//የቤተሰብ መገናኘት// የስንታየሁ እናት የተባሉት የእውነት ልጃቸውን አገኙ?... "የት ብለሽ ፈለግሽኝ?" ልዩ የህይወት ወጣ ውረድ የታየበት ታሪክ

  Рет қаралды 699,365

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 6 500
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 10 ай бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው ክብር ለረዱት ሰዎች ሁሉ❤
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 10 ай бұрын
ኢብኤስ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ሳላለቅስ ፕሮግራም ስጨርስ ለማንኛውም እንኮን ሰላም ተገናኛችሁ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 10 ай бұрын
ewunet nw enem keweledechign enate yasadegechign wedatalewu yeweledechign ye bada yakilm simet yelegnim mikgnatum ende enate honalign atakim
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 10 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ውጪ ነበርክ ብሎ ሲጠይቁ ነው 😢😢😢😢
@heral_dodi8450
@heral_dodi8450 10 ай бұрын
ውይ የልጁ ስርአት ያሳደጉት ሰዎች ክብር ይገባቸዋል
@user-ev5sb7cs7p
@user-ev5sb7cs7p 10 ай бұрын
በጠም
@user-wj2so6tx2i
@user-wj2so6tx2i 10 ай бұрын
አጅግ በጣም
@firewawoke3376
@firewawoke3376 10 ай бұрын
እናት አሁንም አረገጠላትም የምትፈልገው ሀብታም ይመስለኛል ! ክብር ላነሱት ላሳደጉት ኢትዮጵያዊ ሰወች !!!🙏🙏🙏 ልጁ ግን ስርአቱ 🥰
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 10 ай бұрын
ወላሂአወ ምን ትመስላለች😢
@user-xz1ub7hv7g
@user-xz1ub7hv7g 10 ай бұрын
በሳቅ ልሞት ነው ! ሴትየዋ እስከ ሙሉ ክብሯ ቤቷ እንዳትቀመጥ ### እንደ ሳይካትሪነቴ ብዙሚስጥር በውስጣቸው አለ ! ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃቸው
@user-xz1ub7hv7g
@user-xz1ub7hv7g 10 ай бұрын
ልጁ ግን በጣም አስተዋይ እና የእውነት አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይባርክህ!!❤❤❤
@kdejaHasn
@kdejaHasn 10 ай бұрын
እውነትነው ሀብታም ነው የምትፈልግ በውሸት የሰው ልጅ ባጭበረበረች ይች ደነዝዝዝ
@AnethMulu
@AnethMulu 9 ай бұрын
አይባልም ሁሉም ተፈጥሮ አንድ አይደለም
@genetlema9350
@genetlema9350 10 ай бұрын
አንድ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያሳደጋቹ በስንታየው ሂወት እጃቹ ያለ ሰወች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-wh9te4vm4s
@user-wh9te4vm4s 10 ай бұрын
ሶዶማዊነትን አጥብቀን እንቃወማለን
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 10 ай бұрын
✊✊✊✊✌️✊✊✊enqwomalen
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 ай бұрын
እኔም እቃወማለው ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፍቸው😡
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 10 ай бұрын
Unwnet ke Ethiopia midir ayseram qidisti Hager nat ✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@sirageali7732
@sirageali7732 10 ай бұрын
እንገላለን።
@lubabatube9806
@lubabatube9806 10 ай бұрын
እኔም እቃውም አለሁ😢😢😢
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 10 ай бұрын
ደስ የሚለው ልጁም ቆፍጠን ያለ ነው ምንም ግድ የለውም አላህ አይቶ ሌላ እናት ሰጠክ❤
@hirutbeyene3723
@hirutbeyene3723 10 ай бұрын
Ys
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 10 ай бұрын
እንኩዋንም ጠፋ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 10 ай бұрын
@@sisaysasa3204 😂😂😂እኮ ደሞ እኛን ክፉ ለማስባል ነው እንጂ እረ እዳ
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 10 ай бұрын
ኧረ በጣም 😂😂😂😂
@saidgigi275
@saidgigi275 10 ай бұрын
ማየት እንኮን አልፈለገም ደረቅህ እናት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 ай бұрын
ጭራሽ እናት ነኝ አለች እርፍ እዴ የልጅቱን ታሪክ ለመስማት እንጂ ባልጨርሰው ደስ ባለኝ የእናትየዋና የአባትየው እዴ ከውጭ አገር የመጣ ዲያስፖራ ነው የሚፈልጉት 😢😢😢😢
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 10 ай бұрын
ውጪ ነበርክ አለውኮ አባትዬው በግልፅ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 ай бұрын
ለእናታችን አበበች እሸቼ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸው እንዲህ ነው እናትነት ያልወለዷቸውን ልጆች ማሳደግ መታደል ነው
@saraaman4300
@saraaman4300 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ላለመናገር ፈልጎ እንጂ ብዙ ግፍ እና ስቃይ እንዳሳረፈችበት ይታይበታል 😢😢😢😢
@smirahussain3227
@smirahussain3227 10 ай бұрын
ወላሂአዉ ሰትዮቱ በጣም ክፉነት ታሰታዉቃለቸ
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 10 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የተረደውት
@user-ig3ws4bn7g
@user-ig3ws4bn7g 10 ай бұрын
ሴትየዋ ሴጣን መሰል ናት
@karimahmohamed7610
@karimahmohamed7610 10 ай бұрын
ሴትዮዋ ምንም የእናት አንጀት አልፈጠሪባትም አስቀያሚ ነት
@senaityohannesgebrezgabiher
@senaityohannesgebrezgabiher 10 ай бұрын
ትክክል የኔም እይታ
@semiramarea9044
@semiramarea9044 10 ай бұрын
ይገርማል እናትየው የእናትነት አጀት የላቸውም ብቻ ልጁ ያለምክንያት አልጠፋም ያሳደጉት ሰዎች ክብር ይገባቸዋልእደዚ አይነት መልካም ሰዎች አሉ
@monikamohamed3260
@monikamohamed3260 10 ай бұрын
በትክክል እሷ ውጪ አለ ተብላ ነው መሰለኛ የእናትነት ስሜት እኳን አይታይባትም
@Amber1919
@Amber1919 10 ай бұрын
እንደዛ አትበል እናት እናት ነች ባሕሪዋ ቀዝቀዝ ያለ ነው እንጂ ልቧ በደስታ ተሞልቷል ። ሆይ ሆይ ማለት አትችልበትም እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ። ምክንያቱም ማጣት ከባድነው ውስጧን የሚያብከነክናት ነገር አለ ። አንጀት ትበላለች እኔ ውስጧን ነው ያነበብኩት ።
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 10 ай бұрын
የወለደ አይፈርድም
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 10 ай бұрын
Yamyeble nagre atweru ente ente nate lejoen attalme taftro lehun yecelal
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 10 ай бұрын
Endew magnet alneberebetm erkisochi🥺🥺🥺🥺🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️😭😭😭
@esetechender8983
@esetechender8983 10 ай бұрын
በጣም ስነስርአት ያለው ልጅ ነው።በዝምታ ውስጥ ትልቅ መልእክት አለ።ፈጣሪ በልጆችህ ይካስህ።
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 10 ай бұрын
ክብር ልጁን በስርአት ላሳደጉት ቤተሰቦች 😍 የኔ አባት የልጁ ስብእና እና የእንጀራ አባቱ ስርአት Wow እናትየዋ ግን ከይቅርታ ጋ 😢 በቃ ጥሩ ሴት አይደሉም
@tihitna7022
@tihitna7022 10 ай бұрын
Ewnet new
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 10 ай бұрын
😂ወላሂአወሴትዮቱእኮ በሺታ ናት
@asterieweldamichael5455
@asterieweldamichael5455 9 ай бұрын
elele enkuan atelem yetefaw lejua segeghe😮😮😳😳😡😡
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 9 ай бұрын
@@asterieweldamichael5455 የውጭ ሱስ እጅ የልጅ ሱስ ያለበወት አይመስለኝም እማማ የያዘወት
@genethailu5064
@genethailu5064 10 ай бұрын
ሰው እንኳን ልጁን የተጠፋፋውን ጎረቤት እንኳን ሲያገኝ በጣም ይደሰታል ይቺ ግን ደረቅ ናት
@Mom-qg2dy
@Mom-qg2dy 10 ай бұрын
ልጁ ግን ያሳዝናል የሆነ የደበቀው ህመም አለ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ እናቱ ግን ጨካኝ ናቸው 😢😢
@evafromdc4877
@evafromdc4877 9 ай бұрын
በትክክል😢
@MelonaDaliy
@MelonaDaliy 10 ай бұрын
የኔ ወንድም የኔ ምስኪን የኔ ከርታታ ሁሉም አለፈ ታሪክ ሆነ ባለቤትክንና ልጆችክን በርትተህ ተንከባከብ ደስታዎችህ እነሱ ናቸው እንኳንም አገባህ ወለድክ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይሙላልህ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 10 ай бұрын
ክብር እዚሕ ደርዳ ያደረሱት ከእግዚአብሔር በታች ያለት የሞቱት ነፍስ ይማር ያሉትም በሂወት ያቆይልሕ አበበች እሸቴ ይቅረቡልን እንያቸው እነይሕ ደግ እናት 😍😍😍😍
@hanaalemu949
@hanaalemu949 10 ай бұрын
እናትነት ወገ የለላት ደርቅ ነች 😊 ፍትህ ለህዝባችን አማራዬ😢
@bintkadir4594
@bintkadir4594 10 ай бұрын
Kkkkkk eko
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 10 ай бұрын
😂
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 10 ай бұрын
Yes you are right 👍
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 10 ай бұрын
እደኔ ገረሞሻል የምግርም ደረቅ እናት
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 10 ай бұрын
ክክክክክክ
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 10 ай бұрын
ልጃቸው አሳዘንከኝ ከቻልክ ኮሜንቶቹን አታንብብ ለሞራልህ እናትህ ተመልካችን አሳዝነዋል ላንተ እንኳን ደስ አለህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 10 ай бұрын
ደረቅ ልብ ያላት እናት
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 10 ай бұрын
😂😂😂በጣም የናትነትን ልብ ያዋርዳል😢😢
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 10 ай бұрын
ጪራሺ እናትሕ ነኝ ወይ አላለችም ጉድ በል😂😂
@tiztadesta
@tiztadesta 10 ай бұрын
አላሳዘኑም። ልጃቸው አለመሆኑን ለምን ተናገሩ ነው ። እናት ሆዷ ይነግራታል እኮ።
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 ай бұрын
በጣም የገረመኝ እናትየው ትንሸ አይሰማቸውም በዚህ የመሰለ ልጅ ገና ያረጋግጣሉ እውነትህን ነው ከአንዳንድ ቤተሰብ የጎረቤት ሰንት አይነት እናት እህት ወንድም አለ ቤተሰብ ማባረር ያሳዝናል ግን ፍቅር እንሰጣቸው መቼም ወለጅ ሁፍ ልል በአላህ ፊት አይፈቀድም ምንም ብታደርግ እናት እሺ ነው እግሩዋን ሰመህ ብትሸናብህም ተቀብለህ እሱንም ካገኝህው ጀነትን ከመረቀችህ ከሚሰትህ በላይ የምታያት ሚሰት ትለወጣለች ታገባለህ እናት ካመለጠች አትገኝም እናቱን የማይወድ ሰው ለኔ አውሬ ነውእናቱን የማይወድ አለ ካሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ በአጠቃላይ አባት እናት የማያከብር ለኔ ሰው አይደለም ቢመቱዋችሁ ቢደበድቡዋችሁ የነሱን ወለታ በአላህ ቤት ከፍለህ አትጨርሰም ሳያመልጡዋችሁ ይቅርታቸውን ተቀበሉ የወላድ ያለህ ፍረድ በተረፈ አላህ ለሀገራችን ሰላም ለዚህ ለደሃ ህዝብ አላህ ይቁምልን ኢቢኤሰ አላህ ይክፈላችሁ በወለዳችሁበት ልጆች ይጠብቃችሁ ከሰው ምንም አይገኝም ከአላህ ነው ሁሉም ሰላም ሁኑ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 ай бұрын
መዋለድ ቋንቋ ነው የእውነት በአሳደገህ ስም መጠራትህ በጣም አደነቅሁህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 ай бұрын
የአባትህን የአቶ ጫላ ነፍሳቸውን ይማርልን በእውነት
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 ай бұрын
እኝህ ሶትዮ ሀብታምና ጤነኛ የሚፈልጉት
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ስህ
@yikirbaysewuhunu
@yikirbaysewuhunu 10 ай бұрын
እኔ ልጃብሆን አይደለሁም ብይ እመለስ ነበር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 ай бұрын
@@yikirbaysewuhunu ጤናቸው ያጠራጥረኛል
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 10 ай бұрын
አረ በስላሴ የእነዚህ ሰዎች ልብ ግን 😢😢😢😢ወዮ አባትየው ውጪ ነበርክ አለ እነሱ ብር እንጂ ልጅ አይደለም የፈለጉት ምንም የደስታም የድንጋጤም ስሜት የላቸው ደነዞች
@nebyatmikale2436
@nebyatmikale2436 10 ай бұрын
እውነት ነው😂
@yamhg80
@yamhg80 10 ай бұрын
😢እኔ ለልጁ አሰብኩለት ብር ከለለው መቸም ዋለት😂 አሁን እነዚህ በስመ እናት አባት እናት አባት ተብለው ሊጠሩነው ኤጭ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
ወላሒ ድረቅ ያሉ ናቸው በስቱ አለቀስን ዛሪ ደሞ የትዝብት ትዝብት😂😂😂😂
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 10 ай бұрын
አዉ ብር ነዉ የሚፈልጉት ደረቅ ናቸዉ ሁለቱም የናት አጀት የላትም
@UMAbdelah
@UMAbdelah 10 ай бұрын
እናሂቱም ብላለች
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 10 ай бұрын
እናትዬው ያለፉበትን ችግር የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። ልጁም ፈጣሪ ጠብቆ ለዚህ አድርሶታል።
@shewaregedmekonen3884
@shewaregedmekonen3884 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይይይይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን እባክህ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ሳቅም ለቅሶም የሚያምረው😢😢😢
@sparkuser136
@sparkuser136 10 ай бұрын
አንድ ነገር ተረዳሁ መውለድ መወለድ ብቻ በቂ አደለም ብቻ በዙሪያችን ብዙ መልካም ሰወች እንዳሉ ተረድቻለሁ ❤❤
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 10 ай бұрын
Melkam sewoch bayniru alem min timesil neber Allah yiwedewal ,melkam sewoch fikir setew asadegut kibir leasadagiwochu.
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 ай бұрын
28 አመት የጠፋን ልጅ እንዲ ነው የምትቀበለው በጣም ክፍ ሴት ናት እናት ብትሆንለት ጥሏት አይጠፋም ነበር ልጁ የእናት ፍቅር የተራበ ነው
@eagle4452
@eagle4452 10 ай бұрын
Setyow kefo nat !!!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 ай бұрын
ስሜቷን መግለፅ አትችል ይሆናል።
@yodybirhanu7064
@yodybirhanu7064 10 ай бұрын
Setyewa yetebekut ke Australia new, liju local hone endet accept tadreg, cheger eko new
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 10 ай бұрын
እውነትያሳዚናት ጉረቢትምእዲህ አይሁን😢😢😢😢
@Foziseid323
@Foziseid323 10 ай бұрын
ሤትየዋ ዉጭ የኖረ የነጠጠ ሀብታም ነዉ የምትፈልግ🙄🙄🙄🙄
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 10 ай бұрын
ክብር ለረዱት ሰዎች በሙሉ
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 10 ай бұрын
ደረቅ የሆነች እናት ፣የናትነት ወዝ የማይታይባት ከራማ የራቃት!! ልጁ ግን በሽበሽ ነው ብዙ ቤተሰብ አለው ይመችህ!!!!
@hayatquin2249
@hayatquin2249 10 ай бұрын
ልጁ ደስ ሲል ድቡሸ በናቱ የሆነ ዉስጡ ያዘነበት ነገር አለ ሴትዮቱ የእናትነት ለዛ የለወትም
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 10 ай бұрын
ልጅ ጎበዝ አስተዋይ ነው ግልፅ ነው እንደእናቱ አደለም ለእናቱ ግን ፍቅር የለውም ብዙም አልተደሰተም
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 10 ай бұрын
አወ እዉሥጡ ቡዙ ነገር አለ በሥ ለማዉራት አልተመቸዉምጅ😢😢😢😢 ምስኪን ይቺ ደረቅ
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f 10 ай бұрын
አወ በጣም
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 10 ай бұрын
​@@user-ow6qi6to6qendwm be sewyew des yalew yemslewal
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
መናገር ያልፈለገው ብዙ ነገር ይታይበታን ልጁ 😢😢😢
@Ahmed11119
@Ahmed11119 10 ай бұрын
እደዚች እናት ጨካኝ አይቸ አላቅም ምንያለችው ደረቅናት ሱባሀን አላህ አጀተ ደረቅ ቢቀርስ ከዚች
@rshedarsheda48
@rshedarsheda48 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ወለህ እኔም ገሪሞኚል
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 10 ай бұрын
Mn adergechina
@Ahmed11119
@Ahmed11119 10 ай бұрын
@@hihdiyifhduf1122 እሽ
@Ahmed11119
@Ahmed11119 10 ай бұрын
@@rshedarsheda48 እውጭ ነበርክ እደ አለች ሱባሀን አላህ ኑ ከኔጋ ቤተሰብ እንሁን ግሩብ ካለ አስገቡኝ የመደማመሪያና የሰአት መሙሊያ
@fhhf3250
@fhhf3250 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@gubaamba8039
@gubaamba8039 10 ай бұрын
I feel you brother. I love my grandma so much. No one can replace her.
@mimiayele3992
@mimiayele3992 10 ай бұрын
ሴትየዋ የኢትዮጵያ እናት አንጀት የላትም ልጅን የሚያክል ነገር ከ28 አመት በሁላ ስትገኝ ደንገጥም አላለችም ዬኒ ጸጊ በጣም አደንቃቸዋለሁ በርቱ
@neimacool6507
@neimacool6507 10 ай бұрын
በልጃቸው ላይ ጠንከር የሚሉ እናቶች😢 ከ 28 አመት በኋላ ላገኙት ልጅ ተነስተው እንኳ አለማቀፍ🤔 አላህ ለ ልጆቼ የምራራ እናት ያድርገኝ
@user-xf8rx4hn3d
@user-xf8rx4hn3d 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል😢😢😢😢
@user-rp2rf2pz8w
@user-rp2rf2pz8w 10 ай бұрын
እር ይቸ ጉድ ናት
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 ай бұрын
የምር እኔ እራሡ ገረመኝ
@alemkebede5614
@alemkebede5614 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ውይይይይይይይ እናት አይደለችም ወሬኛ እሷ ነች አቃጥላ ያሳደደችው
@sitrarame9822
@sitrarame9822 10 ай бұрын
ሴትየዋ እንደዚህ የሆኑ ልጃቸው ሌላ ቦታ የሚያገኙት ምስሏቸ ነሽ ስል አሜሪካ ወይም አውሮፓ አንደዛነበ ለዚህ ነው ቀዝቀዝ ያሉት የጥቅም ሰው ይመስሉኛ ልጁም ሳስበው ስለወለዱት እንጂ ልቡ ያጃራ እናቱ ነው የሚወደው
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 10 ай бұрын
ሴትዩዋ በተፈጥሮዋ መጥፎ ሴት ነች አሁንም ምንም አትደነግጥም፣ኡቢኤሶች ክብር ይገባችሁአል እናት እንደዚህ ታይቶ አይታወቅም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
በተፈጥሮ 😂😂😂😂
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 10 ай бұрын
Alu gn liju ago enaten alwedm kale weketa
@zerihunteshome62
@zerihunteshome62 10 ай бұрын
አበበች እሸቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@user-xz1ub7hv7g
@user-xz1ub7hv7g 10 ай бұрын
ለEBS እና ለስንታየሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
ለካ እስከዛሬ የእኔ እንባ የሚፈሰው አስቤበት ሳይሆን የሰወቹ እንቅስቃሴ ሳላስበው አይኔ ቀልቶ ትራሴ እርሶ በስሜት ተውጨ ሳላስበው ያልቅ ነበር ዛሬ ግን ሴትዮዋ ባታወራ ደስታየ ነበር😢😢😢
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
እኔምገረመኝ ለ28አመታትማለትቀላልአይደለም ካአሁንአሁንልጄአይደለምትላለችብዬነበር
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kalidesmael
@Kalidesmael 10 ай бұрын
እኔም ባልና ሚስት ባያወሩ ፍቃደኛ ነበርኩ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 10 ай бұрын
Setyowa tasferalech liju diaspora bihon enatu taleks neber ahuni gin .....
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
@@salamaseyoum4974 አላህ እንደኛ ሀጢያት አይከፍለንም አልሀምዱሊላህ ልጁ ከዲያስፖራ በላይ ነው ሙሉ ጤናማ ነው
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 10 ай бұрын
የእናት ልብ የላትም በስመአብ😢 ሰላም ለኢትዮጵያ ለውዲቷ ሀገራችን
@meheretadefris8903
@meheretadefris8903 10 ай бұрын
Egziyabher yemesgen kezih behuwala anayatem
@almazliben3803
@almazliben3803 10 ай бұрын
የምትገርም ሴትዩወይኔ 😢😢😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
እረ ደረቅ ነች ወላሒ😢😢😢😂😂😂
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 10 ай бұрын
Yes you are right 👍👍👍
@winniedawit4823
@winniedawit4823 10 ай бұрын
በትከክል
@zufankebede5756
@zufankebede5756 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከልበ ደንዳና ሰው ይሰውረን ስንታየሁ የተበደለ እና የተገፋ ሰው ነው በእናቱ ፈጣሪ ግን በደጋግ ሰዎች ሸፈነው አንድዬ ይክበር ይመስገን❤
@zawdezz3681
@zawdezz3681 10 ай бұрын
ልጁ ትልቅ ቁስል አለበት ደስ የሚለው ትልቅ ቦታ ደርሰክ መገኘትክ
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 10 ай бұрын
ወዶ አደለም ልጁም የጠፍው ጥያቄዋ ሁሉ ደስ እማትል እናት እኔ መቸም ደስአላለችኝም😮
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r 10 ай бұрын
ፈጣሪ ድረስ ውጪ ነበርክ የሚለው ፖርት ወላሂ አስቆኛል እንደኔ የገረማችሁ
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Me too ጥቅም ፈላጊ ናቸው ያሳዝናል
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 10 ай бұрын
Yichi arogit sigibgib nech😂😂
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 10 ай бұрын
ልጃቸውን ያገኙ አይመስሉም ደነዞቺ
@Chereqa1357
@Chereqa1357 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ሳልወድ አታስቁኝ 😢
@hanamulugeta123
@hanamulugeta123 10 ай бұрын
Biyans lela gize ayteyikutim geta hoy
@zebibataher9681
@zebibataher9681 9 күн бұрын
ወይዘሮ አበበች በረካ ሁኚ የአናትነት❤❤ ፍቅር ለስጠችህ ክብር ይገባታል።
@ZaharaMuhammed-vj3ue
@ZaharaMuhammed-vj3ue 10 ай бұрын
ሁለተኛ እናትህን ግን አበበች እሸቴን አምጥተህ ብታሣየን ደሥ ይለን ነበር እንኳን ደሥ አለህ❤❤
@nomore3027
@nomore3027 10 ай бұрын
የነዚህ ልጅ ከመሆን ቢቀር ይሻላል ጥቅም ፈላጊዎች በጉዲፈቻ ውጭ ሀገር ሂዶ የመጣ ነው የሚፈልጉት😢
@romantup9195
@romantup9195 10 ай бұрын
Kalhesdes be gede derke new ende wey gud😂😂
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
አወ 😅😅
@santayomoges9870
@santayomoges9870 10 ай бұрын
😂😂😂😂ewnti belshali
@genetnegash3152
@genetnegash3152 10 ай бұрын
ውጪ ነበርክ ብለው ሲጠይቁት አይ ሲላቸው እእእእ😒😒😒😒😒አላሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 10 ай бұрын
መውለድ ትርጉም የለውም ዋናው ማሳደግ ነው❤❤❤❤
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 10 ай бұрын
እንኳን ደሥ አላችሑ
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
እውነትነው ያሳደገውን ነው ሰው የሚወደው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 ай бұрын
ትክክል✅
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 10 ай бұрын
እውነት ነው ዋናው ማሳደግ ነውመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ይላል ያገሬ ሰው
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 10 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ልጄን በ9 አመታ እናቴጋ ትቻት ሣውዲ በባህር ሄድሁ አሁን ምንም አልመሥላትም እናቴን ነው የምወዳት
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 10 ай бұрын
ልጁ በጣም መልካም ሰው ነው በጣም አሳዝኖኛል ስለ ሌላ ነገር ሃሳብ መስጠት አልፈልግም!!!
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 9 ай бұрын
Thank you ebs. Nurilign.
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 10 ай бұрын
የኤፍሬምን ዲኤንኤ ቶሎ አፍጡንልን ያቺ ሚስኪን እህት ወንድሟ ሆኖ በተደሰትን ወንድማችን እናት በመሆንዋ እናዝናለን ለአንተ እንኳን ደስ ያለህ
@user-yt6fg8gs1h
@user-yt6fg8gs1h 10 ай бұрын
ዛሬ ሳይለቁት
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
​@@user-yt6fg8gs1hአላሄህ ማካለሉ የዛሬ ሥምንት ይለቀቃል ይመሥለኛል
@user-jo6pk1fd5b
@user-jo6pk1fd5b 10 ай бұрын
የእናት ለዛ የላትም
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 10 ай бұрын
​@@user-yt6fg8gs1h በወር እኮ ነው እሚደርሰው እንደት ብሎ በሳምንት ይደርሳል ብለሽ ነው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
በእዉነት የሁላችንም ጭንቀት ነዉ አምላክ ይርዳዉ ሳሰበዉ ሁሉ ያሰለቅሰኛል እንደ እህቱ ምኞት ሆኖ ያሳየን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 10 ай бұрын
ከሴትየዋ ይልቅ ሰውየው እሩሩህ ናቸው
@fanafana9137
@fanafana9137 10 ай бұрын
እናትየው ግን ምንም ደስ አይሉም ስረአት ይጎላቸዋል ልጁ ግን እረጅም እድሜ ይስጠው ከነቤተስቡ ከናትየው ይልቅ የእንጀራ አባቱ ክብር ስርአት አላቸው
@genetlema9350
@genetlema9350 10 ай бұрын
ስንታየው ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ጨዋ ሰው ነህ
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 10 ай бұрын
ልጁ ውስጡ በእናቱ ላይ ከበድ ሀዘን አለ ስውየው ግን በጣም ልበ ቅን ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@wuda7899
@wuda7899 10 ай бұрын
እስከ ዛሬ ብዙ የቤተሰብ መገናኘት አይቻለሁ ሁላችንም እናለቅስ ነበር ዛሬ ግን እንኳን ላለቅስ ደንገጥም አላልኩም ስንታየሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 10 ай бұрын
አይነታው ያልበጀ😅😅
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 10 ай бұрын
ዮኒና ሰጊ ጥረተችሁ ስለተሰካ ደስ ይላል። በእውነት ይህ ሥራችሁ በጣም ትልቅ ነው።
@malthmealath548
@malthmealath548 10 ай бұрын
ወይኔ በእናቴ አይነት ሳስባት ምኗም እናት አትመስለኝ እየኔ እናት እኮ ትምህርት ቤት እንኳ ደርሸ ስመጣ በስስት ነው የምታቅፈኝ ሆ እንደዚች ያለች እናት አይቸ አላቅም
@user-cp6ys9em2x
@user-cp6ys9em2x 10 ай бұрын
ፈጣሪየ እንደዚች አይነት እናት እንኳን ለወዳጅ ለጠላት እንዳሰጠዉ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@hayathassn1016
@hayathassn1016 10 ай бұрын
አሚን
@user-ex4qy4df9r
@user-ex4qy4df9r 10 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ex4qy4df9r
@user-ex4qy4df9r 10 ай бұрын
አሚንንንን
@kokoba1686
@kokoba1686 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
ስንታየሁ ግን ጀግና ነህ የኔ ምስኪን አብዙ ነገር ውስጡ አለ በልጅነቱ ተጮቁኗል አይዞክ አባዬ አልፏል😢😢ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ፈገግታዉ ደሞ ልዩ ነዉ!!😍😍😍
@greecegr7524
@greecegr7524 10 ай бұрын
ልጅየው በጣም ደስ ይላል እንኳንም ሰበሰላም አገናኛቹህ ማዘርዬ መቼም በግድ ነው የተዋጦለት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@awerubegom7346
@awerubegom7346 10 ай бұрын
እኔ እንደምመስለኝ ልጅ ከመጀመርያም የጠፋ በእናቱ ጫና ይመስለኛል 😢እናቱ ሀይለኛ ይመስላሉ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ምንም ደስ ያላለችኝ እናት 😢😢😢😢😢 ልጅ ምንም ይሁን ልጅ ነው የዛሬ ሳምንት የተናገሩት ነውረኛ ቃል 😢😢😢😢 በሽተኛ ቢሆንም የራስ የራስ ነው አለች ጨካኝ 😢😢😢😢ትንሽ እንኳ ለሰው ግድ የሌለሽ እናት
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 10 ай бұрын
Tekekl
@bedaneedo4237
@bedaneedo4237 10 ай бұрын
Thank-you obbo Chala Gemechu again and again................
@webitemelka2283
@webitemelka2283 10 ай бұрын
Ebs እንኩዋን ደህና መጣችው ከፈጣሪ በታች የሰው እምባ አባሾች አሳዳጊ ከወላጅ በላይ ናቸው እኮ ጥሩ ፍቅር ሰተው ስላሳደጉት ክብር ይገባቸዋል 😍👏
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 10 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ልጁ ከብዙ ውጣ ውረድ በሇላ ውጤታማ መሆኑ ለቁም ነገር መብቃቱ እንኳን ደስ አለህ
@Rahme-ci9sh
@Rahme-ci9sh 10 ай бұрын
ልጁ በጣም ጀግና ነው ውለታ የዋለለትን አይረሳም በጣም አደነኩት
@danielghebru1944
@danielghebru1944 9 ай бұрын
ስለ ሀረርና የሀረር ሰዎች ብዙ ሰምቻለሁ፡ ሀረሮች ተመችታችሁኛል፡ መጥቼ ባያችሁ እመኛለሁ
@ydue5437
@ydue5437 10 ай бұрын
ሴትየዋ የጤናዋ ነገር ጥሩ አይመስለኝም ምንም ስፍስፍ አላለችም😮 ወድሜ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 10 ай бұрын
ወየው ለየት ያለች እናት የእናትነት ባህሪይ የሌላት ጌታ ሆይ
@user-dt6do5gt3e
@user-dt6do5gt3e 10 ай бұрын
😂😂😂በጣም
@sureshsealma-jn5ze
@sureshsealma-jn5ze 10 ай бұрын
Err betam yegarml
@firahywethailu8784
@firahywethailu8784 10 ай бұрын
ሀረር ድሬደዋ እኮ ሁሉ ዘመድ ሁሉ ወላጅ ሁሉ ፍቅር ነው ክብር ይገባቸዋል የሀረር ሰዎች❤❤❤❤
@YetiHarar
@YetiHarar 10 ай бұрын
እውነት ነው ፍቅር ነን❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
​@@YetiHararአቦ ተባረኩ ሀረሮች አንዴ ነው ሀገራችሁን ያየሁት ግን አሁንም ግዜው እንዲህ ሆኖ ፍቅራቹ እንደ ዱሮ ነው?
