቱበር እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልጅ ወደ ማዲያ አውተህ አልሳካ ሲልህ ወደ ቅዳሜ ከሰዓት ወስደህ አስመዘገብከው እንኳንም ደስ አለህ ልፋትህ መሬት ለይ አልቀረም
@cherutube3064
@cherutube3064 Ай бұрын
ምን እሱ ብቻ ኮተቤን አሰስኩት ያለኝን ልብስ አካፈልኩት ግን ደዉሎም እንኳን አልነገረኝም!!አልሚ አንቺ አስታወስሽኝ ክበሪልኝ!!
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 27 күн бұрын
ቺሬ አትፊርድባት በስለ ይደሪስው ቀልል ሚባል አይደለም 😢😢😢 ልጅ ታርቢሾ ይሆናል ​@@cherutube3064
@behwittasew5390
@behwittasew5390 Ай бұрын
አንቺ መልካም የተባረክሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ በልጆችሽ የሕይወት ክንውን ይባርክሽ !!!!
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l Ай бұрын
ልደታን በጣም ነው ደስያለን የሆሮሞ ባህላቸው ሰው አቀባበላቸው በጣም አስደምሞናል እናቱን ቢያገኝ ደሞ የበለጠ ጥሩነበር ሚያሳዝን ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ ደስሚሉ ቤተሰብ ውስጥ ቀላቀለክ ወንድም
@AbebechTsega-bf9dh
@AbebechTsega-bf9dh Ай бұрын
አምላክ እናትህን ቢአሳይህ ደስይለኝ ነበር😢😢ግን የወደደውን ያደርጋል
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 671 М.
The Noodle Stamp Secret 😱 #shorts
00:30
Mr DegrEE
Рет қаралды 62 МЛН
нетолерантные копы #юмор #скетчи #перевод #лëсик
0:55
Прожектор Лёсика
Рет қаралды 9 МЛН
Дымок пробует ASMR!😶‍🌫️ #cимба #дымок #симбочка
0:50
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН