//የቤተሰብ መገናኘት// እናት ከ30 አመት በኋላ ልጇን አገኘች ...ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ከአስመራ እስከ ወላይታ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 347,984

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 898
@halimaseid5226
@halimaseid5226 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ልቡ የደማ መስጊዳችን ሲፈርስ አመመኝ ወላሂ አላህ ሰላሙን ያውርድልን
@madinamd3860
@madinamd3860 Жыл бұрын
እኔም
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አይዟችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ይህም ቀን ያልፋል😢😢😢💔💔💔
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@halimaseid5226
@halimaseid5226 Жыл бұрын
@@user-pd7ji5rb6x ተስፋ አለኝ በአላህ ፍቃድ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Жыл бұрын
ልጆ በህይወት ያለች ይመስሎታል አይባልም 😢 የቃላት አጠቃቀማችሁን አስተካክሉ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
እህ ለእናት ከባድ ነው እውነት
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ኧረ ለእናት እንዲህ አይባልም ይችን ደግሞ ማነው ያመጣብን የሆነች ደረቅ ለዛ የሌላት
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
​@@familypromotion9552 ቀላል ደረቅ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ሆ ምን ጉድ ናት ግን እንኳን የወለደች እናት ይቅርና እኔ እራሱ ደነገጥኩ😢😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የአማርና ቋንቋ አነጋገር ግድፈት ነው ሚዲያ ላይ ጥንቃቄ ይደረግ ኢቢኤስ።
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ቤታችን ፈርሶ ዝም አልን ቤተ እምነታችንን አታፍርሱብን ፍትህ 😢😢😢
@duratube
@duratube Жыл бұрын
❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
አንልም ወደ ፊት እንጂ ወደ ሀላ የለም
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
መንግስት ከሃይማኖት እጁ ያንሳ 💔ፍትህ ለተበደሉ ወገኖቼ 😭ቤተ እምነት አፍርሶ የትኛው ከተማ ሊያለማ ነው?
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
አወ ያንሰልን💔😭😭😭
@FatumaMuhamedtube
@FatumaMuhamedtube Жыл бұрын
ሀይማኖትን ተገን አድርገዉ የሚያባሉንን አላህ ልቦናይሥጣቼዉ
@seranatube1366
@seranatube1366 Жыл бұрын
Muslim tel mengest allah yansaw
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
​@@seranatube1366 ደምሪኘ ልደምርሽ
@user-oi1lr9xb9c
@user-oi1lr9xb9c Жыл бұрын
አወ የምነት ምቦታ መነካት የለበትም
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች ውሰጣችንደምቶል ብዱአ በፅሎት አሰብን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
በጣም በዛ የት እንሂድ አይዟችሁ ወገኖቼ ህመማችሁ ህመማችን ነው ይህም ቀን ያልፋ ፍርድ ከፈጣሪ እጠብቃለን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
​@@zdwollyewa6601 ኢንሻ አላህ ዟሊሞችን አላህ የስራቸውን ይሥጣቸው
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
@@ttww9470 አሜን አሜን አሜን መች ይቀራል
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
የኔ ውዲ የሁላችንም ነው የደማው እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን 😢😢😢
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Negashe mesudy side edeb tigriy Muslim sigedlu lemn zim alcu end Muslim ye tgriy Muslim be remdan sdebedebu ????feth le tigriy n Muslim and Cristina
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Жыл бұрын
እምነታችን ከሀገር በላይ ነዉ ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@hathat7509
@hathat7509 Жыл бұрын
ፍት ፍት
@asiasi8328
@asiasi8328 Жыл бұрын
❤❤❤በትክክል
@asiasi8328
@asiasi8328 Жыл бұрын
ፍትህህህ
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
አደኘ ነኘ እስኪ በላይክ 👍👍ማነው እደኔ መስጅድ እያፈርሱ ባሉት ልቡ የተሰበር😢😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
እኔ ኦረቶዶክ ብሆንም ግን ከሙሰሊሞች ጎን ነኝ😢😢😢😢😢
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውደ
@ami3506
@ami3506 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hadiyaahmd3077
@hadiyaahmd3077 Жыл бұрын
شكون حبيبتي🤍🤍🖤
@user-oi1lr9xb9c
@user-oi1lr9xb9c Жыл бұрын
የኔ ውዲ እናመሰግናለን የእምነት ቦታ ሲነካ ይደብራል የማንኛችንም
@ami3506
@ami3506 Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta ይሄኮ ሌላ ነገር አይደለም የእምነት ቦታ ነው እየፈረሰ ያለው ተውን ሲባሉ ወደግድያ ዞሩ ይሄን ደሞ ሁሉም መቃወም አለበት ማንኛውም የእምነት ቦታ መፍረስ የለበትም
@meseretms6452
@meseretms6452 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ከህዝብ ጎን ቁሙ ድምፅ ሁኑ ቤተ እምነት እያፈረሱ መእመናንን እያፈኑ እያሰሩ ያሉት ወንበዴዎች ልክ ልይዙ ይገባል 😢😢😢
@jemilamohammede
@jemilamohammede Жыл бұрын
እምነታችን ከሀገርም ከናት ካባትም በላይ ነዉ ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
Really? መሀይም
@kbriselam478
@kbriselam478 Жыл бұрын
Denkoro
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 አዎ እምነታችን ከሁሉም በላይ ነዉ መሃይሞችስ መንግስት ተብዬው ነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@IBNUAADAM-nw6rl really?
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
ምናገባን ታድያ ሰለ መሰጊድ እየመጣቹ አትበጥብጡን
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
ስለእናቷ እንዳታስብ አድርጌ አሳደኳት አለ ጉድ ወንዶችኮ 😢ደፋር ነህ እናቲቷ ሰላሳ አመት ያለቀሰችውን እንባ ያጣችውን እንቅልፍ፣መንገድ ስታይ የኖረችውን እንዴት ትመልሰዋለህ😊
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 5 ай бұрын
Sewuyew dedeb new.
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Жыл бұрын
እስልምናየ ከሀገሬ ከሂወቴ በላይነው ፍትህ ለመስጂድ እና ለቁርአናችን ፍትህ ላጣው ወገኔ ፍትህ እጠይቃለን ድምፃችን ይሰማ
@user-un1ss7et1b
@user-un1ss7et1b Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን ለሙስሊሞች😢😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ልጂቷ አማርኛ አለማውራቷ ያሳዝናል እናቷጋር የሆድ የሆዷን እዳታዎራ ሆነች ባስተርጓሚ ስቱይዎራል
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Betam Egzeabher yerdachew.
@uzumakimamula
@uzumakimamula Жыл бұрын
አዎ ስታሳዝን😢😢😢
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
እ በጣም አሳዘኑኝ😭
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን😢😢😢😢😢
@meseret3033
@meseret3033 Жыл бұрын
ዮኒን በጣምነው የምወደው ያለው ክብር ለስው❤❤❤
@kalethiopia
@kalethiopia Жыл бұрын
የልጅቷ እንጀራ እናት ለዋናዋ እናት (ለጎባናቸው) ያሳዩት ፍቅር የማህበረሰቡን እንግዳ ተቀባይነት አሳይቶናል 🙏
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t Жыл бұрын
ይኔን ማህበረሰብ ነው መንግስት የሚያባላን ያሳዝናል
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
በፍቅር ነው እምወዳቸው ወላይታዎችን ኢትዮጵያን ስለሚወዱ 😘😘😘😘😘😘😘
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Жыл бұрын
ባለመማርዋ አይደለም እናትዋ እኔም ከልቤ አዝኛለሁ እናትየው ባለመማርዋ አዝነው ሲናገሩ አጠገቤ ሁነው የሰሙኝ ነው የመሰለኝ ግን ምን ይደረግ አንዴ ሁኗልእንኳን ከነ ሙሉ ጤናዋ አገኛት ከዚህም የባሰ አለ እንኳን ደስ አሎት እናቴ
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Жыл бұрын
እኔስ የዘንኩት ቋንቋቸው የተለያየ መሆኑ ነው አውርተው ናፍቆታቸውን እንዳይወጡ
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Жыл бұрын
@@Hhh-gs9wi እህቴ ሀሳባችን እኮ አንድ ነው ብትማር ማለት እኮ ቋንቋንም ያጠቃልላል
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስገዶቻችን ለቁርአናችን😭😭😭
@hathat7509
@hathat7509 Жыл бұрын
ፍትፍት😢😢😢😢😢😢
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ደስ ይላሉ❤❤❤ እንኳን እናትም ልጅም ደስ አለችው
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Жыл бұрын
ደቡቦች አኮ ፍቅር ናቸው!❤
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 Жыл бұрын
Yemn fkr ye 15 lij atalilo weldo keza demo sayafekd serko keza demo yededeb dedeb argo Ahun ke enatwa bemn tgbaba
@ifg3536
@ifg3536 Жыл бұрын
inamasaginaleni 👍
@iamnate6415
@iamnate6415 Жыл бұрын
@@samsomasghodom7295 በ15 አመት መውለድ በጊዜው ምንም አልነበረም በተለይም የወታደር ሚስቶች በጊዜው በልጅነት ነው አግብተው የሚወልዱ የነበረው፡፡
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
እመቤቴን የያዘ አፍሮ አያውቅም እናቴ እንኳን ደስ አሎት ❤😍🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
​@@Shaanqqo የሰው ትል ነሽ ነክ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
​@@Shaanqqo እራሳችሁን በጥሩ ሁኔታ ገለጣችሁ ዓለም አቀፍ ሰዉ በሊታ ሰዉ መሳይ እንሰሶች እናተ ናችሁ ወለጋ ትመስክር ፋኖ ስለምትፈሩት ብቻ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
​@@Shaanqqo እናተ ስለፋንድያ እንጂ ሌላ ምን ታውቃላችሁ ሀገር መምራት አቅቷችሁ ተግማማችሁ ቱ እንደ እናተ ጨካኝ አረመኔ በዘመኔ አይቼ አላውቅም ታሪካችሁ በጥቁር ተፅፏል የኢትዮጵያ ህዝብ የማይረሳው ከበደልም በደል ግፍ።
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
ዮኒ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ትልቅ ሰው ነህ❤
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
አማርኛን እንደ በደል እምትቆጥሩ ሰዎች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እናቷን እንኳ በምን ሀሳቧን ትግለፅ 😢 አይይይ ግን ማዘርየ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አሎት
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
በትክክል ምድረ ጠባብ ማን እንደሚጎዳ እናያለን
@shibrieteferrashibeshi1347
@shibrieteferrashibeshi1347 Жыл бұрын
ወላይታ የምድር ገነት በጣም የሚያምር ቦታ !!!!❤❤
@khadijahyoutube7235
@khadijahyoutube7235 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😢😢😢
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
ኑ እናልቅስ የመዳም ቅመሞች. ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አብሽሪ አሏህ ከእኛ ጋር ነው ፍትህን እንፈልጋለን ፍትሁ ደሞ ከአሏህ ነው
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
አባትየው ሳትናገር ሰርቀህ በማምጣትህ ቅር ያሰኛል ለወላጅ እናቷ እና ለአያቷ አላሰብክም ለማንኛውም በህይወት እያሉ በመገናኘታቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ፍትህ በይባታው ለሚፍርስ መስጂዶች ሙስሊም &ክርስታን ትዋዶ ትፋቅኖ በሚኖርበት አገር ኢትዮ የምንት ባታ ያላህ ቤት ስፍርስ ወላሂ ማያት በጣም ያማል
@user-ot8qo3fe5c
@user-ot8qo3fe5c Жыл бұрын
ለማልቀስ እንዲመቸኝ አሁን ነው የማየው እግዚአብሔር የኔንም እንባ ያብስልኝ እንደናንተ
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
ይሄ ህዝብ ነው በፖለቲካ ሚንገላታው ፍቅር የሆነ ህዝብ
@asterazanaw6894
@asterazanaw6894 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ እስኪ ኑና እንደሰትም እናልቅስም እንደኔ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ሚጠብቅ በላይክ ያሳየኝ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y Жыл бұрын
የተቀማ ህይወት!!! ከሀይማኖቷ ጀምሮ ስንት ነገር አሳጣት😡
@Woineshet
@Woineshet Жыл бұрын
እውነት ነው :: ግራ የሆነ ነገር :: ሰውየው ብዙ ነገሯን አሳጥቶአታል :: የተሻለ ነገር ስላላየች ያለችበትን ወዳ የምትኖር ምስኪን ነች ::
@Tube-wu4mh
@Tube-wu4mh Жыл бұрын
ይድፋው ባለጌ ሰው ነው
@user-pd6xf1vn5i
@user-pd6xf1vn5i Жыл бұрын
ፊትህ ለመሰግዳችን🕌🕌🕌 መንግሰት ከሀይማኖታችን ላይ እጁን ያሳ💔💔😭😭😭
@zerhunaAsfa
@zerhunaAsfa Жыл бұрын
የወኑ እርሁሩሁ ምርጥ ሰው ነህ ካለቀስከው ጋር አልቅሰህ ሲደሰቱ ተደስተህ እግዛቤሆር እድሜና ጤና ይስጥህ ከምር ከስደት ስመለስ በአካል አግቼ ስጦታ አበረክትልሀለው ወድሜ ዩወናስ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢😢😢😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ አባቶቻችን ሰላምን ስጣቸው 😢😢😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ምን ሆኑ?
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
@@rahelestif2112 ማሾፍሽ ነው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኴን ለዚህ አበቃችሁ ያሳደጓት እናቴ ማሻአላህ ሁሉም እንጀራእናት እንደሷ ቢሆን ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@user-lr6dk3wt4e
@user-lr6dk3wt4e Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንዲሞቻቺን ለሚፈርሱ መሳጂወቾፍትህ ፍትህ ፍትህ
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ከ ህዝበ ክርስቲያን ከ ሀይማኖት አባቶቻችን💒🇪🇹🕌 እና ከ ሙስሊም ወገኖቻችን ከ በተ መስጊድ 🕌🇪🇹💒 መንግሥት እጅህን አንሳ መምራት ካልቻልክ ዉረድ በቃ ግዴታህን መወጣት ካልቻልክ ልቀቅ እባክህ በምታምነዉ አምላክ ዉረድ በቃ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
Dedebe
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
አቤት ያልሞተ ሰው ሰገናኝ ሲያምር የነዚህ የተለየ ነው አቤት ኢትዬጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዳችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 Жыл бұрын
Ena megarmage masgide nagashei shares endazhe alalchoume zeme nawe yalchoute ahoune men Mata massive najashei hedachuo ykere balune nature kaza hulome ysakale batme ygarmale sente masgede ena abyate kerstyane sefarse zeme endalachu
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
This is a happy and sad story at the same time. Mother & daughter can't even speak the same language. They can't express their feeling to each other. How painful is that?
@ruthabera72
@ruthabera72 Жыл бұрын
Very true
@ereyeritrea7707
@ereyeritrea7707 Жыл бұрын
ምን ኣይነት ጭካኔ ነው ልጅን ከናት መለየት እራስ ወዳድነት ነው
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው የሰውን ልጅ በዘሩ በሃይማኖቱ በቋንቋው ለይቶ ማግለልም ሆነ ማጥቃት ተገቢ እንዳልሆነና የሰውን ልጅ በሰውነቱ ብቻ መቀበል እንዳለብን ያሰተምረናል አይገርምም እናት ከልጇ ጋር እንኳን በቋንቋ መግባባት የማትችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል በኛ ዘመን ደሞ ሰውን በቋንቋው ለይቶ የሚያጠቁ ቂሎች ተፈጥረዋል ይሄ ለነሱ ትልቅ ማሰተማሪያ ነው ኢ ቢ ኤስ ሶችን ሳላደንቅ እና ሳላመሰግን አላልፍም
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Betekekel. Yesewn lejn destiny yemewesnew Egzeabher new, sewn bekuwankuwaw, betewled botaw leyto matkat Egzeabheren medafer new neg beras lay men endemeyagatemem mastewal yasfelegal.
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ውይ የጀራ እናቲቱ ደስ ስትል አላህ በልጆችሽ ይክፍልሽ ውለታሽን❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስተየ ገብቸ ስወጣ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማነው እደኔ የሚጠብቀው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን ደምረኝ ልደምርህ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
እኔም ለማልቀስ ልሂድ ብየ ነው የመጣሁ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
የልጅትዋ ህይወት አሳዝኖኛል ስድስት ልጅ በላይ በላይ ወልዳ ትምህርት እድሜ አይገድበውም የምትማርበት መንገድ ቢፈጠር ጥሩ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
አቤት የወገኔ ቸርነት ተመስገን ነው ኢትዮጵያ ዘርሽ ይለምልም።✨🙌
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የኔ እናት ብስጭትሽን ቻል አርገሻል ያስታውቅብሻል ልጅሽን ዋጋ ስለምታውቂ ነው እንጂ ሰውየው ግን በጣም ወንጀለኛ ነው እዚህ አገር ቢሆን ንሮ ቀጥታ ወደ ፍርድ ነበር ሚቀርበው ልጅቱ በቅጡ አማርኛ እንኻን አታውቅም በዚህ አጋጣሚ ግን መጀመርያ ወንድሟን እጅግ እርጌ አመሰግናለው እንዲሁም የእንጀራ እናቷን እንዱሁም ቤተዘመድ አብሮ አደግ ጎረቤት ምስጋና ይግባቹሁ ተባረኩ ።
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 Жыл бұрын
amargna balmaweko mn tegodachi tadiya lesew alesetat erasu asadgat mn yadirg
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
@@hihdiyifhduf1122 amaregna alemawekuwa bedenb tegodach enji semetuan nafkotwan endet lenatua tenger???? Hulunem neger lemen ke poletica ena telacha gar tagenagnalachu???? Relax life is too short
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
💘
@uzumakimamula
@uzumakimamula Жыл бұрын
😢😢😢በጣም ነው የበደላት ታስታውቃለች አንገትዋን ደፍታ ነው የኖረችው በዛላይ እንዴት ትግባባ ከእናትዋ ጋር ኡፍ 😭😭😭
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
@@hihdiyifhduf1122 ከእናቷ ጋር እንኳን የውስጧን ስሜት ደስታዋን ሆነ ህመምዋን መግለፅ እንኳን አልቻለችም ለአባቷ የፈለገችውን እንኳን መግለፅ ያሳፍራት ይሆናል እነሱ ሁሉም እየተናገሩ እስዋን ዱዳ አድርገው ነው ያሳደጏት እንደተጎዳች ተፅኖ እንዳለባት ታስታውቃለች ይህንን ግን እንዴት ትግለፅ ለእናቷ ያሳዝናል በጣም
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l Жыл бұрын
ዛሬ ስጠፉ የሌለ መስሎኝ ነበር 😢❤
@meskiameski8161
@meskiameski8161 Жыл бұрын
Leke edana
@gjzf407
@gjzf407 Жыл бұрын
እኔም
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ተስፍ ስላልቆረጥኩኝ አገኝሁት
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 Жыл бұрын
እኔም
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
እኔም ስተየአየሁት
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 Жыл бұрын
ፍትሕ ለቤተ እምነት 😢😢😢😢😢
@bentzeyineb
@bentzeyineb Жыл бұрын
መሻአላሕ እኔ የመዳምቅመምነኝ ፍትሕ በሐይማኖታችን ተምንገፋው መስጂዳችን ለሚፈርስብን ወንድሞቻችን ለሚሞቱብን እናታችን ከስቃይከፈተና ቡሐላ ይሕን ደስታ ስላሳየወት ፈጣሪ የተመሰገነይሑን አልሐምዱሊላሕ እንኳን ደስአለወት የሰውደስታ የሚስደስታችሑ እሕቶቸ የመዳም ቅመሞች ወደቤቴ ጐራበሉና አስደስቱኝ እንታገልም
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እሺ ነይ ደምሪኝ ልደምርሽ
@bentzeyineb
@bentzeyineb Жыл бұрын
@@yosufjed3713 እሺ ማሬ ነይቤትሽላየ
@bentzeyineb
@bentzeyineb Жыл бұрын
@@yosufjed3713 ደምሬሻለሑ እሕት አንችምነይ
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
@Medi964
@Medi964 Жыл бұрын
ዛሬ የለለ መስሎኝ ነበር እሰይ ደስ ሲል❤
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳን ደስ አለቹ ኤብስወች ፈጠር ያልፍታቹን ዋጋ ይክፈለቹ መቼ ይሁን የእኔስ እህትን አግንቼ ያምደሰተዉ😭😭
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሲፈልጉም ሲገናኙም እያለቀስን ነው የምናየው🎉🎉🎉🎉🎉
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
አለናት ማደግ ከባድ ነው 😢ልጅቱ ገጠር ገብታ በገጠር ኑሮ ጉስቁል ብላለች😢😢
@selamawithailu7758
@selamawithailu7758 Жыл бұрын
የሴቶቻችን ጥፍር ወዴት እየሄደ ነው እረ እናስተውል ስለፈጣሪ ብላችሁ 🕊️
@user-ul9eb7qv5r