@hayatbaser1452
@hayatbaser1452 10 ай бұрын
ትክክል
@mawardimoh3582
@mawardimoh3582 9 ай бұрын
I couldn’t say it better ❤❤❤
@asiasi8328
@asiasi8328 10 ай бұрын
ኢቺ የናትነት መስፈርት አታሞላም ቱ ስታስጠላ ሲጀመርም የናት ፍቅር ብትሰጠው ኑሮ ባልጠፋ ነበር አቦ ምን ትመስላለቺ ሴትዮዋ ምትፈልገው ብር ነው ብር ብቻ😢😢😢ልጁግን እዳለው ውነትም እድለኛነህ ክብር ለተከባከቡህ ሁሉ❤❤
@helenmeles5650
@helenmeles5650 10 ай бұрын
አለመናገር ፈልጎ እጂ ወድማች እናትዮ በጣም በድላው ይመስለኛል
@abebaradie2477
@abebaradie2477 10 ай бұрын
ከእናቱ በላይ ደስ ያለው ባልዋ ነው
@emuemu9712
@emuemu9712 10 ай бұрын
ልጁ ጀግና ነው ያሳደገቺውን ነው እሚደጋግመው❤
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ በሚል ምዕራፉ ተጠናቀቀ❤❤❤❤❤
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 10 ай бұрын
ልጁ በጣም ጨዋ ነው አነጋገሩ ሁሉ እናት ነኝ ባይ ግን አሁንም ደስተኛ አትመስልም የምትፈልገውን ነገር የምታውቀውም አትመስልም ልጆ እንደተገኘም አይነት አደለችም ይገርማል።
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
አንች እምትፈልጌው ልጅ ትልቅደረጃ ደርሦ እሚጦርሽነው ጥያቂ በጥያቂ አሥጨነቅሽው
@hirutbeyene3723
@hirutbeyene3723 10 ай бұрын
😂😂
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 ай бұрын
😂😂😂😂አገኘሽልኝ እቺጥቅመኛ ሴትናአት
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 10 ай бұрын
እረ ይቺ ሴትዮ በጣም ገራሚ ነች ዛሬስ በሳቅ ነው የሞትኩት እስከ ዛሬ ካየኀቸው እናቶች ሁሉ ትለያለቾ
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኘህ ወድሜ
@ayalkibetayalkibet3877
@ayalkibetayalkibet3877 10 ай бұрын
እንዴት እንደሚያዩት የእናትነት ስሜት እንደዚህ ነው ልቦና ይሰጠን ነው የሚባለው ምን ይባላል ታድያ
@hanahani6542
@hanahani6542 10 ай бұрын
እንኳንም እናት ኖረክ አሳዳጊ እናትክን ልክ እንደ እናት ማግኘትክ መታደል ነው እነጂ ይህቺ የእናት ወዝ የሌላት ናት 😢
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 10 ай бұрын
የምገርሙ እናት ናቸው
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 10 ай бұрын
እናትዬዋ ሲጀመር ብዙም የእናት ልብ የላትም አልደነገጠችም ይሄም ልጅሽ መሆኑው ሰውዬ ከእናቱ የበለጠ አሳዳጊው ደስ አላቸው
@mlibra1473
@mlibra1473 10 ай бұрын
Big respect for Step Dad, ክብር ለእንጀራ አባትየው❤️
@selmaselmaselmaselma5142
@selmaselmaselmaselma5142 10 ай бұрын
ውጪ መሄዱ እና አለመሄዱ
@tigestshimles4329
@tigestshimles4329 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ ውሰጥህ ብዙ የታፋነ ነገር እንዳለ ያሰታውቃል
@piclove2423
@piclove2423 10 ай бұрын
ስንት እመት በልጅ ሀዝን ማንም እይረዳትም እናት የሆነብቻነው የሚያውቀው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናቴ❤❤
@yohannesmokennen5281
@yohannesmokennen5281 10 ай бұрын
የመገርም ታሪክ እውነቱ ነው መወለድ ቋንቋ ነው😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fafetub1120
@fafetub1120 10 ай бұрын
እኔምለው ልጇ ሥታገኝ እደዚህ አይነት ሥሜት ነው ሚሰማት እረ ምን አይነት እናት ነች ከጅምሩ የእናቱ ልክ ሥላወቀ ነው ትቷት የወጣው ጀግናነህ ወድሜ
@diredaily
@diredaily 10 ай бұрын
የመማር ጥቅሙ ይሄ ነው:: ተባርክ ወንድሜ
@mesietube9562
@mesietube9562 7 ай бұрын
ሁሉ እናት እናት አይደለም ክፉ እናትም እንዳለ አንች ማሳያ ነሽ ክብር ለዚህ ያደረሱት ሰዎች
@asmarech591
@asmarech591 10 ай бұрын
ሰንታየው ብዙ ያመቀው ነገረ አለ 😢
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 10 ай бұрын
በትክክል
@semhalbeyne8687
@semhalbeyne8687 10 ай бұрын
😢betam enatu bedlawelach
@habtamdereba1238
@habtamdereba1238 10 ай бұрын
Enateyew gin dese atelim chekage nat
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 10 ай бұрын
አዎ በጣም መቼም የማያልፍ የለም እድለኛ ነው
@abrhame3111
@abrhame3111 10 ай бұрын
Ya
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 10 ай бұрын
ልጁ ግን ውስጡ የሆነ ነገር አለ!!እንኳን በሰላም ተገናኙ
@SoliFkrr
@SoliFkrr 10 ай бұрын
Aow yhone yedebeko mistir ale yastawukal😢😢😢
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 10 ай бұрын
ዮን በጌታ ይችን ስትዮ አስዎግዱ አውሬ ነቺ እች እንጂ እናት አይድለችም ድግሞ በሱ ምክንያት ዓይነ ጠፋ ስትል አታፍርም 😳ልጁ ግን በጣም ደስ የምል ነው ጌታ ይባረክ
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 10 ай бұрын
እናትየው ግን ኢትዬጲያዊ እናት አልመሰል አሉኝ!!ድርቅ ያሉ ነገር ናቸው!!
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 10 ай бұрын
እበትም ትል ይወልዳል እንደሚባለው ሁሉ ስንታበየሁም በጣም የሚወዳቸውና ያሳደጉትን አያቱን መርጧል በኔ ትክክል ነው የሰራው ተባረክ ♥️
@Rozashife
@Rozashife 10 ай бұрын
ልጆቻችንን ልናሣድግ እና ቤተሠቦቻችንን ልንረዳ ከሀገር ወጥተን በናፍቆት እና በእንቅልፍ እየተሠቃየን እያለን መንገሥት እና መከላከያ ለሚጨፈጭፈው ህዝባችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 10 ай бұрын
ሳህ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 10 ай бұрын
ፋኖን ተው አትሉም ድርድር አይሻልም
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 10 ай бұрын
@@suzanbubu9978 ህዝቡ ከፈለገው ለምን አይተዉትም
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 10 ай бұрын
@@suzanbubu9978 ሲጀመር ጠቅላይ ተብየው የአማራን ህዝብ መጨረስ ነው የሚፈልገው ፋኖ ጥፋቱ ምንድነው?
@MuluAlem-rd9fy
@MuluAlem-rd9fy 10 ай бұрын
እውነት ነው መልእክቱ ትክክል ነው ወዳጀ ነገር ግን ሚዲያው ሁሉ የግፈኛው የአራጁ የጨፍጫፊው ኦሮሙማ የፈለጉትን ያሻቸውን ውሸቶች የሚያስተላልፉበት የግል ሀብታቸው ነው ።
@user-gt5il8bp6x
@user-gt5il8bp6x 10 ай бұрын
እኔ እናቴ ይሆናሉ ያልተገባ ቃል መናገር አልፈልግም ግን የእናትነት አንጀት የሌላት ርህራሄ የሌላት እናት ነች እና ልቦና ይስጦት ሰው የሰውን ልጅም እንደራስ ይዞ በፍቅር ያሳድጋል😢😢😢😢😢
@user-qh8pu5lv8j
@user-qh8pu5lv8j 9 ай бұрын
መገፋት ጥሩ ነዉ እ/ር በሚስት በልጅ በማይገኘው በሚስት እናት ባረከህ ገና ገና ብዙ ትባረካለህ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ወሎ ደጉ ዘር ለይ ጥሎሀል።
@wab7691
@wab7691 10 ай бұрын
በወላጅ ግድ የለሽነት ልጆች ማይገባቸውን የሂወት ውጣ ውረድ ያሳልፋሉ 😢
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 10 ай бұрын
ትክክል👍
@emmyy6992
@emmyy6992 10 ай бұрын
ወላጅ እናቱ ሰፍሳፋ ሆና በፍቅር ብትይዘዉ አያቱና አይናፍቅም ነበረ። ወላጅ እናት አባት አያት ቤተሰብ እያለዉ ወላጅ አልባ ልጆች ጋር ስትጥለዉ የገጠመዉን የስነልቦና ቀዉስ ተመልከቱ😢 ፈጣሪ ደግ ነዉ ባረከዉ
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 10 ай бұрын
​@@JohnJohn-sx3eg😂
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 10 ай бұрын
አንዳንድ የዱሮ እናቶች ብዙም ግድ የላቸውም ነበር ለዛ ነው ልጁ ልቡ ያላረፈው:: ስንታየውን እዚህ እንዲደርስ የረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው የሞቱትንም ነብስ ይማር.!
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 10 ай бұрын
መናገር ያልፈለገው ነገርማ አለ ብዙ ግፍማ አድርገውበታል😢😢😢
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn 10 ай бұрын
አዶውም የድሮ ሠው ነው ለልጁ መስዋት ሚከፍለው
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 10 ай бұрын
ስንትአየሁ አሉክ ስምን መላክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው የፈጠረክ አምላክ አልተወክ እግዛአብሄር ይመስገን በህይወትክ የገጠሙክ ሁሉ መልካም ናቸው ስነስርአት በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት እንዳደክ ያስታውቃል ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
ልጁ ራሱ ከወለደ ይልቅ ያሳደገ አለ በውስጡ ብዙይዟል
@saedofee9014
@saedofee9014 10 ай бұрын
ስንታየው እንዳንተ በወላጆቻቸው የተገፉ ብዙ ኢትዮጵያዊያን አለን ለኛ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ለአንተ እመኝልሀለው
@emuyejima9423
@emuyejima9423 10 ай бұрын
Ewent nw !!
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 124 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
ከትወና ጀርባ ያለው የሐረገወይን ህይወት...!
10:43
Feker ena Selam | ፍቅር እና ሰላም
Рет қаралды 3,6 М.
Серебряное яйцо 😱   #спорим #физика
0:50
Polinka_girla (Полинка и Оператор)
Рет қаралды 1 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,7 МЛН
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 54 МЛН
Funny kid and Dad #shorts #funny #viral #comedy #youtubeshorts
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 53 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 2,3 МЛН