@user-ul9eb7qv5r Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመሰጂዶቻችን 😥😥😥😥
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
Glory to God! እግዚአብርሔር ይመስገን! Thank you ebs!😍
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
በደጉ ጊዜ ዘር ሀይማኖት የማይጠየቅበት ዘመን ነው የናፈቀን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
የዛሬው ግን በጣም ነው ለፍርድ መቅረብም አለበት እንዴት ልጅቱን ምንም አይነት ትምህርት አላስተማራትም😢😢🎉
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ክክክክ ክፍለ ሀገር ልጆችህ ልክ 13 ዓመት ስሞላቸው ጉዋደኛ ይይዛሉ ቤተሰብ ምን ያድርግ በፈቃዳቸው ነው ሚያገቡት
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Eske 6 astemeruatal. Yaw ende hageru bahel new yenorchew. Wanaw megenagnetachew new.
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
በጣም
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቅ ውሌ መጣችሁልኝ የኔ እንቁወች
@sadayoutube
@sadayoutube Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ መስጊድ ፈርሶ መኖር አንፈልግም ልባችንን ተሰብሯል እባካችሁ አታፍሩሱብን
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
እናት እና ልጅ በቱርጁማን😢 ተለያየቶ ከመቅረት መቼም ይሻላል
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሙሥሊም ወገኖቻችን ፍትህ ለሁለቱም ሀይማኖት መንሰግስት እጁን ያንሳ የእምነት ቤቶችን አፍርሶ የሚገነባት ሀገር ገድል ትግባ😢
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
ገደል ሲጋቡ አንችም አሌሽበት እኮ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
​@@wewetutu1248 እውነቷን ነው ዛሬ መስጅድ ፈረሰ ነገ ቤተክርስቲያን መፊረሱ የት ይቀራል
@edomedom4858
@edomedom4858 Жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 ነገ ቤተክርስትያን ነዉ ያልሽዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ አልነበርሽም ወይስ ሌላ ነው ? አብይ የሚባል አዉሬ ከመጣ ወዲህ ስንት ቤተክርስትያን ነው የነደደው ስንትስ ምዕመን ነው የታረደው????? እኛ እኮ ቆየን ከተገፋን ከተዘመተብን
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
​@@mahiyakiya1050 እኛማ ማልቀስ ከጀመርን አምስት አመታችን እግዚአብሔር መልስ እስኪሠጥ እጠብቃለን
@man-idenat
@man-idenat Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢቶጵ ሙስሊሞች ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ እኔ እምለወ ግን የኛ ምንገሰት ምንደነወ አላማዉ ሰላ ሰረኚንት ሲባላ ኑሪ አሁን ደግሞ በእሰልማና መጣ???? ምንደነወ አላማወ 💔💔💔💔😭😭😭😭መስጂዲ እያፈረስ ያማለ ውላሂ💔💔
@emusekina8994
@emusekina8994 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሰግዱቻችን ለሚፍርሱ ፍትህ ለንጡህን በግፍ ለሚገድሉት
@jafare6250
@jafare6250 Жыл бұрын
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፍትህ ለመስጊዶቻችን ለሀገራችን😢😢
@user-xo6bx6wz6m
@user-xo6bx6wz6m Жыл бұрын
ኢክሩ ነኝ የአላህ ባሪያ የረሡል ወዳጂ🌹🌹🌹🌺💐
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
ወይይይይይ በጌታ 😭😭😭😭 ማየት ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ሠው ካልሞተ መገናኘት አይቀርም ማዘርዬ እንኳን ደሥ አሎት Ebc እግዚአብሔር ይባርካችው በጣም ዱቅ ነገር እሠይይይይ🙏❤❤🙏
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
Ebs እናመሰግናለን እናትና ለጅ እንዲሁም መላ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
WOW, ደስሚል ህብረተሰብ ❤
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 Жыл бұрын
እነግዲህ የእናቷን ቋንቋ አትችል ችግሩ መግባባቱ ነው እንኳን ደስ አላችሁ❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
የአላህ እኛም ለገንዘብ ብለን የተለያየን በስደት እደዝህ አላህ ያገናኘን እንኳን ደስ አላችሁ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
የመዳም ቅመምች 🗑🧻🧻እየያዛችሁ ለማልቀስ እባችን ቅርብ ነው😥እንኳን ደስ አላችሁ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
😢ደምረኝ ልደምርሽ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
@@yosufjed3713 እሺ💋
@tfg6749
@tfg6749 Жыл бұрын
ማላላሳ የሚለው ላይደጋግሜ ነውያየሁት የማላውቀውን ቋንቋ ደስይላሉ❤❤❤❤
@Gere.emun.
@Gere.emun. Жыл бұрын
ቋንቋ ባለመቻልዋ ያሳዝናል ከናቷ ጋር በምን ትግባባለች
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Betam
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
የነ ተሾመ ቶጋማ ልጆች አማርኛና በእንግሊዘኛውን ያቀላጥፉታል ግን የምስኪን ሕዝቡን ልጆች እንድዚኽ ይቀልዱበታል!!!
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
ፍትህ በኢትዮጵያ ለሚፈርሱ መስጂዶች ድሀ እንዳይኖር እያደረገ ያለው መንግስት ፍትህ ለቤተ እምነቶች😢😢😢😢😢
@user-ws4lw4os7j
@user-ws4lw4os7j Жыл бұрын
ፍትህለመስጂዶቺ. ፍትህበግፍ ለሚገዴሉት. ሙስሊም. ወንዲሞቻቺን
@menbimimi
@menbimimi Жыл бұрын
አባትየው ግን ክፉ ነህ!
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ችርነቱን አብዝቶ ይስጥልኝ ❤
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
ዩቲዬ እዲሜ ጤና ይሥጥህ ሁሉም ያምርብሀል
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
አባትየውን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እስካሁን አብረዋት ነበሩ ❤ እንክዋን ደስ ያላቹ ❤
@aas5352
@aas5352 Жыл бұрын
ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለእምነታችን
@almazshibeshi5590
@almazshibeshi5590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እናት እና ልጅም በሰላም ተገናኝቹሁ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
እኔ ወላሂ በጠም አላህ መፍትሄውን ያምጣልን
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
ብርክቲ እንኳን ደህና መጣሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ቦዲቲ ሀገሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ የእውነት ግን የኚህን እናት ልጅ በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለማልቀስ አልቻኩልም😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በጣምደስይላል።እናቴእንኳንደስአልዎት።እመቤቴማርያምእንኳንእንባዎትንአበሰችልዎት።ቤተሰብየጠፋባችሁበሙሉፈጣሪበሰላምያገናኛችሁ
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 Жыл бұрын
Thank you ebs
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉትእሚጠብቅ. የመዳምቅመሞች በሰላምለገራችንንያብቃን. አሚንንንበሉ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ልደምርሽ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
@@yosufjed3713 እሽእንደማመር
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@asefakassa7485
@asefakassa7485 Жыл бұрын
Thanks 🙏👍 from Gondor Ethiopian
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ወላይታዋ እናት በጣም ነው ደስ ያላቸው እሰይ እንኳን ደስ ያላቹ🙏🏽😊
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
በጣም። ንፁህ ልብ፡ ንፁህ ፍቅርና እንግዳ ተቀባይነታቸውን አሳይተውናል።
@GhhGff-zz6lo
@GhhGff-zz6lo 24 күн бұрын
እኔምእህተጠፍታብኝአለች አላህይወፍቀኝ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ልጅን ከእናት መለየት በፍፁም አልደግፍም ምን አልባት እናቷ አጠገቧ ስላልነበረች በጦርነቱ ልጄን አጣታለሁ ብለው አስበው ይሆናል ልጃቸውን አማርኛ አለማስተማራቸው ይቆጫል ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስ ይላል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኔም ተነስቼ አብሬ ጨፈርኩኝ ከደስታ ብዛት!!
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 24 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
workout prank
0:43
Alisher Style
Рет қаралды 14 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,6 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,1 МЛН